Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ዶሮ ማነቂያ እና ትዝታዎቿ በፒያሳ/Tezetachen Be ebs Se 14 Ep 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лип 2019

КОМЕНТАРІ • 372

  • @hameniabudi1604
    @hameniabudi1604 5 років тому +82

    ጆኒ ቢዳ የ አራዳ ልጅ ተመችተከኛል ሁሉም ወጣት እንዳንተ የ አካባቢውን ብሎም የሀገሩን ታሪክ ቢያውቅ በዘር ባልተከፋፈልን ነበር ዮኒ በርታ አሪፍ ፕሮግራም ነው ይመቻቹ አቦ

    • @merkatogofa
      @merkatogofa 5 років тому

      ahahaha bruhhh anekaw eko beza selamta

    • @amirdrake8579
      @amirdrake8579 3 роки тому

      I guess im randomly asking but does someone know a method to log back into an Instagram account..?
      I somehow lost my password. I love any assistance you can give me!

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 5 років тому +11

    The best episode ever! Loved everything. Keep it up! Those if us who left the country while young are learning so much!

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 років тому +55

    አስጎብኚው የጨሰ አራዳ ነው:: ዘና እያለ እንደሚኖር ያስታውቃል::

  • @Josyk90
    @Josyk90 5 років тому +10

    ምንም የመርካቶ ልጅ ብሆንም ዶሮ ማነቅያ አንዱ የሰፈሬ አካል ነው ብዙ ላይፍ ያየሁበት ሰፈር በጣም ትዝታ ውስጥ ከተትከኝ
    Thanks for sharing and I like ur program

  • @merci1093
    @merci1093 5 років тому +25

    ጆኒ ቢንዳ አቦ ይመችህ ረሀ የሆንክ የአራዳ ልጅ ምችት ድልት ይበልክ አባቴ

  • @markanchekole9878
    @markanchekole9878 5 років тому +22

    አራዳ ማለት ይሄ ነው ማንነቱን ያልረሳ የሚያውቅ ::ያ ማለት የት መሄድ እንዳለበት የተረዳ ወጣት በርታ::

  • @leosunscorpiomoon9804
    @leosunscorpiomoon9804 5 років тому +28

    ወይኔ ሰፈሬ እንዴት እንደናፈቀኝ 😓😣😔😣
    ጆ ቢንዳ አሪፍ ገለፃ ነው bro

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 5 років тому +8

    ዋዉ የማላውቀውን ስላሳወቃቹሁኝ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ::
    የክፍላሀገር ልጅ ነኝ ግን ስለ አዲስ አበባ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁኝ በጣም ከማወቅ በመነሳሳት የተለያዩ መፃህፍትን ገዝቻለሁ ከገዛሀቸው መፃህፍትም ብዙ ነገሮችን ለማወቅ ችያለሁ:: ሌሎች ሰፈሮችንም እንደምታስጎበኝን ምንም ጥርጥር የለውም ያራዳ ልጅ ;)
    .....
    ጆኒ ቢንዳ የዶሮ ማነቂያው ይመችሽ ጀለሴ :))

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 5 років тому +74

    የአዲስ አበባ ልጅ ዘር የለውም !!! የፍቅር ከተማ 💚💛❤

    • @marthatirunhe7858
      @marthatirunhe7858 5 років тому +2

      አዲስ አበባ የሁሉም ናት !!!ሞት ለገዳይ ።

    • @marthatirunhe7858
      @marthatirunhe7858 5 років тому

      ትንሽ ጤና ሳይጎድልሽ አይቀርም !እግዚአብሔር ይማርሽ!!!

    • @marthatirunhe7858
      @marthatirunhe7858 5 років тому +1

      GODESTINY ዘረኛ አይመቸኝም ።

    • @marthatirunhe7858
      @marthatirunhe7858 5 років тому

      GODESTINY ዘረኝነት ይዉደም ኢትዮጵያዊ ነት ይቅደም !!!ግን አንድ ጥያቄ ደደብ ያልሽው እራስሽን ከሆነ ትክክል ነሽ!!

