💎ማሚ በአብርሽ ተደሰተች,እቤት ገባሁ☺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2023
  • #abtube #family #mubitube

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @Efatube01
    @Efatube01 6 місяців тому +1098

    ሙቢዬ አንተን የመሰለ ወንድም ስላገኘን ደስ ብሎናል❤❤

    • @tube3413
      @tube3413 6 місяців тому +31

      የጋሽዬ ልጆች ሙብዬ ሁላችሁንም ዉድድድድድ

    • @user-vn1mx7uq1m
      @user-vn1mx7uq1m 6 місяців тому +18

      ሙቢ ማረያም የዋሕ አሰተዋይ ጀግናንፁሕ ልብ ያለው ልጅ እግዚአብሔር ፈጻሚውን ያሳምረው ጀግና

    • @bizuayele1871
      @bizuayele1871 6 місяців тому +9

      ሙቤ የኔ መልካም የምርም ወንድም በፈቅር ኑሩልኝ የኔ ዉዶች ዉድድድድድድድድ😘😘😘😘😘

    • @bizuayele1871
      @bizuayele1871 6 місяців тому +11

      የጋሼ ልጆች ዉድድድድድ 😘😘😘😘😘አብርሽ ኤፉ ሀይሙ እሩታዬ የኔ ዉዶች ዉድድድድድድ❤❤❤

    • @EeEe-hg7cx
      @EeEe-hg7cx 6 місяців тому +7

      ሙቤ መልካምሰው ጋሽየ እንወድሀለን🎉❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 6 місяців тому +833

    ሙቤን የምቶዱ ብቻ 👍🥰 ምርጥ ጓደኛ😢❤ደስ ካላችሁ ደምሩኝ 👍🥰

    • @Rahma_1995
      @Rahma_1995 6 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @HaYa1234-lz5le
      @HaYa1234-lz5le 6 місяців тому +1

      ደመርኩሽ እህቴ

    • @RutaTube472
      @RutaTube472 6 місяців тому +1

      @@Rahma_1995 🥰❤

    • @RutaTube472
      @RutaTube472 6 місяців тому +1

      @@HaYa1234-lz5le አመሠግናለሁ ውዴ

    • @rawdha4195
      @rawdha4195 6 місяців тому +1

      ምርጥ ሰዉ ነዉ

  • @temesgensetegn2577
    @temesgensetegn2577 6 місяців тому +13

    በማርያም ይሄን የዋህ ልጅ 😊100k subscribers እናድርሰው🎉በሀሳቤ ሚስማማ 👍

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t 6 місяців тому +43

    የጓደኝነት ጥግ ምቀኝነት የሌለበት ንፁህ ልብ ያለው ሙቢ ተባረክ❤❤❤❤

  • @hagerimedia
    @hagerimedia 6 місяців тому +699

    ሙቤ መልካም ሰው የሠው ደስታ የሚያስደስተው ልጅ እምትወድት እሲ በላይክ😍😍

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tekelechbiru7129
      @tekelechbiru7129 6 місяців тому +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 6 місяців тому +2

      ውዴድምሩኝ

    • @kamermohammed1070
      @kamermohammed1070 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውቤ ስውድህ ❤❤❤❤❤❤

    • @tmrahtmrah930
      @tmrahtmrah930 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 6 місяців тому +143

    ይሄ ልጅ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ምክንያቱም የዋህ ነው ድንህን ጠበቅ ብታደርግ በዛ ላይ 😊

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 6 місяців тому

      ውዴድምሩኝ

    • @saedawolloywa658
      @saedawolloywa658 6 місяців тому

      ​@@SadNeGase ሰብስክራይፕ አደረኩሽ አላህ ይጨምርልሽ ሁቢ❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 6 місяців тому

      @@saedawolloywa658 እሸ

  • @user-bt7xi6od3m
    @user-bt7xi6od3m 6 місяців тому +35

    ሙቢ የምትወዱ በለይ እድሜና ጤና ለእናቶች እስቲ ቅመማች በቅንነት እንዳመማር❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 6 місяців тому +45

    ሙቢዬ የኔ መልካም የኔ ቅን አተንም የምታስብበት ደረጃ እግዚአብሔር ያድርስህ የኔ የዋህ ወንድም በእውነት የሰው ልክ ነህ ልቦናህን አይቀይረው አባቴ ለእናትህም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ያኑርልህ😘❤❤❤❤

