ሴቶች አጥብቀው ከወንዶች ማግኘት የሚፈልጓቸው 8 ነገሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 188

  • @addismisale
    @addismisale 4 роки тому +37

    1, ግልጥ እንዲሆንላቸው
    2, በደንብ እንዲያውቃት
    3, ሚያስብላት
    4, ጠንካራ (በአካል እና በአእምሮ)
    5, ፍቅር መስጠት ሚችል
    6, ሚያሳርፋት (በአእምሮ እና በገንዘብ)
    7, ሚታመን
    8, የሚያያት (ስሜቷን እና ሁኔታዋን ሚረዳ)

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 роки тому +2

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን...

    • @umeresmail9524
      @umeresmail9524 4 роки тому +1

      ብዙም ሴቶች ፍቅር እሚያደክመው ወንድ አይፈልጉም ግን ለምን ነው

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 3 роки тому +1

      @@umeresmail9524 stbezubn aymechenm leza nw

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 4 роки тому +11

    1. ገንዘብ
    2. ገንዘብ
    3. ገንዘብ
    4. ገንዘብ
    5. ገንዘብ
    6. ገንዘብ
    7. ገንዘብ
    8. ገንዘብ

    • @mr.ma.2098
      @mr.ma.2098 4 роки тому

      Erasuam alechiw sigerm

    • @abuyedt
      @abuyedt 4 роки тому

      genzeb,cash,birr,dollar,money,money gram haha,bank,ena melk

  • @dilnesaadmas2966
    @dilnesaadmas2966 4 роки тому +1

    በርች አመሰግናለሁ!!!!!!

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 4 роки тому +1

    ምርጥ ነሽ እና ምርጥ ሃሳብ ነው ያቀረብሽው ።

  • @bereketestifanos9337
    @bereketestifanos9337 4 роки тому +4

    Nice advice keep it up!! From Eritrea 🇪🇷

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 роки тому +1

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን..

  • @אליהוגושן
    @אליהוגושן 4 роки тому +2

    ውዲቱ የተከበርሽው እህቴ በጣም አድናቂሽ ነኝ ጥሩ ትምህርቶችን ነው የምታቀርቢው እና ማለቴ ቀጥይበት ማለቴ ነው ‏very very good

  • @sifenesviewethiopia8429
    @sifenesviewethiopia8429 4 роки тому

    Arif new...hulem rasen endifetish tadergignalesh....tnks alot
    .....(gilstinet eke yet dires bemilew gin bitiseri dess yilegnal)esua neger hulem taschenikegnalech....chere

