ማንም ያልጠበቀውና ያልታየው የኢክራም ቤት! የሀብት ምንጯስ??

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • ekram ikram automotive show on maraki weg/የኢክራም ያልተሰሙ ወጎችና ቤቷ! #ikram#gizachewashagrie#marakiweg
    #rich

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Рік тому +332

    ኢድ ሙባረክ! ሰብስክራይብ ስላደረጉ አመሠግናለሁ!

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Рік тому +7

      እውነት ለእኛ ሴቶች ጥንካሬን የሚሰጡ ተምሳሌት የሆኑ ሰዋች እያቀረብክልን ነው ። እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @tadessayele4616
      @tadessayele4616 Рік тому +5

      ወርቅ ነሽ ዝም በያቸው።አንቺ ብቻ ከሀይማኖት ከዘር ልዩነት ብቻ አይኑርሽ ወሎ ይህን አያውቅም

    • @MeremMoha
      @MeremMoha Рік тому

      ኮመንት ሴክሽን ለምን ዘጋህ

    • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
      @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ Рік тому +1

      የኔ ውድ ወንድም ከልብ እናመሰግናለን በርታልን💛🌹

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ Рік тому +4

      እናመሰግናለን ዳጊሾውንም አቅርብልን የደሴ ልጆች ናቸው ሁለቱም ወሎኮ ባለሀብቶች አሉት እዳለ መታደል ሁኖ ግን አልጠቀሙንም።

  • @youtub8152
    @youtub8152 Рік тому +212

    እህቴ ኢክራም ንብረትሽን ቤትሽን አላህ ይባርክልሽ ነብዩ እሰላት ወሰላም ምን ያስደስታል በዱንያ ላይ ሲባሉ ሰፊ ቤት ጡሩ ጎረቤት ጡሩ መጓጓዣ ሷሊህ ሚስት ብለዋል:: ባየሁት ነገር እደ ሙስሊምነቴ ደስ ብሎኛል ماشاء الله تبارك الله እጅግ በጣም ማርኮኛል በቤትሽ ደስተኛ ነኝ አላህ የተውሂድ ቤት ያድርግልሽ እህቴ ኢክራም ነገ ቂያማ አለና አላህን እንፍራ ምንም አህል ከፍታ ያለው የሀብት መጠን ቢኖረን አላህ ዘንድ ስራችን እንጂ ሀብታችን ይዘን አንሄድም የጣልያን ሶፋ ሳይሆን የወርቅ ሶፋ ቢኖርሽ ለነገ ቤትሽ ምንም ነገር ይዘሽ አትሄጂም አላህን ፍሪ ከንግግርሽ ጀምሮ መመፃደቅ ታፀባርቃለሽ
    አላህ ይህንን ንብረት ሲሰጥሽ ምክንያት ይኖረዋል አላህ በሚያስደስት መንገድ ተጠቀሚበትና እለፊ ከቱታ ውጪ ቢያንስ የሴት ሊጅ ውበትሽን በጁልባብ ተሰተሪ ነብዩ እሰላት ወሰላም ከወንድ ምትመሳሰል ሴት ከሴት የሚመሳሰል ወንድ ረግመዋል ተጠንቀቂ ቅንድብ ቀንዳቢም አስቀንዳቢም ፀጉርም አስቀጣይም ቀጣይም ጀነት አትገባም ሳይሆን የጀነት ሽታ አታሸትም ነው ያሉት ተጠንቀቂ ኩራት ሊሰማሽ የሚገባው ሙስሊም በመሆንሽ እንጂ የደሴ ሊጅ በመሆንሽ አይደለም! በተረፈ ንብረትሽ አላህ ይባርክልሽ ለነገ ቤትሽ መልካም ሰርተሽ ከጌታሽ ምትገናኚ ያድርግሽ::

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 Рік тому +429

    ሴቶች እንደዚህ ሰርተው በጉልበታቸው አፈር ጠኔ በልተው ትልቅ ቦታ መድረስ እንደሚችሉ ይህቺ እህታችን ትልቅ ማሳያ ናት ጉልበትሽን ይባርከው ❤

    • @Hasentube19
      @Hasentube19 Рік тому +1

      💓💓💓

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Рік тому

      @@Hasentube19 Endet Nesh

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ​@@semenawit8438 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

    • @galerayatigray9498
      @galerayatigray9498 Рік тому

      በጣም

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube 8 місяців тому +3

      እኔማ እለፋለሁ እጥራለሁ ግን ገና ነኝ ለኔ እንኳ ግድ የለም ዉጤታ ሆኜ እናቴን ማስደሰት ነዉ እምፈልገዉ አላህ ያለዉ ነዉ እሚሆነዉ ኢንሻ አላህ ይሆናል አንድ ቀን

  • @zeynbtube3680
    @zeynbtube3680 Рік тому +167

    ዱኒያ ጤዛ ናት አላህ በጀነት ቤት ይገንባልን ያረብ
    ማሻአላህ ብያለሁ 🎉

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Рік тому +108

    ወይ ማዳሜ ካቺ ሚበልጥ ቤት ሃገሬ ለይ አለ ለካ
    አቦ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ በድሜ በጤና ኑሪበት ኑሩቤት 🙏🙏🙏

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Рік тому +96

    ያረብ እኔንና የመደም ቅመሞችን ከስደት በኋላ እንደ ኢክራም የደተለደለ ኑሮ ስጠን እኛ አመት አመትን እያጨመርን ለመለወጥ ጥረት እናደርጋለን ግን የጭቃ ቤት እንኳን ለመግዛት ኑሮው እያተወደደ አቅም አጠን የመደም ቅመሞች አሚን በሉ ግዞዬ የኔም ህይወት አልፎ አኗኗሬን ለውድ ኢትዮጵያዊያን ተመልካቾች እንደሚተስጎቦኝ ተስፋ አደርጋለሁ !!።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Рік тому +9

