ለህፃናት ኪሎ ለመጨመር የሚረዱ ዋና ዋና ምግቦች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 148

  • @natnaeldemile9840
    @natnaeldemile9840 6 місяців тому +9

    Dr ሁሌ ስለምትሰጠን በገንዘብ የማይታመን ምርጥ መረጃ ምስጋናየ ባለህበት ይድረስህ ።እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🌹

  • @HanamulatuHane
    @HanamulatuHane 9 місяців тому +19

    ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው ገና ጀማሪ እናት ነኝ ገና ነብሰጡር እያለው ነበር የምከታተለው እና የትም ሄደን የማናገኘውን ትምርት ስለምትሰጠን አመሰግናለሁ

  • @KibraMesfin
    @KibraMesfin 10 місяців тому +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 4 місяці тому +3

    D/r በጣም ነው ማመሰግነው አንተን እየሰማሁ ነው ልጆቼን ማሳድገው ክበርልኝ

  • @eyreusworku447
    @eyreusworku447 Рік тому +4

    እናመሠግናለን

  • @smaneshe
    @smaneshe 11 місяців тому

    እናመሰግናለን እናመሰግናለን

  • @MihiretWolde-j6h
    @MihiretWolde-j6h 3 місяці тому

    ተባረክ ዶክተር

  • @samrimrs7472
    @samrimrs7472 2 місяці тому

    ዘመንህ ይባረክ

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 6 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @MetiBezuneh
    @MetiBezuneh 5 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን Doc

  • @TechnoTronix-xg3gi
    @TechnoTronix-xg3gi 6 місяців тому

    በጣም አመኘግናለሁ ተባረክ

  • @bethelkehali
    @bethelkehali 8 місяців тому

    አመሰግናለሁ ዶ/ር በጣም

  • @mikerasta-ur7pw
    @mikerasta-ur7pw Рік тому +2

    Thanks doc!

  • @fitsumteshome5780
    @fitsumteshome5780 4 місяці тому

    አመስግናለሁ ተባረክ።

  • @lulitlula9522
    @lulitlula9522 10 місяців тому

    እናመደግናለን

  • @DawitYe
    @DawitYe 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NatiGenanaw
    @NatiGenanaw 7 місяців тому

    እናመስግናለን

  • @hirutdebissa1901
    @hirutdebissa1901 Рік тому +2

    Wow doctor betam enamesegenalen berta

  • @selameshetu5422
    @selameshetu5422 11 місяців тому

    Thank you D/r

  • @Dereje-n4l
    @Dereje-n4l 4 місяці тому

    በርቱ

  • @MartaTsegaye-s1z
    @MartaTsegaye-s1z Рік тому +4

    Selame Doktor ljgye been ke arte ke 3 eske 4 gezye kaka tadrgalche megbe eybelache and dye snatchers kaka telalche ketwldche 8 werwa new normal new?

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 11 місяців тому

    እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @mekdeshaileleul2383
    @mekdeshaileleul2383 Рік тому +8

    ሰላም ዶ/ር ስለሰጠኸን መረጃ አመሰግናለሁ
    ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ከአንድ አመት በታች ወተት ካልተሰጠ የምንፈጫቸው ምግቦች በጣሳ ወተት መጨመር ይቻላል ?

  • @SuziSuzi-ck3lf
    @SuziSuzi-ck3lf Місяць тому

    Enamesgenalen bezu malakewun ngr awekung😊😊

  • @meroneshetu1663
    @meroneshetu1663 11 місяців тому

    Thank you doctor

  • @MahiMahi-xq2eb
    @MahiMahi-xq2eb 11 місяців тому

    Thanks doctor

  • @TigistTeshome-kg4bk
    @TigistTeshome-kg4bk 7 місяців тому

    Thank Dr

  • @zebibaabdizeyn4929
    @zebibaabdizeyn4929 7 місяців тому

    Thank you dr

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 11 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ያንተ ትምህርት ጠቅሞኛል ለልጀ የልጀ ደክተር እድትሆን ከመፈለጌ የተነሳ ደውየ አድራሻህን ጠይቄ አየር ጤና አይናለም ሆስፒታል ይሰራል ብለውኛል እመጣለሁ ልጀን ይጀ

