- 191
- 6 701 272
ብሩህKids
United States
Приєднався 7 вер 2012
☎️ ለህፃናት ሕክምና : 0963555552 / 0984650912 / 0939602927 ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ::
ይህ ብሩህkids youtube ቻናል የተቋቋመው በዋነኝነት ለወላጆች የህፃናትን ጤና፣ አመጋገብ እና አስተዳደግ የሚመለከቱ መረጃዎችን ለመስጠት ነው❗
❤️ መረጃዎቹን ወደዱት ቪዲዮዎቹን like ያድርጉ subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏 ሌሎችንም ወላጆች ይጋብዙ
ይህ ብሩህkids youtube ቻናል የተቋቋመው በዋነኝነት ለወላጆች የህፃናትን ጤና፣ አመጋገብ እና አስተዳደግ የሚመለከቱ መረጃዎችን ለመስጠት ነው❗
❤️ መረጃዎቹን ወደዱት ቪዲዮዎቹን like ያድርጉ subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏 ሌሎችንም ወላጆች ይጋብዙ
ነስርን በቀላሉ ማቆም የምንችልበት 3 ቀላል ዘዴዎች | #drfasil #habesha #babyhealth
ነስርን በቀላሉ ማቆም የምንችልበት 3 ቀላል ዘዴዎች
ብሩህkids የህፃናት እና የታዳጊ ልጆች ልዩ ክሊኒክ
🏥 አድራሻ፡ ጦር ኃይሎች አጉስታ ጫፍ አዲሱ የወይራ መንገድ ላይ ከህብር አካዳሚ ፊት ለፊት
GoogleMap: maps.app.goo.gl/JMxWZbWBWavW2ifp7
☎️ የቀጠሮ ለማስያዝ፦
0984650912
0963555552
0939602927 ይደውሉ።
ብሩህkids የህፃናት እና የታዳጊ ልጆች ልዩ ክሊኒክ
🏥 አድራሻ፡ ጦር ኃይሎች አጉስታ ጫፍ አዲሱ የወይራ መንገድ ላይ ከህብር አካዳሚ ፊት ለፊት
GoogleMap: maps.app.goo.gl/JMxWZbWBWavW2ifp7
☎️ የቀጠሮ ለማስያዝ፦
0984650912
0963555552
0939602927 ይደውሉ።
Переглядів: 805
Відео
የልጄን ትኩሳት ቤት ውስጥ በምን ላክመው ❓
Переглядів 4,4 тис.16 годин тому
የልጄን ትኩሳት ቤት ውስጥ በምን ላክመው ❓ የህፃናትን ትኩሳት በፍጥነት ለመቀነስ የሚረዱ 5 የቤት ውስጥ መንገዶች! 🏥 ብሩህkids የህፃናት እና የታዳጊ ልጆች ልዩ ክሊኒክ 🏥 አድራሻ፡ ጦር ኃይሎች አጉስታ ጫፍ አዲሱ የወይራ መንገድ ላይ ከህብር አካዳሚ ፊት ለፊት GoogleMap: maps.app.goo.gl/JMxWZbWBWavW2ifp7 ☎️ የቀጠሮ ለማስያዝ፦ 0984650912 0963555552 0939602927 ይደውሉ። ትኩሳት ለመቀነስ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች የህፃናት ጤና ትኩሳት እንዴት እንቀንስበት የቤት ውስጥ የጤና ምክሮች ህፃናትን ትኩሳት ለመቀነስ ዘዴዎች የህፃናት ትኩሳት ምልክቶች ትኩሳት ያለው ልጅ እንዴት እንድታ...
የትኩሳት ራስ መሳት እና ማንቀጥቀጥ በህፃናት ላይ ❗️Causes of Febrile Seizure in children
Переглядів 5 тис.21 годину тому
ብሩህkids የህፃናት እና የታዳጊ ልጆች ልዩ ክሊኒክ 🏥 አድራሻ፡ ጦር ኃይሎች አጉስታ ጫፍ አዲሱ የወይራ መንገድ ላይ ከህብር አካዳሚ ፊት ለፊት GoogleMap: maps.app.goo.gl/JMxWZbWBWavW2ifp7 ☎️ የቀጠሮ ለማስያዝ፦ 0984650912 0963555552 0939602927 ይደውሉ።
ልጅዎ ከፍተኛ ማንኮራፋት እና አፍንጫ ማፈን አለው? / causes of snoring in children and its treatment
Переглядів 7 тис.14 днів тому
ብሩህkids የህፃናት እና የታዳጊ ልጆች ልዩ ክሊኒክ 🏥 አድራሻ፡ ጦር ኃይሎች አጉስታ ጫፍ አዲሱ የወይራ መንገድ ላይ ከህብር አካዳሚ ፊት ለፊት GoogleMap: maps.app.goo.gl/JMxWZbWBWavW2ifp7 ☎️ የቀጠሮ ለማስያዝ፦ 0984650912 0963555552 0939602927 ይደውሉ።
የህፃናት ቅርሻት መፍትሄ የሚሆኑ 6 ቀላል መፍትሄዎች #drfasil #habesha #babyhealth
Переглядів 7 тис.14 днів тому
ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
የህፃናትን አይምሮ ጤና እየጎዳ ያለው የዘመኑ ወረርሽኝ | Effect of screen on Cognitive function of kids #drfasil #baby
Переглядів 23 тис.14 днів тому
ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ☎️ 0963555552 ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
ህፃናት ላይ በአግባቡ መፀዳት ያለባቸው 5ቱ የአካል ክፍሎች #drfasil #baby #habesha
Переглядів 13 тис.21 день тому
ህፃናት ላይ በአግባቡ መፀዳት ያለባቸው 5ቱ የአካል ክፍሎች ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ☎️ 0963555562 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
ለደም ማነስ እና አይረን እጥረት መፍትሄ የሚሆኑ 5 ምግቦች
Переглядів 9 тис.21 день тому
ለደም ማነስ እና አይረን እጥረት መፍትሄ የሚሆኑ 5 ምግቦች ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ☎️ 0963555562 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
ለልጄ የአሳ ዘይት መቼ ልጀመር? ምን አይነት የአሳ ዘይት ልጠቀም? #habesha #drfasil #babyhealth #food #omega3
Переглядів 18 тис.28 днів тому
ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት እና ታዳጊ ልጆች ክሊኒክ አድራሻ ☎️ 0963555552 ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927
ለህፃናት ስጋ እና እንቁላል መጀመር ያለብን መቼ ነው ? | #drfasil #baby #food
Переглядів 18 тис.28 днів тому
ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ☎️ 0963555552 ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
ለህፃናት ከአንድ ዓመት በታች በፍፁም የማይመከሩ 10 ምግቦች | 10 Infant foods to avoid before 1 year #food #drfasil
Переглядів 13 тис.Місяць тому
ለህፃናት ከአንድ ዓመት በታች በፍፁም የማይመከሩ 10 ምግቦች 10 Infant foods to avoid before 1 year ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
ህፃናት ምግብ መራጭ/picky eater እንዳይሆኑ ማድረግ ያለብን 8 ጥንቃቄዎች #drfasil #baby #pickyeater #appetite
Переглядів 10 тис.Місяць тому
🏆 Tiktok creative award ድምፅ ለመስጠት 👇 1. በመጀመሪያ ይህን ሊንክ መጫን tiktokcreativeawards.com/categories/6 2. ወደታች ስትወርዱ መጨረሻ ላይ ሙሉ ስሜን ከፎቶዬ ጋር ያገኙታልና እሱን TAP ማድረግ/መጫን። 3. በመቀጠል SUBMIT የሚለዉ አማራጭ ሲመጣ እሱን መጫንና የስልክ ቁጥሮን ማስገባተና በፅሁፍ መልዕክት የሚላክሎትን ቁጥር በማስገባት VOTE ማድረግ ይችላሉ። ድምፅ መስጠቱ ፕሮግራም ቶሎ ሊዘጋ ስለሚችል ቀድመው ድምፅ ይስጡ እናመሰግናለን 🙏
የህፃናት አይምሮ እድገት የሚጨምሩ 8 ምግቦች | Dr. Fasil |#drfasil #habesha
Переглядів 33 тис.Місяць тому
Tiktokcreativeaward ድምፅ ለመስጠት ይሄንን ይከተሉ 👇 1. ይህን ሊንክ መጫን tiktokcreativeawards.com/categories/6 2. ወደታች ስትወርዱ መጨረሻ ላይ ሙሉ ስሜን ከፎቶዬ ጋር ያገኙታልና እሱን TAP ማድረግ/መጫን። 3. በመቀጠል SUBMIT የሚለዉ አማራጭ ሲመጣ እሱን መጫንና የስልክ ቁጥሮን ማስገባተና በፅሁፍ መልዕክት የሚላክሎትን ቁጥር በማስገባት VOTE ማድረግ ይችላሉ። ድምፅ መስጠቱ ቶሎ ሊዘጋ ስለሚችል ቀድመው ድምፅ ይስጡ እናመሰግናለን 🙏 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 098...
