እነኝህ ነገሮች በህይወታችን ዋጋ ያስከፍሉናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 112

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 23 дні тому +4

    ትክክል እህቴ ያልሻቸው ሁሉ እኔጋ አሉ ከመጠን በላይ ከማሰቤ የተነሳም ጤናየላይ እራሱጎድቶኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልስ አለው❤❤እናመሰግናለን በሁሉ ነገር ፈሪ ሁኛለሁ እሱ ያውቃል ስለሁሉም ነገር

  • @ሶሊያና
    @ሶሊያና 23 дні тому +15

    ይ እውነት እያንዳንዱ ያነሳሺዉ ሃሳብ እኔ በ አሁን ሰዓት እያስተናገድኩ ያለዉት ነገር ነው 🥺እና በጣም አምሰግናለሁ 🙏እኔን ምትመክርኝ መስሎኝ በ ጥሞና ነበር ስሰማሽ የነበረው 😊ቀጥይበት በተለይ በስደት ላለነዉ ጥሩ ምክር እና ተሞክሮ ነው 🙏🙏🙏

  • @Mee-y7s
    @Mee-y7s 23 дні тому +6

    ትክክል ነው የኔ እህት እኔም በዚህ መንገድ ያለፍኩ ሴት ነኛ ሁሉ ነገሬን ያሳጡኛ ግን ጌታ በልካም ነው አሁን ሰው እረጂ አድርጏኛል ተባረኪልኛ❤😍🙏🙏

  • @BirkeWudu
    @BirkeWudu 14 днів тому

    እዉነት ይህ ቃል ለኔ እስኪመሰለኝ ደርስ ነው ያዳመጥኩት ባሁኑ ሰሀት በጣም ተከፈቼ ነው ያለው

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 15 днів тому

    ትክክል ብለሻል ። ዓይናችን ሁሉ ወደ ፈጣሪ እናድርግ

  • @AminatAmin-q1e
    @AminatAmin-q1e 17 днів тому

    ትክክል ነሽ ብዙ ልቤን የሰበረው ነገር ቢኖር እኔ በምወደው ልክ ይወደኛል ብየ ብዙ ጊዜ ልቤ ተሰብራል ❤❤❤

  • @bettybelay9953
    @bettybelay9953 23 дні тому +7

    ፍቅርየ እውነት ነው መልካምነት መልሶ ይከፍላል እኔ ሁሌ የሚሆንልኝ ነገር እደዚ ነው ለሠው የምችለውን አርጌ ነበረ ኖሮኝ አደለም ያሠው ግን እደጠበኩት አደለም ነበረ ያንን ያረኩትን ነገር መቼም ካላሠብኩት ከአሠሪወች ተደረገልኝ ገረመኝ ይሆናል ብየ በጭራሽ አላሠብኩም ነበረ ለሡ ካረኩት በላይ ተሠጠኝ እግዚአብሔር ይክሳል ሰው ብቻ አታሥለቅሱ አታሣዝኑ ህልማችሁንና ፈጣሪን ብቻ ተከተሉ ሁሉም በሱ ጌዜ ውብ ይሆናል ❤❤❤🤲

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 23 дні тому +2

    በጣም ብዙ ጠብቄ በብዙ ተጎዳሁ ተሰባበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ በቸርነቱ ፍቅርዬ አመሰግናለሁ ❤

  • @RehatLove
    @RehatLove 22 дні тому +1

    ትክክል ነሽ እሰው ላይ ተስፋ ጥሎ የተጠገነ ያለ አይመስለኝም የተሰበረ እንጅ ከኔ ጀምሮ

  • @thomasmohammad-eg4hx
    @thomasmohammad-eg4hx 20 днів тому +1

    ትክክልናሽ

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 23 дні тому +9

    ትክክል ፊቅርዬ ❤ አረ የንስር አይን ወድማችንን ፀሎት አድርጉለት 😢

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  23 дні тому +1

      ❤❤

    • @Mee-y7s
      @Mee-y7s 23 дні тому +1

      መቅዲ እኔም ጨንቆኛል እየፀለይኩ ነው ይገኛል ጌታ አዋቂ ነው🙏🙏

    • @MekedesMekedes-t9g
      @MekedesMekedes-t9g 23 дні тому

      @Mee-y7s አወ በኡነት እግዚአብሔር ይርዳን እኔሜ እሱና ዘላለም በሚድያ የማቃቸዉ ሳይሆን ወድሟቸ ይመሥሉኛል ከተያዘ ጀምሬ ስራየም አስጠላኚ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 21 день тому

