ዚቅ ሚድያ  ZIQ MEDIA
ዚቅ ሚድያ  ZIQ MEDIA
  • 93
  • 7 680 238
🛑እኔስ ተስፋ አልቆርጥም የእመቤታችን ዝማሬ በዘማሪት ሳራ መንግስቱ የፅዮን ደጆች ከልጅነት አንደበቴ zemarit sara mengestu maryam mezmur
#የመዝሙሩ_ግጥም
✝️የጽዮን ደጆች✝️
የጽዮን ደጆች ቅኔን ተሞሉ
ለድንግል ክብር እልል እያሉ
እንደ ነጭ እንቁ የሚያበራ
አርፈናል ስሟን ስንጠራ(2)
ኃይልን በሚያደርገው ለተወዳጅ ስምሽ
የዜማ እቃችንን አነሳን ልጆችሽ
ማህተመ ቡራኬሽ በልባችን አለ
አፋችን ማርያም ሲል ጭንቃችን ቀለለ
የጽዮን ደጆች ቅኔን ተሞሉ
ለድንግል ክብር እልል እያሉ
እንደ ነጭ እንቁ የሚያበራ
አርፈናል ስሟን ስንጠራ(2)
የምስጋና ጥበብ የቅኔ ሃብት ፀጋ
ከደጃፍሽ መጥተን ገዛን ያለ ዋጋ
ጥልቁን ወጥተነዋል በትከሻሽ ሆነን
ፅዮንን በእልልታ በዜማ ሸፍነን
✝️እኔስ ተስፋ አልቆርጥም✝️
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌ ጠራሻለሁ(2)
አማላጄ አንቺን ይዥለሁ
አዛኝቱ አንቺን ይዥለሁ
ዙርያዬን ሲጨልም ብርሃን ሆንሽኝ
ወዳጅም ሲከዳኝ አለው አልሽኝ(2)
ህይወቴ ከጥልቁ ማን መልሰው
ቀና ቀና ያልኩት በምልጃሽ ነው(2)
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌ ጠራሻለሁ(2)
አማላጄ አንቺን ይዥለሁ
አዛኝቱ አንቺን ይዥለሁ
✝️ከልጅነት አንደበቴ✝️
ድንግል ነች በሀሳብ በሕሊና
ያጌጠች በፍፁም ትህትና
ስላሴን በሆዷ አስተናግዳ
አየናት ምስለ ፍቁር ወልዳ
ከኪሩቤል ድንግል ትበልጣለች
ከሱራፌል ድንግል ትበልጣለች
ለእግዚአብሔር ቃል ማደሪያ ሆናለች
ከልጅነት አንደበቴ
አለኝ ምስጋና ለእመቤቴ
ከኮልታፋው አንደበቴ
አለኝ እልልታ ለእመቤቴ
ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA “ለባለማህተቦች”
@ZIKMEDIA @ZIQRECORDS
Переглядів: 50 166

