10 የቲቪ እና ሞባይል (የቨርቹዋል) ኦቲዝም ማስጠንቀቂያ ምልክቶች⚠️ | 10 Warning Signs of Virtual Autism

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 269

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 9 місяців тому +23

    እናመሠግናለን ዶክተር አወ በመጠኑ ችግሯን አግኝቸዋለሁ ከሠዉጋር ኮምኒኬት የላትም ነበር ሢያናግሯት መልሥ አልነበራትም ልጆች ጋር ከሆነች ጨዋታዋ ሀይ። ይሆናል በጣም ያሣሠበኝ ከሠወችጋር አለመግባባቷ ነበር አሁን ተሥተካክላለች ለበለጠ ደሞ መፍትሄወቹን እጠብቃለሁ ❤❤❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому

      አዎ እነዝህ ምልክቶች ከፍተኛ የ screen time (TV እና ሞባይል ) መኖር ምልክት ሊሆን ይቺላል እርግጠኛ ለመሆን በአካል ብናየው የተሻለ ነው

    • @hawaahmed9072
      @hawaahmed9072 9 місяців тому +1

      @@ብሩህkids ትክክል ያለሁት ሣዉድ ነዉ ኢንሻአላህ ኬጅ አሠገብቻታለሁ ሥጨርሥ ሀገር ለመግባት ወሥኛለሁ

    • @Helen-abel
      @Helen-abel 9 місяців тому

      ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን እኔም ወንድ ልጄ እነዚህን የጠቀስካቸውን ምልክቶች ያሳያል ቴሌቪዥን እና ስልክ ሳቆም ለውጥ አለው ግን በጣም ተቸግሬያለው ዘለቄታዊ መፍትሄው ምንድ ነው ብትነግረን ተባረክ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому +9

      ​@@Helen-abel መፍትሄውን ሐሙስ ፖስት እናረጋለን ሕክምና ማድረግ ከፍለጉ በዝህ ስልክ ይደውሉ ☎️ 0984650912

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому +2

      ​@@hawaahmed9072መልካም ነው

  • @tayetegegnJESUS
    @tayetegegnJESUS 9 місяців тому +8

    ዶክተር: በመጀመሪያ እያስተማርክ ያለሄው ግለሰብ አይደለም ትውልድ ነው
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ!!

  • @meaza2149
    @meaza2149 9 місяців тому +10

    ebs ላይ ካየሁ በኋላ የልጆቼን ታብሌት ቀምቻለሁ ቴክኒዎሎጂው በልጆች አስተዳደግ ላይ በጣም ብዙ ችግር አምጥቶብናል በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏ዶክተር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому

      መፍትሄ 👉 ua-cam.com/video/PKJT3z3RbX4/v-deo.htmlsi=DkmOUtBTqLJyLwwA

  • @TiruMedia18
    @TiruMedia18 9 місяців тому +33

    እኔና ባለቤቴ የዛሬ 3 አመት የመጀመሪያ ልጃችንን ከወለድን በኋላ የዶክተርን ቴሌግራም ቻናል እያነበብን ነው የተንከባከብነው ምንም ነገር ሲያጋጥመን ሁሌም ትምህርቶችህን እናነባለን፡፡ የእውነት ዶክተር ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለከው ፡፡ አመስጋኝህ ነኝ ከወሎ ኮምቦልቻ፡፡ ክበርልን፡፡

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому +3

      አመሰግናለሁ 🙏 መረጃውን ለሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት 🙏😊

    • @Elsa_444
      @Elsa_444 9 місяців тому

      ❌ ከአማራ` ወሎ ✅✅

  • @Beth-sm2fx
    @Beth-sm2fx 9 місяців тому +2

    ይህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ትዉልድን የሚያድን፡ ዶክተር በጣም እናመሠግናለን እባክህ ይሄ ትምህርት ኢትዮጵያ ዉስጥ በቲቪ እንዲተላለፍ ቢደረግ ብዙ ልጆችን ከመአት ያድናል

