ፍቅርን የሚቀንሱ ... የማናስተውላቸው ስህተቶቻችን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 193

  • @birhanuredae9728
    @birhanuredae9728 4 роки тому +28

    ፍቅር በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው በጣም ሚገርምሽ ሁሉም የተናገርሺው የሴቶቹ ሚስቴ ላይ ኣለ እኔ ደሞ ኣልናገርም ዝምተኛ ነኝ ብታኮርፍም ኣልናገርም እናድልሺው ንቀት ይመስላታል እና በጣም ነው ምትጨቀጭቀኝ ቢሆንም በጣም ነው ማፈቅራት

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 3 роки тому

      ታድላ

    • @dgytst406
      @dgytst406 2 роки тому

      እዳተያሉትን ያብዛልን

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 10 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ❤❤❤❤

  • @yeserashmalede1687
    @yeserashmalede1687 3 роки тому +5

    አገላለፅሽ ይደንቃል የኔ ቆንጆ፤ የፍቅር ጥግ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፤ ክርስቶስ ሲወደን በምላሹ ከእኛ ምንም ነገር ጠብቆ ወይም ፈልጎ አይደለም እንዲሁ ነው እስከ ሞት የወደደን፡፡ ፍቅርን ስናስብ እሱን እናስብ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 роки тому +1

    እኔ ፍቅር በመጀመርያ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ት ት እየተማረን እና ጥያቄ አለኝ ብዙ ወንዶቾ በሚዲያ ሳያቸዉ ሚወድሽ ወንድ አግቢ ደስተኛ ሆነሽ ትኖራለሽ ይላሉ እንዴት እሶ ሳትወደዉ ደስተኛ ልታረገዉ ትችላለች ሁለተኛዉ ለባልሽ እናት አትሁኝ ሚስቱ ሁኚ እናቱ መሰለሹ ሚስት ፍላጋ ይሄዳል ይላሉምናህልእዉነት ነዉ

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 роки тому +3

    የትውልዱ ማጣፈጫ የሆንሽ ምርጥ ሴት ሁሌም ተገኝ ምክንያቱም ት/ቤት ነሽ ለላው የፈለገውን ይበል በርች ከክሩዎችሽ ጭምር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ/ቃችሁ በነገራችን ላይ በልጆቹ ባለታርክ የሆነው የኣባቴ ልደት ቀን ነው በሉ እንግድህ እግዚአብሔር ኣምላክ በያላችሁበት በሳላምና በጤና ይጠብቀን ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን ፍ ቅ ራችን በፀሎት በርቱ ውድድድድድ!

  • @kaduglisudan5568
    @kaduglisudan5568 4 роки тому +20

    ፍቅር
    ምክርሽ ጠብ የሚል አይደለም። እያንዳንዷን ቪድዮሽ በሚስቴ ላይ እየሞከርኩ ውጤቱን እያየው ነው። ክብርት ባለቤቴ Lab ሆነች

  • @saeedali3422
    @saeedali3422 4 роки тому +10

    ፍቅር ግልጽ ሆነሽ ስለምትናገር በጣም ነው የምትመችኝ

  • @dagnachewzemene6342
    @dagnachewzemene6342 4 роки тому +1

    የእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ነሽ!

  • @ሲሳይነሽየፋሲሏ
    @ሲሳይነሽየፋሲሏ 4 роки тому +7

    ልክ ነሽ ፍቅርን ሰጦ የከሰረ የለም

  • @shanblegaramo8853
    @shanblegaramo8853 4 роки тому +5

    ሁሌም አቀራረብሽ ልዩ ነው👏👏👏👏

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ

    ፍቅር በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ ትምህርቶችሽ ሁሉ ዉጤታማ እና ትክክለኛ ናቸዉ በርቺ ለተሳዳቢ ምናምን ቦታ አትስጪ

  • @rehimaseide5003
    @rehimaseide5003 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ይህ ችግር በሁላችንም ላይ ይስተዋል በይቅርታ የታለፈን ነገር ማስታወስ ሁሌም ደስታን አይሰጥም ይህ ደግሞ ፍቅሩ እየሞተ ይሔዳል

  • @abeltamiratyoutube2144
    @abeltamiratyoutube2144 4 роки тому +2

    የኔ ምርጥ አስተማሪ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል በዚሁ ቀጥይ!