    • @kalabtsegaye2232
      @kalabtsegaye2232 5 років тому

      @GODESTINY koshsh netekn ezaw egna ye sheger lejoch zerachen fkr nw

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 5 років тому +19

    ዮኒ አሪፍ ዝግጅት ነው፣ በተለይ ስለ ጉዳዩ የሚያውቅ አራዳ ልጅ ( ጥሩ የመግለፅ አቅም ያለው ) ስለአራዳ እንዲገልፅ በማድረግህ አራዳ ጋዜጠኛ ሁነሃል።

  • @abcabc.2139
    @abcabc.2139 5 років тому +36

    አዲስ አበባን ሳይ በጣም ደስ ነው የሚለኝ የትውልድ ሀገሬ ሰላም ሁኚልኝ።

  • @lubabaayelew5392
    @lubabaayelew5392 5 років тому +11

    ማሻአላህ እኔ ደግሞ ወሎ ከደሴ ወደኮቦልቻ የሚወስደው ዶሮ ማነቂ መስሎኝ ሀገሬን ወሎ ለማያት ሰፍ ስል አድስ አበባ ናት ነገሩ እኔ የምኮራው ኢትዪጱያዊ ብቻና ብቻ ነው አላህ ዘረኝነትን ተምድረ ገፅ ያጥፍልን

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 років тому +51

    *እንኳን ለመላኩ እሩፋኤል በሰላም አደረሳችሁ እሩፋኤል ማለት ደስ የሚያሰኝ ቸር የዋህ ቅን መሐሪ ማለት ነው ቅዱስ እሩፋኤል መልአክ የሰላምና የጤና መልአክ ይባላል በሰውነታችን የሚወጣ ደዌና ቁስል ይፈውስ ዘንድ ከልዑል እግዚአብሔር ስልጣን ተሰጥቶታል በሰው ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩት አለቆች አንዱ ቅዱስ እሩፋኤል ነው(መጽሐፈ ሄኖክ 6:3)*

    • @georgebejjani1769
      @georgebejjani1769 5 років тому +1

      Amen amen amen ekan abro aderesen

    • @user-oj6wb5iu4n
      @user-oj6wb5iu4n 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን እህታችን እኮአን አብሮ አደረሰን

    • @abenatabenat3871
      @abenatabenat3871 5 років тому +1

      .

    • @amirtahir3493
      @amirtahir3493 5 років тому +2

      Koy ametbalachu sent nw?

    • @user-oj6wb5iu4n
      @user-oj6wb5iu4n 5 років тому +2

      @@amirtahir3493 የርጎ ዝብ ይበዛአብሀል የቆሻሻአ ዝብ ነእ / ነሽ ምክኒአቱም በማአይመለከትህ ጥልቅ በማለትህ

  • @user-yv2re1gv7s
    @user-yv2re1gv7s 5 років тому +36

    ዮኒ ፕሮግራምን በጣም ነው የምወደው ወድሜ በርታ አላህ ይጠብቅ አድናቂህ ነኝ ከሳአው አረቢያ

  • @semeretekeste1324
    @semeretekeste1324 3 роки тому +4

    Oh my goodness, what a great story, I'm so mesmerised, I can't wait to visit 🐓 dero maneqyia next time I visit Addis Abeba. Let's promote our beautiful Ethiopia there many historical and cultural places that attract tourists above all the hospitality of the great Ethiopian people. I love you a lot, from your brother Eritrean.

  • @zd6344
    @zd6344 5 років тому +18

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
    ግፋበት እያልኩኝ
    ይሄን የዶሮ ማነቂያን ትዝታዎች እንዲህ ባማረ መልኩ ለስረዳን ጆኒ ከፍ ያለ አክብሮት ይገባዋል።
    ግፋበት እያልኩኝ ።

