የህፃናት አይምሮ እና ቋንቋ እድገት የሚገቱ 5 የወላጅ ስህተቶች Parental mistakes that impairs kids brain development

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 211

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu 2 місяці тому +21

    WHAT AN A AMZING JOB BROTHER?
    YOU ARE DOING AMAZING MAY GOD BLESS YOU.

  • @tsioneshetu1766
    @tsioneshetu1766 3 місяці тому +60

    የትዉልድ አባት ነህ ሁሌም ስልጆቼ ጉዳይ መረጃ ስፈልግ አንተን ነዉ የማይህ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመዉ❤

  • @mahletmequannint
    @mahletmequannint 18 днів тому +2

    ዶክተር ፍሲል አንደበት የለኝም አንዳንድ የህክምና ቦታ ሄደን ከፍለን እንኳ ይህን መርካት አናገኝም ,,,ብቻ ትውልድን የምታስቀጥል ልዩ ባለሙያ ነህ,,,እድሜህን ያርዝመው❤

  • @mekdiabeje3785
    @mekdiabeje3785 10 днів тому +1

    ተባረክ ምንም አልልም ❤❤❤ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ዶ/ር

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 3 місяці тому +14

    የዘመናችን ምርጥ ሀኪም እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  3 місяці тому +15

    ለህፃናት ሕክምና ቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927

    • @TirunewTirunew
      @TirunewTirunew 2 місяці тому +2

      @@ብሩህkids ሰላም ዶክተር አድራሻችሁ ግን የትነው ???

    • @TirunewTirunew
      @TirunewTirunew 2 місяці тому +1

      @@ብሩህkids dear doctor please

    • @beteybetey2120
      @beteybetey2120 2 місяці тому +1

      ካለ ልክ ልክ ህግ ልብህ ሽምግልና ብላ ልብ ምናምን ምን ልብን ብል❤❤❤❤

  • @abrahamabate2723
    @abrahamabate2723 29 днів тому +1

    አመሰግናለሁ ።በርቱ ።

  • @zewduabie942
    @zewduabie942 17 днів тому

    ዋው ዶክተር ጥሩ ሙያዊ ትንታኔ

  • @DianaDesta-hw2ey
    @DianaDesta-hw2ey 3 місяці тому +6

    ተባረክ ዶክተር

  • @mekdelawit-r7p
    @mekdelawit-r7p 18 днів тому

    ዘመንህ፡ይባረክ

  • @Talasp-ik5kk
    @Talasp-ik5kk 3 місяці тому +12

    እግዚአብሔር ዕድሜ ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aminat-w2o
    @Aminat-w2o 3 місяці тому +3

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @AlmazLapiso
    @AlmazLapiso 2 місяці тому +1

    መልካም ምክር ነው ተባርክ ዶክተር

  • @Tube-nj2hq
    @Tube-nj2hq 2 місяці тому +2

    የውጭ ሀገር የልጅ አስተዳደግ ብቻ ባይሆን ወደ እኛ ሀገር ቀደህ ብትሰፋው ይበልጥ ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ ።

  • @achamaynalem9908
    @achamaynalem9908 25 днів тому

    The first time to write a comment on UA-cam
    Simply your lesson is quite important. Thank you!

  • @mesfindamtew-n7j
    @mesfindamtew-n7j 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ነዉ የምከታተልህ

  • @getnetendeg433
    @getnetendeg433 Місяць тому

    Kefe behula bemesmatie azenku

  • @zedberuhLejoch
    @zedberuhLejoch Місяць тому

    ጎበዝ ተባርክ

  • @tsigesedamo4244
    @tsigesedamo4244 12 днів тому

    God bless you and your family

  • @tesfayetadesse9975
    @tesfayetadesse9975 2 місяці тому

    ምርጥ ሃሳብ በምርጥ አገላለጽ።

  • @KONJITBIRHANU-l2e
    @KONJITBIRHANU-l2e 3 місяці тому +2

    Doctor betam ameseginalehu lije anite enidalikewu Yale milikit yasayal lije 6 amet kesebat woru nw menager ayichilm kelijoch garm ayichawotm min madireg alebign

  • @Zeynebidris-xn5uv
    @Zeynebidris-xn5uv 28 днів тому

    በጣም የገረመኝ መጨረሻ ላይ የተናገርከው ዶክተር በጎረቤት ልጅ ላይ የሚታይ ባህሪ ነው ተይ ስንላት አልሰማ ብላ እናት አሁን አልችል አለች ፀባዩን

  • @merongetu-fh3ec
    @merongetu-fh3ec 3 місяці тому +2

    ዶክተርዬ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @ambayemaru5482
    @ambayemaru5482 2 місяці тому

    በርታ ደስ የሚል
    የእውነት ለልጆች የሚጠቅም ነው

  • @gabelavebast
    @gabelavebast 3 місяці тому

    በጣም ጥሩ ጠቃሚ ምክር ሁል ጊዜ ስለምትሰጠን እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤

  • @AmenMarta-cx4vd
    @AmenMarta-cx4vd 3 місяці тому

    ዶክተር በጣም በጣም እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይጨምርልህ

  • @TaduLema-jj6nj
    @TaduLema-jj6nj 3 місяці тому +1

    ዶ/ር በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ እውቀት አግቻለሁ 🙏

  • @weyninegasi9591
    @weyninegasi9591 3 місяці тому +1

    ካንተ በጣም ብዙ ተምርያለው ጌታ ይባርክህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @diborab7820
    @diborab7820 3 місяці тому +1

    Dr You are my first choice . I don't want to miss anything from you, bless you !!

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 3 місяці тому

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @helaali7390
    @helaali7390 2 місяці тому

    በጣም ነው የተጠቀምኩት ❤

  • @tedroswolde204
    @tedroswolde204 3 місяці тому

    ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @BettyAddis-lp1pl
    @BettyAddis-lp1pl 3 місяці тому +2

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @WubitMenesha
    @WubitMenesha 3 місяці тому

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን 🙏

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m Місяць тому

    በጣም ናመሰግናለን በርታ❤

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 2 місяці тому

    መልካም ምክር ነዉ

  • @sebliethiosun
    @sebliethiosun 2 місяці тому

    ግን ስለትምህርትህ አመሰግናለሁ

  • @melilema6688
    @melilema6688 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @ROBEL-c9z
    @ROBEL-c9z 3 місяці тому

    ተባረክ

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 3 місяці тому

    በትክክል ዶክተር❤ ተባረኽ

  • @Natnael-t8l
    @Natnael-t8l Місяць тому

    እግዚአብሔር እድሜን ያርዝመው

  • @AlmeaAgro
    @AlmeaAgro Місяць тому

    የህይወቴ ትልቁ ስራየ አስተማሪየ አመሰግንሀለሁ በርታልን

  • @Thesculpt97
    @Thesculpt97 2 місяці тому +1

    Dr. በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ. ያልከው ምልክት ካለ ልጆች ላይ እንዴት ማሻሻል ይቻላል

  • @eshetugebre9970
    @eshetugebre9970 2 місяці тому +1

    Ewnetihin new Doc ene betam techegrialehu silk maskom alchalkum min yishalegnal lije 3 amet ke 7 weru new

  • @etsehiwotzelalem
    @etsehiwotzelalem 2 місяці тому

    በርታልን ዶ/ር

  • @azebhailuassefa3812
    @azebhailuassefa3812 3 місяці тому +3

    exactly, we have experienced virtual autism... doctors should warn parents way in advance or in general this should be known by every single person... This is an issue especially in developed countries where kids grow up almost alone in an apartment 😢

  • @meronferede3
    @meronferede3 3 місяці тому

    Egzhabher yebarke docter

  • @MatyasNardos
    @MatyasNardos 3 місяці тому +1

    Thank you D/r

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Місяць тому

    Love this from Dembi dollo.

