ጫካን መሪው ይፋ አደረጉት❗️ አስደማሚው አለም❗️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ

КОМЕНТАРІ • 458

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 6 місяців тому +57

    ባለራዕይ አይሞትም የኛ ጀግና መሪ ለወሬ ቦታና ጆሮ የለውም አስተዋይ ግን ዝም ይላል ተባረክልን

    • @maheltendale
      @maheltendale 6 місяців тому +3

      😂😂😂😂እኔ የሚያስቀኝ ህዝቤ ነው የአብይን ቂጥ ላስ ቅዠት ሆኖበት ፋኖ ሊገባ አ.አ ሊያስከነዳው ስለሆነ የምን ህልም ቅዠት ወንበዴ መሪ ኢሉሚናቲ መሪ ሌላ ልጨምርልህ እምነት የሌለው መሪ እኔ ነበርኩ አናቱን የምበትነው የሱ ጠባቂ ብሆን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

    • @desamedan9166
      @desamedan9166 5 місяців тому

      ባባዶ ሆድ ጫማ ማሰጠረግ

    • @serkalemgebreyohanus3611
      @serkalemgebreyohanus3611 4 місяці тому

      @@maheltendaleዝም በይ
      ማህሌት የአክስቴ ልጅ
      አንድ ቀን እውነቱ
      ይበራልሻል

    • @tsehayebba1988
      @tsehayebba1988 4 дні тому

      11
      😊😊😊😊😅
      8
      ​@@maheltendale

  • @mesfinbogale5258
    @mesfinbogale5258 6 місяців тому +18

    ተገርሜያለሁ በእውነት! እግዚአብሔር አስጀምሮሀል እስከ ፍፃሜው የታመነ ነው።

  • @user-lx8zs5zk8b
    @user-lx8zs5zk8b 6 місяців тому +66

    ወጀብ እና መአበል እያለ እንዲ የሰራህ ሀገር ሰላም ሆኖ ቢሆን ምን ይሆን ነበር የሚለውን አስባለሁ ከሰው የተለየ እይታህ ሁሌም አብዝቶ ይደንቀኛል ጀግናችን አምላክ ይጠብቀው

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 6 місяців тому +46

    ይህ ድንቅ ስራ በአገራችን በዚህ ዘመን ማየት ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቀን ከለሊት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ከታች እስከላይ የሰራችሁ ❤❤❤

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 6 місяців тому +22

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን! እውነተኛ አገር ወዳድ መሪ ማለት እንዲህ ነው! እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ገና ብዙ እናያለን።

    • @maheltendale
      @maheltendale 6 місяців тому +3

      😂😂😂😂ወይ ጉድ ኮሜንት በጣም እያሳቀኝ ነው ይሄ ነፍሰ በላ ወንበዴ መሪ

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 6 місяців тому +34

    እግዚአብሔር ስራውን አልቆ ለማየት ያብቃን ሀይሉንና ጥበቡን ይጨምርህ።ለህዝቡን ማስተዋል ልቦና ይስጠን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @antenehgetnetmulatu7226
      @antenehgetnetmulatu7226 6 місяців тому +1

      ፍጹም አረመኔዎች ህዝብ እያረደ የሚበላ ሰይጣንን እንዴት እግዚአብሔር ይባርከዋል፥ የሚባርከው ሰይጣን እንጅ እግዚአብሔር አይደለም። ፋኖ ቂጡን ትገርፈዋለች!!!

    • @addesaddes9594
      @addesaddes9594 6 місяців тому +1

      አሜን አሜን ትክክል

    • @user-ki1iq8mo1s
      @user-ki1iq8mo1s 5 місяців тому

      ​​@@antenehgetnetmulatu7226,ፋኖን ይመጣል ብላቻሁ ከምትጠብቋቸው ይልቅ ሚንሊክ ይመጣል ብትሉ ይሻላችኋል ።😂😅😅

    • @fikerete2849
      @fikerete2849 5 місяців тому

      ስይጣን ይባርካል ስትል ማን ምሆንህን እየግለፅህ ነው መስራት ተማር ልመና አያኮራም ከስራተኛ ጋር መትባበር ይጠቅማል እንጅ አይጎዳም ስላም መስማት ራሱ እንዴት ያምራል ትስፋ አለ ወደፌት እግዜአብሔር ይመስገን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 6 місяців тому +41

    እንዲህ ነዉ መሪ ማለት አገር ወዳድ ታማኝ ታታሪ ሰርቶ የሚያሳይ ደከመኝ የማያዉቅ ድንቅ አላህ የሰጠን ጀግና አብቹ ለስራ እንጂ ለወሬ ጊዜ የሌለዉ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @getinethabtemariam1492
    @getinethabtemariam1492 6 місяців тому +21

    የሰማይና የምድረ ፈጣሪ ብርታቱን ፅናቱን ይስጥህ ዕድሜ ህን ያለምልመው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶህ ይስጥህ ❤❤❤

    • @gech12man
      @gech12man 6 місяців тому +1

      ante yedem negade yentuhan dem gorf hono ywsedh afer bila medihanialem yatifah@@mamillatube

  • @helenh6930
    @helenh6930 6 місяців тому +68

    ይሄ ቃላት ያጥራል የአገር መሪ ማለት እንደዚህ ነው ክቡር ለጠቅላያችን 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹❤️🌹🌹🌹🌹🇪🇹🎉🎉

    • @rozalewis6506
      @rozalewis6506 6 місяців тому +2

      ❤❤❤

    • @NuhaminKaleabe
      @NuhaminKaleabe 6 місяців тому +1

      👹👹👹👹👹👹👹👹

    • @igo1071
      @igo1071 6 місяців тому +1

      Really

    • @merygetachew3103
      @merygetachew3103 5 місяців тому

      Really sew eygedele zafe yemetekele ena fokie yemesera ,

  • @freweinikidane8847
    @freweinikidane8847 5 місяців тому +4

    ወይ ኣብች የምትገርም ሰው እኮ ነህ ጌታ ይባርክህ ይጠብቅህ

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 6 місяців тому +34

    በአለማችን የሚደነቅ ጭንቅላት ካላቸው እውቅ ሰዎች አንዱ ዶ/ር አብይ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም።
    Military science የረቀቀ,innovative idea ባለቤት የሆነ,ኩልል ያለና የጠራ vision የተካነ,የጠፈር ሳይንስና ቴክኖሎጂ መስራች,
    Strong leadership ብቃት ያለው,successful business ክህሎት ያለው ወዘተ...
    ጠላቶች ቢቀኑበት አይደንቀኝም ምክንያቱም እነሱ የሌላቸው እሱ ግን የተካነበት የብዙ ስጦታዎች ባለቤት የሆነ ነው።
    ብልፅግናው ይቀጥላል!!
    ምንም የሚያቆመው ሀይል የለም!!!❤❤❤

    • @RuthRuth-ej8oe
      @RuthRuth-ej8oe 6 місяців тому +3

      100% correct

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 6 місяців тому +3

      👏🏾👏🏾👏🏾

    • @hebrehiwot
      @hebrehiwot 6 місяців тому +3

      በጦርነት ከሆነ ትክክል ነህ🤣🤣🤣🤣

    • @tatigetachew3408
      @tatigetachew3408 6 місяців тому

      በጣም ትክክል ❤❤❤❤❤❤

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 6 місяців тому +19

    Thanks, my Ethiopia 🇪🇹 Pm. God bless you 🙏. Long life for you and your family ♥️ you .

  • @abdesha-sabonaa-gujii
    @abdesha-sabonaa-gujii 6 місяців тому +27

    GREAT 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ETHIOPIA❤❤❤❤❤❤LONG LIVE MY P/M DR ABIY AHMED ALI❤❤❤❤❤

  • @helenh6930
    @helenh6930 6 місяців тому +27

    አኔ ከእርሶ ባላይ አገርን የሚወድ ስው ከተወለድኩ እሳኩን እድሜዬ ንፅሁ ኢትዮጵያዊ አላየሁም 🤔🤔🤔

    • @tatigetachew3408
      @tatigetachew3408 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @maheltendale
      @maheltendale 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @addesaddes9594
      @addesaddes9594 6 місяців тому +1

      ትክክል ምን አይነትነው ድቅ መሪ እን አላወቅንም እንእስበርስ እንባላለን እፍ

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @redwanekedir4529
    @redwanekedir4529 6 місяців тому +19

    Thank you my hero
    ..

  • @aregaochocho8801
    @aregaochocho8801 6 місяців тому +3

    በጣም ደስ ይላል በዚያው በነካው እጅህ በደህንነት ጉዳይም ዝመትበት እንጂ ሃገራችን ከቤት ወጥቶ በሰላም ለመመለስ አስጊ ሆኗል:: ይህ ሁሉ መልካም ሥራ ሰላምና ደህንነት ከሌለ ትርጉም ያጣል:: ድህንነት ከሌለ መን ለጉብኝት ይወጣል?

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw 6 місяців тому +42

    የሚገርም ነው
    ተስፋ እና ሰላም ይሰማኛል ። ምቀኛን ደስ አይበለው ሃገሬን የሚቀጥለው ትውልድ ያስከብሯታል !

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe 6 місяців тому +44

    የእጆቹን ስራ የባረከው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ ድንቅ መሪ 🙏

    • @balemetiblet7673
      @balemetiblet7673 6 місяців тому +2

      ሰውየው ራእዩን እያካለት ያለው የኢትዮጵያ አምላክ ነው ህልሙን እያኖረው እያከናወነለት ያለው የላይኛው ነው ታችኞች አትጋጋጡ የባንዳ የልጅ ልጆች እርማችሁን አውጡ

  • @ibrahimtahir8813
    @ibrahimtahir8813 3 місяці тому +2

    Doctor aby is a nice man for the first time in Ethiopian history the kind and the best gift for Ethiopia people thanks prime Minister aby ahmed I proud of you.

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 6 місяців тому +22

    ኢትዮጵያ ዬ ይቅናሽ ‼️

  • @sittyahmed2546
    @sittyahmed2546 5 місяців тому +3

    በርታ አደስ አበባ ዘመናዊ አያደግ ነዉ

  • @busyline3882
    @busyline3882 5 місяців тому +1

    በምኞት ባሰብከው ባለምከው በተመኘኸው ሀሉ አለሕ ይርዳሕ ጠላቶችሕ ጸሐይ እንደመታው በረዶ ይቅለጡ እድሜና ጤና ይጨምርልሕ አሚን አሚነ

  • @user-pw3gh1ci4e
    @user-pw3gh1ci4e 6 місяців тому +16

    አቢቹ አባ መላ 🎓🎓🎓👍👍👏👏👏

  • @user-xy6zi9ct6v
    @user-xy6zi9ct6v 5 місяців тому +2

    Thank you to keep lord doctor president Abey Ahmed

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 6 місяців тому +45

    Omg amazing
    አብይዬ አንተን የፈጠረክ ፈጣሪ ይባረክ ድንቅ መሪ

  • @Umnassim4533
    @Umnassim4533 6 місяців тому +3

    Thank you Dr. Abiy Ahmed everyday you amazing me. Such brilliant ideas. Make ethiopia great.

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe 6 місяців тому +10

    Godblseng.You.My Man❤❤❤❤❤❤

  • @user-sc5wm5zj5y
    @user-sc5wm5zj5y 6 місяців тому +2

    የኢትዮጵያ አምላክ እግዚያብሄር ከአንተ ጋር ይሁን!!!! ስራ ብቻ የታደለ ሰው

  • @user-xo9zz9yt1k
    @user-xo9zz9yt1k 6 місяців тому +45

    መሪ ነህ በውነት የምትሠራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብቹ የሁልግዜ ምርጫዬ

  • @adaneweldmariam7430
    @adaneweldmariam7430 6 місяців тому +6

    Thank you dr.Abi Ahamed Ali the pm of ethiopia ethiopia and ethiopian needs people like you who work a little for his country than who talk more about their country

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk 6 місяців тому +3

    በቃ በአንድ ቃል ጀግና ነህ❤❤❤ እውነት ልዩ የኢትዮጵያ መሪ ነህ❤❤❤

  • @user-fu4if4ps5u
    @user-fu4if4ps5u 5 місяців тому +2

    አሏህ እድሜህን ያርዝመዉ።ህዝባችነንም ልቦና ይስጠዉ

  • @redwanekedir4529
    @redwanekedir4529 6 місяців тому +15

    ❤❤❤❤❤አብቹ ጀግና

  • @everydayuse305
    @everydayuse305 6 місяців тому +16

    እውነት ይሕ ሰው ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ከስር ያሉት እየረበሹት ነው እንጂ ገዳዬቹ ገድለው በሱ እያመካኙ የአብዛኛውን አይን ጋረዱት የጥፋት ጓዳዎች ለራስ አደሮች ይሕን ጀግና ብንተባበረው በአጭር ጊዜ ሐገራችን ገነት ትሆን ነበር

    • @maheltendale
      @maheltendale 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂 ብስቅ ይሻላል

  • @edriseshetu
    @edriseshetu 6 місяців тому +36

    የጦር ነጋሪት ይጎስማሉ እነጅቦ እደዚህ የተስፋብርሀን እደማሰብ❤❤❤

  • @Usmekeri
    @Usmekeri 6 місяців тому +9

    God bless you abichu❤🙏

  • @birkeyohanis9158
    @birkeyohanis9158 6 місяців тому +21

    ጀግናችን በርታ አንተ ብዙ መማር ይቻላል

  • @senaitgg614
    @senaitgg614 6 місяців тому +12

    Great job D/r Abiy... keep up the good work!

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 6 місяців тому +3

    amazing job keep it up bro.

  • @zewdhunmarye7577
    @zewdhunmarye7577 6 місяців тому +8

    ችግሩ እኮ ዓይነ ስውራኑ እንዴት ያዪታል ነው? ከዚህ ፕሮጀግት የሚገኝ ትርፍ ካለ share ታገኛላችሁ ብሎ ማባበል ያስፈልግ እንደሆን እንጂ😢

    • @Abachada1
      @Abachada1 6 місяців тому +1

      ይኼ ሁሉ ሥራ ሕዝብን ይዘህ ቢሆን ለዘላለም በጥሩ ስም ትነሣ ነበር:: የሕዝብ ጥያቄ በጽሞና አዳምጠህ መፍትሔ ባለመሥጠትህ አሁን የምትለፋበት ሁሉ እንደጋዳፊ አስደናቂ ኘሮጀክቶች በትንሽ ቀናት ውስጥ በሚከሰት የሕዝብ ማእበል ይወድማል:: ከዚህ ጎን በጎን የሕዝብን ጥያቄ በአግባቡ መልስ: ያለበለዚያ ከንቱ ልፋት ይሆናል:: የባቢሎን ግንብ¡¡¡¡

    • @hageraethiopia24
      @hageraethiopia24 6 місяців тому

      @@Abachada1zeregna…. Dedebe…

    • @Samura2008
      @Samura2008 6 місяців тому

      አንተ ደግሞ ለምን ከባድ ነገር አስበህ ታሳስበናለህ? አሁን አብይ ለነሱ አይን ለአንተ ጭንቅላት ማስገጠም ያቅተዋል ብለህ ነው?

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 6 місяців тому +11

    My king you are the visionary leader may God bless you more and more ❤ 🙏 ♥

  • @Abt943
    @Abt943 6 місяців тому +2

    Ethiopia will prosper soon. Don't hear the extremists! Continue what you have started our PM Abiy (PhD). We are with you.

  • @nanny3146
    @nanny3146 6 місяців тому +17

    Wow abichu he can do it forever 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BashaNamomsa
    @BashaNamomsa 6 місяців тому +5

    Dear Dr. Abiy I appreciate your effort. I also have questions for you Q1. Does a wise person trust all his eggs in a single basket? Q2. Do you have any idea about the rural Ethiopia Zones & Districts status of infrastructures (Access to clean water , Schools, Roads, Health Facilities, Extreme poverty communities are experiencing etc.) Q3. Is our problem lack of Idea or Sustainable Peace? Q4. What do you think of Equity & Equality issues?. Q5. Did you critically examine priority setting issues? Hence, I kindly request you to critically address my questions. We are suffering of huge problems. I raised these questions not to object what you are doing. But, as a reasonable & concerned citizen & to positively influence your taught. May God Bless you with Skill & Wisdom.

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 6 місяців тому +32

    Abbch sleeplessness working hard for his country and his peoples development. I'm proud and appreciate your amazing jobs. Abbch accomplished so many unspeakable projects within short periods of time. Long health and wealth for my beloved Abbch. Amen

    • @mominanegash987
      @mominanegash987 6 місяців тому

      Amen

    • @arsemafortoloni7277
      @arsemafortoloni7277 6 місяців тому

      Yeah you are right his building lexurious palace for Ethiopians who have been dying of the war orchestrated and waged on Ethiopians and the artificial famine he created as a means of controlling and containing Ethiopians! A good leader is he who use government as he like and refuse to report or at least notify the sources of finance to the parliament. Millions of people unable to afford the price of a piece of bread while the PM talk of roasted chicken. Ethiopia has been a lake of blood and a valley of death under Abiy Ahmed's fascist regime. Abiy Ahmed is spending billions of dollars to buy fire arms including Su-30 and Turkey and emirates drone to further enhance the killing and ethnic cleansing he started in the Norther part of Ethiopia. YES he is building nonesensical and irrelevent dachas here and there like a mongoose.

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 6 місяців тому +4

    አብቹዬ ዘመንሕ ይባረክ አምላኬ አብቹን ጠብቅልን ያለም መድሐኔት 🙏
    ከውጭም ከውስጥም ያሉ ጠላቶች በሙሉ
    የኢትዮጵያ ና የኢትዮጵያኖች ናቸው
    ኢትዮጵያዊያን ከዚሕ ወርቅ ጀግና የሆነ መግስታችን ጋር ጠላቶችንን በጋራ መታገል
    የኢትዮጵያዊነት መብታችን ነው 🇪🇹

  • @ethioarsema6175
    @ethioarsema6175 6 місяців тому +26

    Amazing, I don't have words Dr. Abiy በርታልን 🫶🏽🫶🏽 ኢትዮጵያ ተበልጽጋለች ከ አንተ ጋር 🙏🏿🙏🏿💚💛❤️

    • @maheltendale
      @maheltendale 6 місяців тому

      😂😂😂😂ወይ ቅዠት

    • @welensabelete73
      @welensabelete73 6 місяців тому +1

      እሱ እየሰራና እያሳየን ነው አንተ ግን በሰነፍ ልብህ እየቃጀህ ነው ጌታ ከዝህ ጠማማ ሐሳብ ይታደግህ።

  • @biskut6932
    @biskut6932 6 місяців тому +7

    አገር ማለት መሪ ማለት ነው መሪ አገርን ሲሰራ ሲያስውብ ሀገርን እንድንወደው የሚያደርገው አብቹ ድንቅ መሪ ከሌሎች ተለይቶ እንድትጠላ ያደረገህ ይህ መልካም ስራህ ነው የሚገርመው የፈረነጅ ሀገርን በቴሌቨዥን መስኮት ስናይ አቤት ሲየምር የምንለው በዚህ መልኩ ተሰርቶ እንጂ ከመርስ ወርዶ አይደለም ስለ ልማት እንጂ ስለጦርነት እያወራን አንደንዝዝ ወንድምህን ከምትገድል እያንዳንዱ ክልሉን ያስውብ አብቹ ቀጥል ሰው በከንቱ ይሞት የለም የአላማህ ደጋፊህ ነኝ ሰራህ ያስደምመኛል የኢትዮጵያ አምላኳ ይጠብቅህ

  • @user-tm5qm2yx6k
    @user-tm5qm2yx6k 6 місяців тому +8

    Hard to believe this. It must be God’s hand with this man Dr Abiy. Thank you Lord!!

  • @user-fu6tq6zz6z
    @user-fu6tq6zz6z 6 місяців тому +6

    ሰላምና ዳቦ አይረሳ ። ይህ ኘሮጀክት ግን አጅግ በጣም ልዩና ድንቅ መተኪያ የሌለው የሀገር ቅርስ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endalechane5157
    @endalechane5157 6 місяців тому +7

    በልቶ የማያድር ሕዝብ የሚደመምበት የጠገበ የሚተፋበት ውብ ስፍራ ።

    • @socb5642
      @socb5642 6 місяців тому +2

      በልቶ የማያድረው ህዝብማ እንዲበላ እየተሰራ ነው። ይሄ ተሰራ ማለት ይሃ ይቀራል ማለት አይደለም። አንዱን ብቻ ስራ ማለት አያስኬድም። ገና ድህነታችን ታሪክ ይሆናል።

    • @socb5642
      @socb5642 6 місяців тому +1

      የተማሪዎች ምገባ ... የተስፋ ብርሃን ምገባ ማእከሎች ... ግብርና ላይ የምንሰራቸው .... የባህር በር etc እነዚህ ሁሉ ፍሬያቸው ይታያል።

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 6 місяців тому +4

    Allhe yegzhe my dear

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 6 місяців тому +30

    I GIVE ABICHU TEN MORE YEARS TO LEAD MAMA ETHIOPIA.
    LONG LIVE ABICHU YESEW MAGNAA❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @african-2000
    @african-2000 6 місяців тому +8

    God bless #ABICHU'YE ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @sadyamohammad5284
    @sadyamohammad5284 6 місяців тому +1

    ልበቀና መሪዬ ያሰብካትን የተመኝሀትን ኢቲዬ ሰረተክ ጨርሰክ ያሳይክ ጥሩ ነገርን መስራት ሁሌም እድትወሳ ያደርጋሀል አላሀ ይጠብቅህ

  • @yeshiharegyifru1484
    @yeshiharegyifru1484 6 місяців тому +9

    ጌታየጠላቶችን አቅም ሰብሮለእንተ እድሜ ይስጥህና ለሀገርህ ያስብከውን ያስፈፅምህ እንወድሃለን

    • @tatigetachew3408
      @tatigetachew3408 6 місяців тому

      ❤️❤️❤️👍👍👍👍👏👏👏👏

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @getinetmarkos1648
    @getinetmarkos1648 5 місяців тому +1

    you are leader, designer, solder. you can!!!!!!!!!!!

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 25 днів тому +2

    wow abechu edemana tena yesetehe tebareke

  • @GeraworkGezmu
    @GeraworkGezmu 4 місяці тому +1

    Jegena !Enat yeweldch !!!❤❤❤❤

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 6 місяців тому +7

    Abichu jagna hagra hulame kafi bayelege ❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 5 місяців тому +1

    ተመስገንሀገሬ ለዘላለም ትኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @arabselamu722
    @arabselamu722 6 місяців тому +4

    I saw a wonderful thing, hope for Addis
    I was not thinking positively about the Govt.
    really I felt nice after I saw this video. What is happening in my country? where are we? We are lost in stupid politics which makes us rude and see only the negative part.
    Oh, Allah bless Ethiopia, the innocent, and the devil elites.

  • @aklile7691
    @aklile7691 6 місяців тому +13

    ዶክተር ዓብይ ያስጎብኝነት ስራንም በሚገባ አከናውነዋል በሚያስደንቅ መልኩ።

    • @wondimuheme477
      @wondimuheme477 6 місяців тому

      Cantivam biehonu biku sew wow surprise

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 6 місяців тому +4

    ሰው ይቀድማል፣ሰው በረሐብ ፣በጦርነት በመፈናቀልና በዘረኞች እየሞተ ይኸ ለእኛ ትርጉም የለውም።

  • @FunnyAlpineSkiing-ex1iy
    @FunnyAlpineSkiing-ex1iy 6 місяців тому +5

    ❤❤❤ Amezing ❤❤❤
    WOW 10 times D/r Abiy big thanks for all your bjg ideas
    Yicheneku Atinafu ❤

  • @melakugenet2246
    @melakugenet2246 6 місяців тому +3

    ሰውየው ኢንጂነር ነው💚💛❤️🇪🇹🇪🇹

  • @asterdebebe3346
    @asterdebebe3346 6 місяців тому +7

    እንዳው እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እና ለህዝቧ መልካም ነገር ሰርቶ ክፍት ላይ እንድትቀመጥ ፈጣሪ ፈቀደ በጠቅላይ አብይ አድሮ የኢትዮጵያን ህዝብ በመልካም መንገድ እየመራት ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 6 місяців тому +1

      እውነት ነው እግዝያብሄ መጀመርያውኑ በዚህ ሰው ኢትዩ እንደሚባርክ መልእክት መጥቶ ነበር! ይህ ክፉ ጦርነት ባይኖር ኖሮ አገራችን የት በደረሰ ነበር ጠላት ይህንን ስለሚያቅ በውስጥም በውጭም ይዋጋናል!! ነገር ግን ይዋጋል አያሸንፍም!!!

  • @WorkuAbebe-ut2qr
    @WorkuAbebe-ut2qr 6 місяців тому +23

    ቆራጡመሪ ችግር የማያደናቅፈው ለማይረባ ጫጫታ ጆሮውን የማይሰጥ አንበሳ ሀገርክ ዋጋክን ትከፍልካለች የግዜውግዜ ሁሉም ይረዱካል ሁሉም ፈተና ለግዜው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 6 місяців тому +9

    አሁን እኮ ታደንቁ ይሄናል ባንዳዎች ብቻ ምን ያረጋል የእናት ክፉ የለውም ኢትዮጵያ አሁንም ይቅር ትላችዃለች እናት ናትና ክብር ከመከራ ጋር ይህንን ላሳየን ለጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ❤

    • @maheltendale
      @maheltendale 6 місяців тому +2

      😂😂😂😂 ህዝቤ ደንቁሯል

    • @addesaddes9594
      @addesaddes9594 6 місяців тому

      ❤❤🎉🎉🎉

  • @clawdytessema5840
    @clawdytessema5840 6 місяців тому +1

    ተባረክ

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 5 місяців тому +1

    TEBAREK!!!

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 6 місяців тому +11

    Pls like በማድረግ ሚዲያችንን እንደግፊ ለሌሎች እንዲደርስ Like 👍 ያስፈልጋል

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 6 місяців тому +17

    አብቹዬ መለኪያ ቃላት አጣሁልህ ኑርልኝ ክበርልኝ ከማለት ውጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebedegetachew2606
    @kebedegetachew2606 6 місяців тому +12

    ሁሌም ላንተ ክብር አለኝ አቢቹ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @wubalemkebede4348
    @wubalemkebede4348 6 місяців тому +1

    እውነት አቤቹ ጀግና ነህ

  • @romanyifru6780
    @romanyifru6780 6 місяців тому +2

    Abiy ahmed en pocos años has echo muchos proyectos con resultados,en mi opinión no te comparas con ningún país del mundo..sigue así. Eres un gran ejemplo 💪💪💪🥰🥰🥰

  • @user-wx9vc3xm8l
    @user-wx9vc3xm8l 5 місяців тому

    ፕሮጀክቱ በጣም ደስ ይላል ለወደፊቱ ፕሮጀክቱን ለመንከባከብም ሆነ ለትውልድ እንዲሻገር ለማድርግ እንዲመች ዘመናዊ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ማሺኖች በገዙላቸው በጣም አሪፍ ነው

  • @user-ew6qp6sk6o
    @user-ew6qp6sk6o 5 місяців тому +2

    ዱባይ ከተቀየረ ኢትዮጵያ የማትቀየርበት ምክንያት የለም ሰላሙን ያምጣልን !!!

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 6 місяців тому +4

    እኛ ብሔሬ የኔ ሐይማኖት የሆነ ሕ ሰው ይምራኝ የሚል ደካማ አስተሳሰባችንን ጥለን ማን ቢመራ ሐገር ያሳድጋል ሕይወቴን ይቀይራል ወደ ማለት ካልተቅየርን እኛም ልጆቻችንም በድሕነት መገፘፍችን እፍቆምም።በችግር በጦርነት እንዲ የሰራ መሪ 5 አመት ምንም ጦርነት ሳፍኖር ቢሰራ አስቡት

    • @maheltendale
      @maheltendale 6 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 6 місяців тому

      @@maheltendale ተሳሳትኩ የኔ ሳቂታ

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 6 місяців тому

      @@eyobeshetu62😂😂😂😂😂😂😂

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 6 місяців тому

      @@berhanhailu7544 ጭንቅላትሕ ባዶ ስለሆነ ምንም ሐሳብ መስጠት ስለማትችል እንተን የመሰለ emoj ትጠቅማለሕ።በሐሳብ ሞግት

  • @kassahunmulatu1457
    @kassahunmulatu1457 5 місяців тому

    May God bles you your government

  • @samitadex
    @samitadex 5 місяців тому

    Amazing ( create good environment for coming generation ) ethiopia we made

  • @mulunehchufamo1847
    @mulunehchufamo1847 2 дні тому

    ኢትዮጵያውያዊ መሆኔን ዛሬ ኮራሁበተ ❤❤

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh 6 місяців тому +1

    .mission Abiy sew alwetalikinim tasasinalki

  • @user-jy4ze8uh8l
    @user-jy4ze8uh8l 6 місяців тому +1

    God is good,you are our gift

  • @zufanworku3135
    @zufanworku3135 5 місяців тому

    Abichu Ambesaye, kifu ayinkah. Ye Ethiopia amlak yitebikih.
    Yehasabihin yimulalih.
    Ke Ethiopia 🇪🇹 mikegna yitebikih.
    Fikir kininet melkaminet ytacheqebih.
    Nurilin.

  • @almazali4784
    @almazali4784 6 місяців тому +3

    እንኳን አንተን ጀግናው መሪዬን መረጥኩኝ ጀግናው መሪ ዶክተር አብይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eshetetube8790
    @eshetetube8790 6 місяців тому +7

    መደመም ነው እንጅ በአንድነት አቅም ።
    ደስታ ፍቅር ሰላም እውነት ለዘላለም ።
    መላው ያልመጣለት የመዝናኛ ጉዳይ ።
    ርቀት ቢሔድም ከምድር እስከ ሰማይ ።
    ምንም አይመጣለት ከጭቅጭቅበላይ።
    ስንወደህ ስንሰማህ ክፉው ቢቃጠልም።
    ጋራውቢወዛወዝ ቢያሥጠላው ይህአለም።
    ና ሥራ ተዝናና ነው እንጅ ለፀብጊዜ የለም ።
    ሶስትሺዘመንያላየነውእድገት5አመት ከመጣ።
    እውነትነውይቃጠልደዳቢሎሥምንምአያመጣ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wilcoxdaniel9825
    @wilcoxdaniel9825 29 днів тому

    Surprising he knows all the details of projects
    Most leaders do not bother with these details.

  • @qaroo5693
    @qaroo5693 6 місяців тому +1

    አንተ እኮ amazing ነህ our oldest bro Abichu Koo sin jaalanaa qaali keenya

  • @TemesgenRetebo
    @TemesgenRetebo 6 місяців тому +1

    Zemenot yebarek lemlmu

  • @user-sc8tq2sx9v
    @user-sc8tq2sx9v 2 місяці тому

    እድሜ ከጤናጋር ሰቶህ ለማየት ያብቃህ

  • @zed4133
    @zed4133 6 місяців тому +6

    🎉🎉🎉🎉አብቹአችን አሁን አንተን ያለማድነቅ ምቀኝነት ነው የምገርመኝ የምተቹህ ልማድ ሆኖባቸወ ነው????ድንቅ መሪ አጊኝተን ነገር ጊን አላህን ማመሰገን ትተን እንባላለን ታኮ ሆነን እንጎትታዋለን አላህ አንድ አድርጎ በፈቅር የምንረዳህ የምጠቀምብህ ያርገን ቃላት የለኝም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AhmedMohammed-dh8ed
    @AhmedMohammed-dh8ed 6 місяців тому +1

    May the Almight Allah assist you more against your enemies.
    Amin!

    • @peace4all584
      @peace4all584 6 місяців тому

      Dr. Abiey doesn't have enemies he has poltical opponents. You people calling Allah's name bring love not hate, bring life not death.

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 6 місяців тому

    አገራችንን ጌታ እደሚያበለፅግ አምናለው

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 4 місяці тому

    Yene liyu meri!
    Geta abzto yibarikih kekifu hulu yitebikih!

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 6 місяців тому +7

    አይ አብቹ በባስ እያሸራሸርካቸው ነው አይደለም በርታ እግዚአብሔር ይረዳሃል።

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c 4 місяці тому

    ዶክተር አብይ የኢትዮጵያ ውበት ጌታ እግዝአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ ❤❤❤❤❤

  • @user-ri6oh3bm1e
    @user-ri6oh3bm1e 4 місяці тому

    መንሚመንግሰትየልሰረውንሰረተሐልእንደኢትዮጵየ❤❤❤

  • @wesenyel
    @wesenyel 6 місяців тому +6

    ፈጣሪ ብርታቱን ብቻ ያድለው ነው የምለው።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 6 місяців тому

    God blessed primeminster ABeye he us Smart wise gift from God