      ያኡምሪ አላህ ራህመቱ ሰፊ ነው ሌሽ እንደ ኢክራም ብለሽ ገደብ አጥር ታደርጊያለሽ ኢክራም ማን ያቃል ላንቺ ያሰበልሽ ከኢክራም እጥፍ ድርብ ሊሆን ይችላ ሰጥቼ የማልጨርሰውን ርዝቅ ስጠኝ ድአችን እናስተካክል

    • @buzattube
      @buzattube Рік тому +7

      ውዴ ያንቺ ያለሺ ትንሺ ነገር ደስታሺን አጣጥሚ ጥሩ እንቅልፍ የላቸውም ከምንም የነፃ የሰላም አይምሮ አለን❤

    • @subaidasubaida8054
      @subaidasubaida8054 Рік тому

      አሚን ያረብ አብሽሩ ብቻ የንሮው ውድነት ተስፋም አሳጣን

    • @መድነኝየማሜተናሽ
      @መድነኝየማሜተናሽ Рік тому +5

      አላህን ስትለምኑ ጀነትን. ለምኑ

    • @mdmastar9175
      @mdmastar9175 Рік тому +1

      እውነትእህቴ

  • @efindoelindo3048
    @efindoelindo3048 Рік тому +395

    Wow!!! ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ዜጋ ስላላት በራሱ ያኮራናል።

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Рік тому +187

    ሰው በከፍታ ላይ መጓዝ ሲጀምር አጉረምራሚው ብዙ ነው በተለይ እኛ ሀበሾች እንለያለን ስራ አንውድም ዝምብሎ መተቸት ፣ማማት እንወዳለን ። keep going on high Ekram well done 👏👏👏👏👏👏👏

  • @etetenani-jt8qy
    @etetenani-jt8qy Рік тому +7

    የእህታችን ኑሮ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ የአለም የደስታ ያርግልሽ
    ብሮ እባክህ የቀዳማዊ ኋይለስላሴ ቤተሰብ የልዕልት አመለወርቅ አስፋውን ቤት ወይንም የልዑል መንገሻ የጥንት ሰዎች ቤትም አስጎብኘን ከተቻለ አመሰግናለሁ

  • @BINTYIMAMtube2223
    @BINTYIMAMtube2223 Рік тому +29

    ጌታሽን ማመስገን አትዘንጊ አሏህ በሰጠሽ የምትጠቀሚያድርግሽ

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 Рік тому +165

    አንቺ ጀግና ነሽ አቦ። አሮጊት የሚሉሽ በሙሉ የአስተሳሰብ አሮጊት ቅናተኛች ናቸው።
    የደሴዋ እመቤት እኔ ክርስትያን ነኝ አንቺ ደግሞ ሙስሊም ግን ስኬትሽን ሳይ በጣም ኩርቼብሻለው ይህን መደበቅ አልችልም።
    ደግሞ ሞራልሽ፣ የስራ ፍቅርሽ፣ ወኔሽ፣ የሴት ወንድነትሽ ከወጣቶችም በላይ ነሽ። ይመችሽ እህቴ
    ኢድ ሙባረክ ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እመኛለው።

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Рік тому +349

    ጅግና ሴት ስትሰራ እንደ አህያ ስትኖር እንደ ንጉስ ማለት አንቺ ነሽ ይባርክልሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽና የልጆችሽን አለም ያሳያችሁ ፈጣሪ ።

    • @AynalemTesfay-kl2hv
      @AynalemTesfay-kl2hv Рік тому +16

      አሮጊት የሚሉትን እርሻቸው የኔ ቆንጆ አንቺ በጊዜሽ ተጠቅመሽ ነዉ ይብላኝ እጂ የሰው እድሜ ስቆጥሩ የነሱ ያለፈባቸው ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም የኢድ በዓል ይሁንልሽ

    • @Amanuel465
      @Amanuel465 Рік тому +8

      ከመልካም ሰዉ የተገኘ ኮሜት👍

    • @meronmohammed8775
      @meronmohammed8775 Рік тому +1

      Not like king like queen 😊😜

    • @ThomasYilma-te7xb
      @ThomasYilma-te7xb Рік тому

      Good job my sister ❤❤

    • @MitaKebrom
      @MitaKebrom Рік тому

      የምናገኝበት መንገድ እባክክ እሶን

  • @ኢትዪላቭ
    @ኢትዪላቭ Рік тому +87

    አንተ ልጅ ተባረክ የጠንካራ ሴቶችን ጀግንንነት እና ሴቶች ከሰራን ከወንድ እኩል መሆናችንን የየንበት ቻናል ነወ አሁንም እየዞርክ አድነህ ለሐሌሎች ምሳሌ የሚሆኑ መሆናቸውን አሳይሐልኘን ።እናመሰግናለን

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Рік тому +3

    ያረብ እኔንና የመደም ቅመሞችን ከስደት በኋላ እንደ ኢክራም የደተለደለ ኑሮ ስጠን እኛ አመት አመትን እያጨመርን ለመለወጥ ጥረት እናደርጋለን ግን የጭቃ ቤት እንኳን ለመግዛት ኑሮው እያተወደደ አቅም አጠን የመደም ቅመሞች አሚን በሉ ግዞዬ የኔም ህይወት አልፎ አኗኗሬን ለውድ ኢትዮጵያዊያን ተመልካቾች እንደሚተስጎቦኝ ተስፋ አደርጋለሁ !!።

  • @hewansolomon5570
    @hewansolomon5570 Рік тому +25

    ሁሌ አገራችን ችግር ላይ ችግር ብቻ ሆኖ ተስፋ ላጣን ሰዎች ማንቂያችን ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል እህቴ ፈጣሪ ከዚ በላይ ያጨምርልሽ

  • @MeremMoha
    @MeremMoha Рік тому +382

    አንደኛው ልጄ አሜሪካ ሚኖረውን ልጀን ሊያመጣ ሂዷል እንዲህ ነው እንጂ ኮኖሩ አይቀር 😂😂😂እኔ መንገድ የጠፋባትን እህቴን ከፒያሳ ሳሪስ አላመጣም