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 4 роки тому +3

    ትክክል ነሽ ውብ ወንዶችዬ ኑ ስሙ 🥰🥰🥰

  • @አማንቻትዩብ
    @አማንቻትዩብ 4 роки тому +1

    How can Talk with Wintana for Addition Information

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde Рік тому

    በጣም ነው ያማረብሽ ቆንጆ

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 2 роки тому

    እሺ ቆንጆ ጥሩ ነው በርቺ

  • @sofiyaayenew3527
    @sofiyaayenew3527 4 роки тому +2

    በጣም ነው ደስ የምትይው ስታወሪም ማሻአላህ ነሽ

  • @desalegntekle
    @desalegntekle 9 місяців тому

    ይማችሽ ዉዴ❤

  • @zinetzinet8772
    @zinetzinet8772 4 роки тому

    ጠንክሪ,ልዩዋ,ሁሉም,የተናገርሻቸዉን,አድንቄሻለሁ

  • @adisumulugeta9507
    @adisumulugeta9507 2 роки тому

    Selam indet nesh wendoch k break up behuala mn madreg alebachew

  • @bizuayehutebeje8197
    @bizuayehutebeje8197 4 роки тому +6

    በትክክል ! ወንዶችዬ ሁሉን ባትችሉ ግማሹን ለመሆን ሞክሩ

  • @yasminnasirnasir605
    @yasminnasirnasir605 3 роки тому

    Betam arif meker new 10Q

  • @ሪምነኝማሚንናፋቂ
    @ሪምነኝማሚንናፋቂ 4 роки тому +1

    ትክክክል ማሚየ ሁሉም የተናገርሻቸው ለሴቶችም ሆነ ለወዶች አስፈላጊ ነው ተምረን የምንተገብር ያድርገን በተለይ ወዶችዬ ነቃ በሉ

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 2 роки тому +1

    እኛ ወንዶች ደሞ የምንፈልገው 8 ነገር አይደለም 1 ብቻ ነው እራሶን የምትሆን በውስጣዊም በውጫዊም ። በውጫዊ የማትሰካካ ፣ዱቄት የማታበዛ ፊቶን እንደ ቦርድ የማይሳልበት ማታ ማታ ፀጉሮን ማሻሸት ስትፈልጊ ቁም ሳጥን ውስጥ ነው ያለው ፣በቀኑ ፊትዋ ተመስጠሽ ማታ ሌላ ፊት ይጠብቅሻል ። ስለ ውስጣዊ የግል ንጽህና pls Pls ተወያዬ ከላይ ሽቶ ስለመቀባት ሳይሆን ስለ ዋናው ውስጣዊ ንጽህና ከልብሳችው ስር ስላለው። አንድም ወንድ በዚህ ችግር መታመም የለበትም።

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 4 роки тому +6

    ሴቶችን መረዳት ሞክሬ የማይቻል መሆኑን አውቄ ተስፋ ቆርጬ ትቼዋለሁ። ሴቶችን ከመረዳት የማይታየውን እግዚአብሔርን መረዳት ይቀላል።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 4 роки тому

      እውነት ብለሃል ባህሪያቸው የሚጨበጥ አይደለም ደነዞች ናቸው

    • @ህይወት-ቨ7ጀ
      @ህይወት-ቨ7ጀ 4 роки тому +1

      @@MikeAsmare3308 ድንዝ ያርጋችው እናንተ ናችው ዱዞች አምባ ገነኖች እኩልነት የማይገባችው ነፃነታችን አፍናችው የምትኖሩ መሀይሞች

    • @meronakalu4960
      @meronakalu4960 4 роки тому

      Ere endezi atbel sente aynet sew ale

    • @winestalain3762
      @winestalain3762 4 роки тому

      ፈጣሪ ይረደሀል እጂ አይረዳም አተራሱ ገራዥ ገብተህ መሰራት አለብህ

    • @በላይወሎየ
      @በላይወሎየ 4 роки тому

      የነሱ ባህሪ ሳይሆን ችግሩ ለማወቅ የሄድክበት መንገድ የተሳሳተ መሆኑን እወቅ

  • @hanaberkesa4064
    @hanaberkesa4064 4 роки тому

    yene konjo hulem tiru neger nw mitakerbiwu betam enameseginalen yene wid

  • @zinetzinet8772
    @zinetzinet8772 4 роки тому +1

    ትክክል,ነሽ,ግን,ለሁሉም,ወንዶች,ቢደርስ,ጥሩነበሮ

  • @estifbest2121
    @estifbest2121 3 роки тому

    ዘይት ስንት ገባ

  • @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ

    ይቅርታ እህት ሴት ልጂ ጡሩ ወንድ አወድም ሴት የምወደው ዱርየ ወንድ ነው አፈ ቅቤ የሚጀነጂናት ሚስኪን ወንድ እማ አይወዱም

    • @asratalemayehu9026
      @asratalemayehu9026 4 роки тому +1

      ከኮመንትህ ስነሳ የሆነች ሴት የሸወደችህ ትመስላለህ፡፡ እንዳመስልክ እውነታው ግን ዊንታ ያለችው ነው፡፡ አፈቀላጤ የሚወዱ ሴቶች ለትዳር የሚፈልጉ ሳይሆን ከእርሱ መጠቀም የሚፈልጉት ሲኖር፣ ሊያስቀኑ ሲልጉ፣ ነገ አብረውት ሊኖሩ እንደማይችሉ ፣ እንደማይቀጥሉ እያወቁ ጊዜ ማሳለፊያ ፣ በቀለኛ ፣ እልኸኛ ስትሆን ብቻ ነው፡፡ እንጂ ብዙ ወንዶች እንደምትሉት ሴት ገንዘት ፣ ዝና ... በፍፁም አይደለም ይህ ማለት ደግሞ በፍፁም ገንዘብ አያስፈልጋትም ፣ ማለት አይደለም እንኳን ሰው ... ብቻ ግን እውነታው ይህ ነው እና ተቀበለው ፡፡

    • @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ
      @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ 4 роки тому +1

      አወ ሴት በጣም ነው የበደለችኝ እኔ ብዙ ወሬ አልወድም እና እሷ ጋር ስንተዋወቅ በጣም ጥሩ ልጂ ናት ካገባኋት ቡሀላ ተቀያየረች በቃ ጧት ማታ በነገር ነው የምወጋኝ እኔም ነገር ሲበዛብ ተስፋ ቆርረጥኩኝ ከዛ ፈታኋት አሁን ብቻየን እየኖርኩኝ ነው አልሃምዱሊላህ 😭

    • @asratalemayehu9026
      @asratalemayehu9026 4 роки тому

      የኔ ወንድምጥሩ ብለሃል ፡፡ ግን ግን ቀድሞ የነበራችሁን የትውውቅ ልክ ባላውቅም ከመጋባታችሁ በፊት የነበራችሁ ትውውክ ፌክ/ሜካኘ ሆኖ ሊሆን ይችላል፡፡ ምክንያቱም ከትፋር በፊት ያወካት ሴት ከትዳር በኋላ ምንም ሊቀይራት አይችልም፡፡ ከትዳር በፊት ስትተዋውቁ እውነተኛ በሆነ ፣ ግልፅ በሆነ፣ ታማኝነት ባለው ፣ አላማችሁ ጊዜየዊ ካልሆን፣ እውነት እውነቱን ተነጋግራችሁ በፍፁም ከትዳር በኋላ የሚቀይራት ነገር አይኖርም እላለሁ ለማንኛውም አሁንም አልረፈደም የልብ ጉዳይ ስለሆነ ቀርቦ መነጋገር ይቻላል፡፡ ሰው /ትምህርት ሁሉንም ነገርህን ሊቀይር አይችልም የአንተ የልብ ዝግጁነት ከሌለ.. መልካም እድል፡፡
      @@ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬወ

    • @asratalemayehu9026
      @asratalemayehu9026 4 роки тому

      በተጨማሪም ወንድም ይህ ሴቶች የሚፈልጓቸው የተባሉት በሙሉ በተገላቢጦሽ ብታያቸው ወንዶችሽ አይፈልጓቸውም ብላለህ፡፡ በጣም ይፈልጓቸዋል፡፡ እና ዋናውን ነጥብ መያዙ ይጠቅማል፡፡

    • @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ
      @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ 4 роки тому

      @@asratalemayehu9026 እህት ስለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ አወ እኔ አላቃትም በአካል በስልክ ነው የተዋወቅንው ግን በአካል ሂጀ ሳያት የጠበኩትን ነገር አላገኝሁም ለማንኛውም ሴትም ሆናችሁ ወንዶች በደንብ ሳትግባቡ ለማጋባት አትቸኩሉ ይቅርታ ወገኖቼ እኔ ስለተጎዳሁኝ ነው

  • @bluesky4038
    @bluesky4038 4 роки тому

    I am very shy of girls what i have to do winta?

  • @BiranaMedia
    @BiranaMedia 4 роки тому

    ትክክል የኔ ቆንጆ

  • @sadasied6598
    @sadasied6598 4 роки тому +2

    ሥለ ወንዶች የማይወራበት የት ልሒድ እፊ ።😢😢😢
    ውድ እሕቶቼ በተለይ በሥዴት ላይ ያላችሁ በእሪቀት ፍቅሪ ትዳረ ብላችሑ አላማችሑን አትዘጉ ።ምክናያቱም ወዶች በማሥመሠል ልባችንን ሠብረው ተሥፍችንን አጨለመው ተገቢ ያልሗነ ሕይወት ላይ ሥሚጥሉን
    እንጠቀቅ ትዳረ ከፈጣረ ነውና በትእግስት በተሥፍ በአላማችን የምንጰና ጠካሮች እንሑን ።እላለሁ እንዴምትረዱኝ አልጠራጠርም ።በያላችሁበት ሠላማችሑ ይብዛልኝ ።💞👈

  • @dawitzeleke1801
    @dawitzeleke1801 3 роки тому

    Batme tnx yene wede

  • @t.tizazu3713
    @t.tizazu3713 4 роки тому

    Konjo nesh eko duket atabzi

  • @ermiastadesse9399
    @ermiastadesse9399 3 роки тому

    በምን አግኝቼ ላውራሽ እንድታማክሪኝ ፈልጌ ነበር

  • @YASINTUBE230
    @YASINTUBE230 4 роки тому

    Welcome

    • @Sport_365
      @Sport_365 4 роки тому +1

      የስፖርታዊ መረጃዎችን በየለቱ ይከታተላሉ እናመሰግናለን

  • @amane2930
    @amane2930 4 роки тому

    Betaaam desiylali berichi

  • @nardikonjo4965
    @nardikonjo4965 4 роки тому

    Timhrtish betam temechitognal endalemetadel hono gin kalshew neger andunm meset aydelem yenaw betam Aznalehu gin hulunm Cheye eyenorku new

  • @liliysmart2403
    @liliysmart2403 3 роки тому

    Nayish wiye badir atitegebim

  • @hananni8551
    @hananni8551 3 роки тому

    Endi aynet wend mechem yelem

  • @temesghengebreab9624
    @temesghengebreab9624 4 роки тому

    ebakish yihin hula amaliten gn shermutina ena des yemilat denqoro kehonech bizu wend yemitiwed koohonechis

  • @aresmawittube4885
    @aresmawittube4885 4 роки тому +1

    Welcome back beautiful

  • @zedtamamzedtamam9069
    @zedtamamzedtamam9069 4 роки тому

    Welcome back my sis

  • @ሀድየኢትዮልጅሀድየኢትዮል

    ትክክል

  • @ewnetqueen6298
    @ewnetqueen6298 4 роки тому

    Gaarii dha.

  • @የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ

    እናመሰግናል
    መልካም ነገር ማሰብ ተገቢ ነው ግን ብዙ ሴቶች የሚንከባከባቸውን ወንድ ብዙ አይፈልጉም ለማንኛውም እንሞክራል

  • @metachaltu9074
    @metachaltu9074 2 роки тому

    Ibakish Bewusx Mesmer Lawerash Ifeligalew Ibekish Befexeresh Inbi Indatiyign

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 4 роки тому

    ልክነሽ

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 3 роки тому

    Waw!

  • @meronakalu4960
    @meronakalu4960 4 роки тому

    Ene kehulum 8 temechetognal

  • @villagioresort5436
    @villagioresort5436 4 роки тому

    ዋው👍👍

  • @حنيفالعروسي
    @حنيفالعروسي 4 роки тому +1

    Siwadishin😍😍😍😍😍

  • @ፋፊF
    @ፋፊF 4 роки тому

    ቁጥርሺ ርዋን በምን ባገኘሁት

  • @dastaaomaromar4606
    @dastaaomaromar4606 2 роки тому +1

    💋💋💋❤❤❤💘👌👌ውድድድድድድ

  • @mywollraya
    @mywollraya 4 роки тому +4

    አድርሱልኝ ለዛ አዝግ ባሌ ግልፅ ሁኖ እንድያወራኝ እኔ በጣም ግልፀኛ ነኝ እሱ ግን ትንሽ ይቀረዋል አግኝተሽ በነገርሽልኝ ዊንታ 👈😂

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 2 роки тому

    እውነት እናውራ ከተባለ ከዘንድሮ ኑሮ ውድነት የሚያሳርፈው የማይፈልግ የለም። ከ27 ዓመት በላይ ለሆነች ሴት አንድ ወንድ ቢያገባት ባልዋ ብቻ ሳይሆን ባለውለታዋም ነው ይለኛል ጓደኛዬ። ምን ትያለሽ

  • @abebechtesfaye8631
    @abebechtesfaye8631 4 роки тому +3

    የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-abi123
    @user-abi123 4 роки тому

    ke 8tu netiboch bewala yalshatin kal yazilegn betam aschegari nw milewn 100 like

  • @AddisInfo1
    @AddisInfo1 4 роки тому

    Wuyee setochi filagotachu bizatu , erasish sertesh atamuayim yerasishin tata , bezi niro wudinet degimo lela bujet enasib endi ere ezawu , metachu kisara enji tirfi yelachum

  • @bettyshooqueen4400
    @bettyshooqueen4400 4 роки тому

    Afa kurt yebelelsh hulum ewnt new

  • @gelilagelila7451
    @gelilagelila7451 4 роки тому +1

    Yenaw weda endat nash

  • @finfinie
    @finfinie 4 роки тому +1

    ዊታና የት ጠፍተሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ

  • @Kali-ps5sp
    @Kali-ps5sp 3 роки тому

    Wintaye lek nesh yene konjo

  • @wondekedir3244
    @wondekedir3244 4 роки тому

    Ene yemifeligw bey enji, setoch turu jala nw mefeligut

    • @sadasied6598
      @sadasied6598 4 роки тому

      እንዴዛ አይባልም እናንተ ከውሻ የማትሻሉ ተሥፍ የሌላችሁ ዴካሞች ሥለሗናችሑ የሤት ምክናያት ታበዛላችሑ ።እሥኪ ቆም ብላችሑ እራሣችሑን መሪምሩ ውሼታችሑ ምላሣችሑ ብቻ መከራ ሥትታመኑ ከሐድወች ሢከባከቡችሑ ጥጋበኞች በቃ አጠቃላይ እናንተ ወዶች ጨለማወች ናችሑ ።

  • @joakintsegaye9979
    @joakintsegaye9979 4 роки тому +2

    👏👏👏👏 ታድዬ! ለካ እንዲ ምርጥ አባ ወራ ነኝ።በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏👏

  • @abdinurmohamed8740
    @abdinurmohamed8740 4 роки тому +4

    This century is girls century their expectation to the men is too much.no one or few can fullfill these requirement.

  • @ጓዳሚዲያ-ቘ3ለ
    @ጓዳሚዲያ-ቘ3ለ 4 роки тому +2

    ጥሎብኝ ደስ ነው የምትይኝ

  • @melesetsegaye5830
    @melesetsegaye5830 2 роки тому

    ዊንታና ጥሩ ነው ሀሳብሽ እኔ ከዚህም በላይ ባደርግላት ደስ ይለኛል ግን የታዘብኩትን ልንገርሽ ሴት ልጅ ይህንን ትፈልጋለች ይህንን እያልሽ ብዙ ቪድዮ ትሰሪያለሽ እኛስ ወንዶች ምንም አያስፈልገንም ማለት ነው እስቲ ብርዚ ዙሪያ ያለሽን ሀሳብ አካፍሊን
    ሲቀጥል ሴት ልጅ ለውሳኔ በጣም ምትቸኩልበት ነገር ምንድነው ብዙ ግዜ ከመነጋገር ውሳኔ ላይ መቸኮል አያለው ለምንድነው አብራሪልኝ

  • @LoveHub
    @LoveHub 4 роки тому

    በትክክል !

  • @desalegnnigatu8855
    @desalegnnigatu8855 4 роки тому

    ere yichi hagere chigir layi balechebt bahunu sate tkebatiralech

  • @takelebeshah5858
    @takelebeshah5858 4 роки тому

    ማውራትና ከተግባር ይለያል በጣም የተጋነነ ሆነ
    ለወንዱስ እሳ ምን መሆን አለበት
    እኩል እኮ ነን ብዙ ክብር መቸ ይገችሃል

  • @saratube60
    @saratube60 4 роки тому +18

    ጥሩ ግን ዱቄት ቀንሽ

    • @ማርቲናየማርያምልጅ-ዘ6ቨ
      @ማርቲናየማርያምልጅ-ዘ6ቨ 4 роки тому +3

      ያልበላሽን አትከኪ ስትፈልግ ታቡካው ምን አገባሽ🤔😏🤐🤐🤐

    • @kokeb663
      @kokeb663 4 роки тому

      ክክክክክ

    • @kokeb663
      @kokeb663 4 роки тому

      ዛሬ ምን ሁና ነው እንዴ ሜካፕ በላ ምን ዱቄት ነው ምን ተለቅልቃ መጣች ዛሬስ አስፈራችኝ

    • @saratube60
      @saratube60 4 роки тому

      @@ማርቲናየማርያምልጅ-ዘ6ቨ አስተያየት መስጠት መብቴ መሰለኝ ።።።።

    • @yonatanassefa5215
      @yonatanassefa5215 4 роки тому +1

      @@saratube60 ኸረ አትጣሉ

  • @zenaali3629
    @zenaali3629 4 роки тому +1

    ስወድሺ ♥👈

  • @girmadirba9044
    @girmadirba9044 4 роки тому +1

    So Hard Winta, It's more than a full time job :). Anyways, it's a good info and very helpful, keep it up

  • @Hananhanan-wh6je
    @Hananhanan-wh6je 4 роки тому

    Menw duket ba duket honsh

  • @ABDITUBE34657760
    @ABDITUBE34657760 4 роки тому +3

    8 ቱም ነገሮች ሀበሻ ወንድችገ መግኛት ከበድ ነው የለም ይቻላል

    • @عبدوالرحمان-ح2ق
      @عبدوالرحمان-ح2ق 3 роки тому

      እረ የሀበሻ ሴት ዝቅ ሲሉላት አናቱ ላይ ሽኩርት እንቁረጥ ነው የምትሉት

  • @emaynehabawa1885
    @emaynehabawa1885 4 роки тому +1

    ቡዙ ግዜ 8 ነገሮች ታበዣለሽ

  • @seidahmed1116
    @seidahmed1116 4 роки тому

    Abo mekrochish eko endet endmimesxgn

  • @Ferwoht
    @Ferwoht 4 роки тому +1

    ❤❤

    • @ኤርምያስዳግም
      @ኤርምያስዳግም 4 роки тому

      ዌንታና አንቼ እራስሽ ስታወሪም ስትለብሽም በጣም አራሱ ሴክስ የሚባለዉ ሁሎ ነገርሽን ይመስላል በተለይ ስታወሪ በጣም የታደልክ ወንድ ነህ አሳ ጭን ዉስጥ በመግባትህ እድሜህ ይነሳል እንጂ አይጨምርብህም ግን ብታስቀይማት ብትጣላት አደጅ አየጠበቅናት ነዉ እንደወጣች ላፍ ነዉ የምናደርጋት አና አስብበት

  • @Tube-sb9pp
    @Tube-sb9pp Рік тому

    👍👍👍✅

  • @michaelamsalu6013
    @michaelamsalu6013 4 роки тому

    birr yalew ateyim hulum betezewawre sele birr new yawerashew

  • @leulyearisemalij2492
    @leulyearisemalij2492 4 роки тому

    Wintanaye ❤❤❤

  • @foadnike912
    @foadnike912 4 роки тому

    በጣም ትክክል ነሽ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 4 роки тому

    Tikikl 💚🇪🇹

  • @hararlij270
    @hararlij270 4 роки тому

    ፍልቅልቆ ተመችቶኛል ምክርሽ ግን የኔዋ ጉልበተኛ ነች ምን ትመክሪኛለሽ እህቴ

  • @ekramsweet8188
    @ekramsweet8188 4 роки тому

    ዉነትሽን ነው

  • @yohannesaraya5455
    @yohannesaraya5455 4 роки тому

    Why the men always criticized are you telling the ladies don’t make mistakes.
    Ladies should able to represent them selves. So the men know the limitations whether the lady suit to him or not.
    For example you mentioned about men must give all now you looking at material this is the problem because the relationship is not based on material. Marriage should be build by both side and the come with output solutions.
    Don’t expect everything from one side marriage doesn’t last long.
    There are women represent themselves as perfect with the same gender but when they meet opposite gender they are totally different species so you have to be careful you can’t speak for all women at the end you will be disappointed and embarrassed.

  • @medanemast7083
    @medanemast7083 4 роки тому +1

    መተግበር 🤔🙃
    ግልፅነት 😉
    መረዳት 😃
    ሚስብላት😤
    ጠንካራ 😬
    ፍቅር ሚሰጥ 😢
    የሚያያት 😲
    እረፍት 🙄
    ታማኝ 😏
    ወንዱ ምን ተርፈው

  • @mimikassa3433
    @mimikassa3433 4 роки тому

    Yene konjio sewdesh

  • @mathdeme5060
    @mathdeme5060 4 роки тому

    It sounds realy good. But most ethiopian Women don't agree with you. For the lack of education at home.

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ምን ላድርግሸ ውድድድድድድድድ እውነት ነው ሁሉም ወንዶች ሰምታችኋል በደንብ ተማሩ የማሰሙ ከሆነ ምንም አያገባችሁ 😂

  • @sene-mela--2530
    @sene-mela--2530 4 роки тому +1

    ስነ-መላን ቻናል ገብተው ይቀላቀሉ።
    ስለ ወሲብ ምርጥ ትምርህት ያገኛሉ።🔞🔞

  • @weynitube8465
    @weynitube8465 4 роки тому +1

    አይይይይይይ እስኪ ተይኝ

    • @zenaali3629
      @zenaali3629 4 роки тому

      😂😂😂😂😂😂ምነው ውዴ አብሺሪልኝ

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 3 роки тому

    ደሞ እሰዋን አሰተኝቸ ልቀልብ ነው? ለሴት መጨነቅ ።ወንዶች ወንድሞቼ ከእኔ ልምድ ውሰዱ እደነዚህ ያሉ ጥቅመኛ ሴቶችን አታግቡ ፍርሃተ እግዚአብሔር ያላትን አግቡ።ድግል ማሪያምን የማትቀበል ሴት ካገባቺሁ የገዘብ ሴት ናት የሜዳ እሾህ ናት ምትሆንባችሁ።

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 4 роки тому

    ቁላው ትልቅ ቢሆን የሚለውን እንዴት ተውሽው አፍረሽ ነው ?

  • @simboabebe5460
    @simboabebe5460 4 роки тому

    Siwedesh

  • @mimikassa3433
    @mimikassa3433 4 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @natnaelsolomon7829
    @natnaelsolomon7829 4 роки тому +1

    Lemn serategn aketerum 😠

  • @ዜድወሎየዋ-ኸ2ኰ
    @ዜድወሎየዋ-ኸ2ኰ 4 роки тому +1

    አርባ ሴት ያንጋጉ እንጂ ደግም ወንዳች ኤጭ ፍጡማ ስትሄድ ሀዋ

  • @selemondibuabebe7913
    @selemondibuabebe7913 2 роки тому

    ቆይ ግን ይሔን ሁሉ የሚያበዙት ጣጣ ለምድነው

  • @tebebuseboka2352
    @tebebuseboka2352 4 роки тому

    6ኛው፡ፍላጎት፡ሊሞላ፡የማይችል፡ነው፡ሊያውምበአሁኑ፡ሰዓት፡ጋራቲ፡የሌለው፡የስራቦታ፡በበዛበት፡ዘመን፡ጃፕ፡ብትይው፡ጥሩ፡ነው። ፡(ዝለይው)

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 3 роки тому

    ታማኝአይገኝም..መቸዉም

  • @ayshabintayshabint1640
    @ayshabintayshabint1640 4 роки тому

    sah

  • @munasurur3931
    @munasurur3931 4 роки тому

    Sewdash