ከ5-20ሺ ብር ባልበለጠ ወጪ ይህን ቢዝነስ ይጀምሩ! | Small Business from Home

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 451

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 4 місяці тому +10

    አድራሻ የምትጠዩቁ ሰዎች በቪድዮዉ ስር ስልክ ቁጥር አለኮ በደምብ እዩት እስክ

    • @Ruthazerabrham9750
      @Ruthazerabrham9750 2 місяці тому +1

      እኔ ጋ ስልኩ የለም ኣይታይምና ከታያሽሁ ስልኩን ላክሉኝ ደሊቨሪ ያስፈልገኛል

    • @eyerusayana1410
      @eyerusayana1410 2 місяці тому +2

      ኧረ እፈልገዋለሁ።

    • @yashikonju8805
      @yashikonju8805 2 місяці тому

      ​@@eyerusayana1410ቁጡሩ ፅፈልሽ አሎሁ እይዉ ማማየ

    • @FirdosMuhamed
      @FirdosMuhamed 2 місяці тому

      በአላህ ቦታውን አመላክቱኝ ጀሞ የት አካባቢ ነው😢

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  2 місяці тому +2

      +251 92 046 8467

  • @gebremeskelweldu4733
    @gebremeskelweldu4733 10 місяців тому +2

    thank you, very nice program and good talent

  • @ጥበቡ_28
    @ጥበቡ_28 5 місяців тому +6

    በጣም ቆንጆ የእጅ ስራ መሳሪያ ነው አድራሻ ብታስቀምጡልን ደስ ይለናል

    • @ZeyadaZeyada-c9w
      @ZeyadaZeyada-c9w 4 місяці тому

      በትክክ ወደ አገራችን ስመጠ እገዘሌን ከዘም መሥራት እንጀምራለን

    • @Hicuguc
      @Hicuguc 3 місяці тому

      ሞጆ አለ እኮ

  • @መሲኡሚሐያቲ
    @መሲኡሚሐያቲ 10 місяців тому +5

    እናመሰግናለን ባርች

  • @SmilingCoffeePot-tm6cn
    @SmilingCoffeePot-tm6cn 8 місяців тому +21

    ያረብ ስደት በቃሽ በለኝ ልጊባ አገሬ እንሸአላህ አንድ ቀን እንሸአላህ

  • @bossM.T
    @bossM.T 10 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @atikaahmed
    @atikaahmed 9 місяців тому +13

    አሰራሩ በጣም ቀላል ነዉ ገዝቸዉ ሰርቸበታለሁ

    • @Tigyyabatalig
      @Tigyyabatalig 8 місяців тому

      ሳውዲ አለዴ እህት የትስ እዳለ ንገሪኝ place

    • @atikaahmed
      @atikaahmed 8 місяців тому +1

      @@Tigyyabatalig አወ አለ ሸይኢን ላይ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 8 місяців тому

      ​@@atikaahmed ሀገር እንዴት የዘን እንገባለን መተጣጠፍ ይቻላል እስኪ ዘርዘር አርጊልን

    • @atikaahmed
      @atikaahmed 8 місяців тому

      @@MadenaUae-lw9wy ፕሮፋይሌን ተጫኝና ገብተሺ እይ እንደት እንደሚነቃቀል

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 7 місяців тому

      በካርቶን አውጥታ ነው የገጣጠመቹ ስለዚ ህ አንቺም እንደዛ ማድርግ ትችያለሽ​@@MadenaUae-lw9wy

  • @AminetmuhamedAman
    @AminetmuhamedAman 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል በርቱልን❤👌ኢንሻ አላህ ኢትዮ ስገባ እሰራለሁ።

  • @Mezmur1500
    @Mezmur1500 8 місяців тому +5

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 8 місяців тому +12

    ኢሻአላህበ ሠላም ገብተን እንሞክረዋለን ከሥደት ልፋት አይበልጥም ያረብ
    ካመት አመት ካመት አመት እያልኩ አረጀሁ ዱአርጉልኝ ወልጂ እኔነቴንኮ ብተካ ሞት ያለብን ሠወች መውለዲ አለብን።

  • @nabarsisi
    @nabarsisi 8 місяців тому +2

    በጣም የምወድው ስራ❤❤❤❤❤በቃ ካሁን በዋላ ከዚህ ነው ምረከባችሁ❤❤

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 7 місяців тому +9

    እቃው ልሙጥ ስራ ብቻ ለመስራት በጣም አሪፍ ነው:: ሆኖም ግን በኪሮሽ የሚሰሩ የሚያማምሩ የእጅ ስራ ፈጠራዎችን የሚሰራ ማሽን እስካሁን አላየንም::