  • @ننااففااللبنفى
    @ننااففااللبنفى Рік тому +39

    ከሁሉም ያደነኩት ስራሽ የልጆቹን ክፍል ያደርገሽውን አንች ጥሩ አርገሽ ልጆችሽን እደምትከታታይ ነው

  • @danieltilahun4877
    @danieltilahun4877 Рік тому +110

    እረ ማነው አንቺን የሚተች ምሳሌ ነሽ የእኛ ኢትዮጵያዊያን ጀግና ቆራጥ እና ሙሉ በራስ መተማመን የተቸረሽ እረጅም እድሜና ጤና ከአያትሽ በላይ ተመኘሁ ምክንያቱም ብዙ የምትሰሪበት ስለሚሆን። ኢድ ሙባረክ

  • @ዑሙአቲካ
    @ዑሙአቲካ Рік тому +13

    እች ሴት ጌታዋን አመስጋኝ አይደለችም እንዲህ ፀጋን ሲሳይን ያጎናፀፋትን አላህ ስታመሰግነው አልሰማሁም አላህ ይዘንልሽ በዚህች ከንቱ አለም ልብሽ ተወጥራለች 😢
    በጣም ነው ምትመፃደቂ ይሄን ሁሉ የሰጠሽ ጌታ መውሰድም እንደሚችል አትርሽ ከፈለገ ጤናሽን ከፈለገ ሀብትሽን ከፈለገ ባልሽን ከፈለገ ልጆችሽን ከፈለገ እራስሽን መውሰድ ይችላል
    እንዲህ ምትኩራሪበት ሀብት ከምንም ነገር አያድንሽም ይልቁንስ ሀብታሞች አመስጋኝ ሁኑ
    ጀግንነትሽን አድናቂ ነኝ በርች

  • @tigistdiro
    @tigistdiro 9 місяців тому

    ዋው ጀግና ሴት ነሽ ኣደቅሻለው ዶባይ ስትከፍች ቅጠርን እት ኦ ች ብዙንን እኔም እንዳቺ ጀግና ነኝ ግን ደሀ ነኝ በራሴ እተማመናለው ቤተሰብ እርድቻለው ኣሁን ለራሴ መሆን እፈልጋለው ታታር ሴት ጀግና ናት ❤ ችግና ሴት ለሀገራም ለህዝባም ለቤተሰባም ትሆናለች :: በርችልኝ የኔችግና እናት እግዚአብሔር እድሜ ጥና ይስጥሽ እድሜሽን የተጠቀምሽ ጀግና እናት ነሽ❤❤🎉🎉❤🎉

  • @forgotemail7718
    @forgotemail7718 Рік тому +65

    አሮጊት ከምትሉ ጠግባችው አማርጣችው ለመብላት ስሩ የሰራ. የለፋ አንደዚህ ይኖራል 🙏🙏🙏 በርቺ ደማችን 💝 ሀብታም ነሸ ። ይገባሻል 😎👌👍🌷

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Рік тому +23

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ረመዳን ከሪም

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr Рік тому +6

    የምትሣደቡ ስራ ስሩ እሷ ጊዜዋን ተጠቅማበታለች እናተ ዝብላቹ ከምትሳደቡ ጌዜአችሁን ተጠቀሙበት ኤክሩ የሴቶች ተምሣሌት ነሽ ❤

  • @ethiopiayoutube8082
    @ethiopiayoutube8082 Рік тому +32

    እኛ ኢትዮጲያኖች ግን ለምንድነው በማያገባን እየገባን ፈራጂ የምንሆነው? እንደዚህ ስጭ እንደዛ አድርጊ የምንል እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንመልከት እኛ የምንሰጠው የሚታይ ሃብት ንብረት ባይኖረን በቤታችን በቤተሰባችን በጎረቤታችን በሰፈራችን በመንገዳችን በሃገራችን በሰው ልጆች ሁሉ መልካም እሳቤ መከባበር መረዳዳት መተሳሰብ በልባችን ይኑር ይህ ኖሮን ከአንተ ወይንም ከአንቺ የተለዮትን ለመውቀስ ለመናገር ለመምከር እንቻል የሚያሳዝነው እራሳቺንን ሳናይ ሰውን አንተቺ ።

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Рік тому

    ማሻአላህ አኪራም የሰውን ተይው የአላህን እድሜ ፅጋ የሰጠሸን አልሃምዲሊላህ በይ የአንቺ ኮምት ጀግና ሆነሸ ጀግና የወለደሸ አባትና እናት የወለድሸ አልሃምዲሊላህ በይ አንቺ ኮመንቱ ምንም የለውም አላህ ለሰጠሸ እድሜ አትገልጭውም አላህ የሰጠሸ እድሜ አይነገርም በሰላም በርሰደይ አይከበርም አንቺ የአላህ ሰው ነሸ ብዙም አትናደጂ እራሰሸን ጠብቂ ሰለሰው ምንም አትጠብቂ አላህን ጠብቂ አላህ እድሜ ጤና እስከ ቤተሰቦችሸን አላህ ይጠብቅሸ ሰትሰጭ ሰታበይ ለሰው ሳይሆን ለአላህ ብለሸ ድብቅ አድርገሸ ለአህራሸ የሚቀመጥ ነው መቼም ይህን ሰናገር የወንድምነት ምክር ነው በአላህ ቤት ወንድምሸ ነኝ ካጠፋሁም አፍ በይኝ አላህ ይጨምርልሸ እህቴ ሁሌም እንደዚህ ጀግና ሴት ለፍታ ቤቷን አክብራ ለምትኖር ሴት አላህ በአህራሸ ን ያሳምሮልሸ የደሃ ቋሚ ያድርግሸ አሜን

  • @tegsttelahun
    @tegsttelahun Рік тому +3

    ጀግና ነሽ እንችን እያየሁ እራሴን ምን ሆኜ ነው እያልክ እየፈተሽኩ ነበር . thanks dear

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Рік тому +144

    የቤት እመቤት ለምትሉ ሴት ይቺ ጀግና ምሳሌ ትሁናችሁ ሴት መስራት አለባት ኢክሩ የእኔ የወሎ ጀግና እኮራብሻለሁ❤❤❤❤

    • @sebrinatube
      @sebrinatube Рік тому +1

      እድህ ንገሪልኝማ ይጨማለቃሉ እይ ምንም መስራት አንፈልግም ይላሉ

    • @fetihamotuma
      @fetihamotuma Рік тому +2

      Mnew rotsh weda welo😊😢

    • @nejatabdella2608
      @nejatabdella2608 Рік тому

      Mashallh allah edmana tana yatsh!!!