    ሱስቱም በጣም እየተጎዳሁባቸው ነገሮች ናቸው በእውነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ግን ጌታ መልካም ነው በነገር ሁሉ እህቴ ፍቅር ዘመንሽ ይባረክ በእውነት በርቺልን እማኮ❤

  • @Brtukantadele
    @Brtukantadele 18 днів тому

    በጣም ልክ ነሸ እኔ። በዚህ ነገር በጣም ነው የተጎዳሁት በትንሸ ነገር የቅርቤ ናቼው ብየ የማሰባቼውን ሰወች የክደት ጥጋቼውን አይቼዋለሁ

  • @galgaloshoko7990
    @galgaloshoko7990 20 днів тому +1

    "...ሰውን መጠበቅ ጉምን እንደ መዝገን ነው፤" "...እግዚአብሔር ባዳን ዘመድ ሊያደርግ ይችላል..." ውድ እህቴ በሳል ነሽ። አሁንም ይጨመርልሽ። ተባረኪ!

  • @senaitaddis2427
    @senaitaddis2427 18 днів тому +1

    God bless you it's really helpful speech, particularly for me

  • @YalemworkAshagrie
    @YalemworkAshagrie 21 день тому

    የኔ ውድ አመሰግናለሁ ያነሳሻቸው ነገሮች ሁሉ ልክ ናቸው ሁሉም እኔን አሁን ላይ እኔን እየጎዱኝ ያሉት ነገሮች ናቸው ፡ እየስማሁሽ አለቀስኩ የውስጤን ስለነገርሽኝ አመሰግናለው

  • @berkinshetekle2382
    @berkinshetekle2382 19 днів тому +1

    እዉነት ነው

  • @ShewayeShewaye-vz2pg
    @ShewayeShewaye-vz2pg 23 дні тому +1

    Ashye እናመሰግናለን ጥሩ መከራ ነው 🎉🎉🎉❤❤❤❤👌👌

  • @raheldaniel8522
    @raheldaniel8522 17 днів тому +1

    Great Advice! God bless you more sister 🙏🏽

  • @tamraebeyene
    @tamraebeyene 12 днів тому

    እውነት ነው

  • @ተክልዬአባቴ-ዀ1በ
    @ተክልዬአባቴ-ዀ1በ 12 днів тому

    ትክክክልልልልልልልልልል ኦኦኦኦኦኦኦ በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 23 дні тому +1

    የኔ ውድ እውነትሽ ነው ❤❤❤❤

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 17 днів тому +1

    Thank you.

  • @Noname-r1h9l
    @Noname-r1h9l 13 днів тому

    You are so strong and kindness. Thank you for advice 🙏

  • @used-p6t
    @used-p6t 19 днів тому

    በትክክል

  • @medinagelgeloabdala6395
    @medinagelgeloabdala6395 23 дні тому +1

    That is true ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 Thank you so much

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb 23 дні тому +2

    አመሰግናለሁ የእውነት በጣም ከፍቶኝ ነበር

  • @ay4965
    @ay4965 19 днів тому

    እውነት ብለሻል በተለይ በውጭ እገር የሚኖር ኢትዮጵያን ለራሳችን ሳንቆም እገርቤት ላለ ስው እናስባለን ወደእገር ስንገባ ባዶ ምንም ቅርስ የለም መጠላት ደግሞ ይመጣል

  • @habtamudemissie478
    @habtamudemissie478 4 дні тому

    ይሜ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ፅዮ
    @ፅዮ 23 дні тому

    ቀጥይበት የኔ ዉዴ ጌታ እየሱስ ይባረክሽ 🎉🎉🎉😊😊😊😊😊

  • @MahletT-v8h
    @MahletT-v8h 22 дні тому

    ትክእክል ነሺ ፍቅር እኔ በአሁን ሰአት እሔን አእያሰለፋኩ ነው ሰዉ ፈራዉ 😢😢በጣም ከባዱ ነወ ስለሆነዉ ነገር ሳአስቡ መተፈስ እራሱ ያክተያል እዉነት ያልፈ የሆን በጣም ነዉ የሰቡራል ቡቻ ሁሉን ለፈጣር መተዉ ነው 😢😢😢

  • @Tsion-ls5it
    @Tsion-ls5it 23 дні тому

    ውይ ከባድ ነው። የምድር እውነት መልካም የዋህ ደራሽ የሆኑ ሰዎች ሰው የላቸውም

  • @melat-o7e
    @melat-o7e 22 дні тому

    የኔ ውድ እህት ለኔ የተላክሽ መለአክ ነሽ ሙሉ መልዕክቱ ለኔ ነው ለሁለት ልጆቼ ብይ ብዙ መሳዋት ከፈልኩ ራሴን እስካጣ ድራስ ራሴን ላጠፋ ስንቴ ሙከራኩ መሰለሽ አሁን ግን ሁሉም ነገር ገባኝ ለራሴ ያለሁት ራሴ ነኝ አሁን ከፈጣሪ ጋር ቆሚላሁ ምንም ቢመጣ አልፈራም ለራሴ እና ለልጆቼ ስል .......አንቺ ግን አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yalem-k6l
    @Yalem-k6l 23 дні тому +1

    ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @seada9327
    @seada9327 22 дні тому

    ❤ፍቅር ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ እያዳመጥኩሽ የመዳም ቤት እያፀዳሁ ነበር ግን አላዉቅም ለምን እንደሁ እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ ሰወችን በጣም እሸሻለሁ ቤተሰብን ጭምር በተለይ እናቴ ከሞተች ወድህ ለራሴ መቆም ስጀምር አባቴ ሳይቀር ተቀየረ ጓደኛ የለኝም ድራማቸዉን ሳዉቅ ከልቤ አወጣዃቸዉ ግን አላህ ሰዉ በሚያስፈልገኝ ሰአት የባዳ ዘመድ እንዳልሽዉ ይሰጠኛል እሱን የያዘ ወድቆ አይወድቅም አልሃምዱሊላህ ❤

  • @AsterAligaz-gh5th
    @AsterAligaz-gh5th 22 дні тому

    እግዜር ከምትይ ግን እግዚአብሔር ብትይ ከይቅርታ ጋር ፍቅር🙏

  • @yirgalemassefaw9126
    @yirgalemassefaw9126 23 дні тому

    ❤❤❤❤ fikir ende shimish mar new kalatish enew yasnchi hiwet asalife temesgen egzabiher kef arigognal Amen❤❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 23 дні тому

    እውነት ነው ልክ ነው እኔ አይቻለሁ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 19 днів тому

    ትክክል ነሽ ፍቅር እኔ ግን በሉኝታ አሁንም ወደ ኋላ እንደተጎተትኩ ነው እሺ ማለት ልማድ ይሆናል አሁን ያለሁት በሉኝታ ውስጥ ነው አንደኛው አፈቀርኩሽ እያለ ይጋተኛል እኔ በፍጹም ልጁን አልወደውም ግን በሎታ አወራለሁ አልፈልግም ማለት በጣም ከበደኝ ምን ላድርግ

  • @Amutube-b2f
    @Amutube-b2f 23 дні тому

    እንካን በሰላም መጣሽ ፍቅርዬ❤❤

  • @BetelhemSamuel-e5m
    @BetelhemSamuel-e5m 23 дні тому +1

    ደግነይ ለማት ይከብደኛል ግን ጎደኛ አይወጣልኝም😢😢😢😢😢😢😢

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 22 дні тому +2

    በተለይ መጠበቅ ዋጋ ያስከፋላል😭
    ባለማወቄ ጠብቄ የጠበኩትን ባለማግኜቴ
    እስካሁን ተሠበሬአለሁ💔 ህመሜ አልዳነም😢

  • @ShewtShewt-c3k
    @ShewtShewt-c3k 23 дні тому +4

    መጠበቅ ጅል ያደርገሃል ደርሶኛል ዛሬ ለመርዳት በቃሁ ተመስገን ያን ቀን እልረሳም 😢

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 23 дні тому

    So true!!

  • @girafqui
    @girafqui 16 днів тому

    ❤true

  • @deborajesuse
    @deborajesuse 23 дні тому

    Taberki

  • @dehabtesfay819
    @dehabtesfay819 21 день тому

    👍👍👍

  • @alganeshweldgargis8660
    @alganeshweldgargis8660 23 дні тому

    You are right 😢

  • @abayennesh
    @abayennesh 23 дні тому

    ልክነሽ ፍቅር ያውም የቅርብሽሠው

  • @kapuchunu
    @kapuchunu 23 дні тому

    ፍቅርዬ ብታይ እምታወሪው ነገር እንዴት እንደሚያበረታኝ ቀጥይበት ❤❤

  • @TsigeHailu-e3t
    @TsigeHailu-e3t 22 дні тому

    Thank yui

  • @ikrammuhamed154
    @ikrammuhamed154 23 дні тому +1

    ሀሳብሽ ጥሩ ነው ግን አንድ እርእስ ላ ባትውይ ይሰለቻል

  • @fikertebelay9779
    @fikertebelay9779 23 дні тому

    ewinetishin new fikerya enam betam new yetegodahubet

  • @anan_me
    @anan_me 22 дні тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @zemzemቲዩብ-fy8kp
    @zemzemቲዩብ-fy8kp 23 дні тому

    ገን እህቶቸ ወንድምቸ ኮሜንቴ ይታያችሃል ከታያችሁ መምሩኝ እህት በትችልን ሀሳብሽ ትክክል 🎉🎉🎉🎉

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 23 дні тому

    መጠበቅ በእግዚአብሔር ነወ

  • @KookeetDejene
    @KookeetDejene 23 дні тому +2

    Hi Fiker
    Would you please inform me the college you had take Phsycoloy, please?

  • @mimit4032
    @mimit4032 22 дні тому

    ❤❤❤❤

  • @Bahar-uf3zb
    @Bahar-uf3zb 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BayuligneBahru
    @BayuligneBahru 23 дні тому

  • @tigistmehari7638
    @tigistmehari7638 23 дні тому +1

    በብዙ ሰው ተጎድቻለሁ

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 23 дні тому

    God bless you konjo

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 23 дні тому

    ❤😘

  • @SelamHaile-w9o
    @SelamHaile-w9o 22 дні тому

    I have decided to start up again

  • @semret859
    @semret859 23 дні тому +2

    እኔም እያለፍኩበት ነው ሰው አምናለው ግን እንዳለው ልቤ ይሰበራል እስካሁን አለቅሳለው😢😢😢😢

  • @ፅዮ
    @ፅዮ 23 дні тому +1

    የኔ ዉዴ እንዳለ ለኔ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Kidist-p4l
    @Kidist-p4l 22 дні тому

    Hi, if the light behind you is a gus. Be careful for your baby. ( Kebade sheta selalewe) Congratulations be strong. We all pass through hard times in our lives in different ways.

  • @MuluNIGGUSSE
    @MuluNIGGUSSE 23 дні тому

    Amesgnalowe fikerye

  • @HawaHassen-m2q
    @HawaHassen-m2q 23 дні тому +2

    መጠበቅ ከፈጣሪ ነው

  • @yididyanigatu437
    @yididyanigatu437 14 днів тому

    Fiker? Min honesh new?

  • @FatumaYassen
    @FatumaYassen 23 дні тому

    ❤🎉

  • @melkamumengiste
    @melkamumengiste 23 дні тому

    ❤❤❤🎉

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 23 дні тому

    😢😢😢

  • @TgMelak
    @TgMelak 17 днів тому

    Weym enanten yemagegnibet enanten mawrat ahun yasfelgegnal

  • @MulugetaKasew-ek3lk
    @MulugetaKasew-ek3lk 23 дні тому

    🌹❤️🌹❤️

  • @HamdiyaSeyfedin
    @HamdiyaSeyfedin 11 днів тому

    tkkl nesh fikir yhe kesew metbek yebzochachn chgr new

  • @MisrakMekete
    @MisrakMekete 23 дні тому

    Ewnet new

  • @DanaDana-lv1jn
    @DanaDana-lv1jn 9 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤🙏

  • @እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ

    አንቺ eko tleialesh betam amesegnalehu beteley lk ende enga sdetegna sewu mkrsh yteqmenal lezarie mener yemesel yelem gn anqeierm 🤔

  • @massarettfra1721
    @massarettfra1721 23 дні тому +1

    እህቴ ላዋራሽ እችላለለው

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile 23 дні тому

    ሰምቼሻለው

  • @Motivation12241
    @Motivation12241 15 днів тому

    Life have thier own way!
    Expectation is necessary but More expectation leads to lack of self confidence!
    Especially Love is different from the other ones, it has natural power depend on natural moment, so I believe it is the will of God. ፍቅር ለመጎዳት ዝግጁ መሆን ነው።
    First trust your self, then help others and believe on your self how to hande any special cases in your life!
    Change Over thinking to critical Thinking.
    Ego is bad enemy, just do what your mind tell you, Personally I don't care for anyone he has not respect my line.

  • @used-p6t
    @used-p6t 19 днів тому

    አስቴር ነኝ ፍቅር ያለሁት ማዳቤት ነኝ ስራላይ ሆኜ እየሰማሁሽ ነው ኑሪልኝ

  • @layew8758ሠላሞ
    @layew8758ሠላሞ 23 дні тому

    ሠላም

  • @arayaghiwot4796
    @arayaghiwot4796 11 днів тому

    Hmmmmmm,yet agnichesh himemen bawerahush.

  • @yusufbeher
    @yusufbeher 23 дні тому

    አቺ ጦጣ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamHaile-w9o
    @SelamHaile-w9o 22 дні тому

    Wow what am passing through right now and with third baby boy two months old

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 23 дні тому

    Tikikil .... 😢

  • @lulaarefe6223
    @lulaarefe6223 23 дні тому

    Ten Fikir , Congratulations, did you have a baby? Love you ❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  23 дні тому

      Yes dear. Thank God!
      ❤❤and thank you for asking

  • @diribacaalaa1195
    @diribacaalaa1195 23 дні тому

    💔😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @TsionYilma
    @TsionYilma 23 дні тому

    Ahun yalehubet huenta yeha nw

  • @DelesaWolde
    @DelesaWolde 23 дні тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @Mire-xi6ki
    @Mire-xi6ki 22 дні тому

    Anchi kehadi bebte....

  • @deborajesuse
    @deborajesuse 23 дні тому

    Yene mare ye hiwoti indi nabare

  • @menalusete-vd1xe
    @menalusete-vd1xe 23 дні тому

    እውነት እራሴን ነው የጎደሁት 💔🥺

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 23 дні тому

    Besal astesaseb weyim mikir new thank you fikir❤❤

  • @AberashMelesse
    @AberashMelesse 23 дні тому

    🙎🏽‍♀️🤱🙅🏻‍♂️💃❤🎉❤🎉

  • @Bዬናኝትንሹሀ
    @Bዬናኝትንሹሀ 23 дні тому

    ካእናቴ ዉጭ ጣላት የላኝም😭

    • @WoinshetYnuo
      @WoinshetYnuo 23 дні тому

      😢 ምነው እህቴ

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 22 дні тому

      ደምሩኝውዷቸ💗

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 21 день тому +1

      @@WoinshetYnuoየሆነችውን የምታውቅ እሷ ናት እናት አትበድልም ማለት አይቻልም በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ

  • @genetnegash5803
    @genetnegash5803 13 днів тому

    ❤❤