🛑ስምሽን ስጠራው|| በአይኖቼ እፈልግሻለሁ|| ነኪር ነገሩ|| ገብርኤል በሰማይ|| በመኑ|| ዘማሪ ዲያቆን ፅጌ አስተርዐየ mezmur cover by Tsige

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 488

  • @اوديباي
    @اوديباي 5 годин тому +1

    ኦርቶ ዶክስ ያረከኘ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ ተመስገን ኦርቶ ዶክስ ለዘለአለም ትኑር አሜን ::

  • @mebratmebrat9715
    @mebratmebrat9715 Рік тому +91

    ወይኔ ድምፅ ልብን ይመስጣል ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ ዲያቆን 🙏

    • @Baleshashu19
      @Baleshashu19 11 місяців тому

      Amen amesegnalew

    • @Zemerkorewos
      @Zemerkorewos 11 місяців тому

      ​@@Baleshashu19 ebakhn enem magelgel efelgalw

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 3 місяці тому

      Amen amen amen amen bebatu yatsinah...

  • @natnaeltube3035
    @natnaeltube3035 Рік тому +183

    ጽግዬ በጣም ግሩም ነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ከጣለችባቸው ወንድሞች መካከል አንዱ ነህ በርትተህ በራስህ ዝማሬዎች እንደምናገኝህ ተስፋ አረጋለሁ በርታልኝ ወንድሜ❤❤❤

  • @hanabelayneh4345
    @hanabelayneh4345 10 місяців тому +34

    😢 በአይኖቼ አፈልገሻለው በስዕልሽ ሁል ገዜ እፅናናለው የኔ እናት አልችልም ያለ አንቺ 😢😢 ሁሉን መርሻዬ 😢

  • @e-qw7y
    @e-qw7y 8 місяців тому +11

    😢በአይኖቼ እፈልገሻለው በስዕልሽ ሁል
    ጊዜ እፅናናለዉ ግሩም ድምፅ ከእርጋታ ጋር
    በርታልን እ/ር በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 9 місяців тому +15

    የኔ ወድም በቤቱ ያፅናክ በርታልኝ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤👏🌻🌺💐🌹💒

  • @kidustube7539
    @kidustube7539 9 місяців тому +7

    እመቤታችን ታክብርክ እስኪ እንዲህ እያላችሁ አሳዩን አስተምሩን በተረጋ ጋ መንፈስ እድንዘምር ለምን መዝሙሮች ን ሁሉ ግራ አጋባናቼው እኛ ግራ ግብርን
    መጨረሻህ ይመር ።

  • @luwamgebrehiwot1882
    @luwamgebrehiwot1882 9 місяців тому +12

    ድንቅ ድንቅ ብለናል ኣቤት ድምጺ ብጸጋ የተሞላ እንድሆነ ያሳውቃል ዝማሬ ምላእክትን ያሰማልን ዉንድማችን እንዳተ ኣይነት ለቤተክርስትያን ያብዛልን❤

  • @faseka-k7u
    @faseka-k7u 10 місяців тому +20

    እልልልል ዘማሪ መላእክትን ያስማልን ዉንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም የምወድወ የተዋህዶ ልጅ በቤቱ ያፅናህ በርታልን እመብርሃን ትጠብቅህ😘

  • @WerkeKenda
    @WerkeKenda 9 місяців тому +7

    የተዋሕዶ ልጆች የ እንአበራታታቸው

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 9 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 Рік тому +26

    ፀጋውን ያብዛላችሁ እናቴ ጥበብቡን ትስጥልን❤❤❤

  • @yodgebre3763
    @yodgebre3763 Рік тому +13

    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
    ነገር ግን ሽብሻቦ እና ጭብጨባ ቢኖረው ሰናይ ነበር

  • @BetemariamMelak
    @BetemariamMelak Рік тому +23

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን

  • @FelegushKassahun
    @FelegushKassahun 9 місяців тому +4

    ዕድሜ እና ፀጋውን ይብዛላህ ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 11 місяців тому +11

