ትዝታችን በኢቢኤስ የዳትሰን ሰፈር ትዝታዎች /Tezetachen On EBS SE 16 EP 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 69

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +9

    ትዝታችን እንኳን በደና መጣችሁ ትዝታችን ውስጤ ናቸሁ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 4 роки тому +15

    እነ እሪታ ማታ ማታ ወደቤታችን ስንሄድ ናይጄሪያ ኢንባሲ ማለፊያችን ዳክሰን ሰፈር ናት ሁል ጊዜ ማታ ማታ ስናልፍ ክሪስማስ ሰፈር ነው ሚሉት ብልጭ ድርግሙን ስለሚያዩ i I miss adiss Ababa🥰🥰🥰

    • @helenmulugta1067
      @helenmulugta1067 4 роки тому

      እኔ ሱፈሬ ናጄሪ ጋር ነው እና ፈልትራይዙሩን እፈልግ ነበር ንጉሪኝ ስልክሽን ቴሌግራም ላይ የለሽም ወይም ይሚሸጠውን ሰው ቁጥር ስጭኝ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 роки тому +3

    ትናፈቃለህ እንጂ ዮኒ ታሪክ እየነገርክ ሀገራችንን ታሳየናለህ በርታልን

  • @blacktube8724
    @blacktube8724 4 роки тому +5

    Wow datsen sefer betam tezta alebgn

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 4 роки тому +4

    እረ ናፍቀናሀል ጃል በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @zelt6082
    @zelt6082 4 роки тому

    ዮኒ ebstv should be lucky for having you. You are one of the best ethiopian tv host.

  • @user-ko3vw6nw2z
    @user-ko3vw6nw2z 4 роки тому +18

    ዩናስ በጣምከማደንቃቸው ጋዜጠኞችአንዱነህ

  • @tiruzefen
    @tiruzefen 4 роки тому

    Thank you so much Yonnas this is so beautiful to see , this is our rich & beautiful culture that we missed this days. 🙏

  • @tassewgizaw6291
    @tassewgizaw6291 4 роки тому

    Oh! Thank you for such a wonderful program on DATSUN SEFER. It has taken me to my youthful time in reminiscence!

  • @nwo37382
    @nwo37382 4 роки тому +2

    I love ur presentation.

  • @kimsisay5712
    @kimsisay5712 4 роки тому +2

    ዬናስ በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው የቀሰቀስክብኝ እዛ ሰፈር ሁሌም ማታ ማታ ክፍት ስለነበር ሰአት እላፊ እራት የምንመገበው እዛ ነበር።በዛው ግን አንድ ሁለት ማለታችን አይቀርም ነበር።የማን እንደሆነች ባላቅም አንድን ዳትሰን እዛ ሰፈር አያት ነበር።
    ይመችህ በርታ እንግዳህንም የመጀመሪያው ዳትሰን ባለቤት ታሪኩን ስላጫወቱህ ምስጋና ይገባቸዋል።
    ሌሎችስ ??

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 4 роки тому +2

    እምባሳደር ዪናስ ታላቅ ታሪክን ከታቢ የእራዳ ልጅ

  • @user-fz3gi4gb9j
    @user-fz3gi4gb9j 4 роки тому

    ትዝታችን ምርጥ

  • @user-yg1dt8jh2o
    @user-yg1dt8jh2o 4 роки тому

    ትዝታ ህይወት ነው

  • @tube3041
    @tube3041 4 роки тому

    ስላም ስላም😍😍😍👌👍

  • @fasilzewdumazengia1518
    @fasilzewdumazengia1518 4 роки тому

    ዮኒ አንተን ማድነቄ እዉነትም ትክክል ነዉ፡፡

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 4 роки тому

      Fasilye my dear bro...tnx lots...lezarew manenete yantem diresha talak new tebarekelegn abo.

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 4 роки тому

    ዳትሰን የሚነጋበት ምርጥ ሰፈር

  • @EBSfamily
    @EBSfamily 4 роки тому

    Wow ሰፈሬን ስላሳየህኝ በጣም ነው የማመሰግንህ

  • @specialcell5708
    @specialcell5708 4 роки тому

    Enekwan beselam metahe

  • @caiusmauricette8374
    @caiusmauricette8374 4 роки тому

    yoni betam mrt arif program new bertaln gn bzu yemitayu tzta yalachew seferoch alu ena asayen beterefe yimechik

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 4 роки тому +1

    የልጁ ድምጽ ቆንጆ ነው

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 4 роки тому +1

    Very nice

  • @bedriyafaris4025
    @bedriyafaris4025 4 роки тому +1

    ዮኒ ቀሺቲ ደስ ይለኛል ፒሮግራምህ ጨዋ ሀበሻ

  • @halimahaseen8845
    @halimahaseen8845 4 роки тому +2

    ጤና ይስጥልኝ

  • @samrialemnew5360
    @samrialemnew5360 4 роки тому +4

    ይመቻችው ደብርታቦርን ካየው በሆላ ነው መከታተል የጀመርኩ እስከዛሬ ተሽውጀ ነበር ተባርክ

  • @wondante
    @wondante 4 роки тому

    Yonas betam Asemat Gazetegna !! bereta bro

  • @dovewakefield9492
    @dovewakefield9492 4 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 3 роки тому

    You doing great job ! 👍
    Thanks for Teddy clip 😂

  • @aishatafara6519
    @aishatafara6519 4 роки тому

    Bexam des yilal Berta konjoo new

  • @mahitubes749
    @mahitubes749 4 роки тому +2

    ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ እህታችሁ ነኝ በቅንነት ጀማሪ ነኝ የለቀኩትን በማየት አበረታቱኝ ለጤንነት ጠቃሚ ነው🙏

  • @abcabc.2139
    @abcabc.2139 4 роки тому +3

    አዲስ አበባ 6 ኪሎ ተወልጄ ባድግም ይህ ስም ለጆሮዬ አዲስ ነው።ለነገሩ ካገር ከወጣው ከ 16 አመት በላይ ሁኖኛል።

    • @AaAa-sf8vw
      @AaAa-sf8vw 4 роки тому

      ታዳ ምኑን አወቅሽው

    • @elshaddai7086
      @elshaddai7086 4 роки тому +2

      ብዙዎቹ የ6 ኪሎ ልጆች ዳትሰን ሰፈር፣ አዲሱ ገበያና ሾላ ገበያ እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ወደየት እንደሆነ አናቀውም ነበር በጣም እሚገርመው ግን እነዚህ ሰፈሮች ለ6 ኪሎ በጣም በቅርብ አካባቢ ላይ መገኘታቸው ነው።

    • @abcabc.2139
      @abcabc.2139 4 роки тому +2

      @@elshaddai7086 የሰፈሬ ልጅ ሰላም ብያለው ።

    • @elshaddai7086
      @elshaddai7086 4 роки тому

      @@abcabc.2139
      ሰላምታዬ ይድረስህ/ሽ! ምንም አጭር አመታት ብትሆንም እኔም እንዳንተው/ችው በስደት አለም ውስጥ ነው እምኖረው

    • @fetikedir3383
      @fetikedir3383 4 роки тому

      አንተ የሽገር ልጅ አደለህም

  • @henokdebretsion2113
    @henokdebretsion2113 4 роки тому

    አሪፍ ነው ዳትሰንን መቃኘትክ ግን የሰፈሩን እንቁ( ማሙዬን ፣ብርሀኑ ድጋፌ፣ጀርመን፣እሙ ባሪያው፣ቡትሌ፣አዲሱ ጉቶ፣በመጠጣት የሚያነጋው ስሞን ታደሰ ጅሬ የመሳሰሉ ያራዳ ልጆች የሰፈሩ ጌጥ እና እንቁ መረሳት የለባቸውም

  • @kaleyefeker3547
    @kaleyefeker3547 4 роки тому

    ትዝታ

  • @naomyhab8917
    @naomyhab8917 4 роки тому

    Enquan dehna metahi yoni

  • @user-kl5kg7nr3j
    @user-kl5kg7nr3j 4 роки тому

    Waw

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 3 роки тому

    Man ! The comments was a killer 😂😂😂
    Bermuda ! Its true ! He remind me ! I hang out a few time back in a days ! You never know where you gone end up for the rest of the night !

  • @user-xm2pu4hg6r
    @user-xm2pu4hg6r 4 роки тому +1

    ሙዚቀኛው መጀመሪያ ቃም

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 3 роки тому

    Christmas sefer 🎄🎄🎄
    😂😂😂

  • @misirben3240
    @misirben3240 4 роки тому

    ዮኒ ግን ሽሮሜዳን መቼ ነው የምትቃኘው እነ አረጋኻኝን ወራሽን ፣ ሀይልዬ ታደሰን ፣ ዳምጠው ወርቁን ፣ ህብስት ጥሩነህን ፣ እንዲሁም ድሮ ጊዜ ኢቲቪ ላይ ይታዩ ከነበሩ ጋዜጠኞች ገነት ዜና አንባቢ እና የኦሮምኛ ፕሮግራም መሪ የነበረች ስሟን ዘነጋሁት እንደውም ነፍሱን ይማረውና ከሳሙኤል ዳባ ጋር አብራ ቡዙ ትሰራ ነበረ ሌላው የሬድዮ ስፖርት ጋዜጠኛ ጎርፍነህ ይመር ስሙን ከተሳሳትኩ ይቅርታ ብዙም ተወልዳ ባታድግበትም ማህደር አሰፋ ሽሮሜዳ ኖራለች ብዙ እጠቅስ ነበር ከሄድክ ሌላው ብዙ የተባለላቸው የሽሮሜዳ ጥበበኞችስ ምን ይጎለናል ትዝታችን በኢቢኤስ ለመጎብኘት

  • @fetikedir3383
    @fetikedir3383 4 роки тому

    የተማርኩት አጼ ፈሲል ስማር በዛ እናልፈለን ስናድግ ደግሞ ልንጨፈር እንሄዳለን የሚገርም አጋጣሚ አለኝ ሁሌ ጨፍረን ወንዶቹ። ሌላነገር ሲያስቡ በጎሮ በር አለ ላጥብለን ወደቤት ላጥ

    • @wondante
      @wondante 4 роки тому

      Feti Kedir 😂😂😂😂

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 4 роки тому

    MY BROTHER SETENA ADAARINET MEN YASDENEQEHAL YELEQ AKABABIWEN WEDE LELA SERA EDEL ENDIYLEWT ABERETATA

  • @atenaguzekarias5918
    @atenaguzekarias5918 4 роки тому

    ደክሰን ሰፈር የመንገዱ ፅዳት የእግረኛ መንገድ የነበረው ሰፈር ነበር ዛሬ መንገዱ ፈራርሶ አንድም ፎቅ ሳይሰራ 42 አመት ሙለ እነደዚሁ መቅረቱ ያሳዝናል

  • @halimahaseen8845
    @halimahaseen8845 4 роки тому

    እደት ናቺሁ

  • @user-eq7nv6vn1t
    @user-eq7nv6vn1t 4 роки тому

    ዬኒ ያንተ ፕሮግራም እጅግ የምንወደውን የምንናፍቀው በዚህም አጋጣሚ በርታ ልንልህና የአለፈውን ትዝታን እኛም ልናካፍልህ ስለምንፈልግ ስልክህን ብትልክልን ካልሆነም የኛም ስልክ 7035048858 (ሊዬ)

  • @eyoaletesfaye3024
    @eyoaletesfaye3024 4 роки тому +1

    Yoni yarada lej yemecheh. Try to go and vest "enkulal fabrica or police kebab "lela yarada lejoche sefer

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 4 роки тому +1

    ትዝታ የሌለበት ማን አለ እስቲ የለብኝ እሚል ለማንኛዉም ኑ እስቲ ወደ ቤቴ ua-cam.com/video/RFo_zcGtfI0/v-deo.html

  • @user-cx6sy9ei7g
    @user-cx6sy9ei7g 4 роки тому

    ደምሩኝ ልደምራችሁ

  • @halimahaseen8845
    @halimahaseen8845 4 роки тому

    በቅንነት በተሰብ ይሁኑኝ

  • @admssufrather6870
    @admssufrather6870 4 роки тому

    ላቦሮ ሰፈር ሆንዋል

  • @hello-si7gq
    @hello-si7gq 11 місяців тому

    The childish machiavellian wanna be miscreant of a prime minister has no more tricks to spew his violence in the name centralizing power and turning the country into a literal absolute monarchy. The chickens have come home to roost😂😂😂