💎ስጦታዉ ማማዬን አስደሰታት, ለኔም ተሰጠኝ☺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2024
  • #abtube #mubitube#family #yetenbitube #like#umi #share

КОМЕНТАРІ • 3,7 тис.

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 5 місяців тому +1249

    ሙቤን የምቶዱ 🌹ደስታው ያስደሰታችሁ አሳዩኝ በላይክ❤👍👍👍

    • @user-xy5hd3xr7m
      @user-xy5hd3xr7m 5 місяців тому +16

      መቶk እናስገባው ውዶች

    • @Saadah-cs6je
      @Saadah-cs6je 5 місяців тому

      ​@@user-xy5hd3xr7mአወ ላይክ ሸር እናርግለት

    • @user-ij7pe2by8q
      @user-ij7pe2by8q 5 місяців тому +11

      ማሻአላህ ሙቤ እንኳን ደሰ አለክ ኢንሸአላህ በቅቤ 1000 ሸ❤❤❤❤

    • @RutaTube472
      @RutaTube472 5 місяців тому +3

      እኔንም ደምሩኝ 🥰❤👍

    • @ZinasheKedira-tk2ym
      @ZinasheKedira-tk2ym 5 місяців тому +2

      ❤❤❤❤

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196 5 місяців тому +357

    ሙቤን እና እናቱን የምትወዱ👍🌹እማ😢😢ደሥብሎናልሙቤ እኳንደሥአለህ

    • @ZinasheKedira-tk2ym
      @ZinasheKedira-tk2ym 5 місяців тому

      እናቴ አለሜ😢❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 місяців тому +1

      ​@@ZinasheKedira-tk2ymደምሪኛ

    • @NafeesaNafeesa-hv2kj
      @NafeesaNafeesa-hv2kj 5 місяців тому

      በቅንነት እንደማመርወደ

    • @NafeesaNafeesa-hv2kj
      @NafeesaNafeesa-hv2kj 5 місяців тому +1

      @@ZinasheKedira-tk2ym እንደማመር ወደ

    • @alimetali6080
      @alimetali6080 5 місяців тому +1

      አላህ ያሥደሥታቸዉወላሂ ደሥ ሲሉ

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 5 місяців тому +24

    ያሳደገቸው ሁለተኛ እናቱንም ስጦታ ያስፈልጋታል የምትሉ እስኪ አሳዩኝ

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 5 місяців тому +23

    እስኪ እናበስረው 100ሺ አሰገብተን በተለይ እኛ የመዳም ቅመሞች ከቀናን የማይሆነው የለም ለኛም የማታየማታ እጀራ ይሰጠን በሀገራችን አሚን በሉ በተረፍ ባላቹ በት ቦታ አላህ ይጠብቃቹ ውዶቼ አብሽሩ ❤❤❤❤❤

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 5 місяців тому +580

    ሙቤ የኔ መልካም ሰው ከልባችሁ የምትወዱት ብላይክ ፍቅራቹ ኣሳዩኝ😢💚ከዚህ በላይ ይገባሀል እንኳን ደስ ኣለህ🎉❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 5 місяців тому +376

    አብርሽ መነሻው አንተ ነህ አንተም ሁሌም በደስታ ኑር የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @erukya
      @erukya 5 місяців тому +6

      በጣም ገጠር ሳይቀር አገሩ ሂዶየጠቀዉ እሱነዉ

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 місяців тому +2

      ​@@erukyaደምሪኛ

    • @samriberhan
      @samriberhan 5 місяців тому +1

      ትክክል ብለሻል እብርሽዬ ሁላቹንም ፌጣሪ ዪባርካቹ❤❤❤❤❤❤

    • @sofi8983
      @sofi8983 5 місяців тому

      ውደ ነይ ወደኔ እኔም መጣሁ​@@fatumawase

    • @user-ji6sh7nl6k
      @user-ji6sh7nl6k 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍❤​@@sofi8983

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim 5 місяців тому +23

    በሠው ቤት ሆናችሁ ለደከማችሁ ሁሉ አላህ የእረፍት እጀራ ይስጠን ይስጣችሁ
    ሙቤ መልካም ሠው

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 5 місяців тому +12

    የልጂቱ ስጦታ እዴኔ የወዴዴ ማነው ማሻ አላህ ግን ልጂቱ ፍቃ ሳይገባላት አይቀርም አላህ ያጣምርህ ሙቤዋ እዴ አብረሽና ሩታ በቅርብ ቀን ያርብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mh5rb1mj5g
    @user-mh5rb1mj5g 5 місяців тому +755

    ሙቤን የዋህነቱ ትልቅ ደረጃ ያደርሰዋል የምትሉ🎉🎉🎉❤❤❤👍👍👍

    • @samriberhan
      @samriberhan 5 місяців тому

      ደምሪኝ ዬኔ ማር❤❤❤

    • @hussainbahrainer1967
      @hussainbahrainer1967 5 місяців тому

      ❤❤❤​@@samriberhan

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 місяців тому

      ​@@hussainbahrainer1967ደምሪኛ

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 5 місяців тому +4

      ማሸ አላህ እናትህን አሰደሳ እዱኝያ አሄራህ እዲያምር

    • @halimaahmed6292
      @halimaahmed6292 5 місяців тому +1

      በትክክል

  • @ZinetHussain
    @ZinetHussain 5 місяців тому +85

    የልጅቷ ስጧታ ደስ ሲል. ዋው ቁራአን የሙስሊሞች መመሪያ I love quran ❤

  • @ahmadalmhifer7599
    @ahmadalmhifer7599 5 місяців тому +21

    ሙቤ እንኳን ለዚህ አበቃህ ለናትህም እረጅም እድሜ ይስጣት ለሁላችንም እናት ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @myfano
    @myfano 5 місяців тому +6

    የሰው ደስታ ያስደስተኛል የዋህ መልካም ልጅ ነህ ትልቅ ደረጃ ደርሰክ ያሳዬን እማማንም የምታስደስታቸው ይሁን ❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 5 місяців тому +182

    ማን ነወ እንደኔ እናቱንየሚወድ😢🎉ላይክ

  • @user-kv9xu7is6e
    @user-kv9xu7is6e 5 місяців тому +61

    ሙቤ በርታ ግን አደራ የምልህ የትም ቦታ ብኮን ምን ችግር ውስጥከኳ ብኮን ሶላትህን አደራ ይሄን የምልህ ስለምወዲህ ነው ወንዲሜ እኛ የዚች አለምን ደስታ ብቻ ሳይሆን ማየት ያለብን እዚህ ያደረሰህን ፈጣሪህን እያመሰገንክ ጠንካራ ለብዙወች ተምሳሌት እንዲኮን ምክሬነው ምኞቴ ነው🎉

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 5 місяців тому +15

    እስኪ ማነው ስጦታ የሰጣችው ጋር ይጋቡ የምል ላይክ😅😅😅😅😅ምኝት አይከለከል❤❤

    • @temirtemirmuhammed-lc2wl
      @temirtemirmuhammed-lc2wl 5 місяців тому +3

      የኛ ነገር ማጋባት ማፋታት ሆነኮ

    • @fayzamohammad5473
      @fayzamohammad5473 5 місяців тому

      ሀይማኖት አያገናኛቸውም ሀይማኖት ደሞ ዋናው መሠረት ነው

    • @user-xl5pg3dp9m
      @user-xl5pg3dp9m 4 місяці тому

      ስጦታየሠጠችውኮ ሙስሊምናትኮቢጋቡችግርየለውም😢😢

    • @fettiahalbreadi5575
      @fettiahalbreadi5575 4 місяці тому

      እኔ እኮ ቀለል አድርጋችሁ ይጋቡ ስትሉ ስትገርሙኝ

  • @user-kx8nt7fi9q
    @user-kx8nt7fi9q 5 місяців тому +5

    ሙቤ ደስታህ ደስታየ ነው ግን የዲንህን ነገር አደራ ምንም ብትሆን የትም ብትደርስ አላህ አብሮህ አለ ይህን የሚያደርግልህም ሊፈትንህ ነው ያመሰግናል ወይስ የሚለውን❤❤❤❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 5 місяців тому +169

    ሙቤን የምትወዱ እጅ ወደላይ☝👍👍👍👍 እንኳን ደስ አለህ ገና በቅርቡ 100k ትገባለህ እናትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቅይልህ ወንድሜ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 5 місяців тому

      ቤተሠው እንሁን❤

  • @fucvjc5835
    @fucvjc5835 5 місяців тому +172

    ስጦታ የሰጠችዉ ልጅ ግን ፎንቃ ሳይገባላት አይቀርም😂😂😂ሙቤ አልሃምዱሊላህ ለዚህ ያበቃህ የጋሽዬ ልጆች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 5 місяців тому +4

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ይገባሀል አንተመልካም ሰው ነህ ገና ከዚህ በላይ መቶሽ ከዛም በላይ ገብተክ የምናይህ ያድርግህ

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h 5 місяців тому +5

    ወላሂ እናቱ እህቱ ነዉ እምመስለዉ በልጅነቷ ወልዳ ወድምም ልጅም ነዉ አላህ ረጅምእድሜ ስስጥልህ እናት አለሜ ወላሂ እናትያላችሁ አደራ እናቶቻችሁን እኔ እናትነትን ፍቅርአላወኩም እማየ ማረፍያሽን ጀነትያርግልኝ አህ💔💔💔 የኡነት ሁሌም ይሠማኛል ግንያአላህ ስራነዉ አልሀምዱሊላህ በስ እዱኒያላይ አላደለኝም

  • @user-yl8uj4ml9v
    @user-yl8uj4ml9v 5 місяців тому +204

    ሙቤ አክስቱን አቅርቦ ስጦታ ይስጣት የምትሉ በላይክ አስዩኝ ወላሂ ያሳደገችኝ እሷናት ሲል ስምቸዋለሁ የበፊቱን አንርስ እ

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 5 місяців тому +14

      ግን ለገሌ ለገሌ ሥጦታ ይሰጥ የምትሉት እየላካችሑ ከሖነ ማሻአላሕ አለዛ አድባችሑ ተቀመጡ እሱ ያዉቃል

    • @tttt-bk1xn
      @tttt-bk1xn 5 місяців тому +1

      ክክ

    • @emueimanyutub9726
      @emueimanyutub9726 5 місяців тому

      እኮ​@@nunubintbaba

    • @samrimengsta449
      @samrimengsta449 5 місяців тому +5

      አዎ በጣም ለፍታ ደክማ ያሳደገችህን አክስትህን ደግፍት በናትህ😢

    • @user-zy5sd2kb9h
      @user-zy5sd2kb9h 5 місяців тому +4

      እኔ የምመኚለት አሏህ ከጡሩ ቦታ ደረሶ አክስቱንም አለሁልሽ እንዲላት ነው

  • @FastFast-bs7nd
    @FastFast-bs7nd 5 місяців тому +111

    የቁረአን ስጦታ 🥺🥺🥺ከምንም ስጦታ በዱንያም በአኬረም ደስ የምል ስጦታ

    • @HASNAAHMED-km1kr
      @HASNAAHMED-km1kr 5 місяців тому +3

      በጣም ወላሂ ማሻአላህ

    • @user-nw6qz4el2u
      @user-nw6qz4el2u 5 місяців тому +5

      ይጋብ እንበልደ ክክክክ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 5 місяців тому +1

      ማሻአላህ ማሻአላህ

    • @shsh1715
      @shsh1715 5 місяців тому

      😂😂😂ስራችንምንሆነና😂😂​@@user-nw6qz4el2u

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 місяців тому

      ​@@user-nw6qz4el2uየምር አሳቅሽኝ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 5 місяців тому +2

    አላህም ለዚህ ነው የእናትን ሀቅ ከባድ ያደረገው ።እናት፣እናት፣እናት፣ከዛ አባት ነው ።
    ሙቤ መብሩክ እንኳን ደደደደደደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በቅርቡ መቶ ሺ እናድርሰው ።
    የዋህ፣አዛኝ ሙቤ
    በዙሪያህ ያሉትን ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba 5 місяців тому +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ሙቤ ማሻአላህ ከዚህም በለይ አላህ ከፍ የድርግህ ወንድም እናትን መስደሰት የመሰለ ነገር ዬለም እድሜ ጤና ለእነቶቸችን🎉❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 5 місяців тому +73

    ሙብ ገና 100k ትገባለህ እንወድሃለን
    እሙዬ ክፉ አይንካሽ 💞💞💞

  • @ethiojole
    @ethiojole 5 місяців тому +69

    ማሻ አላህ የልጅቷን ስጦታ ወድጄዋለው ቁርሀን ነው ❤🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አለህ ሙቤ የመዳም ቅመሞች ላይክ ሼር እያረጋችሁ በቅርብ መቶ ሺ ❤🎉🎉🎉

    • @user-kv9xu7is6e
      @user-kv9xu7is6e 5 місяців тому +2

      ቁረአን ነው ሚባለው ውዴ

    • @ethiojole
      @ethiojole 5 місяців тому +2

      @@user-kv9xu7is6e ታዲያ ምን ችግር አለው የፊደል ልዩ ነት ነው ቁርአን አንቺ ረ እኔ ሀ

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 5 місяців тому

    ማሻአላህ ብየ እንኳን ደስ አለህ አንተ መልካም ሠዉዉ ነዉ የሠዉ ደስታ የሚስደትህ ❤❤ ገና 100k ትገባለህ ❤❤❤

  • @user-hz4fd6jd3v
    @user-hz4fd6jd3v 5 місяців тому

    ማሸአላህ. በርታ. ሙቤ ጉደኞችህንም ለእዚህ ያበቁህን ፈጣሪ ይስጣቸው እናተም ከታች ያሉትን ብታበርታቱ ደስ ይላል ሁሉም ቢገዳደፍ ቢተዛዘን ሁሉም ይለወጣል በርቱ

  • @zelihatagu1587
    @zelihatagu1587 5 місяців тому +46

    እኛ ሙስሊሞች ሁሉም ነገራችን ሙሉ ነው በስልምናችን የጎደለን የለም ስለዚህ ስጀምር አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ብለህ ጀምር

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 5 місяців тому +3

      ለኔም ግራ ገቢቱኝል በአላህ ሰላምተ አይጀምርም ለሚንድነው ብዙ ጊዜ ነው የመያው በኢስላምነችን ልንኩራ ይገባል

    • @user-lr8sy4of4h
      @user-lr8sy4of4h 5 місяців тому +3

      አይሰማም ኮሜንት እየተፃፈለት ነበር አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን መውሰድ ነበረበት ለሱም በረካ የሚኖረው በኢስላም ሰላምታ ሲጀምር ነው

    • @sofi8983
      @sofi8983 5 місяців тому +4

      አኔ ለራሡ በጣም ግርም የሚሉኝ ሙስሊም ሁነው አሠላማሊኩም ብለው የማይጀምሩ ነገረ

    • @romantup9195
      @romantup9195 5 місяців тому

      Islam mahon mulu kaderge lemin befiti techeger esti abrish tub lay manashawun eyew waregna

    • @zelihatagu1587
      @zelihatagu1587 5 місяців тому

      @@romantup9195 awo allhmdulila eslemna mulu nwe anche lmen ker aleshe

  • @user-lm8wf6pp1e
    @user-lm8wf6pp1e 5 місяців тому +63

    የሙቤ ደስታ የሜስደስታችሁ ላይክ👍
    ሙቤ ወድሜ እኳን ደስ አለህ❤🎉🎉

  • @user-mo2ii1il8b
    @user-mo2ii1il8b 5 місяців тому +1

    እንኳን ደሥ አላችሁ ሙቤዎ የኛ መልካም ልጅ ከዚህም በላይ ይገባችኅል😍😍😍😍😘😘😘ስጦታውን ያበረከተችው ልጅ ግን----- 😂😂😂

  • @user-zs8wx6id9c
    @user-zs8wx6id9c 5 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አለህ ሙቢየየየየ❤❤❤❤ ከዚህ በላይ ኢሻ አለህ አይዞህ ሙቢመቶ ሺበቅረብ ቀን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 5 місяців тому +69

    ሙቤ ገና በቅርቡ 100k እናስገባለን የኛ የዋህ ፈጣሪ ህይወትህን አልጋ ባልጋ ያድርግልህ❤❤❤

    • @user-ku3fs9xu9jሠ
      @user-ku3fs9xu9jሠ 5 місяців тому +1

      በጣም ሙቤየዋህነው እናደስ ይበለው

  • @hayuwelloyewa3812
    @hayuwelloyewa3812 5 місяців тому +25

    አይ እናት ግን ምን ይከፈልሻል "ያንተ መኖር ለኔ ዳይመንዴ ነው" ወላሂ ትልቅ አባባል ያኑርልህ ሙቤ ወንድሜ ❤❤❤

  • @fanostube15
    @fanostube15 5 місяців тому +2

    ሙቤ መልካሙ ገና መቶሽ ትገባለህ መሽአላ በርታ የኔ የዋህ እስኪ ሙቤን የምትወዱት ላይክ ግጩኝ👍

  • @user-rb7sw1md7l
    @user-rb7sw1md7l 4 місяці тому +1

    ወላሂ ሙቤ እናትህ አትመስልም እህትህ ነው የምትመስለው ማሻ አላህ አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልህ የኔ ወድም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatHayat-yl7ub
    @HayatHayat-yl7ub 5 місяців тому +33

    ሙቢ የህፃን ልጅ ልብ ነው ያለው ትንሽ ነገር የሚያስደስተው ትንሽ ነገር ሚያስከፋው ነው ልቡ ንፁህ ነው እደህፃን ሰብስክራይብ እያረጋችሁ አበረታቱት❤❤❤

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 5 місяців тому +108

    አብርሽ እድሜህን ያስረዝመው ያተ ውጤት ነው ወላሂ ምርጥ ሰው ነህ አብርሽ ቃል የለኝም ሙብዬ እኮን ደስስስስስአለህ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 місяців тому +1

      ትክክል

    • @erukya
      @erukya 5 місяців тому +1

      በጣም

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 місяців тому

      የኔውዴቤተስብእናሁንውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 місяців тому

      ​@@erukyaደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 місяців тому

      ​@anshaebrahiደምሪኛm3901

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 5 місяців тому

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለህ ሙቤ
    በቅርቡ 100ሽ ገብተህ ደስ ይበለን🎉🎉

  • @gyt129
    @gyt129 5 місяців тому +6

    አሯ ለሰዉ ልጅ አይሰገድም ብድዮ መግብየዉ ለይ በጠም ተሰስተቹሀል ለሰዉ ልጅ ጎንቦስ አይበልም ለአለህ ጎምቦስስ ብለቹ አመሰግኑት ኤሄን ሁሉ በአለህ ፈቀድ የደረሰቹት

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 5 місяців тому +24

    ማርያምን እናቱ አትመስልም በጣም ወጣት ልጂ ናት የኔ ውድ እናት ልጂሽን ደና ደርጃ ያድርስልሽ በርታ ወድማችን ውቤ እሽ እኮን ደስ አለህ❤🎉🎉

  • @Saadah-cs6je
    @Saadah-cs6je 5 місяців тому +61

    ሙቤ ምርጥ ሰው መቶ ሺ እናስገባው ቅመሞች እድሜና ጤና ለእናቶች

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 5 місяців тому

    ማሻአላህ ሙቤ እናትህን እዳስደሰክ ደግሞ ስትመሠዋትየከፈለችልህ አክስትህን አስደስታት ተጎና አትጥፋ እዳይከፋት

  • @zinetbintshmuye9085
    @zinetbintshmuye9085 5 місяців тому +1

    ሙቢዬ እኮን ደስአለህ የኔውድ ወድሜ አሁንም በርታ❤❤

  • @zematube1219
    @zematube1219 5 місяців тому +43

    የሙቢ እናት ገና ወጣት ናት ዋውው እናትህን ያኑርልህ ፈጣሪ 👏👏👏

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 5 місяців тому +27

    ሙቤ የዋህ ና ምረጥ ሰው አብርሽም ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርሰው እሱ ነው ሰበብያው እናትህም አሳዳጊ አክስትህም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያኑርልህ

  • @user-fp6gl2cu4m
    @user-fp6gl2cu4m 5 місяців тому

    ማሸሰአለላህ እወደሀለው በርታ

  • @Nurya971
    @Nurya971 5 місяців тому

    ሙቢ እኳን ደስ አለ መብሩክ በቅርቡ 100k ኢሻአሏህ ቁራን የሰጠችህ ልጅ አጥብቀ ያዛት በጣም ታምራለች

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 5 місяців тому +13

    ሙቢ ልጄ ያቺ ሀይሚ ብለህ የሄድክበት ቀን በጣም የተባረከች ቀን ናት ላንተ መነሳት ሆናለች በርታ ጎበዝ ብዙ ይጠበቅብኀል እናተህ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 5 місяців тому +55

    ሠላማችሁ ይብዛ እናት የአለም ብርሀን ናት 😢 እንወዳችኋለን እናቶች ሁሉ በሙሉ❤❤❤❤ጀግና ሙቢየ ገና ይቀጥላል

  • @user-cm4ry9lh6e
    @user-cm4ry9lh6e 5 місяців тому +1

    ሙብዬ እንኳን ደስ አለክ ገና መቶ ሺ ትገባለክ ግን ሙብዬ አንድ ነገር ልምከርክ ኢስላሚክ ነገሮችን አክልበት ለምሳሌ ከዘፈኑ ነሺዳ ብታረግ ብቻ ኢስላሚክ ነገር አክልበት ነው ምልክ

  • @Selina6648
    @Selina6648 5 місяців тому +1

    ሙቤ እንኳን ደሰ አለክ 🎉🎉አንተ ቅልን ልብ ነው ያለክ 🥰አረብ ሃገር የምንኖር እህቶች እንደዚህ አይነት ምሰኪኖችን ነው ማበረታታት ያለብን ትልቅ ቦታ እንዲደርሱ መተባበር ያለብን ማርያምን ድሰ ብሎኛል ያልሆ ቦታ እየገባን ከምናጨበጪብ እንደዚህ አይኖቶችን ማበረታታት ነው ያለብን የሞቀበት እና የሚበላጠጡበት የሚዘላዘሉበት ከምናጨበጩቡ እንደዚህ አይነቶችን ማሳደግ ነው ያለብን

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 5 місяців тому +16

    አብርሽ ምርጥ ሰው ለዚህ ያበቃህው ትልቅ ምስጋና ይገባሀል

  • @user-cl8hv9fk4g
    @user-cl8hv9fk4g 5 місяців тому +22

    ሙቤ ምርጥ ሰው ወላሂ ክፋት የሌለበት ያተ ደስታ የኛም ደስታ ነው ለናትህ ረጅም እድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @iiff3757
    @iiff3757 5 місяців тому

    ሙቤየ እንኳን ደስ አለህ ወድሜ መብሩክ እልልልልልል ከዚህ በላይ ይገባሀል በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 5 місяців тому

    አብሽር ሙቢ 50 K በመግባትህ ደሥ ብሎናል

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 5 місяців тому +32

    ሙቤ የምቶዱት100ሺ እናስገባው👍 ሙቤ መልካም ሰው ይገባካል ትለያለክ❤❤❤❤ለእናትክ እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤ያኑርልክ❤❤❤❤

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 5 місяців тому +29

    ሙቢ ይዋህ ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ ውላሂ የዋህንትህን እያየን እኛም እንማራለን ግና ብዙ ድርጃ ትድርሳለህ እሽ አብርነህ ነን ሙቢ እናት አለም ኖሪልን ግና ብዙ ያስድስትሻል ሙቢ እዚህ ልመድርስህ አብርሽ እና የአብርሽ ቢትስቡች ስራ ውጤት ነው እነሱንም አላህ ይጠብቃችው የእነ አብርሽ ቢትስቡች ጋ ፍቅራቹህን አላህ ይጠብቅላቹህ

  • @user-il2bb6vs4q
    @user-il2bb6vs4q 5 місяців тому

    ሙቤ እንወድሀለሀለን በርታ 100ሺ እናስገባሀለን አብሽር አንተ የሠወች ተምሳሌት ነህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @user-we1rh4zk4z
    @user-we1rh4zk4z 5 місяців тому +1

    እናት ያላችሁ ሺ አመት ያኑራላቹ ❤❤❤❤የእኔ የለችም ሁሌም ትዝ ትለኛለች 😢😢😢😢😢

  • @user-wi5ki7du7x
    @user-wi5ki7du7x 5 місяців тому +8

    እስቲ ትንች ልበል ስለሙቤ ደስታ የዚህ ሁሉ ክብር ያደረሰህ ጌታ ፈገግ በል በብዙ አይክፋህ ወንድሜ ከዚህ በላይ ስቀህእንዳይህ ደግሜ መርሀባ ብያለሁ ለሙስሊም ወንድሜ
    ምን አይነት ልዩ ነህ ሲፈጥርህፈጣሪ የራስህን ትተህ ስለሰው ታታሪ
    ሰው ይከፋን ብለህ ያነባህው እንባ መቸም አይረሳኝ ያነባህው እንባ
    አንተማ ስቅልኝ ልይህ በፈግግታለ100ኪደሞ ያድርስልኝጌታ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊እህትህ መቅዲነኝ ከሳዉዲ 😊😊

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 5 місяців тому +17

    ከእግዚአብሔር ቀጥሎ አብርሽ ነው እዚህ ያደረሰህ አብርሽ እናመሰግናለን ሙቢ አንተም ለሱ ምርጥ ጓደኛው ነህ ከዚህ በለይ ከፉ በል

  • @fatumaseid9585
    @fatumaseid9585 5 місяців тому

    ሙቤ ወንድሜ በርታ በቅርቡ መቶ ሺ ትገባለህ ገና ታድጋለህ ኢንሻ አላህ

  • @user-bt1mi3wi8s
    @user-bt1mi3wi8s 5 місяців тому

    እንኳን ደሰ አለህ የዋህ ልጅ ነው እምመሰለው በቅረቡ 100k ትገባለህ ኢንሻ አሏህ

  • @rahimahtah6644
    @rahimahtah6644 5 місяців тому +15

    ሙቤ ያችን ያሳደገችህን አክስትህን በናትህ ከጎንህ አድርጋት እና ደስታህ ደስታችን ነው በርታ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 5 місяців тому +14

    ማሻ አላህ ስጦታውም በጣም ደስ ይላል እህቴ አላህ ይጨምርልሽ በታቻላችሁ መጠን ድናችሁንም ጎን በጎን ተማሩ እውቁ ተግብሩ የትም ቦታ ብትሆኑ አላህ ፍሩ የረሱልን ሡና ተከተሉ ሶላትን አደራ ብለዋልና ሙቤ የትም ቦታ ብኮን የሶላት ሰአት እዳያመልጥ መሬት ሁሉ መስገጃ ናት ቆሻሻ ያለበት ቦታ ሲቀር መቼ እንዴት የት እንደሆነ የመጨረሻ አጀላችን እንደደረሰ አናውቅም እና እዱኒያ እዳያታለህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 місяців тому

    ሙቢ መልካም ሰው እንኩዋን ደስ አለህ 🎉በርታ ወንድሜ ከዚህ በላይ ገና ትገባለህ በርትተህ ስራ 🥰

  • @samerasamera5711
    @samerasamera5711 5 місяців тому

    ሙቤ መልካም ሰው እንኳን ደስ አለህ ደስታህ ያስደስተናን ሁሌም ተደሰቱልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለእናትህም አይዞህ በርታ ከጎንህ ነን እንዳትፈራ ከዚህም በላይ ትሄዳለህ ወድሜ አይዞህ❤❤❤❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 5 місяців тому +61

    እንኳን ደህና መጣቹ የቡታጀራ ልጆች ሙቢ እናትህ አላህ ይጠብቅልህ🦋

  • @zeharatube1
    @zeharatube1 5 місяців тому +18

    እናት ማለት የአላህ ስጦታ ነች አላህ ይጠብቅልህ ከክፉ ነገር ያረብ❤

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 5 місяців тому

    ዋውው ማሻአላህ አይለያችሁ ሙቤ በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 5 місяців тому

    ሙቤየ መልካም ስው ነህ እኮ እንኳን 50'000 ከዚህ በላይ ይገባሃል የኔ ምልካም ቤተስብ❤❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 5 місяців тому +43

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታን ያሰማችሁ የእዉነት አሚን በሉ🎉🎉🎉

    • @GgGg-xc5
      @GgGg-xc5 5 місяців тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @eexx3730
      @eexx3730 5 місяців тому

      አሚንንን ያርብ

    • @user-ky9rd5xk6s
      @user-ky9rd5xk6s 5 місяців тому +1

      Ameni

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 місяців тому

      ​@@GgGg-xc5ደምሪኛ

  • @user-pg9xr1ht5y
    @user-pg9xr1ht5y 5 місяців тому +40

    ሙቤየ የኔ አባት የኔ ትሁት አዛኝቶ ወላድት አምላክ ከዚህም በላይ ይገባሐል እንኳን ደስ ያለህ ያላችሁ የሙቤ ወዳጆች እንኳን ደስ ያለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 5 місяців тому

    ይህ የእናት ግጥም ያስለቅሰኛል እማ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ብሰላም ያገናኘን

  • @hanahanan3860
    @hanahanan3860 5 місяців тому

    መቶ ላይክ በአንዴ ሚደረጎ ቢሆን እኔ ማስገባህ ነበር ሙቤ መልካም ሰው 🎉🎉🎉❤

  • @jemila3639
    @jemila3639 5 місяців тому +25

    ማአሻላ ሙቤያችን ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ❤❤እንኳን ደስ አለህ

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g 5 місяців тому +16

    የሙቢ እነት እኮ ወጣት ነት ሙቢን ያደረሰች አትማስልም❤❤ማሻ አላህ

    • @redmird3180
      @redmird3180 5 місяців тому

      Awe masha allhi balejenata agebetanawe

    • @NafeesaNafeesa-hv2kj
      @NafeesaNafeesa-hv2kj 5 місяців тому +1

      በቅንነት እንደማመር🎉

    • @user-ff1sv6km2g
      @user-ff1sv6km2g 5 місяців тому

      @@NafeesaNafeesa-hv2kj እንሻ አላህ አችም ደምርኝ

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 5 місяців тому

    ሙቤ ሰናይ የሆክልጅ ውድድ❤ እናትህን አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልህ❤️🌸

  • @sartt3754
    @sartt3754 5 місяців тому

    ሙቢ. አንተ መልካም ሰዉ. የዋህ. ድስ ብሎናል. እኔ በሁለት ስልኬ ላክ አረጋለሁ እያረኩነዉ. በርታልን. ወድማቺን.

  • @user-jt4il3us5l
    @user-jt4il3us5l 5 місяців тому +48

    መሻአለህ ለነቶች ረጂም እድሜዬ ከጤና ጋር ይጠቻው እነቶቻቹን ያምቶዱ በለይክ አሰዩኝ❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 5 місяців тому

      እንደማመር ውዴ❤

    • @faizaomar5345
      @faizaomar5345 5 місяців тому

      ሙቢበጣሚዳሲዪላሊ❤❤❤​@@AyatMensur

  • @promobile9759
    @promobile9759 5 місяців тому +16

    ሙቤን ወድመችንን 100 እናስገባው ከዛምይቀጥላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 5 місяців тому

    ሙቢ እንኩዋን ደስ አለክ ደስ ብሎናል ለአክርስህም ስጦታ ስጣት ምንም ቢሆን አሳድጋሃለች አታስደብራት ብትችል ህንደውም እኩል ሁንላቸው

  • @SaraSazz
    @SaraSazz 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ሞቢየ በርታልን ❤❤❤ይገባሃል❤❤❤

  • @merlu1997
    @merlu1997 5 місяців тому +31

    እንኳን ደስ አለህ ሙቤ❤️❤️❤️❤️በቅርቡ 100k ኢንሻላህ❤❤❤ ሙቤን የምቶዱ ደስታው ያስደሰታቹ ፍቅራቹን አሳዩን👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 5 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @user-rj2eg9gy3g
    @user-rj2eg9gy3g 5 місяців тому +20

    ሙባ የኔ መልካም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wm4dw4fu1h
    @user-wm4dw4fu1h 5 місяців тому

    ማሸአሏህ ሙቤ እንኳን ደስ አለህ ግን አሠለሙ አለይኩም ብለህ ብትጀምር ይበልጥ ደስ ይላል ደሞ ጎበስ ብሎ ማማስጋን በእስልምነችን ክልክል ነው ጎበስ ምበለው ለአሏህ ብቻነ ብቻነው በዱንያ ደስታ ታዊጣህ ጌተህንም አተስካፋ ከበድነው

  • @rgfghg794
    @rgfghg794 5 місяців тому

    እኳንደሥአላችሁ❤❤❤❤❤በርታየሠብክበትአላህያድርሥህ

  • @user-eb2yi6cs6d
    @user-eb2yi6cs6d 5 місяців тому +13

    🥰🥰🥰🥰🥰ሙቤ መልካም ሰው የዋህ ነህኮ ትለያለህ ወላሂ ለጓደኞችህ እንድሁም ለቤተሰቦችህ ያለህ ክብር በጣም ይለያል ሙቤ ኢንሸአላህ ገና አንድ ሚሊየን እናስገባሀለን የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ እናትህም ገና ልጅ ናት ኑሪለት የኔ መልካሞች በርታ ሙቤ ጎበዝ🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍🥰🥰🥰 እናትህን ካስደሳህ ስኬትህን ታያለህ አደራ እናትህን ባለህ አስደሳት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-iw2qw9kx6j
    @user-iw2qw9kx6j 5 місяців тому +39

    ሙቢ መልካም ስው እረጅም እድሜ ለእናትህም ላንተም ይስጥህ❤😊

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k 5 місяців тому

    ማሻአላህ ሙቤምርጥስው እናትህን ሀያትይጨምርልህ ለሙቤ ቁርአንየስጠሺውልጂ ጀዛኪለኸይር የሙቤ ፍቅር ይያዝሺ ደሞም አይንሺይናገራል ሰታምርማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ummuumubaarektube3955
    @ummuumubaarektube3955 5 місяців тому

    Maasha'Allah
    Mubaarek dagmo ye lije Sim new
    Malkem saw Allah idme na Tena LA inatih yestat. Antem malkem saw barta🎉

  • @mdet7974
    @mdet7974 5 місяців тому +32

    ስጦታ የሰጠችው ልጅ ወዳዋለች ያጣምራችሁ❤❤😊

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 5 місяців тому +1

      አወ 😅😅😅😅😅

    • @aishasaed9247
      @aishasaed9247 5 місяців тому +1

      ወይዘድሮ እኛየመዳምቅመሞችኮ ማጋባትነውስራችን😅😅❤❤

    • @user-pc8rb8gj1e
      @user-pc8rb8gj1e 5 місяців тому

      እንኳንደስ አለህ ሙቤ አላህ ይጠብቃቹ

  • @HayatOmer
    @HayatOmer 5 місяців тому +7

    ማሽአሏህ ባለስጧታዋአሏህጀዛሽንይክፈልሽ ሱረቱልያሲንማሽአሏህ ከስጦታሁሉበላጩ የአሏህቃልነው❤❤❤❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 5 місяців тому

    ይገባሀን ሙባየ. የኔ የዋህ. አይ ዞን ይቀጥላል❤❤❤❤❤❤እናት ለዘላለም ትኑረ

  • @user-fu1de3up2c
    @user-fu1de3up2c 5 місяців тому

    እንኳን ደስ አላችሁ ደግሞ አላህ ትልቅ ደረጃያድርስህ ሙባረክ ምርጥ ሰዉ

  • @user-ny9gp5so4q
    @user-ny9gp5so4q 5 місяців тому +26

    የምር እንባዬ ቀደመኝ አላህ እናትህን ሽ አመት ከሙሉ አፍያ ጋር ያኑርልህ ሙብዬ የኔ የዋህ❤

    • @NasriyaNasriya-ow1dh
      @NasriyaNasriya-ow1dh 5 місяців тому +2

      ስደት ከሆሽ አላህ በሰለም የገነኝሽ ወይ እነት

    • @user-ny9gp5so4q
      @user-ny9gp5so4q 5 місяців тому

      @@NasriyaNasriya-ow1dh አሚን የኔ ዉድ አንድ ቀን ተሳክቶ አላህ በሰላም ያገናኘን

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 5 місяців тому +10

    የኔ የዋህ ንፁህ ነው ሙቢዬ እኔማ እንዴት አባቴ እንደምወደው እግዘብሔርን አምላክ የበለጠውን ይስጥህ

  • @nuranura5953
    @nuranura5953 5 місяців тому

    ማሻአላህ እኳንደስአለህ ገና100ሺ እናስገባሀለን

  • @seadameha
    @seadameha 5 місяців тому

    ሙቤ የዘመናችን መልካም ሰው አላህ የምትፈልገውን ሁሉ ያሳካለሁ