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому +2

      በ EBS ላይ ቀርበን ማብራሪያ ሰተናል እናመሰግናለን ❤️🙏

  • @yenantw21
    @yenantw21 9 місяців тому +8

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ብዙ ጊዜ እከታተልሃለሁ ኮሜንት አልፅፍም አላገባሁምም ልጅም የለኝም ግን ጠቃሚ ነገር ሼር ስለምታደርግ እግዚአብሔር የፈቀደልኝ ቀን ስለሚጠቅመኝ ብዬ አዳምጣለሁ ክበርልን።😍😍😘😘

  • @MistreSolomon-kr4tx
    @MistreSolomon-kr4tx 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር የኔ ልጅ ያልካቸው ምልክቶች ሁሉንም ያሳያል በጣም ነው የተቸገርነው መፍትሄውን በሰፊው እንጠብቃለን በትክክል ነው የገለፅከው መቶ ፕርሰንት ትክክል ነህ ወላጆች ሳናውቅ ልጆቻችንን አበላሸናቸው እኔ ለመመልስ እየጣርኩ ነው መፍትሄውን ስትነግረን ትልቅ ግብአት ነው እናመሰግናለን።

  • @betelhemlukas2141
    @betelhemlukas2141 8 місяців тому

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምተሰጠው ዶ/ር እናመሰግናለን ተባረክ

  • @hiwotasfaw3524
    @hiwotasfaw3524 9 місяців тому +2

    በጣም አመሰግናለው ብዙ ተምሬበታለው መፍቴዎቹን በጉጉት እጠብቃለው ተባረክ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому

      Part 2 👉 ua-cam.com/video/PKJT3z3RbX4/v-deo.htmlsi=DkmOUtBTqLJyLwwA

  • @kemernuru
    @kemernuru 9 місяців тому +1

    በጣም አመሰግናለው አብዛኛው ልጅ ላይ ያለ ባህሪ ነው ለማስተካከል እሞክራለሁ እድሜ ይስጥህ

  • @GeiteTube
    @GeiteTube Місяць тому

    እረጅም እድሜ ያቆይህ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @HiwotAsmelash
    @HiwotAsmelash 8 місяців тому

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ 2ተኛ ልጄ እነዚህ ሁሉ ምልክቶች አሉት እና ስለ አመጋገባቸው እንድትነግረን አፈልጋለሁ ልክ እንደ ኦቲም ወተት እና ስንዴ ተዋፅኦ ይከለከላል እባክህ ዶ/ር ስለጨነቀኝ ነው

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 9 місяців тому +16

    You are amazing Doctor ! Thank you so much. I can't wait to watch the next video which is the solution of the problem . Salute!

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому +1

      You are welcome dear🙏 subscribe to our channel for more

    • @Fanoawit
      @Fanoawit 9 місяців тому

      @@ብሩህkids I did it Dr! Thank you again .

  • @OziaMitku
    @OziaMitku 8 місяців тому +1

    መጀመሪያ አላወኩም ነበር አውን ግን አንተን ስከተል ሰተቴ ወላ ተሰማኝ አውን ባለኝ አቅም እየሞከርኩ ነው በጣም አመሰግናለው ዶክተር

  • @etaferahusima9819
    @etaferahusima9819 9 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር! መፍቴው እንጠቃለን

  • @sianlove4167
    @sianlove4167 9 місяців тому +2

    ተባረክ ዶክተር ትልቅ ትምህርት ነው የነገርከን የጓደኛዬ ልጅ ላይ የማየውን ነው ያቀረብከው መፍትሄውን በቀጣይ እንጠብቅሀለን

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 9 місяців тому

      Meftihew tv ena silk makom lijun machawet ke lijoch gar endigenagn madreg

    • @nardosabraham2922
      @nardosabraham2922 9 місяців тому

      ​@@habtamabera1481 be aff endemineger qelal aydelem plz

  • @habtamabera1481
    @habtamabera1481 9 місяців тому +2

    Yene lij 3 ametu ley yehe hulu cheger neberebet ye kuwankuwa astemarigar wesedkut kene cherash tv ena silk akomkugn keljoch tekelakele 4 wer behuwala testekakele ahun normal new

