ከ3000 በላይ ቀዶ ህክምናዎች? የብዙ ህፃናት አባት ዶ/ር አብይ ታደሰ ከጂማ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @dr.abiyent9094
    @dr.abiyent9094 4 місяці тому +2792

    በጣም አመሰግናለሁ የማራኪ ወግ ሚድያ ባለቤት ግዛቸው ጅማ ድረስ በመምጣትህ እና ስለነበረን ቆይታ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤

    • @anshahussenarebu7753
      @anshahussenarebu7753 4 місяці тому +71

      ዶክተራችን እረጂም ጤና አላህ ይስጥልን ሀባይቢ ዳይ የዶክተርን ዮቶብ መቶ እናሰገባውና በሰፊው በዮቶብ እናምጣው😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
      @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 4 місяці тому +66

      እሰመ አልቦ ነገር ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር እምነት ከጥበብ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @kiyayeasellawatube4721
      @kiyayeasellawatube4721 4 місяці тому +9

      Egziabher rejim edemi yisexek teberek dr 💕💕💕👏👏👏👏

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu 4 місяці тому +34

      ዶክተር ይገባሃል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

    • @TarekegnTeshoma-zt7mc
      @TarekegnTeshoma-zt7mc 4 місяці тому +7

      Dr. Yemtamnew amlak rejem edme ketena gar yisteh kenebetesebh beselam betena yakoyeh

  • @meleman7205
    @meleman7205 4 місяці тому +531

    ማራኪ ወግ ግዜ ይህ ኢንተሪቪው ለታሪክ ይቀመጥ ምክንያቱ ወደፊት ብሔራዊ ጀግና የምንለውን ሰው ነው ያቀረብከው ይገባዋል የምትሉ 👍

  • @mawaysh
    @mawaysh 4 місяці тому +764

    እስኪ ደኩተር የራሱ ተቋም እዲኖረው ይደረግና ከፈጣሪ ጋር ህይወት የማዳን ስራውን አጠናክሮ ይቀጥል ምኞቱ ይሳካ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 4 місяці тому +12

      Work for others isn’t a bad idea actually he is benefiting the society… maybe he can give expertise in other forms.

    • @almedenderkiyab9126
      @almedenderkiyab9126 3 місяці тому +1

      tekekel berda bekefet eko yesent sew hewot yedenal

    • @HaimanotBeyene-os5zb
      @HaimanotBeyene-os5zb 3 місяці тому

      ​@@Black-lioness9😮88

  • @Meba-ik3ii
    @Meba-ik3ii 3 місяці тому +199

    እንኳንም ልጄ ባንተ እጅ ተሰራች 8አመት ሙሉ ያጣችውን እንቅልፍ በሰላም ተኝታ ሳያት ደስታዬን መቆጣጠር ያቅተኛል እድሜህን ያርዝመው ዶክተር ኑርልን🙏🙏

    • @dr.abiyent9094
      @dr.abiyent9094 3 місяці тому +17

      ተመስገን

    • @burtelema5175
      @burtelema5175 3 місяці тому

      ​@@dr.abiyent9094bertalene Dr fetari edmena tena yesteke❤❤

    • @awoke9283
      @awoke9283 3 місяці тому +2

      አሜን❤

    • @awoke9283
      @awoke9283 3 місяці тому +1

      አሜን አሜን

    • @yisgedulishalem
      @yisgedulishalem 3 місяці тому

      pleace tell me D/abiy address

  • @tadessemekonnen2284
    @tadessemekonnen2284 3 місяці тому +182

    ዶ/ር ዐብይ ታደሰ መኮንን አየለን ከህፃንነቱ ጀምሮ አውቀዋለሁ፡፡ በሰፊ ቤተሰብ ውስጥና በቤተክርስቲያን አገልግሎት ያደገ እጅግ ተወዳጅ ልጅ ነበር፡፡ እንደ እርሱ የማውቃቸው ብዙ ወጣቶች አሉ ነገርግን የሚገርመው በነበሩበት መልካም ስብዕና ከቀጠሉ ጥቂት ወጣቶች ዐብይ አንዱና ዋናው ነው፡፡ ዐብዬ የወገን ሁሉ መፍትሄ ሆነህ ስላየውህ እጅግ ደስ ብሎኛል፡፡
    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማለም !!!

    • @dr.abiyent9094
      @dr.abiyent9094 3 місяці тому +17

      በጣም አመሰግናለሁ😊

    • @BurteAna
      @BurteAna 3 місяці тому

      ​Selam D/Abiy lijoch yizen linimeta asiben neber bemin enagignachiw? ​@@dr.abiyent9094

    • @አ..ሻ
      @አ..ሻ 3 місяці тому

      ​@dr.abiy❤❤❤❤❤❤❤❤❤ent9094

    • @አ..ሻ
      @አ..ሻ 3 місяці тому

      ጀግናአተነክ

    • @MunaAbdu-p3x
      @MunaAbdu-p3x 3 місяці тому

      Edmeena xeena kana mulu beetasabih Abiy.