  • @zebibasalia4814
    @zebibasalia4814 5 років тому +10

    😍አድናቂህ ነኝ ከአቡዳቢ💁‍♀️
    የማናውቀውን🇪🇹ስለምታሳውቀን👏👏
    በጣም ነው መሰግውነ🙏🙏

  • @dejenmengistu830
    @dejenmengistu830 5 років тому +3

    ዋዋዋዋ!! በጣም የሚገርምና ምንም ሳይኖረንና እያለን ህይወት ምን እንደሆነች ያየንባት ምንም እንኳን የ70መጨረሻዎቹና የ80ዎቹ ብሆንም ወደ ደጉ ጊዜ ለማለት እና ትዝታየን ስላስታወስከኝ አመሰግንሀለሁ. በተለይ የሰፈሩን ታሪክ ትንትን አድርጎ ላቀረበው ልጅ ጆኒ ሊበረታታና ሊመሰገን ይገባዋል. አሁንም ቢሆን እንኳ አገር ቤት በሄድኩ ቁጥር የምን ኤድና ሞል የምን ቦሌ አስብላ የምታስቀረኝ ውቧ ሰፈር ፒያሳ ሰፈሬ ከቲሩም እስከ ቼንትሮ ከሳንጆርጅ እስከ ትግራይ ናሽናል መኮንን ባቅላባ ......ኧረ ስንቱ ተነስቶ ስንቱ ሊረሳ? ሰላምሽ ብቻ ይብዛ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 5 років тому +2

    በጣም አሪፍ ዘገባ ነው ውጭ ሆነን ሀገራችንን እንዲህ አስጎብኙን. ውይይፕ በጣም ደስ ያለ ትዝታ አመጤብኝ ሀገሬ. ተባረኩ.

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f 5 років тому +9

    በጣም ደስ ይላል በርቱ ተመስጨ ነው ያየውት አድናቂህ ነኝ ከዱባይ

  • @rezenetesfamariam8862
    @rezenetesfamariam8862 5 років тому +17

    I am sending this information from Miami, Florida. I was born in the center of Doro Manekia, along the road of Dej. Afewerk street, in 1940. I was baptized in Saint George Cathedral. Your program brought a very old memories. Thank you very much indeed.
    My childhood memories of the place of my birth, Doromanekia, is different and pleasant. Let me take you along Dej. Afewerk street starting from the old municipality, passing through the center and until you reach cinema Ampir. When you start walking in this direction, on you right you will first find the house of Ras Adefrisew and on your left that of Hakim Workineh. Hakim Workineh in his childhood was taken by the British to England together with Alemayehu, Emperor Teodros's son. When you continue walking you will find Woz. Azalech's compound and on your left that of Tesfamriam Gedela, an Eritrean who fought on the side of Ethiopia during the Italo-Ethiopian war. When you reach the center of Doromanekia, on your left you will find Abdul Jabar's shop. Abdul Jabar was a Yemeni merchant. He was very generous. About 25 mts to your right you will find Ato Shibeshi Alemu"s Tej Bete. This was the only Tej Bet in the whole area of Doromanekia and Piassa. Gashe Shibeshi was kind and very generous. Standing again in the center and facing toward Cinema Ampir and if you take the road to your left you will reach the building of Aristic Printing press. On the left side of that building there used to be coroconcha road which takes you to Bik-eniq. From Bik-iniq comes Seleshi Paste who ended up to be very close friend and security chief of Mengistu Hailemariam. From the center again if you continue walking toward cinema Ampire, on your right you will pass Ato Taye's house. Nesibu Taye who was a Dergue member and a close friend of Mengistu Hailemariam was born there. If you continue walking and pass cinema Ampir, and the emperor's statue and cross the asphalted road thereafter, you inter Serategna sefer where Marie Armide comes from. Before becoming a singer Marie was a the only qualified hairdresser in town.
    Because it's proximity to Piasa, Doromankia was the cultural center of Addis Abeba. All the cinema halls of Addiss Abeba, namely Ampir, Ethiopia and Adowa, and Ager Fikir were located near and around Doro Manekia. For those who cann't afford these places, there was also free cinema in Russian library which was located in the vicinity of the current municipality building. Again in the area where the municipality was build there was a field, Chew Meda, where we used to play football. Samuel store is only a walking distance from Doro Manekia. Samuel was an Armenian who was the first in the country to import modern dresses like Jeans and others to Ethiopia. Doro Manekia was small, where everyone knows the other. All the languages and religion was represented here and the people were living in total harmony. Cont.....

    • @Adis001
      @Adis001 5 років тому

      Thanks man,you leve Miami, I am close to you.

    • @elitaffe
      @elitaffe 4 роки тому

      Thanks Tesfaye for the detailed information …you have an amazing recollection … you took me back to my childhood home town serategn sefer which is not that far from doro manekiya.My Father Was also born and raised In Piazza.By the Way to your surprise I Used to lived In Miami six years Back .What a small world. ያራዳ ልጅ ለዘላለም የኑር ! ፣እረጅም እድሜ የስጥልን…

    • @Cloudy-ni6lq
      @Cloudy-ni6lq 4 місяці тому

      Dayum who’s here in 2024 when everything is demolished 😢

    • @tafgirma
      @tafgirma 4 місяці тому

      I’m in my mid 70’s, my childhood fondest memories are intact. I was born and raised in Ras Mekonnen deldey area. So piassa and doromanekia were a stone throw away from where I was raised. When you mentioned Samuel suke, I remember getting my first wrangler jeans from that store, which incidentally was located next to Darmar shoe store. Thanks for sharing our mutual memories.

  • @emdatemareyam9002
    @emdatemareyam9002 5 років тому +5

    በነገራችን ላይ የዛሬን ታሪክ ከሚያወሩኝ.የድሮን ታሪክ ቢያወሩኝ በጣም እወዳለው ተመስጬ ነው የማየው የድሮታሪክ ሲወራ ተመስጬ ነው የማየው ወድማችን በርታልን የማዳምን ስራትቼ በተመስጦ ይያየሁ ነው ቀደምት መፅሀፍትን .ማበብና ቀደምት ታሪኮችን ማዳመጥ ማዬት በጣም ያስደስተኛል

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 5 років тому +17

    well come ምርጥ ሰው በርታ ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s 4 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ልጆ ነው ያሚያስጎበኘው ልጅ ታሪኩን ጠንቅቆ ያቃል አንበሳ ያራዳ ልጅ ጋዜጠኛውም በጣም ጎበዝ ነው አቀራራቡ በጣም ይመስጣል።

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 4 роки тому +1

    አቦ ይመች ህ አስጎብኝው እንዴት እንደተመቸኝ። በስመአብ መንፈሴን እኮ አደሰው ወደ ድሮ ደጉ ግዜ ወስዶ የድሮን ኢትዮጵያን አሳየኝ ይባርክህ። I love this tourist guy! He is a very knowledgeable person. ወይ ድ ህነቴ ብዙ ነገር ላረግልህ ተመኘሁ።

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 5 років тому +12

    አሪፍ ዝግጅት
    ጆኒ ቢሪንዳ ያራዳ ልጅ
    በደንብ ገልፀከዋል
    ግን
    ዮናስ ለምንድነው
    ስለ ቀበና ሰፈራችን አንድ ዝግጅት የማታቀርበው
    ቀኃሥ ት/ቤት
    አባብደላ ሻይ ቤት
    ተሾመ ምትኩ
    ቴዎድሮስ ምትኩ
    ጃርሶ ሞት ባይ ኖር. ኩሩቤል
    ሱራፌል ወንድሙ
    ቅንቢቢት
    ቀበና ናዳ
    ብስኩት ፣ጅቦ ፣ጆቫኒ. ፣ዱቤ ቀበና የምንዋኝበት
    ቀበና ሆቴል ሻሽወርቅ ይልማ ሆቴል
    የመሳሰሉትን ታሪካዊ. ታሪክ የያዘች ናት ቀበናችን
    እናም እንጠብቃለን ።

  • @hannahanna6885
    @hannahanna6885 2 роки тому +1

    Big respect to ጆኒ ቢዳ (the guide)very informative and descriptive

  • @surafelwondemubekele9992
    @surafelwondemubekele9992 5 років тому +4

    Johnny binda! You have such an amazing character and knowledge about your village's history. I was so impressed by your attitude! Ewnetim ARADA! And Yoni, great program as always.

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p 4 роки тому +2

    ዋውውው ፕሮግራሙ በጣም ያምራል አዎ ያለፉትን ታሪኮች መስማት እንዴት ደስስስ ይላል እኛስ ለልጆቻችን ነገ ምን አይነት ታሪክ እንደምንተርክላቸው አይይይ😴😥

  • @richodanny8826
    @richodanny8826 5 років тому +9

    The guy is so cool, real ARADA!!!

  • @yohannesgezu29
    @yohannesgezu29 3 роки тому +2

    Impressed by his knowledge of the neighborhood.

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 5 років тому +1

    አቦ ምችት ይበልክ ዮሃንስ ስለ ማነቂያ ብዙ አልተወራላትም ብቻ የበላይና የበታች የለባትም ሁሉንም እኩል ምታስተናግድ ።ብቻ ምርጥ የትዳር አጋሬን የገኘሁባት ፍቅር ያጣጣምኩበት ኣራዳ ወደ 12 አመት መለስከኝ ደስስስስ ብሎኛል ማነቂያዬ ሁሌም በፍቅር ኑሪ

  • @fekertam
    @fekertam 4 роки тому +3

    ነፍሴ እስኪወጣ አስጎብኝውንና ያኛውን ልጅ ወደድኳቸው ደንበኛ የሸገር ልጆች

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 років тому +6

    Dear EBS
    Excellent program, outstanding journalist, the most popular show
    Thank you

  • @lidalida4780
    @lidalida4780 5 років тому +2

    ዮኒ እናመሰግናለን ትዝታዬን ቀሰቀስከው ምወደው ሰፈሬ እረ ፍቅር የሆነች ሰፈር ፍቅር ሰላም ደሞ ለአገራችን ይሁን

  • @mohammedremadan5130
    @mohammedremadan5130 4 роки тому +2

    best boy-man you know everything about the history of arada thank you keep it

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 5 років тому +3

    ዮኒ ቆንጆ ድሮ ኢቲቪ ቆየት ያሉ ተወዳጅ ሙዚቃ ስታቀርብ ነው ማውቅህና በጣም ነው ማደንቅህ በርታልን

    • @bruckyacobdesta148
      @bruckyacobdesta148 5 років тому

      Keep it up Yoni!!!. Number one program from all EBS show. It is professional

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 5 років тому +3

    ትዝታ ቀሰቀሰአችሁብኝ፡ ይመቻችሁ የአራዳ ልጆች

  • @kidanehabteselassie7043
    @kidanehabteselassie7043 4 місяці тому

    VERY EDUCATIONAL. THANK YOU, AND KEEP UP THE GOOD WORK.

  • @howtoguidesamharic5071
    @howtoguidesamharic5071 4 місяці тому +2

    ይህም ታሪክ ሆነ!

  • @samuelmengesha8956
    @samuelmengesha8956 5 років тому +2

    I love this historical show.💚💛❤

  • @mahaletassefa8002
    @mahaletassefa8002 5 років тому +5

    ብቅ እንቅ ደስ ይላል 😁😁
    ዮኒዬ በርታ በጣም ነው ምወደው ፕሮግራምህን😘😘😘

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 роки тому +1

    Wossenyeleh restaurant used to sell dullet, kikil, key wot, and Alicha for 50 cents each in Doro Manekia. Then 3 movies (chineese. Indian, and English) for 1 birr.

  • @user-ff6un4tt5d
    @user-ff6un4tt5d 5 років тому +3

    በጣም ደስይላል ፕረግራም እናመሰግናለን.

  • @misirben3240
    @misirben3240 5 років тому +8

    ልጁ የመጬ ተመቸኝ ይመችህ አባቴ

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 роки тому +2

    Wow betam yemewdew program ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ziyadziyad8645
    @ziyadziyad8645 5 років тому +2

    እኔም እኮ ባለቤቴን እዚው ዶሮ ማነቅያ ነው ያገኝኋት አሁን እደ ቀላል 2 አ'ም ሆነኝ !! ትዝታዬ ነች ዶሮ ማነቅያዬ !!!

  • @user-py8gp1ne6z
    @user-py8gp1ne6z 5 років тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤🇨🇬 ዋውዋው በጠም ደስየሚል ታሪክ ብዙደስየሚል ታሪክ አወቅን አስጎብኚው ጎበዝ ነው። እውነተኛታሪክን የሚመስክር ይብዛ። ቀጥሉደስይላል።

  • @trhashagos7826
    @trhashagos7826 3 роки тому

    በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በስመ ጊዜዬ ተወልጄ ያደኩበትን ሰፈሬን አየሁት ጆኒዬ በጣም አመሰግንካለሁ ሰለ ሰፈራችን በደንብ ስላስረዳክልን ለአይነ ስጋ ያብቃን አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ

  • @gedionmelese1081
    @gedionmelese1081 5 років тому +11

    የኢትዮጵያዊነት ተስፋ የአራዳ ልጅ ነው።

    • @hanonyohannes3565
      @hanonyohannes3565 4 роки тому

      Arada kemis enji le Ethiopia tesfa mechem ayihonim segete newu hulem ye Ethiopia tesfa.ke ewuket netsa nesh lemanignawum yimechish

  • @tesfayenigatu4883
    @tesfayenigatu4883 3 роки тому

    Wow hulum sew yalbetin akebabi endezih terdto sinor dess yilal wexatinet endezih nw tariken werso leqexay tiwled yemiyawers enamesegnalen yepiyasaw tediro manqiyaw wedimachin

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 4 місяці тому +1

    በእርግጥ ይሄ መልካም ማስታወሻ ነው።

  • @fekertam
    @fekertam 4 роки тому +2

    ውይ ትልቅ ትዝታ I miss my country best wish for my ppl 😭😭

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 років тому +9

    ክክክክክ አስናቀች እና ጭራ ቀረሽ ምግብ አይይይይይ ሀገሬ ግርግሩ ክረምቱ ጭቃው ናፈቀኝ

  • @MilejoAjo
    @MilejoAjo Рік тому +2

    ጆኒ የተባለው ልጅ ትንሽ ሥልጠና ተሰጥቶት ታሪካዊ ሥፍራዎችን ቢያስተዋውቅ ጥሩ ነበር::

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 років тому +1

    Interesting programs. Thanks brother. Maria

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому

    ዮኒ ትክክለኛ የኢትዮጵያ ትህትና ነው ያለህ ወይኔ ይህን ቦታ እኮ አላውቅም አሁን እኔ ኢትዮጵያዋ ነኛ በቃ ምንም ሳላይ ልሙት ነዋ ያሳዘናል ከልብ አመስግናለሁ ዮኒዬዬዬዬ ስለ አሳየህኛ

  • @bahaylugebrmarim6383
    @bahaylugebrmarim6383 4 роки тому +1

    Wow you doing good my brother keep it up just remind me my childhood sfar n

  • @johnskevofilax6787
    @johnskevofilax6787 5 років тому +7

    Very interesting and entertaining presentation. Brought back a lot of memories of my childhood in Arada Giorgis.
    Keep up the great work.

  • @user-ne5ky7vn3q
    @user-ne5ky7vn3q 5 років тому +13

    አዲሳባን ብዙ አላቃትም ድብን ያልኩ የገጠር ልጂነኝ ከተማ ብዙም አሎድም ግን እደጉብኝት ላያት አዲሳባን አሰቤለሁ ከሰደት መልሰ ኩሩ የገጠር ልጂነኝ

    • @ebtsamenat7299
      @ebtsamenat7299 5 років тому +2

      ደስ ይላል በለሽ መኩራር አዲስ ግን የእውነት ፍቅር ናት

  • @makadeshabtam9590
    @makadeshabtam9590 4 роки тому

    በአታም ደአስ ይላል ስንት ትዝታ አለ በአብዛት ያአራዳ ልጅ ሚቀጣጠረው ፒያሳ ያራዳ ሰፈር

  • @samiraabdulrahman4963
    @samiraabdulrahman4963 27 днів тому

    እረ ዪኔየ አስጉቡኝህ ጨሱ የተነነነዉደስ ስትሉ የድሮ ሰፈሬን አስታወሰኝ ፍቅር ቡቻ ናፍቁት ቡቻ የዚህ ሰፈር ልጅች ታድላችሁ ስፈራችሁ ሳይበወዝ እናመሰግናለን ዩኒ ኖርልን ወንድሜ እስከቤተሰቡህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 5 років тому +2

    ጆኒ ቢረንዳ ይመችሽ ያራዳ ልጅ አገላለፅሽ ይደላል።
    ለማንኛዉም "ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ" የሚለውን መፅሀፍ አንብቡት ስለ ፒያሳ ማወቅ ከፈለጋችሁ።

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t 5 років тому +2

    ይመቻችሁ የአራዳ ልጆች አቦ ሙዚቃው ዋ ትዝታውን አመጣችሁብኝ ።

  • @mesyayalew5005
    @mesyayalew5005 4 роки тому +2

    Johnny Binda you're awesome!!!..yarada lij

  • @user-wy6rw5wl8b
    @user-wy6rw5wl8b 5 років тому +2

    የተባረክ ይሁን

  • @saramia1919
    @saramia1919 5 років тому

    EGNA yiheni new imtawekew.... WAWWW nurulegni yhe tarikachine metfate yelbente I dess alegni❤️

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 5 років тому

    ትዝታችን. በ ebs በጣም ነዉ. የምወደው. በርታ

  • @ethiopiawikana8491
    @ethiopiawikana8491 5 років тому +2

    ዮኒ እናመሰግናለን ትዝታዬን ቀሰቀስከው
    የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የኔንም ቪዲዮን እዩትና አስተያየታችሁን ስጡኝ

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 5 років тому +1

    Aref programme new berta selame le Addis Ababa my home town.

  • @Amhara3K
    @Amhara3K 5 років тому +1

    ጆኒ ቢዳ የ አራዳ ልጅ ተመችተከኛል ፤
    አቦ አትጠገብም 1000+ አመት ይመችክ። ሌላ ፕሮግራም ላይ ባዪህ ደስ ዪለኛል።
    PLS create your own blog, me and a lots of mine will be your family.
    see yaaa bro.

  • @YG-qg6xo
    @YG-qg6xo 4 роки тому

    ጆኒ ቢንዳ የእውነት ምርጥ ያራዳልጅ አራድነት የራስን ማንነት ጠንቅቆ ማወቅ ነው

  • @tamaiphone9622
    @tamaiphone9622 5 років тому +3

    ከናዝሬት አአ ስንመጣ ከወንድሚ ጋ ዱሮ ማንቂያ ጎራ ብልን ስጋችን ግጥም አርገን እንክት አረግን ቆይቷል በጣምምምም

  • @dawetabebe3947
    @dawetabebe3947 4 роки тому +1

    የከተማዉ አስተዳደርና የቤት ክራዮች ምናለበት ለዚህ የማረተ ቆርቆሮ መፍትሄ ቢፈልጉ የከተማዉን ገፅታ በጣም ነዉ ያበላሸዉ:አሰፋልት መንድ በሀገራችን እንደኔ ብጤ ልብስ ተቀዳዶ እስኪያል ነዉ የሚጠበቀ:ለመሆኑ የከተማዉ አስተዳደር የከተማዉን መንገዶች የሚቆጣጠርና እየተከታተለ የሚያድስ የመንገዶች ስራ ክፍል የለዉም ?በጣም ነዉ የሚያሳፍረዉና የሚያሳዝነዉ

  • @danelwekuaddisababa9556
    @danelwekuaddisababa9556 4 роки тому +5

    ያራዳ ልጆች ተወልደው ባደጉበት
    የበይ ተመልካች ሆነው ማንም ጥፍራም ከገጠር መጥቶ ከተማው ያስተዳድራል.አጃይብ

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 11 місяців тому

    yoni best thanks you reminnd me piassa doro manekia

  • @tsegayemesele9031
    @tsegayemesele9031 2 роки тому +1

    What's a memory's, I have a lot of memories all around Piazza!!!