    • @DesalgnkifleDesalgnkifle
      @DesalgnkifleDesalgnkifle 2 місяці тому

      ተያጎበዝ
      ግንእውነትነው
      መሥራትሚችሉ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Рік тому +9

    ማሻአላህ ኢክራም አህቴ ስኬትሽ ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላል ግን አልሀምዱሊላህ በይ አላህ ነው የሰጠሽ ወደፊትም ዱባይ አለም ላይ ብዙ መስራት እያሰብሽ ነው አላህ ከፈቀደ በይ እቺን አለም መች እንደምትሰናበቻት አታውቂም ሁላችንም አናውቅም ዛሬ ነገ አሁን አናውቀውም እህቴ አንድ ግዜ እንኳን አልሀምዱሊላህ ሳትይ Interview አለቀ በዱኒያ ፍቅር ተጠምደሻል የተቸገረ የታመመንም እርጂ መርዳት ገንዘብን አያጎድልም፡፡

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ Рік тому +2

      እንደ ቃሩን ሁና ነው እረ አላህን አመስግን ሲሉት. እንደ በላቤ ነው ይል ነበር ሀያሉ አላህ ደግሞ በአንድ ቀን ገለባብጦ ገለገለው ሱበሀን አላህ. ታሪኩ በቁርአን አለ. ኩራት. ያጠፋል.

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es Рік тому +1

      @@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ ሱብሀን አላህ

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha Рік тому +1

      እኮ ለመጨመር በዱኒያላይ ዱኒያ አልሀምዱሊላህ ምንም የለኝም ግን ከሷበላይ ሀብታም ነኝ ምክንያቱ የሷን ያክል ቢኖረኝ የቁረአንመረከዝና የቲሞች መኖሪያ ነው መስራት የምፈልገው ግን ግን

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha Рік тому

      ሲቀጥል መስራቱን አደንቃለሁ ላክን ከድኔ የሚያወጣ ነገር ከሽሪአ ውጭ መስራት አልፈልግም ከመጅመሪያ ስታነሳ ስራ

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ Рік тому +1

      @@firdoushabasha አይ እህቴ አላህ እኮ በብዙ ነገር ይፈትነናል. ከዚያ ውስጠ አንዱ ገንዘብ ነው

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Рік тому +10

    ጀግና ነሽ እግዘብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ 🙏✌️✊
    ኢድ ሙባረክ 💐❤️

  • @Semutre3456
    @Semutre3456 Рік тому +17

    ማሻ አላህ ኢክሩ እናትሽን ወደድኳቸው የዘፈን ብር ለሰደቃ አላወጣውም አላህዬ እረጅም እድሜ ላንቻም ለማማም

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Рік тому +5

    ዋው በዚ ቤት ውስጥ መኖር እዴት መታደል ነው እደዚ አይነት ቤት ኢቶብያ ውስጥ ሳይ የመጀመርያ ነው❤❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Рік тому +49

    ጠንካራ ሴት የማይሰራ ለስድብ አፉ ይቀድማል ተያቸው እባክሽ አድናቂሽ 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    ጀግና ሴቶች ያስደስቱኛል ❤❤ኢድ ሙባረክ መሸ አላህ ብያለሁ

  • @sabatadesse6771
    @sabatadesse6771 Рік тому +108

    ይህችን ሴት አለማድነቅ ንፉግነት ነው በእውነት ኮራሁብሽ💪🏽💪🏽💪🏽❤

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk Місяць тому

    Wow ኢኩዬ አቦ ኮራሁብሽ ጀግና ነሽ አላህ ከዚም በላይ ያድርግሽ አስደምመሽኛል ❤❤❤

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 Рік тому +2

    የሴት ጀግና ነሽ በርች ሺ ዓመት ኑሩልን እውነት በጣም አድናቂሽ ነኝ❤❤

  • @martadesta3904
    @martadesta3904 Рік тому +77

    ለመጀመሪያ ጊዜ ተመስጬ ያየሁት ሾዎ ጀግኒት❤❤

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Рік тому +30

    ማራኪ ዩቱብ እደ እሸቱ ቀብረር እስከምትል እናሳድግሀለን kkkk ኢድ ሙባረክ አላህ ኢባዳችንን በሙሉ ይቀበለን

    • @Nejat197
      @Nejat197 Рік тому

      እረ ነቆራ 🤔

    • @adonaydawit9824
      @adonaydawit9824 Рік тому

      እነ ምቀኛ😂😂😂

    • @amisyasgashu5889
      @amisyasgashu5889 Рік тому +5

      እሸቱ ጠገብክ አለ እንዴ??? አልሰማንም ሰው ሲሰራ ሲጠነክር ሞራሉን ባንነካ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Рік тому

      @@amisyasgashu5889 👍

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 Рік тому +3

      እሸ ምን እረገ የወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል አይ የኛ ሰው

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Рік тому +9

    ውብ ኢቲዮጲያዊ ነሽ እኔ የወደድኩሽ ሰለቤትሽ እቃውች ዋጋ አለመናገርሽ ምክናቱም እራሳቸው ይናገራሉ ሲቀጥል የሰው ስም አለመጥራትሽ ወድጄልሻለው ቤትሽ ያምራል ፈጣሪ የልጅ ልጅ የምታይበት ያርግልሽ

