ለመጀመሪያ ግዜ ታማኝ ሴት አገኘን!! - ልባም ሴትን ፍለጋ - ክፍል 4

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 529

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 місяці тому +159

    ጀግና ሴት ። ክብር ይገባሻል 🎉🎉🎉🎉 የአንቺ ፍቅረኛ ዕድለኛ ነው።🎉🎉🎉🎉

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 3 місяці тому +2

      😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @דבריהטקאה
      @דבריהטקאה 3 місяці тому +2

      👸🏻👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 3 місяці тому +126

    በአጭሩ ልጅቷን ሽልሟት100%🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fafitube8112
    @fafitube8112 3 місяці тому +92

    ትሸለምልን የምትሉ በlike አሳዮኝ

  • @asfawmikore2841
    @asfawmikore2841 3 місяці тому +89

    ጀግና ሴት በራስ የምትታማማን ነት።እግ/ር ከእንደዝያ ዓይናት ልባም ሴት ትደሪ ይሰጣን

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 Місяць тому

      ፍጡር የፈጣሪ ስም አሳጥሮ መፃፍ አይችልም እግዚአብሔር ✅

  • @mek5438
    @mek5438 3 місяці тому +92

    አኮራሽን! ትክክለኛዋ ኢትዮጵያዊ ይህች ነች!

    • @CFy-lc5ur
      @CFy-lc5ur 2 місяці тому

      ሌሎቹሳ 😅😅😅😅😂👌👌👌

    • @YEDHOCHMEDIA
      @YEDHOCHMEDIA 2 місяці тому

      Leloch GOLD giggerawiyan nachewu😅 ​@@CFy-lc5ur

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 3 місяці тому +83

    የኔ ባለ ማህተቧ ጅግና ፈጣሪ ትዳርሽም ህወትሽም ይባርክ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 3 місяці тому +1

      ማንነቷ እንጂ መሥቀሉ አይደለም ብዙ መሥቀል እያረጉነው የሚወሠልቱት፣ የሚዘምቱት፣መሥቀል የሠውን ማንነት፣የውሥጥ ባህሪን አይገልፅም መሥቀል ፣ማህተብሥብእናሊሆን አይችልም

    • @Sarh-ke1sy
      @Sarh-ke1sy 3 місяці тому

      Yes❤❤❤🎉🎉🎉

    • @በምህረት.ኗሪ
      @በምህረት.ኗሪ 3 місяці тому +1

      Wowwww 🫶💋ልጁቷን አላማድነቅ አይቻልም 💯%✅አንተ ኢትዮጵያ ዉስጥ ዘይት ምን ያህል እንደ ተወደደ አውቀህ ነው አይደል ሴቶቹን የዘይት ፋብሪካ እያልክ የምታማልላቸው 😂😂😂😅🤣

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 місяці тому

      Matebun titachihu ye lijitun tirunet tenageru😂😂😂. Bale mateb meselegn sesegnaw, sharmuta, sekaram , zefagn😂😂😂

    • @EphremMarshet
      @EphremMarshet 2 місяці тому

      አንችስ​@@በምህረት.ኗሪ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 3 місяці тому +111

    መስቀሏ ማነዉ እንደኔ የታየዉ ዋዉ ሲያምር ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 3 місяці тому +1

      እኔ ግን ለምንነው ምቀና በመስቀልና በማዕተብ በስመአብ🥰

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 3 місяці тому +3

      መሥቀሉነው ወይሥ ማንነቷ ነው የማበልጠው

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 3 місяці тому

      የኔ ጨዋ እሰይ

    • @WebayewAbdisa
      @WebayewAbdisa 3 місяці тому

      👹👹👹👹😀😀😀😀

    • @SadkedirHassen
      @SadkedirHassen 2 місяці тому

      ያው ሲደመር ነው ሌላ ነገር አለው

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +26

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ሳምሪዬ ጀግና ሴት ነሽ ማርያምን ዋውውው በድጋሜ አቅርብልን እና ትሸለም