  • @SebleSintayehu
    @SebleSintayehu 4 місяці тому +377

    አንተን የወለደች እና እነዲህ አይነት ስብእና እንዲኖርህ አድርጋ ያሳደገችህ እናት እግዚአብሄር ይባርካት ዘመንህ ይባረክ የልጅህ አባት ያድርግህ ክፉ አይንካህ

    • @ethiogondarmedia8706
      @ethiogondarmedia8706 4 місяці тому +11

      እምዬ ጎንደር ሰው ትሰራለች❤❤❤

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 3 місяці тому

      Betam❤❤❤❤❤❤selam lehuluem​@@ethiogondarmedia8706

    • @selamekongo4441
      @selamekongo4441 3 місяці тому

      ​@@ethiogondarmedia8706በትክክል ግን ነገሮች ቢመቻቹና ከትውልድ አገሩ ቢሰራ ምኞቴ ነው

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 3 місяці тому +2

      Enatu betam serhat yalat ye betkirstyan sew nat

    • @mekedeslove8049
      @mekedeslove8049 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 4 місяці тому +228

    የበለጠ አከበርኩህ ዶ/ር አኔም ሙያው ውስጥ ነኝ ታካሚየን ለማርካት እሞክራለሁ ያንተ ግን ይለያል እምነትህ ደግሞ ዋዉ ነው ....እድሜ ይስጥህ

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy 4 місяці тому +6

      አሜን አተም ተባርክ ወንድማችን

    • @HawaMohammed-xx6yg
      @HawaMohammed-xx6yg 4 місяці тому +5

      ዋዉ ዶ/ር ኮሜት ተመቸኝ

    • @umerAhmed-e1l
      @umerAhmed-e1l 3 місяці тому +1

      allahe yeteshale bota yadereshe

    • @danielnegatu7771
      @danielnegatu7771 3 місяці тому +5

      ብዙ ጊዜ ሀገሬ ኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዐት እንዲህ እንደ አንተ ወጣት በዕምነቱም በሙያውም የላቀ ሰብዕና ያለው ምርጥ ሀኪም መኖሩን ሳውቅ እጽናናለሁ እኮራለሁም ብዙ የወዳጆቼ ልጆችም በቶንሲል ሲሰቃዩ አስተውላለሁ በሀገረ እንግሊዝ ከቀዶ ህክምና በሁዋላ ያለው ክትትልም በአንተ ልክ አይደለም ከዚህ ሀገር ወደ አንተ መጥተው እርዳታህን ያገኙ ሰዎች አድናቆታቸውን ሰምቻለሁ ፈጣሪ ከአንተና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን

    • @hanamoges1067
      @hanamoges1067 3 місяці тому +2

      አንተም ተባረክ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 3 місяці тому +299

    የጂማ የከተማ አስተዳደር ለሪሱ የሚሆን መኖሪ ቤት ቢሰጠዉ ባይ ነኝ ለዚህ መልካም ዶክተር የምር እርጂም እድሜ እና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦች ይስጥልን ሰላማቹሁ ይብዛ

    • @degitushachachew4708
      @degitushachachew4708 3 місяці тому +6

      ምርጥ ሀሳብ🙏🙏❤

    • @emanismi7621
      @emanismi7621 3 місяці тому +3

      በጣም ይገባዋል

    • @እሙከድጃYouTube
      @እሙከድጃYouTube 3 місяці тому +1

      አወ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 3 місяці тому

      Yegile iko new misaru yemengist ayidelem

    • @መዲነኝየጎጃሟ
      @መዲነኝየጎጃሟ Місяць тому

      ​@@emanismi7621ነነነነነየየየየኘየነነየነየየየነየነየየየየየነየየየየየየነየየየነየነየኘየየየየነየየየየየየነየየነነነነየነነነየየየነነነነነነነየነነየየየነነየነየነነነነነነነነየነየየየየነነየየነየነነነየየየነየነነነየየየየነኘነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነሐነነሐሐነነነሐነነሐነነሐሐነነነነነሐነነሐነነሐሐሐሐሐነሐሐለየሐየነሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐለሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐለለሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐነየየየሐየየነነየየነየ

  • @Alem231984
    @Alem231984 3 місяці тому +54

    በህይወቴ እንደዚህ ቃላት ያጣሁለት ሰው የለም ብቻ ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በምትወደው ልጅህ ደስተኛ ያድርግህ ቆንጅየዋን ሚስትህንም ይጠብቅልህ ተባረክ ዶ/ር !!!!

  • @MekdesAseffa
    @MekdesAseffa 3 місяці тому +32

    ዶ/ር በጣም ትሁት እና አስተዋይም ጭምር ነህ ፈጣሪ የነካኸውን ሁሉ ይባርክልህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ ምንም ሳላቋርጥ ያየሁት ፕሮግራም ነው ማራኪ ወግም በርታልን

  • @marahamelmal1263
    @marahamelmal1263 4 місяці тому +239

    የኢትዮጵያ መንግሥት ለእንደነዚህ ያለ ድንቅ ዶክተር ና ባለሞያዎች የተለየ ክፍያ ተደርጎ የግል ኑሮ ለማሸነፍ ባይንከራተቱ ጥሩ ነበር ‼️‼️‼️‼️

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 3 місяці тому +4

      EXACTLY

    • @نورهاثيوبيا-ث1د
      @نورهاثيوبيا-ث1د 3 місяці тому +3

      ትክክል

    • @emou1805
      @emou1805 3 місяці тому +3

      Exactly

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 3 місяці тому +8

      ይህ ዶክተር አሜሪካ ቢሄድ ዘንጦ 30 ሚሊዬን ብር በአመት ይከፈለዋል በቀን $1000 ደላር በለዉ
      የአገራችን አዝማሪዎች እነሸምሱ እነ ፋሲል ደሞዜ አሜሪካ ሲሄዱ ሁላቸዉም ታክሲ ነዉ የሚነዱት ግን በተገላቢጦሸ እነ ቴዴ በ70 ሚሊዬን ብር ዶክራችን የተጎሳቆለ ኑሮ ይኖራል
      መች እንደምንነቃ አይገባኝም መንግሰት እንሹራንሰ ቢጀምርና ሕዝቡ 1000ብር በወረቢከፍል ሚሊዬን እንሸሩራንሰ ቢገዙ ቢሊዬን ብር ማለት ነዉ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 3 місяці тому

