Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እቴ ሙሽራዬ የሚለውን ሙሉውን ይዘምርልን የምትሉ like
አረ ይሰራልን ❤ሚገርም ነው 😮
ምን ድነው ያልሽው😯😯😯😯
ረጋ ያለ ዝማሬ ደስ ሲል ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ በርታ
ቤቱ ያጽናህ ወንድሜ። ጸጋውን ያብዛልክ
ከምንም በላይ እረጋ ብለኅ መዘመርኅ ሳላደንቅ አላልፍም ወንድሜ ለዘመረ አደበት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ዳዊትን ዝማሬ ያሬድን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
እግዝሀቤር በቤቱ ያፅናህ እልል ልል ልል ልል
@@try-j3e አሜን ፫ ኹላችንንም ያጽናን =እግዚአብሔር 💠
Amane Amane Amane❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
OMG, your voice is so soothing❤ May you hear the hymn of the angels! እንደዚህ ፀጋው የበዛላቸውን አገልጋዬች የሰጠን ጌታ ይመስገን🙏🏽
yes❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ያሰማኸን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ዲያቆን
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነት አቤት ድምፅ ምናለ እህቴ ሙሽራዬን ሙሉውን ብትዘምርልን❤
ተባረክ ቃለህዉትን ያሰማልን
ዋው በእውነት ለኔ እውነተኛ ኦርቶዶክሳዊ ለዛ ያደመቀው ዝማሬ
ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እናቴ በምልጃሽ ሰው ሁኛለው በእውነት እያለቀስኩ ነው የሰመውት ለኔ እኮ ያደረገችልኝ ብዙ ነው በስደት ከስንት ፈተና የዳንኩብሽ እናቴ😭⛪🙏
እኔ😭
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ እርጋታህ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ
የሚያምር ድምፅ አለህ። በተለይ ከዲያቆን ታደለ ገድፍ ጋር ይመሣሠላላደበዚህ እርጋታህ በገና መዝሙር ብትዘምር ያምራል። ቢስተካከል## ልክ እንደ አለማዊው ዘፈን በመዝሙር ከቨር ባይሠራ።
እርጋታህ ድምፃህ በስመአብ በቃ ፀጥ ያለ ቦታ መዝሙሮችህን ማዳመጥ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ፀጋው ያብዛልክ ዴቭ ወንድሜ ደሞ እረጋታው ደስ ሲል ፀጋው ያብዛልክ❤🥰🙏❤
ua-cam.com/video/NvZGDuPNzgA/v-deo.htmlfeature=shared❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏እመቤቴ በዝማሬ ታሳድግህ🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
በእውነት ወድማችን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ምን አይነት ፀጋ ነው የተሰጠህው በእውነት መታደል ነው ለኛም ያድለን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
እመብርሃን እንደ አባቶቻችን ቅዱስ ያሬድ , አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በበረከት ትጎብኝህ ❤❤❤
የታደለ አንድበት እንዲህ እመቤታችንን ያመሰግናል❤❤❤ አጥንትን የሚያለመልም ጥኡም ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በአገልግሎት ያቆይህ።
ኡፍ ደስ ሲል ልብን ያረሰርሳል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤️
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
በስመአም ግሩም ነዉ በወጣቶች አንደበት በእርጋታ አመሰግኙን ያዘጋጀ አምላክ😢ይክበር ይመስገን ❤❤❤ግን ሙሉዉን ምናለ በዚህ አንደበት ቢለቀቅልን በማርያም ❤😢
እውነተ እግዚአብሔር ባወቀው እጅግ በተመስጣ የሰማውት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አንተንም ድምፅክንም እግዚአብሔር ይጠብቅ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዝአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏💒👏👏👏🙏😭
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግሩም ተሰጥኦ,አለህ
የአጎቴን ልጅ ትመስላለህ እሱም ዲያቆን ነው ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። ሆሌ እንዳዳመጥኩኝ ነው እየደጋገምኩ ስተኛ ይሄን እያዳመጥኩኝ ነው። በጣም አጥንት ድረስ ዘልቆ ይገባል። የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ።💒
እውነት ነው ደስ ወደ አጥንት ውስጥ ይልቃል
እያንዳንዱን መዝሙር ጨርሳችሁ ብትዘምሩልን በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይስጥልን
በስመአብ ከአይን ያውጣህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ማርያምዬ ማርያምዬ ማርያምዬ ማርያምዬ ማርያምዬ ማርያምዬ ማርያምዬ ማርያምዬ
የእውነት ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነው ከተቻለ ሙሉውን መዝሙር ብትዘምርልን በጣም ምርጥ ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ድምፀ መልካም ወንድሜ ድምፅህ እና መዝሙሩ ልብ ያረሰርሳል እባ የሌለውንም ሰው በውነት ያሰለቅሳል ልብ ይነካል ተባረክልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤
👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤ዘጋውን ያብዛልክ ወድማችን❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድሜ በራስ ዝማሬ ናልን በጣም ጎበዝ ነህ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
እቴ ሙሺራየ የሚለውን ሙሉውን ይዘምረልን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱ ያፀነህ ወንድማችን👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪
ፀጋውን ያብዛልህ ኪዳምህረት እባ መጥርጊኒት የሚለውን ደግመህ በትዘምርልን🙏 እረጋ ያለ መዝሙር ነው🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ወንድሜ የራስህ መዝሙር የለህም አቤት መባረክ
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ በጣም የሚያጽናና ድምጽ ነው ያለህ ቀስ ያለና የተረጋጋ ድምጽ ነው ውስጤ እንዴት እንደረካ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ በርታ ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏
እሰይ እግዚአብሔርይባርክህ የኔ ልጅ እንደ ወተት የረጋህ እመብርሃን ታሳድግህ ትጠብቅህ ጎበዝ በርታ ለወጣቶች ልጆች አርአያ የምትሆን ነህ ሃሳብህን ያፅናልህ 🙏🏽
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
ቃላት የለኝም😢 ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልን
እንዴት ያለ ዝማሬ ነው ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
ሙሃዘ ስብሐት ዳግማዊ ደርቤበምን ደስ ላሰኝህየሚለውን ሙሉ ዘምርልን 🙏🏿🙏🏿
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን የእመብርሀን ውለታ ፍቅሯ አዛኝነቷ ፈጥኖ ደራሽነቷ በሰው አንደበት ተነግሮ አያልቅም ቸሩ መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን እናቱን እናት አድርጎ ስለሰጠን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን የማታልፈዉን መንግሰት ያዋርሰልን በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን።እማምላክ ፀጋውን ታብዛልህ በቤቱ ያፅናህ🤲🇪🇹⛪️🙏 ወንድም 👏👏👏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ እቴ ሙሽራዬን ሙሉን ብዘምርልን❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድምፅህ በጣም ያምራል❤❤❤
አንደበትክን ለዝማሬ ቸሩ አምላክ ሰጥቶኀል እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ አሜን።
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ዲያቆን ተባረክ!ዉይ ድምፅ ሳላስበዉ እንባዬ ፈሰሰ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ልክ እንዳነተ ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤
እናቴ እመቤቴ እወድሻለሁ እኔ የማርያም ልጅ ነኘ ክብር ይገባታል
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ። የ አግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ እንደዚህ በተመስጦና በእርጋት ሲዘመረ እጅጉን ደስ ይላል ከመልእክቱ ባሻገር ለዚህ ጥሩ ማሳያ ነህ ቀጥልበት ወንድማችን
Organic መዝሙር ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!! “እግትዋ ለፅዮን፥ ወእቀፍዋ፥ ደዮ ልበክሙ ውስተ ሀይላ … “ ፅዮን እናታችን ሆይ ልባችን ሁሌም ከአንቺ ጋር ነው፣ ሀይልሽ ይገለጥልን ፈጥኖ።
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏
እግዛብሔር ሁላችንንም ይባርክ
❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን!!!