  • @SeadiGangul
    @SeadiGangul 3 місяці тому +24

    ወይኔ ወሪ ሲችልበት የደሀ ቀብራራ ይህን ይልሀል 😂😂😂😂 ይመቻችሁ ይች የኔ ቢጤነች ❤❤ ልጁቷን ያሰላም

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 3 місяці тому +29

    ጀግና ሴት ደስ ይላል ተባረኪ እህቴ

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 3 місяці тому +56

    መስቀሏ ሲያምር የኔ ውብ ❤❤❤😮😮😮😊😊

  • @alkidan16
    @alkidan16 3 місяці тому +29

    የሴትነት ክብር የገባሽ ሴት❤

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 3 місяці тому +13

    የምትገርሚ ምርጥ ሴት የእዉነት ክብር ይገባሻል በብር ሸቀጥ ብቻ ነዉ የሚገዛዉ ማርያምን ሽልማት ይገባሻል

  • @portogalwc8822
    @portogalwc8822 3 місяці тому +42

    ጃግና ሴት እዴ እሳ ሺልማት ይጋባል 😘😘የኔ ውዴ ቆንጆ ውዴ 😘😘😘😘😘😘

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 3 місяці тому +22

    መስቀል አድርጎ ታማኚነት ግድ ነው ፈጣሪ ያብዛልን እዳንቺ አይነቱን ታማኚ ወንድም። ሴትም ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @KsaBalad-d6o
      @KsaBalad-d6o 2 місяці тому +4

      መሥቀሉኮ እጨት ነው😅😅😅😅

    • @tsehaykassa2619
      @tsehaykassa2619 2 місяці тому +1

      ፈጣሪ ልቦናችሁን ያብራላችሁ እናንተ አታፍሩ እመቤታችን ድግል ማሪያምን እደኛ ስው ናት የምትሉ ዘመናችሁን ሁሉ ሳይገባችሁ ክክርክ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 місяці тому

      ​@@tsehaykassa2619😂😂😂😂እና ምድናት በደንብ አድርገን እንነግራችሆለን ማሪያም & መሬም የኢሳ & የእየሱስ እናትና ልጁ ፍጡር ናቸው የፈጠራቸውም በሀቅ የሚመለከው አንድ አላህ ነው ።

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll 3 місяці тому +43

    ሽልማት
    የዚች አይነት ሴት ለኔ ፈልጉልኝ እንደዚች ጀግና ታማኝ

    • @hawaaahawaa5162
      @hawaaahawaa5162 3 місяці тому +3

      እኔ አለሁ

    • @ChalachewChekoll
      @ChalachewChekoll 3 місяці тому

      @@hawaaahawaa5162
      አለሁ እንዳልሽ አላህ / እግዚአብሄር ያክብርልኝ 🙏🏽
      ስልክ ቁጥር

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 3 місяці тому

      @@hawaaahawaa5162 እኔ ላግባሽ

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 3 місяці тому

      😊😊 ተይ ምን አለሺ የለሺም የሴት ወጉ አይደለም ለአቺ ያለውን እግዜአብሔር ይስጥሻል ማለት የሚወድሺ እናት አባትሺ ጋ ሺማግሌ ይልካል ከዛ ትጠየቃለሺ ከፈለግሺ እሺ ትያለሺ ታገቢያለሺ ይከነው ሀይማኖታቺን ባህላቺን ። ከዛ ውጪ ወደውጪ

    • @ChalachewChekoll
      @ChalachewChekoll 3 місяці тому

      @@ጎዶልያስ-567 ቅናት አይሆንም ?