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 7 місяців тому +3

    ኧረ ማሻአላህ አሪፍ ነገር ነው ያሰማሀኝ እኔ በኪሎሽ አይኔን አፍዝዠ ነበር አሳረፍከኝ ኢንሸአላህ እገዛለሁ

  • @HiwetGetanw
    @HiwetGetanw 9 місяців тому +2

    Enamesegnalen

  • @tseganeshgodabo7660
    @tseganeshgodabo7660 5 місяців тому

    እናመሰግናለን መልካም ነገር ነው እቃውን ለመግዛት ሰለምፈልግ አድራሻ አሳውቁን

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 9 місяців тому +1

    Nice mirx program new thanks brother

  • @AbebuWorku
    @AbebuWorku 9 місяців тому +12

    እናመሰግናለን እቃውን መግዛት እፈልጋልው ስልክ አስቀምጥልን

    • @BidukNati
      @BidukNati 8 місяців тому +1

      በጣም አሪፍ ስልክ እና አድራሻ ገዝተን መስራት እንፈልጋለን ድሬዳዋ ነኝ

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 3 місяці тому

      የት ነሽ?

  • @haroni2982
    @haroni2982 7 місяців тому +2

    እናመሠግናለን

  • @konjolove3954
    @konjolove3954 7 місяців тому +1

    ምርጥየስራሀሳብነው

  • @mahletmamuye9578
    @mahletmamuye9578 8 місяців тому +29

    አገርቤት እዳለ አላቅም ነበረ ከዚ ምን አሸከመን አገርቤት ያለውን ነገር እዛው እገዛለን እነሱንም መርዳት ነው አገርቤት የማታገኙትን ይዛቹ ግቡ በተረፈ በርቱ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 місяців тому +5

      በሳል አስተሳሰብ 🙏🙏🙏

    • @ሀዩቲ-ቐ4አ
      @ሀዩቲ-ቐ4አ 7 місяців тому +1

      እሚገርመው ጠልቢ ነበር አሁን አየሁት

    • @YeshiDeress
      @YeshiDeress 6 місяців тому

      ኢትዮጵያውያን አለ እንደ እቃዉ​@@Silebusiness

  • @grumYeans
    @grumYeans 4 місяці тому

    ዋው፡ምርጥ፡የሞያ፡ስራ፡በርቱ❤

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    መዝሙሩን😍😍😍

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን

    ዋው በጣም ጥሩ ነው

  • @JemalAhmed-qf7ms
    @JemalAhmed-qf7ms 9 місяців тому +1

    ❤❤❤ በርታ

  • @aberashhune
    @aberashhune 7 місяців тому +1

    ዋውውውውው👍👍

  • @ethokelem23
    @ethokelem23 8 місяців тому +6

    አሪፍ እናቴ በዚህ ነበር ያሳደገችን አሁን ግን ሰው የዘመነ መስሎት የእጅ ስራ ትታዋል በትዛዝ ትሰራለች

  • @adanebongeda5625
    @adanebongeda5625 10 місяців тому +1

    Wow..

  • @hebshawit
    @hebshawit 8 місяців тому +2

    ኧር እናመሰግናለን❤

  • @FreAbraha
    @FreAbraha 6 місяців тому +1

    ብዙም ፈላጊ የለም እጂ ስራው የሚያኮራ ነው ግን እንሞክራለን

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 10 місяців тому +2

    Enamesegnalen bro

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 9 місяців тому +24

    Onlin ላይ ኣይቼ ከዚ ዝገዛ እያሰብኩኝ ነበር ሀገር ውስጥ እንዳለ ስላየው ደስ ብሎኛል🥰

    • @መሬም-ዀ7ሰ
      @መሬም-ዀ7ሰ 8 місяців тому

      እኔ ገዘቸ ነበር። አላወኩ በትም ትንሸ ተሸከርክሮ ይቆማል የጥልፉን እችላለሁ

    • @Fkrrrrrrrrrrrrr8910
      @Fkrrrrrrrrrrrrr8910 7 місяців тому

      የጥልፉን ላኪልኝ​@@መሬም-ዀ7ሰ

    • @ameleyes2264
      @ameleyes2264 7 місяців тому +1

      በውስጥ አውሪኝ

    • @shHjk-zz4xx
      @shHjk-zz4xx 4 місяці тому

      እደትነዉ የሚገጣጠመዉ እህቴ

  • @alemayehuberhanu8446
    @alemayehuberhanu8446 10 місяців тому

    Good, Berta Arif new

  • @zharaahmed5092
    @zharaahmed5092 6 місяців тому

    enamesiginale...silek

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 6 місяців тому +2

    ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን ሰብስክራይብ አድርግያለሁ ተጀመረ ቢዝነስ ትላለህ 😅 በቃ ዲታ መሆን ነው ❤ አር ሼርም አደረግሁ ለጉዋደኞቼ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  6 місяців тому