  • @fogeralule6098
    @fogeralule6098 3 роки тому +1

    ውይ ጆኒ ቢዳ እና የደሮ ማነቂያ ልጆች ሲያምሩ

  • @abdulazizumer4703
    @abdulazizumer4703 5 років тому +8

    አራድነት ይለምልም !!

  • @forever4883
    @forever4883 5 років тому +2

    ወይ አዲስ አበባ ኢትዮጵያውያነትን በደምሽ ተላብሰሽ ስንቱ ላእንቺ ሞቶ ስቱ ድግሞ ቋምጧል መቀነት ሊይስፈታሽ ::

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 5 років тому +2

    ይህም ታሪክ የኛ ነው በሉን ሁሉ ኪኛዎች

  • @ethioshelf1017
    @ethioshelf1017 4 роки тому +1

    Great respect for Joni Bida!!!

  • @kidus_kd
    @kidus_kd 5 років тому +1

    ጆኒ ቢንዳ (ወረራው) glad to see you brother

  • @etsewonde5181
    @etsewonde5181 4 місяці тому

    ebs enameseginalen

  • @meseretnaser5880
    @meseretnaser5880 5 років тому

    Wow seferye betame nafekaghe nebre ye seferen sewoche selasayekegh thanks Joni binda👍👍merte yarada leje

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 місяці тому +1

    ዮኒዬዬዬዬ እንወድሀለን blessed

  • @user-sn7mk3gi7l
    @user-sn7mk3gi7l 4 роки тому +2

    ብቅ እንቅ ይመቻል 😂

  • @mube8885
    @mube8885 4 роки тому +1

    Wene Sitywe dase selwe🌸💐🌼🌺🌷💮🏵⚘🌹🥀🌱🌾🌼🌸🌻🌳💮🌸💚💛❤💗💖💕👌👌👌👏👏👏

  • @haymiastatke8055
    @haymiastatke8055 5 років тому +1

    ይመችህ የአራዳ ልጅ ቆንጆ አድርገህ አስተዋከን ሠፈርህን

  • @Tewahido567
    @Tewahido567 3 місяці тому

    የፒያሳ ዶሮ ማነቂያ ትዝታ መቼም አይረሳም ።

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 роки тому

    Dese Eyahleke new yemetahkerbew so I like you 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 Bertha

  • @feedelband205
    @feedelband205 4 місяці тому

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል
    እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ዘርፈው ይሄው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው የገነቡትንህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ አስጎበኙን
    እንደው እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ማጅራት መቺ መሆኖትን ጠንቅቆ ዪቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን
    ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ ምግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ በግዜ እጅህን ስጥ:

  • @user-ul2gv4hl6w
    @user-ul2gv4hl6w 5 років тому +3

    አወይ ትሬንንም አሣየህን በጣምነው የምናመሠግነው ፈታ የምንልበት ቤት ነበር መጥቼ እሥከማገኛችሁ ትናፍቁኛላችሁ።

  • @abdulrahmanabdo2864
    @abdulrahmanabdo2864 3 роки тому +1

    በጣም ደሰ ይላል
    በጣም ሐሪፍ ነዉ አቦ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 років тому

    እንኳን ድህና መጣችሁ በጣም አሪፍ ፌርግራም ነው በርቱ

  • @BS-rv4qn
    @BS-rv4qn 5 років тому +1

    አዲስ አበባ ቤቴ ሁሌም አብቢ

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 роки тому

    Wow betam dies setilu:bezahlyè demo akerhareqk

  • @yesakeali9842
    @yesakeali9842 5 років тому +2

    እናመስግናለን

  • @eaglemereja6396
    @eaglemereja6396 5 років тому +2

    ይመችህ በጣም አሪፍ ይዋጣል ሌላው ሽሮ ሜዳ መታፈሪያ ለምን ተባለ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 років тому

    ጥሩ ፕሮግራም ነው:: Thankyou yonase🙏🏾