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 місяці тому +13

    ዋዉ ጀግና ዘመንሽ ይባረክ ታማኚነት ለራስ ነዉ ቀጥዬበትእህቴ ማህተብሽ ሲያምር

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 3 місяці тому +33

    ዋውው ጀግና ሴት ይባረክሽ ❤❤😂

  • @emerald21576
    @emerald21576 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ.....ራሷን/ባሏን + ሴትነቷን/ ያከበረች እውነተኛ ክርስቲያን!!!ወይኔ እንዴት ተበሳጭታ እየተናነቃት እንደምታወራ...ክብር ያለው ወልዶ በክብር ያሳደጋት‼️‼️‼️‼️
    እውነት ከባለቤቷ ጋር አቅርባችሁ ሸልሟት🙏

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x 3 місяці тому +29

    የኔቆንጆ፡በጣም፡ጎበዝነሽ፡ትሽልም፡የምቱሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 3 місяці тому +13

    እግዚአብሔር ይባረክሽ ለራስሺ ታማኝነትሺ መሽለም አለባት ከስንት አንድ ሴት ተገኝች❤❤

  • @tsehayetsidkmebratu7206
    @tsehayetsidkmebratu7206 3 місяці тому +24

    ከፍቅረኛዋ ጋር እንደገና ቀርባ መሸለም አለባት የምትሉ በላይ ድምጻችሁን በላይክ ስጡ!!

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 3 місяці тому +9

    እሰይ የኔ ጎበዝ ሴት እራስዋን ስታስከብር በጣም ደስ ይላል እንደ ሸቀጥ እራሳቸዉን የሚቸረችሩት ሴቶች ትምህርት ልወሰዱ ይገባል፡፡

  • @BeyeneBelay-bn8cw
    @BeyeneBelay-bn8cw 3 місяці тому +8

    ጓደኛሽ እንደት ቢፀልይ ነው አንችን የገኘው ዘመንሽ ይባረክ

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 3 місяці тому +11

    ዋውውው ዛራ ብቻ ጅግና ሰት ነው ያየህት ዋውው ደስስስ ስትል እዳች ያብዛልን ሃገራችን🙏🙏❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +1

    ዱክተር ሸልማት ❤❤ ጅግና መልካም ስው እዳች ያለ ይብዛልኝ

  • @ferhte
    @ferhte 3 місяці тому +24

    የኔ ጀግና ሴት ልጅ ክብሯን ስትጠብቅ እንዴት ደስ ይላል ተባረኪ ሽልማት ደግሞ አዘጋጁ

    • @alggt4127
      @alggt4127 2 місяці тому

      ❤❤❤ጀግና ሴት

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 3 місяці тому +9

    በመድሀኒ አለም አንተማ አንተማ መሸለም አለብህ በወላድት አምላክ አንደኛ ብየሀለው ❤

  • @HgDr-b7g
    @HgDr-b7g 3 місяці тому +10

    ዋዉዉ, የኔ,ጀግና, በትክክል, ገንዘብ, ጠፍ, ነዉ,ፍቅር, ይበልጣል የኔ,እህት ❤❤❤❤❤

  • @AhmedAlhadi-x7n
    @AhmedAlhadi-x7n 3 місяці тому +8

    ጀግና ነሽ እህቴ በጣም አደንቅሻለዉ ምነኛ የታደሊ ነዉ ባልሽ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 3 місяці тому +7

    የስልኩ ማጥርያ😢 እኔስ አልፈራም ድንግልን ይዤ እውነት ነው የኔ እመብርሀን🥰❤እህቴ ጎበዝ የኔ ባለ ማዕተብ እንዳንቺ ያርገኝ🙏

  • @MedinaAdem-l6m
    @MedinaAdem-l6m 3 місяці тому +148

    ሸልማት መሸለም አለባት

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zdabtube8379
      @zdabtube8379 2 місяці тому

      ልጇቷንሸልምልን

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 3 місяці тому +15

    ተመስገን ❤❤🎉የኒ ባለ ማህተብ👌ትሸለም🙏🙏❤❤

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 3 місяці тому +8

    ኧረ ተመስጌ እልልልልልል መሸለም አለባት ይች ጀግና ሴት

  • @SHUREABEBE
    @SHUREABEBE 3 місяці тому +13

    ጀግና ሴት❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yenesewmuche6313
    @yenesewmuche6313 3 місяці тому +7

    አርእያ የምትሆን ነች። እግዚአብሄር ይባርካት።

  • @AlemBelay-g2y
    @AlemBelay-g2y 2 місяці тому +3

    ማሺአላህ ለሁሉም ልቦናይሥጣቸው እንዳንች ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሤትነሺ

  • @belainesshi
    @belainesshi 3 місяці тому +5

    የኔ ውድ እግዚአብር እንደአንች ክብራቸውን እሚጠብቁሤቶችን ያብዛልን አምበሣ❤❤❤❤❤❤

  • @ממשהמנשה
    @ממשהמנשה 3 місяці тому +6

    ተባረኪ ጄግና እሴት ገዘብ ይጠፋል ያልቃልም ኮራሁብሽ❤❤❤❤

  • @Efratameketa
    @Efratameketa 3 місяці тому +13

    የኔ ልባም ተባረኪ

  • @FygGuv
    @FygGuv 2 місяці тому +3

    ምሳሌ 31 ÷10 ያለችዉ ሴት በትክክል ነች የእ/ር ቃል ያዉ ነዉ የኔ ቆንጆጆጆጆጆጆ መታደልሸ ሰለአንች ጌታ ይባረክ ፀጋዉን ሰለአበዛልሸ ሙሎ ምራፎን ነዉ የተረከሹ ይገረማል የተባረክሸ ነሸ ዘርሸ ይለምልም የምደር ክፍት አይንካሸ ተከናወኝኝኝ ❤❤❤ !!!!!!

  • @JejeDede
    @JejeDede 18 днів тому

    ልጂቶ በጣም ጀግናነሺ አድናቂሺነኝ ክብሮን የምጠብቅ ሴት እዳቺ አይነት ሴት ማየት ናፈቆኝ ነበር👌👍👍❤🎉🎉🎉🎉ልጁግን የሳቄምጭ ነው ትወናውን ትችልበታለህ🤣🤣😂😂😂

  • @gizachewayalew9274
    @gizachewayalew9274 23 години тому

    በጣም በጣም ጀግና ሴት ባለቤቷ እድለኛ ነው ንገራት❤❤❤❤❤

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 3 місяці тому +7

    ጀግናሴት የባሏ ሺልማቱናት ተአላህ የተሠጠው ታማኝሴት

  • @Hjj-f9d
    @Hjj-f9d 3 місяці тому +8

    ምስኪን ብር ግን መጫወቻ ነውደ አላለችም😊❤❤❤

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 3 місяці тому +10

    She is my sister I always believe in love I love love

  • @Getahuntades
    @Getahuntades 3 місяці тому +2

    እንደዚህ አይነት ጀግና ስታገኙ ሽልማት ያስፈልጋል ቢያንስ የምትማርበትን ወጪ ሸፍኑ ከቻላቹ ማለት ነው ፍቅረኛዋ እድለኛ ነህ አደራ ምርጥ እና ጀግና ታማኝ አግኝተሀል ቶሎ የጋብቻ ጥያቄህን አፍጥን ከፈለክ ምንም አይኑርህ ፍጠን ፍጠን