      አንድ ፍቅር ለሰጠሸኝ/ለሰጠህኝ መልክቴን ሰለወደዳቹሁት ምርቃት እጨምርላቹሃለሁኝ፤ ብዙ ግዜ ቁምነገር ነዉ የምፀፈዉ በሰንት አንዴ ነዉ ፍቅር የሚያሳዩኝ አንዳንዴመ እጠራጠራለሁኝ ዝም ብዬ የምደክም ይመሰለኛል አሁን ወደ ዶክተሩ እንመለሰ
      መንግሰት ለሀገራችን ዶክተሮች የቤት መሰሪያ መሬት ይሰጣል ህንፃ የሚሰሩ ሰዎቸ መሬቱን በነፃ ወሰደዉ ፎቅ ይሰራሉ ሺህ ኮንዶ ከሰሩ 30% ለዶክተሮቹ ይሰጣሉ ይህ ማለት 300 ዶክተሮች እፎይታ አገኙ ማለት ነዉ
      ዶክተሮቹ በነፃ አይደለም የሚኖሩት የደሞዛቸዉን 30% መቆጠብ አለባቸቸዉ ትናንት ለቤት ክራይ ይከፍሉት የነበረዉን ይህ የተቆጠበ ገንዘብ ለራሳቸዉ ለችግር ቀን የሚጠቀሙበት ነዉ ቁጠባዉ ጡረታ ላይ ያቆማል
      ሌላዉ ደግሞ የዶክተሩ ልጅ አለ የሚባል ትምህርት ቤት በመንግሰት ተከፍሎላት መማር አለበት
      ኢትዬጵያ ወሰጥ አሉ የሚባሉ ትምህርት ቤቶች ታክሰ ሰለሚከፍሉ ከሱ ላይ ቀነሰ ተደርጎ ቢከፈልላቸዉ እኔ ማንም ኤትዬጵያዊ የሚቃወም ያለ አይመሰለኝ
      ታሰታዉሳለህ ኢንጂ/ ስመኘው በቀለ አይናለም በመሰቀል አደባባይ በካሜራዎች ዙሪያ ተገደለዉ ቲቪ ላይ ቤቱን ሲያሳዩ የተጎሳቀለ ቤት ነበረዉ የቀበሌ ቤት በለዉ እኔ ሁሌ በሐሳቤ አለ ልጁ እንጅነሪንግ ዘንጦ የፈለገበት ዩኒቨርሰቲ አሰገብተነዉ እናሰተምረዋለን ወይ? በክረምት አባይ ግድብ ሄዶ የአባቱን ሰራ እንዲያይ ይፈቀድለታል ወይ ኑራቸዉሰ ተቀየረ ወይ? ለሀገር የሚሰሩትን ሰዎች ከረሳን እንደ ሀገር አለቀልን ሰልጣን ላይ ተቀምጠዉ ሲዘርፉ አንከባከባቸዉምና ነወ

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 4 місяці тому +168

    በዘመንህ የማትረሳው እና እጅግ በጣም አሪፍ ቆይታ ያደረክበት ቃለመጠይቅ ነው። ይሄን ፕሮግራም ባትሰራው ራሱ እጅግ የሚያስቆጭ ነው።
    አቦ ዘመንህ ይባረክ

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 4 місяці тому +86

    ማራኪ ወግ በጣም ጎበዝ ልጅ ማንንና እንዴት ማቅረብ እንዳለብህ ጠንቅቀህ የምታውቅ አስተዋይ ልጅ በርታልን ዶ/ር እመብርሃን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥህ🙏

  • @getutesfahun5237
    @getutesfahun5237 3 місяці тому +5

    ዋዋዉ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ብዙ ዶክተር አይቻለሁ እንደዚህ ያለ ግን አይቼ አላቅም ፈገግታ ብቻውን ያክምሀል 😻😻😻 ሰፋ አድርገህ ብዙ እንደ አንተ ያሉ ባለሙያዎችን አዉጣልን thank you

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 3 місяці тому +6

    ኢትዮጵያዊ ውስጥ እንዳንተም ያለጀግና እና የተዋጣለት የተባረከ ደ/ር እንዳለ በማወቄ ደስተኛ ነኝ ዘመንህ ይባረክ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤ ዋው!! ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ!!

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 4 місяці тому +164

    ኢትዮጵያ እንዲህ ነች ካላወቃቹሃት ፖለቲኮኞቻችን ጎንደር ተወልዶ ጅማ አባጅፍር
    መንደር ላይ ያገለግላል ግራ እንዳይገባቹህ አክራሪዎች ኢትዮጵያዊ ስነልቦና ስለተላበሰ ነዉ
    እዉቀት ከእግዚአብሔር ነዉ ዶክተር እግዛብሄር ጨምሮ ጨምሮ ጥበብ ይስጥህ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 3 місяці тому +14

      ጅማ ትንሾ ኢትዩጲያ ነች ብሄር ቢሄረሰብ ነው ያለባት

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 3 місяці тому

      አዎ ትክክል ብለሃል 🙏🙏🙏🙏🙏​@@Mercy-mw9nt

    • @ommohmed1843
      @ommohmed1843 3 місяці тому +6

      ​@@Mercy-mw9nt ማሻአላህ ወላሂ ዴስ ይላል አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልንንን ያርብብብ

    • @abutofik7654
      @abutofik7654 3 місяці тому

      እኔም እመጣለሁ በቅርቡው​@@Mercy-mw9nt

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 місяці тому +280

    አንድ ህንዳዊ ዶ/ር ቲክቶክ ላይ አይታቹት ከሆነ ህፃናትን በፍቅር እየተንከባከበ የሚያክም ከኛም እንደ ዶ/ር አብይ ታደሰ አይነት ያብዛልን ክፉ አይንካቹ እውቀትና ጥበብን የድንግል ማርያም ልጅ ይጨምርልህ❤❤❤ ማራኪ ወግ እናመሰግናለን❤❤

    • @GojituaTemesgen
      @GojituaTemesgen 4 місяці тому +4

      አዎ ደስ ይላል በጣም ❤

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 4 місяці тому +4

      እኔማ ቲክቶክ አልጣቀምም ኤም ላይ ተቆራርጦ ሲመጣል ቤጂን ነክቸ 😮ዲምም ልጆቹ የማልቀስ ነጣነት የላቸዉም😂😂

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd 4 місяці тому +2

      አወ አይቻለሁ

    • @Ethiopiay-t1u
      @Ethiopiay-t1u 4 місяці тому +3

      ትክክል

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +2

      ❤❤❤አዎ በጣም

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 4 місяці тому +78

    እውነት ከልቤ ይሄን ተመኘሁ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ከዘር ከሀይማኖት ወጥመድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከጠላት ሴራ እግዚአብሔር ይከልልህ ።ትዳርህ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 3 місяці тому +6

    ማራኪ ወግ ተከታይ ነኝ ሁሌም አሪፍ ነገር ነው የሚያቀርበው ዶክተር ግን አንደኛ:: እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ መንገድህ ይባረክ ሚስቱንም ተባረኪ የኔ ቆንጆ የሴት ልክ❤

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 3 місяці тому +27

    የእኔ አባት ሚካኤል ቤት ሲገቡ መጀመሪያ ያየሁት ቅዱስ ሚካኤልን ነው የአባቴ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ☺❤🙏😇

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 4 місяці тому +71

    ከመቼው አለቀ የሚያስብል ቃለመጠይቅ ነበር።
    ተባረክ!

  • @SabaBerhane-rm8lb
    @SabaBerhane-rm8lb 4 місяці тому +79

    ማሰተር አብነት እና ዶ/ር አብይ እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይሰጣቹ ❤

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 3 місяці тому +76

    ዶክተር እመብርሃን ከልጇ ጋር ትደግፍህ መድሀኒያለም ከፊት ይቅደም ከኃላህ ይከተልህ ልጅህ በሞገስ በጥበብ ያሳድግልህ ተባረክ ይህንን ባህሪን አይቀይርብህ

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 3 місяці тому +16

    ባለቤቱ በጣም ልትመሰገን ይገባታል መልካችሁም ይመሳሰላል በጣም ደስ ትላላችሁ ከራሳች ይልቅ ለብዙሃኑ ያለሽ አመለካከት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 4 місяці тому +105

    በተለይ ባለቤቱን በኢትዮጵያ ስም ዝቅ ብዬ አመሠጋንሻለሁ ያንቺ መልካምነት ባይኖር ታካሚዎች ይጎዳሉ ብሎም ሀገር አምራች ሀይል ታጣለች መስዋዕትነትን ፈጣሪ ይከፍልሻል !በዚህ አጋጣሚ አንዳንድ ዶክተሮች ማገልገል እየፈለገ ከቤታቸው ባለው ችግር ሳይፈልጉ ዝርፊያ ውስጥ ተዘፍቀዋል እና አንቺ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሽ እቴጌ ጣይቱ ብዬሻለሁ

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 3 місяці тому

      በትክክል ስለ አንድ ዶክተር የማውቀውን ልንገርህ ለስራው ብቻ ነው ትኩረት የሚሰጠው ሁልግዜ አንድ አይነት ንሮ ነው የምንኖረው ብላ ትዳርዋን የፈታች ልጆችዋን ምን የመሰለ አባት ያሳጣች ሰው አውቃለሁ በኋላ ግን ተቆጭታለች

    • @rozaghebrelul1251
      @rozaghebrelul1251 3 місяці тому +1

      የሚገርመው ልጁ ዳግማዊ ሳይቀር ነው መስዋኣትነት እየከፈለ ያለው ,,,።፡.,, ፈጣሪ ሃሳብህን መሻት ይፈጽምልህ ተ ባ ረ ክ

    • @ረዴትዩቱብ
      @ረዴትዩቱብ Місяць тому

      በትክክል

  • @nebiyatkassa4541
    @nebiyatkassa4541 4 місяці тому +70

    ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ humble, ሁሉን ያሟላ ይሆናል? እጄን አፌ ላይ ያስጫነኝ ሰው ነው!ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @ሀቢብሀበሻዊ
    @ሀቢብሀበሻዊ 4 місяці тому +50

    የሚገርም እውቀት ከትህትና ጋ ዘመንህ ይባረክ ዶክተርየ ማራኪ አንተም በርታ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 3 місяці тому +7

    ቀለል ያለ ደስ የሚል ዶክተር ነው ፀጋውን ያብዛልህ 😊

  • @meleskind
    @meleskind 3 місяці тому +38

    ዶክተር አመሰግናለሁ የወድሜን ጆሮ ሰርተህልኛል አሁን በጣም ደህና ነው

    • @wijdanabdu3924
      @wijdanabdu3924 3 місяці тому +1

      ቁጥሩን ካላችሁ

    • @AbrehamAsresa-me8wk
      @AbrehamAsresa-me8wk 2 місяці тому

      አድራሻውን ወይንም ግል ሆስፒታል እኔዴቴ ወረፋ ማዝያዝ ይቻላል

    • @meleskind
      @meleskind Місяць тому

      @@wijdanabdu3924 ጅማ

  • @ekram0007
    @ekram0007 4 місяці тому +80

    ዶክተር ስማርት ብቻ ሳትሆን ትሁት ሰው ነህ ኢትዮጵያ አንተና መሰሎችህ ስላሏት እጅግ በጣም እድለኛ ናት!!!!!
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላ ቤተሰብህ ተመኘሁ።
    ሺ አመት እንዲኖር የተመኘሁለት ብቸኛ ''ዶክተር አብይ'' አንተ ነህ።

