ከዚህች ልባም ሴት እህቶች ምን ትማራላችሁ? Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 193

  • @zdtubebutagryiatube159
    @zdtubebutagryiatube159 3 роки тому +36

    እኔ ሙሲሊምነኝ ትምህቱ በጣም ደስስስ ይላል ውድ እህቶቼ ሁላችንም ልባም ሴት ያድርገን እናመስግናለን ወድማችን

    • @ዜድነኝህልሚንናፍቂ
      @ዜድነኝህልሚንናፍቂ 3 роки тому +1

      አሜን ዜድዬ በጣም የሚገረም ነው ትምህርቶቾ ሁሉ አጠት ሰብረው ነው የሚገቡት እግዚአብሔር ልባም ሴት ያደረገን በእውነት

    • @mlove4025
      @mlove4025 2 роки тому +1

      እኔም ሙስሊም ነኝ ግን እከታተለዋለሁ 😍

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Рік тому

      አሜን በእውነት ልባም ሴት ውድ ስጦታ ናት እንደ ቀይ ዕንቁ ውድ ናት ልባም ሴት ያድርገን ❤❤❤

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому +47

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይሄን ቻናል እከታተላለሁ ተመችቶኛል እናመሰግናል 💚💛❤️💪💪

    • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
      @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው Рік тому +8

      ያአባታችን ትምርት የክርስቲያናዊ ብቻ አደለም ለተጠቀመበት ማዳመጥ ልብን ይለውጣልና ና በርቺ ሚስሊም እህታችን 👏

    • @ፍቅርፍቅር-ጨ5ጐ
      @ፍቅርፍቅር-ጨ5ጐ Рік тому

      ❤❤❤❤

    • @mlove4025
      @mlove4025 Рік тому

      @@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው እሽ የኔ ውድ 🌹

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 Рік тому

      ❤❤❤😊😊😊

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ በርቺ እሚያንፅ ነገር ምንጩ ከመልካም ነው አዳምጪ ተባረኪ

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን ትምህርት መስማት ከጀመርኩኝ ውስጤ እየለመለመ መጣ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ጸጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @alya6975
    @alya6975 9 місяців тому +1

    ቃል ህወትን ያሰማልን አሜን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሜን ፀጋው ይብዛልህ ልዩ ምክር ነው ይበልጥ እህቶች እንጠቀምበት እኔ በቤቴ የባለብዙ ሙያተኛ ነኝ ከአመለሸጋ ጋር እኔ ሳልሆን ቤተሰብም ጋደኞቼም ሲመሰክሩ ሰምቻለው ለራስ ነው ይጠቅማል በመንፈሳዊው ህይወት ብቻ ሳይሆን በስጋም ባለው ነገር ትጉዎች ብርቱ ብንሆን መልካም ነው ቀሲስ ተባረክ

  • @hellen-d2y
    @hellen-d2y Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲
    ቃለህወት ያሰማልን በዲሜ በጤና ያቆይልን ባሌን በጣም ነዉ የማምነዉ እሱም ያምነኛል ክብርምስጋና ለመደሀኒያለም በእግዚአብሔር እና በሰዉ ፊት ነዉ የገባሁለት ቃሌን

  • @freesalmon8309
    @freesalmon8309 4 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን እንኳን አደርሳችው ለጌታችን ለመዳኒታችን ለመዳኒታችን ለእየሱሰ ክርሰቶሰ ልደት በዓል

  • @Mekdes-m2y
    @Mekdes-m2y 2 місяці тому

    አሚን አሚን አሚን ቃለ ህዪወት ያሰማልን🙏🙏🙏 አቤቱ ልባም ሴት አድርገኝ😥

  • @ferahiwetayaliwu5
    @ferahiwetayaliwu5 Рік тому +1

    ፫ ጊዜ ደግሜ ሰማዃት ልባሟን ሴት በእውነት ቃል የለኝም መመህሬ ሂወቴ ባጭር ጊዜ ውስጥ ተቀይሯል የዚ ቻናል ቤተሰብ ከሆንኩ በኋላ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን ያቆይልን

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልባም ሴት ማን ያገኛታል እንደ ቀይ እንቁ ውድ ናት ልባም ሴት ያድርገን ❤❤❤

