የአራድነት መነሻዋ የደጃች ውቤ ትዝታዎች | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • ለኢትዮጲያ ዘመናዊ ሙዚቃ ፈር የቀደደ፤የስልጣኔ የከተሜነት መጠንሰሻ፤በኢትዮጵያ የዘመናዊነት ታሪክ ትልቅ ስፍራ ያለው ሰፈር። በ1960ዎቹ የሥነ-ፅሁፍ፣ ሙዚቃና ጥበብ ትልቅ ቦታ ያለው ውቤ በረሀ ታሪካዊው አሻራው ላይመለስ ት ዝታ ሆኖ የቀረው ምስኪኑ መንደር፤ እንደ ሰው የሚያሳዝን እጅ በአፍ የሚጫንለት፤ከንፈር የሚመጠጥለት፤በራሱ ፍርስራሽ አፈር የተቀበረው ሟች ሰፈር፤እትብታቸውን የቀበሩበትን ልጆቿን በአዲሳባ ዙርያ የበተነች እናት ሰፈር ውቤ
    ማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerie TV
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_televie_televi...
    ቴሌግራም: T.ME/HAGERIE_TE...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: HAGERIE.TV

КОМЕНТАРІ • 3

  • @ethiopanorama7334
    @ethiopanorama7334 5 місяців тому

    I was Joined higher at AAU Sidist Killo during 1998E.C. I was Frequently used the road from my home (Teklehaymanot) to school through this road. some times I used 12 Bus is my memory. I remember Mekdela Hotel, the Printing press hall, Ras Abebe Aregay school, Yekatit 12/23 secondary school, Addis Ababa Hotel, Afincho ber before the mosque was constructed there were so many homes and very small asphalt was constructed in front of the Mt.

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 7 місяців тому

    😢😢T
    😢😢😢😢😢

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro 7 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