🛑የኪዳነምህረት ዝማሬ//የአረፍቴ እናት//ሀዘኔ ሲፀና በዘማሪ አቤኔዘር ተስፋዬ (kidanemihret Mezmur by Abenezer Tesfaye)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #የመዝሙሩ_ግጥም
    ✝️ያለሽ ልዩ ፀጋ✝️
    ያለሽ ልዩ ፀጋ ያለሽ ልዪ ክብር
    የሁሉ እመቤት በሰማይ በምድር
    አቁራሪተ መአት ምርአገ ፀሎት
    ሲነግሩሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት
    በመከራ ላለው ሁኝለት መፅናኛ
    ዕንባውን አብሺው አይዘን ዳግመኛ
    ጉድለቱን ሙይለት በፈረሰው ቆመሽ
    ስለምታስምሪ በልዩ ኪዳንሽ
    ከኪዳንም በላይ ኪዳንሽ ልዩ ነው
    እናቴ የሚልሽ አምላክሽ ልጅሽ ነው
    ይበጠሰ ከእጁ የወህኒው ሰንሰለት
    የሞቱ ደብዳቤ ይቀየር በህይወት
    አዲስ ተስፋ ሞልተሽ አዲስ ሰው አድርጊው
    መቅበዝበዙን ይርሳ ድንግል አረጋጊው
    ከኪዳንም በላይ ኪዳንሽ ልዩ ነው
    እናቴ የሚልሽ አምላክሽ ልጅሽ ነው
    ✝️ኪዳነምህረት የእረፍቴ እናት✝️
    የብርሃን ዝናር ባይኖረኝም
    በንጉሥ ፊት ተሸልሜ ብቆም
    በልጅሽ ነው ውበቴ ማማሩ
    በምልጃሽ ነው ስሜ መቀየሩ
    በልቤ ላይ ተነበበ ልጅሽ
    አሁን ስሜ ተጠርቷል በልጅሽ
    ከታች በምድር እስከ ሰማይ ደረስ
    ድርሻዬ ነው ስምሽን ማወደስ(፪)
    ኪዳነምህረት የእረፍቴ እናት
    ሰላም ሆነ ባንቺ አማላጅነት
    ንጽህት ድንኳን በእምነት ያጌጥኩብሽ
    ሰላም ሆነ በአማኑኤል ልጅሽ
    የከበረ ሆነሽ ንግግሬ
    ቅኔ አነሳሁ ለክብርሽ ዘምሬ
    እንደ ዝግባ ከፍ ብዬ ብታይ
    ወጥቶልኝ ነው ከሰማይም ፀሐይ
    ስለ ምልጃሽ ዘይቱ ፈሰሰ
    አንቺን ይዤ ሙሽራው ደረሰ
    ቀንዲሌ ነሽ ድንግል አዛኝቱ
    በልጅሽ ነው የነፍሴ ጽናቱ
    ✝️ሀዘኔ ሲፀና✝️
    አይዞህ የሚል አንድም ሰው ሲጠፋ
    ነገን እንዳይ ልቤ ሲያጣ ተስፋ
    አጠንክሮኝ ቃልኪዳንሽ
    ተበራታሁ በማዳንሽ
    የድሌ ቃል አዛኝቱ
    አንቺ ስትይ ሆነ ስንቱ
    የድሌ ቃል አዛኝቱ
    አንቺ ስትይ ሆነ ስንቱ
    ሀዘኔ ሲፀና እንባዬን አብሰሽ
    በእናትነት ፍቅርሽ በመዳፍሽ ዳብሰሽ
    አፅናናሺኝ አይዞህ አልሽኝ
    ኪዳነምህረት
    የሁሉ እመቤት
    ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA

КОМЕНТАРІ • 375

  • @ZIKMEDIA
    @ZIKMEDIA  6 днів тому +1

    ዚቅ ሪከርድስ የተሰኘ አዲስ የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አዳዲስ ፕሮግራሞችን እዛ ላይ ይጠብቁ
    ua-cam.com/video/q8CeKkIkhoQ/v-deo.htmlsi=gRBHnvoNaTfEOc8H

  • @ed4bb
    @ed4bb 26 днів тому +111

    ለምድነዉ ግን የተዋህዶ ልጆች ላይክ የማታረጉት አይታችሁ ዝም ብላችሁ አትዉጡ እርስ በርስ እንደጋገፍ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 26 днів тому +133

    ወይኔአፈር ልብላልህ እሔልጅዘማሪሆነዘመንህንይባርክህ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Ymaryam21
      @Ymaryam21 25 днів тому +7

      በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል

    • @user-ip2rt5jq5r
      @user-ip2rt5jq5r 21 день тому +2

      እኔም ማመን አቃተኝ

    • @famouseblue7825
      @famouseblue7825 10 днів тому +2

      ወይኔመታደል እኔም የኛ ድራማ ነው ማውቀው

  • @samrawiteabe3438
    @samrawiteabe3438 16 днів тому +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን። ጎበዝ በርታ

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c 8 днів тому

    ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኪዳነ ምህረት ፀጋውን ታብዛልህ

  • @SelamFiker-cj3nm
    @SelamFiker-cj3nm 19 днів тому +20

    አቢዬ ከዚህም በኻላ ብዙ ዝማሬ እንጠብለሁ ከዚህም በኻላ ብዙ የምሰራበትን ዘመንህን ትባርክልህ ኪዳነ ምህረት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RedietAmha
    @RedietAmha 26 днів тому +39

    አቤኒ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qu9vu8uy5m
    @user-qu9vu8uy5m 14 днів тому +8

    ተመሠገን ወንድሜ እንዴት ደስ እንዳለኝ በቤቱ ያፅናህ

  • @mekdes7
    @mekdes7 25 днів тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @nhgyhr-mj9kj
    @nhgyhr-mj9kj 8 днів тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በርታ❤❤❤❤

  • @masrmnagashnagash1611
    @masrmnagashnagash1611 11 днів тому +3

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በቤቱያፅናህ ወንድሜ

  • @AbissinyaTasswe
    @AbissinyaTasswe 26 днів тому +24

    የኔ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቷ በአቅፏ ታኑርህ ❤❤

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 26 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @KinoKonjo
    @KinoKonjo 8 днів тому

    እግዚያብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @adaneAshagre
    @adaneAshagre 7 днів тому

    አቤኒ በጣም ደስ ብሎኛል ቃለ❤❤❤❤❤❤ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @selamawitdebebe9354
    @selamawitdebebe9354 25 днів тому +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ 😊በቤቱ ያፅናህ የተሰጠህን ስጦታ ቤተክርስቲያንን ለማገልገል ስትጠቀምበት ማየት ያስደስታል። እግዚአብሔር ይመስገን። ኪዳነምህረት ትጠብቅህ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 7 днів тому

    ወይኔ ዳዊት ተመስገን ጌታየ ፀጋውን ይጨምርልህ እመብረሀን ፀጋውን ታልብስህ

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 16 днів тому

    ዝማሬ፣መላእክት፣ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sinteom4vm
    @sinteom4vm 11 днів тому +3

    የኔ አባት ውይ ኪዳነምህረት ዘመንህን ትባርክልህ አሠይ እዴት ደሥሥ ይላል ❤

  • @BlenAbel-ys2it
    @BlenAbel-ys2it 14 днів тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ወንድማችን

  • @senaytsemate
    @senaytsemate 20 днів тому +6

    አሜን ወንድማችን በቤቱ ያፀናህ የተወህዶ ልጆች like Share አርጉ እናበረታታው

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 16 днів тому +1

    ወላዲተ አምላክ ትባርክህ እሰይ ደስ ሲል እንኳን ይሄን ውብ የእግዚአብሔር ስጦታ የሆነ ድምፅህን ለእግዚአብሔር ምስጋና ለመሰዋት አበቃህ ተባረክ እመ አምላክ ፍፃሜህን ታሳምርልህ❤

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 19 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን 🙏

  • @hsjejkwkeo5830
    @hsjejkwkeo5830 5 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏ወንድማችን በርታ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 10 днів тому +3

    ተመሰገን አቤኔዘር በግዜ መንገድ ይዘሃል በርታ

  • @user-js4gg8tz2c
    @user-js4gg8tz2c 16 днів тому

    ዝማሬመላክትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SelamFiker-cj3nm
    @SelamFiker-cj3nm 19 днів тому +8

    አቢዬ እንኳን ደስ አለህ ኪዳነ ምህረት ቀሪ ዘመንህን ትባርክል ዝማሬ መላእክትንያሰማልን

  • @AdiLenta
    @AdiLenta 4 дні тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ወንድም ወደ ዝማሬው ማዕበል በመቀላቀልህ እግዚአብሔር ምስክረ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @muluyegetnet-n2h
    @muluyegetnet-n2h 14 днів тому

    ዝማሬ መልዓክት ያሰማልል🙏🙏🙏

  • @ማር
    @ማር 25 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 13 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Demekech21
    @Demekech21 25 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 26 днів тому +39

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመብርሃን መጨረሻህን ታሳምርልክ

  • @YewerdanosYewerdanos-z6l
    @YewerdanosYewerdanos-z6l 13 днів тому

    የኔ ውድ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገለግሎት ዘመንህ ይባርክህ

  • @KalkidanShewaye-x2c
    @KalkidanShewaye-x2c 9 днів тому +2

    ፈጣሪ ይባርክህ ድንቅ መዝሙር

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l 19 днів тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን።

  • @hanazenebe6366
    @hanazenebe6366 25 днів тому

    እግዚአብሔር አስመለጠህ ወንድሜ ያፅናህ!

  • @SntayhuSemeneh-cc9ed
    @SntayhuSemeneh-cc9ed 26 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምረው

  • @Wintana-ik7dd
    @Wintana-ik7dd 26 днів тому +13

    በእውነቱ ስትዘምር ሳይህ ከልቤ ነው ደስ ያለኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @Eidu623
    @Eidu623 16 днів тому

    እሰይይ❤❤❤እልልልልልል ዘመንህን በቤቱ ይለቅ እልልልልልልልል

  • @user-cl5jr4gn3j
    @user-cl5jr4gn3j 13 днів тому

    ትልቁን ባታ መርጠኸል እግዚያብሄር ከእንቅፋት ይጠብቅህ

  • @SmilingComputerChip-lz9hm
    @SmilingComputerChip-lz9hm 10 днів тому +2

    ዉይይ ደስ ሲል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ ወድሜ ኪዳነ ምህረት እናቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @GebrelaFikre
    @GebrelaFikre 25 днів тому

    ዘማሪ ሆነህ በማየቴ ደስ ብሎኛል
    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @YazanMohamed-y8p
    @YazanMohamed-y8p 9 днів тому +1

    Amen amen amen

  • @KalkidanMulaw-n6g
    @KalkidanMulaw-n6g 15 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏

  • @user-uy3pz7vi7j
    @user-uy3pz7vi7j 16 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን❤❤

  • @GebrelaFikre
    @GebrelaFikre 25 днів тому

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤

  • @Alem-he2sq
    @Alem-he2sq 5 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢

  • @hiwotabay7047
    @hiwotabay7047 16 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤኒ ዘመንህ ይለምለም በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤❤ኪዳነምህረት ጥላ ከለላ ትሁን❤❤❤❤❤

  • @plushvideochannel
    @plushvideochannel 17 днів тому

    Des sil ke Aertis wede zemari fetari bebetu yatnah❤❤❤

  • @ዘቢደርዘ
    @ዘቢደርዘ 14 днів тому

    ደስ ብሎናል በምነቱ ያፅናህ

  • @ትእግስትብዙ
    @ትእግስትብዙ 9 днів тому +2

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @mastewalGetnet-qo8du
    @mastewalGetnet-qo8du 10 днів тому

    ተባረክ ወንድሜ እመብርሀን አትለይክ በርታ❤

  • @HirutSamii
    @HirutSamii 19 днів тому +4

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ ወንሜ በቤቱ ያፀናህ 💒🥰🙏🙏

  • @masilove256
    @masilove256 11 днів тому

    የኔ ጀግና በቤቱ ያፅናህ❤❤❤

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 25 днів тому

    Amen amen amen ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @MululenTsegaye
    @MululenTsegaye 10 днів тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q 25 днів тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንደት ደስስስስ እንዳለኝ ውንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም መጨርሻህን ታሳምርልህ እውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fv7uj3vk8c
    @user-fv7uj3vk8c 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤በቤቱ ያፅናህ

  • @Sarasalfewu4769
    @Sarasalfewu4769 26 днів тому +7

    አዲህ ስላየሁህ አዴት ደስ አዳለኝ 🙏🙏🙏❤️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mp4uf1or8v
    @user-mp4uf1or8v 16 днів тому

    እግዚአብሔር ያፅናህ በቤቱ።

  • @HanaElias-n9w
    @HanaElias-n9w 21 день тому +4

    አንተን የመረጠ የእመቤታችን ልጅ አማኑኤል እኛንም ይምረጠን:: I am so proud of you zemari Abenezer 🥰

  • @EnanuTadesse
    @EnanuTadesse 25 днів тому

    በቤቱ ያፅናህ

  • @sebli5024
    @sebli5024 25 днів тому

    ታድለህ አምላኬ እባክህን ልጅህን ጎብኛት ቆሽሻለዉ 😢😢😢😢ወንድሜ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ
    @ኪዳነምህረትእናቴ 25 днів тому +4

    ዝማሪ መላእክ ያሰማልን እግዚያአቤሄር በቤቱ ያጽናህ ወድማችን ኪዳነ ምህረት በምልጀዋ አትለያችሁ❤❤❤❤

  • @TigestMoges-p8n
    @TigestMoges-p8n 11 днів тому

    Egiziabhet ymesgn .Zimare melakt yasemaln zemenh ybarek yene wendmem kezih belay endtagelegel yedngl mariyam lij betsegaw ytebkih egnanm endante lemagelgel yabkan❤❤❤❤❤

  • @amarehailu
    @amarehailu 15 днів тому

    እንኳን ወደቤቱ መለስህ ፡ያፅናህ

  • @buzayewabebe5629
    @buzayewabebe5629 20 днів тому

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ውንድማችን

  • @MaramawitAddisu-dx6hp
    @MaramawitAddisu-dx6hp 18 днів тому

    በቤቱ ያፅና አቢኒ

  • @muluye-bc4kt
    @muluye-bc4kt 25 днів тому +5

    ከኪዳንም በላይ ኪዳን ልዩ ነዉ እናቴ❤

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 9 днів тому

    ኪዳነምህረት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwi-ts9ch
    @hiwi-ts9ch 26 днів тому +6

    አቤት እንዴት ደስ ይላል ተባረክ❤❤❤ ኪዳነምህረት የዕረፍቴ እናት❤❤❤

  • @EmatiTadele
    @EmatiTadele 25 днів тому

    Fetari yibarkh🙏🙏

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 17 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወድሜ ዘማሪ ሥለሆንክ በጣም ደስብሎኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @majetetube
    @majetetube 26 днів тому

    እሰይ በርታ ወንድማልም መጨራህን በቤቱ ያሳምረው❤❤❤❤

  • @YabsiraTamirat-ps8wz
    @YabsiraTamirat-ps8wz 20 днів тому

    zemare melakit yasemalin wendeme egzhabiier yibarkih

  • @ruhamasisay1634
    @ruhamasisay1634 25 днів тому +1

    Yene Abat Bertaln emebete ttebkh ahunm wede alem beftsum endatmelesbn Orthodox tfelghalech amlak mengstun endtwerslet slemifelgn ebakh ❤❤❤

  • @MululenTsegaye
    @MululenTsegaye 10 днів тому

    በቤቱ ያጽናህ

  • @EdenTesfa-h8v
    @EdenTesfa-h8v 2 дні тому

    Emebrhan enate titebkih❤🎉

  • @17media-516
    @17media-516 26 днів тому +11

    ስለ እውነት ይገርማል... በጣምም ደስ ይላል። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ፀጋውን ያብዛልህ ፣ ያብዛላችሁ።

  • @movieclub3156
    @movieclub3156 13 днів тому

    ተመስገን....በቤቱ ያፅናህ አቤኒ

  • @Yomif2112
    @Yomif2112 26 днів тому +13

    ኪዳነ ቃል የተሰጠሽ ከንጉሡ
    ዳግም ወርዶ በክብሩ በሞገሱ
    ኪዳን ሰጠ የሚጸና ለዘላለም
    ላንቺኮ ነው ኪዳነምህረት እናተአለም

  • @BAMA-cs9wb
    @BAMA-cs9wb 25 днів тому +4

    abeni selante des belongal bertaleng tebarek zemare melaket yassemalen kezi behoala wed fitenji memeles yelem

  • @saramohammad6178
    @saramohammad6178 26 днів тому

    Zmari melakt yasemaln wendmaci ❤❤❤

  • @akiyaseyfu9937
    @akiyaseyfu9937 25 днів тому

    ውይይይይይይ እመብርሀን ታፅናክ የኔ ወንድም

  • @fanoseeyetawahidoolij8817
    @fanoseeyetawahidoolij8817 25 днів тому

    Yene abeti siwudk❤ zemare malkte yesemale wedi Ye tawedo lij ❤️

  • @sare4981
    @sare4981 25 днів тому

    Amen❤❤ Amen ❤❤Amen ❤❤❤

  • @muluye-bc4kt
    @muluye-bc4kt 25 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ እህት ወድሞቸ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
    ኪዳነ ምህረት እናቴ አንች ታዉቂለሽ እናቴ❤

  • @user-ei8fj3cy3w
    @user-ei8fj3cy3w 21 день тому

    Yene jegna edat edemwedk mejemeriyam ahun demo ybelt bertaln yene wd ❤

  • @easteryedngllij7770
    @easteryedngllij7770 14 днів тому

    Zemenh ybarek dngl Maryam tetebkh❤❤❤❤❤❤

  • @AzozAlqhtani-xv1tt
    @AzozAlqhtani-xv1tt 25 днів тому

    Zemar melake yasmalen ❤❤❤❤❤

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 25 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን በርታልን የሠው ልጅ መጀመሪያው ሣይሆን መጨረሻው ሲያምር ነው እና ደሥ የሚል መጨረሻህን ያሣምርልክ 🙏🙏🙏

  • @Tsiyonawit-hp2zb
    @Tsiyonawit-hp2zb 15 днів тому

    አንተን የጠራች እመብርሀን ሁላችንን ትሰብስበን🙏🏽🥹

  • @MimiAbadi-d8k
    @MimiAbadi-d8k 19 днів тому

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @TsegawAdane
    @TsegawAdane 26 днів тому +3

    ወንድም አለም በጣም ደስ ብሎኛል። ጌታ እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናህ!

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 16 днів тому +3

    ❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @HiwotEw-xy3jc
    @HiwotEw-xy3jc 9 днів тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @mekedeslove8049
    @mekedeslove8049 25 днів тому +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በርታ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @emumesli9511
    @emumesli9511 12 днів тому

    ኪዳነ ምህረት እርሷ ታበርታ ወድማችን ❤የተዋህዶ ልጆች ኑ ✝️