Відео

🛑ተወዳጅ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት ሊረዳኝ መጣ//የአፎምያ እረዳት ነህ//በበረሀው በሀሩሩ በዘማሪ የአብቃል ደሳለኝ @ZIKMEDIA @ZIQRECORDS
Переглядів 121 тис.14 днів тому
#የመዝሙሩ_ግጥም ✞ሊረዳኝ መጣ ሊረዳኝ መጣ ኃያል ሚካኤል ይጠብቀኛል ኃያል ቅዱስ ሚካኤል የሙሴ ጠባቂ - - ኃያል ሚካኤል መንገድ የመራኸው - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል የኤርትራን ባህር - - ኃያል ሚካኤል ከፍለህ ያሻገርከው - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ ኃያል ሚካኤል ይጠብቀኛል ኃያል ቅዱስ ሚካኤል የአፎሚያ ረዳት ነህ ሚካኤል(፪) ቅሩበ እግዚአብሔር የልዑል ፈጥነህ ድረስልን ስንጠራህ ሚካኤል ፊት ለፊታችን አምላክ ሰደደህ አቀናህልን መንገዱን ጠርገህ የቤልሆርን ምክር አፈረስክ ከልጆችህ ጋር ከነአን ደረስክ ከኛ ጋር ነበርክ አርባውን ዘመን እንጠራሃለን ሚካኤል ብለን የአፎሚያ ረዳት ነህ ሚካኤል(፪) ቅሩበ እግዚአብ...
🛑ኦሮምኛ ዝማሬ በዚቅ ሚዲያ Kaleesaa naceesiftee በዘማሪ ዲ/ን አብርሀም ዮቶር Oromifa Mezmur Zemari Diacon Abreham Yotor
Переглядів 2,1 тис.21 день тому
ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA @ZIKMEDIA ይህ ቻናል በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች የተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናደርሰበት ቻናል ነው ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን እናመሰግናለን
🛑በዚቅ ሚድያ የተዘመሩ // እጅግ ተወዳጅ የሚያፅናኑ የእመቤታችን መዝሙራት ስብስብ @ZIKMEDIA
Переглядів 4,1 тис.28 днів тому
ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA @ZIKMEDIA ይህ ቻናል በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች የተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናደርሰበት ቻናል ነው ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን እናመሰግናለን
🛑የመድኃኒት እናት በዘማሪት ቅድስት ሙሉነህ // Yemedhanit Enat By Zemarit Kidst Muluneh @ZIKMEDIA
Переглядів 8 тис.Місяць тому
ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA @ZIKMEDIA ይህ ቻናል በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች የተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናደርሰበት ቻናል ነው ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን እናመሰግናለን
🛑በልቤ ከተማ አቤቱ ላንተ እኛ ግን የተሰቀለዉን በዘማሪ ዲያቆን ብንያም ስዩም belebe ketema abetu lante egna gn yetesekelewen
Переглядів 19 тис.Місяць тому
ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA @ZIKMEDIA ይህ ቻናል በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች የተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናደርሰበት ቻናል ነው ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን እናመሰግናለን
