24 እና ትዝታዎቿ //ትዝታችን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 113

  • @ketemamisirach4724
    @ketemamisirach4724 Рік тому +11

    የሰፈሬ ልጆች ብዙ የሚወራ ታሪክ ያላቹ ዛሬ እንዲህ ተረጋግታቹ ማየት ደስ ይላል ግን ብዙ ልጆች ነበሩ ከዚ በበለጠ ስለሰፈሩ መናገር የሚችሉ
    ያኒ እናመሰግናለን ሰፈራችንን የሚመለከት ፕሮግራም ስላዘጋጀህልን

  • @besufkadekeberku4259
    @besufkadekeberku4259 Рік тому +4

    በእውነት በጣም ምርጥ ሰፈር ብቻ አይገልጸውም ተወልጄ ያደኩበት የልጅነቴ ጊዜ በሚገባ የተደሠትኩበት በወጣነቴ እራሴን የገነባሁበት በእስፖርት በትምህርት ፣በስራ ፣ ከክፉ ባታ ከመሆድ ይጠብቀኝ የልጅነቴ አለም የ24 ሜዳ ከቤቴ ቀጥሌ የምወደወ የሠፊሬ የውርስ ሀብት

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Рік тому +3

    ዋውውው አቤት ዮንዬ በስማም ቱሩፋት። የሀገር ቅርስ ሎሬት አፍወርቅ ተክሌ። የታሪክ ሰፈር። ዋውውው የለበሰችው ቀሚስ ቡና ያቀረበችላችሁ የአፍወርቅ ተክሌ ስእል በጨርቅላይ የታተመበት ዋውው። ክብር ነው መቸም

  • @merriseife4099
    @merriseife4099 Рік тому +27

    የማሽ 24ን ታሪክ ሰምቼ ይሄን ሰፈር እንዴት እንደወደድኩት

    • @bekritube4518
      @bekritube4518 Рік тому +3

      ዋሬ ነው ባክህ ሁሉም ሰፈር እንደነበረው ዱርዬ ነው

    • @abdelaabde929
      @abdelaabde929 Рік тому

      Wera Aydelem betam lebame neber kelelawe melyewe Dubai Ale yetbale Haredegna bezu Abesha garedoche yemayenagerute yemfrut Esu Dubai edegeba Herde Estalew sel Afenchawen sebrote fet Asenkelotale

    • @Brukwakjira
      @Brukwakjira 2 місяці тому

      ​@@abdelaabde929ጅል እና ውጭ ሄዶም በስራ ከቦዘኔነት እንደመውጣት መደባደብ ነው ልባምነት?😂 አዬ ቀፎነት😂😂

  • @fireselamhailu7802
    @fireselamhailu7802 Рік тому +6

    ሰፈሬ ተወልጄ ያደኩበት ልጆቼን የወለድኩ ሀገሬ ናት ለኔ
    ማንም ከየትኛውም ቦታ መጥቶ ቋንቋ ሳይችል ተግባብቶ የሚኖርባት ሰፈሬ ልዩ ናት የኖረባት ለመልቀቅ የሚቸገርባት ልዩ ናት 💚💛❤️

  • @REEealTV
    @REEealTV Рік тому +12

    ከ22 እና ከ 13 ቀበሌ ወዳጆቻችሁ ጋር የነበረው ቡቅሻ የሚረሳ አይደለም. 16 ሜዳ የነበረው የክረምት ኳስ....ድልድዮ ላይ ጠብቃችሁ ኪሳችንን የምትዳብሱት ነገርስ😂....Bole High School እና ብርሀነ ዛሬ ት/ት ቤት የጦርነት ወረዳ የምታረጉት ነገርስ......
    ዬኒ በነካ እግርህ 22ትም ጎራ በል ህይወት አለ ታሪክ አለ🎉

  • @RahelTsegaye-sl3jv
    @RahelTsegaye-sl3jv Рік тому +10

    የኛ ሰፈር ታሪክ ይሄ ብቻ አይደለም ቅር ብሎኛል ተመልሰህ እንደምትመጣ ተስፋ አረጋለው

  • @jorjhaman33joyejesus13
    @jorjhaman33joyejesus13 Рік тому +5

    የማሙሽ ኤልያስ ታሪክ ስራልን Documentary

  • @EliasZikargachew
    @EliasZikargachew Рік тому +1

    የወንዶች ቁና24 ዛሬ የተዋህዶ ጠበቃዎች ናቸው ፀብየለ ረብሻ የለ24🙏

  • @sarammm
    @sarammm Рік тому +5

    በጣም ብዙ መናገር ነበረባቹ

  • @zewditumukulo5971
    @zewditumukulo5971 Рік тому +2

    24 ወርቅ ሰፈር ገና ያልተነገረ ብዙ አላችሁ እቺ እኮ መነሻ ሃሳብ ነች ዮኒ ከልብ አመሰግናለሁ በመሄድህ ሰፈሬን ስናፍቅ አሳየኸነኝ ኪተቶ ሞትህን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት የኔ ተጫዋች ነፍስህን ይማረው

    • @Sadik.Man.cr77777
      @Sadik.Man.cr77777 Рік тому

      ኧረ እሮጀር አልሞተም ከ24 ልጆች አሁንምም ቢሆን ሲያወራ ምመሠጥበት ከምወዳቸው ልጆች አንዱ ነው ትንሽም እያለሁ ሲያወራ ለማየት ከፊቱ እሆን ነበር እሮሮሮሮሮሮሮ ኑርርኝ ጎጎጎጎጎጎትለያለህ እነ ያሬሬዳ ሁላቹም ኑሩልኝ ለማንኛውም የሞተው ኪተቶነው።

    • @zewditumukulo5971
      @zewditumukulo5971 Рік тому

      @@Sadik.Man.cr77777ይቅርታ ስላየሁት ጎረቤቴ ትዝ ብሎኝ ነው ከወ/ሮ በቀለች እንዳልቀያየም

  • @akmam5900
    @akmam5900 Рік тому +2

    ዮንዬ እናመሰግናለን 24ቀበሌ ሰፈርን ስለጎበኝህ እናመሰግናለን የተለየ ሰፈር ነው

  • @matn331
    @matn331 Рік тому +4

    24 ብዙ አመት ኖሪያለሁ ምርጥ ሰፈር ስላየሁዋቹህ ደስ ብሎኛል

  • @melatzemariam5700
    @melatzemariam5700 Рік тому +4

    ያሬዶ ምርጥ ወንድሜ❤ ደስ ትላላችሁ

  • @HassetViews
    @HassetViews Рік тому +7

    የትዝታ ሀብታሞች ናችሁ 24ቶች❤❤

  • @tshayabera154
    @tshayabera154 Рік тому +4

    24 ሰፈር ኮለኔል መንግስቱ ነው የመሰረቱት 1973ዓ.ም ሰፈሬ ❤❤❤❤

  • @berryfiker279
    @berryfiker279 Рік тому +4

    24 ልዮ ነው ያሉት ሁሉ ትክክል ነው። መተሳሰቡ, መፋቀሩ መዋደዱ ሲወር ሲዋረድ የመጣ የ 24 ባህላችን ነው አኔ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ 24 ልጅ ስለሆንኩኝ ኩራት ይሰማኛል

  • @yonasyoseph318
    @yonasyoseph318 Рік тому +3

    Tiktok ላይ እንደ ተሳራው ዝክረ ማሻ ያምራል ብዬ ነበር ነገር ግን ይሄ ዝግጅት የደከመ ነው።ብዙ ነገር ማካተት ይቻል ነበር

  • @Kawasichmachensoll
    @Kawasichmachensoll Рік тому +5

    ሰፈሬ
    የትም ተወለድ 24እደግ
    እንግዳ ተቀባይ ሰፈር ።

  • @asselatube1749
    @asselatube1749 Рік тому +2

    አርጋው ሞገስ የ24ቱ ልጅ አንረሳህም ፈጣሪ ነብስህን ይማረው!!

  • @aby605
    @aby605 Рік тому +6

    በጣም ይገርማል ጌታን አኔ የተማርኩት ቦሌ highschool ነው ወደትምርት ቤት ሜዳውን አቁዋርጠን ነበር የምንሄደው አጅግ በጣም ሚዘገንን የሴት ልጅ መከራ በ 24 ሰፈር ልጆች ይደርስ ነበር መድኃንያለምን ነው ምላችሁ.... ሴቶች በየሳምንቱ ስለምደፈሩ... አስተማሪዎቻችን ያስተነቅቁን ነበር በሜዳው አንዳናቁዋርት... ምድረ ጨካኘ ye24 ልጅ ሆኖ ቹቤ አና ቢላ መገለቻቸው 😜😭😭😣😖😞☹️

    • @minasegirma1199
      @minasegirma1199 Рік тому +1

      የሚገርም ነገር ነው ባገሩ መንግስት አልነበረም እንዴ ኢሔ ሁሉ ታሪክ ሲሰራ

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 Рік тому +2

    Derye selayehuk des belognali❤❤

  • @emmanueleshetu-n4y
    @emmanueleshetu-n4y Рік тому +6

    ጎርፌ የተባለው በጎርፍ ተነሺ የነበሩ ናቸው (ጎርፍ አስወጋጅ)

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Рік тому +1

      ጎርፌ ሰፈር ጎርፌ በሚባለው ግሮሰሪ ምክንያት ሲሆን ስሙን ያገኘው ጎርፍ አስወጋጅ ግን አጠቃላይ የ24 መጠርያ ሲሆን ስሙ የወጣበትም ምክንያት በፍልውሀ አካባቢ በነበረው ጎርፍ ምክንያት ከዛ አካባቢ ተፈናቅለው ወደዚህ ቀበሌ በመምጣታቸው ነው ጎርፍ አስወጋጅ የተባለው

  • @mizmiz5938
    @mizmiz5938 Рік тому +2

    ዬኒዬ 24 ይሕ ብቻ አይደለም ታሪኮ ገና አልተነካም ተመልሠሕ ና እባክሕ

  • @aidaestifanos5768
    @aidaestifanos5768 Рік тому

    24 ስፈሬ you can’t cover all about 24 in few minutes.My late brother Thomas was great great scorer player .I’m glad you did this program . ሳምሶን ተስፋልደት እና
    ቶማስ ተስፋልደት ቢጠቀሱ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር :

    • @alexsolomon-fl6nf
      @alexsolomon-fl6nf 5 місяців тому +1

      ቶማስ የቅርብ ጓደኛዬ ነበር ።አንቺም አስመራ ከገባሽ ወዲህ ጠፋሽ።

    • @aidaestifanos5768
      @aidaestifanos5768 5 місяців тому

      @@alexsolomon-fl6nf
      Life has its own direction. በቶማስ ስም እንገናኝ

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Рік тому +2

    ታሪካቸውን ስሰማ ልክየቱርኩን ችኩር ፊልም ይመስላል ለሰፈራቸውያላቸውፍቅር

  • @nebabategebiremaryamharo
    @nebabategebiremaryamharo 8 місяців тому

    ዮን ሰላም ይብዛልህ የምታቀርበውን ፕሮግራሞችን እከታተላለው እወዳለው ዮንየ አንተ ታማኝና እወነተኛ ሰው መሆንህን አያለው እና ለህዝብ መድረስ የምችል ስራ ነበረኝ በማን በኩል ማውጣት እንዳሌብኝ አለማውቀ አልፎም እኔን ሬድቶኝ የምያውጣ ሰው ማን ይሁን የምል ሰው ስፍልግ ቆየው ዮንየ እስክ ስልክህን ላክልኝ ላውራ ልቤ ንፁ መሆንህን የይቼዋለው ባንተበኩል ስራየም ወተው እኛም ተጠቃም ሀገራችንና ህዝባችን እንጠቅማለን ብየው አምኝህሀለውና እባክህን ደውልልኝ ወይም ስልክህን ላክልኝ ወንድሜ ተባረክ

  • @tigistteka1462
    @tigistteka1462 Рік тому +1

    24 ሁሌም💪💪💪እናመሰግናለን ዬኒ🙏

  • @Sadik.Man.cr77777
    @Sadik.Man.cr77777 Рік тому

    እሮሮሮሮሮሮሮ ኑርርልኝ ጎጎጎጎጎጎትለያለህ እነ ያሬሬዳ ሁላቹም ኑሩልኝ ለማንኛውም ሮጀር ከሜሲ ቀጥሎ ኮከብ ጎል አግቢ ነኝ አባባልሽ አዝናናችኝ

  • @estifsenay175
    @estifsenay175 Рік тому +5

    የመገናኛ ልጅ ነኝ ማለት ሼም ይዟቹ የ24 ሰፈር ልጅ ነኝ የምትሉት ነገርስ😂

    • @hiyabA-q2r
      @hiyabA-q2r Рік тому +3

      megnagan ena 24 location kalawke zm bele weye google map temelket

    • @Brukwakjira
      @Brukwakjira 2 місяці тому

      ​@@hiyabA-q2rመጠርያው መገናኛ ነው ዶሚኔትም ያደርጋል እውነታውን አትካድ ጥቂት ነው 24 ተወልዶ ያደገው🤣

  • @robelmedeksa1412
    @robelmedeksa1412 Рік тому +5

    24 forever

  • @BezaBerihun-fx4cr
    @BezaBerihun-fx4cr 9 місяців тому

    24💋💋💋💋💋❤❤❤ የፍቅር ሰፈራ የመተሳሰብ የጀግና ሰፈራ የእውነት የአራዳ ሰፈራ ተወልጃ የደጉብሽ

  • @binyamwongel1744
    @binyamwongel1744 Рік тому

    ያሬድ ታፈሰ፣መላኩ፣መስኔ፣ሮጀር❤

  • @belachemshibeshi3006
    @belachemshibeshi3006 Рік тому +1

    ውድ ሰፈሬ ከልጅነት እስከውቀት በፍቅር በአድነት በመተሳሰብ ያደኩብሽ ሁሌም ኑሪልኝ ሰፈሬ ሀያ አራት ቀበሌ የትም ሀገር አየን አለምን ሁሉ ዞርን ግን እንዳቺ እንደ ሀያራት ያለ የትም አይገኝም
    አሹ አማረ ከፓሪስ ፈረሳይ

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 Рік тому +7

    ቢዮንሴን ያማለለ ሰው ሮጀር😂😂😂😂

  • @berekethailu9551
    @berekethailu9551 Рік тому +1

    Enem altewatelegnem betam yeteregeme sefer mehonun yeza sefer lidge achawtognal yaw hulum sew seleseferu mechem metfo negerun ayaweram yaw ye ethiopia des kemilu bahelochwa andu selehone

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 Рік тому +4

    ዋውውው ስፈሬ ❤❤ 24🎉🎉🎉🎉

  • @ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ

    24 kabale የጨፌ አናብስት ደጋፌ ነበርኩኝ

  • @hilinawold1225
    @hilinawold1225 5 місяців тому

    ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ኧረ ስንቱ የ24 ታሪክ ተጀመ እንጂ መች ተጨረሰ የአደይ አበባውና የሳሩን አጨዳ መቼም አይረሳም። ግን 24 ሲነኳቸውም የዛን ያህል አንበሶች ናቸው አይድረሱባቸው እንጂ ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል። 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @henihabte6526
    @henihabte6526 Рік тому +1

    Two four ❤❤❤❤❤ forever

  • @MeseretNegash-mo4rr
    @MeseretNegash-mo4rr Рік тому

    ያሬዶ ያንግሉ ነገር በጣም ያዝናናል 😂😂😂😂

  • @sarammm
    @sarammm Рік тому +2

    ዋዉ ዬኒዬ

  • @TamiratBekele-ki3qb
    @TamiratBekele-ki3qb 5 місяців тому

    24 ሜዳ ተጫውቼበታለሁ ❤

  • @rahelbereket604
    @rahelbereket604 Рік тому +1

    Weyne sefere 24 tye❤❤❤❤

  • @mizmiz5938
    @mizmiz5938 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ለ24

  • @HelinaDereje-z9p
    @HelinaDereje-z9p Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @simonawoke-h3k
    @simonawoke-h3k Рік тому +1

    24 ሰፈሬ 💪💪💪

  • @mizmiz5938
    @mizmiz5938 Рік тому

    24 የፍቅርና የመቻቻል

  • @aaronmuse420
    @aaronmuse420 Рік тому

    ሰፈሬ❤❤

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo Рік тому +2

    የሮጀር ስም አንዷለም መሆኑን አላውቅም ነበር

  • @eliastesfaye2676
    @eliastesfaye2676 Рік тому +1

    24 ጨፌ ያደኩብሽ ሰፈሬ ሁሌም በልቤ ትኖሪያለሽ።

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 Рік тому

    ጎርቲ❤❤

  • @ribkabelay3792
    @ribkabelay3792 8 місяців тому

    አርቲስት ሰለሞን ተካልኝ ይኖር ነበር የስክስታዋ ንጉስ

  • @getahunjifara5943
    @getahunjifara5943 5 місяців тому

    ዮኒ በማያስቀውም አትሳቅ ሰው ግራ አታጋባ

  • @HemenNatan
    @HemenNatan Рік тому

    24ሠፈሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelbereket604
    @rahelbereket604 Рік тому

    Gora belu wede betachin

  • @rahelbereket604
    @rahelbereket604 Рік тому

    Yaredo ❤❤❤❤

  • @Draco_7
    @Draco_7 Рік тому +1

    24😍😍😍

  • @filimatihabte4872
    @filimatihabte4872 Рік тому

    Two four ❤❤❤❤❤ mert sefer

  • @Zenabegza
    @Zenabegza Рік тому

    20% alasayekm yoni 24 bezu meneger nebra anyway thanks

  • @tsehaywaterowatero1186
    @tsehaywaterowatero1186 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @NahiFrutea
    @NahiFrutea Рік тому

    24 ❤❤❤❤❤❤

  • @SD-er8oc
    @SD-er8oc Рік тому +1

    Yoni - you should do kebele 13 too. Otherwise, we'll start the usual fight 😀

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Рік тому

      ምን ታሪክ አላችሁ😅

    • @SD-er8oc
      @SD-er8oc Рік тому

      @@BH-xl1mo Lol Ahunem atewenem

  • @Tsi1221
    @Tsi1221 Рік тому +1

    ሀያአራት ትለያለች

  • @eluzema1654
    @eluzema1654 Рік тому +4

    አንተ ዮናስ የምትባል ለሚድያ የማይሆን ቃላት የዱርዬ ቋንቋ አትጠቀም ፕሮግራምህን የሚያዩ ህፃናትም አዋቂም ይኖሪል (ዋ ዋ ዌስት) የመሳሰሉ።
    Be professional!!!

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 Рік тому +3

      አመሰግናለሁ - እታረማለሁ

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Рік тому

      @@yonaskebede5611 ዋው ሁሉም ሰው እኔንም ጨምሮ ትህትና ቢኖረን የት በደረስን:: ዮኒዬ ክብረት ይስጥልን

    • @fasikakebede8027
      @fasikakebede8027 Рік тому +2

      በመጀመሪያ እርማት ከራስ ይጀምራል አንተ ዮናስ የምትባል አይባልም ❤

    • @eluzema1654
      @eluzema1654 Рік тому

      @@yonaskebede5611 @yonaskebede5611
      ዮናስ ጨዋነት እና ምሳሌ መሆን እንደዚህ ነው !
      እኔም አመሰግናለሁ!
      ክብር ይስጥልኝ!!!!!!!!

    • @Toronto6
      @Toronto6 Рік тому +2

      ሚንድነው እምትዘባርቂው? ፓርላማ ያለ አስመሰልሽው። ዋ ዋ ዌስት ማለት ዋ ዋ ምእራብ ማለት ው። ካልተመቸሽ መነኩሴ ሁኚ ነዝናዛ ነገር

  • @edengebrh
    @edengebrh Рік тому

    24 sefrr❤❤❤❤❤❤

  • @ethio640
    @ethio640 Рік тому

    24❤

  • @zita4272
    @zita4272 Рік тому

    24 mertu sefra

  • @Simplejoice
    @Simplejoice 11 годин тому

    ኧረ እንዲያውም የሠይጣን የገዳይ ና አሥገዳይ ሠፈር ነው

  • @joelyared1004
    @joelyared1004 Рік тому

    Two4 😍😍😍🥰🥰🥰

  • @leulberhanu1292
    @leulberhanu1292 11 місяців тому

    24 for life

  • @samisheger7871
    @samisheger7871 Рік тому +6

    ይሄ የነብሰ በላዎችና የወንበዴዎች ሰፈር ስራና ቁምነገር የሚካሄድበት መስሎ ፕሮግራም ሲሰራበት ማየት እጅግ ይዘገንናል።ስንት ህፃናት ሴቶች የተደፈሩበት ለቁጥር የሚታክቱ ዘግናኝ ዝርፉያዎች የተፈፀሙበት ነጋዴዎች ነግደው መግባት የማይችሉበት የጨካኝ ጉልበተኞች ሰፈር ነው።

    • @Richokidus
      @Richokidus Рік тому

      እከካም የታባህ ነው ሴት ሲደፈር ያየሀው እንደውም ሴት የምትከበርበት ሰፈር ነው ታሪክ አታበላሽ ወንድ ያለበት ሰፈር ነው ሴት የሚደፍረው ሽንታም ነው ተለምነው ነው ሚጠበሱት እበት

    • @addisbekele7366
      @addisbekele7366 Рік тому

      ቀዳዳ

    • @hiyabA-q2r
      @hiyabA-q2r Рік тому +1

      ere brother ye 24 lij endza ayargem. yehen sele sew aysrkm aydelm bemb argo yeserekale gn ye 24 lij sayhon leloche sewoch nachew. betkkle sferu gebthe betayachew hulunm ye 24 kebele lij hulum yewahe nachew mertye lijoch. ahun seferachn west betekrstiyan tesrtual adis endewm kechalk na ena tesalme, keza taxi tera wethe birr alayzkum enkun betle manmn aychknbhem yann yahle ye fkr sefer nw 24 .

    • @tarikusamule82
      @tarikusamule82 6 місяців тому

      ጠፍጠፍውሻል መሰለኝ bro

    • @Simplejoice
      @Simplejoice 11 годин тому

      አባታቸውንም የገደሉ ያሥገደሉ እናትና ልጅ ያሉበት የሠይጣኖች ሠፈር ነው

  • @ybatu_lij_aymen
    @ybatu_lij_aymen Рік тому

    24 ✊💥💥

  • @biniyamwtensaye2150
    @biniyamwtensaye2150 10 місяців тому

    ማሽ

  • @MeseretNegash-mo4rr
    @MeseretNegash-mo4rr Рік тому

    ጨፌ ሰፈር በድንብ አልተገለፀም ጨፌ ለየት ያለ ስም ስለሆነ ዮኒ ለምን ጨፌ ተባለ ብለህ መጠየቅ ነበረብህ

  • @mariamawitshibeshi9672
    @mariamawitshibeshi9672 Рік тому +1

    oh my 24

  • @ShakoloBangashai
    @ShakoloBangashai Рік тому

    ጎርፌ ግሮሰሪ ስትል ጎርፍ ወስዶህ ነበር. በጎርፌ ግሮሰሪ አይደለም የተሰየመው፣ አታላይ፣ ከድሬዳዋ በጎርፍ የተፈናቀሉ ሰዎች ስለሰፈሩ ነው ጎርፍ አስወጋጅ ተብሎ የተሰየመው፤ግን ይመችህ፣ ምድረ ዱርዬ ሁላ!

  • @alexsolomon-fl6nf
    @alexsolomon-fl6nf 5 місяців тому

    ኢሳያስ ጆሮ ጦርሜዳ ሄዶ የሞተዉ መሆን አለበት።

  • @Tig-n2x
    @Tig-n2x Рік тому

    .

  • @jorjhaman33joyejesus13
    @jorjhaman33joyejesus13 Рік тому +2

    የማሙሽ ኤልያስ ታሪክ ስራልን Documentary

  • @Tsi1221
    @Tsi1221 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jorjhaman33joyejesus13
    @jorjhaman33joyejesus13 Рік тому +2

    የማሙሽ ኤልያስ ታሪክ ስራልን Documentary