  • @ElfazEdom
    @ElfazEdom 4 місяці тому +45

    ጥሩነትክ በልጅክ ይከፈልክ ልጅህ ያንተን እልፍ ጊዜ በረከት እና የሠው ፍቅር ያግኝ ኑርልን ባለቤቱም ተባረኪልን አንቺ ባትደግፊው ለዚህ ባልበቃ እናቱም ረጅም እድሜ ጨምሮ ይስጣቸው

  • @samrawitdereje7342
    @samrawitdereje7342 4 місяці тому +66

    አሁን ገና ምርጥ ዜጋ አቀረብክ ❤ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርለት

  • @lilibe-i1d
    @lilibe-i1d 3 місяці тому +8

    ማራኪ ወግ የምንፈልገውን እንቁ ዶክተራችን ነው ያቀረብህልን እጅግ እናመሰግናለን ዶክተር ለሰው ህይወት የምትኖር ጎብዝ ዶክተር እድሜ ከጤና ጋር ከቤተሰብህ ጋር እረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ💚💛❤️

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 3 місяці тому +8

    እቺ ናት ኢትዮጵያ!! Thank you Dr Abiy.

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 3 місяці тому +49

    የጎንደር የጨዋ ሰፈሩ ሰው ዶክተር ዐብይ ቅዱስ እግዚአብሔር እስከ ሙሉ ቤተሰብህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እረጂም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድላችሁ ❤❤❤❤

  • @GojituaTemesgen
    @GojituaTemesgen 4 місяці тому +49

    እንዴት መባረክ ነው❤ ማራኪ ወግም እደዚህ ጠንካራ ሰዎችን ስታቀርብ ደስ ይላል።

  • @adne7761
    @adne7761 4 місяці тому +94

    ዶ/ር አብይ ወላዲት አምላክ ከነልጇ ከነቤተሠብ ከነ ሥራ ባልደረቦችህ ትጠብቅህ እረጅም እድሜ ይሥጥህ በጣም አከብርሀለሁ ግዛቸው አንተንም ከነ ቤተሠቦችህ አከብርሀለሁ በርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 3 місяці тому +15

    እግዚአብሔር: ዘመንህን: ሁሉ: ይባርክልህ ዶ/ር:ዬ!!! የሀገራዊ: የወርቅ: ሜዳሊያ: መሸለም: አለበት‼️‼️ ‼️🏆🏆🏆🌼💐🥰🏆🙏🏾

  • @genethailu9756
    @genethailu9756 3 місяці тому +19

    አንተን ያሳደገች እናት ትባረክ ትህትናህ ከሞያህ በላይ ይታያል እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @selam801
    @selam801 3 місяці тому +17

    ማራኪ ወግ ትልቅ እንግዳ ነው ያቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ዶክተራችን በጣም ነው እምወድህና እማከብርህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥህ😊❤

  • @kidisttilahun3016
    @kidisttilahun3016 4 місяці тому +34

    ዶክተር ብርክ በልልን:: ባለቤትህ እራሳ የፈጣሪ ስጦታ ናት የተረጋጋች :: ዘመናችሁ ይባረክ:: ድንግል ማርያም ከነልጇ እቅፍ ድግፍ ትድርጋችሁ::

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 4 місяці тому +65

    መዳኒያለም ይጠብቅህ እጅህን ቁርጥማት አይካው እንደ አንተ አይነቱን ዶክተር ያብዛልን ለህፃናት እስትንፋስ ሆነሃል ከፈጣሪ በታች🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 3 місяці тому +9

    እጅግ የተካነ ትህትና ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏ግዜ እናመሰግናለን ምርጥ ቆይታ🙏ዶክተር ትህትናህን አይቀይርብህ ፀጋህ አይነፈግ ልጅህን እመብርሃን ታሳድግልህ❤❤❤❤❤

  • @Nasr-t8h
    @Nasr-t8h 3 місяці тому +9

    እደዛሬ ተመስጨ. ቪደወ አይቸ አላቅም ተባረክ ❤❤❤

  • @engdakassa4003
    @engdakassa4003 4 місяці тому +60

    ዶ/ር አብይ እግዚብሔር ከአንተ ጋር አይለይ እጅህ የነካው ሁሉ ከእግዚብሔር ጋር ይፈወስልህ በጣም ግሩም ድንቅ ስራ እየሰራህ ስለሆነ

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 4 місяці тому +32

    በውነት የምልህ ማራኪ ቢቻል ከኔ ዕድሜ መለገስ የሚቻል ቢሆን ብሠጠው ፈቃደኛ ነኝ አሁንም ፈጣሪ አምላክ በሥራው ሁሉ ይቅደምለት የሕፃናት አምክ ይጠብቀው 🙏
    ማኪ በርታ ይመችህ 😍

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 4 місяці тому +14

    ከምር ቃል አጣሁልህ ዶክተር አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ግዛቸዉ እጅግ እናመሰግናለን ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ያቀረብቀዉ አላህ ኸድያ ይስጥህ ዶክተር ከነቤተሰቦችህ

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 3 місяці тому +8

    ዶክተር አብይ እግዚአብሔር አባታችን ይህንን ጥበብ በአንተ ውስጥ ስላስቀመጠ ስላንተ እጅግ በጣም አመሰግነዋለሁ።
    እግዚአብሔር አምላክ በዘመንህ ሁሉ በጥበብ ላይ ጥበብ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ። በእግዚአብሔር በአምላካችን እና በህዝቡ ፊት ሁል ጊዜም በግርማ እና በሞገስ ተመላለስ ተባርከህ ለበረከት የሆንክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ወንድም ነህ።
    I'm so proud of you brother! keep up the great work!

