"አድዋ ይጠየቅ" የኢብራሂም ጣሂር ግጥም | በህፃን ሔራን ተሾመ እና ህፃን ሶልያና ተሾመ | ጦቢያ @artstvworld

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 бер 2024
  • #tobiya #tobiyapoeticjazz #poetry #ጦቢያግጥምንበጃዝ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2024 Arts Tv World
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 278

  • @user-jm2mv7qe6z
    @user-jm2mv7qe6z 3 місяці тому +120

    ❤እስኪ እንደኔ የሚወዳቸው❤ በ like family ❤

  • @mesert-zb6kj
    @mesert-zb6kj 3 місяці тому +111

    ለህፃናት ብለህ እግዚአብሄር ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን

  • @tsedeygebru5667
    @tsedeygebru5667 3 місяці тому +58

    እግዚአብሔር በተለየ ክብርና ሞገስ ወደዚህ ምድር ያመጣችሁ ልዩ ስጦታዎች ናችሁ !!! ለእናትየው ትልቅ ክብር አለኝ። እደጉልኝ !!!!

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Місяць тому +7

    ስላሴ የኔ ኣይን ያበራ ለእናንተም ያብራላችው በእውነት ታአምር ነው ለሁሉም ግዜ አለው 20ዓመታት ያመኝ ነበር ስላሴ ሃይል ተሽሎኛል እልልልልልልል ተመስገን

  • @user-lt4vo3dm6o
    @user-lt4vo3dm6o 3 місяці тому +24

    የህፃናት አምላክ ኢትዮጵያን ይታደገን ።።።።።

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 3 місяці тому +23

    ቃላት የለኝም! አንቺ ጀግና እናት እድለኛ ነሽ! እግዚአብሔር ብርሀናቸውን መልሶ ያሳየን፣አሜን።

  • @bute5158
    @bute5158 3 місяці тому +25

    ልበ ብርሀኖች ሁሉን የሚያዩ ሁሉን የሚያቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናትም አባትም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተ አስተማሪዎች ናችሁ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤የኔ ወርቅ ልጆች ፈጣሪ ተአምሩን ይግለፅ❤❤❤❤❤😢

  • @user-il7vr9uy9t
    @user-il7vr9uy9t Місяць тому +1

    ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቃቾሁ

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 3 місяці тому +23

    ስንቶች አይናቸውን አፍጠው የልቦናቸው ብርሀን ታውሮባቸው በነዚና መሠል ህፃናትና አረጋውያን ላይ ሞትና ስቃይ እየጠመቁና በደማቸው እየዋኙ ባሉባት ሀገር ልበ ብርሀንን እነዚህን ህፃናት ለመማሪያ የሠጠህን አምላካችን ሆይ ስለነዚህ ህፃናትና መሰሎቻቸው የመከራውን ዘመን አሳጥርልን።አሜን አደዋ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ቀን

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 місяці тому +23

    ጣፍጮች ሰወዳቸው ።።።አይናቸው የሚበራበት መንገድ በሚጣላቸው ❤❤

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k 2 місяці тому +3

    የኔ ማሮች አላህ የአይን ብረሀናችሁን ይልስላችሁ ያረብ

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 Місяць тому +2

    የአይነቹን ብራን ይክፈትለችሁ የኔ ማሮች😢😢😢😢😢😢

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Місяць тому +3

    እናንተ የኢትዮጵያ ሰጦዎች ናችሁ። እግዚአብሔር በፀጋውና በቸርነቱ ጠብቆ ያሳድጋችሁ🙏💚💛❤️

  • @Rakb553
    @Rakb553 3 місяці тому +11

    አቤቱ ስለነዚህ ቅን ሕጻናት ብለህ የአባቶቻችን አምላክ ማረን እራራ እንዳለ ነብዩ ሙሴ አቤቱ እራራልን ዘንበል በልልን ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱😥😭 ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤቴ ትከልላችሁ የኢትዮጵያ ስም አስጠሪዎች ናችሁ🙏🙏🙏❤ እኔም እንደ እናተ መንታ ልጆች አሉኝ ወንድና ሴት በስርአት አሳድጋቸዋለሁ❤

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 29 днів тому +1

    ፍጣር ሀገርችነን ጠብቅልን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kedirjemal4917
    @kedirjemal4917 Місяць тому +1

