ሚስቶች ወሲብን የሚፈሩበት 10 ምክንያቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 176

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 роки тому +61

    በሁለቱም በኩል ንፅህና ጉድለትም ከፍተኛ የስሜት መቀነስ ያስከትላል። ወደ መኝታ ከመሄዳቸው በፊት ሁለቱም ገላቸውን በሚገባ ታጥበው ጥሩ መአዛ ያለው ሽቶ ተቀብተው መተኛት አለባቸው፣ ይህ ደግሞ ለወሲብ ስሜት ከፍ ማለት ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረክታል።

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 4 роки тому +2

    ዊንታና በእውነት ጀግና ነሽ ያልሽው ሁሉም ትክክል ነው በተለይ ጉዳዩ ለደረሰበት ብዙ ባለትዳር ትዳሩን የሚፋታው ትልቁ ችግር ሴክስ ላይ ግልፅ አለመሆንና አንዱ የአንዱን ስሜት አለመረዳት ነው።በርቺ

  • @husensule7601
    @husensule7601 4 роки тому +2

    Thanks, this message was a great education. Keep it up

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 роки тому +17

    እስኪ ላዳምጥሽ አንቺ ማውራት ያላፍውርሺው እኔማ መስማት አልፈርስም በርቺልኝ በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ ባልፍ ግፍ ይሆንብኛል

    • @jemaljemalmohamed3207
      @jemaljemalmohamed3207 3 роки тому

      ፋሲካ አዳምጭ አንችን ይመለከታል መብሩክ ብየሻለሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 3 роки тому

    በትክክል..

  • @alexanderteddy9495
    @alexanderteddy9495 3 роки тому

    Wintannaye, integram kalesh bitgechign des yilegnan?!

  • @tegestdubai2218
    @tegestdubai2218 2 роки тому

    Thanks sister

  • @casuniba9338
    @casuniba9338 4 роки тому +1

    የምር በጣም ጠቃሚና አስተማሪ video ነው። በርቺ....ቀጥይበት....

  • @YASINTUBE230
    @YASINTUBE230 4 роки тому

    Barchi ishi

  • @jamalalif1304
    @jamalalif1304 4 роки тому +4

    እኔ በእውነት ነት ነው የምልሽ ለምክርሽ በጣም ነው የማመስግነው
    እኔ በወሲብ ምክንያት ከሚስታቸው ጋር ልፋታችንን ደርሼ ነበረ! እውነቴን ነው የምልሽ።
    ባንቺምክር ምክንያት ሀሳቤን ቀየርኩኝ።