  • @Bettyn2j
    @Bettyn2j Місяць тому

    ቃለሂውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናመስግናለን❤🙏❤

  • @z_amen87
    @z_amen87 2 місяці тому +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን ልብ የሚያርስ መልክቱ ደሞ እኔ ምን እንደምል አላውቅም ልክ የምሰማቸው ትምህርቶች እኔ ቀን ካሳለፍኩት ወይም ተስፋ ለመቁረጥ በተናደድኩ ሰአት ነው የሚደርሰኝ እሱ ለተናደድኩበት ነገር ተስፋ የሚሆን የሚቀጥልልኝ ትምርት ነው የሚመጣልኝ በእውነት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @MdHhaa-d1r
    @MdHhaa-d1r 2 місяці тому

    ይሄነውብየ መናገር አልችልም ሽ አመት ያቆይልኝ የኔ አባት የውስጤን የምመኘውን በናተ ትምህርት ሰማሁት ፈጣሪ ልባም ሴት ለመሆን ያብቃኝ

  • @asnakechgirma6768
    @asnakechgirma6768 4 роки тому +3

    ቃለሕወት ያሰማልን ፀጋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አክሎ አክሎ አክሎ ጥበቡን ያብዛልህ መምህር♥️

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 4 роки тому +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዋሕዶ ቤተ ሰሆች እንኳን ለጌታችን ለልደት በአል በሰላም አደረሳቹ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 9 місяців тому +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ስለሁሉም ተመስገን አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BetiBeti-l6i
    @BetiBeti-l6i 2 місяці тому

    ቃል ሂውት ያስማን አባታችን 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያስተማሩንን ት / ት በሙሉ በልባችን በተግባር ላይ እናውል ዘንድ እግዚአብሄር መልካም እና ታታሪ ሴቶች ያድርገን አሜን ፫

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ

    ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን እንደሁ ለቅድስተ ቅድሳን እመቤታችን ስማ ከልጅ ልጅ ይነገር ይወደስ እውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen Рік тому +1

    ደስ እሚል ትምህት ነው ፈጣሪ ልባም ሴት ታደርገኝ ዘንድ እለምንሀለው ልቦና ሰጠኝ 🙏❤🌺

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 3 роки тому +2

    የእግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማን አባታችን የተግባር ሰው ያድርገን አሜን

  • @FantnsheMalaku
    @FantnsheMalaku 3 місяці тому

    ቀሲስ እንደዚህ አይነት ሴት አይወዱም ወንዶቹ ሁሉንም ባይወክሉም ልባምወንድ ያድለን አብዛኛወቹ ጠንካራ ብልህ መንፈሳዊ ሴቶች ደህና ወንድ አይገጥማቸውም ዱርጌ ሴት ይወዳሉ ወንዱች ትሁቷ መንፈሳዊዋማ አሮጊት ዃላ ቀር ነው የምትባለው

  • @saralove537
    @saralove537 2 роки тому +5

    አምላኬ ሆይ ልባም ሴት አድርገኝ ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን🙏

  • @urud8496
    @urud8496 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ልባም ሰው ያርገን ከመልካሙም ይደምረን

  • @beli905
    @beli905 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድሃኒአለም ልባም ሴት አድርገኝ😢

  • @jffigt9591
    @jffigt9591 3 роки тому +1

    ክብርነ ምስገና ለኩቡር ቄሲስ ኣሸናፊይስጣቹ ፈጣሪ

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድር❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 3 місяці тому

    ቃላ ህይወትን ያሰማልን መምህረችን

  • @mulubelay4925
    @mulubelay4925 4 роки тому +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእዩሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰወ

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun780 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ
    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @sarabekel7599
    @sarabekel7599 4 роки тому +2

    መልካም በአል ዉድች መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 роки тому

      ቃሊወት ያሰሜ
      ማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
    @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ 5 місяців тому

    አሚን አሜን አሜን ቃለህይዉት የሰማልን መግስተሰማያትን ያዉርስልን

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ነገር ግን የኔ ትዳር ወይ የባሌ ስኬታማ አለመሆን እኔ ጥሩ ስላልሆንኩ ነው ብዬ እንዳስብ ያደርጋል የሆነ ፖርት ላይ ።ነገር ግን አይደሁም ።እኔ ባለቤቴን በማበረታታት እና ነገ ለሌ ቀን ነው እባክህ ብዬ እየለመንኩት ሁለት ትናንሽ ልጆች ጥሎብኝ ካልፈታሽኝ አልንቀሳቀስም ብሎ ለሰባት አመታት በመኝታ ቤት ውስጥ ተቀምጦ ለምኜ ለምኜ ተለማምጬ ለሰው ባወራው ገበናዬ ብዬ ለቤተሰቦቹ ግን እባካችሁ አንፋታ አናግሩት ብዬ ብማፀን ፍቺው አሉኝ ሁሉም እሺ ምን ላድርግ ሳልወድ በግድ ፈታሁት ።እያመመኝ ጭራሽ ደግሞ በስደት ሁለት ህፃናት ልጆች ብቻየን ።

    • @abc12452
      @abc12452 Рік тому +1

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብለሽ አዳምጪ አይዞሽ

  • @meskelagezae1271
    @meskelagezae1271 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ጠና ያብዛለት እመን ኣመን ከለዊወት ያስማን 🙏🏽

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 роки тому

      እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን ።መምህር

  • @sarassars9697
    @sarassars9697 2 місяці тому

    ቃለህወት ያሰማልን ቀሲስ🙏❤❤❤❤

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 4 роки тому +2

    አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን👏🙏

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ

    ሰለ ኩሉ እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን
    ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር እምላክ ክቡር አቦና

  • @yttyhg9284
    @yttyhg9284 2 роки тому +1

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ቃለ ህወት ያሰማልን

    • @MesertAbebew
      @MesertAbebew 8 місяців тому

      አሚን ሳይሆን አሜን

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥዎት ጥዑም ትምህርት ነዉ ከልብ እናመሰግናለን ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

  • @ramsrak1073
    @ramsrak1073 6 місяців тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ ልባም ሴት አደርገኝ😢

  • @Dasash-f6o
    @Dasash-f6o 4 місяці тому

    አሜን ቃለህይዉት የሰማልን

  • @ሰላማዊትትርስቴገብር-ረ6ጀ

    👏👏አሜን👏👏👏አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hizbaysh1116
    @hizbaysh1116 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን 💕😙💕👍🇪🇹💒💕

  • @ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @אגבושטגנייה
    @אגבושטגנייה 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የእግዝአብሔር ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእወነት እናመሰግናለን መምህራችን

  • @እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ 4 роки тому +2

    ኡፍ ደግሜ ነው የሰማሁት እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @edentelahun5482
    @edentelahun5482 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 4 роки тому +1

    አሜንንንን አባዬ እናመሰግናልን
    ቃለ ህይወት ያሳማልን

  • @ሜሪቀበጥ
    @ሜሪቀበጥ 4 роки тому +1

    ውፍፍፍ ቃለ ህይወት ያማልን ደእስ ሚል ትምርት ነው የውስጤን ነው የነገርከኝ መልካም እደመሆን ምን ሚያስደስት ነገር አለ

  • @sanderande-xk9dv
    @sanderande-xk9dv Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤

  • @emebetalehegn9202
    @emebetalehegn9202 4 роки тому +1

    Amen kale hiwet yasemalen memhrachin

  • @ደሰታየየድንግልልጂ

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን በእውነት እድሜና ጤናዎትን አብዝቶ ይሰጥልን

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 роки тому

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ፐ3መ

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያትረፍሎት

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee2560 4 роки тому +1

    Kale heywot yasemalen mamerachen be ewunet dasss yemil temirt new 💒✝️✝️✝️🤲🙏

  • @mmmmnnnn5876
    @mmmmnnnn5876 11 місяців тому

    እግዝያብሔር ይሥማክ❤❤❤ በጣም ነው የማመሰግነው እደ ዛሬ ትምህርት ሰምቼ አላቅም አመሠግናለሁ❤❤❤

  • @saraabababbnk3107
    @saraabababbnk3107 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen

  • @suu6selam886
    @suu6selam886 3 роки тому

    ኣሜን💒💒💒💒💒

  • @djgdic
    @djgdic Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን

  • @mekdmekd9135
    @mekdmekd9135 Рік тому

    ቃለህወት ያሣማለን አባቴ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጘ6ዀ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርች አመሰግናለሁ እድሜን ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @hailu9346
    @hailu9346 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ ከማስበው በላይ ብዙ እውቀት ነው ያገኘሁት ።

  • @atninawabi6541
    @atninawabi6541 3 роки тому +3

    የዘድሮ ወንድ ቀሲስ ምንም ቢኮን ይዞ ማስቀርት አይቻልም በተለይማ በጣም መንከባከብ የበለጠ እዲንቅ ያደርጋቸዋል እውነት ይህ እርሶ የሚሉትን በብዛት አድርጋለው በቤትም በውጭም እሠራለው ጎንበስ ብዬ እግር የማጥብ ነኝ ግን ምንም ጥሩ ምላሽ አግኝቼ አላውቅም በውጭ መልኬም ጥሩ የምባል ነኝ ግን አምላክ ለምን እደዚ እዳደርገ ምንም አላውቅም ጠይቄም ፀልዬም መልስ ያጣሁ ሰው ነኝ፡፡ሁሌ ትምህርቶትን አዳምጣለሁ

    • @abc12452
      @abc12452 Рік тому

      አይዞሽ

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Рік тому

      አይዞሽ ማማየ በሁላችንም ነው መጨረሻው ያሳምርልን

  • @MadinaAbabewu
    @MadinaAbabewu Рік тому

    እናመሰግናለንበጣም፣ምርጥ፣ትምህርትናውያአላህ ተመስጨ፣ናውያዳመኩትልባም፣ያድርገን፣ብዙወቻቺን፣አናቅምናበር፣እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @mastewaltarekeng9136
    @mastewaltarekeng9136 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 Рік тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን 🤗🙏

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንነዎን ይባርክልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 3 роки тому

    Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekachu Rajim eddem Yesexachu Qalahewot yasaman Abatachen egezaber Gash kalala yee Hunelachu arfa mikir naw lephachen gaba bahunata egezaber yeee barakilin

  • @ሜሪቀበጥ
    @ሜሪቀበጥ 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @AaaBbb-ep9ks
    @AaaBbb-ep9ks 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому

    ኑርልን ወንድማችን 💚💛❤️🙏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 роки тому

    እውነት በጣም ብዙ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @ዘቢብሁሉምበግዜዉይሆናል

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tsehaynebsu7260
    @tsehaynebsu7260 4 роки тому

    አሜን አቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 4 роки тому

    መምህርዬ እንኳን ለገና በአል አደረሰህ ከናማለ ቤተሰቦችህ

  • @Mze_r4
    @Mze_r4 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት የሠማልን መምህር

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @Saudi-gg5kj
    @Saudi-gg5kj 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ቤዛዊትየማሪያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🌷🌷🌷

  • @salomll1003
    @salomll1003 4 роки тому

    ቃለሕወት ያሠማልን አባታችን

  • @gvff1871
    @gvff1871 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ አባታችን

  • @yemisrachshiferaw5617
    @yemisrachshiferaw5617 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ። በጣም አበረታትቶኛል
    አመሰግናለሁ።

  • @ethiopia9108
    @ethiopia9108 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    🙏

  • @allgames7481
    @allgames7481 4 роки тому

    ቃልህይወት ያሰማልን
    አባታችንእናመሰግናለን

  • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
    @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 4 роки тому +3

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በትምህርትህ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር በእውነት ፀጋው ያብዛሎት

    • @سارهس-ح8ن
      @سارهس-ح8ن 4 роки тому

      እውነት ነው ሁሉንም በልብ መያዝን የመለለ የለም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @طيبة-م8ط
    @طيبة-م8ط 3 роки тому

    አናመሰግናለን በጣም ምረጥ አገላለጽ ነው በረታልን 🦘🦘

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 4 роки тому

    Amen Amen Amen bewunat kale hiwot yasemalin Egziabher Edeme katenaga yesetelin

  • @freegetachew6176
    @freegetachew6176 4 роки тому

    Amen enamsegenalene memerachen kalewate yasemalen

  • @vancheivanchei9249
    @vancheivanchei9249 3 роки тому

    Amen.amen.amen

  • @Hewan-rt3lr
    @Hewan-rt3lr 4 роки тому +2

    God bless you Give you Long Life

  • @sebleamare-cw4di
    @sebleamare-cw4di 6 місяців тому

    Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን🙏