  • @dawitdawit3560
    @dawitdawit3560 2 роки тому +1

    ለፍቅር ትልቁ ነገር ትእግስት እና መግባባት ለነገሮች አለመቸኮል ቀጣይነት ያለው ጥሩ የሆነ የፍቅር ግንኙነት እንዲኖረን ያግዘናል

  • @abiytadesse700
    @abiytadesse700 4 роки тому +1

    ፍቅር ትምህርቶችሽ በብዛት ተጋብተው ለሚኖሩ ሳይሆን ላልተጋቡ ፍቅረኛሞች የሚመስል ነገር አለው ስለዚህ ተጋብተው ለሚኖሩም ትንሽ ታል ታል አድርጊበት

  • @ኤፋታህዉለተየዋሃንስ

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም የኔ ሆንሽ በጣም በጣም ነው የምጠላሽ አሁን ባገኝ ሳም ባደርግሽ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር የኔ አስተዋይ

  • @tehay.redicho415
    @tehay.redicho415 Рік тому

    እኔ በጣም ነው የተመቸሽኝ ውዴ
    እኔ በፍቅር ህይወት ብዙ ውሳኔ ወስኜ ከዛ ያቺ ቪዲዮ ሳዳምጥ እመለስና እፀፀትአለሁ አሁን የሰራሺው ቪድዮ ልክ እኔ የማረገው ነገር ነው የተናገርሺው አሁን ተመልሻለሁ በምክርትሽ በጣም አመሰግናለሁ

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 роки тому +4

    እንኳን አደረሳቹ ዉዶቼ ፍቅርዬ ምርጥ ሰው😍❤👍

  • @fantahunberihun9847
    @fantahunberihun9847 Рік тому

    ፍቅር ምርጥ ነሽ ብዙ ለውጦችን አየሁ ባንቺ ምክንያት ለጓደኛዬ ብጋብዛት ምን ይመስልሻል ያንቺን ትምህርቶች እንዴትስ ልጋብዛት..።?

  • @zedlove115
    @zedlove115 4 роки тому

    የኔ ዉድ ይቅርታ ያለበትን ነገር ሁለየም ያነሳል እኔ ይቅርታ ያልክበትን ነገር አታሳ እላለሁ ወላኪን አይሠማኝም ሌላ ቀን ስንጣላ አችኮ እድህ አድርገሽኝ ነበር ይላል የፊቱን ምን ይሁን

  • @ሁሌምስምህቅዱስነው

    የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤በርችልን

  • @almazgirma8040
    @almazgirma8040 4 роки тому +1

    ወይይይ የኔቅመም ዋውውውው ትምርትሽ ጠብ አይልም ተባርኪ

    • @efrembest5667
      @efrembest5667 4 роки тому

      Wadoch lemenafek min mareg alebache lemewededis?????

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 4 роки тому +2

    ፍቅር እናመሰግናለን በርቺ ልኝ የተዋሕዶ ልጆች እንካን አደረሳችሁ ለብሄ በዓል የአመት ሰው ይበለን ፈጣሪ መጪውን ዘመን የፍቅር የደስታ የሰላም የመተሳሰብ አመት ያድርግልን ሁሉም ነገር ተረስቶ በፍቅር የምንኖርበት ዘመን ያምጣልን ቸሩ አምላካችን ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁ ላችሁ የሀገር ልጆች በያላችሁበት እትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛልን

    • @MesiBeauty
      @MesiBeauty 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 роки тому +5

