ልባም ሴት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 78

  • @atm5614
    @atm5614 2 роки тому +22

    ቅመም እኮ ነሽ!!!! ለኔ ብልህ ሴት ማለት አንቺ ነሽ 🙏 በጣም ብዙ ወጣቶችን ልትቀርጪ የምትችይ አስተዋይ ብልህ የልጅ አዋቂ ነሽ!!! ገና ከዚህ የበለጠ ትልቅ ቦታ አይሻለሁ👏👏👏🙏❤️

    • @Abureyyan-u4b
      @Abureyyan-u4b Рік тому +1

      ቅመም እኮ ነሽ ጣፋጭ ፈጠሪፐእዴሜናጤና ይለግስሽ ፍቅር ሰወዲሽ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 2 роки тому +2

    እህቶቼ ሁሉ አንቺን ቢሰሙ ብያለሁ።
    God bless you sister.

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 2 роки тому +3

    ትክክል ነሽ መልክ የአፈር ቀለብ ነው ሰወች እንዳትሸወዱ ዋነው ሰነምግባርዋነው የሴትልጅ።

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 роки тому +5

    እኔ ማለት የምችለው አንድ ነገር አለ::አብዛኛዎቻችን በችግር ውስጥ ማለፍን አንወድም::እመኑኝ መከራ አሽቶ አሽቶ አስተምሮ ያስመረቀው ሰው እንዳልተፈተነ ሰው ተራ ሰው አይደለም::ስለዚ መከራ መራር ቢሆንም ብቁ ስለሚያደርግ ባንጠላው::እኔ ብዙ ጥንክሬን ያዳበርኩት ካለፍኩበት መከራ ብዛት ነው::

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 2 роки тому +4

    አሁንም ሁሌ እግዚአብሔ ይባርክሽ

  • @yohanesberhe4087
    @yohanesberhe4087 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ አህቴ ኤግዚያብሔር ይባርክሽ

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 2 роки тому +3

    ፍቅርዬ ከረጅም ጊዜ በኋላ አየሁሽ ቆንጅዬ!🥰🥰

  • @getahungizaw7042
    @getahungizaw7042 2 роки тому +4

    እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ ተባረክ

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 2 роки тому

    Fikir,
    Your presentation is full of wisdom! LOVED IT.
    Thx sis❤

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 2 роки тому +3

    እውነትም ፍቅርi love you.

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Рік тому

    በትክክል ተባረኪ ከማለት ውጭ ምን፠ይባላል የተባረክሽ ነሽ፠እህቴ ባለፈው ከሳንች ጋረ ያደረግሽው ውይይት፠ነበር ያየሁሽ በጣም ወደድኩሽ ልክ እደተናገረሽው ቃል ነሽ እህቴ ፍቅር መሳሌአችን፠ነሽ የእውነት

  • @seaseas3400
    @seaseas3400 2 роки тому +2

    እናመስግአለን ተባረኪ ፍቅርዬ 💖💖💗 እኔ ለሰው አላሳይም እንጂ አልቃሻ ነው

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ

    የኔ እቁ የኔ ጀግና ነሽ በርቺ እህትየ እውነት ብለሻል እኔ እያየሁ ያለሁት መልኩ ቆንጆ ሰውን ስቀረባቸው ንግግራቸው በጣም ያስጠላል ስወዳቸው ከነበረው እጠላቸው አለሁ ለሁላችነም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @ጁጁወለየዋ
    @ጁጁወለየዋ 2 роки тому +1

    ይሄ እኮ የኔ ፀባይ ነው እናመሰግናለን እማ🥰

  • @bementfekra4958
    @bementfekra4958 Рік тому

    ትምርትሽ. በሙሉ. ልክ. ነዉ. በርቺ. ነበር 👍👍👍

  • @BetelehemGezeheng
    @BetelehemGezeheng 8 місяців тому

    Wow በትክክል!ይቺ ሴት እኔ ነኝ በ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ግን የኔ ውድ መልቅስ ፈልጌ እንባ እቤ አለኛ የውስጤ በወጣ ደስ በለኛኝ ነበር

  • @fasimdasn5607
    @fasimdasn5607 2 роки тому

    ፍቅር እንዴትነሽ በጣም እንወድሻለን ከዶር ወዳጄነህ ጋር የምታረጉትን እጅግ አስተማሪ ትምህርቶች አንድም ቀን ሳያመልጠኝ እከታተላለሁ በርቱልኝ

  • @girmawitabera7725
    @girmawitabera7725 2 роки тому +1

    Absolutely true! Tebareki abo!

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 2 роки тому

    I found my self in the three things you mentioned. I lost my parents at young age, I failed matriculation & as a result I got married to a man who was 19 years older than me. The marriage didn’t survive. I hate to talk about myself but no storms have knocked me out yet & I am sure never will because I have taken my troubles & hardships as my blessings & lessons. Anyways, I would like to let you know that most of the time I feel like you are talking about my situations. Thank you so much sis!🙏🏿💗

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 2 роки тому

    Thank you.
    You are a good hearted man

  • @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ
    @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ 2 роки тому

    እንደ መጻፍ ቁዱስ ያለው እግዛብሄር የሰጠው ብቻ ነው የሚያገኛት።

  • @anagedefa5744
    @anagedefa5744 2 роки тому +3

    Yene lebam fetari amlk ybarksh😍😘

  • @menenali8158
    @menenali8158 2 роки тому

    ስታምሪ ቆነጆ አስተዋይ ሴት ስወድሽ የሆንሽ ጠቃሚ ነገር ነሽ ተባረኪ በርቺ ብዙ እየጠቀምሽኝ ነው እኔ እራሴን ወክዬ❤❤❤❤

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው

    ፍቅርዬ ስወዳት የኔ ውድ በፊት አችን ለማየት ነበር fb የምገባው በጣም ትመችኛለሽ ሁሉ ነገርሽ ።👏🥰 እናመሠግናለን 🥰 ፍቅርርርር ደሞ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ ወንድ እዳልመሥልሽ 😄🥀

  • @rihana4796
    @rihana4796 2 роки тому

    Thanks you somuch .የኔን ነው መስለኝ ተዋት እሷን ተዋት የኔ ድሀ የሚለውን የንዋይ ደበበን ... ጓደኘየ ሲከዳኝ ጋብዥዋለሁ !!ዛራ ግን ተሱ የተሻለ ....... እሱ ግን መመለስ ይፈልጋል!

  • @abrahamkefle2967
    @abrahamkefle2967 Рік тому

    ተባረኪ

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ተባረኪ እንቁ እንቁ እንቁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @4421gdhkgg
    @4421gdhkgg 5 місяців тому

    Ewnet,bleshal. Afie qurt ybelilish❤

  • @ፀጋየመቀሌልጅ
    @ፀጋየመቀሌልጅ 2 роки тому

    Enamesgnlan yegna jegna
    And kan selam seyhan tigray axum temchilash beya tesfa adergalow betam naw emwedshi ❤😍😍🙌

  • @sebleteklu5881
    @sebleteklu5881 2 роки тому +1

    i share ur idea be blessed my girl

  • @Frehiwet-v8m
    @Frehiwet-v8m 10 місяців тому

    Yena weed yarda liege tanks❤❤❤

  • @አበቡየተዋህዶልጅ

    በትክክል

  • @Nolawi483
    @Nolawi483 Рік тому

    አዎ❤ለባም ሴት ነኝ

  • @SaraSara-bt1he
    @SaraSara-bt1he 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasmesfin9601
    @yonasmesfin9601 2 роки тому +2

    ሀይ ፍቅር ሰላም ላንቺ ይሁን ለምንድን ነዉ ማተብሽን የምታወልቂዉ ? እባክሽ የሐይማኖት ለዉጥ ከሌለ ማተብሽን በምንም ሁኔታ አታዉልቂ ። የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር በበጎ ተረጂዉ በጣም እንወድሻለን

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ

    ❤❤❤❤

  • @emutesfaye9498
    @emutesfaye9498 Рік тому

    Yeah I’m beautiful ❤

  • @asteramanuel2520
    @asteramanuel2520 Рік тому

    ተባረክ ምርጥ ትምህርት ነው

  • @habtamutilahun5211
    @habtamutilahun5211 2 роки тому +1

    ቅመም እኮ ነሽ ፍቅር

  • @zainabsaed3142
    @zainabsaed3142 Рік тому

    😘😘😘🙏❤👍

  • @diribtube_1482
    @diribtube_1482 2 роки тому +1

    የምታቀርቢበት መንገድ ሳቢ ነው

  • @meskiayalew446
    @meskiayalew446 2 роки тому

    Yene konjo thanks 🙏

  • @shooqshooq6600
    @shooqshooq6600 2 роки тому

    ቅመም ነሽ እዉነት ነዉ።

  • @manendawoke7872
    @manendawoke7872 2 роки тому

    Mirtye welcome 💕

  • @samiemre2294
    @samiemre2294 2 роки тому

    ትለያለሽ ፍቅር ኖሪልን

  • @mamaruabebaw2048
    @mamaruabebaw2048 2 роки тому

    Selam ❤🌹

  • @fasimdasn5607
    @fasimdasn5607 2 роки тому

    ሰይድ ነኝ ከሀዋሳ

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 роки тому +1

    ፀጉራችሁን በፍጥነት ለማሣደግ ማወቅ ያለባችሁ 15 ነገሮች።
    ሰላም!!..? ስለጤናችን እንወያይ። ደምሩኝ። share(ሼር) በማድረግ ለብዙዎች አናድርስ። thank you

    • @seaseas3400
      @seaseas3400 2 роки тому

      እሺ እኔ ማሳደግ እፈልጋለሁ

    • @TENACHEN_
      @TENACHEN_ 2 роки тому

      @@seaseas3400 great!!!! ቤተሰብ በመሆን ቪድዬውን ተጋበዢልኝ

  • @betselotialemu2631
    @betselotialemu2631 2 роки тому

    😍

  • @suramaze859
    @suramaze859 2 роки тому

    🥰

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 2 роки тому

    ዋዉ እኔእራሱ ነኝ፡፡

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ 2 роки тому

    Fikir Art TV ከጀማርሸ ቦኃላ የረሰሸ ፕሮግራም አቅም እየጠ ነው

  • @jegjiway
    @jegjiway 2 роки тому

    ሃሳብሽን እጋራለሁ ፤የነዋይ ዘፈን "ድሃ "ግን ስለኢትዮጵያ መሰለኝ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  2 роки тому +1

      አይደለም! ሰምቼዋለሁ interviewን

    • @jegjiway
      @jegjiway 2 роки тому

      @@fikeryibeltal የጅብ ችኩል ሆንኩብሻ?! ክክክክ

  • @baya5256
    @baya5256 2 роки тому

    ልባም ሴት ሳይሆን ሴክሳም ሴት ነው የበዛው

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr 2 роки тому

      ሁሉምኮ አንድ አይደለም

  • @sol6328
    @sol6328 2 роки тому +1

    እሶ አለች ? ያብዛቸው

  • @deginetmathewos9134
    @deginetmathewos9134 2 роки тому

    Biseme yemayiselachegn nigigr binor andu yanchi nw tefaci andebet

  • @halenyane8222
    @halenyane8222 2 роки тому

    Esewa malet ena negn fatari yemesegane

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 роки тому

    ወውጀገነትተብርክውድድድድ

  • @yonastesfaye3178
    @yonastesfaye3178 2 роки тому

    ያልሽው ሁሉ እንዳለ ሆኖ ዕድልም
    ያስፈልጋል።
    ዮናስ

  • @benekoyyirga3637
    @benekoyyirga3637 2 роки тому +1

    የታለች እሷ ሴት አንች የምትያት የለችም እኮ አንች ብቻ ነሽ የምታወሪው

    • @gantgant6451
      @gantgant6451 2 роки тому +1

      አረ አለን ምነዉ

    • @hirut758
      @hirut758 2 роки тому +2

      @@gantgant6451 በሚገባ አለን

    • @benekoyyirga3637
      @benekoyyirga3637 2 роки тому

      @@gantgant6451 አጣናችሁ የት ነው ያላችሁት

    • @zewdhaile6128
      @zewdhaile6128 2 роки тому +4

      @@benekoyyirga3637 ብልህን ሴት ለማግኘት መጀመሪያ አንተ ብልሀት ያስፈልግሀል:: ብልህ ሴት ወደየት መጠጋት እንዳለባት ታውቃለች: እና እንድትጠጋህ እና ጥበበኝነቷን የምትገልጥልህ በአንተ ከምታየው ብስለት አኳያ ነው:: እራሱ ላይ ያልተሻ ሸለቆ ውስጥ ላለ ወንድ አትጠጋም::

    • @benekoyyirga3637
      @benekoyyirga3637 2 роки тому

      @@zewdhaile6128 እኔማ ከመብሰልም አልፌ አርሬአለሁ ስለዚህ የምታሳርረዋን ሳይሆን ጥሩ ልብ ያላትን ነው የምፈልገው

  • @salamkonjo4789
    @salamkonjo4789 2 роки тому

    Yane Marta

  • @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
    @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 7 місяців тому

    በትክክል