🛑ተለቀቀ ቸሪቱ አማላጅቱ በዘማሪት አርሴማ ወ/አምላክ Cheritu Amalajitu by Zemarit Arsema W/Amlak

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #የመዝሙር_ግጥም
    ቸሪቱ አማላጂቱ ሆይ
    ቸሪቱ አማላጂቱ ሆይ
    እናቱ ነሽና ለአዶናይ
    በሥላሴ ፊት ሥልጣን ያለሽ/2/
    የባሕሪአችን መመኪያ ነሽ/2/
    አዝ.......
    ተጥሎ አዝኖ የኖረው
    በልጅሽ ነው ቀና ቀና ያለው
    ንጉሡን ስትወልጅ በበረት
    ተፈታ አዳም ከእስራት
    ዘጸውዓ ስመኪ
    ወዘገብረ ተዝካረኪ
    ብሎ ቃልኪዳን ሰጠሽ
    ፍጥረትን እንዲምርብሽ
    አዝ.........
    ከሚያስብ ከማይዘነጋ
    ፍጥረቱን ከሚያረጋጋ
    ስላለሽ በእግዚያብሔር ቀኝ
    ለሐጥዓን ድንግል ለምኝ
    ዘጸውዓ ስመኪ
    ወዘገብረ ተዝካረኪ
    ብሎ ቃልኪዳን ሰጠሽ
    ፍጥረትን እንዲምርብሽ
    አዝ........
    ከሠማይ ሰማያት ወርዶ
    መለኮት ሥጋን ተዋሕዶ
    አየነው በጠባብ ደረት
    ወሰንሽው በአጭር ቁመት
    ዘጸውዓ ስመኪ
    ወዘገብረ ተዝካረኪ
    ብሎ ቃልኪዳን ሰጠሽ
    ፍጥረትን እንዲምርብሽ
    አዝ.........
    ሰነድ ነሽ መታረቂያችን
    ከተማ መማጸኛችን
    በሠማይ በምድርም ያሉ
    ለክብርሽ ቅኔ ይቀኛሉ
    ዘጸውዓ ስመኪ
    ወዘገብረ ተዝካረኪ
    ብሎ ቃልኪዳን ሰጠሽ
    ፍጥረትን እንዲምርብሽ
    @ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA

КОМЕНТАРІ • 45

  • @ZIKMEDIA
    @ZIKMEDIA  6 днів тому +2

    ዚቅ ሪከርድስ የተሰኘ አዲስ የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አዳዲስ ፕሮግራሞችን እዛ ላይ ይጠብቁ
    ua-cam.com/video/q8CeKkIkhoQ/v-deo.htmlsi=gRBHnvoNaTfEOc8H

  • @kucher1336
    @kucher1336 Місяць тому +25

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። 📎ከሚቀላቀል እንደዚህ ሙሉ መዝሙር ሲሆን ደስ ይላል፤ ወደ ውስጣችን ገብቶ በሕይወታችን ለውጥም የሚያመጣው ከመነሻ እስከ መድረሻው በትክክል ስንሰማው ነው ብዬ አስባለሁ ። በተረፈ በርቱ ጸጋውን ያብዛላችሁ 🙏

  • @AmensisaDereje-k8c
    @AmensisaDereje-k8c Місяць тому +2

    sagalee jirenyaa si haa dhagesisuu

  • @netsanetsimoenztewahdo2045
    @netsanetsimoenztewahdo2045 13 днів тому +2

    zmare melaekt yasemaln
    🥰🥰🥰

  • @aman28el
    @aman28el 26 днів тому +2

    የባሕሪአችን መመኪያ ነሽ❤❤❤

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 Місяць тому +2

    👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @EtsubMekonnen
    @EtsubMekonnen Місяць тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤🙏🥺

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu Місяць тому +7

    ተባረኪ በእግዚአብሔር ፀጋውን ያድልልን በርቺ !!!

  • @Londonmasebo6307
    @Londonmasebo6307 Місяць тому +8

    Zmare melaktin yasemaln 😊Please zemari yeabkal dessalegn ድንቅ አድርጎልኛልን አዘምሩልን please

  • @FirehiwotSisay-f4x
    @FirehiwotSisay-f4x Місяць тому +1

    Amen ❤❤❤❤

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 Місяць тому +5

    በጣም ጥሩ አዘማመር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🥰

  • @shamilahussen7482
    @shamilahussen7482 Місяць тому +5

    የአርሴማዬ ሁሌም እንደምለዉ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልን በቤቱ ያፅናሽ ❤🙏🙏🙏

  • @Zemerkorewos
    @Zemerkorewos Місяць тому +7

    Yihn mezmur ke gebreyohannes wchi bedenb mezemer yemichel sw yale aymeslegnm nbr betam des yilal tebareki ehte ❤❤❤ i know betam fetagn mezmur nw kemikebdugn mezmuroch andu nw betam ewedewalw hiweten yekeyere mezmur nw ke zefen wede mezmur yemelesgn mezmur mezmurn ሀ beye yejemrkubet mezmur nw zmare melakt yasemalgn bebetu yatsnash❤❤

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 Місяць тому +4

    "ሰው ሁሉ እናታችን ፅዮን ይላል"

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Місяць тому +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን በርቺ

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Місяць тому +4

    አሜን ዝማሬ መላእክእት ያሰማአልን እሕታአችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WubalemasratWubalemasrat
    @WubalemasratWubalemasrat Місяць тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እህታችን እግዚአብሔር አምላክ
    ይባርክሽ❤❤❤❤

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Місяць тому +4

    አሜን አሜን አሜን❤ዝማሬ 🎉መላእትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @እጠብኝቆሽሻለሁአምላኬበድ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ✝️✝️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mhalatsemere3421
    @mhalatsemere3421 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @SaraMesfin-ek4jz
    @SaraMesfin-ek4jz Місяць тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ🙏✝️

  • @yordanosamare9793
    @yordanosamare9793 Місяць тому +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታለም ❤❤❤

  • @AscheKibew
    @AscheKibew Місяць тому +4

    ጐበዞች በርቱ

  • @RoziMechal
    @RoziMechal Місяць тому +3

    Amen ehte egziabher tsegawn yabzalsh 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 Місяць тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 Місяць тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሬውን🙏

  • @AddisBelete-q6v
    @AddisBelete-q6v Місяць тому +3

    Zemare melaketen yasemalen ehete🙏

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 Місяць тому +2

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p Місяць тому +2

    Zmare Melakt yasemaln 🙏💚💛❤🙏

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Місяць тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Gete-zj1vh
    @Gete-zj1vh Місяць тому +1

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 Місяць тому +1

    ዘማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @abel1340
    @abel1340 Місяць тому +1

    Zemare melaketen yasemaln

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficial Місяць тому +1

    Zemare melaekt yasemaln❤❤❤

  • @TamiruGemeda-v4i
    @TamiruGemeda-v4i Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @zekariyasgetnet1711
    @zekariyasgetnet1711 Місяць тому

    እንደዚህ ነው እንጂ በአንድ መዝሙር መርጋት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ፡ቆረጥ ቆረጥ ይደብራል ፡
    ደሞ እቴሙሽራየን ሚለው በዘመረው ልጂ ይዘመርልን ...

  • @YeabsraBebi
    @YeabsraBebi Місяць тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ግን እናንተን ለመቀላቀል ምንድን ነው የሚያስፈልገው

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    ❤❤❤💕🙏🏾😍😇🥹🥰✝️✝️✝️

  • @MekdesAmiha-z4d
    @MekdesAmiha-z4d Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @-Etantube
    @-Etantube Місяць тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙏

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v 26 днів тому +1

    ዝማሬመላክትንያሰማልን❤❤🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏💝💞💝💞💝💞💝💞💝💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TewodrosGetahun-z2x
    @TewodrosGetahun-z2x Місяць тому +3

    ❤❤❤