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 4 роки тому +4

    ሁልግዜ ወተት እደምትልሰ ድመት ህዝቡን ዝሙት ወሲብ ብቻ እዲያሰብ ለማድረግ በዚህ አንች ተለክፈሸ ሌላውንም ከዘላለሙ ክብሩ ከአምላክ ከሚወደው ተራክቦ ለማራቅ የምታደርጊው ሰራ ሰውም አምላክም ይቅር አይልሸም ባአንቺ አይፈረድም አንቺንም ወደዚህ ሰራ እደሰሪ ያደረጉሸ ናቸው ሔዋን ከእባብ ተቀብላ ለባልዋ ያሰበላች ልክ እደዛሬው አንቺ ጥሩ ነገር ነው ብለሸ አንቺ በልተሸ ረክሰሸ ተዋርደሸ ለዚህ ብቻ ተጠምደሸ እድቀሪ ሰይጣን ወክሎሸ ሰለሆነ ሌሎችንም ጓደኛ ለማሰባሰብና ከፅድቃቸው ለማራቅ እየሰራሸ ነው እግዚአብሔር ይቅር አይልሸም።በእውነት ጠፍቶሸ አይደለም ነገር ግን የእናት አባትሸን ቃል ክብር የካድሸ ሰለሆንሸና ብዙ ሰወችን በተለይ በእምነት ከባል ከሚሰታቸው ጋር በሰላም እዳይኖሩ ሀሳባቸው ሌላ ሀሳብ አለ ወይ ብለው ባአላቸው እዲጠራጠሩ በማድረግ የምሰሪውን ሀጥያት ጌታ ይቅር አይልሸም።ሌላ ሰራ መሰራት ትተሸ ይህን ሀይማኖት ባህልን ከእግዚአብሔር ከአባቶች ከእናቶች እርግማን አታመልጭም ዝብለሸ ገና ብር አገኛለሁ ብለሸ የአምላክን ትዛዛት የዳድሸ ሌሎችንም ያሰካድሸ የእናትሸን ክብር የዳድሸ ነሸ ።ሰለዚህ በተለይ እግዚአብሔርን ወላጆቻችሁን የምትወዱ ይችን ከሁሉ ነገር የምታረቃችሁን አትሰሟት።የእሷ አላማ ምድነው ካልነ ሰው በእባህሉ እዳይኖር በእምነቱ እዳይኖር በክብር እዳይኖር ሁሉን ማርከሰ ከተወራ ደሞ ሁሉም ይረክሳል በእግዚአብሔርም ወንድ የለላት ሴት ታግባ!ሴት የለለው ወንድ ሴት ያግባ ሁለቶችም እደዚህ ካለው የሰው ሰይጣን እዲርቁ እዲጠነቀቁ ያዛል።የእሷ አላማ ወይም እደነዚህ ያሉ ሰወች አላማቸው ሰወቹን ከተለምዶው ሰርአት ማውጣት የሚያምኑበትን ጥለው ወደዚህ በዝሙት በወሲብ ሀሳብ ብቻ አሰበው እያሰቡ እዲኖሩ ትኩረት እዲሰጡት አምላክን ሁለተኛ ደረጃ አድርገው እዲመጡ ነው።ሰለዚህ ባካችሁ ለዚህ ግዜአዊ የሰጋ ሰሜት ብላችሁ የዘላለም መኖሪያ ከሆነው አምላካችሁ አትለዩ።አሰመሳይ ሴት መሳይ!!ልጆችሸን ወልደሸ በክብር አሳድገሸ መሰመር አሰይዘሻቸው ለኋለኛው ትውልድ ሰው እዲሆኑ ታሰተምሪያቸው ሲገባሸ-ይህን የተጨማለቀ ነገር ሰታሰተምሪ እዳአንቺ ያሉ ደደቦች የማያሰቡ ያልተገነዘቡ ገደል ይገባሉ ።የሰራሸን ይሰጥሸ።ምን አደረገች ምን አደረኩ ትይ ትሉ ይሆናል ጉዳቱን ያላወቃችሁ።መጨረሻችሁ ሀሳባችሁ ያልተቀደሰ ሀሳብ ዝሙት ሀሳብ ሰለሆነ በኋላ ነው የሚታወቃችሁ።።

    • @a1piano8
      @a1piano8 4 роки тому +2

      ስማ አጅሬው ይወልህ የምትፅፈው ነገር ያጣህ ይመስለኛል የራስህን አመለካከት ለማንፀረቅ ሙከራ ላይ ነህ ያለው ዝሙት ነው ያልከው እርሱን ያነበብከውም አይመስለኝም ይገርማል በጣም አንተ ያደክበት ማህበረሰብ ጭምት እና እንደ ነውር አድርገው የሚያዩ አልፎ አልፎ አይጠፋም በዛ ላይ ደግሞ አንተ ራሱ የተወለድከው በንፋስ አይደለም እንደ ዶሮ public comment ምታረገውን እያሰብክ አጉል ኢትዮጽያዊ ወግ አጥባቂ ነኝ ብለህ ራስህን እንድትጠላ አታርግ ሲጀመር ቪድዮ ከፍተህ ያየሀው መቼም ከፍተህ ልታሸተው አይደለም ልታዳምጠው እንጂ በባዶ ሜዳ ላይ አጉል አትኮፈስ አንበሳው!!

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 4 роки тому +11

    ሴቶቻችን ዋናው ችግር ከወለዱ በውሃላ እራሳቸውን ይጥላሉ
    ነጣላቸውን ቤት ለቤት መጎተት ይጀምራሉ በመሆኑም ወንዱ ጎዳኌት ብሎ ጥፋተኛ እንደሆነ ይሰማዋል !!
    በመሆኑም ከሚስትነት በአለፈ እንደ እህቱ ያያት እና ሴክስ ማድረጉን ይቀንሳል ሴቷም የምጧን ቀን እያሰበች ሴክስ ማድረግ ትቀንሳለች ስለዚህ ሴቶቻችን ተነቃቁ ነጠላችሁን ከመጎተት ተቆጠቡ !!!

    • @የሰውፍቅርያልቃልያንተግን
      @የሰውፍቅርያልቃልያንተግን 4 роки тому +1

      እሺ ስለምክሩ እናመሰግናለን 😂😂

    • @alemalem3356
      @alemalem3356 4 роки тому

      ያጉተተህ😂😂እኛእኮእራሰችንበጠበቅአቅቱንአደልም 😒

    • @alemalem3356
      @alemalem3356 4 роки тому

      😂😂😂በሳቅ😂😂😂😂😂

    • @fanoabyssinia
      @fanoabyssinia 4 роки тому

      @@alemalem3356 😂😂😂እርግጠኛ ነኝ ነጠላሽን ጎትተሻል 😂😂😂እኔ እና እንች ነን እውነት ተናገሪ😂😂

    • @alemalem3356
      @alemalem3356 4 роки тому +1

      @@fanoabyssinia እርገናንኝ ልዛአልደርሱሁም😂😂እኔግን አገበች ሰውልደ ነጠልየንአልጉተተም😂😂😂በሳቅገደልሸይ ይመችሸማር😘😘

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 4 роки тому +1

    Great advice 👍 my dear

  • @dant4489
    @dant4489 4 роки тому

    Really helpful comment. Thank you

    • @eldananega5108
      @eldananega5108 4 роки тому

      የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ አደበትሽ ጣፍጭ ነዉ ። ካንቺ ብዙ ነገር ተምራለው ውድድድድድ ማር

  • @qqywy6829
    @qqywy6829 4 роки тому

    ትክክልነሽ

  •  4 роки тому +1

    It's true.

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 роки тому

    GREAT JOB

  • @ababadrobangussa4040
    @ababadrobangussa4040 4 роки тому

    እናመሰግናለን ❤💖❤💖

  •  4 роки тому +1

    It's true

  • @ማኪነኝየሳሚ-ኀ1ቸ
    @ማኪነኝየሳሚ-ኀ1ቸ 4 роки тому

    እናመሰግናለን ማማዬ

  • @danieterob4324
    @danieterob4324 4 роки тому +1

    Wow thank you yene konjooo weddddddd 🌹🌹❤️❤️👍👍👌👌

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 роки тому +12

    አንዳንድ ሴቶች አሉ ምንም ሰሜት የለላቸው ሰውነታቸው በረዶ የሆነ ቀዝቅዘው የሚያቀዘቅዙ ጠብቀን ጌታ

  • @gemechissaboma6282
    @gemechissaboma6282 4 роки тому

    You are too smart
    I love the way you explain

  • @mohammedawolmohammedawol3691
    @mohammedawolmohammedawol3691 3 роки тому

    ዊንታና፣አማርኛሽ፣በጣምይመቸኛልThanks

  • @fikreerkalo7839
    @fikreerkalo7839 4 роки тому +3

    በጠም ጥር ምክር ነዉ ስለ ሁሉም ነገር
    በጠም እነማሰግነለን በማንኛዉም ሰወች ለይ ያለዉን አሰብ ነበር በርችልን።

  • @semirasemira1164
    @semirasemira1164 4 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @minishadinku8605
    @minishadinku8605 4 роки тому

    Hule enda komebish new anchi shermuxa

  • @raheltafere3250
    @raheltafere3250 4 роки тому +1

    you are actieve charm

  • @dohaqatar1705
    @dohaqatar1705 4 роки тому

    ክክክ ልክ ነሽ ለነገሩ

  • @ነጃትሀበሻ
    @ነጃትሀበሻ 4 роки тому +15

    እኔምለው ውሲብ ወፍረት አይወድም እዴ

  • @medik1965
    @medik1965 4 роки тому

    Yne 1gna betam desssss yemil temeherte nw betam enamsgnaln

  • @kabualem110
    @kabualem110 4 роки тому

    ውድድድድድ ያንቺ ትምህርት ዊንትየ

  • @teddybaye2621
    @teddybaye2621 4 роки тому +2

    በጣም ሀሪፍ ሞክር ኘዉ

  • @tube-wp4mc
    @tube-wp4mc 4 роки тому +11

    ዛሬ ደግሞ የኔ ፍልቅልቅ ደቄት አብዝተሻል ወፍጮ ስትፈጭ የዋለች ሴት መሥለሻል በተረፈ እወድሻለሁ 😘😘😘😘

    • @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
      @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 4 роки тому +2