  • @davidtume
    @davidtume 3 місяці тому

    እናመሠግናለን ዶርተር ❤❤

  • @YoditAmbaye
    @YoditAmbaye 3 місяці тому

    ዶክተርዮ በጣም እናመሠግናለን

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 3 місяці тому +1

    Thank you for sharing this

  • @birukmelka7522
    @birukmelka7522 2 місяці тому

    God bless you

  • @danielalemu-x5r
    @danielalemu-x5r 3 місяці тому +9

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር!!ምክርህን እንሻለን የዳውንሲንድረም ተጠቂ ልጅ አለን እናም ማውራት አይችልም ምን እናድርግ?እንዴት እናስተምረው?? 8:51

    • @mayaabdela2909
      @mayaabdela2909 25 днів тому

      ተምስገን በይ ከ autsim lij yeshalal ❤

  • @Bazasherbl
    @Bazasherbl 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @enatemuye6439
    @enatemuye6439 2 місяці тому

    Thank you so much it's really perfect 👌 👍 🥰

  • @edilawitkifle3762
    @edilawitkifle3762 18 днів тому

    Anegagerese erasu dese yelale tere mekere newe berece❤❤❤❤❤

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተርየ❤❤❤

  • @helenkassa7966
    @helenkassa7966 3 місяці тому

    ሁሌም ለልጆቻችን መልካም እና ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ስለምታካፍለን እናመሠግናለን!!! ዶ/ር
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!!!

  • @amanufekir6373
    @amanufekir6373 3 місяці тому

    Edeme yesetih tebarek🙏

  • @bmm3152
    @bmm3152 3 місяці тому

    ትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @Vlog-yd7kq
    @Vlog-yd7kq 3 місяці тому

    Thanks a lot doctor

  • @mglasfshaye7678
    @mglasfshaye7678 3 місяці тому +2

    ሰላም ዶክቶርየ ስለትምህርትሕን በጣም ኣመሰኛለሁን ❤️እና የሄ መሰል ኦትዝም ያልኮዎው ስሙ በእንግሊዘኛ ብትጽፈልን ደስስ ብሎጃል::

    • @mglasfshaye7678
      @mglasfshaye7678 3 місяці тому

      የሄ ያልኮው ዓይነት ስለ አሳየን ልጀይ ነን እና የሄ ዓይነት ኦትዝም ከኣለ በልጀይ ምን ማድረግ አለብን : ኣንድ ነው ከ ርያልቲ ኦትዝም ጋር ወይ?

  • @Mulu-eb7hr
    @Mulu-eb7hr 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @enkudebebe9860
    @enkudebebe9860 Місяць тому

    እናመሰግናለን Dr ፀሐይ ስናሞቅ ማሳጅ ማድረግ አለብን?

  • @freebythebloodofjesus8373
    @freebythebloodofjesus8373 3 місяці тому

    Best Doctor God bless you 💗💗💗

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa 3 місяці тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን ጥሩ ት/ት ነው ❤❤

  • @meryalemayehu2733
    @meryalemayehu2733 3 місяці тому

    Egeziyabher yesetehe the best important youtube page malet yehe new Tebarek

  • @et4590
    @et4590 3 місяці тому

    ተባረክ❤❤❤

  • @Diborah-zi2rp
    @Diborah-zi2rp 3 місяці тому +7

    ዶ/ር ይሄ ያልከው ሁሉ ሳናደርግ ዲሌዪ ካደረጉ በኋላ ለ3 አመት ልጅ እንዴት እንርዳቸው?

  • @marthamamo7875
    @marthamamo7875 3 місяці тому

    Thank you so so much!!!!!?

  • @mulubrhanyohani
    @mulubrhanyohani 3 місяці тому

    Enamesegnalen doctor

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 3 місяці тому

    Thank you for sharing as always 🙏 ❤️ 🙏

  • @titialemayhu9742
    @titialemayhu9742 3 місяці тому

    Tebarek

  • @TsegaTedy
    @TsegaTedy 3 місяці тому

    አመስግናለሁ ❤

  • @ayelechdabi7604
    @ayelechdabi7604 3 місяці тому

    Thank you so much!