የህፃናት የጨጓራ ህመም እና ምግብ ፍላጎት መቀነስ 5 ምክንያቶች
Переглядів 12 тис.Місяць тому
የህፃናት የጨጓራ ህመም እና ምግብ ፍላጎት መቀነስ 5 ምክንያቶች ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
የህፃናትን አይምሮ እድገት ፈጣን ለማድረግ 4 ቀላል ዘዴዎች #drfasil
Переглядів 20 тис.Місяць тому
የህፃናትን አይምሮ እድገት ፈጣን ለማድረግ 4 ቀላል ዘዴዎች #drfasil Danger of fried Potatos in childrenምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
የህፃናት የሳምባ ህመም 5ቱ አደገኛ ምልክቶች | Dr Fasil | #drfasil #habesha #babyhealth
Переглядів 10 тис.Місяць тому
የህፃናት የሳምባ ህመም 5ቱ አደገኛ ምልክቶች | Dr Fasil | #drfasil #habesha #babyhealth
የህፃናት የፊት ቆዳ ዝጉርጉር የሚሆነው ለምንድነው? Pitriasis Alba cause and home remedy
Переглядів 9 тис.Місяць тому
የህፃናት የፊት ቆዳ ዝጉርጉር የሚሆነው ለምንድነው? Pitriasis Alba cause and home remedy
የተጠበሰ ድንች(ቺፕስ) ህፃናት ላይ ካንሰር አምጭ ሊሆን እንደሚችል ያውቃሉ?Danger of fried Potatos in children
Переглядів 25 тис.2 місяці тому
የተጠበሰ ድንች(ቺፕስ) ህፃናት ላይ ካንሰር አምጭ ሊሆን እንደሚችል ያውቃሉ?Danger of fried Potatos in children
ህፃናት ጥርስ ሲያወጡ ማድረግ ያለብን 5ቱ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች
Переглядів 30 тис.2 місяці тому
ህፃናት ጥርስ ሲያወጡ ማድረግ ያለብን 5ቱ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች
ህፃናት ቢወድቁ ማድረግ ያለብን 5ቱ የመጀመሪያ እርዳታዎች 5 First aids for falling down accident in kids
Переглядів 16 тис.2 місяці тому
ህፃናት ቢወድቁ ማድረግ ያለብን 5ቱ የመጀመሪያ እርዳታዎች 5 First aids for falling down accident in kids
የጨቅላ ህፃናት እርግብግቢት አደገኛ ምልክቶች | Dr Fasil
Переглядів 18 тис.2 місяці тому
የጨቅላ ህፃናት እርግብግቢት አደገኛ ምልክቶች | Dr Fasil
አዲስ አራስ እናት ለልጅዋ ማድረግ ያለባት 10 እንክብካቤዎች| 10 Essential newborn care tips for new Mom #drfasil #medical
Переглядів 27 тис.2 місяці тому
አዲስ አራስ እናት ለልጅዋ ማድረግ ያለባት 10 እንክብካቤዎች| 10 Essential newborn care tips for new Mom #drfasil #medical
የህፃናት ነርቭ ዘንግ ክፍተት እና አደጋው / Neural tube defect and its complications
Переглядів 3,3 тис.2 місяці тому
የህፃናት ነርቭ ዘንግ ክፍተት እና አደጋው / Neural tube defect and its complications
ለልጅዎ ስኬት ከፍተኛ IQ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ EQ ያስፈልገዋል❗
Переглядів 16 тис.2 місяці тому
ለልጅዎ ስኬት ከፍተኛ IQ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ EQ ያስፈልገዋል❗
የህፃናት የጭንቅላት ፈንገስ መፍትሄዎች | Dr. Fasil