      ወደ ፊት እንግዲህ 👍👍👍
      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @NCell-so2zn
    @NCell-so2zn 9 місяців тому

    Betam tiru newu inameseginaleen lebizu sewu mefte newu bewunetu tebarku❤

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 місяців тому

      አሜን በጣም እናመሠግናለን !🙏🙏🙏

    • @bitsutsegaye
      @bitsutsegaye 9 місяців тому

      Yemashinochu waga pls​@@Silebusiness

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 місяців тому

      ይደውሉልን 👍

    • @jerryadinew737
      @jerryadinew737 8 місяців тому

      አድራሻ🙏

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 місяців тому

      በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 👍👍👍

  • @qatardoha5256
    @qatardoha5256 5 місяців тому

    አሪፍ ነው ማሻአላህ

  • @ቃልዬ-ጐ9ከ
    @ቃልዬ-ጐ9ከ 5 місяців тому

    ዋው 🎉

  • @bizuneshaschalewgebreyes
    @bizuneshaschalewgebreyes 7 місяців тому +1

    በጣም አሪፍእቃ ነው ስንገዛ አንዴት ነወ ሰልጠና የምናገኘው

  • @mihretyonatan9497
    @mihretyonatan9497 8 місяців тому +1

    Amesegnalew abzto iybarekish .

  • @atikaahmed
    @atikaahmed 9 місяців тому +55

    ዉጭ ያላችሁ ይዛችሁ ግቢ shein ላይ አለ ቲሞ ላይ ኑን ላይ እዘዙ 2መቶ ድርሃም እስከ 250 ነዉ ትልቁ ት

    • @Iamamharafano
      @Iamamharafano 9 місяців тому +5

      ስሙ ምንድነዉ

    • @HafizaMulago
      @HafizaMulago 9 місяців тому +1

      ስሙን ንገሪን

    • @atikaahmed
      @atikaahmed 9 місяців тому +15

      Knitting Machine 40 Needles, Crochet Machine, Smart Knitting Board Rotating Double Knit Loom Machine, Weaving Loom Machine Kit, DIY Knit Loom Machine Kit For Hat, Scarves, Gloves, Socks

    • @HafizaMulago
      @HafizaMulago 9 місяців тому +3

      @@atikaahmed
      አረ አልገባኝም ይህ ሁሉ ስሙ ነውንዴ

    • @atikaahmed
      @atikaahmed 9 місяців тому +2

      @@HafizaMulago knitting machine ነዉ

  • @hadyamola4934
    @hadyamola4934 5 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @FATIMA-xq2xi
    @FATIMA-xq2xi 4 місяці тому

    ማሻአላህበጣምደስይላልበርቱ

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 8 місяців тому +1

    እንመሰግናለን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 місяців тому

      እኛም ከልብ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

  • @hirutassefa5719
    @hirutassefa5719 9 місяців тому +1

    አሪፍ ነው መጥቶ ለመግዛት ቦታው የሥራ ሰአትና ቀን ቢገለጽ ጥሩ ነበር ሌላው የክቡን ዋጋ አልነገርሽንም ብናውቀው በተረፈ እናመሠግናለን

    • @mahletmamuye9578
      @mahletmamuye9578 8 місяців тому

      ስልክ አለ ደውሎ መጠየቅ መጀመሪያ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 місяців тому

      እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

  • @Panadol292
    @Panadol292 7 місяців тому +1

    ፈጣሪ ብሎ ከስደት መልስ እሞክረዋለሁ አድራሻችሁን እንዴት ማግኘት ይቻላል እዛው መግዛት መረዳዳት አለብን ከዚህ መግዛት ሸክም ነው ትርፉ ❤

  • @nahomiworku5247
    @nahomiworku5247 6 місяців тому +3

    ምርጥ እቃ.ነው እፈልግ ነበር ነገር ግን አድራሻ አላየሁም ስልክ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 10 місяців тому