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን ተባረክ 🙏🏽

  • @Aynalem-s6h
    @Aynalem-s6h 10 місяців тому +9

    አንደበትክ ልዪ ነዉ ታድለክ ከላይ ስጦዉ ከዚህ የበለጠ ዘምር ዝማሬ መላእክት ያሰማህ በርታልኝ

  • @ተስፋዬአንተነህጌታዬ
    @ተስፋዬአንተነህጌታዬ 9 місяців тому +3

    ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ ሰማያዊ የሆነ ዝማሬ ነው ክብሩን ያድልህ ወንድሜ

  • @Israel9563
    @Israel9563 9 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyahadiya2556
    @hadiyahadiya2556 11 місяців тому +16

    ፀጋውን ያብዛልህ ወድም በአንድ ቀን ደጋግሜ ሳላዳምጠው አልውልም እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤

  • @samrisam3494
    @samrisam3494 9 місяців тому +2

    ፅግሻ በድሜ በፀጋ ይጠብቅ ህ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 10 місяців тому +4

    ወድሜ ተበረከ ዘማሪ 👌👌👌መልአክት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿እልልልልልል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿እልልልልልል እልልልልልል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እልልልልልል አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😘😘አሜን ❤️❤️❤️😘😘አሜን አሜን

    • @annaannann8060
      @annaannann8060 5 місяців тому

      አልልልልልልል አልልልልልልል

  • @FFzone2-w6y
    @FFzone2-w6y 10 місяців тому +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን:: ትልቅ ጸጋ ነው !
    መዝሙር ግን አትቆራርጥ የጀመርከውን ጨርስ

  • @BirtukanGizaw-g5c
    @BirtukanGizaw-g5c Рік тому +15

    እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደምፀ መልካሙ ወንድማችን ዲ/ን ዘማሪ ጽጌ አስተርዐየ በቤቱ ያጽህ

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu954 11 місяців тому +9

    ዝማሪ መላክን ያሰማልን ጥኦም ዝማሪ ፀጋውን ያበዛል 🙏❤️

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 3 місяці тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ሁል ጊዚ የምሰማዉ እንደ አዲስ ነዉ በተለያየ ቀን ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንደሰማሁት እመቤቴ ማርያም ስምሽ ሲጠራ ከማር የበለጠ ይጣፍጣል መቸም አትጠገቢም ። ❤🙏🙏🙏

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 11 місяців тому +13

    የዘረ የያዕቆብ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋና በረከቱን ታብዛልህ በቤቱ ታፅናህ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 2 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን

  • @bmm72
    @bmm72 11 місяців тому +9

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ አሜን 🌿💐

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 9 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወድማችን

  • @TiruyeCheru
    @TiruyeCheru Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @tamatama3276
    @tamatama3276 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ዘማሪ ፅጌ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በረታልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Yeharitube
    @Yeharitube Місяць тому

    እግዜእብሔር በቤቶ ይፅናህ ውንድሜ እመብርሀን ትጠብቀህ ዝማራ ምላህክት ይሳማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @asosoasdf233
    @asosoasdf233 9 місяців тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያስመዐልና ጸጋኡ ያብዘሐልካ ክቡር ሓዉና

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 9 місяців тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬመልዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @milly7878l
    @milly7878l 9 місяців тому +3

    Amazing very much interesting Media

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 10 місяців тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውነት በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 12 днів тому

    የእግዝአብሄር ፀጋ አይለይህ ተተኪ እንደምትሆን አምነቴ ነው ክብሯ ይከተልህ !!!!!!

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o 9 місяців тому +2

    የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ታፅናህ እመ አምላክ ፍቅሮን ታብዛልን❤❤❤

  • @aklile7691
    @aklile7691 9 місяців тому +4

    ተስረክራኪ ድምፅ። የእግዚአብሔር ፀጋ፣ የኪዳነ ምህረትም ምልጃ አይለይህ። በርታ!

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 10 місяців тому +6

    በእውነቱ ልብን የሚመስጥ ዝማሬ ነው ዋው👌👌👌👏👏👏👏❤❤❤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ወንድማችን 💘💘💘💘🙏🙏🙏

  • @mekuriatesfaye3178
    @mekuriatesfaye3178 Рік тому +11

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @yoditjimma1364
    @yoditjimma1364 10 місяців тому +3

    ጥሁም ዜማ.ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን.

  • @KiluYilma
    @KiluYilma 10 місяців тому +3

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን አምላክ በቤቱያጽናክ

  • @AzebMulugeta-b5q
    @AzebMulugeta-b5q 2 місяці тому +1

    እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @MeseretDebrework
    @MeseretDebrework 10 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤

  • @TeferaQatar
    @TeferaQatar 3 місяці тому +1

    አቤት ድምፅ እግዚአብሔር ሰጥቶሃል ወንድሜ በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በነበር ይሰውርህ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ ዳዊትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💐💐💐👏👏👏👏

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql 9 місяців тому +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን የተዋልዶ ዕንቁ በርታልን 💒💓 ፍፃሜህ ይመር

  • @asinakechjagiso5976
    @asinakechjagiso5976 10 місяців тому +3

    ዘማሪ. መልክት. ያሰማለን. ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @genetaemare8994
    @genetaemare8994 3 місяці тому +1

    በጣም የሚገርም መዝሙር ነው ልብህ እረፍት እንዲሰማህ ነው ሚያደርገው ወንድማችን ድንግል ትጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ🙏

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 10 місяців тому +3

    ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ወንድሜ በርታ እመብርሃን ትደግፍህ 🙏

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 10 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ 9 місяців тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @awetkahsay5977
    @awetkahsay5977 10 місяців тому +3

    በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ቀጥልበት ዝማሬ መላእክት የሳማልን 🙏🙏🙏

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Рік тому +17

    በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ❤❤❤❤❤

  • @ፅጌረዳየሥላሴባርያነኝ
    @ፅጌረዳየሥላሴባርያነኝ 9 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማረ መላእክት ያሰማልን ግሩም ነው

  • @Aynalem-s6h
    @Aynalem-s6h 10 місяців тому +2

    ዝማሬመላእክትንያሠሜህበቤቱያጽናህ

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu1225 3 місяці тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የ ተረጋጋ ድምጽ ለ ማዳመጥ ይጋብዛል

  • @Beti-r5y
    @Beti-r5y 6 місяців тому +1

    ደጋግሜ ብሰማው እንደ አዲስ መንፈሴን የሚያረሰርስ ዝማሬ ዝሜሬ መላእት ያሰማልን

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 3 місяці тому +1

    በጣም ነፍስ ከስጋ የሚለይ ጥዑም መዓዛ ያለው የመብርሃን ምስጋናና መዝሙር 🙏🙏🙏ወንድም አለም ከውዳሴ ከንቱ እመብርሃን ትሰውርህ የቤተክርስትያን የቑርጥ ቀን ልጅ መሆንህ ይህ መታደል ነው ጸጋው ያብዛልሕ ከክፉ ይሰውርህ ተባረክ ❤🙏🇪🇷

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 11 місяців тому +5

    አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማአያትን ያዋርስልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @barkot6849
    @barkot6849 8 місяців тому +2

    Fetari mechereshahen yasamerlhe bebetu yatsenahe

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 місяці тому

    tegawu yabzalhe wendemachen zemari melakit yasemaln 🙏🙏🙏

  • @GabriellaHani
    @GabriellaHani 11 місяців тому +4

    በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @xpk5509
    @xpk5509 10 місяців тому +3

    ስታምር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @زينة-ي2س
    @زينة-ي2س 9 місяців тому +4

    ወድሜ ሁለየም የድግል ቡራኬ አይለይህ❤❤❤

  • @trhasyemane1477
    @trhasyemane1477 4 місяці тому +1

    ተባረክ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን ክፉ አይንካህ

  • @meserstnigusse2931
    @meserstnigusse2931 10 місяців тому +3

    የኔ ዉድ ወንድሜ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Ggg-h5i5y
    @Ggg-h5i5y 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልሕ ወድማለምየ ❤ስምሽን ስጠራዉ ማርያም ላደበቴ ማርነዉ ለልቤ ሰላም😢😢😢😢

  • @dinkiegashaye4530
    @dinkiegashaye4530 9 місяців тому +3

    tsgawn yabzalh berta

  • @AsineKing
    @AsineKing 11 місяців тому +10

    ሲመሽም ሲነጋ የምለው የተመቸው like

  • @DemuYenatuwa-b8v
    @DemuYenatuwa-b8v 11 місяців тому +4

    የሩፋኤል አገልጋይ በርታልኝ ዲያቆን

  • @MeseretTeklearegay
    @MeseretTeklearegay 10 місяців тому +3

    Egziabher yabertah wendime betam dink, desss yemil mesetet new 🙏🙏🙏🙏

  • @marrymarry7003
    @marrymarry7003 10 місяців тому +3

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KukuGizachew
    @KukuGizachew 3 місяці тому +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ተባረክ

  • @almaztarekegn8508
    @almaztarekegn8508 11 місяців тому +5

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በርታልን ወድም

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 10 місяців тому +4

    ድንቅ ነው የደብሬ አገልጋይ በርታልን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 10 місяців тому +2

    ተባረክ ለዝማሬው ቃለህይወትን ያሰማልን✝️💒

  • @MaretoAbao
    @MaretoAbao 3 місяці тому +2

    አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @Ethiowegtube973
    @Ethiowegtube973 Рік тому +6

    ፍጻሜውን ያሳምርልን

  • @WorkeTilahun-t9x
    @WorkeTilahun-t9x 10 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤❤

  • @bezuayehukeberu4618
    @bezuayehukeberu4618 6 місяців тому +3

    ፀጋዉን ያብዛላችሁ እናቴ ጥበብቡን ትስጥልን ወንዴሜ 6:46 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz 11 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @BazenYohanes
    @BazenYohanes 5 місяців тому +2

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ጥፍጥ ያለ የመልአክት ዝማሬ ❤❤❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 11 місяців тому +4

    እልልልል😢😢😢ዝማርየ መላይክት ያስማልን 🎤🎤💐💐🌻

  • @TsehayTesfanew
    @TsehayTesfanew 9 місяців тому +2

    Tsigshi bertalen'wedemachen
    Egzibeher'be betu'yatsinahe❤❤

  • @Astu_979
    @Astu_979 10 місяців тому +3

    ዘማሪ መላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TasbahTasbah
    @TasbahTasbah 5 місяців тому +1

    እመቤታችን ትጠብቅክ ልብ ይነካል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @aynieyayniey4653
    @aynieyayniey4653 3 місяці тому

    temesgen denk zemare yemaytegeb zemare bertalgn wendmachen

  • @هلا-ذ1ل2ذ
    @هلا-ذ1ل2ذ 5 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ታብዛልህ እመቤቴ ማሪያምን🙏🙏

  • @AAGg-bs9ci
    @AAGg-bs9ci 10 місяців тому +2

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን ቅንቅ ነዉ❤❤❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 5 місяців тому +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን

  • @Tena-x1s
    @Tena-x1s 9 місяців тому +1

    Zmare melaektm yasemaln

  • @زينة-ي2س
    @زينة-ي2س 9 місяців тому +64

    አሁን ኦላይ የምትገኙ እህት ወድሞቸ ፆለት አድርጉል ከባድ የሚያሥበኝ የጤና ችግር አለ በእምነቱ እዳድነኝ ኦብራሽን መሆን አልፈልግም😢😢😢

    • @yemsrachsisay8956
      @yemsrachsisay8956 9 місяців тому

      Weladite amilak bechenekesh neger hulu dersa chinketishin taswegidish

    • @እንቁYouTube
      @እንቁYouTube 8 місяців тому +5

      🎉እመቤቴ ትማርሽ

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 8 місяців тому +5

      እመብርሃን ድብስብስ ታድርግሽ በስእሏ ላይ ተደፍተሽ በእንባ ተማፀኛት 😢

    • @YizuMamo
      @YizuMamo 7 місяців тому +2

      ፀበል እምነት እርጊበት ይጠፋል ዝክር የምታረጊለት ታቦት ካለ ተማፀኝ እግዚአብሔር ቸር ነው ካመንሽ ትድኛለሽ

    • @destakassa5969
      @destakassa5969 6 місяців тому

      እማምላክ ትድረስልሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏

  • @LeyikunDemis
    @LeyikunDemis Місяць тому

    ፀጋዉ ያብዛልህ ድንግል ትጠብቅህ❤❤❤❤

  • @michaelodda1645
    @michaelodda1645 3 місяці тому +2

    እንዴት ደስ የሚል አዘማመር ነው ? እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MamWt-l2l
    @MamWt-l2l 10 місяців тому +2

    ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 місяців тому +2

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fasilaweke8528
    @fasilaweke8528 4 місяці тому +3

    ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ በርታ

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 9 місяців тому +1

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤❤