Yej Sira – Training
Yej Sira – Training
  • 34
  • 26 921
የሚያምር የክር አበባ አሰራር ልብሳችሁን እና ቤታችሁን ለማስዋብ
ከስልክ ፤ ከጌም እና ተያያዥ ችግሮች ሱስ ልጆችዎን ለመታደግ የእጅ ሙያዎችን ከኔ ጋር እንዲማሩ ያድርጉ፡፡
ይህ ለልጆችና ለወላጆች የተዘጋጀ የእጅ ሙያ ስልጠና ነዉ፡፡
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
Переглядів: 25

Відео

አዳዲስ የክር አበባ አሰራሮችን ይማሩ
Переглядів 42День тому
ልጆችዎን -ከስልክ - ከጌም - ካላስፈላጊ ቴክኖሎጅዎች ለመታደግ የእጅ ስራ ከኔ ጋር እንዲማሩ ያድርጉ ከልጆቻችሁ ጋር ሆናችሁ የእጅ ስራዎችን በመማር ልጆችዎን ከስልክ እና መሰል ቴክሎጅዎች ሱስ ይታደጉ
የሶፋ ትራሶች ማስወቢያ በክር እንዴት እንሰራለን
Переглядів 99Місяць тому
ከስልክ ፤ ከጌም እና ተያያዥ ችግሮች ሱስ ልጆችዎን ለመታደግ የእጅ ሙያዎችን ከኔ ጋር እንዲማሩ ያድርጉ፡፡ ይህ ለልጆችና ለወላጆች የተዘጋጀ የእጅ ሙያ ስልጠና ነዉ፡፡ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
በቀላሉ ልብሳችንን ለማስዋብ
Переглядів 113Місяць тому
ከስልክ ፤ ከጌም እና ተያያዥ ችግሮች ሱስ ልጆችዎን ለመታደግ የእጅ ሙያዎችን ከኔ ጋር እንዲማሩ ያድርጉ፡፡ ይህ ለልጆችና ለወላጆች የተዘጋጀ የእጅ ሙያ ስልጠና ነዉ፡፡ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
Easy Crochet Art
Переглядів 145Місяць тому
#crochetblanket #grannysquares #crochetstitches #crochettutorials #crochetstitches #grannysquares #crochetpatterns #crochetblanket #crocheting #crochetforbeginners
ቀላል የዳንቴል ዲዛይኖች// crochet Tutorials
Переглядів 130Місяць тому
ከስልክ ፤ ከጌም እና ተያያዥ ችግሮች ሱስ ልጆችዎን ለመታደግ የእጅ ሙያዎችን ከኔ ጋር እንዲማሩ ያድርጉ፡፡ ይህ ለልጆችና ለወላጆች የተዘጋጀ የእጅ ሙያ ስልጠና ነዉ፡፡ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ easy beginner crochet patterns, learn how to crochet, blanket, learning crochet, Easy crochet , how to crochet for beginners , how to crochet , how to do crochet knitting , crocheting , how to knit, baby blanket, crochet blanket, baby blanket patterns, How to knit...
HOW TO CROCHET STAR
Переглядів 78Місяць тому
# yejsira training crochet tutorials,free crochet patterns,easy beginner crochet patterns,learn how to crochet, blanket,learning crochet, Easy crochet , how to crochet for beginners , how to crochet , how to do crochet knitting , crocheting , how to knit, baby blanket, crochet blanket, baby blanket patterns, How to knit a blanket, crochet blanket stitch, blanket, baby blanket, knit blanket, how...
በክር አበቦችን እንዴት እንሰራለን..
Переглядів 2612 місяці тому
ከስልክ ፤ ከጌም እና ተያያዥ ችግሮች ሱስ ልጆችዎን ለመታደግ የእጅ ሙያዎችን ከኔ ጋር እንዲማሩ ያድርጉ፡፡ ይህ ለልጆችና ለወላጆች የተዘጋጀ የእጅ ሙያ ስልጠና ነዉ፡፡ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ crochet tutorials,free crochet patterns,easy beginner crochet patterns,learn how to crochet, blanket,learning crochet, Easy crochet , how to crochet for beginners , how to crochet , how to do crochet knitting , crocheting , how to knit, baby blanket, crochet blank...
በክር የሶፋ ፎጣዎችን እና ብርድልብሶችን እንዴት እንስራ
Переглядів 2192 місяці тому
ከስልክ ፤ ከጌም እና ተያያዥ ችግሮች ሱስ ልጆችዎን ለመታደግ የእጅ ሙያዎችን ከኔ ጋር እንዲማሩ ያድርጉ፡፡ ይህ ለልጆችና ለወላጆች የተዘጋጀ የእጅ ሙያ ስልጠና ነዉ፡፡ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
ለወላጆች ጥብቅ መረጃ ልጆቻችን ከጾታዊ ጥቃት ለመጠበቅ
Переглядів 802 місяці тому
ይህ ቻናል የልጆችና የወላጆች በመሆኑ ይህ መልዕክት ይደርሳችሁ ዘንድ የተሰራ ቪዲዮ ነዉ፡፡ በቀጣይ በእጅስራ ልምምዳችን እንገናኛለን
ለልጆችዎ ከተበጣጠሱ ክሮች ስጦታ እንዴጥ ማዘጋጀት ይችላሉ
Переглядів 2352 місяці тому
ለልጆችዎ ከተበጣጠሱ ክሮች ስጦታ እንዴጥ ማዘጋጀት ይችላሉ
ቋጠሮ ጥልፍ እንዴት ይጠለፋል
Переглядів 2483 місяці тому
ቋጠሮ ጥልፍ እንዴት ይጠለፋል
ያማታዉቁት ዚግዛግ ጥልፍ
Переглядів 2993 місяці тому
ያማታዉቁት ዚግዛግ ጥልፍ
ልጆችዎን ከስልክ ፤ ከጌም እና አላስፈላጊ ቴክኖሎጅዎች ለመታደግ የእጅ ስራዎችን እንዲማሩ ያድርጉ
Переглядів 1,4 тис.3 місяці тому
ልጆችዎን ከስልክ ፤ ከጌም እና አላስፈላጊ ቴክኖሎጅዎች ለመታደግ የእጅ ስራዎችን እንዲማሩ ያድርጉ
ወፍ እግር ጥልፍ ለልብስዎ ማስዋቢያ
Переглядів 7493 місяці тому
ወፍ እግር ጥልፍ ለልብስዎ ማስዋቢያ
ድፍን ጥልፍ እንዴት ይጠለፋል
Переглядів 1,1 тис.4 місяці тому
ድፍን ጥልፍ እንዴት ይጠለፋል
ገመድ ጥልፍ እንዴት ይጠለፋል….
Переглядів 5794 місяці тому
ገመድ ጥልፍ እንዴት ይጠለፋል….
መስቀለኛ ጥልፍ እንዴት ይጠለፋል
Переглядів 7864 місяці тому
መስቀለኛ ጥልፍ እንዴት ይጠለፋል
ከፊት ወደኋላ ጥልፍ እንዴት ይጠለፋል
Переглядів 2304 місяці тому
ከፊት ወደኋላ ጥልፍ እንዴት ይጠለፋል
የቁልፍ አዝራር እንዴት ይጠለፋል?
Переглядів 1984 місяці тому
የቁልፍ አዝራር እንዴት ይጠለፋል?
የፍጥነት ጥልፍ እንዴት ይሰራል?
Переглядів 11 тис.5 місяців тому
የፍጥነት ጥልፍ እንዴት ይሰራል?
የጥልፍ ስራ ልምምድ ጀምረናል
Переглядів 1,6 тис.5 місяців тому
የጥልፍ ስራ ልምምድ ጀምረናል
ግማሽ ድርብ ዳንቴል አሰራር Half double crochet
Переглядів 1255 місяців тому
ግማሽ ድርብ ዳንቴል አሰራር Half double crochet
ድርብ ዳንቴል አሰራር double crochet
Переглядів 1325 місяців тому
ድርብ ዳንቴል አሰራር double crochet
ለየት ያል የዳንቴል አሰራሮች በአጭር ቪዲዮ
Переглядів 5905 місяців тому
ለየት ያል የዳንቴል አሰራሮች በአጭር ቪዲዮ
የነጠላ ዳንቴል አሰራር /how to make single crochet
Переглядів 2735 місяців тому
የነጠላ ዳንቴል አሰራር /how to make single crochet
crochet only by fingers
Переглядів 586 місяців тому
crochet only by fingers
4ቱ መሰረታዊ የክር ስራ ሂደቶች
Переглядів 2336 місяців тому
4ቱ መሰረታዊ የክር ስራ ሂደቶች
እጅ ስራ ተማሩ
Переглядів 1,9 тис.6 місяців тому
እጅ ስራ ተማሩ
የእጅ ስራ የመጀመሪያ ክፍል
Переглядів 3,1 тис.6 місяців тому
የእጅ ስራ የመጀመሪያ ክፍል

КОМЕНТАРІ

  • @yeethiopia3930
    @yeethiopia3930 3 дні тому

    Brilliant arts🎉

  • @user-rx2tq3rs7e
    @user-rx2tq3rs7e 8 днів тому

    ጎበዝ በርቺ አንቺ ድንቅ ልጅ ነሽ

  • @yeethiopia3930
    @yeethiopia3930 10 днів тому

    Especially this summer families must invite their kids to watch this free tutorial

  • @user-co2fk8qz8p
    @user-co2fk8qz8p 27 днів тому

    Kiru enitay tikur bihon yimeretal

  • @MarieClaireUMUTONI-tl4kv
    @MarieClaireUMUTONI-tl4kv 27 днів тому

    Hello ,good image but can you translate in english am from Rwanda

    • @YejSiraTraining-rw8ok
      @YejSiraTraining-rw8ok 10 днів тому

      oh' Marie txs for watching my hand crafts and this video is just abt basic hand embroidery stitches and I will make the video in English too .txs for yr comment again

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 27 днів тому

    የኔ ቆንጆ ዛሬነው የገኘውት እናመሰግናለን ቀጥይልን 🙏መማር ስለምፈልጎ ሰብስከራይብ አድርጋለው👍

  • @user-qk7yr1hx2r
    @user-qk7yr1hx2r Місяць тому

    Begel tastemereyalesh?

  • @fozeyaabdla
    @fozeyaabdla Місяць тому

    አመሰግናለው በጣም ስፈልገው ነበር

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Місяць тому

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Місяць тому

    በርቺ ጎበዝ❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Місяць тому

    እባክሽ ንገሪኝ ኢትዮጵያ ከሆንሽ የሹራብ መስርያ ክሮሾች alu

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid Місяць тому

    አሠለማሊኩም በረች ጀግና

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Місяць тому

    Good job 👍🏾

  • @yeethiopia3930
    @yeethiopia3930 Місяць тому

  • @yeethiopia3930
    @yeethiopia3930 Місяць тому

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 Місяць тому

    ቀዳዳው እንዴት እንደ ሚወጣ አሳያቸው የኔ ውድ

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 Місяць тому

    የኔ እህት በጣም ደስ ይላል ግን እንኮን ለልጆች ለአዋቂ አይታይም አቀራረጽሽ ጎላ አድርጊው

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 2 місяці тому

    Betam yemwedewu sra

  • @yeethiopia3930
    @yeethiopia3930 2 місяці тому

    Lije bedenb new miteketatelish berchi

  • @seluselu6245
    @seluselu6245 2 місяці тому

    እናመሰግናለን እህቴ ቀጥይበት❤❤❤💕💕💕

  • @kaleeit-559
    @kaleeit-559 2 місяці тому

    በጣም ለልጆቻችን ትልቅ ነገር ይዛ መጣለች በየቴሌቪዠኑ ከወረቀት ስራ ውጭ ምንም ቀርቦላቸው አያውቅም ነበረ

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 2 місяці тому

    እጅሽን ይባርከው የምር እኔ በጣምነው ምወደው እጅስራ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @user-do8is8ll1n
    @user-do8is8ll1n 2 місяці тому

    Yekena bzu yaweral ehne anchi sahn maxeb enkon atchym betye gin berch wude❤

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 2 місяці тому

    እኔ አገር ቤት ስገባ ታስለምጂኛለሽ መልመድ እፈልጋለሁ አሁን ያለሁበት እንኳን እጅ ስራ ልሰራ ይቅርና ለቂጤም ማርፍያ ሰአት የለኝም

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 2 місяці тому

    እኔ ብለምድ ደስ ይለኝ ነበር ግን እንዴት መልመድ ይቻላል

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l 2 місяці тому

    Thanks ❤

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l 2 місяці тому

    Thanks ❤

  • @biiftuu383
    @biiftuu383 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 місяці тому

  • @worku3723
    @worku3723 2 місяці тому

    ኪሮሽሥ ታሥተምሪያለሽ

  • @worku3723
    @worku3723 2 місяці тому

    የት ነው አድራሻሽ እባክሽን ልጆቼን አሥተምሪልኝ እሥቲ ሥልክሽን

    • @YejSiraTraining-rw8ok
      @YejSiraTraining-rw8ok 2 місяці тому

      አዲስ አበባ ነኝ ስልክ ለመላ ኢሜል ይላኩልኝ

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 2 місяці тому

    እንዴ እሱማ እሺ አድራሻ ወይም ስልክ ታስተምሪያለሽ ወይ?

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 2 місяці тому

    አድራሻሽ የት ነው እባክሽ

  • @user-ec1ng5re6j
    @user-ec1ng5re6j 3 місяці тому

    ድሮ እጅ ስራ የተማርኩትን አስታወስሽኝ ልክ አንች በጀመርሽው ደረጃ ነው የተማርነው ይሄ ትውልድ ላይረዳሽ ይችላል ።እኔ ግን አመሰግናለሁ ወደ ኋላ ወሰድሽኝ🎉

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 3 місяці тому

    Beti where your address or telephones? Blessings to you 👍👍

  • @sebleworku9266
    @sebleworku9266 3 місяці тому

    Please subscribe it after viewing the page

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 3 місяці тому

    በርቺ ጎበዝ ❤

  • @lueal30
    @lueal30 3 місяці тому

    Tebareki ewnet ketybet edatakomi adera

  • @MejenTube
    @MejenTube 3 місяці тому

    ያምራል በርቺ ውዴ❤

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 3 місяці тому

    Pls your address

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 3 місяці тому

    ጎበዝ ናት 👍 እንዳንቺ ቁጪ ብላ አፏን ስትከፍት ትዋል እባካችሁ አንደበታችሁ ይገታ

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 3 місяці тому

    Betam Gobez👍 where is your address? Tebareki

  • @FereEmbeteynetsfa
    @FereEmbeteynetsfa 3 місяці тому

    Hager lebse lay angt endt edmtelf asegn

  • @babybisrat
    @babybisrat 3 місяці тому

    ባንቺ ቤት አስተምረሽ ሞተሻል፣ የአየር ሰዓት ለመያዝ ነው ወይስ አዲስ ነገር አስተማርኩ ለማለት ነው፡፡ አሁን እንደዚህ መወስወስ ትልቅ ትምህርት ሆኖ ነው? እባክሽ የተሻለ ነገር ለማቅረብ ሞክሪ ያው መቼም ችሎታው አለኝ ብለሽ አይደል አየሩን የያዝሽው፡፡

    • @haileselamawit00
      @haileselamawit00 3 місяці тому

      እንደዚህ አይባልም ሴት ከሆንሽ ደግሞ ልታበረታችያት ነው የሚገባው፣ ጥልፍ ከክር እና ከመርፌ አያያዝ ነው የሚጀምረው አንቺ ጎበዝ ከሆንሽ አለማየት ትችያለሽ።

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 3 місяці тому

    እኔ በአቡጀድ በቁጥር እየቆጠርኩ እሰራለሁ እጅ በኖርማል ጨርቅኳ ሞክሬው አላቅም ከስደት መልስ ኢሻአላህ

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 3 місяці тому

    እኔ ጥልፍ እችላለሁ ግን በአቡጀድ በሚቆጠረው ብቻ ነው እምሰራው እና በጣም አድካሚ ነው ያ አሁን ግን ብዙ አማራጭ አየሁ

  • @beki-designer
    @beki-designer 3 місяці тому

    GOBEZ BERCHI ENEM BESERA DES YELEGNAL

  • @ejesera
    @ejesera 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉 በርቺ

  • @user-nm1tr5pv2m
    @user-nm1tr5pv2m 3 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ የምወደው ስራ ነው

  • @user-fy2iq4mq3o
    @user-fy2iq4mq3o 3 місяці тому

    Betam gobez enem echelalhu gen abesha kemise meserat bechel des yelegal