🌼 ተለቀቀ የአውደ ዓመት ዝማሬ || አበባየሆሽ አዲስ አመት ሆብለን መጣን Ye Addis amet mezmur Ye Awedeamet mezmur Abebayehosh

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 280

  • @ZIKMEDIA
    @ZIKMEDIA  6 днів тому +28

    ዚቅ ሪከርድስ የተሰኘ አዲስ የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አዳዲስ ፕሮግራሞችን እዛ ላይ ይጠብቁ
    ua-cam.com/video/q8CeKkIkhoQ/v-deo.htmlsi=gRBHnvoNaTfEOc8H

    • @Yomif2112
      @Yomif2112 5 днів тому +4

      ደስ ይላል እናመሰግናለን ግን እንደ ማስተካከያ ዘመኑ ቅዱስ ዮሐንስ ሳይሆን ማቴዎስ ነው።☺🙏

  • @shamilahussen7482
    @shamilahussen7482 9 днів тому +36

    ልጆቻችን ሁላችሁም ተባረኩ ይሄ ነዉ መባ ረክ የተዋህዶ ድምቀቶች ናችሁ በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤

  • @user-du7on3ts8n
    @user-du7on3ts8n 8 днів тому +31

    ስነ ስርአት+ ሽብሸባ+ አለባበስ+ ድንቅ መዝሙ+ በቃ እንዴት ደስ ይላል ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ለአመቱ በሰላም ያድርሳችሁ

  • @KidusDerbe
    @KidusDerbe 6 днів тому +9

    ክርስቶስ በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን❤❤❤

  • @retashitesfaye1714
    @retashitesfaye1714 9 днів тому +13

    እንኳን አደረሳችሁ ተባረኩ መጪው ዘመን የደስታ የፋቅር የአንድነት ግዜ ይሁንልን

  • @2121Meserurk
    @2121Meserurk 5 днів тому +3

    ስታምሩ እርጋታ ,አለባበስ ,ዜማ ,ሁሉን ያሟላ መዝሙር እናመሰግናለን በቀጣይ ሌላ የህብረት መዝሙር እጠብቃለሁ

  • @DawitFikre-b1n
    @DawitFikre-b1n 9 днів тому +45

    ጌታ ዘመንን ለወጠልን የሚለውን ከሚስማማው ከሌላ ዝማሬ ይሰራ የሚል like.

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 9 днів тому +7

    🎉🎉🎉❤❤ተዋህዶ መሆን ተመርጠን እንጂ መርጠን አይደለም ዘመናችሁ ይባረክ

  • @AbnoshAb
    @AbnoshAb 9 днів тому +21

    በስመአብ ስታምሩ እኮ የተዋህዶ እንቁውት የእውት ቃል የለኝም ድንግልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aschenakishonga9090
    @aschenakishonga9090 6 днів тому +2

    እችን ቅድስት ቤተክርስቲያን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @aass5403
    @aass5403 8 днів тому +8

    አቤት አለበቡስ የች ነች ተዋህዶ አለባባሰ🥰🥰🥰✝️✝️✝️

  • @netsanetmelaku8481
    @netsanetmelaku8481 9 днів тому +10

    ❤❤❤ እንኳን ከዘመነ ዮሃንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም እና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ የእኛ እንቁዎች ተባረኩ እሄን ጥዑም ዝማሬ ስላሰማችሁን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 9 днів тому +1

      ,አሜን ግን ወደ ቶማስ ነዉ

    • @nestiamare884
      @nestiamare884 8 днів тому +4

      እረ ወደ ማቴዎስ ነው

    • @nestiamare884
      @nestiamare884 8 днів тому +3

      ​@@RyHj-vu4rxእረ ወደ ማቴዎስ ነው

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 8 днів тому +3

      አሜንአሜን አሜን ግን ወደ ማቴዎስ ነው❤❤❤❤

    • @EdenabebeEduabe
      @EdenabebeEduabe 8 днів тому +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን ግን ማቴዎስ ነው

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 9 днів тому +19

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን አምላክ🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹❤❤

  • @TesfuTefera-b6d
    @TesfuTefera-b6d 9 днів тому +14

    አዲሱ ዘመን እንደ እናንተ ፍክት ይበልልን ።
    አመቱ ከዘር ጥላቻ ፣ ከጦርነት ይሰውረን ንፁህ ልብ ይስጠን ፈጣሪያችን

  • @ራኬብ
    @ራኬብ 9 днів тому +9

    እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ😘😘😘🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    አአሜን ለህቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአመት ሰው ይበለን

  • @AbelaGetnet
    @AbelaGetnet 9 днів тому +9

    አሜንንንንንንን🎉🎉🎉
    ዝማሬ መልዓክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @visjsh84ieuue55
    @visjsh84ieuue55 8 днів тому +18

    🌼 አበባ አየህ ወይ🌼
    አበባ አየህ ወይ...ቅድስት/2/
    አበባ አየሽ ወይ... በእውነት /2/
    ተዋህዶ ንጽህት እምነት/2/
    ነሽ ቀደምት /2/
    ...አዝ..
    ጉልላቷም ነው... ቅድስት
    መሰረቷም.... በእውነት
    የአለም ጌታ.... ቅድስት
    መድኃኒዓለም....በእውነት
    በንጹህ ደሙ.....ቅድስት
    የመሰረታት.....በእውነት
    የኛ ተዋህዶ....ቅድስት
    ሰማያዊት ናት...በእውነት
    ⛪⛪⛪
    ተዋህዶ ኧኸ ባንቺ ኖረን/2/
    በእውነት ባንቺ ኖረን /2/
    መንግስቱን እንወርሳለን/2/
    አበባ አየህ ወይ...ቅድስት/2/
    አበባ አየሽ ወይ...በእውነት/2/
    ተዋህዶ ንጽህት እምነት/2/
    ነሽ ቀደምት/
    ........አዝ.....
    የስልጣኔ... .ቅድስት
    የእውቀት በር..በእውነት
    ምሉእ የሆነ . ..ቅድስት
    በሰማይ ምድር...በእውነት
    የነ አባ ጊዮርጊስ...ቅድስት
    የጸሎት ድርሰት....በእውነት
    ተዋህዶ ናት.......ቅድስት
    የእግዚአብሔር ቤት...በእውነት
    ⛪⛪⛪
    ተዋህዶ ኧኸ እንወድሻለን /2/
    በእውነት እንወድሻለን/2/
    እንከተልሻለን/2/
    አበባ አየህ ወይ..ቅድስት/2/
    አበባ አየሽ ወይ...በእውነት/2
    ተዋህዶ ንጽህት እምነት/2/
    ነሽ ቀደምት
    ⛪⛪⛪
    ....አዝ...
    ነቢያት ሐዋርያት ...ቅድስት
    ፃድቃን ሰማእታት...በእውነት
    አበው ቅዱሳን ...ቅድስት
    የሚኖሩባት.... በእውነት
    ክብሯ ናትና....ቅድስት
    የአምላክ እናት...በእውነት
    ትጠበቃለች....ቅድስት
    በመላእክት....በእውነት
    ⛪⛪⛪
    ተዋህዶ ኧኸ እንወድሻለን/2/
    በእውነት እንወድሻለን/2/
    እንከተልሻለን/2/
    አምላክ በደሙ ባነፃት/2/
    የመላእክት ስርአት ባለባት/2/
    በማይበረዝ ስርአቷ/2/
    በማይከለስ እምነቷ/2/
    ምግባር ትሩፋት ሰርተው/2/
    ተዋህዶን እምነት ይዘው/2/
    ጸንተው ይኑሩ ጸንተው/2/
    ⛪⛪⛪
    ​​🌼የእንቁጣጣሽ መዝሙር🌼
    🌼🌼
    እሰይ /ደስ ደስ ይበላችሁ/(፪)
    ቅዱስ ዮሐንስ መጣላችሁ
    ደስ ደስ ይበላችሁ
    ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪)ጌቶች አሉ ብለን
    ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪)እሜቴ አሉ ብለን
    አበባዮሽ 🌼 ለምለም አበባዮሽ 🌼 ለምለም
    እንቆቅልሽ - - ንግሥት ልትፈትን ሄዳ - - ንግሥት
    ንግስተ አዜብ - - ንግሥት እናት ማክዳ - - ንግሥት
    በልቧ ያለውን - ንግሥት አጫወተችው - - ንግሥት
    አሰቀምጣ አበባ🌼 ንግሥት እያሳየችው - - ንግሥት
    መአዛው የሚሸት - - ከሁለቱ_ _ የቱ ነው አለችው - - ለንጉሥ
    ንግስት ሆይ ለጥያቄሽ ጥበብ አለሽ(፪)
    🌼የአገር አምባር የሚሆነው ከልብ ሽተሽ
    እንቆቅልሹ - - የሳባ ከበድም ቢለው - -🌼 የሳባ
    ጥበብ ሰላለው - - ንጉሡ ሚሥጥሩን ሊያውቀው - - ንጉሡ
    ክፈት መስኮቱን - - ሰለሞን_ ቢለው ለሎሌው - -ሰለሞን
    ገቡ ንቦቹ - - ሊቀስሙ🌼 ከአባባው አርፈው - - ሊቀስሙ
    ብልህ ጠቢቡ - - መለሠ ለተጠየቀው - - በእውነት
    ንጉስ ሰለሞን - - አለ አልተሠወረው 🌼 በእውነት
    🌼አደይ ቅድስት ሀገሬ እልል በይ (፪)
    🌼 ኢትዮጵያ የዝና ስሟ በዓለም ተሠማ (፪)
    🌼
    ለፈጣሪዋ - - ንግሥት ምስጋና አቅርባ - - ንግሥት
    ኢትዮጲያዊቷ - - ንግሥት ንግስተ ሣባ 🌼 ንግሥት
    ጥበቡን አይታ - - ንግሥት አደነቀችው - - ንግሥት
    ወርቅ ሸቶውን - - ንግሥት ዕንቁ ሰጠችው - - ንግሥት
    ንግስት ሆይ ምስክር ሆንሽ ለሀገርሽ (፪)🌼🌼
    የአምላክን የፈጣሪያችን ስሙን ጠርተሽ (፪)🌼🌼
    የኢትዮጵያ ሠዎች - -ለንግሥት ቆሙ በተራ - -ለንግሥት
    እደጅ ሆነው 🌼 ለንግሥት ለዙፋን ክብሯ - - ለንግሥት
    በመስከረም ወር - - ለንግሥት ሀገር ስትገባ - - ለንግሥት
    ይዘው ሥጦታ - - ለንግሥት የፈካ አበባ 🌼ለንግሥት
    🌼አደይ የብርሃን ጮራ በኢትዮጵያ በራ (፪)🌼🌼
    🌼ኢትዮጲያ በታሪክሽ ጥንታዊት ነሽ (፪)🌼🌼
    ኢየሩሳሌም - - ንግሥት ደርሠሽ መጣሽ - - ንግሥት
    እንኳን በክብር - - ንግሥት ለዚህ አበቃሽ - - ንግሥት
    ከአምላክ በረከት - - ንግሥት ፍሬ አግኝተሽ - - ንግሥት
    ይዘሽ ስጦታ - - ንግሥት ዕንቁ ለጣጣሽ - - ንግሥት
    🌼ንግስት ሆይ ለታሪክሽ ክብር አለሽ (፪)🌼🌼
    🌼ልጆችሽ አበባዮሽ እያልን እናስታውስሽ (፪)🌼🌼
    🌼የአባቶች ተስፋ - - ለፃድቃን የነቢያት ትንቢት - - ለፅናት
    የሙሴ ፅላት - - ለፀሎት የአሮን በትር - - ለፅናት
    የዳዊት መንግስት - - ለፅናት ይዘሸ የመጣሽ - - ከጥንት
    አምስቱን አውታር - - ለሠጠሽ ለሀገር መሠረት - በእውነት🌼🌼
    🌼 አደይ ቅድስት ኢትዮጵያ እልል በይ (፪)🌼🌼
    🌼ኢትዮጵያ በልጆችሽ ደስ ይበልሽ (፪)🌼🌼
    በህገ ልቦና - - ህጉን ፈጣሪን አውቀሽ - - ህጉን
    ህገ ነቢያትን - - ከዓለም ፈጥነሽ ተቀበልሽ - - ከዓለም
    በብሉይ ኪዳን 🌼ለጌታ መስዋዕት አቅርበሽ - - ለጌታ
    ተስፋ ካረጉት - - ከአይሁድ ከእስራኤል - - ከአይሁድ
    ህገ ወንጌልን- -በፊት ይዘሽ ተገኘሽ 🌼 በፊት
    🌼ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ ትልቅ ፀጋ አለሽ(፪)🌼🌼
    🌼ስለፈፀምሽ ሦስቱን ህግጋት ለፈጣሪሽ (፪)🌼🌼
    ካለፈው ሰህተት - - ሁላችን እንድንመለስ -- ሁላችን
    አዲሱ ዓመት - - ለሁሉም _ _
    መጣ --ዮሐንስ _ ለሁሉም
    ይህም ያልፍና - - በጊዜው
    ይመጣል --ማቴዎስ - - በጊዜው
    ሌላው ይተካል - - በጊዜው ዘመነ ማርቆስ- - በጊዜው
    ዘመነ ሉቃስ - - በጊዜው 🌼 ሲደርስ ዮሐንስ - - በጊዜው
    በየአራት ዓመት - - በጊዜው ለሁሉም ሲደርስ - - በጊዜው
    በየዓመቱ - - መጥምቁ _ ቅዱስ ዩሐንስ - - በጊዜው🌼🌼
    🌼አደይ የብርሃን ጮራ በዮሐንስ በራ(፪)🌼🌼
    🌼 ኢትዮጵያ ባሕል ቋንቋሽ የሚያኮራሽ (፪)🌼🌼
    ልጅ አበባ ልጅ አበባዬ አዬ ውዲቷ እናቴ
    ልጅ አበባ እያለች እማማ አዬ ውዲቷ እናቴ
    ምክሯን ሁሌ እኔ እንድሰማ አዬ ውዲቷ እናቴ
    እያሻሸች እንድሆን ጤናማ አዬ ውዲቷ እማማ
    አዬ ውዲቷ እናቴ (፪)
    አበባው ለምለም ቀጤማው ለምለም
    ኢትዮጵያ እንዳንቺ የለም (፪)
    አብዬ ኧኸ ደግሞም እማምዬ
    መጣሁ ለሰላምታ ከቤት አሉ ብዬ
    እንኳን ለቅዱስ ማቴዎስ አደረሰዎት ብዬ (፪)
    ይሸታል የእጣን ጢስ /2/
    ከቤተመቅደስ /4/
    ከበረው ይቆዩ ከብረው
    አመት አወደ አመት ደርሰው
    ቅን ታዛዥ ልጅን ወልደው
    ትሁት ሰው አክባሪ ሆነው
    የፍቅር ሸማን ለብሰው
    ንስሐ ገብተው ቆርበው
    ከብረው ይቆዩ ከብረው

  • @ethiotesfabusiness
    @ethiotesfabusiness 9 днів тому +9

    ምን ልበላችሁ በጣም በጣም ነው ምታምሩት….. የአዲሱ አመት ፍካት እናንተ ናችሁ ….ዝመሬ መላእክት ያሰማልን 😘😘😘😘

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 9 днів тому +7

    አቤት ውበት እንኳን አደረሰች የእመብርሀን ልጆች❤❤❤

  • @BasbosaBasbosa-q1n
    @BasbosaBasbosa-q1n 8 днів тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌷🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌷🌷🌱🌱🌱🌱🌸🌸🌸🌸🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ያደረሰነ አምላክ ይክበር ይመስገን 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @BiniamSeyoum-h5e
    @BiniamSeyoum-h5e 8 днів тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤

  • @yoditethiopia9856
    @yoditethiopia9856 9 днів тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ከዘመነ ዘመን ያሸጋገረን ኃጢያአታችን ክፋታችን በደላችን ድክመታችን ሳይመለከት ሳይቆጥር ለእዚች ቀን አደረሰን እንኳን አብሮ አደረሰን መእላው የኢትዮጲያ ሕዝብ በሙሉ ❤❤❤

  • @AishaMakahleh
    @AishaMakahleh 9 днів тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል
    ኢትዪጽያ ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልን

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    ❤ወይኔ ደስስስ ስሉ😊እግዚአብሔር ጸጋውን ያጓናጽፋቹ ዝማሬ መላእክት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🎉❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ለ8ፈ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአመት ሰዉ ይበለን 🎉

  • @fanosdibaba8793
    @fanosdibaba8793 8 днів тому +6

    2017 yefeka amet yhunln le ethiopia enatachn selam yhunln mnwadedbet desta mnagegnbet yargln zmare melakt yasemaln🙏🤲😊❤yenafeken selam yimelesln. Amen🤲🙏

  • @በጉብዝናህወራትTube
    @በጉብዝናህወራትTube 4 дні тому +1

    Zemare melaiktin yasemaln be betu yatsnachu!!!

  • @MsSolomon1234
    @MsSolomon1234 6 днів тому +1

    ማርያምን! ይሔንን እውነተኛ ፡አበባ አየህ ወይ፡ የሚለውን ታሪክ የመጀመሪዬ ነው ስሰማው ፣ ሌላው አበባ አየሽ ወይ እያለ ሲሳሳት እናንተ እግዚአብሔር የገለጠላችሁ እውነቱን ተናገራችሁ።

  • @Meli29249
    @Meli29249 9 днів тому +5

    እንኳን አደረሰን አደረሳቹ መልካም አዲስ አመት 😊

  • @SintayehuAsefa-vb1kq
    @SintayehuAsefa-vb1kq 8 днів тому +2

    እእእእእ ልልልልልልዝማሬ መላክትን ያሰማልን እንኳን ለአዱስ ዓመት አደረሳችሁ አደረሰን የመዳም ክመሞች

  • @HiroutNanesa
    @HiroutNanesa 6 днів тому +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አለባበሳችሁ ስነስራታችሁ ሽብሸባችሁ ያምራል ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን አምላከ ቅዱሳን አሜን!!!

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 5 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የህብረት ዝማሬ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @EphremWorku-k7c
    @EphremWorku-k7c 8 днів тому +3

    Weyne bemaryam sitamru!fetari yitebkachu.

  • @MekdesAmare-p1c
    @MekdesAmare-p1c 6 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 4 дні тому

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማረ መላክን ያስማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🌻🌻🌻🌻

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 9 днів тому +2

    እልልልልልል 🌻🌻🥰እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንኳን አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር አመት ያድርግልን🤲🤲🥰❤️

  • @meronabere5338
    @meronabere5338 5 днів тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤ በጣም ግሩም ስራ ነው❤ መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼🌼

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po 6 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልቾች❤

  • @GetachewAyelign
    @GetachewAyelign 6 днів тому

    ክርስቶስ በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን

  • @user-if9tz2fb7l
    @user-if9tz2fb7l 8 днів тому +2

    እልልልልልልልልልልል
    እንኳን አደረሳቹ ስታምሩሩሩሩሩሩ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 5 днів тому

    ተባሬኩ እግዝአቤሔር ይባርካችሁ የአመት ሰው ይቤላችሁ አሜን

  • @Tigist-eu2rn
    @Tigist-eu2rn 8 днів тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 5 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Yuhansekebede
    @Yuhansekebede 7 днів тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @cochtube8832
    @cochtube8832 9 днів тому +4

    እንኳን አደረሰን 🎉🎉🎉

    • @shalushalu8859
      @shalushalu8859 9 днів тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችኹ🌻🌹🌻🌹

  • @peg_tube
    @peg_tube 7 днів тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😮😮

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 4 дні тому

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @MulugetaTelila
    @MulugetaTelila 7 днів тому +3

    በጣም ደስ ይላል በእውነት እናመሰግናለን ሥርዓት ያለው ዝማሬን ስላቀረባችሁልን😘ዝማሬ መላእክትን ያሰማቹ🙏💕
    ይህን ግጥም እና ዜማ ደሞ ቀድመው ላዘጋጁት ማኅበረ ቅ ፊልጶስ እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @MulugetaTelila
      @MulugetaTelila 7 днів тому

      ቅዱስ ፊልጶስ በጎ አድራጎት ማኅበር❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 8 днів тому +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማል እንኳን ለ2017 ዓም በሰለም በጤና አደረሳችሁ መጭዉ ዘመን የሰላም የጤና ይሁን

  • @TesfahunTakele-hx8fu
    @TesfahunTakele-hx8fu 6 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም አዲስ ዓመት❤❤❤

  • @DagnachewGeremew-x1x
    @DagnachewGeremew-x1x 6 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፀናችሁ

  • @fasikabera
    @fasikabera 7 днів тому +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏🙏

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 8 днів тому +3

    እልልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በስደት ያላችሁ እህትወንድሞ የዛሬ አመት ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤🎉🎉

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h 7 днів тому +1

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል የምሕረት ዘመን ያድርግልን ፈጣሪ

  • @tegesteashnafie8330
    @tegesteashnafie8330 6 днів тому +1

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ድንቅ የተዋህዱ ልጆች

  • @jebotesfaye5326
    @jebotesfaye5326 7 днів тому +2

    Zimare melaekitin yasemalin. Uuuuufuuu sitamiru degimo. Yene Tewahido

  • @user-jg6hv7eg9p
    @user-jg6hv7eg9p 9 днів тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን እህቶቻችን ❤ እንኳን አደረሰን (ታታዬ) 🌻🌻🌻🌻

  • @tes.a
    @tes.a 6 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችንና ለምድራችን ሰላሙንና ፍቅሩን ሰጥቶን የአመት ሰው ይበለን።

  • @DemisewGizaw
    @DemisewGizaw 5 днів тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 3 дні тому

    በውነት የእማማ የእማማ ዝናሽ ትህትና ይገርማል : ❤❤❤

  • @tewabechteklu
    @tewabechteklu 7 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ውብ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሳችሁ ሄሪየ ፀጋችሁን ያብዛው

  • @MikiMiki-o9e
    @MikiMiki-o9e 4 дні тому

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልነ የኔምርጦች ክበሩልኝ

  • @MelkajebduHealthcenter
    @MelkajebduHealthcenter 7 днів тому +1

    እለለለለለለለለለለለለ ዝማሬ መላዕክት 🎉🎉🎉🎉👍👍👍👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Hiwi493
    @Hiwi493 6 днів тому

    እልልልልልልልልልልል አቤት ስርአት ❤❤❤ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-fv7bi5zb5k
    @user-fv7bi5zb5k 6 днів тому

    Zemara melakiten yasemalen melkam adiss amet yehuneln lehagerachn selamn lehezebachn fekern yawerdelen leuel egzbhare 🙏❤🙏❤🥰🥰

  • @Genet398
    @Genet398 7 днів тому

    ኣሰይይይይይይይእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉❤🎉🎉

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 8 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @AbelShewangzaw-q5z
    @AbelShewangzaw-q5z 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤ እ“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
    - መዝሙር 65፥11 , እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ አሸጋገራችሁ : ዘመኑ የሰላም :የፍቅር: የጤና: የአንድነት : የመተሳሰብ ይሁንላችሁ ። መልካም አዲስ አመት🌻💐 እንኳን ለ 2017 ዓ.ም አደረሳችሁ

  • @tigistaragea6741
    @tigistaragea6741 9 днів тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤ አሁንሰ የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ አሁንሰ በቃ ይበለን መልካም አድሰ አመት ይሁንልን

  • @kingokibru
    @kingokibru 6 днів тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚያብሔር ቤተሰቦች የሰላም የፍቅር ዘመን ያድርግልን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🍀🍀🍀🌻🌻🌻💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LuluYouTube-rk1qy
    @LuluYouTube-rk1qy 9 днів тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንካን አደረሳችሁ 🎉🎉❤❤❤

  • @gamef7636
    @gamef7636 6 днів тому

    🌿🌻💚💛❤️🌻🌿✝️🌿🌻💚💛❤️🌻🌿 እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🏿

  • @George-rq1yp
    @George-rq1yp День тому

    Best mezmur so far, God bless u guys!

  • @talamangste9135
    @talamangste9135 9 днів тому +3

    እንኳ አደረስን🙏🙏🙏🙏

  • @EmiEmi-pu3xz
    @EmiEmi-pu3xz 5 днів тому

    Orthodox Tewahedo le zelalem tenur🙏🙏🙏Setameru bebetu yasenachu

  • @mulgetaalemu8194
    @mulgetaalemu8194 6 днів тому

    ለእሕቶቻችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @TmcShop-fo6kl
    @TmcShop-fo6kl 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሔርሚ በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼 3:13 🌼🙏🙏🙏

    • @zemarithermelasissaye5056
      @zemarithermelasissaye5056 8 днів тому

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤❤❤ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @binyamboos804
    @binyamboos804 9 днів тому +13

    እንኳን አደረሳቹ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 9 днів тому

      🎉🎉🎉❤❤አሜን አሜን አገራችን የሰላም የጤና ዘመን ይሁንል አሜን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 6 днів тому

      🎉🎉❤❤አሜን ሁላችንም ለዚህቺ አዲስ ን አደረሰን ዘመናችን ተባርኳ በቤቱ ፀንተን ለአመት ያብቃን

  • @LingershMossie
    @LingershMossie 5 днів тому

    ❤😂😢😮😅😊🎉በጣም ደስ ይላል ፤ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @tame27tube
    @tame27tube 6 днів тому

    አቤት የተዋህዶ ውበት
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sabasolomono5737
    @sabasolomono5737 8 днів тому

    አግዚአቤሔረር ይመሰግን

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU 6 днів тому

    ቀሪው ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LulitChunu-k1t
    @LulitChunu-k1t 22 години тому

    ምርትዬ እግዚአብሔር ይመስፐን ያንቺ ነገር ከዚ በላይ ነው

  • @user-fj2of7tc3u
    @user-fj2of7tc3u 4 дні тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌱🌱🌱🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻💝💝💝💖💖💖🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤

  • @SaraKassahun-v9l
    @SaraKassahun-v9l 9 днів тому +1

    እንኳን ከዘመነ ዩሀንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ አደረሰን

  • @DemelashYilma-l7n
    @DemelashYilma-l7n 8 днів тому +1

    2017 እንደ እናንተ ፍክት ያለ ዘመን ይሁንልን🎉

  • @user-ve3qd6rb9s
    @user-ve3qd6rb9s 6 днів тому

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @tamrathailu1918
    @tamrathailu1918 6 днів тому

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @ChocoEye16
    @ChocoEye16 8 днів тому +2

    Orthodox is shining ❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 7 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረኩ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤🎉🎉🎉መልካም አድስ አመት ያድርግልን❤❤❤🎉🎉

  • @DaniMan-km4mn
    @DaniMan-km4mn 6 днів тому

    አጥንት የሚያለመልም የዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi 6 днів тому +1

    በእዉነት ድንቅ ዝማሬ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን አምላካችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንኳን ለ 2017አ.ም አደረሰን አደረሳችሁ

  • @NatanimbetyosNatanimbetyos
    @NatanimbetyosNatanimbetyos 8 днів тому

    ያመት ሰው ይበለን ስታምሩ

  • @behailuKetema-f5i
    @behailuKetema-f5i 6 днів тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ቤተክርስቲያን ተሰባስባችሁ ወታችሁ ቢሆን ደሞ በጣም ደስ ይል ነበር

  • @ErmiasKerebih
    @ErmiasKerebih 6 днів тому

    እንኳን ለ ዘመን መለወጫ አደረሳቹ❤❤❤

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 7 днів тому +1

    ኡፍ ሲያምርባችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን።ከቁጥር አያጉላችሁ።

  • @burtugalburtugal6168
    @burtugalburtugal6168 7 днів тому +1

    Melikami adisi ameti🌻🌻🌻🌻

  • @-mj8cn
    @-mj8cn 5 днів тому

    እልልልልልልልል አቤት ማማራችሁ ❤❤❤❤