"ያረጋጋሀኝ" ||ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ||singer samuel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лют 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 270

  • @kaltadele5616
    @kaltadele5616 4 дні тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የኔ ወንድም ..!! አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ..!! ኡፍፍፍፍፍፍፍ ቃላት አጠረኝ

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 4 місяці тому +7

    This young man worships connected us with Jesus

  • @IFFYSPIFFY678
    @IFFYSPIFFY678 4 місяці тому +20

    ይሔንን የመሰለ አምልኮ ሰምቼ በውስጥ መንፈሴ ጌታዬን አምልኬ አስመላኪውን ባልባርክ ተገቢ አይሆንምና፣ ጌታ እየሱስ ከዚህ በበለጠ ዝማሬ ይሙላህ እስከሚገርምህ ድረስ። በርታ!!

  • @enanyene2999
    @enanyene2999 4 місяці тому +24

    መንፈስ ቅዱስ ብቻና ብቻ ደምቆ የታየበት ድንቅ ወደ ዙፋኑ የምወስድ ዝማሬና ለዘመኑ ላሉ ትልቅ መልዕክት.....

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 4 дні тому +1

    Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune dinke yemelakit zema nw samye ante setotachen nehe lemelemeleg 🙏 ❤

  • @esuyawkaltadesse3664
    @esuyawkaltadesse3664 Місяць тому +8

    ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @user-bc9jn1sj1s
    @user-bc9jn1sj1s 3 місяці тому +21

    ይህን ዝማሬ ሰምቶ ያልተባሬኬ ሰው ይኖር ይሁን??

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 4 місяці тому +10

    መንፈስ ቅዱስ ያለበት ዝማሬ ተባረክ እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @SabaTesfuna-vk4bs
    @SabaTesfuna-vk4bs 2 місяці тому +5

    ድንቅ መንፈስ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Місяць тому +4

    Please Keep this spirit and composure our dear brother Sami!

  • @yohanaabeya1824
    @yohanaabeya1824 3 місяці тому +4

    I can't stop listening this song
    May God bless you

  • @aberamaro2412
    @aberamaro2412 3 місяці тому +16

    ጌታ ዘመናቸውን ይባርካችሁ ።ዮን ለብዙ ወጣቶች አርአያ ና ታላቅ አስተማሪ ና ታላቅ መንፈሳዊ አባት ለትውልድ በረከት ነህ ጌታ ዘመህን ይባርክ ።

  • @Beemenet
    @Beemenet 4 місяці тому +13

    ያርጋጋህኝ በነውጡ አለም
    ጋሻዬ ነህና ለዘለአለም
    እኔም ልበልህ እሬዴቴ
    ስለሆንክልኝ አቅም ጉልበቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መንፈስ ቅዱስ ተባርክ ❤❤❤❤❤ የኔ ርዳት የኔ ጉልበት በምድርበዳ አባት😢

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 7 днів тому +2

    አሜንንንንን ያለው ኘአይቀርም አምናለው ዝማሬ ካፌ አይታጣም እግዚያብኤር ነው ጉልበቴ ፩መዝሙር በሊት የሠጠኝ የካሳ ዘመን ይሆናል ፩ቀንቆጥሮ ወደኔ ሲመጣ አሜንን ሃሌሉያያያ ጌታ እረዴቴ አልአለው እረደቴ

  • @tekeladavid1413
    @tekeladavid1413 4 місяці тому +6

    እየሱስ ይባረክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 3 місяці тому +11

    ይራራልናል ... ያስብልናል በጊዜው ሰርቶ ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትላንትና ❤ አምላኬ ተባረክ🙏🙌

  • @EyobTeshome-gp5ge
    @EyobTeshome-gp5ge Місяць тому +5

    በጣም ድንቅ ዝማሬ ነዉ ሳም ጌታ ዘመንህን ይባርክ። ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነህ ከመንፈስ የሆነ አምልኮ ያስታዉቃል። ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @revivaltube5645
    @revivaltube5645 Місяць тому +3

    Be blessed dear brother sami.

  • @sabaifterlu6032
    @sabaifterlu6032 3 місяці тому +7

    ኣንተ ኣይደልህም ሰላሜ፡ እረፍቴ፡ ደስታየ ሃሌሉያ ኣሜን ❤❤❤
    ተባረኩ።

  • @binibin-lw8fo
    @binibin-lw8fo 2 місяці тому +6

    አሆ አይል የሌለውን ምንኛ እረዳከው !!!!!!!ምን ልበል ዘላለም ይክፈላቹ ፀጋው ይብዛላቹሁ አንዳንዴ ምትለው ስታጣ ዝም ዝም በቃ ውስጥክ ግን ታላቅ ጭወት በመንፈስ መዋለል በቃ አሁንም ዝም ብዬ ውስጤን ላዳምጠው ዝማሬው ውስጤ ሲንቆረቆር.......

  • @biniamteklu6396
    @biniamteklu6396 4 місяці тому +8

    ሳሚዬ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ደሞ ለሊቶችህ መዝሙር መቀበያ ይሁኑልህ የውዳሴ እና የምስጋና

  • @smarttutorialagency
    @smarttutorialagency 2 місяці тому +6

    what a blessed worship ohoooooo God bless you forever this singer!!!!!

  • @messelefanta
    @messelefanta 3 місяці тому +4

    Amen

  • @emyliya9353
    @emyliya9353 4 місяці тому +5

    My king my savior king Jesus Yeshua hallelujah Elelelele 🔥 👑🔥💕🙌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @fallaksamra4465
    @fallaksamra4465 Місяць тому +3

    ❤❤ tebark 🙏🙏🙌🙌

  • @Fevmeko
    @Fevmeko Місяць тому +2

    Wow Amazing Worship

  • @Yalew-mg3rd
    @Yalew-mg3rd Місяць тому +2

    wow semcha semcha mexgeb alchalem tebarku

  • @user-in5si8nz2h
    @user-in5si8nz2h 3 місяці тому +8

    May Lord bless you, brother. It's a great privilege to get a chance to worship God with his precious people.

  • @birhanukarisa6532
    @birhanukarisa6532 4 місяці тому +4

    ሳሚዬ ፀጋ ይብዛልህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    አባ አባዬ ምን ልበልህ እወዳለሁ 😢😢😢😢

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 4 місяці тому +5

    አሜን አሜን አሜን ያረጋጋእኝ በነውጡ አለም እረዴቴ እኔም ልበል ጋሻ መከታ ኢየሱስስስስስ ስም ይባረክ እርስቴ ነክ አንተ ክብር ለመንፈስቅዱስ ይሁን የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ ተባረክ !

  • @WoinLove-oc8rh
    @WoinLove-oc8rh 3 місяці тому +5

    አሜንንንንንን ተባርከሀል ወንድም በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነው

  • @abenetasrat1157
    @abenetasrat1157 4 місяці тому +12

    This is what real worship mean !!! We should learn from this ❤❤❤ bless you brother!!!

  • @user-li2tt4ci2x
    @user-li2tt4ci2x 3 місяці тому +5

    እንዴት ያለ ፀጋ ነው እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ሳሚዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-li2tt4ci2x
    @user-li2tt4ci2x 3 місяці тому +5

    እንዴት ያለ ፀጋ ነው እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ሳሚዮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukLemma-vd2dp
    @BirukLemma-vd2dp 2 місяці тому +4

    I can’t stop listening this song❤❤❤

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 3 місяці тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Betlme
    @Betlme 4 місяці тому +4

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወድሜ🙏🥰🎉❤

  • @Mahedar-hz7zf
    @Mahedar-hz7zf Місяць тому +2

    ሀሌሉያ😢😢😢

  • @jojot.9287
    @jojot.9287 10 днів тому

    Wow. What a great worship !

  • @zewditudesta9894
    @zewditudesta9894 3 місяці тому +3

    ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @rebekatesfay3601
    @rebekatesfay3601 24 дні тому +1

    Jesus is the answer ❤

  • @sileshigebru1314
    @sileshigebru1314 3 дні тому +1

    Yeseytanini Mender Ymiyanawete Amliko Yemir Ebetachine eyameleknibet eyale yetenawete yetelat mender selayen new.

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 11 днів тому +1

    አሜን፡ አሜን፡አሜን፡ሀሌሉያ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @user-hj1hc5mn2h
    @user-hj1hc5mn2h 4 місяці тому +11

    ከዝላይ እና እርገጫ የፀዳ መረጋገገት የሞላበት አምልኮ
    ተባረክ የኔ ወንድም🙏

  • @wineebekale3676
    @wineebekale3676 Місяць тому +1

    Elelelelele tebarkulgn ewdachuwalhu ❤❤❤ tebarkulgn

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 Місяць тому +2

    ❤እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-wo1op8qr8r
    @user-wo1op8qr8r 15 днів тому

    Abizito be geta mebarek yihunilih

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 4 місяці тому +14

    እንዴት ያለ ፀጋ ነው። የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ተባረክ ወንድሜ። አላፊ ነገር አይለውጥህ ዘመኑ አልቆአልና። በርታ።

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 9 днів тому

    አሜንንን አሜንንን ዘመንህ ይባረክ ክብር ክብር ሁሉ ለመንፈ ቀዱሳ ይሁንለት ሃሌሉያ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🕊️🕊️🕊️❤️❤️🙏🙏ጸጋህ ይብዝልህ 💯💯

  • @user-xl3pf3jy7v
    @user-xl3pf3jy7v 4 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️😭😭❤️❤️😭😭😭😭😭🙏😘😘😘😘🙏😭😭አሜን አሜን እልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልል ልልልልልልልልል

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 3 місяці тому +2

    God bless you Sami keep going from glory to glory bro

  • @habeshaeconomicstutor4094
    @habeshaeconomicstutor4094 4 місяці тому +3

    Weyneeee samiyeeee❤❤❤❤❤ what a mighty presence of God, am happy because am imparting this spirit

  • @selamawitmilkias5016
    @selamawitmilkias5016 29 днів тому +1

    በብዙ ተባረክ ወንድሜ

  • @AbrhamAbrila
    @AbrhamAbrila Місяць тому +1

    ውይ ብርክ በል ሳሚዬ የፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት

  • @achubeg
    @achubeg 29 днів тому +2

    Let the almighty God be with you and your family dear Zeritu .
    Psalm 34:18 “The Lord is near to the brokenhearted and saves the crushed in spirit.” Psalm 73:26 “My flesh and my heart faileth: but God is the strength of my heart, and my portion forever.” Matthew 5:4 “Blessed are they that mourn: for they shall be comforted.”

  • @merongetachew7061
    @merongetachew7061 4 місяці тому +3

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እየሱስስስስ this is heaven right here❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-kf4wu7fl5p
    @user-kf4wu7fl5p 4 місяці тому +135

    በህይወቴ ለመጀመርያ ጊዜ የማደንቀው የምወደው ዮኒን ያየሁበት እግዚያብኤር ይረዳል በሚል ድንቅ አገልግሎ የተገለገልኩበት በዝማሬው በቃሉም የተባረኩ የተደነኩበት የኔ ቀን የሆነበት ለኔ የተዘመረበት ለኔ ቃል የወጣ የመጣበት መቼም ማረሳው ቀን ይህ ጉባዬ ነው።አሆ አይል የሌለውን ምንኛ እረዳከው !!!!!!!ምን ልበል ዘላለም ይክፈላቹ ፀጋው ይብዛላቹሁ አንዳንዴ ምትለው ስታጣ ዝም ዝም በቃ ውስጥክ ግን ታላቅ ጭወት በመንፈስ መዋለል በቃ አሁንም ዝም ብዬ ውስጤን ላዳምጠው ዝማሬው ውስጤ ሲንቆረቆር.................

  • @MesayAbebe-iw6ti
    @MesayAbebe-iw6ti 24 дні тому +2

    Kaleb

  • @MiracleGeja
    @MiracleGeja 4 місяці тому +3

    Amen Amen ❤❤❤❤❤ewdewalew

  • @rahilmokonen777
    @rahilmokonen777 3 місяці тому +2

    እልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁነደ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 4 місяці тому +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤

  • @genet4110
    @genet4110 2 місяці тому +1

    AmenAmenAmenAAmeAmenAmenAmennnn

  • @senafanetefa3783
    @senafanetefa3783 Місяць тому +1

    Uufee Yesus ulfaadhu!

  • @emmzsantos1647
    @emmzsantos1647 4 місяці тому +3

    ❤❤❤❤ amen 🙏 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen

  • @bereketepheson7076
    @bereketepheson7076 19 днів тому

    God bless you!

  • @solomonnugusu
    @solomonnugusu 4 місяці тому +2

    ❤amennnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonas2998
    @yonas2998 4 місяці тому +3

    Elllllllle Amene Amene Geta lezelaleme tebareke wondime sami Geta tsegahuni ahunime yabizali yoni Mariseli kefi belulinge wow yemegerime ye Geta kibere wow

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 18 днів тому

    Bless you!

  • @arsemadinku5618
    @arsemadinku5618 Місяць тому +9

    ዘማሪ ሳሚ እግዚአብሄር ይስጥልን የመላእክት የቅዱሳን ዝማሬና አምልኮ ነው አገልግሎትህ። በየቀኑ እሰማዋለው ይሄን ዝማሬ መንፈሴ ረክቷል ሀሌሉያ

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 4 місяці тому +2

    Amen amen amen Amen❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-gf6ce9nh2r
    @user-gf6ce9nh2r 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል አምልኮ

  • @mekonenbekle3566
    @mekonenbekle3566 4 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልል🙏🙏

  • @GetnetBekele-kl3mi
    @GetnetBekele-kl3mi 2 місяці тому

    Yes

  • @HenokMamo-tz2yw
    @HenokMamo-tz2yw 17 днів тому

    egiziabher abizitohi yibarikhi

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ 4 місяці тому +3

    what a worship!!! praise the Lord ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 Місяць тому

    We love you sm ❤❤❤god blessed you more and more

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 4 місяці тому +2

    Hallelujah hallelujah elelelelelelel

  • @abditesfa
    @abditesfa 2 місяці тому +1

    Ameeeennn❤❤❤❤❤❤ birik bel sami❤❤❤❤❤

  • @user-nc6ln8yv2z
    @user-nc6ln8yv2z Місяць тому

    Ohhh my lord, what a powerful mezmur! May lord bless you brother ohhhh

  • @masresha9253
    @masresha9253 3 місяці тому +1

    Wow ❤❤🎉🎉🎉what a beautiful worship it's amazingly i am speech less may GBU brother😮😮

  • @frehiwot8709
    @frehiwot8709 Місяць тому +1

    tebarek samiye

  • @user-od6dv8bl5v
    @user-od6dv8bl5v 4 місяці тому +1

    wendeme sami ante beka tekekelegna zemari nek geta abzeto abzeto yebarkeh

  • @user-bi1lc6nh8y
    @user-bi1lc6nh8y 4 місяці тому +1

    amen amen amen

  • @astertesfamichael3800
    @astertesfamichael3800 4 місяці тому +1

    ❤woooww
    Haleluya Amennnnnn!

  • @wubatkonjo9857
    @wubatkonjo9857 4 місяці тому +1

    wow Amennnnn

  • @user-wm1kx8hz2r
    @user-wm1kx8hz2r 4 місяці тому +1

    Ameeenn

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 4 місяці тому +2

    Esey gets smh ybarek

  • @botin6076
    @botin6076 4 місяці тому +1

    Amennnnnn amennnnnn ❤❤❤

  • @Gezu100
    @Gezu100 4 місяці тому +1

    Wawuuu

  • @raheldalecha9455
    @raheldalecha9455 4 місяці тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @user-vy8xh5zz8n
    @user-vy8xh5zz8n 4 місяці тому +2

    በጠም የተበረኩበት መዝሙር አሜን

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 4 місяці тому +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏

  • @user-kg6we8mq4w
    @user-kg6we8mq4w 4 місяці тому +1

    AEEMN AEEMN AEEMN ✝️ 🛐 📖 AMEEN

  • @akililuabera-fp3ye
    @akililuabera-fp3ye 2 місяці тому

    AMEN❤

  • @user-mt1ri8tx8n
    @user-mt1ri8tx8n 4 місяці тому +2

    WOW amazing worship May God bless you more 🙏🙏🙏

  • @Marygebreb99
    @Marygebreb99 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን❤

  • @mekbi8895
    @mekbi8895 Місяць тому +1

    Ere hule medemet yalebet amlko yemayselech 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bekimark_Mamay8192
    @Bekimark_Mamay8192 4 місяці тому +2

    ኢየሱስ❤😢

  • @buzunashialemu3039
    @buzunashialemu3039 4 місяці тому +1

    Amen Amen ❤️❤️