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናክ ፀጋውን ያብዛልን 🙏
🎉❤ዝምር መልክት ያሠማልን ወንድማችን
የኔ እናት ማርያም ናት ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ዘማሬ ማላዕክትን ያሰማልን ወድማችን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አቤት መታደልህ አቤት ለዛ ያለው ድምፅ የኦርቶዶክስ ለጋ ወጣት እመቤቴ ትባርክህ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ዝማሬ መላክት ያሠማልን
እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጣዕም ደስ የሚልአጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሪ ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድምአለም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ይጠብቅህ
OMG,የሚያምር ድምፅ አለህ 😘ዝማሬ መለአክት ያሰማልን✝
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እንዴት ደስ የሚል መረጋጋት ግሩም ድምፅ የዘመርካቸው በሙሉ ደስ የሚል ነው ልዮ ፀጋ ነው የተሰጠህ ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ነው በርታ
የኔ ዉድ ልጅ በቤቱ ያቆይህ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድሜ ❤
😊😊😊
ዝማሬ መላዕትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን❤❤
ድምፅህ በጣም ነው የሚያምረው በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤
እግዚአብሔር መጨረሽን ይሳምርልክ ዝማሬ መልዕክት ያስማልን❤🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤👍👏✝️
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ይብዛልህ ወንድማችን በርታልን 🤲👏🤲👏🤲👏❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንማችን ፀጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜንንንንንን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን :-መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ነገር ግን ሙሉ ሙሉ መዝሙር ብትዘምር ጥሩ ነው።
አሜን ፫ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ አፅንቶ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
Dakonye ዝማሬመላእክት ያሰማልን
በእውነት ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
እጅግ ግሩም ድምፅ ዝማሬ መላእክትን እግዚአብሔር ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልኝ፣በህድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አቤት ስጦታ እኛንም ስደተኞችን ከፀጋው ተካፋይ እድንሆ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን❤❤❤❤❤❤
ስምሽን ስጠራው ድግል 🌹🙏ስምሽን ስጠራው ማርያም 🌹🙏 ስምሽን ስጠራው ድግል ስምሽን ስጠራው ማርያም 🌹❤ ላደበቴ ማርነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ሰጠራው🌹 ማ🌹ር🌹ያ🌹ም 🌹አሜን 🌹🙏❤ ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏
በጣም ደጋግሜ የምሰማው መዝሙር ነዉ ❤❤❤
በጠም ደስ የሚል ዝማሬ ❤ በርታ የኔ ዳዊት 🙏
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድማችን❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
እቴ. ሙሽራዬ. ሰሎሞን ያለሽ ኧኸ❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክ ያሰማ ❤❤❤❤
እንያንዳንዱ መዝሙር ልቀቀዉ የድንግል ልጅ በቤቱ ያፅናህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በድምፁ የተገረመ ሰዉ ካለ ታድሎ 😮 ዝማሬ መላእክት ያሰማክ ፀጋዉ ይብዛልህ❤
እንዴት ደስ የሚል እርግት ያለ ዝማሬ ነው🙏🙏🙏
Wow 😮❤❤እርጋታው እዴት ደስ ይላል ❤❤በውነት አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ ጥኡም ዝማሬ ❤ከጣእሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን ❤በቤቱ ያፅናህ❤ፍፃሜህን ያሳምርልን ❤❤woa❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዚማሬ ማልክቲ የሣማልን❤❤❤
Wow እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ። Please ሌላም ዘምርልን 👌
መመረጥ እንደዚህ ነው እውነተኛው ያሬዳዊ ዝማሬ !!! አደራ ደሞ እንዳትታበይ ከመንገድ የሚስቀር ብዙ ነውና
ገና ከፍ ከፍ ትላለህ ወንድሜ የድንግል ልጅ ያግዝህ በርታ ከተኩላዎች ይጠብቅህ
እቴ ሙሽራዬ የሚለውን ሙሉውን ይዘምርልን የምትሉ like
አረ ይሰራልን ❤ሚገርም ነው 😮
ምን ድነው ያልሽው😯😯😯😯
ረጋ ያለ ዝማሬ ደስ ሲል ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ በርታ
ቤቱ ያጽናህ ወንድሜ። ጸጋውን ያብዛልክ
ከምንም በላይ እረጋ ብለኅ መዘመርኅ ሳላደንቅ አላልፍም ወንድሜ ለዘመረ አደበት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ዳዊትን ዝማሬ ያሬድን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
እግዝሀቤር በቤቱ ያፅናህ እልል ልል ልል ልል
@@try-j3e አሜን ፫ ኹላችንንም ያጽናን =እግዚአብሔር 💠
Amane Amane Amane❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
OMG, your voice is so soothing❤ May you hear the hymn of the angels! እንደዚህ ፀጋው የበዛላቸውን አገልጋዬች የሰጠን ጌታ ይመስገን🙏🏽
yes❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ያሰማኸን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ዲያቆን
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነት አቤት ድምፅ ምናለ እህቴ ሙሽራዬን ሙሉውን ብትዘምርልን❤
ተባረክ ቃለህዉትን ያሰማልን
ዋው በእውነት ለኔ እውነተኛ ኦርቶዶክሳዊ ለዛ ያደመቀው ዝማሬ
ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እናቴ በምልጃሽ ሰው ሁኛለው በእውነት እያለቀስኩ ነው የሰመውት ለኔ እኮ ያደረገችልኝ ብዙ ነው በስደት ከስንት ፈተና የዳንኩብሽ እናቴ😭⛪🙏
እኔ😭
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ እርጋታህ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ
የሚያምር ድምፅ አለህ። በተለይ ከዲያቆን ታደለ ገድፍ ጋር ይመሣሠላላደበዚህ እርጋታህ በገና መዝሙር ብትዘምር ያምራል።
ቢስተካከል## ልክ እንደ አለማዊው ዘፈን በመዝሙር ከቨር ባይሠራ።
እርጋታህ ድምፃህ በስመአብ በቃ ፀጥ ያለ ቦታ መዝሙሮችህን ማዳመጥ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ፀጋው ያብዛልክ ዴቭ ወንድሜ ደሞ እረጋታው ደስ ሲል ፀጋው ያብዛልክ❤🥰🙏❤
ua-cam.com/video/NvZGDuPNzgA/v-deo.htmlfeature=shared❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏እመቤቴ በዝማሬ ታሳድግህ🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
በእውነት ወድማችን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ምን አይነት ፀጋ ነው የተሰጠህው በእውነት መታደል ነው ለኛም ያድለን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
እመብርሃን እንደ አባቶቻችን ቅዱስ ያሬድ , አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በበረከት ትጎብኝህ ❤❤❤
የታደለ አንድበት እንዲህ እመቤታችንን ያመሰግናል❤❤❤ አጥንትን የሚያለመልም ጥኡም ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በአገልግሎት ያቆይህ።
ኡፍ ደስ ሲል ልብን ያረሰርሳል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤️
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
በስመአም ግሩም ነዉ በወጣቶች አንደበት በእርጋታ አመሰግኙን ያዘጋጀ አምላክ😢ይክበር ይመስገን ❤❤❤ግን ሙሉዉን ምናለ በዚህ አንደበት ቢለቀቅልን በማርያም ❤😢
እውነተ እግዚአብሔር ባወቀው እጅግ በተመስጣ የሰማውት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አንተንም ድምፅክንም እግዚአብሔር ይጠብቅ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዝአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏💒👏👏👏🙏😭
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግሩም ተሰጥኦ,አለህ
የአጎቴን ልጅ ትመስላለህ እሱም ዲያቆን ነው ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። ሆሌ እንዳዳመጥኩኝ ነው እየደጋገምኩ ስተኛ ይሄን እያዳመጥኩኝ ነው። በጣም አጥንት ድረስ ዘልቆ ይገባል። የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ።💒
እውነት ነው ደስ ወደ አጥንት ውስጥ ይልቃል
እያንዳንዱን መዝሙር ጨርሳችሁ ብትዘምሩልን በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይስጥልን
በስመአብ ከአይን ያውጣህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ማርያምዬ ማርያምዬ ማርያምዬ ማርያምዬ ማርያምዬ ማርያምዬ ማርያምዬ ማርያምዬ
የእውነት ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነው ከተቻለ ሙሉውን መዝሙር ብትዘምርልን በጣም ምርጥ ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ድምፀ መልካም ወንድሜ ድምፅህ እና መዝሙሩ ልብ ያረሰርሳል እባ የሌለውንም ሰው በውነት ያሰለቅሳል ልብ ይነካል ተባረክልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤
👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤ዘጋውን ያብዛልክ ወድማችን❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድሜ በራስ ዝማሬ ናልን በጣም ጎበዝ ነህ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
እቴ ሙሺራየ የሚለውን ሙሉውን ይዘምረልን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱ ያፀነህ ወንድማችን👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪
ፀጋውን ያብዛልህ ኪዳምህረት እባ መጥርጊኒት የሚለውን ደግመህ በትዘምርልን🙏 እረጋ ያለ መዝሙር ነው🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ወንድሜ የራስህ መዝሙር የለህም አቤት መባረክ
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ በጣም የሚያጽናና ድምጽ ነው ያለህ ቀስ ያለና የተረጋጋ ድምጽ ነው ውስጤ እንዴት እንደረካ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ በርታ ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏
እሰይ እግዚአብሔርይባርክህ የኔ ልጅ እንደ ወተት የረጋህ እመብርሃን ታሳድግህ ትጠብቅህ ጎበዝ በርታ ለወጣቶች ልጆች አርአያ የምትሆን ነህ ሃሳብህን ያፅናልህ 🙏🏽
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
ቃላት የለኝም😢 ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልን
እንዴት ያለ ዝማሬ ነው ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
ሙሃዘ ስብሐት ዳግማዊ ደርቤ
በምን ደስ ላሰኝህ
የሚለውን ሙሉ ዘምርልን 🙏🏿🙏🏿
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን የእመብርሀን ውለታ ፍቅሯ አዛኝነቷ ፈጥኖ ደራሽነቷ በሰው አንደበት ተነግሮ አያልቅም ቸሩ መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን እናቱን እናት አድርጎ ስለሰጠን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን የማታልፈዉን መንግሰት ያዋርሰልን በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን።እማምላክ ፀጋውን ታብዛልህ በቤቱ ያፅናህ🤲🇪🇹⛪️🙏 ወንድም 👏👏👏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ እቴ ሙሽራዬን ሙሉን ብዘምርልን❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድምፅህ በጣም ያምራል❤❤❤
አንደበትክን ለዝማሬ ቸሩ አምላክ ሰጥቶኀል እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ አሜን።
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ዲያቆን ተባረክ!ዉይ ድምፅ ሳላስበዉ እንባዬ ፈሰሰ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ልክ እንዳነተ ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤
እናቴ እመቤቴ እወድሻለሁ እኔ የማርያም ልጅ ነኘ ክብር ይገባታል
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ። የ አግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ እንደዚህ በተመስጦና በእርጋት ሲዘመረ እጅጉን ደስ ይላል ከመልእክቱ ባሻገር ለዚህ ጥሩ ማሳያ ነህ ቀጥልበት ወንድማችን
Organic መዝሙር ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!! “እግትዋ ለፅዮን፥ ወእቀፍዋ፥ ደዮ ልበክሙ ውስተ ሀይላ … “ ፅዮን እናታችን ሆይ ልባችን ሁሌም ከአንቺ ጋር ነው፣ ሀይልሽ ይገለጥልን ፈጥኖ።
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏
እግዛብሔር ሁላችንንም ይባርክ
❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን!!!
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናክ ፀጋውን ያብዛልን 🙏
🎉❤ዝምር መልክት ያሠማልን ወንድማችን
የኔ እናት ማርያም ናት ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ዘማሬ ማላዕክትን ያሰማልን ወድማችን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አቤት መታደልህ አቤት ለዛ ያለው ድምፅ የኦርቶዶክስ ለጋ ወጣት እመቤቴ ትባርክህ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ዝማሬ መላክት ያሠማልን
እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጣዕም ደስ የሚልአጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሪ ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድምአለም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ይጠብቅህ
OMG,የሚያምር ድምፅ አለህ 😘ዝማሬ መለአክት ያሰማልን✝
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እንዴት ደስ የሚል መረጋጋት ግሩም ድምፅ የዘመርካቸው በሙሉ ደስ የሚል ነው
ልዮ ፀጋ ነው የተሰጠህ ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ነው
በርታ
የኔ ዉድ ልጅ በቤቱ ያቆይህ❤❤❤
❤❤❤