    ተስፋ አለሽ ሀገሬ❤

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 3 місяці тому +22

    እግዚያቤር አይናችውን በጥበቡና በሀይሉ ያብራላችው

  • @aynalembogale8932
    @aynalembogale8932 Місяць тому +1

    ከልቤ ጥሩ ሕይወት እንደምትኖር ተስፋ አደርጋለሁ 🙏

  • @sofiademeke-ds9te
    @sofiademeke-ds9te 24 дні тому +1

    እናንተ የሀገራችን የወደፊት ሀገር ተረካቢ እንቁ ፈርጦች ናችሁ የምትወዷት ድንግል ማርያም እስከ ልጇ ታሳድጋችሁ የከበረ ቦታ ታድርሳችሁ! ጀግናዋ ድንቅ ተምሳሌት የሆነችው እናታችሁ ዘመኗ ሁሉ እስከሙላው ቤተሰብ የተባረከ ይሁን!

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 3 місяці тому +10

    አምላኬ ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ እና ለእናት ህም ድንግል ማሪያም ይሁን 🤲❤
    በዚህ ዘመን እንደእነዚህ ድንቅ ልጆች ስለ ሰጠከን እውነት ዕድለኞች ነን ዕድሜ እና ጤና ለእናንተ እና ለወላጆቻቹህ እመኛለሁ

  • @mahdersewunet8847
    @mahdersewunet8847 3 місяці тому +8

    ስለ እናንተ ሲል አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤

  • @user-tk4mm8zt7s
    @user-tk4mm8zt7s Місяць тому +1

    ዋዬዬዬ የኔ ኮኮቦች❤😢😢😢

  • @user-gg5sw1qb6u
    @user-gg5sw1qb6u Місяць тому +1

    አእምሮቸዉ ከአእምሮ በላይ ነዉ አላህ ያሺራችሁ ❤❤❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 місяці тому +10

    ሶሊና ሔራኒ ፈጣሪ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 3 місяці тому +14

    የኔ ጣፈጩች ሰወዳቹ አኩ

  • @messirahmania3391
    @messirahmania3391 3 місяці тому +13

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ያሳድጋችው ሳያችው በሀሲት ደስ ይለኛል ጀግና እናት አላችው

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 3 місяці тому +10

    ጉድ እኮ ነው ምን አይነት አምሮነው ያላቸው? ወይ ፈጣሪ ታምርህ ብዙ ነው።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 місяці тому +1

    They are so sweet: God is good all the time

  • @MariyamQatar-jz8jt
    @MariyamQatar-jz8jt 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ አይ ሁን ያብራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j 3 місяці тому +7

    ስለናተ ብሎ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን😢
    ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ❤❤❤❤

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 3 місяці тому +8

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች 🥰🥰🥰
    እግዚአብሔር ያሳድግልን 🙏🙏🙏
    አይዞሽ ኢትዮጵያዬ እንዲህ አይነት ጀግና ልጆች አሉሽ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju Місяць тому +1

    ሱበሀንአላህ፡ለካስልብውስጥነውሁሉምእውቀት፡አላህብርሀናችሁንም፡ይክፈትላችሁ

  • @monabanna9185
    @monabanna9185 2 місяці тому +1

    እናንተልበ ብረሀኖች እግዚአብሔር
    ያሳድጋችዉ

  • @solk6795
    @solk6795 Місяць тому +1

    They are absolutely different from other Ethiopian age mates. Wish you Long life and wish you to see the world in your eyes ( I know you see it more than we having eyes.)

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 3 місяці тому +5

    ስለነዚህ ህፃናት ብለህ አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 Місяць тому +1

    Ftar hoy ynzhen jgnoche hasnat.ayen abera❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 2 місяці тому +1

    የኔ ማሮች❤❤❤❤❤

  • @user-qx9os8hj1d
    @user-qx9os8hj1d Місяць тому +1

    የኔ ማራይ 😢😢😢

  • @selamwet
    @selamwet 2 місяці тому +1

    Yen kojo egezabhr yasadgachu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Biruk5824
    @Biruk5824 3 місяці тому +3

    ቃላት ያጥረኛል በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MikalMokonen-zd7ym
    @MikalMokonen-zd7ym 2 місяці тому +1

    Edegu yene qonjooo🎉❤.

  • @user-io6ue5sl3b
    @user-io6ue5sl3b 2 місяці тому +1

    በናትሽ አንቺ ጀግና እና ማህፀን ዉስጥ ያለዉን እርኩስ መንፈስ መእመብረሀን ሐይል አዋርጂዉ ማህፀን ዉስጥ ሆነህ ጽንስ የሚበላሽ መንፈስ ሰርቺ አድርገሽ ጠላትሽን አዋርጂዉ በቅድስ ሚካኤል እጂ ጣይዉ አቅም አለሽ ትችያለሽ እርግጠኛ ነኝ ስትጥይዉ ቅዱሳን ጻርቃን ሰማእታት ይረዱሻል

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z 3 місяці тому +1

    በጠም ደንቅነው የእግዚአብሔር ስራ በጠም በስማም ⛪️🙏✝️🛐🛐🛐✝️🙏⛪️1️⃣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅

  • @AtikiltYirsaw
    @AtikiltYirsaw Місяць тому +1

    እድግ በሉልኝ ❤❤❤❤❤ የኔ ውዶች

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴንም እናመሰግናለን😭💒💒💒💒❤

  • @DinsaMasere
    @DinsaMasere Місяць тому +1

    አግዚአብሔር ም ህ ረ ት እጁ ይ ፈ ው ሳ ች ሁ❤️ዘ መ ና ች ሁy❤️ይ ባ ረ ክ ❤️❤️🙏

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 3 місяці тому +3

    እነዚህን ልጆች ሳይ ደስታ የሚሰማኘ የኔ ልጆች በሆኑ ብዬ እመኛለው በጥበብ ያሳድጋቹ ሔራንዬና ሶልያና እንዲሁም አናንያ😘😘😘

  • @selam518
    @selam518 2 місяці тому +1

    የኔ ልዩ ወች በጣም ነዉ የምወዳችሁ ቅዱስ መርቆሪዎስ አይናችሁን በብረሀን ያሳየን አሜን💋💋💋💋💋💋💋💘💘💘🙏🙏🙏🙏

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o 3 місяці тому +5

    የኔ ቆጅዎች ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 3 місяці тому +5

    ፅንፈኛ ከነዚህ ልበብርሀን ምን እንማራለን ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር እንደ በላእሰብ አህያ ህፃናትን ላይ አድሮ እያናገረ ነው እኛ እርስ በእርስ እየተገዳደልን ነው ልብ ይስጠን

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f 3 місяці тому +1

    ውዶቼ ለእናንተ ቃል የለኝም እፍ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ🙏❤❤❤❤❤

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 3 місяці тому +2

    ስወዳቸው እነዚህን መልካም ፍሬወች እደጉ ተመንደጉ❤❤❤❤❤

  • @meskeramshitaye3859
    @meskeramshitaye3859 3 місяці тому +2

    ኡፍፍፍፍ እናንተ ልበ ብርሐን ልጆች እ/ር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አቦ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 місяці тому +1

    እንደው ይሄን ሁሉ በቃልዋ መያዝዋ ራሱ አስገራሚ ነው, እግዚአብሄር ይጠብቃቸው 🙏🙏❤❤

  • @user-up5ni3ki1e
    @user-up5ni3ki1e 3 місяці тому +2

    የኔ ፍቅሮች አሏህ ያሳድጋችሁ አቦ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የኔ ቆንጆች
    🌻🌻🌻
    🙏🙏🙏
    💚💛❤

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር በጥበቡ የአሳድጋችሁ የአይናችሁን ብርሃንም ይመልስላችሁ😍

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የልቦና ብሩህዎች በእውነት እንደ እናንት ያሉትን ድናይ ተስፉ ይኖራል🙏

  • @selamawoke3551
    @selamawoke3551 3 місяці тому +2

    እግዚያቤር አምላክ በሞገስ ያሳድጋቹ!

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 3 місяці тому +4

    ልበ ብርሀኖች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 місяці тому +3

    Amen amen amen 🙏 🎉🎉
    God bless you 🙏 ❤️ 🙌
    My prayers 🙏 ❤️

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 місяці тому +1

    የኔ ልበ-ብርሀን ❤🙏 እና ወላጆቻቸዉ ❤እንወዳችዋለን ❤ በጣምም
    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🙏አሜን፫

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር በሠላም በጤና ያሳድጋችኹ🎉🎉🎉

  • @etagegenalamraw2193
    @etagegenalamraw2193 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ብርሀናቹህን ይመልስላችሁ ማሮች❤❤❤❤❤

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 3 місяці тому +3

    ስለ አስተዋዋቂዋ ትኩር ብላ በመሳሳት ልጆችን ስትመለከትና ስታስተናግድ የራሷ ልጆች እንጅ የሌላ አድርጋ አልነበረም. ፍቅሯ በጣም ከምገልፀው በላይ ነው. ፍቅር ብቻ አይደለችም. ውስጧና ውጭው የጠራ, በለዛ የፍቅር ትህትና, አለኝታነት, ስስት የተሞላ እፁብ ድንቅ ሰው ናት. በዚህ አጋጣሚ ሳመሰግናት አላልፍም. ልክ በልጅነቴ ያየሁትን ማንነት በእሷ ላይ አየሁ. ገጣሚዋ ሕፃን የእሷን የሐገር ፍቅር ልቧን አውቃ በቃል እናደገለፀችው እንጅ ከሌላ ሰው አንደበት የተነገረ አልመሰላትም. ግርምቷ ያ ነበረ. የሐገር ፍቅሯ በቃላት ተነግሮ አያልቅም. ለሐገሯ ኢትዮጵያ የአላት ፍቅር ከታላቁ ተራራ ኤቨረስት (Mount Everest) ይበልጣል. የክብር ምስጋናዬና ጐንበስ ብዬ አቀርባለሁ.

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 3 місяці тому +1

    የኔውዶች እግዚአብሔር ያሴድጋችሁ

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 3 місяці тому +2

    ብርቅዬ ልጆች ልበብርሃኖች ናችሁ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ አይና ችሁ ይብራላችሁ❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 3 місяці тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከክፉ ነገር ይሰዉራቹ የኔ ጀግና❤

  • @TES22
    @TES22 3 місяці тому

    ❤I can't stop listening to these sweet voices ❤
    እንኳንም አድዋ በእናንተ ጣፋጭ ድምጽ ደምቆ ተነገረ /ተናገረ።

  • @samira7462
    @samira7462 3 місяці тому +1

    የኔማሮች አላህ ያሣድጋችሁ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 місяці тому +3

    እድግ በሉልን በእውነት በጥበብ በሞጎስ ያሳድጋችሁ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 3 місяці тому +1

    የኔ ውዶች የኢትዮጵያ ብርቆች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤

  • @bayushsereke2419
    @bayushsereke2419 3 місяці тому

    ልበ ብርሀኖች ሁሉን የሚያዩ ሁሉን የሚያቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናትም አባትም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @morasosa5390
    @morasosa5390 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር በጥበቡ የአሳድጋችሁ የአይናችሁን ብርሃንም ይመልስላችሁ ebakhn amlake aynachewn brhnachewn melslachew abralachew,,,,

  • @user-ec21
    @user-ec21 3 місяці тому

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አምልኬ የቀናዉንልቦና ስጠኝአምላኬ😢😢 እግዚአብሔር በክብርበሞገስያሳድጋቹህ

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 3 місяці тому +5

    እድግ በሉልኝ ውዶችዬ ❤❤❤

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 3 місяці тому +2

    ❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግችሁ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 3 місяці тому

    እድግበሉ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f 3 місяці тому +1

    የኔ ማርርርርርር እግዚአብሔር ያስድጋችሁ

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 3 місяці тому

    አድግበሉ እግዚአበሄር አይናችሁን ያሳዲግላችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 3 місяці тому

    ቅመም ናቸው እኮ እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን ይግለጥላቺሁ እናንተን ሳይ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ወላጆቻቺሁ ሊመሰገኑ ይገባል የእውነት ጂግና እናት አስባቺሁታል በኛ ባህልና ወግ ሶስት አይነስውር ልጆቹአን ይዛ አደባባይ መውጣት የእውነት ጠንካራ እናት ነሽ ❤

  • @saratube8487
    @saratube8487 3 місяці тому

    እግዚአብሔር የልብ ብርሀን ሲሰጥ እደዚህ ነው እግዚአብሔር እኮ የትነህ ለምን አሰማነው ወደይት ነህ ማለት አይጠበቅብንም እግዚአብሔርን እኮ በደዚህ ባሉ ሕፃናት እያየነው ነው ማሪየምን ብዬ ይገርመኛል ብቻ😢😢😢 እግዚአብሔር እውቀት ሲሰጥ አይቀንስም አይን ይኑርህ አይልም የልብ ብርሀንን ይከፍታል እውቅ ያለው በ40 ቀኑ ያውቃል አትወቅ ያለው ደሞ በ40 አመቱ አያውቅም አያችው ወገኔ. ብቻ ቃላትም ያጥረኛሎ ለነዚህ ልጆች ምን ብዬ እደምፅፍ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃችው አሜን አሜን አሜን💚💛😘❤💚💛😘❤💚💛😘❤

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 2 місяці тому +1

    Zemenachu yebarek+++

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 3 місяці тому

    እሰይ፣የኔቆንጆ፣ልበብርሀኖች፣ዘመናችሁ፣ይለምልም።❤

  • @marthamande
    @marthamande 3 місяці тому

    Egziabher chemiro yibarkachewu. Bewunet aslekesugne. The best children nachewu. ❤ Metadel newu libe biruh nachewu. Egziabher beteamiru birhanachewun yabralachewu.❤ ❤❤❤❤🙏 🙏 🙏 🎉

  • @tatekasmare7551
    @tatekasmare7551 3 місяці тому +1

    እናንተ ብርሃን የሞላባችሁ የብርሃን ልጆች ሄራንና ሶሊያና! እድግ በሉ! የምትወዱት አምላክ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ! እጅግ ለላቀ ቁምነገርም ያብቃችሁ! እነዚህን ብርቅዬ ህሳናት ወልደሽ በዚህ አስደማሚ ሁኔታ እያሳደግሽ ያለሽ እናት ትእግስት ልክ እንደስምሽ ሁሉ ትግስተኛ፣ አስተዋይ፣ ቆራጥ፣ ሩህሩህ ነሽና ከፍተኛ ምስጋናና አክብሮት ይገባሻል! የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ እንዲሉ እነዚህ ባለብሩህ አምሮ ባለቤት የሆኑት ህሳናት ከፍ ያለ ቦታ እንደሚደርሱ እንዲሁም የሃገር አለኝታ እንደሚሆኑ ቅንጣት ታህል ጥርጣሬ የለኝም! ቱ!ቱቱ!ቱ!!

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ብራሀናችሁን ያብራላችሁ

  • @Mekdi160
    @Mekdi160 3 місяці тому

    ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 3 місяці тому

    ቸሩ መድሃኒዓለም እነዚህን ልበ ብርሀን ታዳጊወች እቅፍ ድጋፍ አድርገህ. ጠብቀህ አሳድግልን አሜን

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 місяці тому

    እግዚአብሔር እናተን አይቶ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በቃ ይበለን ተባረኩ እድግ በሉ

  • @hiwotworku4273
    @hiwotworku4273 3 місяці тому +3

    ያሳድጋቹህ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 3 місяці тому +1

    ዋእ በጣም ጎበዝ

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 3 місяці тому

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ

  • @momethio3664
    @momethio3664 3 місяці тому +3

    እድግ በሉ ልጆች❤ ድሮ ሰው ገንዘብ ይሸልም ነበርኮ😢

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 28 днів тому +1

      ኑሮ ተወዷል

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 3 місяці тому

    የኔ ማሮች የብርሃን ኣምላክ የኣይኒ ብርሃናቹ ይባራላቹ 👏

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏❤❤❤

  • @user-mt8sb1cg6e
    @user-mt8sb1cg6e 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን

  • @AaBb-wc1bs
    @AaBb-wc1bs 3 місяці тому

    እነዚህን መዉለድ በሬሱ መታደል ነዉ ማሻላህ ብያለዉ

  • @Mechanicse
    @Mechanicse 3 місяці тому

    የፈጣሪ ዉድ ስጦታዎች ምንኛ የታደለች ማህፀን ነዉ የወለደቻቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