    Good job keep it up 💪

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  10 місяців тому

      Thank you የጠፋ ሰው!🙏

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 6 місяців тому

    ወድማችን እናመሰግናለን የምርትነሽ መዝሙር😢 ዉስጤን ነካዉ እዴት ወጣዉ ብዬ ከቶ አልጨነቅም አምንሀለዉና ትተኸኝ አታዉቅም

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  6 місяців тому

      አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ቀን አለው 🙏🙏🙏

  • @KadijjaSaeed
    @KadijjaSaeed 5 місяців тому

    Alamayey nw inshallahe ❤

  • @GanetBirhanu-ls8lt
    @GanetBirhanu-ls8lt 4 місяці тому

    Ebakshi nigarin adrashawen

  • @Sitotawbelay-e5f
    @Sitotawbelay-e5f 3 місяці тому

    silk ena megzat felge nebr bahir dar negn please ❤

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 10 місяців тому +1

    Enamsgnalen wendmalem berta 🙏

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  10 місяців тому

      🙏🙏🙏 Please Share ማድረግ እንዳይረሳ ከዚህ የተሻለ መስራት እንድንችል🙏

    • @Seblekefelegn-z4u
      @Seblekefelegn-z4u 6 місяців тому

      ​@@Silebusinessስልካችሁን please

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 7 місяців тому

    ዋው ለማዘርና ለኔ ለቤተሰቤ እገዛለሁ❤❤❤❤❤

  • @hanayedenegellij5776
    @hanayedenegellij5776 8 місяців тому +6

    ስልካቸውን አስቀምጥልን

  • @Semrawit
    @Semrawit 2 місяці тому

    አድረሻዋን አስቀምጡልን 🙏🙏🙏

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  2 місяці тому

      ተቀምጧል

    • @Semrawit
      @Semrawit 2 місяці тому

      @@Silebusiness የት አለ ወንድሜዋ

  • @ReemReyan-q8b
    @ReemReyan-q8b 9 місяців тому +2

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡ እቃዉን መግዛት እፈልጋለሁ

  • @Mebrhit-pn4qb
    @Mebrhit-pn4qb 5 місяців тому

    Adersha yeti nwo twruo negr nwo🙏🙏🙏🙏😊

  • @AdrrawAd
    @AdrrawAd 18 днів тому

    የተለያዬ Design። እንዴት ማውጣት ይቻላል?

  • @tseganeshgodabo7660
    @tseganeshgodabo7660 5 місяців тому

    አድራሻ አሳውቁን ማሹኑን ለመግዛት ስልክ አሰቀምጡልን

  • @LeulLeul-lj7si
    @LeulLeul-lj7si 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 місяців тому

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏 Thanks

  • @Tina21140
    @Tina21140 4 місяці тому

    Ere slk quxr yetale?

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ 6 місяців тому

    ውጭ ያላችሁ የምትፈልጉ ገዝታችሁ ሂዱ ትልቁን እስከ 8 ሺ ብቻ እናመሰግናል ወንድማችን

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 8 місяців тому

    በጣም ምርጥ እቃ ነው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 місяців тому

      እናመሠግናለን !🙏

  • @YeabsiraDaniel-t2i
    @YeabsiraDaniel-t2i 10 місяців тому

    ስለ Liquor store ቢዝነስ 🙏🏾

  • @KidistGizachew-i2b
    @KidistGizachew-i2b 4 місяці тому

    Matrialun keyet magegnet echlalew

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 місяці тому

    የኔ ውድ ወድም በጣም አመሰግናለሁ ግን ጥያቄ Aemazon lay lemazazi ስሙ ምድን ነው❤🙏

  • @zeynebahaloyta1542
    @zeynebahaloyta1542 4 місяці тому

    በጣም የምፈልገው እቃ

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 8 місяців тому +8

    የት ነው የሚገዛው

  • @hikmaabduselam8627
    @hikmaabduselam8627 5 місяців тому

    አድራሻ ንገረኝ እባክህ ሙሉ እቃውን መግዛት እፈልጋለሁ 🥰

  • @rahelchanal4951
    @rahelchanal4951 3 місяці тому

    ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን እናመሰግናለን

  • @menenhailesilasenegash3319
    @menenhailesilasenegash3319 3 місяці тому

    እሕቴ በርቺ ማሽኑስትነው የሚገኘው አችጋነውየሚሸጠው እኔምካቺባየሑት ብሰራውምንትመክሪኛለሽ

  • @SaadaAhmad-kg3ny
    @SaadaAhmad-kg3ny 6 місяців тому

    በጣም ጥሩ አማዞን ላይ አለ እዲሁም በተለያዬ አፕች ላይ ግን ምርጫ ይሰጠናል የተኛው ነው አሪፉ የብረትም አለ እሰከ 700 ድርሀም የጎማው አስከ 250/350/ደረጃ አላቸው ጥሩ የምትሉትን ንገሩን