  • @yordanosshume6427
    @yordanosshume6427 11 місяців тому

    Thanks dr

  • @tgHailu-g4g
    @tgHailu-g4g 6 місяців тому +1

    Selam docter enqulae ke abocado gar aykbdem ? Ke muzes gar aykbdachewm ? Tanx

  • @AbetiAsrat
    @AbetiAsrat 10 місяців тому +9

    ሠላም ዶክተር ልጄ 10ወሯ ነው ምንም አይነት የምግብ ፍላጎት የላትም አትበላም በጣም እየቀጨጨች ነው ጡት ብቻ ነው የመትጠባው ምን ላድርግ አመሠግናለው

  • @meheret4532
    @meheret4532 10 місяців тому +9

    D/r በጣም አከብርሀለው በርታልን ለልጄ ብርቱካን መቼ ልስጠው 6 ወሩ ነው

  • @temnettube9600
    @temnettube9600 10 місяців тому +1

    Avocado belam wetet nw yemifechew?

  • @SH-bd7bv
    @SH-bd7bv 4 дні тому

    When do you start feeding meats to babies

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 11 місяців тому +1

    Tebarek.Dr

  • @yamre2752
    @yamre2752 9 місяців тому

    Enameseginalen doctor

  • @bereketambissa2740
    @bereketambissa2740 11 місяців тому +1

    Betam enamesegenalen

  • @AmiraMohammed-cr5eo
    @AmiraMohammed-cr5eo 7 місяців тому

    ከሁነኛ ሰው ጠቃሚ ምክር ስለምናገኝ ዶክ እናመሰግንካለን

  • @TigistDebebe-w7z
    @TigistDebebe-w7z Рік тому +2

    Dokter lijee 4 amt honota gen kebdatu bexam yeqense sew. Hakim bet wesjew xenya new alu min yishalnya timht bet gebtwa gen aqim yelwm min tilnylh

  • @StarWin-j2d
    @StarWin-j2d 6 місяців тому

    ዶ/ክ ዘይት እና ለውዝ መቼ ጀምረን እንስጣቸው? እናመሰግናለን።

  • @bereketbirhanu-gw5zz
    @bereketbirhanu-gw5zz 16 днів тому

    Docter lije 8 weru new yetasa wetet ayitekemim kakaw yiderkibetal siyaderg betam yalksal min madreg alebign

  • @etagegnlema
    @etagegnlema Місяць тому

    Dr lija 3ameti ke 4weru. New gini kelowi betami yewerde new min larigi

  • @tigisthailu1135
    @tigisthailu1135 8 місяців тому

    ልጄ አንድ አመት ከ2 ወሩ ነው ምግብ ሲመገብ ብዙ ሠዓት በአፉ ይዞ አቆይቶ ይተፋዋል በጣም ተቸገርኩ

  • @tigestdebebe5769
    @tigestdebebe5769 2 місяці тому +1

    ዶክተር እባክ መልስልኝ እኔ ስደት ነኝ የ7 አመት ልጅ አለኝ እና ሆድ ዉስጥ ታፍኖብኝ አይራመድ አይናገር እና አሁን ትምህርት አስገብቼው ምግብ እንቢ አለኝ የላም ወተት ይጠቀማል ሰውነቴ በጣም ከሳ ምን ላርግ

  • @rahelzewdie8318
    @rahelzewdie8318 5 місяців тому

    Ebakh dr lelije kibdetuan endichemr min aynet vitamin listat ebakh

  • @honeysolomon12
    @honeysolomon12 Рік тому +3

    Tut betam nw matebaw gin 2tum kechin nachew..tutsh ayawefirim alugn ewnet nw??

  • @AhibaMubarik
    @AhibaMubarik 3 місяці тому

    Dr lij 9 werwa new avokado stbela kakawa yderkal mn yhon❤

  • @AzizaAdem-fc5ej
    @AzizaAdem-fc5ej 5 місяців тому

    ዶክተር አናመሰግናለል አብሽ ለህፃናት መስጠት ይቻላል እዴት ነው

  • @MESERTZELEKE-km8ub
    @MESERTZELEKE-km8ub 5 місяців тому +1

    enjig Betam Enamsgenalen D.R

  • @MarituChalachew
    @MarituChalachew 2 місяці тому

    Enamesegnalen d/r

  • @የአብስራየማርያም

    ስላም ደክተር ልጄ ላይ ብጉር ወይም ኪንታሮት ወጣበት በምን ይጠፋል??

  • @venusyohannes7278
    @venusyohannes7278 11 місяців тому

    Selam doctor lije 1ametu yegeba new ke lipto mill wchi malet lela wetet mestet ychalall like Hilwa , lato , mnamn

  • @MekidesShiferaw
    @MekidesShiferaw 4 місяці тому

    dr leje cherash wetet alwsdm algn 1 amet 3 wer nw ebakhn endet ye kebt wetet endet lasjmerw tute becha nw miwsdw please

  • @simeneshmeonnen4712
    @simeneshmeonnen4712 Рік тому +2

    የ 10ወር ልጄ plumpy nut እየወሰደችም ብዙ ለዉጥ የላትም በህክምና የተገኘባት ችግር የለም እባክህ ዶክተር ምን ላድርግ ጨንቆኛል (plumpy nut ለ 4ወር ወስዳለች)

  • @tsigeredahailemariam9962
    @tsigeredahailemariam9962 11 місяців тому +4

    ለምንድነው ሰው ጥያቄ ሲጠይቅ ላይክ ብቻ የምታደርገው መልሱን ነው መመለስ ያለብህ????

  • @HirutBelay-nd8zw
    @HirutBelay-nd8zw 10 місяців тому

    እናመሰግናለን ደ/ር ልጄ 7 ወሩ ነው ደርቀት ይከሰታል እንዴት

  • @selinamin2661
    @selinamin2661 4 місяці тому

    ልጄ ነጭ የደም ሴል ከፍ አለ ተባለች በምንድነው የሚመጣው መፍትሔ አለዉ

  • @redietmamo8486
    @redietmamo8486 3 місяці тому

    ሰላም ነው ዶክተር ስለህፃናት ስለምትሰራቸው ጥሩ ቪድዎዎች እናመሰግናለን!! "ልጆች ተልባ ከበሉ አእምሯቸው ፈጣን አይሆንም ፤ትምህርት አይገባቸውም" ይባላል; ከሙያ አንፃር ምን ትላለህ!?

  • @lelitube9184
    @lelitube9184 Рік тому +1

    የጣሳ ወተት አእምሮቸው ላይ ጥቅም አለው እባክህ ልጄ ሁለት ወር ነው

  • @BirhaneAbera-r6i
    @BirhaneAbera-r6i 10 днів тому

    7 amete nate 15 kelo nate xenama nwu

  • @UmmiHayate1
    @UmmiHayate1 10 місяців тому

    ኒዶ ወተት ከስንት ወር ጀምሮ ነው የሚሰጠው??

  • @tigistgedamu1004
    @tigistgedamu1004 2 місяці тому

    gluten free lehonu lijochi please amarachi migbochin nigeren

  • @AmanAyano
    @AmanAyano 7 місяців тому

    ሰላም ደጉተር ልጄ የ1ከ10ወርነው እናአንቁላልበብዛትይመገባል ብያንስ በቀንከ3ግዜበላይ እናችግር ይነረው የሆን?