      😀😀😀😀እሷም ለጥቅሟ ነው

    • @tube-wp4mc
      @tube-wp4mc 4 роки тому

      @@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
      እኮ ምን ነክቷት ነው ዛሬ 😀😀😀😀

    • @Hananhanan-wh6je
      @Hananhanan-wh6je 4 роки тому

      😅😅

    • @yengutube
      @yengutube 4 роки тому +1

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትምአልደርስም ስለሚያረጉኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ

  • @yaredyared3338
    @yaredyared3338 4 роки тому

    Oh ya ya it's Amazing interesting 🙏❗

  • @ነጃትሀበሻ
    @ነጃትሀበሻ 4 роки тому +4

    አላገባም ይቅርብኝ ስወድሽ የኔ ቆንጆ😍😘

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube1441 4 роки тому +2

    ሰላም አዳዲስ ዩቲዩብሮች በርቱ ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት አይርሱ ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን ማደግ ይቻላል እመኑኝ 😘😘😘😘

  • @tube-me3pd
    @tube-me3pd 4 роки тому

    👍👍👍👍tekekel tensehem bhun setota enwedalen

  • @wondekedir3244
    @wondekedir3244 4 роки тому

    Anchi 10 ena 8 kutir bicha new ende yetemarshw

  • @salhaalkuwaiti2067
    @salhaalkuwaiti2067 4 роки тому

    አዲሰ ፡ነኝ ፡ምክረሸ ፡በጣም ፡አሪፍ ፡ነዉ ፡በረቺ

  • @yohannesaraya5455
    @yohannesaraya5455 4 роки тому

    Some times are hard to find perfect couples but some men don’t know how to handle women. This is luck of knowledge and experience there is nothing to do with misbehaving and arrogance because some men don’t know the behavior and habits of female. Some women can’t express themselves because they don’t know the outcome of love. I treat right my lady works less hours and we have helper at home. That is not enough to please her of needs an attention and let her share the conversation but any way the ladies need to play their roll as well. I guess couples have to be luck to treat each other fairly.
    Thank you dear.

  • @akaleselam3336
    @akaleselam3336 4 роки тому

    እግዚያብሄር ይስጥሽ ትክክል ነሽ ??????

  • @solomonman9783
    @solomonman9783 4 роки тому +1

    Betam tiru timeheret new

  • @teddyassafa9111
    @teddyassafa9111 4 роки тому +1

    አንች ቆንጆ አለሽ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @mekdelawitbubu904
    @mekdelawitbubu904 4 роки тому +3

    Let me ask you one question have you ever done all of the things that you talk about in your videos if am not being rude.

  • @Sport_365
    @Sport_365 4 роки тому +8

    🔥ሰላም ሰላም በዩቲዩብ ብቅ ብለናል የስፖርታዊ ዜናዎችን በየለቱ ይከታተሉ እናመሰግናለን

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 4 роки тому

    👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍

  • @mahamadhusen8108
    @mahamadhusen8108 4 роки тому

    konjo nesh

  • @ssssssss9704
    @ssssssss9704 4 роки тому +1

    ስታምሪ የኔማር ምክርሽሁሉ ማርነው እኮ

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 4 роки тому +3

    እኔ በጣም እስተረስ አለብኝ በጣም ከመኖሩ የተነሳ አንገቴን ሁሉ ያንቀኛል ምን ላርግ

  • @husseinhassen263
    @husseinhassen263 4 роки тому +1

    ዋናውን እረሳሽ እኮ!
    ግርዛት
    ድራሹን አጥፍተው የምን ደስታመመኘት!
    የአበሻ ሴትን ችግር UN አይፈታውምምምምም
    መሞከር ግን ግድ ነው

  • @ጓዳሚዲያ-ቘ3ለ
    @ጓዳሚዲያ-ቘ3ለ 4 роки тому

    በጣም ልዩ ነሽ
    እስኪ ግን ውኒ
    ብዙ ጊዜ ወጣ ያለ ወይም ያልተለመደ ወሲብ
    ማድረግ ጥቅሙና ጉዳቱ ላይ vedio ብትሰሪ

  • @yodittube11
    @yodittube11 4 роки тому +11

    የኔ ቅመም መጣሽልኝ እንደው እየደጋገምኩ ባይሽ ደሥ ይለኛል ምክርሽም በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን
    😘😙💋 Kiss
    😘😙💋 Kiss
    😘😙💋 Kiss
    🍰🍦 🍥🍡
    🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
    🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
    🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
    🍥🍬🍬🍬🍰
    🍡🍬🍧
    🍇

  • @bekelebayisa9334
    @bekelebayisa9334 4 роки тому

    Add a public comment...yes mar

  • @yemanetesfazion2490
    @yemanetesfazion2490 4 роки тому

    Tefteshal

  • @hurmagood259
    @hurmagood259 4 роки тому

    ምርጥ እኮነሺ ዉይታና

  • @bekelebayisa9334
    @bekelebayisa9334 4 роки тому

    Add a public comment...U areas fine

  • @zenaali3629
    @zenaali3629 4 роки тому +1

    የኔ አዝግ ና ስማ

    • @mehari4514
      @mehari4514 4 роки тому

      መጣሁ😂😂

    • @zenaali3629
      @zenaali3629 4 роки тому

      @@mehari4514 😎😌

    • @mehari4514
      @mehari4514 4 роки тому

      አኮረፍሽ😘😘😂

    • @mehari4514
      @mehari4514 4 роки тому +1

      አኮረፍሽ😘😘😂

    • @zenaali3629
      @zenaali3629 4 роки тому

      @@mehari4514 😂ልመኑ

  • @dabebacha6985
    @dabebacha6985 4 роки тому

    Emsua tebabe kehone yemrtal sefe emse semite aystem

  • @Hasan-cf1oh
    @Hasan-cf1oh 4 роки тому +1

    👍

  • @blacked8000
    @blacked8000 4 роки тому +1

    ሚስቴ በቀን 4 ግዜ በላይ ካላረኳት የት ነበርክ ምነው ደከምክ ትለኛለች .
    .
    .
    .
    .
    ብዬ አስባለው ወደፊት ሳገባ።

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 4 роки тому

    Betkikil yawokishiw liknew

  • @sab9241
    @sab9241 4 роки тому

    Hi endet nesh konjo

  • @heniallmusics2031
    @heniallmusics2031 4 роки тому

    Face book acount alesh be gl mawrat felge neber

  • @emteemte3985
    @emteemte3985 4 роки тому

    aroge endet new maregat kuletamm

  • @ferwinhafetu4952
    @ferwinhafetu4952 4 роки тому

    የኔማር እውቀቱ ይጨምርልሽ

  • @kalyeyene8953
    @kalyeyene8953 4 роки тому

    ማማዬ ስወድሽ

  • @bobcell1829
    @bobcell1829 4 роки тому

    ውይ ስወድሽ እኮ ❤️❤️❤️❤️❤️💋💋😍

  • @fathimasaid8716
    @fathimasaid8716 4 роки тому +1

    ቁጢርሺንሲጪኝማር

  • @zertiewsisya2941
    @zertiewsisya2941 4 роки тому

    አችንካየሁበኋላእራሴንወድኩት

  • @እማምላክጠብቂኝ
    @እማምላክጠብቂኝ 4 роки тому +2

    ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሻል❤❤❤

  • @natanassefa9390
    @natanassefa9390 4 роки тому

    negerilegn benatesh enesu hulem anchi endetasedesechachew nw mifelegute egna medeset edemenfeleg ayasebutem

  • @mesganazeleke3311
    @mesganazeleke3311 4 роки тому

    ሃይ

  • @yengutube
    @yengutube 4 роки тому

    ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትምአልደርስም ስለሚያረጉኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ
    ፡፡

  • @tdeisawasawenor8095
    @tdeisawasawenor8095 4 роки тому

    🌺🌺🌺🌺

  • @adaneergicho2377
    @adaneergicho2377 4 роки тому

    አንቺን ነበር

  • @Heliccv
    @Heliccv 4 роки тому

    yemtnageriwn gn tadergiwalesh...........kaderegshiw eski live astelalfi balege

  • @hayatbekri199
    @hayatbekri199 4 роки тому

    Konjit teftshale 😍😍

  • @jemaljemalmohamed3207
    @jemaljemalmohamed3207 3 роки тому

    ምን ዋጋ አለው ችግር ካለ አይነግሩሽ የ ሀበሻ ሴቶች በሴክስ ዜሮ ናቸው ። ዙረው ግን ለ ማማት አንደኛ ናቸው ።

  • @cherkoseshow
    @cherkoseshow 4 роки тому +1

    አለመሳቅ አይቻልም የተመረጡ የአርቲስቶቻችንን ቲክቶክ አስቂኝ ቪድይዎችንማየት ትችላላቹ bb

  • @pirkeescrack1154
    @pirkeescrack1154 4 роки тому +1

    ናፍቀሺኛል ርኳንበሰላም መጣሺ የኔፍልቅልቅ

  • @ኣናፍራንክ
    @ኣናፍራንክ 4 роки тому

    ዊንታናችን እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን ።

  • @artkukusha
    @artkukusha 4 роки тому +1

    ሰዐሊ ነኝ እስኪ ስዕሎቼኝ አይታቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @natimelese3860
    @natimelese3860 4 роки тому +2

    A girl ( lady ) who full fill everything and who talks most of the time about sex to 99% of people who think more about bread day and night rather than such ento fento (rubbish ) things .

    • @yared987654321
      @yared987654321 3 роки тому

      Dude I think this is for ya ya better listen 👂 she’s teaching ya free or if ya don’t like it u’r on UA-cam ya can just move on የሆንክ እንቶ ፈንቶ ፊት

  • @yerusbelete8370
    @yerusbelete8370 4 роки тому

    💯👈❤

  • @woldeelias6015
    @woldeelias6015 4 роки тому

    ክክክ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 роки тому +1

    አድር እንሰይት አንደኘ ነኝ ምክሮችሽ በጠም አስተመር ነዉ እነመሰግነሌን ኮሜቶች ስዎደቹ ፎቶሄን በመጨን ግቡ የቸነሌ ቤተሰብ ሁኑ አዝነኝ አስተመር ቭድሆች አሉ ከተመቸቹ ለይክ ግጩኝ

  • @fatumayimam8759
    @fatumayimam8759 4 роки тому

    እካንደህናመጣሺ💙💜

  • @Hasan-cf1oh
    @Hasan-cf1oh 4 роки тому

    😍

  • @woldeelias6015
    @woldeelias6015 4 роки тому

    ግን አንች እንዴ ምትነገሪ ታርጋሌሽ ወይም ምክራ ለስው ተስታለልፍሌሽ?

  • @oshitheblackone6372
    @oshitheblackone6372 4 роки тому

    Eree be bado meda atweswishin 😫

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 роки тому

    Ye xena chigir,be nuro destegna yalemehon,bizu hasab inna chinqet,bizu halafinet,ye abalezer beshita, bewelid weqit megodat ina wzt nachew.Ye setoch sewinet ye wisx akal sihon le wendu gin ye wich akal naw.Tefexiroachin be irasu legudat indinigalex andu mikiniyat naw.Wendu wesib kaderege bewhala bizu desta sisemaw beteqarani degmo setiwa ye himem simet lisemat yichilal.Yalemexaxam weyim yalememexaxen be irasu lelaw chigir.Inde ine gin izi hulluu xaxa wisx kemegibat arfo meqemex yishalal baay negn.Tidar le bizu chigiroch yemiyagalixen kehone ke xiqimu gudatu yibelxal inna beteley setoch binasibibet.Beteley ke mehayim wendoch biniriq xiru naw. Thanks

  • @tdeisawasawenor8095
    @tdeisawasawenor8095 4 роки тому

    Stmre

  • @berhanubeyene3174
    @berhanubeyene3174 4 роки тому

    🙃👌🏿💯

  • @kidistkitaw8419
    @kidistkitaw8419 4 роки тому

    You're so beautiful

  • @iivivgvkvkvv781
    @iivivgvkvkvv781 4 роки тому

    👍👍👍💙💚💖

  • @ekramhabshawet3202
    @ekramhabshawet3202 4 роки тому +1

    ኤጭ አንቺ ልጅ ነጋ መሸ ወሲብ እንጂ ሌላ ወሬ የለሽም አንቺ ማነሽ

  • @samisas4880
    @samisas4880 4 роки тому

    ክክክክልክነሽ እህት

  • @yordanosgerikiel1137
    @yordanosgerikiel1137 4 роки тому

    kkkkkkk tru newu

  • @ajnishanshiso3800
    @ajnishanshiso3800 4 роки тому

    👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋❤❤❤❤❤👌