  • @genetgenet6407
    @genetgenet6407 6 місяців тому +3

    የሹራብ መስሪያ ማሽኑን ዘግይቼም ቢሆን አይቼ ወድጀዋለሁ፡፡ እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው? መረጃ ካላችሁ ብትጠቁሙኝ፡፡

  • @FanosGirma
    @FanosGirma 10 днів тому

    ዋጋዉ ስንት ነዉ የትማግኘት እንችላለን

  • @MasteAsfa
    @MasteAsfa 9 місяців тому +1

    ለመግዛት የት ነዉ እምናገኘዉ

  • @yewbdarmekonnen7995
    @yewbdarmekonnen7995 7 місяців тому

    How much price largestlum yet yeggale

  • @MeseratShibeshi
    @MeseratShibeshi 7 місяців тому +1

    ስልክና አድራሻ አስቀምጡልን

  • @ሀሊማ-z1r
    @ሀሊማ-z1r 7 місяців тому

    በጣምደስየሚልነው የማሽኑስምምዲነው እስኪየገባችሁ ንገሩኝ

  • @Natnael7594
    @Natnael7594 7 місяців тому

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
    እና ከየት እንደሚገዛ ንገረን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  7 місяців тому

      እኛም ከልብ እናመሠግናለን በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 👍

  • @ደስታወሎየ
    @ደስታወሎየ 7 місяців тому +2

    የት ነው የምገዛው በናትሺ እህቴ

  • @beirutyohannes9864
    @beirutyohannes9864 9 місяців тому +1

    ሰላም እህት ስልኮ ይጻፍሉን እባክህዎት
    ጥሩ እቃ ነው ሊገዛ ነው.።

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 місяців тому

      በvideo ለይ ያገኙታል 👍

  • @AlternateLove
    @AlternateLove 6 місяців тому +1

    selam betam des yilal gn machinenun maggnet yemnchilbet silk betsetun?des yilegnal

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  6 місяців тому

      በተቀመጠው ስልክ ይደዉሉ 🙏

  • @tsigiebedassa
    @tsigiebedassa 9 місяців тому +1

    እባከክሽ የህፃናት ልብሶችንና ኮፍያ ተረኪኝ

  • @Teddy-f2y
    @Teddy-f2y 7 місяців тому

    Yet new addres silk kutrachew?

  • @መማማር
    @መማማር 5 місяців тому +1

    ስልክ ላኩልኝ

  • @BetelhemAyele-t5e
    @BetelhemAyele-t5e 3 місяці тому

    Sent birr nw ebakshen

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 8 місяців тому +1

    ወደድኩት❤

  • @JacquesJack-i8r
    @JacquesJack-i8r 7 місяців тому

    ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን ማሽኑን እፈልጋለን

  • @nardos8908
    @nardos8908 9 місяців тому

    Wow

  • @Fantahun-j3e
    @Fantahun-j3e 8 місяців тому +1

    Arife new enam kelal ket magnet enchilalen

  • @tracobekele9848
    @tracobekele9848 6 місяців тому

    ❤❤❤❤👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @HadeelAlqubaisi
    @HadeelAlqubaisi 5 місяців тому +1

    እዴትናችሁሣኡድአለእዴ

  • @nafkot9481
    @nafkot9481 5 місяців тому

    እቃውን የት ማግኘት ይቻላል

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 5 місяців тому

    ስሙን ፅፉልኘ

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 8 місяців тому

    እንምስግንልንን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 місяців тому

      🙏🙏🙏🙏 እኛም ከልብ እናመሠግናለን 🙏

  • @AlmazTmariam
    @AlmazTmariam 8 місяців тому +1

    ስልጠና ቢኖረው ጥሩ ነው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 місяців тому

      ስልጠና ይሰጣል 👍

    • @GeniEthio-
      @GeniEthio- 8 місяців тому

      አድራሻ ይኝገሩን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 місяців тому

      በvideo ለይ ተገልጷል!👍👍👍

    • @zebiderzebider-g4q
      @zebiderzebider-g4q 8 місяців тому

      ​@@Silebusinessሠ

  • @RukiyaKasimRukiyaKasimRukiyaKa
    @RukiyaKasimRukiyaKasimRukiyaKa 6 місяців тому

    Oh baxam yamiral mashinun yet aganyalaw

  • @HabibhussenTefera
    @HabibhussenTefera 3 місяці тому

    የት ናችሁ ዋጋው ስንትነው

  • @ዳሰሳ
    @ዳሰሳ 5 місяців тому

    plse ስልክ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @Getinet-jt7xw
    @Getinet-jt7xw 6 місяців тому

    እባክህ ስልክ ቁጥር እና ዋጋው ስንት ነው