  • @EyoasFanos
    @EyoasFanos 3 місяці тому

    ተባረክ🙏🙏 እመቤት ትጠብቅህ🙏🙏❤❤

  • @fikirteahmed9881
    @fikirteahmed9881 2 місяці тому +2

    ሰላም ዶክተር መቸ ጀምሮ ህፃናት መቀጣት አለባቸው በምንስ ይቀጡ? ከሙያ አንፃር ቀጣይ ቪዲዮ ብሰራልን

  • @aregahagnshenkute
    @aregahagnshenkute 3 місяці тому

    Thank you

  • @PACETOALLWORLDTHANKGOD
    @PACETOALLWORLDTHANKGOD 3 місяці тому

    Thank you Doktor ❤

  • @Abu-k7t
    @Abu-k7t 3 місяці тому

    Enamesegnalen Doctor❤❤❤❤❤

  • @lazaeri7278
    @lazaeri7278 3 місяці тому

    God bless you Dr🙌🏽🙏🏽

  • @meskeremetemesgen
    @meskeremetemesgen 3 місяці тому

    thank you ❤❤❤

  • @elenmesfun1079
    @elenmesfun1079 3 місяці тому

    Wow is emizing docter thanks and i have q my son is dawn syndrome 7 month so how to help

  • @frehiwotgenta7399
    @frehiwotgenta7399 3 місяці тому

    betam egziabher yinarkh drye

  • @EnaniAnely
    @EnaniAnely 3 місяці тому

    selam Dr endet neh ye 6 were leji alegn betam alarjike eyasichegergn new min badergi yishalal

  • @milihabeshawit5612
    @milihabeshawit5612 3 місяці тому

    Enamesegnalen 🎉

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 2 місяці тому

    በትክክል እኔ የምስራበት ቤት አሁን ካከው ተጠቂ ነው

  • @betelihemwendimu7677
    @betelihemwendimu7677 3 місяці тому

    አናመሰገኛለን

  • @EntanableAble
    @EntanableAble 3 місяці тому

    Enmsgnlan dr❤

  • @genetmekele6297
    @genetmekele6297 3 місяці тому

    ሰላም ዶ/ር ብሩክ ሰለ መረጃው በጣም ኣመሰግናለው 1 ጥያቄ ነበረኝ
    ኣሁን በዘረዘርካቸው ሚመጣ ኦቲዝም ሚመስል ችግር እንዴት መፍታት ይችላል ኣሁን?

  • @AgegnehushKefyalew
    @AgegnehushKefyalew 2 місяці тому

    በመጀመርያ የአክብሮት ሰላምታዬን እያቀረብኩ ችግሩ ለገጠማቸው በወጣት እድሜ ላሉ በምን ዘዴ ማስተካከል ይቻላል?

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES 2 місяці тому

    Wow

  • @samerawitgetachewwerku-rt9ne
    @samerawitgetachewwerku-rt9ne 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ልጅ አሁን 4አመት ሊሆነው ነው ግን መጨረሻ ላይ እንደጠቀስከው በጣም ያስቸግራል መፍትሔው ምንድ ነው???

  • @HidayaRejeb
    @HidayaRejeb 3 місяці тому

    Enamasagenalan doktre
    Ara doktare chakongale leja enklefe mebale yalatem bakane wuste katangach 3 sate 4 sate nw men yeshalanale

  • @hiymiK-s6g
    @hiymiK-s6g 2 місяці тому

    በስልክ አና በቲቪ ምክንያት እንደአልከው አይነት ምልክት የሚያሳዩ ከሆነ ለማስተካከል ምን ማድረግ አለብን አባክህን ፈጣን ምላሽ ስጠኝ ዶክተር

  • @getnetendeg433
    @getnetendeg433 Місяць тому

    Hulet amet yalefewus

  • @SemahegnEngda
    @SemahegnEngda 3 місяці тому +1

    ሰላም፡ዶክተር፡ልጅ 11 ወር ሆናት ግን አንገትዋ ፡ወደግራ ትንሽ ዘንበል፡አለችብኝ ምን ፡ላድርግ

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 2 місяці тому

    እባክህ ዶክተር ሰለ Torticollis እሰኪ አንዳንድ ነገር ንገረን በአማርኛሰ ምን ይባላል ትሪትመንቱ ምንድነው መፍትሄ አለው?

  • @user-mv7hk1yl2o
    @user-mv7hk1yl2o 3 місяці тому +1

    ዶ/ር ከላንቃ የሚወጣ አክታ መድኒት ካለ ንገረኝ