  • @GenetMesele-j5l
    @GenetMesele-j5l 5 місяців тому

    ልጄ አንድ ዓመት ከአምስት ወር ሲሆናት ምግብ አትወስድም የምንጠቀመው ጡጦ ነዉ ምላርግ ክብደት እየቀነሰ ነዉ የሚመጣው እባክ የምትለን ካለ

  • @MaratKonjo
    @MaratKonjo Місяць тому

    የሰባት አመት ልጅ

  • @Hiwot-c5q
    @Hiwot-c5q 6 місяців тому

    ሰላም D/r ህፃናት ስጋ በስንት ወር አቸው ነው መጀመር ያለባቸው

  • @CarstinKoko-kj1pf
    @CarstinKoko-kj1pf 7 місяців тому

    ሰላም ዶክተር እኔ ልጀ 2 አመትነው ምግብ ብዙ አይወስድም ጡት ብቻ ነው የሜውስድ ጥጦ አይወስድም ላስቆመው ፈልጌ ያላረኩት የለም አተም ጥፍር ቀለም ቀብቸው ጠባው እኔ ስራ መስራት አልቻልኩም ያለሁት አረብ አገረነውምላድርግ አትለፈኝ

  • @HiywetGebrehiywet
    @HiywetGebrehiywet 3 місяці тому

    D/r mjemrya betam amsegnhalew sektek lejy 5wer nat ena yetemten ant basygew vido new yejmrkulat betutu chgre alew

  • @YamlakAdugna-g2s
    @YamlakAdugna-g2s 3 місяці тому

    ስንጀምር ስንት ስዓት ላይ እንጀምር?

  • @fisshagetnte8076
    @fisshagetnte8076 6 місяців тому

    ደኩተር እኔ ልጅ 2አመት ሳይሞላዉ ወልጀ❤በት አሁን❤ 2 ልጅ ነዉ እማጠባዉ ምግብ እብይ አለኝ ምን ይሻለኛል እባክህ ❤መልስልኝ

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 2 місяці тому

    ለ አንድ ወር ልጅስ?

  • @SolMulualem-f5o
    @SolMulualem-f5o Рік тому +1

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ ልጄ 3ዓመት ከ6ወሩ ነዉ ግን በጣም ቀጨጨብኝ ምግብ ይወስዳል ክብደቱም ደህና ነዉ ግን በጣም ቀጭን ነዉ እንዲወፍር ምን ላድርግ እባክህ መልስልኝ እና ደግሞ ሆዱ ጉጥር ያለ ነዉ ላስመርምረዉ ወይስ ምን ይሻላል

  • @ሸዊት-zg8pr
    @ሸዊት-zg8pr 11 місяців тому

    ❤❤❤

  • @aniliza7321
    @aniliza7321 11 місяців тому

    ዶክተር በማርያም እዳታልኝ ልጄ 9 አመቱነዉ ግን ጥንካሬ የለዉም ፍዝዝ የሚለዉም ነገር አለ ምን ማድረግ አለብኝ

  • @Naju-f3e
    @Naju-f3e 2 місяці тому

    3.6 wer new gen betem kachche new

  • @yohannesshewangzaw1274
    @yohannesshewangzaw1274 11 місяців тому

    ዶክተር ለእናቶች የምትፈጥረው ግንዛቤ መልካም ነው ነገር ግን የአትዮጵያ እናቶች ጡት የላቸውም እንዴ ለማስታወቂያ የቸጠቀምከውን አይቼ ነው ልነቅፍ አይደለም በተለያየ በምንችለውም በማንችለውም የነገሮቻችን ማረጋገጫ እንዴት ይሆናሉ

  • @AbduHussen-qc8vh
    @AbduHussen-qc8vh 7 місяців тому

    Dr ልጃ jundisce neberew siwlde awn gin 2 ametu new gin begir ayhadem min larg

  • @ZeynabEbrahim-x9p
    @ZeynabEbrahim-x9p 3 місяці тому

    lijee batafaxiroo libi kiftaat alaat tabiyee hikminaa iyatakataatalachnaw baraasu gizee madfan yichilaal way

  • @zedtur1536
    @zedtur1536 11 місяців тому +1

    ዶክተር የጣሳ ወተት ከተከፈተ ለስንት ጊዜ መቆየት ይችላል

  • @himi8691
    @himi8691 10 місяців тому

    ሠላም ልጀ3አመትነው ግን አይረንጥረት አለበት ምላድርግ የላምወተት ይፈቀዳን????

    • @ethiotina1
      @ethiotina1 8 місяців тому

      Ke 1 amet bewala yelam wetet metetat yichilalu

  • @Ayu-u2h
    @Ayu-u2h 7 місяців тому

    d/r lije 9 woru new migbi ayibelam min larg diget ergzina tefeterebign tute buzu woteti yelewum mun larg

  • @FrezerAssefa
    @FrezerAssefa 3 місяці тому

    Dr emebatee tetebekee amesgnalwe

  • @WaliCabsi
    @WaliCabsi Місяць тому

    Enmesgnalen!

  • @AbayinaAndarge
    @AbayinaAndarge 7 місяців тому

    ዶክተር 2ዓመ5ወር ነው ግን ጭራስ ምግብ አቆመ ወተት ብቻ ነው የሚጠጣው ምን ይሻለኛል?

  • @ZeynabEbrahim-x9p
    @ZeynabEbrahim-x9p 3 місяці тому

    Qomaa lamahee yaazagayaal man maadrag alabiiny

  • @Betu.and.H.and.L
    @Betu.and.H.and.L 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitteferi3334
    @selamawitteferi3334 Рік тому +2

    Dr ebakh sga sint wer lay lasjemr 7 wer new ahun yhonal lmokr

  • @AstuAstu-hv6yy
    @AstuAstu-hv6yy 10 місяців тому +1

    ሰላም ዶ/ር በስፓይና ባይፊዳ ለተጠቁ ልጆች ዳይፐር አቀያየር ስለ አተኛኘታቸው ስለአቀማመጣቸው አጠቃላይ እንዴት መንከባከብ እንዳለብን ብትነግረን

  • @AshenafiGorems
    @AshenafiGorems 2 місяці тому

    Dokter baxam nas yamnmsgenek

  • @BeshiworkSimegn
    @BeshiworkSimegn 2 місяці тому

    ለልጀ ቤቢ ኪዩት የህፃናት ወተት ተጠቅሜ አለርጅክ ሆነበት ሌሎች ብጠቀም ተመሳሳይ ነገር ይገጥመዋል ብየ ፈራሁ የላም ወተት እንዳ ላስጀምረው 6 ወሩ ነው ምን ላድርግ?

  • @YalemworkTesfaye
    @YalemworkTesfaye 4 місяці тому

    ዶ/ር ልጄ 1አመት ከ8ወር ነች ምግብ እንቢ አለችኝ ጡት ብቻ ነዉ ምጠባዉ ምን ላድርግ???

  • @awelhidaya1771
    @awelhidaya1771 4 місяці тому

    ዶክተር ልጄ እርግዝና ላይ ቀንጭራ ነበር አሁን 6 ወሯ ነዉ 5 ኪሎ ናት እና በመክሳቷ ተጨማሪ ህክምናን ማግኘት አለባት ?

  • @foziazeinu4649
    @foziazeinu4649 11 місяців тому

    ዶ/ር የኔ ልጅ 4ወሩ ላይ ነዉ ምግብ የጀመርኩት እና አሁን ያልካቸዉን ፍራፍሬ መስጠት እንችላለን?

  • @selamalem7943
    @selamalem7943 4 місяці тому

    ዶክተር ልጄ 4ወሩ ነዉ ምን ልጠቀም

  • @HirutLove-gk6pu
    @HirutLove-gk6pu 8 місяців тому

    abukado be formula wetet chigir yelewum

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 9 місяців тому

    ❤❤❤👍👍👍👏

  • @YohanesLemadriverLogistics
    @YohanesLemadriverLogistics 3 місяці тому

    Dr dinch drketin yametali wey

  • @Dege-hk4ps
    @Dege-hk4ps Рік тому +2

    አብሺ ከበሶ ጋር ብንሰጣቸው ችግር አለው ?

    • @ሸዊት-zg8pr
      @ሸዊት-zg8pr 11 місяців тому

      የለውም

    • @ሸዊት-zg8pr
      @ሸዊት-zg8pr 11 місяців тому

      ወደፀሀይ የሚወጣ ከሆነ ሻወር ሳይወስን ለምች ነገር ይዳርጋል ግን

  • @muluale5889
    @muluale5889 Рік тому +37

    ሕፃናት በቀን ሰንቴ መመገብ አለባቸው