Переглядів 63 тис.2 місяці тому
የህፃናት የጭንቅላት ፈንገስ መፍትሄዎች | Dr. Fasil
ጨቅላ ህፃናት ላይ መደረግ የሌለባቸው 6 ነገሮች | Dr. Fasil
Переглядів 21 тис.3 місяці тому
ጨቅላ ህፃናት ላይ መደረግ የሌለባቸው 6 ነገሮች | Dr. Fasil
አዲስ ህፃን ሲወለድ የሚመጣ የታላቅየው ቅናት እና መፍትሄዎቹ | Sibling rivalry #health #drfasil
Переглядів 7 тис.3 місяці тому
አዲስ ህፃን ሲወለድ የሚመጣ የታላቅየው ቅናት እና መፍትሄዎቹ | Sibling rivalry #health #drfasil
ህፃናት አፍ እንዲፈቱ የሚያስፈልጋቸው 6ቱ መሰረታዊ ክህሎቶች6 Foundational skills of speech and language development
Переглядів 13 тис.3 місяці тому
ህፃናት አፍ እንዲፈቱ የሚያስፈልጋቸው 6ቱ መሰረታዊ ክህሎቶች6 Foundational skills of speech and language development
የሰሞኑ ከባድ ጉንፋን መንሰኤው ታወቀ ❗️Seasonal flu and RSV in children
Переглядів 80 тис.3 місяці тому
የሰሞኑ ከባድ ጉንፋን መንሰኤው ታወቀ ❗️Seasonal flu and RSV in children
Amshnalhu please ,chlomadies case and treatment brifly
❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤
Doctor tebarek
بب
Thanks.doc❤
Doctor bracket mehon almhonachwn mecha new menlyew
ልጄ እንቅልፍ አይተኛም ከተኛም ተኝቶ ያለቅስና ይነሳል
ዶክተር ስድስት ወር ላይ ምን ልጀምርለት አሁን 6ወሩ ነው
ዶክተር ስድስት ወር ላይ ምን ልጀምርለት አሁን 6ወሩ ነው
☎️የሕክምና ቀጠሮ ስልክ : 0939602927 / 0963555552
❤❤❤❤
Dr.leje 10 were honat gin atkomem mekemetem techegeralech tsheay alagegegnechem vitamin D besetat yestkakelal
Yane lij ayiqereshim lamindinewu?
እናመሰግናለን ዶክተር
🙏🙏
Dr. Lemitiseten mereja hulu betam Enameseginal Lije yeayin infection alat meselegn ayinuwa hule ayin are yiyzal wedehikimina siwesdat cipro azezulat ena sitiwesdew yishalatal sitichers gin meliso yinesabatal min timekirgnaleh
selam d/rleje 5ametwa new setetenga sal yejemerat ena afeneng bela eyeteferagetech tenesaleche d/r ebakeh mefthawen negergn gera gebtognal
❤❤❤❤
❤❤
እር የኔ ልጅ በጣም እደንግጥል
ዶ/ር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ
ልጄ 8ወሩነዉ ሰሞኑን ጉፍንይዞታልእናም አንዳዴያኮራፍልይተወዋልወይስላሳየዉዶክተር
ልጄ 2አመት 7 ወር ናት በግራ አፍንጫዋ ውስጥ ትንሽ እብጠት አለው ምንድን ነው መፍትኤው ባክኀ ን ዶክተር
ዶክተርየ በጣም እናመሰግናለን እባክህ ከኢትዮጵያ ውጭ ሁነን ደውለን ማማከር ከቻልን የምናገኝበትን መስመር ብትፅፍልን ምክኒያቱም በሀገራችን ቀንቋ በደንብ ከእውቀት ጋር ብታስረዳን 🙏🥰
Ykolxa 1fera abxole menlarge
ዶክተር ልጃችን ትንንሽ ሽፍታ እና ያበጠ ነገር እንዲሁም በእጃችን ስንነካው ገልበጥ ገልበጥ የሚል ወቶባታ አንገትዋ ላይ ማለቴ ማጅራትዋን ምን እናርግ ?
ነብስ ጡረ ነኝ ምግብ ሁሉ አሰጠላኝ 😢 ገና መጀመሪዬ ነዉ😭😭😭 የምግብ ሰም ሲጠራብኝ ያጥወለወለኛል ምን ተሻለኝ ዶር 😢 በሰዉ አገር ነኝ ሆኖም ባሌ ምግብ ለሰራልኝ ሰም ሲጠራ ነዉ ወደያወ ቱከት ያጣደፈኛል ይቅረታ ለቃል አጠቃቀሜ😢😢
ዶክተር ተደጋጋሚ ሲያመው ጊዜ እንጥሉን አስቆረጥኩት ምን አይነት ችግር ሊያመጣበት ይችላል?
Dr lija 3wer 25 ke honotal gin tsiguro layi shfetam ale tinshe ende bugur yenena megele yewtabatal min laderg
እንመሰግንአለን
ሽንት ሲሸናም ይነጫነጫል ምን ይሁን
ሰላም ዶክተር ልጄ 19 ቀኑ ነዉ ካካ ግን ለ 3 ቀን አላደረገም
እናመሰግናለን ተባረክ
ዶ/ር ልጄ 10 ወር ናት እና አቮካዶ መስጠት እፈልጋለሁ ግን አሜባ ወይም ማሰቀመጥ ቢያመጣባተስ ብዬ እፈራለሁ ወይስ በሎሚ ፈጭቶ መሰጠት ይቻላል
❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤🙏🙏🙏
Gig be sint war nawu yemijemrewu??
Doctor lije bexam qecaca nat 6 war lay 6,2 kg nat tenagna nat inditwafr mn lisxat
የኔለጂ
በጣም ደስ ሚል ትምህትነዉ አናመስግናለን ዶክተር አባክህ ጥያቄ አለኝ መልስልኝ ያለሁት ካገር ዉጪ ነዉ 4 ከግማሽ አርጉዝ ነኝ ሀኪም ጋ ስሄድ አይረን የለሽም ተባልኩኝ በመርፌ ሚስትና ተብልት የትኛዉነው
Betam arif dr. Enamesginalen
የህፃናትን ምጥን አጥሚት አድርገን ስንሰጣቸው ስኳር ትንሽ ብናደርግ ችግር ይኖረዋል
Samuna doctor
Thank you dr betam arif muyawi mereja new yene GERD yalikew new ena lesu yemiyabeka minim ayinet dietary experience yelegnim soft drink alcohol even buna alitetam minalibat migib beagibabu beseatu alememegeb ena stress alebign bilom prior surgery on the left side of my belly lay alegn yalikew ye diaphragm megefat beza meto kehone beterefe sewnete thin new ena medanit eyewesediku new pantoprazol 40mg 20ken lihonegn new ena syrupim gn lewut yelegnim beyekenu yamegnal further diagnosis ladereg weys zimbye bemigib ena bemedanit treat eyaderekut likoy ebakih advise argegn thank you in advance🙏
Dr ijoolee qufaa gogaa qufa,aan maaliin irraa dhabuu dandeenyaa?
ባግራውንዱ ድምጹ ይረብሻል
Lije kaka sayarg le arat qen qoye,min mareg alebing
እንቁላል ፍርፍር ምች ይብሉ
Thank you doc techenkea nbere asewechew eyalu enatoche