    የምትገርሚ ! ይህን ሁሉ ቅውቀት በዚህ እድሜሽ ከየት አመጣሺው?👏👏👏👏

  • @fatuma1126
    @fatuma1126 4 роки тому +2

    አድናቂሽ ነኝ የኔ ቆንጆ

  • @abohani4085
    @abohani4085 4 роки тому +1

    ልክ ነው ፍቅር በተለይ ፍቅር የሚሰጥን ሰው መበደል እውነትን መሸሽ ነው …

  • @melesetsegaye5830
    @melesetsegaye5830 4 роки тому +2

    ምርጥዋ እንክዋን ደና መጣሺልን

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ፍቅርዬ ስወድሽ እኮ በርችልን

  • @LishLivat
    @LishLivat 8 місяців тому

    Gobez jegint yenem eyita yanewu Gina legena atawalewu biye fikiren alidebikim❤

  • @seadisadi8111
    @seadisadi8111 4 роки тому +1

    እናመሰግናል ፍቅርየ የምፈልገው ነበር

  • @kalberkanesh6007
    @kalberkanesh6007 4 роки тому

    ትክክል ነሽ ፍቅር የኔ መልካም እሴት እናመሰግናለን

  • @eyesusiyadinali9543
    @eyesusiyadinali9543 4 роки тому +1

    Thank you kemaleti wuchi min abte laderigshi😘

  • @ebrahimsalehnur8602
    @ebrahimsalehnur8602 4 роки тому +2

    አሳቅሸኝ ምንም አልተሳሳትሸም
    👍👍👍👍👍

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ

    እናመሰግን አለን

  • @kalkidan5097
    @kalkidan5097 4 роки тому

    ሀሳቦችሽ በጣም አሪፍ ናቸው በርች

  • @habtomdawit4435
    @habtomdawit4435 4 роки тому +1

    You are so blessed girl continue God bless you

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh 5 місяців тому

    ፍቅርየ ክበሪልኝ የምር
    ግንኮ ስትወጃቸው ስትከባከቢያቸው ያበዙታል ጌታን ወንዶች እርጉሞች ናቸው

  • @ከችግርበዃላምቾትአለ

    ኡፍ ፍቅር ፍቅር ስል አንዱንም ሳልይዘው 😥😥😥😥😥

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 4 роки тому

    ትክክልነሸ የሰው ልጅ አይቀየርም።

  • @birhanujifara2075
    @birhanujifara2075 4 роки тому +1

    This is exactly my points,if really follow those least easy to accomplish anything.Thanks Fiker yibeltal.

  • @ፋፊየነኝወሎየዋ
    @ፋፊየነኝወሎየዋ 2 роки тому

    ፍቅር ወንትም ፍቅር ነሽ 😘

  • @kingcell4022
    @kingcell4022 4 роки тому +2

    ህይ የኔ ማር የኔ ፍቅር

  • @efremefrem4230
    @efremefrem4230 4 роки тому

    እውነት ፍቅር ነሽ

  • @tensaeshiferawlemma4529
    @tensaeshiferawlemma4529 4 роки тому +4

    1 ከሁነኛ የፍቅር አስተሳሰብ ጋር በ ፍቅር መውደቅ
    ተመቸኘ!
    2 ማፍቀር በራሱ ደስታ ካልሆነኝ
    ይቅርብኝ!

  • @felekedadicho3601
    @felekedadicho3601 4 роки тому +1

    Hi fikir ye anch timihirt batam yimachagnal enkuanm takatayish hunku;barchi ayizosh

  • @LoveLove-ho6nu
    @LoveLove-ho6nu 4 роки тому +1

    ትክክል❤👌👍👍

  • @girmakere1130
    @girmakere1130 2 роки тому +1

    ፍቅር ፕሮግራምሸ ይመቸኛል ሰለሆነምዘወትር አዳምጥሻለሁ ግን ማዘውተሬ ሌላ ፈጥሮብኛል እሱም ሚሰቴ ብትሆን ምንአለ እያልሁ እኝሻል በዚህቅልጥ ያለ ፍቅርሽ ውስጥ ገብቻለሁምን ትመክሪኛለሸ እንደባለሙያ የኔ እርዳታሽን እፈለሁ አፈቃሪሸ መልእክተ ዮሐንስ

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 2 роки тому +1

    Likinesh Bateman agelalastishi desi yolali❤❤❤🙏🙏

  • @EthernalGhost
    @EthernalGhost 4 роки тому

    Yene enat fetari yebarkshi bzu eytkmshign nw God bless u

  • @yeneKonjolij12345
    @yeneKonjolij12345 4 роки тому

    የኔቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ የኔው ፍቅረኛ ነገር እየመዘገበ ተቸግሬያለው እውነት 🙄

  • @alexraya9353
    @alexraya9353 4 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ ናፍቀሽኝ ነበር

  • @saraazer59
    @saraazer59 4 роки тому

    በትክክል እህቴ

  • @dodjj2230
    @dodjj2230 4 роки тому

    በኡነት ትክክልነሽ ከልም ቀጥይበት

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 роки тому +5

    እኔ ስወድ እውነት እውነቱን ነው የምናገረው ግን ጓደኛዬ ኮራ ብዙ አስታመምኩት በስተመጨረሻ ግን የፍቅር ስሜቶ ጠፋ ሊያገባኝ ይፈልጋል ግን ፍቅር እንዲሰማኝ አያረግም እናም ከሌላስው ፍቅር ሊይዘኝ እየሞከረ ነው ልክ ድሮ ስወደው እንደምነግረው አሁን ደግሞ በሱ ስህተት የፍቅር ስሜቴ እንደጠፋ ቴክስት ፃፍኩለት እያወራን በመሀል ወጣ ኽኽኽኽ ኮራው ብሎ ወጥቶ ሲመለስ የሚያገኘው ቴክስት ሳስበው ያስቀኛል ዛሬ እንዲህ ልስቅ ብዙ ያለቀስኩበት ቀን ነበር እየናፈቀኝ የአበሻ ወንድ ፍቅር ማስጀመር እንጂ ማስጨረስ አያቅም ፍቅራቸውም እንደ ጉንፋን ነው ለቆ የሚሄድ

    • @tube6989
      @tube6989 4 роки тому +1

      የኢትዬ ወዶችን ከማፍቀር እደው ሳያፈቅሩ መኖር ይሻላል እየወደዱሺ ግን ፍቅራቸውን መግለፅ አይፈልጉም እወድሻለሁ የምትለውን ቃል ለመናገር ሲከብዳቸው በተለይ ተዳር ውስጥ ከበሠድ ነው ሲያስጠሉ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 роки тому

    ልክነሽ ፍቅር እንክብካቢ ያስፍልገዋል።

  • @habtamugetachew9113
    @habtamugetachew9113 4 роки тому +1

    ምናባቴ ላርግሽ እናትሽ ወለደችሽ ሙሉቀን መሥማት አንቺንንንንንን

  • @habebahabeba7802
    @habebahabeba7802 4 роки тому +1

    Thank you my best

  • @daniboy533
    @daniboy533 4 роки тому

    የኔ ዶክተር ስወድሽ እኮ

  • @kindyyesusi1085
    @kindyyesusi1085 4 роки тому +1

    እኔ የሚዎዶ ሳው ናባራኝ ግን እንግዳ ማቶብኚል ብሎ ሳምንት ስዛጋኝ ቦሎክቱና አራፉኩት እማዎዳኚ ባፋንታው አግኝቼ ናባር ግን ባሞት አጣሁት አሁን ሳዉን እንዴት አንደምላምድ ካብኞል 😥😥

  • @ኢቅራእቲዮብ
    @ኢቅራእቲዮብ 4 роки тому

    ሣህማማየ

  • @nameusername3007
    @nameusername3007 4 роки тому

    የኔ ውዬ እህት ፍቅር💖💖

  • @ramiar7792
    @ramiar7792 4 роки тому

    Tnx fikir

  • @breykahsay4686
    @breykahsay4686 4 роки тому

    ስደሽሽሽሽሽ አስታዋይ

  • @ademfas20
    @ademfas20 4 роки тому +3

    ትምርትሽ ስለሚጣፍጥ ለምን አድ ሌላ ርእስ ይዘሽ ከች አትይም ጭማሬ ማለት በተለይ ስለቢዝነስ ቢሆን ሠው ገዘብ ስለምንወደ

  • @ጠቃሚየቢዝነስመረጃዎች

    I recommend you a book called "The Five Love Languages
    " by Gary Chapman. It's a very interesting book. እንዴት የፍቅር ቋንቋ ከሰው ሰው እንደሚለያይ የሚያስተምር ነው።

  • @saysau4379
    @saysau4379 4 роки тому

    ፍቅርየ የኔ ፍቅር ትክክል ነሽ እኔም ይቀየራል እያልኩ እርሜየን ፈጀሁት መፍረሱ ላይቀር

  • @DrJemal-wv2tp
    @DrJemal-wv2tp 4 роки тому

    thank you Fiker

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +1

    ማረ ፈለጌሸ ነበረ ቁጥረሸን አሰቀምጭልኝ

  • @hayatlove7630
    @hayatlove7630 4 роки тому

    ትክክክል

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 4 роки тому

    ዋው የኔምርጥ

  • @fyselesahaqe9342
    @fyselesahaqe9342 4 роки тому

    ትክክል

  • @wasyhunastatkie6242
    @wasyhunastatkie6242 4 роки тому

    that best idea above all that i have ever expect.

  • @Geese7372
    @Geese7372 4 роки тому +1

    ጫጉላ ማለት አዲስ ተጋቢዎች ከተጋቡ በኋላ ከቤተሰብ ተለይተው ለብቻቸው ጊዜ እሚያሳልፉበት አዲስ ጎጆ እሚወጡበት ቤት ነው

  • @ekramnesredin9710
    @ekramnesredin9710 4 роки тому

    የዘረዘርሻቸውን አይምሮአችን ውስጥ እነዲቀመጥ መጨረሻ ላይ ርዕስ ርዕሱን ንገሪን እና ቻው በይን b/c መጨረሻ ላይ ያልሽውን ብቻ ነው ማብሰለስለው የመጀመሪያዎቹን እረሳቸዋለው

  • @kalyesamilj2969
    @kalyesamilj2969 4 роки тому

    Yene konjo berchi hulem tiru hasab new mitakafiyin

  • @yoyo-g6x
    @yoyo-g6x 4 роки тому

    የኔ ወድ

  • @ephremkassahun6123
    @ephremkassahun6123 4 роки тому

    በጣም ያምራል ተመችቶኛል 10Q

  • @andumikael3238
    @andumikael3238 4 роки тому

    Wawo tebareki

  • @mesiyabatelji5385
    @mesiyabatelji5385 4 роки тому

    ፍቅር ውዴ ስምሽ ፍቅር አች እራስሽ ፍቅር ስወድሽ እኮ እኔ በጣም እወደው ነበር ያለምክንያት ግን ፍቅሬ ቀነሰብኝ ምን እደሆንኩ አላውቅም

  • @jesusislove1720
    @jesusislove1720 4 роки тому

    Thank you my Honey👌😙

  • @zelalemshumyezelalemshumye9829
    @zelalemshumyezelalemshumye9829 4 роки тому +1

    arif newer!!!

  • @lisnok8643
    @lisnok8643 4 роки тому +1

    ዬኔ ልዩ

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 4 роки тому

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ቆንጆ💞💞💞💞💞💞👈👈💞💞💞💞💞💓💓💓

  • @nuriasweety1717
    @nuriasweety1717 4 роки тому

    you are smart

  • @fetiamohammed9032
    @fetiamohammed9032 3 роки тому

    Salam naw ok 👍👌

  • @masreshalegesse1450
    @masreshalegesse1450 4 роки тому

    Hey sis 😙 enamesegnalenl

  • @Geese7372
    @Geese7372 4 роки тому

    ተፈጥሮን ተመክሮ አይመልሰውም እንዲሉ ማለት ነው።

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 4 роки тому

    ANDEBETE RETU!! 👌👌👌 Andegna!

  • @yemesracherkyhun6867
    @yemesracherkyhun6867 4 роки тому

    Fikirye anchi liyu set nesh betam real new mitinageriw ene betam afikari negn liyawim lewededikut emotalew gin fikirn lagegnew alichalkum ahunm melkam mehonen alitewim bezihu kety eshi

  • @أبراهيمالبراهيم-ج3خ

    በጣም ኣስተማሪነውና ቀጥይበት

  • @hhjiohhssn4173
    @hhjiohhssn4173 4 роки тому +1

    አረወጉ ደረሰኝ ዛሬ አደኛ

  • @naniyedegelleje1330
    @naniyedegelleje1330 4 роки тому

    Weyne yene wed tikikl neshe ene yekeyral barew eyalku ewnet enagerewalhu

  • @abofouzi
    @abofouzi 4 роки тому

    Ok 👍❤❤❤

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 4 роки тому

    ጥሎብኝ ፍቅርየ ስወድሽ አድናቂሽም ነኝ

  • @jalalaonnenkoo768
    @jalalaonnenkoo768 4 роки тому

    Baxam dasyemel meker enamasageneshalen

  • @ኡሙሰአዳYouTube
    @ኡሙሰአዳYouTube 4 роки тому

    ማር ይሄ ሁሉ እኔጋ ያለነው

  • @addisalamgetanah4427
    @addisalamgetanah4427 4 роки тому +2

    Er mamaye yafaqarut saw miyasarasa nagar mala bayiny batam naw yatachagarkut,, Katalyayan 5 amat naw esu agabato waldowal 👨‍👩‍👦 ene gin lela saw maqarab batam kabadany ahunam afaqarawalaw eski mala bayiny please please please mare

    • @amanermias2781
      @amanermias2781 4 роки тому

      Contact me I will help you Hanna
      @aman2728 telegram

    • @addisalamgetanah4427
      @addisalamgetanah4427 4 роки тому

      @@amanermias2781 la mafatew naw

    • @getaneheniyew
      @getaneheniyew 4 роки тому +1

      እኔንጃ ብቻ ሀኒ ምን እንደምልሽ አላውቅም
      ታሪክሽ ታሪኬ ጭንቀትሽ ጭንቀቴ ስለሆነ የሆነ ነገር ልልሽ ፈለኩ
      ብቻ ግን ከልብ ያፈቀሩትን ሰው ለመርሳት ይከብዳል
      ያፈቀሩትን ሰው አለመርሳት ለኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ዛሬ ተመስገን ጓደኛ አገኜሁ
      እና አንቺ ቁማር የተበላን ያኔ ሙሉ ልባችንንና ማንነታችንን የሰጠን ቀን ነው
      በርግጥ ላንቺ ከዚህ በኋላ ጊዜው እረፍዷል ምክንያቱም እሱ አሁን ላይ የልጅ አባት ሁኗል
      ስለዚህ በቃ ለመርሳት መሞከር ነው
      አውቃለሁ ይከብዳል ግን በቃ ሌላ መንገድ የለሽም የምልሽ ነገር ቢኖር ግን አሁን ላይ ከተለያያችሁ ቢያንስ 5 አመት አልፏችኋል ስለዚህ ለመርሳት ያለሽ መንገድ በቃ በቅርብ የምታገኚውን ሰው መቅረብ ነው ከሌላ ጋር የፍቅር ግንኙነትን መጀመር ይኖርብሻል አዲስ ከምታገኚው ሰው ጋ ጊዜያቶችን እያሳለፍሽ ስትሄጂ የበፊቱን እየረሳሽ ሀሳብሽ ወደ አዲሱ ሂወትሽ ይመለሳል በቃ ለበፊቱ ያለሽን ሀሳብ በሙሉ አውጥተሽ ጣይው
      እሱን ሊያስታውሱሽ የሚችሉ ማቴሪያሎች በሙሉ አጥፊ ለምሳሌ ፎቶ የተፃፃፋችኋቼው መልዕክቶች sms fb telegram imo ከነዚህ ላይ ያሉትን መልእክቶች በሙሉ ማጥፋት ሲቀጥል እሱን ከእያንዳንዱ app ላይ ብሎክ ማድረግ ምክንያቱም አሱን online ባገኜሽው ጊዜ ምንያህል እንደምትጨነቂ ታውቂዋለሽና እኔ ስለማውቀው ነው አሷን ባገኜኋት ጊዜ ምግብ ሁሉ አልበላህ ይለኛል
      በርግጥ ለኔ ጊዜው አልረፈደብኝም አተለያየንም 5 ወር ሁኖናል ቢያንስ አላገባችም ግን ጓደኛ ይኑራት አይኑራት አላውቅም
      ግን በቃ ሁሌም አስባታለሁ ለኔ ሴት እሷ ብቻ ነች በቃ ሌላ ሴት መየትም ሆነ መቅረብ ያስጠላኛል በቃ ባጠቃለይ ሁለነገሬ ናት
      በተለያየንም ጊዜ እራሴን ላጠፋ ሞክሬያለሁ ግን አልተሳካልኝምና ተርፌያለሁ እንዲህም ሁኜ ግን እስከዛሬም ድረስ እሷን እሷን ብቻ ነው ሁሌም ቀን በሀሳቤ ውስጥ ነች ሌሊት በህልሜ አብራኝ ነች ነገር ግን ከሀሳቤም ሆነ ከህልሜ ስነቃ ከኔ ጋ የለችም አቤት በቃ መቃጠል ነው ፍቅር ግን ምን አይነት ምትሃታዊ ነገር ነው
      ለእኔ በቃ በሙሉ ልብ ማፍቀር ማለት እራስን በራስ ወደ ሲኦል ውስጥ መወረር ሲሆን
      መፈቀር ማለት ደግሞ በተቃራኒው ገነት ውስጥ መግባት ማለት ነው
      በተለይ ደግሞ ሴት ልጅ የምታፈቅረውን ሳይሆን የሚያፈቅራትን ብትመርጥ መልካም ነው ምክንያቱም ሙሉ ደስተኛ ባያደርጋትም እንኳ ቢያንስ አይጎዳትም
      ግን ሀኒዬ የምልሽ ነገር ቢኖር ክርስቲያንም ሆነ ሙስሊምም ሁኚ በእምነትሽ ፅኑ ሁኚ እራስሽን ንፁህ አድርገሽ ሁሌም ቢሆን ወደ ፈጣሪሽ ወደ አምላክሽ ፀልዬ ከፈጣሪሽም ዘንድ መልስን ታገኛለሽና
      በዚህ አጋጣሚ ግን ፍቅርን ሳላመሰግናት አላልፍም ከመለያየታችን በፊት የሷን ቪዲዮ ማየት ብችል ኑሮ መለያየት ባልቻል ነበር
      ምናልባት ሀኒ ፈቃደኛ ከሆንሽ fb ላይ በዚሁ ስሜ ሰርች አድርጊኝና አናወራለን

    • @addisalamgetanah4427
      @addisalamgetanah4427 4 роки тому

      @@getaneheniyew Wandame batama amasaganalaw gin ba hiwate esun lamarasat ena lamataw yalmokarkut nagar yalam lela saw baqarb enkan asaqayamew naw mamalasaw bacarash alachalakum batalayaya fb sem eyakafataku balela saw asamasaye awarawalaw esun salasab kanorkubachaw qanatoch esun eyasabaku yatasaqayahubachaw amatatoch yabalxalu gin yalmokarkut nagar yalam gin aqatany man edamarg gara gabany bazu ya fiqar tayaqe yaqarabalanyal gin yamafaqaraw saw ala baye naw mamalsachaw kalsu saw yala hulu ayamasalnyam esun lanarasat ethiopia eyalahu tsabal hula gabahu gin malsha ka tsabal sawaxa malshe ezaw nany gara gabany sehed. saqamax. Sesara. Sebala hulum bota ala man ladarg🥺🥺

    • @addisalamgetanah4427
      @addisalamgetanah4427 4 роки тому

      @@getaneheniyew እናቴ እውድሻለሁ yane fb naw

  • @shashoregasa6126
    @shashoregasa6126 4 роки тому +4

    አንችማ ዩንቨርስት ገብቴሽ የፍቅር ኮርስ መስተመረ አለብሽ ከትምህርት ሚንስቴር ጋር በመነጋገር፡፡

  • @kingcell4022
    @kingcell4022 4 роки тому +1

    ሰላም አሺ ኢድ

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 роки тому

    ፋቅርዮዮዮዮዮ