  • @20204606
    @20204606 4 місяці тому

    Thanks Doc, you are always problem solver

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 9 місяців тому +5

    Dr አመሰግናለሁ የልጄን ችግር ተረድቻለሁ መፍትሄውን እንጠብቃለን ቀጥልበት ብዙ ትምህርት ካንተ ተምሬአለሁ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому +1

      መፍትሄ 👇 ua-cam.com/video/PKJT3z3RbX4/v-deo.htmlsi=DkmOUtBTqLJyLwwA

  • @rozakubrom1866
    @rozakubrom1866 9 місяців тому

    Thanks Dr fasil, really appreciate you , 🇪🇷

  • @zelalemaddis9693
    @zelalemaddis9693 9 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ፋሲል
    ስልክህን ስሞክረው ዝግነው: ቀጠሮ ለማስያዝ እና አንተ ያለህበትን አድራሻ ብትገልፅልን:

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому

      ቀጠሮ ስልክ ☎️ 0984650912

  • @20204606
    @20204606 9 місяців тому +1

    Thanks Doc, I observed all signs on my child, Please tell us how to manage it???

  • @LANCHISIL
    @LANCHISIL 9 місяців тому +6

    ዶ/ር ካአንተ ብዙ እየተማርኩ ነው በርታ

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 9 місяців тому +6

    አላህ ይጨምርልህ ዶክተር መፍትሄውን እንጠብቃለን ኢንሻአላህ የሚገርመው 10 ሩም የጠቀስካቸው ነገሮች እልጀ ላይ አለ ሁሌም እባየን አፈሳለሁ ፈጣሪ እስኪረዳኝ መፍትሄውን እንጠብቃለን በገዛ እጄ ስራየን ስመለከት ቴሌቪዢን ላይ ቁጭ አርጌ እየዋልኩ ልጄን በሽተኛ አረኩት እያልኩ ፀፀት ይበላኛል

    • @minteyibeltal1257
      @minteyibeltal1257 9 місяців тому +2

      እኔም እንዳች

    • @sabaali5002
      @sabaali5002 9 місяців тому

      ayzuachew ❤❤❤

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 9 місяців тому

      @@sabaali5002 እሺ ተባረኪ

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 9 місяців тому

      @@minteyibeltal1257 ፈጣሪ ይርዳሽ ስቃ ተጫውታ የምትፈልጊውን አናግረሻት መልሳልሽ የምትፈልገውን ጠይቃ ተግባብታችሁ ጤነኛ ልጅ ሁናልሽ ተደሰቺ እማ የናት ነገር ከባድ ነው

    • @sosnafisshaye958
      @sosnafisshaye958 9 місяців тому

      aeyzoshi fetari ymarlshi

  • @FaizaGetachew-wf3qv
    @FaizaGetachew-wf3qv 9 місяців тому +4

    ሠላም ዶክተር የኔ ልጅ አራት አመቷ ነው እና እሥካሁን አፍ አልፈታቺም ከሦስት ወር ጀምራ ሞባይ በጣም ታይ ነበር እና አሁን ምንም አትናገርም ዶ ር መፍትሄውን እጠብቃለሁ

    • @sosenanegusu1579
      @sosenanegusu1579 9 місяців тому +1

      ዶ/ር ጋር ውሠጃት የስፒች ቴራፒ ህክምና አለ

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 9 місяців тому

    ዶ/ር የእኔ ልጅ አንተ ከተናገርካቸው ነገሮች በ4 ላይ ምልክት አይቼበታለው የአምስት አመት ሊሞላው ትንሽ ነው የሚቀረው ያየውበት ችግር 1 የመናገር ችግር 2 ሀይለኛ ነው 3 የሚፈልገውን ነገር በጩህት ማረግ ይፈልጋል 4 አርፎ መይቀመጥም እና በጣም ችግር ላይ ነን መፍትሔው በጣም ያስፈልገኛል አመሰግናለው

  • @metidiriba6290
    @metidiriba6290 9 місяців тому

    ዶክተር የምትሰጠን መረጃ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን። ልጄ 3 ወር ከ15 ቀኑ ነው ፀጉር ውሰጥ ሽፍታ እና ከፍ ያሉ ቀያይ ቡጉር መሰል እብጠቶች ከያዘው 1 ሳምንት ሆነው ምን ላድርግ? መፍትሄ ምንድነው