  • @aleemoa9847
    @aleemoa9847 22 дні тому

    ጀግናልጅናት ስቶች ሴትአሰዳቢ አሉ ቀጥይበት❤❤❤❤❤

  • @SalamlakTegab
    @SalamlakTegab 3 місяці тому +6

    የኔ ጣፋጭ ስታምሪ

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 3 місяці тому +16

    ይህን ቻናል በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 3 місяці тому +5

    ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ኮራሁብሽ

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 3 місяці тому +15

    ከምንም በላይ አወራርክ ነው የሚያስቀኝ😢😂😂😮😂😮😮😂😮😂😮😂😮😂

    • @DegefaSinamo-jc5gm
      @DegefaSinamo-jc5gm Місяць тому

      ቁጭ አይነስውር ንግግር😅😅😅😅

  • @Halimaendris-bi5us
    @Halimaendris-bi5us 3 місяці тому +13

    ወይኔ ግን ጉራህ አልተቻለም 😂😂😂😂😂😂

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh 3 місяці тому +2

    ተባርኪ. ተባረኪ. የኢትዮጵያ ምርጥ ሴት

  • @SamrawitAsres-tg1mf
    @SamrawitAsres-tg1mf 3 місяці тому +5

    ሳምርዬ ሞክሼዬ ይመችሽ❤❤

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 Місяць тому

    እንደዚች አይነቱዋን ጀግና ሴት ያብዛልን ጎበዝ ትሸለም

  • @roselovelululove9342
    @roselovelululove9342 2 місяці тому

    ዋው እግዚአብሔር እንዲህ አይነቱን ያብዛልን የሚያምርብንም የእውነት የሚኖር ሰው መሆን ደስ ይላል ተባረኪልኝ ሳምሪ 🥰

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 місяці тому

    ጎሽ እንድህ ልክ ልኩን ንገሪው ማርያምን ሳምርየ ጅግና ጨዋ የጨዋ ልጅ አንቺ አይነቱ ያብዛልን እግዚአብሔርን 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾 ወንዶችየም ተማሩበት 👌🏾👌🏾👌🏾🙏🏾👍🏾

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 3 місяці тому +5

    ሸልማት😂😂😂😂ጀግናናት❤❤❤❤❤❤

  • @sewun_keegziabher_mastarek
    @sewun_keegziabher_mastarek 2 місяці тому +2

    እኔ የገረመኝ የእውነት መስሏችሁ ጎበዝ ምናምን የምትሉት፤እስክሪፕት እኮ ነው!

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 3 місяці тому +4

    ኣንበሳ በጣም ጏበዝ እግዚአብሄር ይባርክሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Degefaaba
    @Degefaaba 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይበርክሽ እንደንቺ አይነቶቺ ፈጠር የብዘልን አሜን ❤❤❤❤

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 2 місяці тому

    ይቺን የመሠለች ወርቅ ዳይመንድ ያገኘህ ወንድ?...እጅግ በጣም የታደልክ ነህና ደስ ይበልህ!!...የምር ጀግና ሴቶች እንዳሉ አሳይታኛለች!!

  • @መሲይወሎየዋ
    @መሲይወሎየዋ 3 місяці тому +5

    ሽልማት ይገባታል የኔ እቁ ሴት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @awoymelkamu
    @awoymelkamu 3 місяці тому +8

    አይ ስንቱ ይሸወዳል ይህ እኮ ሙሉ skript ተፅፎ ተሰጥቷት ነው አጋጣሚ አይደለም atleast record በሚያደርገዉ ስልክ በቀላሉ መለየት ይቻላል አይይይይይ ትገርማላችሁ በውሸትም ቢሆን የልጅቷ ሁኔታ አስተማሪ ነው

    • @ZenebewerkMesfin
      @ZenebewerkMesfin 2 місяці тому

      betikikil sew gin yishewodal kedimew yaworubet neger new leni yeteredahut😂😂

  • @Sarah-f7b7l
    @Sarah-f7b7l 3 місяці тому +3

    ምርጥ ሴት ነሺ አንች መኪና ነበር መሸለም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ercy-d1q
    @Ercy-d1q 3 місяці тому +1

    ከምር ጀግና ሴት አይገልጣትም አቦ ይመችሽ ያመቱ ጀግና ሴት አችን አየሁ❤❤❤❤❤😊

  • @ekru7258
    @ekru7258 3 місяці тому +4

    ጀግናሴት ሽልማት ያስፈልጋትል ትሸለም😮😮😮😮😮😮❤

  • @selemonsamuel2898
    @selemonsamuel2898 2 місяці тому +1

    ጀግና ሴት ናት🎉🎉🎉

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 3 місяці тому +4

    ጎበዝ የኔ ቆጆ❤

  • @gufh9364
    @gufh9364 3 місяці тому +4

    ጀግና ሴት❤❤

  • @ጋሻዉአብች
    @ጋሻዉአብች 2 місяці тому

    ፈጣሪ እዲህ አይኀቱን ሰወች ያብዛልን ሽልማት ይገባታል ❤❤❤❤

  • @AlewyaAssen
    @AlewyaAssen 3 місяці тому +2

    ወላሒ እኔ የሚመፅደቅ ወንድ እርገጪው እርገጪው ነው የሚለኝ 😂😂💪💪💪💪

  • @emmanuel57
    @emmanuel57 3 місяці тому +2

    በጣም ጎበዝ ደስ ነው ያለችኝ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ያንችን አይነት ልብ ይስጠን🙏🙏🙏

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame Місяць тому

    ጀግና ሴት ነሽ ሽልማት ይገባታን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሀይሚUTB5555
    @ሀይሚUTB5555 3 місяці тому +3

    Chrstian malet anchi neshi zemenshi ybarek

  • @etet-d2d
    @etet-d2d Місяць тому

    የእውነት ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @Zehay-d9p
    @Zehay-d9p 2 місяці тому

    ጎበዝ አለማዊ ነገር ማያታልላት አደኛ ሽልማት የተከበረች

  • @መሰከረምኤረጀቦ
    @መሰከረምኤረጀቦ 3 місяці тому +3

    የኔ ጃግና ዎው ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 3 місяці тому +6

    መስቀ ሲያምር

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 3 місяці тому +1

    ተባረኪ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JmCell-x3l
    @JmCell-x3l 2 місяці тому +1

    Birabo sistu Eda hanci sahw yebzalen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalkdanSamual
    @kalkdanSamual 23 дні тому

    ተባረኪ❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 3 місяці тому +4

    ኧረበሳቅ ገደልከኝ ዛሬደግሞ አይንሕን አጠፍሕው😂😂😂 ጀግናሴት❤❤❤❤❤

  • @ananiyadambu
    @ananiyadambu 2 місяці тому +1

    ጀግና ሴት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MartaNgaesh
    @MartaNgaesh 3 місяці тому +1

    ጅግና ነሽ ❤️❤️❤️

  • @Bahar-h4i
    @Bahar-h4i 2 місяці тому

    ከምንም በላይ ኩሩ ሴት የምኩራባት ኢትዬጲያዊ❤❤❤❤❤

  • @YeMariamlijMariamenate
    @YeMariamlijMariamenate 2 місяці тому

    ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤

  • @Rugsugshcv
    @Rugsugshcv Місяць тому

    አዎ አች ጎበዝ ነሽ ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 3 місяці тому +4

    ጀግና ነሽ አህቴ

  • @felx5035
    @felx5035 2 місяці тому

    በጣምጎበዝናት❤❤❤መሸለምአለበት

  • @Abel-d6o
    @Abel-d6o 2 місяці тому

    ጀግና ሴት የምር ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @meseret5
    @meseret5 2 місяці тому

    ዋውውውውው በጣም ጀግና ሴት እውነት ❤❤❤❤

  • @Mahider-i5u
    @Mahider-i5u 2 місяці тому

    የእኔ ቆንጆ ጀግና የእውነት የኔ ውድ እቃ መስለው እንዴ የሰውን ልጅ በብር መመደቡ ክብር አለን እሽ

  • @yamhg80
    @yamhg80 3 місяці тому +1

    ካሜራውን አይታዋለች እኮ 😂😂😂 እናንተ ከልብ ካያችኋት ካሜራውን እያጮለቀች እያየች ነው😂

  • @zedoaman5530
    @zedoaman5530 Місяць тому

    ዋው የኔ ቆንጆ 👌🥰🥰🥰

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 3 місяці тому +3

    Wow congratulations konjo 🎉🎉🎉

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 3 місяці тому +1

    ጀግና ሴት የምር አደነኩሽ ይመችሽ❤❤❤

  • @SelamGuesh-w2b
    @SelamGuesh-w2b 3 місяці тому +1

    ጀግና ሴት ክቡር ይገባሻል ❤❤❤❤❤