  • @MeseretHaylegebrel-ds9eq
    @MeseretHaylegebrel-ds9eq 3 місяці тому +3

    ዋው አሁን ገና ትልቅ ሰው አቀረብክ እናቱን ያከበረ ከበረ የናቱ ያባቱ ምርቃት ሰው አደረገው ዶ/ር አብይ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ዘርክ ይብዛ ይባረክልን ስብህናክን አይቀይርብን ስላወኩክ ደስብሎኛል በርታልን

  • @ethiofunzone649
    @ethiofunzone649 4 місяці тому +127

    ጋዜጠኛ ግዛቸው ምን ያህል ሙያህን እንደምታከብር አይተናል። ጂማ ድረስ ለ 1 ፕሮግራም ብዙ ሰው ይዘህ ሄደሃል። ትህትናህ,ጥያቄህ ሁሉ ነገርህ ለእኔ ከጥቂቶች አንዱ ነህ። ማራኪ ወግን ሰብስክራይብ አለማድረግ ንፉግነት ነው።

  • @Kidist19
    @Kidist19 4 місяці тому +44

    ጎንደር ተወልዶ ጅማ በተማረበት ሙያ የግሉን ምቾት ወደ ጎን ትቶ ያገለግላል ይህቺ ናት ሀገሬ ይህቺ ናት ኢትዮጵያ ሀገር ማለት ጋራ ሸርተረሩ ሳይሆን ሰው ነው ሰው ማለት ሀገር ነው
    ሀኪም አብይ ጅማ እግዚአብሔር እጅህን እውቀትህን የብዙ ህሙማን መድኃኒት ያድርገው ሌላ ምን ይባላል ፈጣሪ አይለውጥህ ልጅህን ትዳርህን ይጠብቅልህ በጣም ነው የማከብርህ🙏🇪🇹

  • @Johnzebang300
    @Johnzebang300 4 місяці тому +39

    He is So humble person , አንደዚህ አይነት ሰወችን ያብዛልን

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 3 місяці тому +21

    ደ/ር በፈጣሪ ስም ላመሰግንህ እወዳለሁ ልጄን ስታክምልኝ ባለቤቴን ምንም ችግር የለውም እራሴ እሰራላታለሁ ብለህ ልጄን ስርተህላት አሁን የምትተኛው እንቅልፍ የሰላም ሰውነቷ እንኳን ተመልሶ ቀጫጫ ሆናብኝ ሁሉ ነበር ታድያ ይህ ሁሉ የሰላም እንቅልፍ የሰውነቷ መለምልም ላንተ አምስት ሳንቲም ሳንከፍልህ በነጻ ለእኔ እና ለቤተሰቤ ስላደረከው መልካምነት በዚህ ፕሮግራም ላይ ሳላመሰግንህ ብቀር እርግማን ይሆንብኛል ዶ/ር ለምድራችን በልዩነት ከሚሰጡ ሰዎች መካከል የእጆቻቸው ስራም መከናወን ከሞላለቻው ታላላቅ ሰዎች መሀላ አንዱ ስለሆንክ ስለአንተ ፈጣሪን አመሰግናለሁ ላደረክልን ቸርነት ፈጣሪ በማያልቀው ዕውቀቱ አሁንም ይሙላህ ቤትህና ኑሮህ ባለቤትህ ለምልሙ ፌሪያቹህ ይብዛ ጨምሩ፡፡

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 Місяць тому +1

    እኔ ኤርትራዊት ነኝ በጣም ነው የማደንቅህ ሃሳብህን ይሙላልህ ፈጣሪ ይርዳህ በበለጠ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 4 місяці тому +70

    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርኃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🌸

  • @alemchane8283
    @alemchane8283 4 місяці тому +27

    ጊዜ ተባረክ እንቁውን ህይወት አድን ስላቀረብክልን ደስብሎኛል የራይድ ሹፌር አገልግሎት እየሰጠኝ ልጁን እንዳዳነለት እና በጣም ሲያመሠግነው ገርሞኝ ነበር ስላሳየኸን እናመሠግናለን።!!!!!!!

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 3 місяці тому +22

    ዶር ትክክል ነህ ለዚህ ስራ ሞተሮቹ አብረውት ሚሰሩት መሆናቸውን ደጋግሞ እየገለፀ ነው። ምን ያህል ትሁት ሰው ነው❤❤❤

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 3 місяці тому +6

    በጣም የተባረክህ ልጅ ነህ አብዛኛው ሐኪም ሰዉ እንኳ የተማረ አይመስላቸውም

  • @YoniYoni-mj7rz
    @YoniYoni-mj7rz 3 місяці тому +3

    ማራኪ ወግ ግዛቸው እወድሃለሁ አከብርሀለሁ አንተም የሚዲያ ዶክተር ብየሀለሁ በጣም ረጋ ያለ ምርጥ ሰው ነህ ትሁት ሰው ትለያለህ።።

  • @gaga320
    @gaga320 4 місяці тому +32

    አቤት መታደል በሞያ ብቁ ሆኖ ወገንን መርዳት መታደል ነው። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @AnielRedu
    @AnielRedu 4 місяці тому +13

    ባለቤቱን መለኮም ፀባይዋም ምርጥ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ❤

  • @awelabdela
    @awelabdela 4 місяці тому +30

    አቤት ትህትና Dr. Abiy🥰🥰 አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ.

  • @ጀማል-ጘ8ዠ
    @ጀማል-ጘ8ዠ 3 місяці тому +17

    እስኪ ለዚህ ዶክተር እንተባበረውና የራሱ የሆነ ሆስቢታል ይክፈት የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @hanaayele3288
    @hanaayele3288 3 місяці тому +2

    ወጣትነትህን በዚህ የህይወት መረዳት ዉስጥ መኖር ትልቅ ልብ እና መሰጠት ይጠይቃል።እ/ረ ይባርክህ ።የወጣትነት ዘመንህ ይባረክ።ገንዘብ ያላታለለዉ ወጣት ዶ/ር !ግዙ አንተም ተባረክ! ደሞ ትህትናህ የሚገርም ልጅ በእዱሜ እኩል ነበርን እንደዚህ ለሰዉ መኖረ ልብ ይጠይቃል! እንደዉም ትልቁ የ ግዙ እንግዳ አንተ ነህ ሌላዉ እኮ የራሱን ስኬት ነዉ የሚያሳየን እሱም ጣሩ ነዉ ነገረ ግን የአንተ ይለያል ።የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 4 місяці тому +65

    እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ስራ መርጦህ ነው በዚህ ህመም ለሚሠቃዩ ህፃናትና አዛውንት

    • @GebrelKidye
      @GebrelKidye 4 місяці тому +3

      የህፃናት አባት ዕድሜህ ይርዘም

  • @adamgirma7049
    @adamgirma7049 4 місяці тому +30

    @maraki ጎበዞች ናችሁ ስራችሁ ሀብታም ማድነቅ ብቻ እንዳልሆነ እያሳችሁን ነው❤❤❤

  • @SayedAhmada-e7w
    @SayedAhmada-e7w 3 місяці тому +10

    ገና አላየሁትም እርሱን አይቼ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ማራኪ ወግ እጅግ በጣም አመስግናመስግናልን እጅግ በጣም የምውደው ዶክተር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @fikirhiwot
    @fikirhiwot 3 місяці тому +1

    ቅዱስ ሚካኤል ጊቢ በጣም የምወደዉና ብዙ ችግኝ የተከልኩበት ጊቢ ነዉ። በዚህ ፕሮግራም ስላየሁት ደስብሎኛል! አመሰግናለሁ

  • @yonatanhailu5068
    @yonatanhailu5068 3 місяці тому +4

    ግዛቸው የአንጀቴን ፕሮግራም ነው የሠራሀው ስራህ ይባረክ ምርጥ ዶክተር
    ልጄን ያዳነ መድሀኒያለም የላከው መልአክ

  • @SimegnTeklemariam
    @SimegnTeklemariam 4 місяці тому +39

    እባካችሁበየሆሰቢታሉ ያላችሁ እንደ ዶክተር አብይ ታደስ ያለ ትህትና ይኑራችሁ ጋወን በለበሰ ሰው የምታመናጭቁ እውቀትየሰጣችሁ ፈጣሪ ነው

  • @marahamelmal1263
    @marahamelmal1263 4 місяці тому +24

    ግዛቸው እግዚአብሔር ይባርክህ‼️ጎበዝ ይህንን ልጅ እናሳድግ‼️‼️‼️😍

  • @saditube8617
    @saditube8617 4 місяці тому +18

    የሚገርም እንግዳ ማራኪ በጣም እናመሰግናለን

  • @tihonerobale2414
    @tihonerobale2414 3 місяці тому +3

    ዶ/ር ዓብይ በጣም ምርጥ ሰው የራስህን ኑሮ ለሠው ልጆች የሰጠህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እላለሁ፡፡ እና ልጄ ቶንሲል ያመዋል ከጅማ ውጭ አዲስ አበባ አትመጣም አተን አግቼ ብታክምልኝ ኢንተርቪውን ሳይ ልጄን የምታደነው አንተነህ

  • @genayal4277
    @genayal4277 3 місяці тому +2

    ደስ የሚል ዶክተር ከትህትና ጋር የታደልክ አንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት ተባረክ እማምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 4 місяці тому +19

    ፍቅር የሆነ ዶክተር ነህ ተባረክ❤

  • @rahwagebreselassie7017
    @rahwagebreselassie7017 4 місяці тому +31

    ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ ይላል፡ @1:35:34 ትላልቅ ሰዎች ሃይ ፕሮፋይል ያላቸው ኣለ የኔ ትሁት፡ ተደምረው ያንተን ግማሽ ኣይመጡም፡ ትህትናህ ብቻ ይበቃል። በዚ እድሜ የሚገርም ብቃት ነው፡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ።❤❤ከጎረቤት ኣገር ኤርትራ

  • @tisi3500
    @tisi3500 4 місяці тому +23

    የእጅህን ጥበብ እግዚአብሔር ይባርክልን። በስራህ ሁሉ እብሮህ ይሁን ኑርልን ወንድማችን። ባለቤትህም ክብር ይገባታል ጀግና ናት እድሜ ከጤና ይስጣችው በልጆቻችው ተደሰቱ❤

  • @MሳH
    @MሳH 3 місяці тому +1

    ዶ/ር ምን አይነት ስብእና ነው እንዴት አይነት መታደል ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏 አዛኝቷ አማላጅቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ከፊት ትቅደም 🙏

  • @amelealemayehu2242
    @amelealemayehu2242 6 днів тому +1

    እግዚያብሔር ይባርክህ የምድሪቱ በረከት ነህ

  • @Gorgoriyos
    @Gorgoriyos 4 місяці тому +14

    እጅግ ገራሚ ዶ/ር ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው!!!

  • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
    @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 4 місяці тому +40

    ጀግና ዶክተር ነው ያመጣክል እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @hyat2155
    @hyat2155 4 місяці тому +25

    ጎበዝ ባለሙያወቺን እናበረታታ መልካም አሳቢወቺን ያብዛልን

  • @kidisttesfaye686
    @kidisttesfaye686 12 днів тому

    እንደዚህ አይነት ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ዶክተር ስላቀረብክልን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ከነ ቤተሰቡ ይስጠው ክክፋ ይጠብቀው ማራኪንም እጅግ ከልብ❤❤❤ እነመሰግናለን።

  • @ye_ethiotsetsegayneh5539
    @ye_ethiotsetsegayneh5539 3 місяці тому +2

    ይገርማል ብዬ ልጀምር
    በእውነት የማራኪ ወግ ኣቅራቢና ኣዘጋጅ ኣንተንም ሳላደቅ ኣልቀርም በጣም ጎበዝ በርታልን ወንድማችን ሁሌም ያንተን ፕሮግራም ባለኝ ኣጋጣሚ እከታተለሁ ግን subscribe ኣድርጌህ ኣላቅም ዛሬ ግን ቀኑ ሆነና ኣደረኩኝ በርታል
    በተለይ ወንድማችን ታናሻችን ዶክተር ኣብይን ስታቀርበው እጅግ በጣም ያስደስታል በተለይ ለልጆች በፍቅር የሚያደርገውን ህክምና ልቤን ነካው ምናለ ወደፊት የምወልደው ልጅ እንደሱ በሆነልኝ ፀሎቴም ነው እግዛብሄር ለዶክተር ኣብይ ታደስም ጤና ፍቅር ይስጠው ኣንተንም በርታልን ወንድማችን

  • @derejeagerie2213
    @derejeagerie2213 4 місяці тому +19

    ማራኪ በጣም ጥሩ እንግዳ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ያድልልን ለአካባቢው ህዝብ ክብር አለኝ

  • @martaadunga5773
    @martaadunga5773 4 місяці тому +11

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ለብዙወች ፈውስንየሰጠህ የአምላክ ቸርነቱ ካተጋ መሆኑ በደብያሳያል big respect 🙏

  • @selambogale8824
    @selambogale8824 4 місяці тому +17

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ያመጣህልን ጀግና ቱሁት እሩሩ አዛኞ ልጅህን ከእግዚአብሔር ጋር አምነህ የምት ሰጠው

  • @weldetegegne1338
    @weldetegegne1338 3 місяці тому +1

    ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን ዘራቹህ ይባረክ የሰራቹህት ይበርክት አጅግ ገራሚ ሰው ቤ ክ ሔዶ የሚንበረከክ ትክክለኛ የዶ ር አማኝ በማየቴ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አንዳዶች ዶ ሮች እኮ ፈጠርናቹህ ሊሉ ትንሽ ነው የቀራቸው መማር ድንቁርና የሆነባቸው ተባረክ ከትዳርህ በጤና ያቆይህ

  • @EmebetTessema-f3e
    @EmebetTessema-f3e 3 місяці тому +5

    ሁሉንም ነገር የግዚአብሄር ነው እኔ መጠቀሚያው ነኝ ሰላልክ መቼም ቢሆን ጥበብህ አይነጠቅም ሚሰትህንም እሰከ ልጅ እመቤቴ ትባርካቹ አሜን

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 4 місяці тому +18

    እኔ አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም አእንባዬ የመጣው። መድኃኔዓለም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቤትህን በበረከት ይሙላው ጥበቡን አብዝቶ ይግለፅልህ።

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 4 місяці тому +15

    ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ጀግኖች ያስፈልጓታል። ስራን ጠንቅቆ የተረዳ ባልና ለእርሱ መሰረት የሆነች ሚስት ለኢትዮጵያ ምሰሶዎቿ ናቸው። ይህ ቤተሰብ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ምሳሌ ነው። ልንማርበት ግድ ይለናል። እግዚአብሔር ዘመናቸውን ሁሉ ይባርክ።

  • @desb8971
    @desb8971 4 місяці тому +16

    Making difference in his fellow Ethiopians life
    This guy is a HERO
    Keep it up bro 🎉🎉🎉

  • @minaletaye8286
    @minaletaye8286 3 місяці тому +4

    ምናለ እባላለው ከሞያሌ አካባቢ ነኝ የማራኪ ወግ ሰብስክራይበር እና የዶክተራ አብይ ስራዎችን ወዳጅ እና አክባሪ ነኝ ፈጣሪ ቸሰጠው ፀጋ ህእባችንን እንደዚህ ማገልፈሉ በጣም የሚስመሰግነው ነው፡፡ እናንተም ጎበዞች ናችሁ እዛ ድረስ ሄዳችሁ ይህንን ፕሮግራም ማዘጋጃችሁ ተባረኩ!!!!!

  • @hannachaka6723
    @hannachaka6723 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ከዚህ በላይ ዕውቀት ጥበብ ፀጋው ይብዛልህ!
    ጌታ ትዳርህን ልጆችህን የአንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቅ ይባርክ እንወድሃለን❤❤❤

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 4 місяці тому +26

    ጡሩ ሠዉ አቅርበሀል አላህ እድሜዉን ያርዝመዉ መሠሎቹን ያብዛህን

  • @martabelete8607
    @martabelete8607 4 місяці тому +10

    ጌታ ይባርክህ እጆችህ ይባረኩ የነካኸው ሁሉ ይፈወስ❤❤

  • @ashuashu1876
    @ashuashu1876 4 місяці тому +13

    የእዉነት ደስስስ የምትልና ፈጣሪ ባርኮ ለሰዉ ልጅ ድህነት እንድትሰጥ የፈጠረህ ሰዉ ነህ እመብርሀን ትከተልህ በመንገድህ ሁሉ

  • @YoniYoni-mj7rz
    @YoniYoni-mj7rz 3 місяці тому +1

    ዶ/ር በጣም አከበርሀለሁ አንድየው የድንግል ልጅ አለሁ ይበልህ ፍሪያችሁ ይባረክ !!! ያሰብኸውን ሁሉ ይሙላልህ ያመረ የተዋበ ትዳር እስከመጨረሻው ይሁንላችሁ !!!

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ 3 місяці тому

    ሁለታቹንም እንወዳቹዋለን ማራኪም እናመሰግናለን መቅረብ ያለበትን ሰው ነው ያቀረብክልን ተባረክልን❤

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 4 місяці тому +9

    ስራውን ባግባቡ የተወጣ ዶክተር ታካሚ ልጆቹን ከማደንዘዣ ሳይነቁ ፍቅራቸውን የሚያስገልጽ እግዚአብሔር እንድንተማመን አይነቱን ያብዛልን
    ማራኪወግ እናመሰግናለን