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Рік тому +22

    ስንት የቲም በበዛበት ሀገር ይህን ያክል ቤት ብቻሽን አትኑሪበት የቲሞችን አሳጂጊበት የአኸራ ቤት ነው በላጩ ዱንያ ከንቱ ናት😢

    • @Tነኝየእናቴናፋቂየጃማዋ
      @Tነኝየእናቴናፋቂየጃማዋ 7 місяців тому +1

      ሳህ

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 4 місяці тому +1

      ፈጣሪ የሌላቸውን እርዱ እንጂ ጥሩ ቤት አትኑሩ ጥሩ መኪና አትንዱ አይልም:: ደሀ የምትረዳ ሰው ናት :: ፈጣሪ የሚለው እሱን ነው:: ከዛ ሌላ የምትበጠረቁት ቅናታቹ ሲገነፍል ነው::

    • @PUBGHOMEBUILDER
      @PUBGHOMEBUILDER 2 місяці тому +1

      ​@binizmelekot2911 bro esu eko hatiyat new alalem just Dunya betam acher slehonech 1-4 yetim bitanorbet esuan aygodam lemalet new Ena demo sew atredam adelem arif sew neche gen suri lebso mesraat ye Muslim megelechaw aydelem

    • @MarkosAbute
      @MarkosAbute 2 місяці тому

      Zem bel mekgya nek ena dem tefta new eko yagchwe

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Рік тому +4

    When I saw strong people especially women I'm proud really proud of you akru mashallah I'm living in abudhbi for long time...I will wait u here ❤in uae 🇦🇪

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Рік тому +9

    በስመአብ ቤቷ ሲያምር የሐረብ ቤት ነዉ የሚመስል ጀግና ሴት ነሽ ለብዙ እህቶች አሪያ ነሽ

    • @mekiafeker6961
      @mekiafeker6961 Рік тому +6

      ወላሂ የአረብን ቤት ይበልጣል አሁን እኔ ያለሁበት ቤት እደዚህ አያምርም

    • @afi5295
      @afi5295 Рік тому +4

      የአረብ ሀገር ቤት ከኢትዮጵያ ቪላዎች የሚበልጡት በስፋታቸዉ ብቻ ነዉ እጂ በዉበት ብዙም አይበልጥም

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 Рік тому +4

    አክራምዬ አንች ጎበዝ ሴት ነሺ መጥፎ ኮሜንት ለሚሰጡ ሰዎች ብዙ አትጨነቅ እግዚአብሔር ከእዝህ በላይ ጤና እና እድሜ ይስጥሺ

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Рік тому +2

    በጣም ጎበዝ እኔ ብርቱ ሴት እወዳለሁኝ እውነት ነው ያልሽው አሮጌት ለሚሉት ልብ ይስጣቸው አንቺ ብርቱነሽ

  • @mereyemseid8929
    @mereyemseid8929 Рік тому +3

    ምርጥ እናት በሙዚቃ የመጣ ብር አሏህን አያስቆጣል

  • @theverytop10
    @theverytop10 Рік тому +88

    ጀግና ነሽ በጣም! ለብዙ እህቶቻችን ብርታት ነሽ!
    One Love!

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 Рік тому +6

    ጀግና ዋውውው ገራሚ ሴት ነሽ ኢክራምዬ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ 👏👏👏👏👏👏

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Рік тому +25

    እኔ ግን ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። ኢክራምዬ የኔ ጀግና እህት ስወድሽ እኮ ኢድ ሙባረክ ግዞዬ በርታ ወንድሜ አባትህ ኦርቶዶክስ እናትህ ደሞ ሙስሊም ሲሆን ሁሉም ደስ ይላሉ በቃ ኑሩልኝ ።

  • @belayneshaltaye9838
    @belayneshaltaye9838 Рік тому +3

    I like you and your personality, you are hard worker too!!! Wow 👏👏 you’re house no junk ! Simple and beautiful, am so proud because you’re Ethiopians

  • @gelilaalemayehu7040
    @gelilaalemayehu7040 Рік тому +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ፕሮግራምህን አየሁ በርቺ ጀግና

  • @hibirework1494
    @hibirework1494 Рік тому +42

    እንደባሪያ ከሠራህ እንደንጉስ ትኖራለህ ይሉሃል ይሄ ነው። ።ተባረኪልኝ የኔ እህት በርቺ የኔ ጀግና!

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Рік тому +58

    የወሎ ሴቶቾ አልተቻሉም ዳጊን ጨምሮ 🥰🥰🥰🥰

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd Рік тому +2

      ዳጊ ወሎየናት እደ

    • @የመነኗ
      @የመነኗ Рік тому +3

      ​@@Hayat-wz1bd የደሴ ልጅ ናት ዳጊ

    • @ዜድየደሴልጅ
      @ዜድየደሴልጅ Рік тому +10

      ​@@Hayat-wz1bd ይደጉልን ማሻአላህ ወሎኮ ብዙ ባላሃብቶች እና ታታሪወች ነበሩ ግን ምን ያረጋል እየተገፉ አሻጥር እየተደረገባቼው እንጂ።አለም ሙህድንም ወሎየ ነው

    • @gggmmmm3059
      @gggmmmm3059 Рік тому +9

      በሉ ዘር አትቁጠሩ ዬሄክነዉ ችግራችን ያረቢ ለህዝባችን ጥሩ ጌንዛቤ ስጣቸዉ ለኔም

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha Рік тому

      እኔም የመሆን ፍላጎት አለኝ

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 Рік тому +9

    ነብሷ ድንጋይ በድንጋይ ላይ መደርደር ምንም አያረካም ለድሆች ለመርዳት ሞክራ ባይ ነኝ

    • @anwarmehammmed6103
      @anwarmehammmed6103 Рік тому +1

      ምን ታዉቂያለሽ ልትረዳም ትችላለች

  • @Zisonadku
    @Zisonadku Рік тому +1

    ኢክሩዬ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜሽን ያርዝመው ከጤና ጋር❤❤❤

  • @alexeto5319
    @alexeto5319 Рік тому

    አሁን የኛ ኑሮ ነው ማናናር የሚገርም ነው ስራትሽ ደስ ይላል ጤና እና እድሜ ጨምሮ ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ

  • @zinashmengistu1753
    @zinashmengistu1753 Рік тому +13

    Happy Eid .i am Orthodox Christian . I am very fascinating to learn about your story. I wasn't planning to watched this program. it was popped out on UA-cam I just clicked it. it was very interested program. I have 3 boys like you and the four man was in my life is my husband . I am proud of you well done sister. i am living in uk. I will contact you the time I visit my home land.❤

  • @aviya5907
    @aviya5907 Рік тому +4

    ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ ❤ የሚተጋ ሰው ይጠግባል ትጋት ለሰው ልጅ ሃብት ነው ።

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Рік тому +4

    ኢክራም በአላህ እዚህ ቤት እንደው ግራውንድ ላይ ቢሆን አንድ ክፍል ካለሽ የጨርቃ ሠርቼ ውሀ በላኝ
    ሥደት መረረኝ
    እድሌን። ልሞክር

  • @tighist331
    @tighist331 Місяць тому

    አቦ ሰርቶ ማግኝት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክልሽ ግን እውንትም አልሐምድሉላሒ ስትይ አንዴም እልሰማንሽም ። ጥሩ አማርኛ ትናገርይለሽ እንግሊዘኛ ባትጨማምሪበት እላለሑ በርቺ

  • @firdwos
    @firdwos Рік тому

    ጀግና ሴት ነሽ ማሻ አሏህ ግን በዚህ እድሜሽ ስኬታማ መሆንሽ ይደነቃል አሮጊት እሚሉሽ እርጅናን ትርጉሙን አያውቁትም ግን በዲንሽ ላይ ስሪ ኖሮ ኖሮ ሞት አይቀርም ለአኼራሽም በዲንሽ ተጠናከሪ ሀቢበቲ አላህ ይጠብቅሽ

  • @የህይወትመጣጥፎችስብስብ

    ኢድ ሙባረክ! ኢንሻአላህ ወላሂ ኢክራም ለእናቷና ለባሏ ያላት ክብርና ለእነሱ ባላት የተለየ ቦታ ብቻ አላህ በዱኒያም በአኪራም ጀነቱል ፊርዶውስ የሆነ ህይወት እንደሚወፍቃት አልጠራጠርም!!

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Рік тому +120

    የሚገርም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አይነት ቤት ያለ አይመስልም በስማም እጅግ ያምራል

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 Рік тому +3

      ከየትነየት አይበልጥም

    • @tamasgenetakile4729
      @tamasgenetakile4729 Рік тому

      Wow so bitfull houes

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Рік тому +5

      @@hhkk4666 ጭራሺ አይበልጥም አይወዳደርም የዚች ያምራል ሀሀሀ ድሀ በሀብታም ሀብት ይጣላል ማለት አሁንነዉ

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Рік тому

      ​@@tamasgenetakile4729 beautiful house ?

    • @welyaahmed5771
      @welyaahmed5771 Рік тому +4

      ቤትማ ኢትዮጵያውያ ነው ያለው ያውም በቦለኬት ተስርቶ ሌላው ሀገር መስረቱ እንጂ በደንብ የሚሰራው ሌላው ካርቶን ነው ኢትዮጵያ ቤቶች የማይታይት ሀብታሙ ትንሽ ድሀው ብዙ ስለሆነ ድሀው ሀብታሙን ይሸፍነዋል እና ነው

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Рік тому +31

    የአርቲስት አለማየሁ ታደሰ ቤተሰቦቹን አቅርብልን 🙌
    አመሰግናለሁ 🙏

  • @BizuayewGetahune-qi6lu
    @BizuayewGetahune-qi6lu Рік тому +1

    ኢክራም awtomotive ፕሮግራምሽንም ወድልሻለው በጣም ነው ምወድሽ

  • @deqeyalemey5087
    @deqeyalemey5087 Рік тому +3

    She is a role model she really inspiring me such amazing MashaAllah may Allah bless her and gives her more blessings she really deserves strong women with full of confidence woww MashaAllah 💖 ❤️ ♥️ 💕 💗 💙 💖 ❤️ ♥️ 💕 💗 💙

  • @fatimaibrahim7528
    @fatimaibrahim7528 Рік тому +10

    MashAllah I am sooo Glad 🙂 for you. I loveeee your confidence 😊 keep up
    Eid Mubarak 🎉

  • @hellahellaye1783
    @hellahellaye1783 Рік тому +10

    ወቸ ጉድ አለ ያገሬ ሰው እንዲህም አይነት ኑሮም አለ ይባርክልሽ ❤ካለዛሬም አላየሁሽ ስላወቁሽ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ለኛ ለሴቶች ብርታት ትሆናለሽ ❤

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Рік тому +30

    እርስ በርስ ከመባላት ይህን አይተን ብንማር እና አገራችንን ብንቀይር ምን ነበር። አምላክ ይህንን ያንችን ብርታት ለመላው የሀገሬ ሰው እንዲሰጥልኝ እመኛለሁ። መልካም አመትባል ለሁላችን።

  • @MeazaEdiris
    @MeazaEdiris 7 місяців тому

    የደሴ ልጅ ይገርማል ማሻ አላህ አላህ ይባርካሽ እርሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mercywithfriendsgebre8177
    @mercywithfriendsgebre8177 Рік тому +13

    ያልባከነ ወጣትነት! በትክክልም የሚመጥንሽን ሂወት ነው የምትኖሪው ይገባሻል 😍እራሴን እንድታዘብ ነው ያረግሽኝ 😔
    Appreciate you ጀግኒት

  • @GoodBoy-yl4tf
    @GoodBoy-yl4tf Рік тому +31

    ባክ ኣታካብዱ ኖርማል ነገር ነው ዋናው ነገር ደስተኛ ኑሮ መኖር ነው፡ በኣለም ላይ ታዋቂው ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ገንዘብ የደስታ ምንጭ እንደማይሆን እንዲሁም ኣለማችን ብዙ ባለ ሃብቶች ደስታ የሌለው ሂወት የሚኖሩ ሰዎች ኣሳይተናለች ዋናው ነገር ውዶቼ ባላችሁ ነገሮች ተደሰቱ ደሞ ኣግቡ ማግባትን ኣትፍሩ ለማግባት የግድ ቤት እና መኪና መኖር የለበትም ባላችሁ ነገሮች ኣግብታቹ ያላችሁን ነገር ኣላህን ኣመስግናችሁ ኑሩ ይህ ከሂወት ተመክሮዬ ለኢትዬጲያውያን ወንድሞቼ ለማካፈል ብዬ የፃፍኩት ኮመንት ነው ዒድ ሙባረክ 🥰🥰

  • @Taybi-_12
    @Taybi-_12 Рік тому +28

    This is very Fascinating 🥰. It's a dream house MashaAllah! Gizey please don't make the Holiday celebration too short. You did that on Yeti's house and here again💔. I would like to see all their guests chatting and laughing together ❤ 😥

  • @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
    @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ Рік тому +7

    በጣም ብዙ ማፍጠርያ አጥተው በየመንገዱ የወደቁ ሰዎች እያሉ እነመንሱርን ደግሶ ማብላት የሚገርም ነው

    • @wasyhunkazali
      @wasyhunkazali Рік тому +2

      እንግዶቿን ለምን በፕሮግራም ጠራች ነው? አይ ሃበሾች ቅናታችንኮ

    • @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
      @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ Рік тому +3

      @@wasyhunkazali በማያምን ሰው አልቀናም ሃገሬ በሰማይ ነው

    • @EmuHanan261
      @EmuHanan261 Рік тому +1

      @@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ እና እዚህ ምን ትሰሪያለሽ ለምን አትጓዥም

  • @saronbirhanu-sg2vp
    @saronbirhanu-sg2vp Рік тому +1

    ኢክራም ጀግና ነሽ ክርስቲያን ብሆንም ባንቺ እስልምናን ወደድኩኝ በርቺ

    • @welyaahmed5771
      @welyaahmed5771 Рік тому

      እስልምና ከኢክራም በላጭ ነው ለገባው

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ

    እኛ ኢትዮጲያዎች እኮ ሀገራችላይ ስራ እየናቅን እሰው ሀገር ላይ ደም የምተፋነን ሀገራችላይ ስራ ሳንንቅ ብንሠራ እራሳችንን ለውጠን ሀገራችንንም እንቀይር ነበር ሠው ከመተቸት እደዝች ጀግና ሴት ሠርተን ጥረን እንቀየር ለሁሉም ተምሳሌት የሆነች ሴት ናት

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru9591 Рік тому +10

    አንድ ጊዜም አልሀምዱሊላህ ስትል አልሰማሗትም ልበል የዚ ደረጃ ያበቃሽ አላህ ነው መጀመሪያ እሱን አመስግኚ ከዛ ሰበብ አድርጌ አላህ ረቶኝነው እንጂ እኔ ምንም አቅም የለኝም እሱ ባያገራልኝ በይ
    አንቺ በዚን ሚያክል ቤት ጠቀምጠሽ አንስባልትላይ እናቶች አባቶች ሚተኙበት አጥተው ዝናብና ፀሃይ የሚፈራርቅባቸው አሉና አንዳንድ ክፍል ስጫቸው የተራቡት አይ የበረዳቸው አልብሺ ያማለት ዱንያ ላይም አይቀንስም ላኼራሽም ትልቅ ስንቅ ገነባሽ ነው ሚሆነው
    አዱንያ ላይ ስትኖሬ ሀብትም ድህነትም ሊፈትንሽ ነው ሚሰጥሽ ሀብታም ሁነሽ ጌታሽን ትረሻለሽ ወይስ አመስጋኝ ነሽ ችግር ላይም ሁነሽ ጌታሽ አመስጋኝ ነሽ የሚለው ለማየት ነዉና ባለ ሀብቶች ተጠቀሙበት ካላቹ የተቸገሩት አካፍሉ።

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Рік тому

      Begiluwa iyeradechi yihonle zim bilachu bssew gezabi tizaze atebizu sew silaresuvyawkli

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 Рік тому +1

      enem siketatelatlat beraso bicha yasakachew timesilalech beyansiko alhamdulilah beyiwu yeallah esu lache sint negeer setosh ache 1 kal tacheletalesh

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo Рік тому

      በካሜራ አደለም አምላክ እሚመሰገነው ኖ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому +4

      ​@@Tewabechwollo በማንኛውም ሁኔታላይ ማመስገን ግድነው

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Рік тому +4

    ማሻ አላህ ተባረክ አሏህ ደስስስ የሚል ቤት ጀግና ሴት ❤

  • @Stgebriel
    @Stgebriel Рік тому +6

    በጣም ጎበዝ ጀግኒት ሴት። ነገር ግን ድምፅሽ ለመመፃደቅ ብለሽ ይጨንቃል። ደግሞም ለባልሽም ዕውቅና ስጪ ብቻሽን ሀብት እንዳፈራሽ ሆነሽ አታውሪ። ዕድሜ ደግሞ ቁጥር ነው በርቺ ብቻ።

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Рік тому

      Isuwa bicha serita bamtechiyu ke honesa balserawu nager lemin washita hukina tisetawu

  • @mggb9549
    @mggb9549 Рік тому

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ጥሩ ነገር ማየት ያስደስተኝል ምኞቴን ነው ያሳየሕኝ ያለመዋሸት በጣም ስራ ወዳለው ግን Ethiopia current situation so bad ያስፈራል ብዙ idea አለኝ ከወጣቶች ጋራ ለመስራት ግን ቁዱስ እግዚአብሔር አምላከ አገራችንን ሰላም ያድርግልን I really love your UA-cam channel well done bro