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኸ7ዐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኸ7ዐ 9 місяців тому +3

    ዶ/ር መፍትሔ ንገረን እባክህን የኔ ልጅ ወንድ ነው 3ዓመት ከ6 ወር ነው እባክህ ጨንቆኛል ቢቸግረኝ ዴኬር አስገባውት እባክህን መፍትሔ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому

      ሐሙስ ምሳ ሰአት ይጠብቁን ሕክምናም አለው በአካል መተው ማማከር ከፍለጉ በዝህ ስልክ ይደውሉ ☎️ 0984650912

  • @emebettesfaye5554
    @emebettesfaye5554 9 місяців тому +2

    ሰላም ዶክተር የእኔ ልጂ ሁሉም ችግሮች አሉበት 4አመቱ ነው እንቅፍ አይተኛም ማልቀስ ከጀመረ 2ሰአት ያለቅሳል አያወራም መፍትሔ ካለህ

  • @rahelworku5901
    @rahelworku5901 9 місяців тому +1

    Egzabiher yibarikih edme tena yistih❤

  • @እውትትገለጥ
    @እውትትገለጥ 9 місяців тому +1

    እየተከታተልኩ መፍቴኤውን ሳይናገር ማብቃቱ ነው እያልኩ ነበር .ቀጣይ ካልክ እሺ .ግን ሁሌ እንዲ ምታደርግ ከሆነ ተመልካች መፍቴ ብለህ የምትለቀውን ብቻ ጨርሶ ያያል ማለት ነው .ላይሆንም ይችላል ይሄ የኔ ሀሳብ ነው አመሰግናለው

  • @AbelMoges-kt5kz
    @AbelMoges-kt5kz 9 місяців тому +1

    Is that curable doctor?! And how please? And how long does it take? Thanks God bless you!

  • @edelk8249
    @edelk8249 9 місяців тому

    ልጄ አንድ አመት ከስምንት ወር ናት እና በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ ኦቲዝም ያለባት መስሎኝ... ከአምስት ወሯ ጀምሮ በጣም tv ስታይ ነበር ምትውለው ግን አመት ካለፋት በኋላ ሁኔታዋን ሳይ ቀነስኩ። አሁን ምንም ቲቪ አታይም እና የተሻለ ለውጥ አምጥታለች እና ምናልባት ኦቲዝም ሳይሆን ቨርቿል ኦቲዝም ይመስለኛል... ብዙ ለውጥ አላት ግን በተለይ እጇን ማራገብ እቃ ሲቀሟት በጣም መጮህ ስሟን ሲጠሯት አለመዞር የመሳሰሉት አሏት... መፍትሄውን እጠብቃለው። ተባረክ ዶክተር

    • @sabatesfaye3361
      @sabatesfaye3361 9 місяців тому

      Betolo asayat tolo diagnose yetederege neger hulem meftihe alew ende enat chinketish yegebanal gen chigerun Begize mawek hulem yeteshale new ayzosh

    • @DanaytTadese
      @DanaytTadese 29 днів тому

      አሁንስ በጣም ለውጥ አላት እጅን ማርገብ ተወች

  • @BrukWakene
    @BrukWakene 5 місяців тому +1

    ዶክተር ለእንደዚህ አይነት ሁኔታ የተጋለጡ ልጆችን speech and language therapy እገዛ ቢያገኙ ምን ያክል ሊረዳቸው ይችላል?? አመሰግናለው

  • @selamawitdesta5196
    @selamawitdesta5196 9 місяців тому

    እናመሰግናለን መፍትሄውን እንጠብቃለን

  • @TsionAdi
    @TsionAdi 9 місяців тому +1

    Dr leje endezi aynet baheriwoch nberut tv selk akomkug ahun betam dehna nw mawerat mechawet jemerolegal ahunm yeblet endishashal be dr mekrochen eflgalew ebakeh mefthwen bedenb abrarteh be bet west mn lenaderg endemnchel ngeren apartment lay lej masadeg kebad nw betam esu telek tseno nw almawekem chmer

  • @ebiseSolomon
    @ebiseSolomon 3 місяці тому

    Nurilin Dr lijen bichayen iyasadeku nw, ye 4 amet lij new,bichawun sile hone abro yemichawet lijoch sile lelu andande silken esatawalew inam lije betam rebash, new sofa lay yizelal,taw silew aysemagnim, simetaw le gizew yitewaw ina temeliso izaw agegnawalew, ante yetekeskew hulu ayichebetalew, lijochin aywodachewum,betam yasasibegn neber, ahun gin negerun teredchalew Geta yibarkik

  • @lelurah7883
    @lelurah7883 9 місяців тому +1

    Thank you so muhe ኣው ልጀ ሰት ናት በታም ናው tv ምታዮ ሃሁን 4 ኣመት ናት ጽባይዋ በታም ኣችግራልች መፍቲሁ etebkalw

  • @sinduBayu-w9r
    @sinduBayu-w9r 9 місяців тому

    ebakihn erdagn lije sintun sishena ayenun yegelbitali yehenkal yeh ke virtual otizem yehonali ?

  • @yonamesfin926
    @yonamesfin926 9 місяців тому +2

    Dr እናመስግናለን የኔ ልጅ የዚህ ነገር ተጠቂ ናት ዋናው መፍትሄ ምን ይሆን ቲቪ መከልከል ነው?

  • @KitneshAyele
    @KitneshAyele 9 місяців тому

    10/10 ነው የኔ ልጅ ያገኘው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ልጄ 8ከ5ወሩ ነው እባክህ ዶ/ር መፍትሔዎቹን አፍጥነው በእርግጥ እኔም ቁጭ አላልኩም እየረዳሁት ነው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому

      ሐሙስ ምሳ ሰአት ይጠብቁን

    • @KitneshAyele
      @KitneshAyele 9 місяців тому +1

      ዶክተር እሺ አመሠግናለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግን ይቅርታ ለቃላት አጠቃቀሜ ውስጤ ስለተጎዳ ነው በዚህ መልኩ ኮሜንት ያረኩት

    • @redietshgute3388
      @redietshgute3388 9 місяців тому

      Please dr lejen ante gar masayet felege neber yet new mageneh please aderashahen negereg please

  • @kidistadane779
    @kidistadane779 9 місяців тому

    Thank you so much Dr.

  • @GhenetGhebreslase
    @GhenetGhebreslase 9 місяців тому

    Please yes tell us what should do thank you so much ☺️🙌🏽

  • @nahomdani9861
    @nahomdani9861 9 місяців тому

    ዶክተር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ ህክምናው ወይም መፍትሔው ምን ድነው

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 9 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ይሀው ልጄ በቲሺ ሱስ አፋን አልፈታ አይናገር 4 አመቱ እኔ ስራ እውላለሁ አሁን ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 9 місяців тому

      Ene dr aydlwm gn lgizew yrdagn recommended largsh?

  • @BrukWakene
    @BrukWakene 5 місяців тому +1

    ዶክተር ለእንደዚህ አይነት ሁኔታ የተጋለጡ ልጆችን ወይም ምልቱ ለሚትይባቸው ህፃናት speech and language therapy እገዛ ቢያገኙ ምን ያክል ሊረዳቸው ይችላል?? አመሰግናለው ?

  • @banshbanshee2810
    @banshbanshee2810 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MelakuKeraga-in8fq
    @MelakuKeraga-in8fq 9 місяців тому +1

    ዶክተርየኔልጅ ዳዎን ሲልድረም ነው አንዳንድ ህክምና ለማድረግ የት ልውሰደው ክፍለሀገር ነው ምኖረው

  • @menberetesfaye4468
    @menberetesfaye4468 9 місяців тому +2

    እንደተለመደው ምርጥ መረጃ፣እኔንም የሚመለከተ ነገር ነው፣

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому

      እናመሰግናለን 🙏 ለሌሎችም share ያድርጉት

  • @gettafa2464
    @gettafa2464 9 місяців тому +3

    ዶክተር 10ሩም የጠቀሰካቸው በልጄ ላይ አለ

  • @Belye-c8r
    @Belye-c8r 9 місяців тому +1

    የኔ ጥያቄ እንኳን ለየት ያለ ነው ዶክተርየ
    ልጄ 4ወርዋ ነው አንገትዋ ውድ ግራ ያዘነበለ ነው

  • @tsegaabraham227
    @tsegaabraham227 9 місяців тому +1

    Hamus ntebkalen Doktor fasil amesegn alew

  • @madinaganaso2814
    @madinaganaso2814 9 місяців тому

    Thank you DR

  • @meseretTaddese-c2p
    @meseretTaddese-c2p 9 місяців тому +4

    ዶ/ር መፍትሄው ምንድ ነው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 місяців тому

      መፍትሄዎቹን ሐሙስ ፖስት እናረጋለን ሕክምና ከፈለጉ በዝህ ስልክ ይደውሉ
      ☎️ 0984650912

  • @redietshgute3388
    @redietshgute3388 9 місяців тому

    Please dr. lejen ante gar masayet felege neber, yet endemageyeh negereg please

  • @NanaNana-jn1pu
    @NanaNana-jn1pu 9 місяців тому +1

    ዶክተር የኔ ልጆች ከልጅነታቸው ጀምሮ በቲቪና በሞባይል ነው ያደጉት ምግብ ራሱ ሞባይል ተከፍቶላቸው ነበር የሚበሉት አሁን ይሄው የ8 እና የ6 አመት ሎጆች ናቸው አሁን ያልከው ሁሉ አለባቸው ብዙ አያወሩም

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg 5 місяців тому

    አመሰግናለው ዶ/ር የአንተን ቪዲዮ ካየሁ በሇላ ልጄ ለውጥ አምጥታለች::

  • @hiwotdiriba7353
    @hiwotdiriba7353 9 місяців тому +1

    ዳክተርዬ አሁን ካልኮቸው ሳስቱን ያደርጋል አንድ ከልጃች ጋር ሲቀላቀል ልጆችን መምታት ማለት ሀይለኝነት ቃላት ሳስተምረው መድገም ስምህ ማነው ስለው እኔ ያልኩትን መድገም ሳስተኛው ምበጣም ፈጣን ነው ይሮጣል

  • @zebibdegol7842
    @zebibdegol7842 9 місяців тому

    Thank you Doctor. It’s great information.

  • @hanawolde9787
    @hanawolde9787 5 місяців тому

    Tebarke

  • @fasikamls
    @fasikamls Місяць тому +1

    1:14 ❤❤❤

  • @meronabere5338
    @meronabere5338 9 місяців тому

    Thanks for sharing, Dr.

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    ዶክተር እኔልጄ በጣምአይናገርም ግራገባኝ በልጂነቱ አስመርምሪውነበር ግን በጣምግራገባኝ

  • @Senilove12
    @Senilove12 7 місяців тому

    መፈትሄውን እባክህ

  • @HaymanotKassahun8009
    @HaymanotKassahun8009 9 місяців тому

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @tinbitedaniel9948
    @tinbitedaniel9948 9 місяців тому

    Ere dr mefeteheeee tolo bel lje ke 10ru 5 yitayibatal 3 ametuwa new beftnet kezi chigir mawutat alebign ebakh mefthewun negeren

  • @hulegebtoube1631
    @hulegebtoube1631 9 місяців тому

    ዶክተር በዚህ ቢዲኦህ ላይ የጠቀስካቸው ምልክቶች በሙሉ ከኔ ልጅ ጋር አሉ እና ምን ይሻለኛል

  • @meronakemel3509
    @meronakemel3509 9 місяців тому +1

    እውንት ነው እኔ ልጄ 6አመት ሌሞላት ነው እስኳሁን ግንትንሽ ትንሽ ነው ይምታወራው በፊት በጣም ታይ ነበር አሁን ግን ትታለች ዶ/ር መፍትሔ ምንድን ነው

  • @mikiandanu8214
    @mikiandanu8214 9 місяців тому +1

    Dr can u tell us about ADHD please and thank you

  • @alechgnmamuyeerarto4814
    @alechgnmamuyeerarto4814 9 місяців тому

    Drye Please tell me lije 1 amet ke4 weru new gin dada mama aylim fire yelelew kal new menager TV andandiken 30 dekika mew misetew bizu gize alikefitilitem Please chenikognal

  • @עדןאנדרצו
    @עדןאנדרצו 9 місяців тому

    ዶክተር የቨርችዋል ኦቲዝምና ኦቲዝም ልዩነታቸውን ብትነግረን አመሰግናለሁ ❤❤

  • @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ
    @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abrahamgebremicael3772
    @abrahamgebremicael3772 9 місяців тому +1

    Dr lege betam yaleksal ynadedal ye 1AMET 6were htsan new

    • @Kitchen884
      @Kitchen884 9 місяців тому

      Relax he is so baby.

  • @BetyMamo
    @BetyMamo 4 місяці тому

    Dr lije kegeletsikew milktoch hulum alebet

  • @Meronbedane
    @Meronbedane 9 місяців тому

    በጣም ነው ምናመሰግነው መፍቴውስ? ምን እናድርግ dr plz

  • @apostles1-tc5wg
    @apostles1-tc5wg 9 місяців тому +2

    ዶክተር ትምህርትህ ጥሩ ነው። የኔ ጥያቄ ግን ከ ፕሮግራሙ ጋ እንደማይዛመድ አዉቃለዉ ነገር ግን በናትህ መልስልኝ አንድ ሰዉ ከ 1 ወንድ ጋ ግንኙነት አድርጎ ካደረገበት ቀን አንስቶ ያን ሰዉ በኤች አይ ቪ ከጠረጠረዉ በሁለት ወር ከግማሽ ቢመረመር በሽታዉ ሊታወቅ ይችላል pls መልስልኝ

  • @Noor-n6p9q
    @Noor-n6p9q 9 місяців тому

    ዶ/ር please መፍትሄው ታዲያ ምንድነው?

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 9 місяців тому +1

    ሰላም ዶ/ ር ዛሬ በአጋጣሚ ነው ያገኘሁክ የምኖረው London ልጄ ላይ ምልክቶቹ አሉት 7 አመቱ ነው ራሱ ሲፈልግ ቃል ያወጣል ካልፈለገ ዝም ይላል እነሱ ምንም አይነት እክምና አይሰጡም ትምህርት ቤት ይውላል ትምህርት ቤት ውስጥ Speach therapy and occupational therapy በግሩብ ይሰጣሉ ሌላ መፍትሄ አለክ ወይ የሚለወጥበት?

  • @jermi9218
    @jermi9218 9 місяців тому

    ለ ወላጆች እኔ የምኖረው ከሀገር ውጪ ነው ልጄ የ Virtual ኦቲዝም ተጠቂ ነው ምክነያቱም ከልጅነቱ ጀምሮ ስልክ እና ቲቪ በማይት ነው ያሳለፈው የ ዚህ ችግር ተጠቂ ሆኖብኛል ለልጆቻችሁ ስልክ እና ቲቪ የሚያገኙበትን መንገድ ተቆጣጠሩ እባካችሁ

  • @BrukWakene
    @BrukWakene 5 місяців тому

    ዶክተር ለእንደዚህ አይነት ሁኔታ የተጋለጡ ወይም ምልክቱ ለሚታይባቸው ልጆች speech and language therapy እገዛ ቢያገኙ ምን ያክል ሊረዳቸው ይችላል?? አመሰግናለው?

  • @tseganeshthomas7944
    @tseganeshthomas7944 9 місяців тому +1

    ዶክተር እባክህ ህክምናው ለልጄ ያስፈልገዋል።3 አመት ከ4ወሩ ነው አሁን ነው የተረዳሁት ያሳስበኝ ነበር ።የህፃናት መዝሙር ይመለከት ነበር ።መፍትሄ እባክህ

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 9 місяців тому +2

    Thank you for sharing ❤❤

  • @ZubeydaMain
    @ZubeydaMain 2 місяці тому

    ቁጥርህን ላክልን እና ያኪም ቤቱ ስም መምጣት ፈልጌ ነበር

  • @akeyhailuAkey
    @akeyhailuAkey 9 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ወልደገብርኤልኪደነ
    @ወልደገብርኤልኪደነ 9 місяців тому

    U are amazing dr......thanks a lot.......

  • @SeadamesaAhmed
    @SeadamesaAhmed Місяць тому

    Mechem endatakomewu d.r

  • @AsnakechTafese-r3h
    @AsnakechTafese-r3h 3 місяці тому

    thanks !

  • @EmanYackob
    @EmanYackob 9 місяців тому

    Dr lije ahune yalkachewu 10 ayinet melikitoche hulume alebet kee 8tegnawu beker betam gira gebagn 3amet alifotale kifilager new yalewute ekimina yasifeligewale malet new,

  • @WbayehuMenberu
    @WbayehuMenberu Місяць тому

    ዶክተር አመሰግናለሁ😢 የ 4 አመት ልጄ በጣም የስልክ ሱስ አለባት በቃ ስልኩ በቃሽ አስቀመጭ ከተባለች ታብዳለች ቤቱን ብጥብጥ ነው የምታደርገው

  • @Eyu133
    @Eyu133 9 місяців тому

    Dr አመሰግናለሁ የደርሰብኝ ነው የተናገርከው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አልፏል

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 9 місяців тому +1

      ለውጥ አየሸበት እህት እስቲ ካለው ያደረግሽውን ንገሪኝ ዶክተር የተናገረው በሙሉ ከልጄ ላይ አለ 4 አመት ሊሞላው ነው የናትን ነገር ታቂዋለሽ ከባድ ነው ብቻ እስቲ ያደረግሽውን ተሞክሮሽን አካፍይኝ

    • @Mahletgrim
      @Mahletgrim 9 місяців тому

      Selam.ena lejesh mawrat chale please melslgn?

    • @Eyu133
      @Eyu133 9 місяців тому

      @@AAa-gs6dn መጀመሪያ ለልጅሽ ጊዜ መስጠት አለብሽ እምትልሽን ዝቅ ብለሽ ማዳመጥ ሲቀጥል ቲቪ አታሳያት ሲቀጥል እምትፈልገውን ደጋግምሽ ስሙን እየጠራሽ መናገር የቀውንም ሆነ የምግቡን የእኔ እስከ ሁለት አመት ከካስር ወሩ አያወራም ነበር ብዙ ጊዜ ደግሞ ውጭ እምትኖሪ ከሆነ መጫወቻ ፓርክ ውሰጃት

    • @Eyu133
      @Eyu133 9 місяців тому

      @@Mahletgrim አዎ

  • @NetsanetAyenew
    @NetsanetAyenew 9 місяців тому

    Thank u dr

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 9 місяців тому

    ምንድነው መፍትሄው ??

  • @እንኩይ
    @እንኩይ 9 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @dagmawithagos8284
    @dagmawithagos8284 9 місяців тому

    Thank you

  • @LomiAshe
    @LomiAshe 9 місяців тому

    Leje ktwlde gze jemro yehod qurxet Albet min larg

  • @natytube3604
    @natytube3604 9 місяців тому

    tinsh kedem biye bakh noro le lije ederslet neber😢😢😢

  • @RukuyaDawud
    @RukuyaDawud 9 місяців тому +1

    እእናመሰግናለንዶክተር የኔልጅ5አመትሁንታል ግንአፍአልፍታም እናምንይሻለኛል

  • @Efratatesfaye
    @Efratatesfaye 2 місяці тому

    Starting from the age of 2, my brother spends an excessive amount of time on screens, particularly watching kids' shows like Cocomelon. Since then, we have noticed a significant change in his behavior. He has become more aggressive, and despite being previously well-potty trained, he has started having issues with bowel movements.
    We have tried various methods to address these issues, but nothing seems to be helping.,I am reaching out to seek your advice on how to proceed.Could you please advise us on which hospital or specialist we should take him to for further evaluation and treatment?

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 7 місяців тому

    ለአዎቂስ ዶክተር ተባረክ

  • @selamhailemikael7467
    @selamhailemikael7467 9 місяців тому

    Thank you for sharing Dr