  • @user-jb2nw7rv1l
    @user-jb2nw7rv1l 6 місяців тому +168

    ሙቤዋ የኔዋህ አክስትህንም ጠይቃት እንደእናት ያሳደገችህን❤❤❤ የመዳም ቅመሞች ማነው እንደኔ እናቱ የናፈቀችው

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 6 місяців тому +1

      ውዴድምሩኝ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 6 місяців тому +1

      ትክክክል

    • @nefisa70
      @nefisa70 6 місяців тому

      እሧ እኮ አዲስ አበባ ነች እኮ

    • @user-jb2nw7rv1l
      @user-jb2nw7rv1l 6 місяців тому

      @@nefisa70 ማርየ እሽ

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji 6 місяців тому +117

    ሙባዬ መልካም ሰው እኮነህ❤ ሙባዬን የምቶዱት👍 🥰🥰🥰

  • @user-ex2qx6fx9n
    @user-ex2qx6fx9n 6 місяців тому +20

    ሙቤ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል አንተ ከጓደኛም በላይ ነህ የሰው ደስታ ደስ የሚልህ ላአንተም አላህ ኸይረኘዋን ሳሌህ የሆነችውን ይስጥህ ያረብ አላህ የሚወደነን የምንወደውን ይስጠን ያረብ ከምንወደው ጋር ያድርገን ያረብ የመዳም ቅመሞች አሚን በሉ ለሁላችንም ዱአ አድርጉ እሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @user-jz4ou4et3z
    @user-jz4ou4et3z 6 місяців тому +8

    ሙቤ አላህ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ በርታ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ምርጥ ሰው ሙቤ ወንድም አንድ ነገር ግን አደራ ዲንያ እዳታታልልህ ብድንህ ጠካራ ሁን. ስቀጥል በግቢያ ላይ በአላህ ስም ሰላምታ አቅርብ አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ የጋሽየም ቤተሰብች አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹህ ሀላቹህንም ውድድድ🎉🎉🎉

  • @Sofi-zs1zb
    @Sofi-zs1zb 6 місяців тому +168

    😘😘😘😘😘ሙቤን እደኔ ማነው የሚውደው የኔ ቅን ልብ ንግግርህ ከልቤ አልጠፋ አልኝ ሂውት በስጠችህ መንግድ ነው መጓዝ ያልካት ለኛም ለመዳም ቅሞሞች ትልቅ ትምህርት ናት❤❤❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 6 місяців тому +44

    የሳቃችን ሚንጭ😂😂😂😂😂 አብርሽ ንፁህ ሰው ሙቤን የምትወዱ👍👍

  • @rabiagood
    @rabiagood 6 місяців тому +4

    ሙቤ መልካም ሰዉ እናትህንም አላህ ይጠብቃት ርጅም እድሜ ከጤና ጋ ማምዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 6 місяців тому +5

    ሙቢ የምትገርም ሰው ነህ እግዚሐብሔር ፀጋ ያብዛልክ መልካም ሰው ለአንተም ከሸገር እንፈልጋለን ሙቢ እንዳንተ ቆንጆዎን ❤❤❤❤

  • @user-il8yv6xl9r
    @user-il8yv6xl9r 6 місяців тому +165

    መቤዋይ የኔ ምርጥ ሰው እንኳዕ ደስ አለህ ረጅም እድመና ጤና ይስጥችሁ❤🎉

    • @ShemsyiaJemal88
      @ShemsyiaJemal88 6 місяців тому +3

      አሚንን የሁሉም እናቶች ርጀም እደሜ ይስጣችው እስኪ እንደማምር

    • @user-vl2qu4ww7w
      @user-vl2qu4ww7w 6 місяців тому

      Jjyhhjh​@@ShemsyiaJemal88

    • @user-wi6xf2fm6x
      @user-wi6xf2fm6x 6 місяців тому +1

      የኔ ሸጋ ሙቢ

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 6 місяців тому +58

    ሙቢ መልካም ሠው አብርሽና ሩታ ደሥ ብሎኛል ደሥ ያለው በላይክ መልካም የፍቅር ዘመን ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pc4fm1wn2z
    @user-pc4fm1wn2z 6 місяців тому +17

    ሙቤ መልካም ሰው የሰው ዘር መለኪያ የጓደኝነት ጥግ ያለህ ወይ በቃ ቃላት ለመግለጽ ከባድ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁለህ ❤❤❤❤❤❤

    • @hdjdjd1267
      @hdjdjd1267 6 місяців тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @hdjdjd1267
      @hdjdjd1267 6 місяців тому

      ሙቡ መልካም ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rq7ex8rs2g
    @user-rq7ex8rs2g 6 місяців тому +5

    አምላኪሆይ እደሙቢ አይነት የዋህ ቢያደርገኝምን አለ ሙቢ በጣም መልካምሰው የሰውደስታ የሚያስደስተው እስኪየሚወደው👍👍👍👍

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 6 місяців тому +34

    ካሜራማኑን አቀናባሪው ጎበዝ ነው በምሀል የሚያስገባቸው ነገሮች❤

  • @user-yq8if6pv9p
    @user-yq8if6pv9p 6 місяців тому +74

    እስኪ ሙቢን እደኔ እሚወደው በላይ👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤🎉🎉

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 6 місяців тому

    ኡስታዜ ኑሩ ቱርኪ ትክክል ራህመት ያለዉ በድሀ ሰፈር ሙቤ ምርጥ እናት አለችህ አላህ ይጠብቃቹ

  • @hazratansari7975
    @hazratansari7975 6 місяців тому +1

    ወንድሜ እንኳን ደሥ አለቹሕ ደሥተቹሕ ደሥተዬ ነዉ እናቴ አለሕ ራጅም እድሜ ይስጦት ክብር ለአነቶቻችን እናቴ እወዶተለሑ❤❤❤❤

  • @user-yy4zg7dc7w
    @user-yy4zg7dc7w 6 місяців тому +110

    አላህ በትልቅ ደረጃ ያድርስክ የኔ ውድ እናት በዲናቹም ጠክሩ የኔ ወድም በጣም ታምራላቹ❤❤

    • @asiakaleel3687
      @asiakaleel3687 6 місяців тому

      ❤❤woww

    • @mekiyahussen7639
      @mekiyahussen7639 6 місяців тому +4

      ሲጀምር አሰላሙአለይኩም አይልም እንጂ የዋህ ነው ሙቤ

  • @user-un7hm6wn4w
    @user-un7hm6wn4w 6 місяців тому +73

    የኔ ውድ ሙቤ ይህም ሊሳካ የቻለው ባንተም ጭምር ነው መልካም ሠው ምክርህ ብቻ ትልቅ ነገር ነው 🥰🙏

  • @user-mv6sp2pk5i
    @user-mv6sp2pk5i 6 місяців тому +6

    ሙቤ መልካም ሠው እደአንተ ያለ ጓደኛ ይስጠን🤲❤

  • @ekramseid9552
    @ekramseid9552 6 місяців тому +5

    ሙቢ ፈጣሪ ላንተም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እነ አብርሽንም አላህ ባንድ ያድርጋቸው❤❤

  • @TiruB
    @TiruB 6 місяців тому +146

    ሙቤ እንኳን ደስ አለህ ወንድም የዋህ ቅን ልብ ነው ያለህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 6 місяців тому

      ውዴድምሪኝ

  • @GiasBd-ft7so
    @GiasBd-ft7so 6 місяців тому +32

    ሙቤን የመተወዱ ብቻ ላይክ 👍👍❤❤❤❤❤ሙቤ የኔ መልካም አላህ ይጠብቀህ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 6 місяців тому +1

      ውዴድምሩኝ

  • @user-zs2dd1vu1g
    @user-zs2dd1vu1g 6 місяців тому +1

    መታደል ነው እንደ ሙቤ ቅን ወንድም ማግኘት❤❤❤❤❤

  • @user-ox6ei1tj2u
    @user-ox6ei1tj2u 6 місяців тому

    ሙቤ ምርጥ የ አብርሽ ወንድም የጋደኛ ጥግ ምነው ሁሉም ሰው እንተ የዋህ የአላህ ሰው በሆነ አገራችን ታድግ ነበር ሙቤ አላህ ይጠብቅህ አብርሃም ሩታ ኦፋ ሄሉ ደስታቹህ ሙሉ ያርግላቹህ❤❤❤❤❤

  • @saifulrsna5168AMIANT
    @saifulrsna5168AMIANT 6 місяців тому +61

    የኔማር እናትህን አላህ ይጠብቅልህ እድሜና ጤና ለናቶች❤❤❤❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 6 місяців тому

      ውዴድምሩኝ

  • @hawaaragaw
    @hawaaragaw 6 місяців тому +80

    ለሙቤ ሷልህ የሆነች ሴት ይስጠው አሚን በሉ ቤተሠብ

    • @user-cz6ev1pg9s
      @user-cz6ev1pg9s 6 місяців тому +1

      አሚንንን

    • @taibah2143
      @taibah2143 6 місяців тому +1

      አሚንእኔአለሁለት

    • @user-qn4kx5no9s
      @user-qn4kx5no9s 6 місяців тому

      😂😂😂​@@taibah2143

    • @Gurage4
      @Gurage4 6 місяців тому +1

      እነረ አለሁ አታሰቢ😅😅

    • @Gurage4
      @Gurage4 6 місяців тому +1

      😅

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 6 місяців тому +1

    መልካምነት ለራስ ነው ገበዝ ሙብየ እዳተ አይነት ይስጠን ያረብ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 6 місяців тому +1

    ሙቤ ወላሂ በጣም ደስስስስ ብሎኛል
    ሩታና አብርሽ ባንድ ስለሆኑ ❤❤❤❤አተም ጥሩ ልጂ ነህ በእውነት ሙቤ ማዘርህን ቶቶለ አምጣልን በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 6 місяців тому +17

    ሙቢዬ የምትወዱ በላይክ❤

  • @BrtukanTadesse
    @BrtukanTadesse 6 місяців тому +36

    ሙቢዬን የምትወዱ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ በላይክ👍❤❤❤❤😌😘😘😘😘

  • @user-sp3zl7rb7e
    @user-sp3zl7rb7e 6 місяців тому +2

    ሙቤ ምርጥ ሰው አስተዋይ❤ የሰው ደስታ የማስደስተው በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k 6 місяців тому +3

    ማሻአላህ እንኳንደሳላቹሁ እናትህ ደስሲሉ አላህያቆይልህ እናትያላቹሁ ሺአመትይኑሩላቹሁ የኔውድ እናት በቅርቡአጣሆት በስደትሁኘአልችልም አይባልምና ተቀበልኩት😢😢😢😢

  • @Zebibatube
    @Zebibatube 6 місяців тому +23

    ጓደኛ በደሥታም ሢደሠት ሢከፋም ከጎኑ መሆን እደት ደሥ ይላል ማሻአላህ ❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 6 місяців тому

      ውዴድምሩኝ

  • @Madtube05
    @Madtube05 6 місяців тому +46

    ሠላም ሙቤ እንኳን ደስ አላቺሁ የወዲሙ ደስታ የሚያስደስተዉ ሰዉ ሙቤን የምትወዱ በላይክ 👗የሀበሻ ቀሚስ የምፈልጉ ወደቻናሌ ግራበሉ😍

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce 6 місяців тому +1

    ሙቤን ከልቤ ነው እምወዴው አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 🎉

  • @user-qq3oe9bu2d
    @user-qq3oe9bu2d 6 місяців тому

    የልብህ ቅንነት አስቀናኝ ሙቤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አብርሃም ልክ እንደ ስምህ መኖር ችልሀል ወንድሜ

  • @user-ng8gu6ub2p
    @user-ng8gu6ub2p 6 місяців тому +36

    ሙብነት አላህ እናትህን ይጠብቅልህ አንተንም ይጠብቅህ የኔ የዋህ የሠው ደስታ የሚያስደስትህ የኔ መልካም ወንድም

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 6 місяців тому +26

    ሙቤ እኮን በሰለም ቤት ጋበክ ማሚንም አላህ ይጠብቃት ምርጥ ልጅ ምርጥ ጋደኛ ነክ ሙቤ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @fauzafoziya8773
    @fauzafoziya8773 6 місяців тому +1

    ሙቤዬ ወንድማችን የሰዉ ደስታ ያስደስታሀል እና አላህ ይጠብቅ ሷልህ የሆነች ሚስት ይስጥህ ❤❤❤

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 6 місяців тому +2

    ሙቢ መልካም ሰው የሰው ደስታ የምያስደስተው ይመችህ ኣባቴ❤❤❤

  • @saifulrsna5168AMIANT
    @saifulrsna5168AMIANT 6 місяців тому +37

    ሙቤ የኔየዋህ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉🎉❤❤ ሙቤን የምትወድ👍👍👍👍በቅርብ40ሺ እናስገባው መልካምነት ለራስ ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 6 місяців тому +1

      ውዴድምሩኝ

    • @saifulrsna5168AMIANT
      @saifulrsna5168AMIANT 6 місяців тому +1

      @@SadNeGase አብሺር እሺመልካምነትለራስነው🌹🌹🌹

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke 6 місяців тому +24

    ሙቢ የዋህ ገራገር ምርጥ አራዳ የሆንክ ልጅ አላህ ሰላምህን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 6 місяців тому

      ውዴድምሩኝ

    • @FatimaFatima-ew5ke
      @FatimaFatima-ew5ke 6 місяців тому

      @@SadNeGase ደምሬሻለሁ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 6 місяців тому

      @@FatimaFatima-ew5ke እሽ

  • @user-lu5wd5bl8z
    @user-lu5wd5bl8z 6 місяців тому +2

    ሙቤ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ለእናትህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ❤❤❤❤❤

  • @ssaa6510
    @ssaa6510 6 місяців тому

    ሙቤ ወንድሜ በሁለቱ ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ አይዞህ በርታ

  • @fanatube196
    @fanatube196 6 місяців тому +22

    ሙቤ መልካም ሰው የሰው ደስታ የሚስደስተው❤ሰላም ፍቅር ያድለን

  • @tayba1611
    @tayba1611 6 місяців тому +37

    😂😂😂😂የህድ ዘፈኑ ይተርጎምልን😂😂😂በተረፈ ይመቻችሁ ምርጥ ሠውናችሁ❤❤❤ እሩታን ይዛችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛልኡሚየኔ ውድ❤❤❤❤

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 6 місяців тому

      ክክክ የገባቸው አይመስልም

    • @EkramKader-gs5nn
      @EkramKader-gs5nn 6 місяців тому +2

      ክክክክክ ገና ሳነበው ኮሜንቱን መዝፈን ጀመረች ሀሀሀሀ

    • @ajman9189
      @ajman9189 6 місяців тому

      ተይ እሱን ሙቢ ብቻ ነው ሚገባው❤😂😂

    • @tayba1611
      @tayba1611 6 місяців тому

      @@lidacall5542 እኮክክክክ

    • @user-iq8ol3vk6h
      @user-iq8ol3vk6h 6 місяців тому

      ​@@ajman9189 አይዋ ትክክል ነሽ ክክክክ

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 6 місяців тому +4

    ሙቤዋ መልካም ሠዉ እንኳን ደስስ ያለህ ያንተንም ፈጣሪ ያሰብከዉን ሁሉ ይሙላልህ❤

  • @ikhram9160
    @ikhram9160 6 місяців тому +1

    ሙቤ አላሕ ጂዛክን ይክፍለዉ ያረብ የኔ መልካም ወንድም

  • @sameeraahmad119
    @sameeraahmad119 6 місяців тому +20

    ሙቤ የኔ የዋህ ወንድም ባለህበት ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ወንድም በሰላም እንኳን ወደ እናትህ ተመለስክ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 6 місяців тому +18

    የኔ እናት ደሥ የምትል እናት እድሜ ይሥጠሽ❤

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 5 місяців тому

    ደስ የምትል ልጅ ነህ በዲንህ ፀንተህ ለሌሎችም ሂዲያ አላህ እንዲሰጣቸው ሰበብ አላህ ያድርግህ ❤

  • @aster-du3xz
    @aster-du3xz 6 місяців тому

    ሙቤ የኔ የዋህ በጣምነዉ እምንወድህ ትልቅ ደረጃ ድረሥ በወንድማችን አብርሽ እና በህታችን ሩታዬ እኛም ደሥ ቦሎናል❤❤❤

  • @user-uy8pw2yx1t
    @user-uy8pw2yx1t 6 місяців тому +18

    አሠላምአለይኩም ዉድ የተከበራችሁ እህት ወድሞቸ አላህባለንበት ይጠብቀን የስደትኑሮ ማነዉ እደኔ የከበደዉ ኢላሂ አግዘኝ 🥺🥺🤲🤲 ሙቤ መልካምሰዉ እስኪእምትወዱት በላይክ ♥️♥️♥️♥️

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by 6 місяців тому +20

    ሙቢየ የኔ መልካም ሰው ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተንም እናትህንም ፈጣሪ ይጠብቅልህ❤❤❤❤ያንተ መልካምነት ይለያል የምር❤❤❤

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c 6 місяців тому +1

    ሙቤ መልካም ሠዉ አላህ ይጠብቅህ ጥሩ ወንድሞች መልካም ሠዋች አገኝተሀል ጓደኝነት ልዩ ቦታ አለዉ አብሽር

  • @eduderiba8484
    @eduderiba8484 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ከባረከው ቤተሰብ ነው የተቀላቀልከው ሙቤ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 6 місяців тому +20

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @user-ez8um9ep8v
    @user-ez8um9ep8v 6 місяців тому +21

    እናት ሺ አመት ትኑር እናት እኮ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hw9jc2jz1z
    @user-hw9jc2jz1z 6 місяців тому +2

    ሙቢ መልካም ስዉ❤❤❤

  • @GcgF-qp8jv
    @GcgF-qp8jv 6 місяців тому

    ሙቤ ጥሩልጅነህ እትልቅ ደረጃ አሏህ ያድርሥህ ቤተሠባችህንም አላህ ይጠብቅልህ

  • @zahrawawla9055
    @zahrawawla9055 6 місяців тому +16

    ሙባየምርጥሠው የእውነት የጓደኝነትን ጥግ የማየው ባተና በአብርሽ ወላሂ ይኸን ልጅ አበረታቱት ላይክ እያረጋችሁ የዋህ ነው እደኔ እሚወደው❤❤❤❤❤

  • @user-hv5tf5dy4e
    @user-hv5tf5dy4e 6 місяців тому +19

    ሙቤ ምርጥ ሰው የሰውን ደስታ ሚያስደስተው❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 6 місяців тому

      ውዴድምሩኝ

  • @user-cx6bt3on4b
    @user-cx6bt3on4b 6 місяців тому

    አላህ የጠብቅሸ ከነበቸሰቦችህ ትልቅ ድረጃያድርሰህ

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 6 місяців тому +1

    ሙቢ ሠላም ነው
    እንኳን ደስ አላችሁ
    ሙቢ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅ ወንድሜ ማለት እሄ ነው አብርሽ እንኳን ደስ አለ ሙቢ አይዞህ በርታ ፈጣሪ ትልቅ ደረጀ ያድርስህ ወንድሜ❤❤❤😢😘😘😘😘።

  • @mulu5
    @mulu5 6 місяців тому +17

    ሙቢ ጀግና ሰዉ በአብርሽ በእናተ በጣም ደስተኛ ነኝ ዋዉ አብርሽ ሩታ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቸዉ ተጋብተዉ ደስታቸዉን እምንካፈል ያርገን ❤❤🎉ሙቢ የአንተንም ደስታ እምናይ ያድርገን ❤

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf 6 місяців тому +5

    እናቱ ወጣት ናት😊 ማሻ አላህ ብለናል ሙባረክ ምርጥና ቅን ሠው

  • @fdggfy6269
    @fdggfy6269 6 місяців тому +3

    ሙቢ የኔ መልካም እንኳን ተስካላቹ የአብርሽ ጎዳይ እንኳን ደስ አላቹ አለን 🙏🙏❤❤❤❤

  • @SumeyaSeid-tv3cm
    @SumeyaSeid-tv3cm 6 місяців тому +1

    ሙቤ የኔ የዋህ መልከመልካም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እናትህንም እድሜ ከጤና ይስጥልህ ወንድሜ

  • @MeM-nh2zi
    @MeM-nh2zi 6 місяців тому +24

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሰዉ ነህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-xm9nb9ok2m
      @user-xm9nb9ok2m 6 місяців тому

      ማሻአላህ እንዴ ደስ ትላላቹህ እኛንም አላህ ስደት በቃችሁ ብሎ ከቤተሰብ እንዴ ፈታ እንበል በናት አሚሚሚሚሚንንንን በሉ

    • @user-ts9bf7iy9e
      @user-ts9bf7iy9e 6 місяців тому +1

      ተባረኪ ቆንጂት❤

    • @LuLuBintEbrahim
      @LuLuBintEbrahim 6 місяців тому

      ልዬ

  • @user-zo5rr8iw2y
    @user-zo5rr8iw2y 6 місяців тому +18

    ሙቤን እሚወድ እሲ ፍቅራችሁን ግለፁ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 6 місяців тому

    ሙቢዬ መልካም ሰው ብትንሽ ነገር ተደስተህ እግዚአብሔርን የምታስደስት። ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እግዚአብሔር ይርዳህ ለእናትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @najatethio3431
    @najatethio3431 6 місяців тому

    ሙቤዋ እኔኮ የምከታተለው ከአብርሽጋ ነበር አለህደ አንተም ቻናል በርታልን ወንድማችን እኖድሀለን❣️❣️🥰🥰

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 6 місяців тому +8

    ሙብ አንተ ኮ መልካም የአብርሸ ጓደኛ ነህ 👌👌❤❤❤

  • @user-xn8wi4sh3y
    @user-xn8wi4sh3y 6 місяців тому +12

    ማሻላ ደስ ስትሉ እናት ለዘላለም ትኑር እወድሻለው እቴ❤❤❤❤❤

  • @eexx3730
    @eexx3730 6 місяців тому +1

    ሙቤ የሰው ደስታ የማስደሰት ነጠህ ልብ ያለህ እደተ ያለውን ያብዛልን

  • @amenatsaeed9724
    @amenatsaeed9724 6 місяців тому +1

    ሙቢዬ የሰውደስታ የማያስደስትህ ልጅ ነህ አላህ ይጨምርልህ እኔን በጣምነው የምወዳችሁ ወላሂ ከምንም በላይ ደስብሎኛል ሠላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo7233
    @sikosilo7233 6 місяців тому +25

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ናችሁ በመላው አለም የምትገኙ እናቶቼ አባቶቼ እናቶቼ ወዲሞቼ አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ያርብ ሙቤ ምርጥ ስው የዋህ ❤

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 6 місяців тому +14

    ምርጥሰው ሙቢየ ትልቅ ደረጃ ያዲርስህ የሰው ደስታ እሚስደስታችሁ ኑ🥰🥰

  • @zinetabate5195
    @zinetabate5195 6 місяців тому

    አብርሽ መልካም ሰው እድሜና ጤና ከነሙሉ በተሰብህ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c 6 місяців тому

    ሙሄ መልካም ሰው እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 6 місяців тому +12

    ሙቤን የምወዱ ❤❤👍እንኮን ደስ አላችሁ

  • @user-hi7kp8cv5u
    @user-hi7kp8cv5u 6 місяців тому +12

    በጣምእኛምደስስስስብሎናል ጌታን ❤❤❤እሰይእልልልልልልተመስገንአምላኬ❤❤❤❤

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 6 місяців тому +1

    መቢየ መልካም ስው ምርጥ ጋደኛ ልዩ ነህ ከቃል በላይ❤

  • @etagenewudinku8326
    @etagenewudinku8326 6 місяців тому

    ፍዝዝ ብዬ እስከመጨረሻው ነው የማየው ለምንደሆን ደስ ይሉኝል አብርሺዬ እንኳን ደስ አለክ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 6 місяців тому +11

    ሙቤ የሰው ማኛ እንኳን ደስ አለህ የኔ ምርጥ❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 6 місяців тому

      ውዴድምሩኝ

  • @nebihatseid
    @nebihatseid 6 місяців тому +6

    ሙቤ ምርጥ ወድማቺን የሠዉ ደስታ የሚያስደስትህ ምርጥ ጓደኛ❤🎉🎉🤙❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 місяців тому

    ሙቤ ትለያለህ እኮ የሠዉ ደስታ የሚያስደስትህ❤እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @user-vf8ck1uq2g
    @user-vf8ck1uq2g 6 місяців тому +1

    አሜን የኔ እናት ሠላማቹህ ይብዛልኝ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 6 місяців тому +3

    በማርያም ማነው እደኔ የነአብርሽና እሩታ ደስታ ያስደሰታችሁ የምር ልቤ እርፍፍፍ ነው ያለው❤❤❤❤

  • @user-cr1sq9xt2x
    @user-cr1sq9xt2x 6 місяців тому +10

    ሙቤ እንኳን በሰላም ገባችሁ ማዘርየ እንኳን አብሮ ደስ አለን

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 6 місяців тому +2

    ሙቤ የዋህ ሰው እዳተ መልካሟን እንስት እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤

  • @bertukaneasfaw2505
    @bertukaneasfaw2505 6 місяців тому +1

    ሙብየ ሙዙን ጨርስክ ቤት ልትገባ ነው የኔ መልካም ሰው❤❤❤❤❤❤