  • @amlesetbelay265
    @amlesetbelay265 Рік тому +12

    የማያልቅበት እግዚአብሔር ያለውን ስጦታ የቸረሽ ሴት ነሽ። አምላክ አሁንም ልጆችሽ ያንቺን ዱካ እንዲከተሉ ያድርግልሽ።

  • @MeremMoha
    @MeremMoha Рік тому +7

    ኢክራምን በቅርብ አውቃታለሁ ባሏ ጎጃሜ የዳንግላ ሰው ነው በጣም ነው ሚዋደዱት ማሻአላህ እንደሀብታቸው መጠን ግን ብዙ ልጂ አልወለዱም ጀግና ነሽ ኢክሩ በርች ❤

  • @WeynshetTesfaye-m8y
    @WeynshetTesfaye-m8y 10 місяців тому +7

    ኢክረምዬ ቃላት የለኝም በሁሉም የባረከሸ ትዳርሽን አክባሪ ልጆችሽን በአንቺ ዙሪያ ያሉትን ሁለ እግዛብሒር የባረከሽ ነሽ በርቺ❤❤❤❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Рік тому +12

    አረብ ሀገር መሰለኝ ኢትዮጵያ ዉስጥም እንዲህ አይነት ቤት አለ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ❤❤👏

    • @MeazaEdiris
      @MeazaEdiris 7 місяців тому

      አርብ ሀገርም እደዚህ ያለም አይመስለኝ❤❤❤❤

  • @tarikbekele6395
    @tarikbekele6395 Рік тому

    She is absolutely right. She works hard, Ekriam, don't listen to anybody do your thing. What every has you work hard for it. Wishing you many more blessing.

  • @habtamufelekehabtamufeleke4356

    ከጎንሽ ያለውን ጭቃ ቤት አይተሽዋል ጠቅልይውና አንድ ሺ አምስት መቶ ይሁንልሽ ለማንኛውም አንቺ የናቅሻቸው የዘመኑ ቤቶች ሰብሰብ ብለው በፍቅር ነው የሚኖሩት

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Рік тому +8

    ጫት ለላይፍ የኋላ ማርሽ ነው የምር በትክክል ገለፅሽው👍👍👍👍👍👍

  • @tekaligntaye5959
    @tekaligntaye5959 Рік тому +6

    ጠንካራ እና ታታሪ ሴት። እድሜ ቁጥር ነው አትጨነቂ አግብተሻል ወልደሻል ትልቅ ደረጃ ደርሰሻል። የ40 አመት ጡረተኞች ስላላገቡ እና ስላልወለዱ ልጅ የሆኑ ለሚመስላቸው ሰዎች ቦታ አትስጪ።

  • @edrishashim7979
    @edrishashim7979 8 місяців тому +4

    አይ ዱንያ! ማሻአላህ! ለማንኛዉም እስኪ በአኼራዉም በርቺ እህቴ!

  • @TarahibKadi
    @TarahibKadi Місяць тому

    አኪራ ቤት ያሳምርልሽ ማሻአላህ የትሞችን አስተውሺ

  • @khedirderres3726
    @khedirderres3726 Рік тому

    ማሸአላህ! ተሰርቆ በሚታደግበት ሃገር ሰርቶ መለውጥ double victory ነው።

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 Рік тому +39

    👏👏👏👏👏👏👏 she's an amazing, hard-working woman who can inspire many people, especially people who think it's too late to achieve their goals because of their age. To be honest, this is the first time I've seen her and regretted not knowing her these all times. I love your go big or go home strategy. We want more people like you to come out and encourage the youngest generation to work hard and tell them success requires hard work and dedication. The problem with many people inspired by some social media losers who only value their bodies and clothing they wear it. It's sad to see that people don't even have 100k in their savings account but spend 15-30k for artificial hair. It tells you how they've been brainwashed and misguided by some celebrities, and reality shows stars out looks obsessions. Good job, girl 👏👏👏👏👏👏

  • @addisken24
    @addisken24 Рік тому +10

    ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ኣንኳን አደረሰሽ ለኢድ አልፈጥር !የእስልምና ተከታይ ለሆናችሁ ሁሉ እንኩአን አደረሳችሁ ሰላም ለሀገራችን ስለሁሉሞ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @herut6745
    @herut6745 Рік тому +4

    ጀግና ነሽ ደሴ ተወልደህ ስታድግ ኢክሩንና አቡኬን ማየት ነው

  • @askask9433
    @askask9433 4 місяці тому

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይባርክልሽ እህቴ ትልቅ ት,ቤት ነሽ

  • @siraktemam9052
    @siraktemam9052 Рік тому

    ማሻአላህ ኢክሩ አላህ ይጨምርልሽ ይገባሻል የጥረትሽ ውጤት ነው

  • @eyobmelo
    @eyobmelo Рік тому +20

    OMG….. I never seen such kinds of house in my whole life❤❤❤❤❤

  • @eyeru1901
    @eyeru1901 Рік тому +6

    ❤ ጀግና ሴቶችን ሳይ እራሲን እጠይቃለሁ እኔስ ምን ስራራህ የሜል ስሜት አለኝ በጣም አድናቂዋነኝ 😍 ሺህ አመት ኑሪልን የሴቶች አነቃቄ ነሽእና ❤❤❤ ይክራም 😍😍

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ በዚህ ቤት ማሻአላህ አላህየ እረ ወፍቀን ለኛም በዱኒያ ሀብትን በአኼራ ጀነትን ያረብ የኔቤት እስኪመስለኝ ተመስጨ ማየቴ አይገርምም ክክክክክክክ

  • @ላተህዘንኢነላሀማእና-ቀ6ፀ

    ማሻአላህ ጠንካራ ሤትነሽ ግን አንድጊዜኳ አልሀምዱሊላ ሥትይ አልሰማሁም ሡብሀንአላህ

  • @muleabdisa
    @muleabdisa Рік тому +1

    ጀግና ሴትነሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ።