ወደ 20 ልጆችን ይዤ እመጣለሁ | Felege Atnatiwos | ተስፋ አለ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 836

  • @felegeamin
    @felegeamin 4 години тому +4

    እንደቀልድ ጀምሬው...introductionu ማርኮኝ እንደማር ጣፍጦኝ የጨረስኩት ቪዲዮ...🥰🥰🥰 እውነት እግዚአብሔር በሰዎች አንደበት አድሮ ሲናገር አየሁ ሰማሁ። ይሄ ከመንፈስቅዱስ እንጅ ከስጋና ከደም አይደለም። እግዚአብሔር ሲያዝን ፈልገን ሳይሆን እሱ ስለፈለገ ብቻ እውነት ያናግረናል። በእውነት በጣም ነው የገረመኝ የልጁ ንግግር። በድንገት በስሜት የመጣ ሳይሆን ቀስ በቀስ የተሰራ ውስጥ ነው ያለው። እግዚአብሔር ወደቅዱሳን ህብረት ይጨምርህ። እናንተም ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች እንደዚህ የእግዚአብሔር ክብር በእናንተ ማስተዋልና ስነምግባር ስለተመሰከረ ስለተጋድሏችሁ ስለትህትናችሁ ስለትዕግስታችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @AlshashaCenter-x8v
    @AlshashaCenter-x8v 20 годин тому +132

    ከዚ በዋላ ኦርቶዶክሳዊያን የሆናቹ ሁላቹም ስድብን አቁሙ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ብቻ እንበላቸው የጌታ ፍቅር ያሸንፋል በተቻለን አቅም በፍቅር እንመልሳቸው ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SilasaMsgun1
      @SilasaMsgun1 16 годин тому +6

      ስድብ ሀጥያት ስለሆነ ሲኦል ስለሚያስወረውር አንደበታችን ቁጥብ በመሆኑ እግዚአብሔር ይመስገን!

    • @simonbeselot4206
      @simonbeselot4206 15 годин тому +2

      አንዳንዶች እኮ ጴንጤ ሆነው እኮ ነው ሚሳደቡት

    • @senaithailu5415
      @senaithailu5415 13 годин тому +2

      @@AlshashaCenter-x8v ትህትና እንጂ እውነት ነው ስድብ ለኦሮቶዶክሳዊያን የሚመጥን አይደለም ምክንያቱም ጌታ የኔ የሆኑት እንዲሁ ይታወቃሉ እንዳለው ክርስቶስን ልብሱና ባህሪው ካደረገ አማኝ ስድብ ከየት ይመነጫል መልእክቱ ስለተመቸኝ ነው ❤️❤️❤️

    • @AlshashaCenter-x8v
      @AlshashaCenter-x8v 13 годин тому

      @@simonbeselot4206 ይሳደቡ የኛ መልስ ግን በተቻለን አቅም ክርስቶስን በመምሰል እንስበካቸው ጌታ ከፍቅሩ የተነሳ ነው እራሱን አሳልፎ የሰጠን እንደሱ መሆን ባንችልም ስድብ እናቁም ፍቅር እንስጣቸው ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

    • @Salammelewn
      @Salammelewn 12 годин тому +4

      መቶ ፐርሠት የተዋሕዶ ልጆች ከዚሕ በላይ ፍቅር እናሣያቸው ከዚሕ በላይ ትሁት እንሁን

  • @addisalemamdesilassie8642
    @addisalemamdesilassie8642 21 годину тому +142

    ልጆቼ እንቅልፍ አጥታችሁ ስለቤተክርስቲያናችሁና ስለእምነታችሁ የሰራችሁት ፍሬ አፍርቶ በማየቴ አምላኬን አመሰግነዋለሁ። የድንግል ማርያም ልጅ ሳይገባኝ የምታከብረኝ ፀሎቴን ሁሌም ስለምትሰማኝ ክብር ምስጋና ከነእናትህና ካከበርካቸው ጋር ይድረስህ። አቤቱ ስራህ ድንቅ ነው።

  • @MebaEl-2112
    @MebaEl-2112 12 годин тому +41

    እስኪ አስቡት Protestant ሆኜ ብቀር ኖሮ እስኪ አስቡት ሳልድን ጌታዬን ሳላውቅ ብቀር ኑሮ😢ወይኔ በአዛኝቷ አስቡት ማኅሌቱን አስቡት ኪዳንና ቅዳሴውን አስቡት ሰዓታቱን😢 እኔ እኮ የምር አለቅሳለሁ የምር😭 እንኳንም ጌታ ረዳኝ🙏

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 12 годин тому +3

      እኔም ከ13 ዓመት በፊት ነው የተመለስኩት እንደዛም ሆኖ ኦርቶክስን አላውቃትም በኮቪድ ግዜ በደምብ አወኳት ወደድኳት አሁን አሀዱ ሲባል ገና እምባዬ ይመጣል ብቻ ሁሉም ይቅመሰው❤❤❤

    • @MebaEl-2112
      @MebaEl-2112 11 годин тому +2

      @selammulatu3807 ስታውቂያትማ ታሳሳሻለሽ ሄደሽ የቆየሽ አይመስልሽም እኮ እጣኑ፤አጸዱ ሰላሙ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ጌታ ረዳን ያጽናን በእውነት🥰

    • @SintaywhuMekohu
      @SintaywhuMekohu 10 годин тому

      እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳችሁ 🥰🥰🥰

    • @amanuelasrat799
      @amanuelasrat799 9 годин тому

      ያወቃት አንቱንም ይሰጣታል

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 18 годин тому +35

    ፓሮቴስታቶች ብቻ ሳይሆን እኛ ኦርቶዶክስወችምብዙ ከናተ ተምርናል

  • @meleseworku4491
    @meleseworku4491 18 годин тому +57

    እኔ ይህ ዘመን እንዲመጣ ከልቤ ፀልያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከልጅነቴ ጀምሮ መሐል አጥቢያ መሠረተ ክርስቶስ ቸርች ነዉ ያደኩት(አብነት) ከወጣሁ ቆየሁ ከ 15 ዓመት በፊት ይህን እዉነት ስገልጥ ከዚህም ከዚያም ነቀፌታን ነዉ ያተረፍኩት አሁን ግን ዘመን መጣ ሁሉ ነገር አደባባይ ወጣ ተገለጠ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን *** ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ *******

    • @tinawaka4874
      @tinawaka4874 17 годин тому

      enquan fetarie redah wendema

    • @SeliNaa502
      @SeliNaa502 16 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @TekluFelek
      @TekluFelek 14 годин тому

      እንኳን እግዚአብሔር ረዳክ ወንድማችን

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 11 годин тому +17

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ 41 ዓመቴም ነው ግቢ ገብርኤል አገልጋይም ነበርኩ ነገር ግን ይኽ ወጣት አንደበቱ ርዕቱ ነው እጅግ ልቤን ነው የነካው በእንባ ነው ያዳመጥኩት ከዚህ ትንሽ ብላቴና ብዙ ተምሬያለሁ! የኔ ታናሽ ወንድም እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ በእምነቴ ይባስኑ እንድፀና ስለቅድስት ቤተክርስቲያን መሰከርክ! ድንግል ማርያም ፃድቃን ሰማዕታቱ በሰማይ በፅራሐርያም በጌታ ኢየሱስ ፊት ይመስክሩልክ!!!

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 19 годин тому +50

    ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ!
    ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ!
    የማህጸንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። አሜን❤❤❤❤

  • @Salem-p6i
    @Salem-p6i 5 годин тому +1

    ተመስገን ለካ መሰደዴ ለቦጎነው ፀጋው ያብዛላቹ ብእውንት ኑብ በብርሃኑ እንማላለስ ኦርቶደኩስ ለዘላለም ትኑር💒👏

  • @Lila-t4n1k
    @Lila-t4n1k 7 годин тому +2

    ይህ ጌታ ጰጥሮስ ስጋና ደም አልገለፀልህም እንዳለው ለዚህም መልካም ልጅ መንፈስ ቅዱስ ገሌፆለታል።

  • @eliyasgizaw4763
    @eliyasgizaw4763 18 годин тому +29

    ኑበብርሀኑ ተመላለሱ ☺️❤
    ይህ ንግግር ከስጋ አይመስልም ከመንፈስ እንጂ .. ልብ ይፈነቅላል☺️❤

  • @mulatumelese7742
    @mulatumelese7742 19 годин тому +30

    እንዲህ አይነት አስተዋይ ወጣት መስማት እንዴት ደስስስስ ይላል። እግዚአብሔር በልብህ ብርሃን ገልጦልሃል። ምህረተ አብ ሁሉንም ነገር የመማር እና ፍላጐት አለው

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 16 годин тому +21

    ወይ እሄ ልጅ በስመአም ደስ ሲል😊 ጌታ ውደ እውነተኛው መገድ ያምጣህ🤲 ውድ ወድሞቻችን የተዋህዶ ልጆች ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛላችሁ🤲🙏❤❤❤❤

  • @hirutyoseph726
    @hirutyoseph726 17 годин тому +18

    ፈለገ ወንድማችን እጅግ ተባረክልን ኡፉፉፉፉ እንዴት ጥግብ አደረግኸኝ መሰለህ ስለድንግል እናታችን ስለቅድስት ቤተክርስቲያን ለምህረት የገለጽክለት ትምህርት ድንቅ ነው ለኛ ለኦርተዶክሶችም ጥሩ ማብራሪያ ለልባችንም እረፍት ነው ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
    ምህረትም ተባረክ የጀመርከውን የእውነት መንገድህን አምላከ እስራኤል ያስፈጽምህ ከበረቱ ገብተህ የወይኑ ግንድ አካል ያድርግህ

  • @ewinettube5285
    @ewinettube5285 День тому +49

    ሰላም ለዚ ቤት ጀማሪ ነኝ ገብታችሁ አበረታቱኝ❤❤❤

  • @Aster-t4z
    @Aster-t4z 21 годину тому +22

    የአንተ ምስክርነት በእውነት ይለያል እግዚአብሔ አሁኑም ብርሀኑን ያብዛልክ እውነትን መሰከርክ ተባረክ

  • @fikirtegetachew3874
    @fikirtegetachew3874 18 годин тому +12

    እንዴት ነው ደስ የሚለው ልጁ እግዚአብሔር መንገድህን ያሳምርልህ ወንድሜ 🙏

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 17 годин тому +13

    ዲያቆን ዬ አንተን የሰጠን የቅዱሳን እምሳክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ! እንዲህ አይነት አስተዋይ ወጣት መስማት እንዴት ደስስስስ ይላል።

  • @TsehayneshTohebo
    @TsehayneshTohebo 6 годин тому +2

    እዉነት ሕወት መንገአድ እየሱስ ብቻ ነዉ ኑወዴ ብረሃን ተመለለሱ❤

  • @fantugmedhingmedhin6463
    @fantugmedhingmedhin6463 20 годин тому +14

    ወንድሜ እንግዳው ብዙ የጴንጤ ተከታይ ስሜቶችን ጌታ ረድቶህ በድፍረት የተናገርከው ተባረክ ወደ ትክክለኛ ሀይማኖት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እነድትመለስ እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @alemayehuanga2200
    @alemayehuanga2200 14 годин тому +2

    Wow ተስፋ አለ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @SanayitdasalenyHh
    @SanayitdasalenyHh 11 годин тому +5

    የተዋህዶ ቤተ ሠቦች ለዚህ ልጅ ፍቅራችንን እንግለፅለት❤ፍቅር የኛ የተዋህዶ ወገለጫችን ሰለሆነ ወንድማችንም ደግሞ ወደ ብረሃኑ እንድት መጣ ክርስቶስ ይርድህ እን ወድሃለን❤❤❤

  • @fanayeGobaw
    @fanayeGobaw 14 годин тому +2

    ጸጋን የተሞላሽ ሆይ ደስይበልሽ❤

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 11 годин тому +6

    የኔ አባት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችው አንተንም እግዚአብሔር ክጎንህ ይሁን ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ቀስ በቀስ ይገባችኋል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @tafegeb8577
    @tafegeb8577 День тому +22

    ምሕረትአብ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥላ ከለላ ይሁንልህ:: ጠባቂ መልአክ ይላክልህ:: ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስክርልህ::
    እውነት ነው የተናገርከው እባክህን አንድ ቀን ቅዳሴ ተሳተፍ::

  • @selamlehagere7757
    @selamlehagere7757 21 годину тому +14

    በኣባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ የተባለውን ዛሬ ኣየሁት። አግዚኣብሔር ይስጣቹ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች።

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king День тому +16

    ልደት እና ፈልግ ይመሳሰላሉ ልበል

    • @Misrach-o1i
      @Misrach-o1i 18 годин тому +2

      አዎ በጣም ይመሳሰላሉ

  • @amineasgedom3746
    @amineasgedom3746 11 годин тому +1

    በጣም ደስ ይላል ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ንዑ ብብርሃን ተመላለሱ

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 15 годин тому +8

    በስመ አብ ምስክርነትህ ከልቤ ሞልቶ ፈሰሰ !! የሚገርም መረዳት ወንድማችን ምህረት አብ እኛም እናከብርሃለን🎉🎉🎉

  • @samsunglebanon1713
    @samsunglebanon1713 9 годин тому +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤

  • @fikiramsalu4338
    @fikiramsalu4338 День тому +30

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ!

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 День тому +24

    ወንድሜ እግዚአብሔር ወደ እውነተኛዋ መንገድ እንዲመራህ እንፀልያለን። ❤

  • @WoinshetBirhanu-i5m
    @WoinshetBirhanu-i5m 17 годин тому +11

    ጽጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ❤️❤️🥰🥰

    • @A1623-a2
      @A1623-a2 16 годин тому

      ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ🙏❤❤

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 15 годин тому +3

    አተ እራሰክ አደበትክ ደስ ይላል በእውነተኛቤቱ ክርስቶስ ይጥራ ወንድማችነ 🎉🎉

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 17 годин тому +10

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ።
    ልባችሁን ደፍናችሁ አትሰቃዩ😢😢

  • @BetaelZerihun
    @BetaelZerihun 13 годин тому +5

    እኔ እሰከአለም ፍፃሜ ከእናንተ ጋር ነኝ ያለ አምላክ ሁሌም ከእኛ ጋር ነን እናንተ የክርስቶስ አርበኞች የክርስቶስን ጥሩር ለብሳችሁ የዲያብሎስን ስራውን እያፈራረሳችሁት ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወንድሜ እንኳን ወደ ብርሃኑ ቤት መጣህ እርሱ መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @Julia-m3w2k
    @Julia-m3w2k 18 годин тому +9

    ምህረት የዘመኑ የኦርቶደክስ ወጣት በጣም ጎበዝ ሺአመት ኑርልን በርታልን

  • @Godadatazebew
    @Godadatazebew 17 годин тому +8

    ደስ ብሏችሁ ያውቃል ወንድሞች ልፋታቸው ከንቱ አልቀረም
    እና ደግሞ ውድ የቤተክርስቲያን ልጆች መልካም እንሁን ወንድሞቻችን አዳናሳፍራቸው ፡፡

  • @TensaeTilahun-o7g
    @TensaeTilahun-o7g 18 годин тому +10

    ዲያቆን ዬ አንተን የሰጠን የቅዱሳን እም ልክ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤
    ትለያላችሁ❤❤❤

  • @hanabeyene3298
    @hanabeyene3298 17 годин тому +9

    ኑ ብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LoyidGirma
    @LoyidGirma 19 годин тому +10

    ወንድማችን ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው ላንተ መረዳትን የሰጠኽ አምላክ የሁሉንም ልብ ይክፈልን ❤ እደግልን

  • @SaraWold-bv3gi
    @SaraWold-bv3gi 20 годин тому +12

    የምገርመው ነገር ቤተክርስትያን ውስጥ አባቶች ማህለት ላይ እየተዘመረ በጣም ሞቅ ስል በፅናፅል ያረጋጋሉ ምክንያቱም በርጋታ መዘመር እንዳለበት ስያስተምሩ ነው

  • @BetiHayle-wz8pw
    @BetiHayle-wz8pw 16 годин тому +5

    አረ ዛሬ እኔ ምን እደተሰማኝ መናገር ለራሱ አልችልም 😔🙏🙏🙏 የኔ መድሀኒአለም ስለሁሉም ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eteneshgerma8510
    @eteneshgerma8510 11 годин тому +3

    ወድማች ክበርልን

  • @WebNet-cu1lo
    @WebNet-cu1lo 13 годин тому +4

    በእውነት በዚህ ጭንቅ በሆነ ጊዜ እንደእናንተ አይነት ወንድም ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥልን አሜን፫ ❤❤❤❤❤
    ምህረት አብ እግዚአብሔር ሲመርጥህ እንዲህ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳንርልህ አሜን ፫ ሌሌችም ኑ በብርሃን ተመላለሱ ❤❤❤❤

  • @mahderhaile7300
    @mahderhaile7300 День тому +20

    መድሃኒአለም እንኳን ገለጠልህ ወንድሜ መድሃኒአለም ወደእውነተኛ ና ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ የሚገርም መገለጥ ነው ድንቅ መረዳት ነው ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ በርቱ

  • @daggiyesyoucan5926
    @daggiyesyoucan5926 19 годин тому +10

    ተመስገንልኝ የእመቤቴ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ💚🙏💛🙏❤🙏

  • @Senaitshimelis-vm1fy
    @Senaitshimelis-vm1fy 12 годин тому +4

    የዉነት በጣም በደስታ እያለቀስኩ ነዉ ደስታይን መቆጣጠር አልቻልኩም ተመስገን ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 20 годин тому +6

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እይታህ የሚገርም ነው በእውነት እንባዬ መጣ

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 19 годин тому +6

    ምህረት አብ ስምን መላአክ ያወጣዋል
    አሁንም ምህረት ይብዛልህ የልጅ አዋቂ

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 9 годин тому +1

    Thank you, God, for this brother 🙏

  • @ganetgarma
    @ganetgarma 16 годин тому +3

    ወይኔ አገላለፅ እዴት ደስ ይላል ሲያወራ እራሱ ሲጣፍጥ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @نجودالحربي-ه6س
    @نجودالحربي-ه6س 17 годин тому +7

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ፈለገ ቃለሂወት ያሠማልን ገና በናንተ ምክንያት ብዙ ነብስ ታድናላችሁ

  • @aytegebkibret7685
    @aytegebkibret7685 18 годин тому +3

    ፀጋን የተመላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ 㙀

  • @emukifle
    @emukifle 19 годин тому +8

    ኑ በብርሀሀኑ

  • @ህይወትምስጋናዉ
    @ህይወትምስጋናዉ 11 годин тому +1

    የኔ አባት አደበትህ ደስ ሲል

  • @behaylhualemayhu9468
    @behaylhualemayhu9468 11 годин тому +4

    ፈለገ. አኬ. ልእደት.ዘማርያም እና ሌሎቻችሁም እግዚአብሔር ይባርካቹ የዘመናችን አዋርያት ናቹ በርቱልን ጴንጤውን ብቻ አይደለም እያዳናቹ ያላቹ እኛን ኦርቶዶክሶችንም ነው እያነቃቹን ያለው ተባረኩ

  • @rutatube3635
    @rutatube3635 18 годин тому +12

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ይደንቃል ገረማቹኝ ተባረኩ

  • @fikrukebede9579
    @fikrukebede9579 19 годин тому +4

    ምህረት፣ ምህረት የሚገባህ ልጅ ነህ፣ ምስክርነትህ አስለቀሰኝ፣ አልቻልኩም ። እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ያስገባህ። ተምራችሁ ፣የቤተክርስቲያን አካል ሆናችሁ ፣ ሌላ ምስክርነት እናፍቃለሁ። በብዙ ተባረክ ።

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema 20 годин тому +8

    ጌታ ሆይ አምላኬ ሆይ ልጆችህን እየሰበሰብክ

  • @SintaywhuMekohu
    @SintaywhuMekohu 10 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል የልጅ አዋቂ ንግግሩ ደስ የሚል ቀን ተመስገን ጌታዬ 🙏🙏🙏

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 22 години тому +8

    ስለ ክርስትና እምነት የተፃፉ የታሪክ መፃህፍትን የአባቶችን ትምህርት የሀዋርያት ደቀመዛሙርቶችን ትምህርትና ታሪክ ስለ ኒቂያ ቁስጥንጥንያና ኤፌሶን ጉባኤዎች ቢያነብ/ብታስተምሩት እጅግ በጣም ጥሩ እውቀት ይዞ እውነቱን በደንብ ይገልጥለታል:: ከፕሮቴስታንት ቤተሰብ የሚመጡ ልጆች እውነቱን ሲያዩ ለመቀበል ብዙ አይቸገሩም:: "እግዚአብሔር እውነቱን ግለጥልኝ!!" ብለህ ፀልይ!! ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳሀል!!!!!

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 22 години тому +12

    የኔ ማር አማኑኤል ጨርሶ ወደቤተክርስቶስ ይመልስህ ፕሮ ቲስታንት እንዲህ መረዳት ተዋህዶን እድግ በል
    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @Boossteshla
    @Boossteshla 19 годин тому +7

    ማርያም ምገርም ምሽት እስከ 9 ሳዓት እውነት ኦርቶዶክስ መሆኔ እደነቃለሁ ❤❤❤አሁንም የቤት ክርስቲያን ጥሪ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 👈❤️❤️❤️

  • @FerehywotGetachew
    @FerehywotGetachew День тому +12

    ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 20 годин тому +6

    ወንድሜ ምረት ታድለህ የእ/ር መንፈስ ጎብኝቶሃል የድንግል ማርያም ልጅ ከአንተ ጋር ይሁን እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር እውነት እውነት ናት ሁሌም

  • @ayni5236
    @ayni5236 23 години тому +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተስፉ በመገረም ነው የሰማሁህ እንዲህም አይነት ጴንጤ አለ እንግዲህ እዉነት ሁሌም እዉነት ነዉ❤❤❤

  • @QwAs-o5u
    @QwAs-o5u 17 годин тому +4

    የኛ ወንድም ተባረክልን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @GonderTesema
    @GonderTesema 20 годин тому +11

    ወንድሜ ፈለገ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ወንድሜ ምህረት እውነተኛ ወደሆነችው ቅድስት ቤተክርስቲያን ክርስቶስ ራስ ወደሆነላት በቅርብ ቀን ተቀላቅለህ እንደምናይህ አምናለሁ የድንግል ልጅ ይርዳህ🙏

  • @biriketizeray7271
    @biriketizeray7271 12 годин тому +3

    እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው ቤተክርስቲያን ይጨምርህ ወንድሜ እውነት የምትናገረው ካንተ ሳይይሆን ከመንፍስ ቅዱስ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @henimak2727
    @henimak2727 18 годин тому +6

    በጣም ብዙ ወጣቶች የጌታ ፍቅር እየገባችው ነው ለዚህ ሁሉ እስተዋጾዎ የኛ የተመረጡ ወጣቶች ናቸው እግዚሀብሄር ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @michael-qw8cu
    @michael-qw8cu 19 годин тому +4

    አንደበትህ እና ነገሮችን የመመርመር ችሎታህ በጣም ደስ ይላል

  • @habeshayagereleje3755
    @habeshayagereleje3755 День тому +11

    የቆምንበት ቦታ እውነት እንደሆነ በ እግዚአብሔር ፊት ስለመሰከርክ በብርሀኑ እንድትመላለስ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @HelenZegeye-v6s
    @HelenZegeye-v6s 7 годин тому +1

    ጸጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤🙏🙏

  • @EnatZewda
    @EnatZewda 18 годин тому +6

    ዋው ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ድንቅ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 9 годин тому +1

    ዘንድሮ ይለያል ይህን ላሳየን እግዚአብሔር ይመስገን ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 3 години тому

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ የክርስቶስ አገልጋዮች የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤

  • @A1623-a2
    @A1623-a2 17 годин тому +3

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏

  • @fantayegezahegnurgesa7539
    @fantayegezahegnurgesa7539 20 годин тому +7

    በሠላም ወደ ብርሃን መንገድ የድንግል ልጅ ይመልሳችሁ።

  • @abaymamomamo7938
    @abaymamomamo7938 20 годин тому +7

    በእውነት፡ይህ፡ልጅ፡እውነቱን፡እና፡እውነታውን፡በሚገባ፡ግልፅ፡አድርጎ፡አሥቀምጦታ፡እዝጊሐቢር፡ፀጋውን፡ያብዛለህ፡እውነትና፡ንጋት፡እያደር፡ይጠራል።

  • @BeleyouMulat
    @BeleyouMulat День тому +8

    ዋዉ ምረተአብ ልብ ይነካል። እግዚአብሄር። ወደቤቱ ያግባህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤

  • @RahelGtsadik-p6y
    @RahelGtsadik-p6y 20 годин тому +6

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ አዎ እውነት ነው ኦርቶዶክስ ብርሃን ናት እንኳን እውነቱ ተገለፀልህ ወንድማችን እናመሰግናለን፡፡

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 20 годин тому +3

    ዋው ይለያል ይሄ ጰንጤ ኑ በብርሃን ተመላለሱ

  • @teferahenok3605
    @teferahenok3605 22 години тому +9

    ትክክለኛዉ መንፈስ ሲድርብ ምላስህ ከእዉነት ዉጭ አተሰብክብ። ኦርቶዶክስ ትዋሕዶ ለመሆን መምረጥ ብቻ ሳይሆን መመረጥም ያሰፈልጋል ከዐይናቹ ላይ ጥላቻ ሲገፈፍ የእዉነት ብረሃን ከፊታቹ ይቆማል ኑ አብረን በብረሃን እንመላለስ የጌቶች ጋታ የሆነዉ የቅደስት ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶሰን እናምልክ ኑ።

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 3 години тому

    የሰው ልጅ አያስተውልም እንጂ እግዝአብሔር በብዙ አድሮ ያስተምራል ይሄው እየሰማን ነው እግዝአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta3444 12 годин тому +1

    ወንድማችን ስለ እውነት በመመስከርህ እግዚአብሔር ይባርክህ፤መጨረሻህን የሰመረ ያድርግልህ።
    በተረፈ ሌሎች ፕሮቴስታንቶችም እውነቱን ቀረብ ብለው ይመገቡት፤ በዚህም እውነቱን በመረዳት ዘላለማዊ ሕይወትን እንዲወርሱ አምላክን እንማፀናለን።

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 13 годин тому +2

    ተስፋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ምክንያት አለው አሁን አንተን እንደዚህ እውነት እውነት ነው እንድትል የፈቀደበት ቀን ነው ያለም መድሐኒት ወደ ቤቱ ያንጣህ 🙏🙏🙏

  • @TigwerkuWerku
    @TigwerkuWerku 21 годину тому +7

    ወንድሜ ጥሩ መርዳት አለ አምነህ ተጠምቀህ በብርሃን እድትመላለስ እግዚአብሔር ይርዳህ ቃለህይወትን ያሰማህ እላለሁ እውነት መረዳትህ ድንቅ ነው ❤❤❤❤❤

  • @nebiyoumamo9414
    @nebiyoumamo9414 22 години тому +7

    ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ እውነት እኔ ኣርቶዳክስ ነኝ ግን ገና መማር እንደ አለብን በደንብ የተማርኩበት የዚህ ልጅ ስብከት ነው እሱ በደንብ ነው ያስተማረኝ ።

  • @Julia-m3w2k
    @Julia-m3w2k 18 годин тому +4

    ልደት ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የዘመኑ መልካም ወጣት እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ

  • @shemalisyohannessesiy
    @shemalisyohannessesiy 16 годин тому +5

    ❤❤ወንጌል ሲገባ እንደዚ ወጣት ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ በድፍረት ስለ እውነት ትሰብካለ ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላካችን ክርስቶስ ኢየሱስ አሁንም ባንተ ብዙ ሊሰራ ወዷል እና በብዙ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanihaile
    @nanihaile 21 годину тому +6

    ትንሹ ወንድሜ ምህረት እግዚአብሔር ይባርክህ የበራልህ ብርሀን እና እውነት አብሮህ ይቆይእንደ አሁኑ ጠይቅ እወቅ መርምር እና ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በቅርቡ እንደምትመጣ እንናፍቃለን። ጌታ ይርዳህ❤❤❤

  • @SARAANDENET
    @SARAANDENET 9 годин тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን
    ማታ እኔ ሳልጨርሰው እንቅልፍ ወሰደኝ ወንድሞቻችን ግን ረጅም እጅሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልንጸ ጽናታችሁ ግሩም ነው

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 15 годин тому +3

    ኡፍ ምን ብየ ልናገር ቃላት አጣሁ ተባረክ እግዚአብሔር በእናንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው መንገድ እንዲመራህ እመኛለው በብርሃኑ እንድትመላለስ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @konjitalemayhu-rt8eh
    @konjitalemayhu-rt8eh 3 години тому

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤ ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን አሜን 🙏

  • @MuluMulu-dq8mm
    @MuluMulu-dq8mm 20 годин тому +5

    እንዴት ደስ የሚል ጊዜ ነዉ የኛ ጀግኖች ምን ያክል እግዚአብሔር እየተጠቀመባችሁ እንደሆነ ከኛም አልፎ ለሌሎችም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲያውቁ እያደረጋችሁ ነዉ ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላም-19አባቴ
    @ሰላም-19አባቴ 17 годин тому +6

    Oh my God የሚገርም ሚስክርነት ተባርክ🙏ተሰፍ🎉🎉🎉❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ 🙏💒

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 13 годин тому +2

    እግዚአብሔር ወደትክክለኛው እምነት ያምጣህ ፍቅሩ በልብህ ይግባ እመብርሃን በአማላጅነቷ 🙏🙏🙏❤❤❤
    አሜን

  • @mulatumelese7742
    @mulatumelese7742 19 годин тому +3

    ምህረት እግዚአብሔር ሁሉንም ገልጾለታል፣ አንደበቱ ራሱ እንዴት ደስ ይላል፣ አዕምሮህ እውነትን ሲፈልግ እንዲህ ነው መረዳት። ልብህ እውነትን አውቋል። ዲይልቆን እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ።

  • @MeseretKebede-v7r
    @MeseretKebede-v7r 17 годин тому +4

    አሜንአሜንአሜንአሜን