🛑አጥቷል ጎሎበታል ዘማሪ ዲያቆን ቤኛ ግርማ ከቨር Atual Godlobetal by Zemari D/n Begna Girma ortodox mezmur #ዚቅ_ሚዲያ
Переглядів 17 тис.Місяць тому
#የመዝሙሩ_ግጥም ✝️አጥቷል ጎሎበታል ✝️ አጥቷል ጎድሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማን ነኝ ይሞላል አይቀርም ባንተ ሸለቆዬ ጠብቃለሁና ቀንህን ጌታዬ ሃዘን ጽልመት ክፉ ዘመን ቢገጥመኝም እንኳ ያልፋል ሁሉም ታሪክ ሆ በፊትህ ሲለካ ማን አፈረ ማን ጎደለ አንተን የጠበቀ ጸና ልቤ በእግዚአብሔር ይህን እያወቀ አዝ በዓለም ስፍራ ባይኖረኝም ብሆንም ጎስቋላ አምላኬ ሆይ ካንተ በቀር አልሄድ ወደ ሌላ ጌታዬ ሆይ በፍለጋህ ወጣሁ ከመቃብር ስመሰክር እኖራለሁ ሥራህን ስናገር አዝ ቀን ለክተህ ጊዜን አይተህ ሰውን የማትከዳ ያለወረት ትመጣለህ እኔን ልትረዳ ከነ ኤልያብ ወንድሞቼ ባልስተካከልም ማማ ሆነህ ከፍ አረከኝ...
🛑ተለቀቀ አቴርሳታ በዘማሪ ዲ/ን ዳዊት ጥላሁን // Atersata Bezemari D/n Dawit Tilahun #ዚቅ_ሚዲያ #መዝሙር
Переглядів 30 тис.Місяць тому
#የመዝሙሩ_ግጥም አቴርሳታ አቴርሳታ ሐገረ ገዢ ንገስ በልቤ ላይ በሁለንተናዬ ንገስ የኔ ጌታ የአንተ ነው ኑሮዬ እንዳይገዛኝ ብራቸው እንዳይገዛኝ ወርቃቸው የዚህን ዓለም ባለጠጎች ነብሴ አጥብቃ ናቀቻቸው ሰላም ይሻላል የእግዚአብሔር ሰላም ገንዘብ ስላለው ሰው እኮ አይሰራም አሜን አቴርሳታዬ ነህ ኑር በልቤ ገነህ /2/ አዝ ስለሮጡም አይደለም አብዝተው ስላጨዱ ረድኤት ከአንተ ዘንድ ናት ሰው አይከብርም ስለ ንግዱ ያለአንተ ፈቃድ ታግሎ የጣለ ወልዶም የሳመ አንድም ሰው የለም አሜን አቴርሳታዬ ነህ ኑር በልቤ ገነህ /2/ አዝ ሆዴ በህሊናዬ በእምነቴ ላይ ፈርዶብኝ በምላሴ የሌሎች በልቤ ግን የአንው ነኝ እባክህ ይብቃኝ እንዲህ እ...
🛑 የመስቀል ዝማሬ መስቀል አበባ ጥልን በመስቀሉ ገደለ Ye meskel mezmur Meskel Abeba Tiln bemeskelu Gedele
Переглядів 147 тис.2 місяці тому
#የመዝሙሩ_ግጥም ✝️መስቀል አበባ✝️ መስቀል አበባ ነህ ውብ አበባ አደይ አበባ ነሽ ውብ አበባ አዝ_ መስቀል አበባ ተቀብሮ ሲኖር አደይ አበባ ስነ ስቅለቱ መስቀል አበባ እሌኒ አገኘች አደይ አበባ ደገኛይቱ አዝ መስቀል አበባ ጥራጊውን ሞልተው አደይ አበባ አይሁድ በክፋት መስቀል አበባ ጢሱ ሰገደ አደይ አበባ መስቀል ካለበት አዝ መስቀል አበባ ወንዙ ጅረቱ አደይ አበባ ሸለቆ ዱሩ መስቀል አበባ አሸብርቀው ደምቀው አደይ አበባ ላንተ መሰከሩ አዝ_ መስቀል አበባ ተቀብሮ ሲኖር አደይ አበባ ስነ ስቅለቱ መስቀል አበባ እሌኒ አገኘች አደይ አበባ ደገኛይቱ ✝️ጥልን በመስቀሉ ገደለ✝️ ጥልን በመስቀሉ ገደለ (*2) በመስቀሉ ለሰው ል...
🌼 ተለቀቀ የአውደ ዓመት ዝማሬ || አበባየሆሽ አዲስ አመት ሆብለን መጣን Ye Addis amet mezmur Ye Awedeamet mezmur Abebayehosh
Переглядів 347 тис.2 місяці тому
#የመዝሙሩ_ግጥም 🌼 🌼 🌼የእንቁጣጣሽ መዝሙር🌼 🌼 🌼 እሰይ /ደስ ደስ ይበላችሁ/(፪) ቅዱስ ዮሐንስ መጣላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪) ጌቶች አሉ ብለን ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪) እሜቴ አሉ ብለን አበባዮሽ 🌼 ለምለም አበባዮሽ 🌼 ለምለም 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንቆቅልሽ - - ንግሥት ልትፈትን ሄዳ - - ንግሥት ንግስተ አዜብ - - ንግሥት እናት ማክዳ - - ንግሥት በልቧ ያለውን - - ንግሥት አጫወታቸው - - ንግሥት አሰቀምጣ አበባ- - ንግሥት እያሳየችው - - ንግሥት መአዛው የሚሸት - - ከሁለቱ የቱ ነው አለቸው - - ከሁለቱ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ንግስት ሆይ ለጥያቄሽ ጥበብ አለሽ (*፪)...
🔴 የአዲስ ዓመት ስጦታ ከዚቅ ሚድያ በቅርብ ቀን coming soon
Переглядів 4,8 тис.2 місяці тому
🔴 የአዲስ ዓመት ስጦታ ከዚቅ ሚድያ በቅርብ ቀን coming soon
1 ሚሊየን እይታ ያገኘው መዝሙር እና የዲ/ን ዳዊት ጥላሁን አስተያየት (የአጎቴን ልጅ ትመስላለህ) 1 Million views on Ziq media #ዚቅ_ሚዲያ
Переглядів 13 тис.3 місяці тому
1 ሚሊየን እይታ ያገኘው መዝሙር እና የዲ/ን ዳዊት ጥላሁን አስተያየት (የአጎቴን ልጅ ትመስላለህ) 1 Million views on Ziq media #ዚቅ_ሚዲያ
🛑የኪዳነምህረት ዝማሬ//የአረፍቴ እናት//ሀዘኔ ሲፀና በዘማሪ አቤኔዘር ተስፋዬ (kidanemihret Mezmur by Abenezer Tesfaye)
Переглядів 73 тис.3 місяці тому
🛑የኪዳነምህረት ዝማሬ//የአረፍቴ እናት//ሀዘኔ ሲፀና በዘማሪ አቤኔዘር ተስፋዬ (kidanemihret Mezmur by Abenezer Tesfaye)
🛑 የደብረ ታቦር ዝማሬ ቡሄ በሉ||ሀሁ ብዬ buhe mezmur (Buhe belu||HaHu Bye ) hoya hoye debre tabor mezmur
Переглядів 1 млн3 місяці тому
🛑 የደብረ ታቦር ዝማሬ ቡሄ በሉ||ሀሁ ብዬ buhe mezmur (Buhe belu||HaHu Bye ) hoya hoye debre tabor mezmur
🛑 የልብ ማረፍያ የሆኑ የእመቤታችን መዝሙራት በሀዘኔ||ዉበት ነሽ አክሊሌ ነሽ ድንግል እናቴ ነይ በዘማሪት ሩት ደመላሽ Zemarit Rut Demelash
Переглядів 44 тис.3 місяці тому
🛑 የልብ ማረፍያ የሆኑ የእመቤታችን መዝሙራት በሀዘኔ||ዉበት ነሽ አክሊሌ ነሽ ድንግል እናቴ ነይ በዘማሪት ሩት ደመላሽ Zemarit Rut Demelash
🛑በቅርብ ቀን በዚቅ ሚድያ @Ziq Films
Переглядів 10 тис.3 місяці тому
🛑በቅርብ ቀን በዚቅ ሚድያ @Ziq Films
🛑ተለቀቀ ቸሪቱ አማላጅቱ በዘማሪት አርሴማ ወ/አምላክ Cheritu Amalajitu by Zemarit Arsema W/Amlak #ዚቅ_ሚዲያ #foryou #መዝሙር
Переглядів 42 тис.3 місяці тому
🛑ተለቀቀ ቸሪቱ አማላጅቱ በዘማሪት አርሴማ ወ/አምላክ Cheritu Amalajitu by Zemarit Arsema W/Amlak #ዚቅ_ሚዲያ #foryou #መዝሙር
🛑ተለቀቀ ተመስገን / ድንቅ አድርጎልኛ በዘማሪት ቤተልሔም አያሌው (Temesgen & Dink Adergolegnal By Betelhem Ayalew) #ዚቅ_ሚዲያ
Переглядів 9 тис.4 місяці тому
🛑ተለቀቀ ተመስገን / ድንቅ አድርጎልኛ በዘማሪት ቤተልሔም አያሌው (Temesgen & Dink Adergolegnal By Betelhem Ayalew) #ዚቅ_ሚዲያ
🛑መንግስተ ሥላሴ በዘማሪት ትእግስት ጌታቸዉ (Aman Beaman By Zemarit Tiegst Getachew) #ዚቅ_ሚዲያ #መዝሙር #4u #fypシ
Переглядів 7 тис.4 місяці тому
🛑መንግስተ ሥላሴ በዘማሪት ትእግስት ጌታቸዉ (Aman Beaman By Zemarit Tiegst Getachew) #ዚቅ_ሚዲያ #መዝሙር #4u #fypシ
🛑 ናታኔም ነኝ በዘማሪ የአብቃል ደሳለኝ (Natanem negn By Zemari Yeabkal Desalegn) #ዚቅ_ሚዲያ #መዝሙር
Переглядів 1,3 млн4 місяці тому
🛑 ናታኔም ነኝ በዘማሪ የአብቃል ደሳለኝ (Natanem negn By Zemari Yeabkal Desalegn) #ዚቅ_ሚዲያ #መዝሙር
🛑 አማኑኤል ይቅር ባይ ነዉ በዘማሪ ዲ/ን ቅዱስ ዳዊት (Amanuel yikr bay new By zemari D/n Kidus Dawot) #ዚቅ_ሚዲያ #መዝሙር
Переглядів 109 тис.5 місяців тому
🛑 አማኑኤል ይቅር ባይ ነዉ በዘማሪ ዲ/ን ቅዱስ ዳዊት (Amanuel yikr bay new By zemari D/n Kidus Dawot) #ዚቅ_ሚዲያ #መዝሙር
🛑በእኔ ቢጠቁር ሰማይ / ክበር ባለኝ ነገር / ዝቅ ብዬ ላመሰግነው በዘማሪት ቅድስት ሙሉነህ (ziq media Be zemarit Kidst Muluneh)
Переглядів 55 тис.5 місяців тому
🛑በእኔ ቢጠቁር ሰማይ / ክበር ባለኝ ነገር / ዝቅ ብዬ ላመሰግነው በዘማሪት ቅድስት ሙሉነህ (ziq media Be zemarit Kidst Muluneh)
🔴ተወዳጅ በዚቅ ሚድያ የተዘመሩ መዝሙራት ስብስብ (Ziq media Mezmur collection ) #ዚቅ_ሚዲያ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር
Переглядів 36 тис.6 місяців тому
🔴ተወዳጅ በዚቅ ሚድያ የተዘመሩ መዝሙራት ስብስብ (Ziq media Mezmur collection ) #ዚቅ_ሚዲያ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር
🔴 በእፀ መስቀሉ የተከፈለልኝ በዘማሪ ዲ/ን አብርሀም ገረመው betsemesekelu Yetekefelelgn be zemari D/n Abreham Geremew
Переглядів 2,3 тис.7 місяців тому
🔴 በእፀ መስቀሉ የተከፈለልኝ በዘማሪ ዲ/ን አብርሀም ገረመው betsemesekelu Yetekefelelgn be zemari D/n Abreham Geremew
🟡የጌታ መምጣት እንዴት ነዉ የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ደብረዘይት በመጋቤሐዲስ አፍቀረቂርቆስ
Переглядів 7347 місяців тому
🟡የጌታ መምጣት እንዴት ነዉ የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ደብረዘይት በመጋቤሐዲስ አፍቀረቂርቆስ
🛑በአባቴ ቤት በዘማሪ ሚካኤል ዘብሬ be abate bet zemari Mikael zebre ortodox mezmur cover #ዚቅ_ሚዲያ
Переглядів 6 тис.7 місяців тому
🛑በአባቴ ቤት በዘማሪ ሚካኤል ዘብሬ be abate bet zemari Mikael zebre ortodox mezmur cover #ዚቅ_ሚዲያ
🟡 ልትድን ትወዳለህን? መጻጕዕ የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት በመምህር ዲ/ን ሞገስ አብርሃም (Metsagu 4th week by D/n Moges Abreham)
Переглядів 7428 місяців тому
🟡 ልትድን ትወዳለህን? መጻጕዕ የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት በመምህር ዲ/ን ሞገስ አብርሃም (Metsagu 4th week by D/n Moges Abreham)
🛑ጌታ ሆይ በዘማሪ ዲ/ን ኢዮብ ካሳ Getahoy Be zemari D/n Eyob Kasa #ዚቅ_ሚዲያ #tewahdo #viral #ተዋህዶ
Переглядів 2,2 тис.8 місяців тому
🛑ጌታ ሆይ በዘማሪ ዲ/ን ኢዮብ ካሳ Getahoy Be zemari D/n Eyob Kasa #ዚቅ_ሚዲያ #tewahdo #viral #ተዋህዶ
🟡"ከመቅደሱ አወጣቸው" የዐቢይ ጾም ፫ኛ ሳምንት ምኩራብ በመምህር መጋቢ ሃይማኖት ወልደሩፋኤል
Переглядів 3068 місяців тому
🟡"ከመቅደሱ አወጣቸው" የዐቢይ ጾም ፫ኛ ሳምንት ምኩራብ በመምህር መጋቢ ሃይማኖት ወልደሩፋኤል
🛑አልፋ እና ኦሜጋ በዘማሪ ናትናኤል ብሩክ Alpha ena Omega bezemari Natnael Biruk #ዚቅ_ሚዲያ
Переглядів 6 тис.8 місяців тому
🛑አልፋ እና ኦሜጋ በዘማሪ ናትናኤል ብሩክ Alpha ena Omega bezemari Natnael Biruk #ዚቅ_ሚዲያ

КОМЕНТАРІ

  • @HgffvFhjnn
    @HgffvFhjnn 5 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HgffvFhjnn
    @HgffvFhjnn 5 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZarihunTazaraa-l4b
    @ZarihunTazaraa-l4b Годину тому

    ameen a meen ameen ❤❤❤❤

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 2 години тому

    እልልልልልልልልል🎉❤

  • @ZinbFgl
    @ZinbFgl 2 години тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AnnaAsfaw
    @AnnaAsfaw 3 години тому

    የእመቤታችንን በረከት አይለይሽ! ቀሰፃ ቢሆንም አገልግሎት መሆኑን አትርሺ...ሳቅ ነገር ሲይዝሽ ነበረና በመሀል: ልጅነት እንዳለ ቢሆንም የእግዚአብሔርን ነገር በጥንቃቄ መያዝ መልካም ነው።

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 4 години тому

    አሜን💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥👐👐👐👐👐👐

  • @TigistHunde-j1i
    @TigistHunde-j1i 6 годин тому

    AEEEEE👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🕊🕊🕊👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🌿🌿🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏✝️🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊EEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEE👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🕊🕊🕊🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊😍😍😍😍💒🤲🤲🤲💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️💒🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊😍😍😍🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @AsterWorku-wy7vk
    @AsterWorku-wy7vk 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🙏

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c 6 годин тому

    ተባረኪ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ❤

  • @اوديباي
    @اوديباي 7 годин тому

    ኦርቶ ዶክስ ያረከኘ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ ተመስገን ኦርቶ ዶክስ ለዘለአለም ትኑር አሜን ::

  • @اوديباي
    @اوديباي 7 годин тому

    እናቴ እመቤቴ እወድሻለሁ እኔ የማርያም ልጅ ነኘ ክብር ይገባታል

  • @ozzagiKoko
    @ozzagiKoko 8 годин тому

    ❤❤❤❤ ተተኪ ዘማራዎች ሰላሉን ደሰ አለኝ

  • @Qamar-lc9ciamaerch
    @Qamar-lc9ciamaerch 8 годин тому

    👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኤደን-ፀጋዬ
    @ኤደን-ፀጋዬ 8 годин тому

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እኅታችን 🎉❤

  • @orthodoxtewahdoo
    @orthodoxtewahdoo 9 годин тому

    ❤❤❤

  • @orthodoxtewahdoo
    @orthodoxtewahdoo 9 годин тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @MairegHenok
    @MairegHenok 9 годин тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @mahiletasalef5894
    @mahiletasalef5894 10 годин тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኅታችን ጸጋውን ክብሩን ያድልል በቤቱ ያጽናልን ❤❤

  • @HjYui-f7q
    @HjYui-f7q 11 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Vip-og2fw
    @Vip-og2fw 11 годин тому

    👏❤

  • @EdenZerfu-s1x
    @EdenZerfu-s1x 11 годин тому

    እልልልልል❤❤❤❤

  • @HelenGoshe
    @HelenGoshe 11 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዝማሪ መለይክት ያሠማልን

  • @mesafinttadesse-h5i
    @mesafinttadesse-h5i 12 годин тому

    wondime betam des yilal

  • @AbsalatAbadi
    @AbsalatAbadi 12 годин тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅዱስ ሚካኤል ኣባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Emebet-o4i
    @Emebet-o4i 13 годин тому

    Amen amen 🙏 ❤

  • @KbreQdusan
    @KbreQdusan 15 годин тому

    ❤❤❤

  • @TeketelDigado
    @TeketelDigado 15 годин тому

    መጨረሻሕን ያሳምርልሕ,ወንድሜ

  • @SeenaTarikuwa
    @SeenaTarikuwa 15 годин тому

    mediye yitebik

  • @HanichoMariyamlije
    @HanichoMariyamlije 15 годин тому

    ❤❤❤😘😘🙏🙏🙏

  • @rtxf2245
    @rtxf2245 15 годин тому

    ❤❤❤

  • @AmanAmi-xy3qo
    @AmanAmi-xy3qo 15 годин тому

    ኣሜን

  • @ethio4648
    @ethio4648 15 годин тому

    be emeberhane teyeke yemelesale beye amenalew Emeberhane tesemahe belulegn. Yene Enate!

  • @solomonanagaw7429
    @solomonanagaw7429 15 годин тому

    እርጋታሽ ደስ ይላል እመብርሐን ትባርክሽ

  • @edentsehaye7886
    @edentsehaye7886 16 годин тому

    ተባረኪ እህቴ ❤❤

  • @KiyaGetaneh-p3p
    @KiyaGetaneh-p3p 16 годин тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @AbelLagu
    @AbelLagu 18 годин тому

    Amen

  • @YeriiYerii-t5z
    @YeriiYerii-t5z 18 годин тому

    Zemare melakt yasemalen

  • @BilenHailu-ty9nq
    @BilenHailu-ty9nq 18 годин тому

    እንኳን አደረሳችሁ ❤️🙏🙏🙏🙏

  • @AshenafiIffa
    @AshenafiIffa 18 годин тому

    ዝማሬ መላእክትን ይሰማልን

  • @KWol-q5t
    @KWol-q5t 18 годин тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏

  • @mesiberhanu
    @mesiberhanu 18 годин тому

    እመብርሃን በቤቷ ታፅናሽ ❤

  • @AdisYimer
    @AdisYimer 19 годин тому

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏

  • @BirukTemesgen-qv5gm
    @BirukTemesgen-qv5gm 19 годин тому

    Amen zemara malhayekite yasmlin 👏👏👏❤️❤️❤️

  • @RahelRahe-b8h
    @RahelRahe-b8h 19 годин тому

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tamrintube
    @tamrintube 19 годин тому

    Zimarie Melaiktn Yasemalin

  • @Dagi-b9i
    @Dagi-b9i 19 годин тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉❤

  • @AbsalatAbadi
    @AbsalatAbadi 20 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤታቼን ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yoniyonu1454
    @yoniyonu1454 20 годин тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን