ለምን ጴንጤ ሆንክ??? | ኤርሚ እንዳልክን አሳበደው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @happy-q1e1r
    @happy-q1e1r 15 днів тому +44

    ጭሆት ብቻ ኣይ ጰንጤ😂😂😂😮 ተዎህዶ ሞሆን ኮ መታደል ነው ድንግል ማርያም ምትወዱ 👍❤

  • @Lmlm-o4m
    @Lmlm-o4m 23 дні тому +19

    ኤርሚ በጣም በጣም ጎበዝ ነ እኔ አንተን አይቼ እራሴ ታዘብኩ ብቻ ፀጋውን ያብዛል የድንግል ልጅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BezawitFikru-g1y
    @BezawitFikru-g1y Місяць тому +119

    እኛ ተዋህዶዎችኮ የአጠያየቅ ስነስርአታችንራሱ ይለያል
    ተባረክልኝ ኤርሚዬ የኔ ውድ ወንድም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ferena-k7t
    @Ferena-k7t Місяць тому +41

    ኤርሚ ወንድሜ በጣም ቀናሁብህ!
    በወጣትነትህ እንዲ መባረክ ሰለ ሀይማኖትህ ጠንቅቀህ ማወቅ እንዴት ያለ ታላቅነት ነው! ምን አይነት መታደል ነው!
    ወደ ወጣትነት እየገባሁ ነው ። ያንተን ያህል ቤተክርስቲያኔን ባውቃት ደስ ይለኛል ግን.......😢

    • @FyoriAlemayehu
      @FyoriAlemayehu 10 днів тому

      ሀይማኖት በፋፁም አያውቅም

    • @Ferena-k7t
      @Ferena-k7t 10 днів тому

      @FyoriAlemayehu ታዲያ live ገብተሽ ለምን አታስተምሪውም?
      በእናንተ ሁለታችው ውይይት ደግሞ እኛ ብዙ እንማራለን ። አይመስልሽም?

  • @LemlemAga
    @LemlemAga Місяць тому +134

    ኦሮቶዶክስ ጀግኖች ልጆች አሉት ክብር ለመዳኒአለም እዉነት የገባቸዉ እየሱስ የገባቸዉ ልጆች አሉዋት ኤርሜ ክበርልን❤❤❤

    • @TesfahunTadesse-nn1wp
      @TesfahunTadesse-nn1wp Місяць тому +1

      ዘፋኝ ጀግና ነው ሆሆሆ

    • @LemlemAga
      @LemlemAga Місяць тому

      @@TesfahunTadesse-nn1wp እዉቀቱ ከንቺ ፓስተሮች ይበልጣል

  • @TamiratYigezu
    @TamiratYigezu Місяць тому +25

    ስትሸነፍ አስቀድሜ አውቃለው ትላለህ
    መልስ ስታጣ ትጮሃለ ኤር ሚ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ::

  • @ሰላማዊሰብ-አ5ኘ
    @ሰላማዊሰብ-አ5ኘ Місяць тому +175

    ኤርሜዬ እንቁ ጀግናችን በርታ የቤተክርስቲያን ልጅ❤❤❤

  • @DinsefaMoshe
    @DinsefaMoshe Місяць тому +42

    ሙስሊም ነኝ
    ግን ከbible አንፃር የኤርሚ point of view አንደኛ ነው!

    • @AhhmmMaderimamarim-vm9vo
      @AhhmmMaderimamarim-vm9vo Місяць тому +2

      Tabareki 🙏

    • @abduljelilhussen-gj2ei
      @abduljelilhussen-gj2ei 18 днів тому

      ሙስሊም ከሆንክ ምን አገባክ😊

    • @DinsefaMoshe
      @DinsefaMoshe 15 днів тому +1

      @@abduljelilhussen-gj2ei በደንብ ነው እንጁ ሚያገባኝ አህወተል ኢማን🤭
      ክፍተታቸውን ማየት መፅሀፋቸውን ማንበብ ጥንካሬያቸውን ማየት የኛ ትውልድ ሀላፊነት ነው!
      እና ከ ባይብል አንፃር ነው የሚለው!
      እና ዘንድሮ አያገባኝም የሚባል ነገር የለም

  • @helenburgess2401
    @helenburgess2401 Місяць тому +51

    እኔ እንደው ሁሌ ያሳዝኑኛል ዛሬ ግን በእውነት በጣም ነው የሳኩት አይ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከጨለማው ያውጣቹ።
    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤

  • @Mulugatewubalem
    @Mulugatewubalem Місяць тому +14

    የነዚህ ጉድ መናፍቃኖች ነገር በጣም እያስገረመኝ እንቅልፍ አልወስድም አለኝ ጭራሽ አብደዋል እኮ ይሄ በጥያቄ ምታፋጥጡትና ያ ትዝታው የሚሉት ከሀዲዎች ሌሎችም በሙሉ አብደዋል እኮ ጨርቃቸዉን መጣል እኮ ነዉ የቀራቸዉ ወንድሞቼ እደዚህም እደሚሆን እርግጠኛ ሁኜ እናገራሁ በጣም ጎበዝ በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛላችሁ የቅዱሳን አምላክ የፃድቃን አምላክ ከናተ ጋር ይሁን በማርያም በደንብ አስነቅሉልኝ ምንም ትክክል ሚመልሰዉ ነገር የለም ዝም ብሎ ብቻ መተባተብ 😄በሚያስሩበት ነገር አስረውታል በርቱ ወንድሞቼ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች። ደና ሁኑሉኝ👍👏

    • @widi5400
      @widi5400 21 день тому

      እንተ ነህ ያበድክ

    • @bezazerihun1051
      @bezazerihun1051 20 днів тому

      ዝም በል ድንዙዝ

  • @TrRt-r7v
    @TrRt-r7v Місяць тому +112

    ኤርሚ እድሜ ይስጥህ ጴጤ እየሱስ እየሱስ ይላሉ ግን ህጉን መስማትም መተግበርም አይፈልጉም እንዳልክ እግዚያብሔር ልቦናህን ያብራልክ ሆሆ ተንጨረጨረ እኮ

    • @melkamusonko
      @melkamusonko Місяць тому +1

      እስክ እናዉራ ስለየትኛዉ ህግ ነዉ የምታወራው

    • @melkamusonko
      @melkamusonko Місяць тому

      ህግን የፈፀመው ከጌታችን ኢየሱስ ውጭ ማን አለ ?

    • @BezawitFikru-g1y
      @BezawitFikru-g1y Місяць тому +1

      እየሱሳቸው በስሙ የመጣው ሀሰተኛው ስለሆነኮ ነው
      ሲጠየቁም መላቅጡ የሚጠፋቸው ለዛ ነው
      ወይ አያስረዱ ወይ ሲያስረዷቸው አይሰሙ
      ማስተዋሉን ሰቶ ልቦናቸውን ከፍቶ
      ወደ ትክክለኛው የብርሀን መንገዱ ይመልሳቸው

    • @BezawitFikru-g1y
      @BezawitFikru-g1y Місяць тому +1

      ​@@melkamusonko
      አይይይ ይሄ እየሱስ የሚለው ስም ፈረደበት
      ከእየሱስ ፊትና ጀርባ ያሉትን ቅዱሳን መላእክትንና ድንግል ማርያምን ክዶ።
      እሱን ብቻ የሚባል ሲኦላዊ አምልኮን ማምለካቹኮ ነው የሚያሳዝነው።
      ፈጣሪ እንደ ሀዋዝ ይርዳቹና ወደ ትክክለኛው የብርሀን መንገዱ ይመልሳቹ 🙏
      👉ሀይማኖት አንድ ናት እሷም ተዋህዶ
      እመኑባት እንዳትቀሩ ባዶ 👈

    • @tsahaytube
      @tsahaytube Місяць тому

      😂😂😂isu inko inate nchu sila eyesus sinawora manfikani kalachu ye felagachutin belu inatem altebalachum menafikan kaa inate belay menafikan ale endee

  • @feven-wl7eg
    @feven-wl7eg Місяць тому +18

    ኤርሚዬ ተመቸከኝ
    ተዋህዶ ለዘለዓለም ተከብራ ትኑር እንዳልክ ምንም በማታውቅ ነግር ክርክር አትያዝ። ጎበዝ ከሆንክ እንደ ኤርሚ ማስረዳት ነዉ። ኤርሚዬ ከሰው አይን ይጠብቅ

    • @eyerusmesfin7342
      @eyerusmesfin7342 29 днів тому

      ምን አስረዳ ኤርምየስ ስለመጨረሻው ዘመን የተገለጡትን ሀሰተኛ ክርስቶሶች ጴጤዎች ናቸው ብሎ አፉን ስለከፈተ

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b Місяць тому +106

    ተዋህዶ ለዘለዓለም ተከብራ ትኑር❤❤❤ እንዳልክ እኝኝኞኝኝ አትበል አትጠይቅ አላለም።😂😂😂 ጎበዝ ከሆንክ እንደ ኤርሚ ማስረዳት ነዉ። ለማንኛዉም ጴንጤ መልስ የለዉም። በትክክል ሃሰተኛዉን እንደሚያመልክ እያመነ ነዉ ሴት ልጅ ልትሰብክ አትችልም።

    • @ساره-ر7ث
      @ساره-ر7ث Місяць тому +2

      Weyyy endalk lemen endmatamen yetsasatewen endmetamlku yetawk new yedgel maryamen lej Ema ortodox tewahdo nat yemtamenew lebona yestachu menafkanoch 😂😂😂😂😂😂

    • @selamselam7607
      @selamselam7607 Місяць тому

      ክክክክክክክክክ😂😂😂 እናንተ ተዋሕዶች አይን አላችሁ አተዩም እኮ ለዘ ነው ግማሽ ስብከት እና ሌላ ነገር እየጨማረችሁ የምትሰብኩት ጴንጤዎች አይን ለአይን ነው የምሰብኩት ደሞ አስቴን በአደባባይ አለስተማረችም ወይይ ድቦርስ መልሽ?????

    • @MeskremTamene
      @MeskremTamene Місяць тому

      @@selamselam7607 😅ስሙን ለሰዉ አወረሰዉ አሉ 😅😅 በመጨረሻዉ ዘመን ብዙዋቹ በስሜ ይመጣሉ እና ወዲህ ነዉ ወዲያ ነዉ ቢሉአችሁ ባላችሁበት ፀንታችሁ ቁሙ ተብለናል ምክንያቱም የተመረጡትን እስከሚያስቱ ድረስ ከባድ እንደሆኑ

    • @AshKe-j4z
      @AshKe-j4z Місяць тому

      😂 አንቺ አንድ ጥያቄ ብትጠየቂ መልስ የለምሽ ተረት ተረት ነው ምታውቁት

    • @AshKe-j4z
      @AshKe-j4z Місяць тому

      ኤርሚ እራሱ ይመጣል😂😂

  • @የደ.አፍሪካህይወት
    @የደ.አፍሪካህይወት Місяць тому +21

    Ermi ጥቁር ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው ለዚህ ልጅ ማስረዳት ምክንያቱም ሀይማኖቱን የቀየረው አውቆ እና አምኖ ሳይሆን በጥቅም ነው። እና እራሱን መሆን አይችልም ታስሯል። አንተ ግን በሁሉም አሟልቶ የሰጠህ ልጅ ነህ ተባረክ ልቦናህን አይቀይረው። አሜን

    • @AyanawAyut
      @AyanawAyut Місяць тому

      በጣም ስህተት ነው

    • @Ferena-k7t
      @Ferena-k7t Місяць тому

      በሁለቱ ክርክር አኛ ብዙ እንማራለን

    • @zerituabadi6815
      @zerituabadi6815 10 днів тому

      ለገንዘብ ለሆዱ ነው እነጆሲ አምነው ነው

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Місяць тому +119

    ዋው ኤርሚ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤ ጴጤዎች ልብ ይስጣችሁ 😢😢

    • @KibirLegeta-m1d
      @KibirLegeta-m1d Місяць тому

      Ehete please lela alilishim zem belesh bible manibeb jemeri kezam melisu rasesh eji lay new. Ermias yebezuhanun be pente lay yalewen telacha yewekilal ayeferedibetem. And ken birhan yehonew ewenetegnaq eyesus sigebaw yehe gedel lay yalew hasetegnaw eyesus sayehon

    • @YetmKassa
      @YetmKassa Місяць тому

      መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ይሄ ነው ይላል ታላቁ መጽሐፍ

    • @danileteffra3573
      @danileteffra3573 Місяць тому

      እየሱስ ልብ ሰቶናል ላንቺም ይስጥሽ

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion Місяць тому

      @@YetmKassa ታድያ እኛስ በማን አልን?

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion Місяць тому

      @@danileteffra3573 ልብ ሰጥታቹሁ ነበር ግን አትጠቅሙትም በልባቹሁ ትታችሁ በሳምባቹሁ ማሰብ ጀመራቹሃል🙄🙄

  • @kesistemesgentilahun
    @kesistemesgentilahun Місяць тому +4

    ኤርሚያስ ተባረክ የእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ እንደአንተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን ❤❤❤❤❤

  • @fikrubonger
    @fikrubonger Місяць тому +24

    ኤርሚ ተባረክ በእውቀት በሰከነ መንፈስ ሞግተሃል በቤቱ ያፅናህ በእውቀት በእምነት ያኑርህ
    እንዳልክ ፍሬ ያለው አይጮህም በሰከነ መንፈስ ሰምቶ መልስ ይሰጣል የፈለጋችሁትን ጠይቁ ትላለህ ሲጠይቁህ ትናደዳለህ ትሳደባለህ ካላወቅከው እኮ ቀላል ነው አላቀውም ብትል መብለጥ ነው

  • @solomonmengistu18
    @solomonmengistu18 Місяць тому +11

    እንዳልክ ባዶ መሆኑን አሁን አወቅሁ ። ሰው ፕሮቴስታንት ሲሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ይርቃቸዋል። እግዚአብሔር በእውነት መንገድ ይመልሳቸው ።እንጸልይላቸው።

    • @fikirazene1740
      @fikirazene1740 20 днів тому +1

      ewunet new mulu bemulu yeEgziabher menfes rikotal

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 Місяць тому +32

    በእውነት ኤርሚያስ ፀጋው ይብዛልህ ጎበዝ

  • @asnakedereje2948
    @asnakedereje2948 Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እንዳልክ እውቀት የለውም ስሜት እንጂ እርግጠኛ ነኝ እንዳልክ አንድቀን ይቆማል እረጅም እድሜ የለውም ምን አለ በሉኝ ተጸጽቶ በቅርብ ይመጣል ሳየው እንዳልክን ያነበበውን ሳይሆን የተሞላውን ነው ሚያውራው ስለዚህ እንዳልክ በጴንጤ ሐይማኖት ውስጥ የሚኖረው በስሜት ነው እንጂ በእውቀት አይደለም ባዶ ሆኖ የነበረ በባዶ የሚኖር ዱዋ ነው አይጎዳም አይጠቅምም ባይዘዌ ለጤንጤም ሚጠቅም አይደለም ገና ትንሽ እውቀት ነው የሚፍጨረጭረው

  • @GenetFikadu-u6f
    @GenetFikadu-u6f Місяць тому +32

    ወይ መንጨርጨር😂😅 ኤርሚ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @MeskeremMelis
    @MeskeremMelis Місяць тому +7

    በዚህ ልክ ነበር እንዴ ባዶ የነበርከው🤔...እንዴት ነው የሚጮኸው😂

  • @SenaitKassa-k3p
    @SenaitKassa-k3p Місяць тому +43

    አይ መናፍቅ አምላካችሁ ሆዳችሁ 666 😅😅😅 እምዬ ተዋህዶይ ለዘላለም ፀተሽ ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @AbeloAb
    @AbeloAb Місяць тому +12

    😂 አረ እዩልኝ መልስ ሲያቅታት እኮ ልታለቅስ ተቃረበች ፡ ነገሩን ወደሌላ እየጠመዘዘች 😂😂😂ወይ ጴንጤ

  • @ራየተይቲ-1tg
    @ራየተይቲ-1tg Місяць тому +151

    እንዳልክ ጩኽት እንጂ እውቀት 0 ነው። ሰለጮክ ደግሞ ታቃለህ ማለት ኣይደለም ተረጋግተህ ለመማር ሞክር ወዳጄ😊
    ኤርሚዬ ተባረክ❤

    • @EducationalAl
      @EducationalAl Місяць тому +1

      ምን ማለት ነዉ አይ ጥግ ድረስ ጥላቻ 😂 ኤርምያስ የጠየቀዉ ጥያቀ እኮ ቃል የማያቅ ሚመልሰዉ ነዉ

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion Місяць тому

      @@EducationalAl የምያዉቅ ከሆነ ታድያ ቀስ ብሎ አይናገርም ትህትና አያደርግም እእእእ ከእዉቀት ነፃ ከትእግስት ነፃ የለየላቹ እብዶች ወይአታርፉም ወይ አትሰሙሙ መጨረሻቹ እግዝአብሔር እንድያሳምርላቹ ከፈለጋቹ ተመለሱ ና በብርሃኑ ተመላለሱ፣ትህትናና ትዕግስት ተማሩ እዮስስ እዮስስ ማለት ሳይሆን ዝቅ ብሎ የደቀ መዛምሩቱ እግር እንዳጠበ እናንተም ዝቅ ብላቹ አስቡ ዝቅ የመስቀል ችንካር ሰለተቀበለ እያላቹ በትዕግስትና በአርምሞ ተገዙ፣ላይ ላይ ማለት ለማንም አይጠቅምም🙏

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion Місяць тому +5

    የተዋህዶ ልጆች ኮ ትለያለቹ የምል ለዝ ነዉ ኤርምየ እግዝአብሔር ከኩፉ ይጠብቅህ በርታልኝ የኔ ሉዩ ኩሩ ወንድም❤❤❤❤❤

  • @askme7620
    @askme7620 Місяць тому +21

    ይሄንን ጴንጤ ጢባጢቤ ተጫወቱበት🤣🤣🤣 ። ኤርሚ የምትባለው ወጣት I salute you bro 👍

  • @hana12811
    @hana12811 Місяць тому +4

    ወይኔ እንዳልክ መመለስ ሲከብድህ ላሰናብት አልክ ኤርሚ አስጨነከው ተባረክ

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 Місяць тому +83

    ተባረክ ኤርሚያስ ጎበዝ

  • @DemissieYinges
    @DemissieYinges Місяць тому +6

    አይ እንዳልክ ምንም የምታቀው ነገር የለም ባዶ ጭንቅላት መጮህ ብቻ ዝም ብለህ ጥያቄህን አቃለው ትላለህ ግን አንዱን አታቅም ቀሽም

  • @rossross6520
    @rossross6520 Місяць тому +144

    የሚገርመኝ ግን ልክ ጴንጤ ሲሆኑ የሚጮሁት ነገርስ 😅😅 ያለመታደል ነው😂😂

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Місяць тому +6

      😄😄😄 እኔም ሚገርመኝ ከዳራሽ ሲዘሉ እየዋሉ ለምን አይጩሁ😅😅😅

    • @GggGg-dp9nw
      @GggGg-dp9nw Місяць тому +1

      ያስ ጨዋቸዋል አጅሪው😂😂😂😂

    • @Satl-je3ij
      @Satl-je3ij Місяць тому +5

      መፈሱ እኮነዉ😢😢

    • @Nebadelil
      @Nebadelil Місяць тому +4

      መጋዘን ውስጥ ስለሚውሉ ነው

    • @hadagohany8634
      @hadagohany8634 Місяць тому +4

      የሰይጣን መፈስ ማስጮህ ልምዱ ነው ለዛ ነው የሚክለፈለፉት

  • @TesfuSiraw-xk4pe
    @TesfuSiraw-xk4pe 20 днів тому +1

    ሰይጣንም እየሱስ ይላል ግን አይድንም።እንዳልካቸውም እየሱስ ስላለ የሚድን መስሎታል።

  • @aben266
    @aben266 Місяць тому +83

    አቤት ምላስ እንዳልክ እውቀት የለም ምላስ ብቻ

    • @JUh-x3i
      @JUh-x3i Місяць тому

      ዉነትማርያምን

    • @henosabem4063
      @henosabem4063 Місяць тому

      ወላዲቷን ምላስ ብቻ😌 ምንሆኖ ነው ግን🤭

  • @BetiAdmasu
    @BetiAdmasu 19 днів тому +1

    ወይ እንዳልክ ማፈሪያ ከእውቀት
    ነፃ ነህ ወንድ ከሆንክ የሚጠይቅህን አትመልስም ጩኸት ብቻ

  • @Yedne_YD
    @Yedne_YD Місяць тому +57

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ነበልባል የሆኑ የተዋህዶ ልጆች ተነስተዋል ዝም ብሎ መቀባጠር እየሱስ እየሱስ ማለት ዘንድሮ አይቻልም ወደ እውነተኛዋና ቀደምት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይመልስህ::

    • @lanatube6070
      @lanatube6070 Місяць тому

      Wesha negegereken astekakele ye seytane leji new Eyesus sebale mechohewe eshi Eyesus Eyesus atbele yelale ende denzne hiwoteken man yazewena

    • @Yedne_YD
      @Yedne_YD Місяць тому +1

      @ ከስድቡ በፊት አንብብ
      ማቴዎስ 7:21፤ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
      ማቴዎስ 24:11፤ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤

    • @HelenWondeson
      @HelenWondeson 10 днів тому

      Sidibin min ametaw​@lanatube6070

  • @SabaDinku-t1e
    @SabaDinku-t1e Місяць тому +9

    አገስ ገሰስሱን ለመብላት ነው ጴንጤ የሆነው 😂😂😂

  • @aben266
    @aben266 Місяць тому +29

    እንዳልክ በብሽሽቅ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወጥቶ የእብድ መንደር ፔንጤ ጋር ገባ እግዚአብሔር ይመልስህ መቼም ፔንጤ አልሆንም ብሎ ነበር ጠላትህ ሴጣን አሸንፎ ይህው ፔንጤ አረገህ እግዚአብሔር ልቦናህን ያብራልህ

    • @mame8874
      @mame8874 Місяць тому +1

      ይህንን ያህል ምንም አታውቁም ማለት ነው?

    • @YetmKassa
      @YetmKassa Місяць тому +1

      መዳን በማንም የለም ይላል

  • @FloWers-h6q
    @FloWers-h6q Місяць тому +5

    ኦርዶክሰ ጀግናልጅ አላት ኤርሜ ጎብዝ መናፈቅ ከዉቅት ነፃ ናችው መጨፈር ነሜቆት የርምየ የኔ ድው

  • @SerkadisZewdu-f3u
    @SerkadisZewdu-f3u Місяць тому +32

    ኤርሚ አሳበድከውኮ😂😂😂😂😂እዳልክን

  • @AkliluDesalegn-t5g
    @AkliluDesalegn-t5g Місяць тому +4

    ትዝ አለኝ አንድ የቀበሌ ሊቀ መንበር ነበር ሰው ሊያወራ ሲነሳ ልክ እንዳልክ የምታወራውን አውቀዋለሁ የሚል ።ኤርምያስ በርታልኝ ምንም የሚያውቀው የለም ።

  • @DinkuawubeteShewaerkabih
    @DinkuawubeteShewaerkabih Місяць тому +16

    ኤርሚዬ እግዚአብሔር ሞገስ ይጨምርልህ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ኤርሚ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድም አለም❤

  • @Emamimami
    @Emamimami Місяць тому +6

    ጀግና ልጅ ነው በእውነት ኤርሚ ትችላለህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @adugnalegesse-x6n
    @adugnalegesse-x6n 23 дні тому +4

    የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እኮራለው።

  • @Rediat-z6o
    @Rediat-z6o Місяць тому +17

    ዋዉ ኤርሚ ተባረክ ❤ ይሄ ግን የዉሻ ምላሱን ለምንድነዉ 10የሚያወጣዉ😂

  • @wondmusidelil2023
    @wondmusidelil2023 Місяць тому +3

    ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ፡፡ እንደነዚህ አይነት የፈጣሪን ትዛዝ የሚሽሩ ሀሰተኛ የሀይማኖት አስተማሪዎችን ያጥፋልን፡፡

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro Місяць тому +19

    ኤርሚበረታ ወንደሚበጣም ጀግነነህ👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 27 днів тому +6

    ባለ ማተቡ ጎበዝነህ❤

  • @RahelGtsadik-p6y
    @RahelGtsadik-p6y Місяць тому +13

    ኤርሚ ልክ ነህ እኔም ትክክለኘውን እየሱስ የሚያመልኩ አይመስለኝም ጴንጤዎች

  • @SenaytSenayt-k2m
    @SenaytSenayt-k2m Місяць тому +3

    ማርያምን ግን ምንም ሳትናገር ማርያም እዲኸ የጠመዷት እደዚህ ነው እደዚህ ሆነ ብላ ብትናገር ጴጤ ምን ሊያረጓት ነበር ማርያም እኮ ምስኪን ሴት ናት።

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Місяць тому +293

    እንደመናፍቅ ግን ከውቀት ነፃ የሆነ አለ

    • @TadesseEnanu
      @TadesseEnanu Місяць тому +4

      Yelem

    • @ሐብታምዘተዋሕዶ
      @ሐብታምዘተዋሕዶ Місяць тому +6

      የለም የምር

    • @sadalasadala5852
      @sadalasadala5852 Місяць тому +2

      የለም

    • @BetiBetisha-ko5mk
      @BetiBetisha-ko5mk Місяць тому +2

      Yelem

    • @Eagle1503
      @Eagle1503 Місяць тому +16

      መናፍቅ እኮ ትርጉሙ ከሙሉ እውነት ከፍሎ የሚያምን ማለት ነው ሙሉ እውነት ደግሞ ኢየሱስ ብቻ ነው ።
      የዮሐንስ ወንጌል 14:6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @FireworkFiresura
    @FireworkFiresura Місяць тому +40

    ኤርሚየ እመብርሀን ትባርክህ ጎበዝ አይ እንዳልክ የገንዘብ ሰው መልስ ሲያጣ ምጣድ ላይ ያለ ተልባ ሆነ😅😅😅😅

    • @MeroninChrist
      @MeroninChrist Місяць тому

      Eyesus sitera atodum

    • @Hope.ameley
      @Hope.ameley Місяць тому

      @@MeroninChrist mn hunen, negere chirstos ambbew?
      getachn medhanitachn jessus chirst ye kdst dngl merry meryy lij slegna blo altesekelem endie? ,,eza lay text aysfelgmm church lay na ena

    • @SereneRose-yi1nj
      @SereneRose-yi1nj 24 дні тому

      😂😂😂yetignaw eyesus​@@MeroninChrist

    • @ሀይሚUTB5555
      @ሀይሚUTB5555 13 днів тому

      Yetu eyesusn​@@MeroninChrist

  • @BetigistNega
    @BetigistNega 29 днів тому +1

    አዳምጠኝ ስትል በቃ እየለየልህ መሆኑ ገባኝ አዋቂዎች አዳምጠኝ አይሉም
    እስኪ ልቦና ይስጥህ ደግሞ የምትችል ከሆነ ትከራክረህ መርታት ነው ከዛ ያለፈው ምን ያደርጋል ወገን

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Місяць тому +27

    ኤርሚ ጎበዝ ነክ አንደኛ እውቀት ከጥበብ ጋር ይጨምርልክ 🥰🙏እዳልክ ግን ሆዳም ነክ ከአዲ የምትመልሰው ሁሉ ስለፖለቲካ አመላለስ ነው የመፀሀፊ ቃልም አይመስል አስመሳይ ሆዳም አላህ ይድፍክ ካድሬ 😏

  • @Eyasu-xo1og
    @Eyasu-xo1og Місяць тому +2

    መናፍቅ ማለት በኢየሱስ ትምህርት የማይሔድ ማለት ነው።እኔ ግን ሁሌ እጅግ እጅግ እጅግ የሚገርመኝ ኦርቶዶክሦች ጴንጤዎን መናፍቃን ስትሉ ነው (ኘሮቴስታንት አይደለሁም) ጥያቄያችሁ ሁሉ ይገርመኛል መጽሐፍ ቅዱስ አጥኑ

  • @MsUae-g1f
    @MsUae-g1f Місяць тому +30

    ኤርሚ ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @AmsaleMaryam
    @AmsaleMaryam Місяць тому +1

    ኤርሜ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ትህትናህ ይለያል በቤቱ ያፅናህ !!!❤❤❤

  • @SebleAbebe-t6t
    @SebleAbebe-t6t Місяць тому +7

    ሁለቱ ወንድሞቼ ከዚህ ከለንቦጫም ጋር ጊዜያችሁን አታባክኑ ለስጋ ጥቅም እንጂ ትክክለኛውን መንገድ ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም።ከማይመስሏችሁ ጋር አትዋሉ።

  • @Tbletwndmu
    @Tbletwndmu Місяць тому +1

    ከእውቀት ነፃ የሆነ ከንቱ ማለት እንዳልክ ነው ማርያምን 😅😅😅😅

  • @hanicho2116
    @hanicho2116 Місяць тому +27

    ለእንዳልክ እኔ ተሳቀቀኩ😣

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 18 днів тому

    ዛሬ የምቀበለው እየሱስ የለም ለ 50 ዓመት ከደሜ ከስጋዬ ከ አጥንቴ ጋር የተጋመደ ጌታዬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ዛሬ አዲስ እየሱስ ያስገባ መንፈስ ይወጋ

  • @eyoabtsfalem9226
    @eyoabtsfalem9226 Місяць тому +36

    እንዳልክ መልስክን መመለስ ሲያቅት ትጮሀለ ለምን?

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 Місяць тому +1

      እኮ😅😅😅😅

    • @mimiBrowne
      @mimiBrowne 9 днів тому

      Batame balege new batame yegaremale demo mekere yelale erasu badebe mamakere albete Armeyase batame gobeze lije new

  • @MulugetaAbebe-ff4rz
    @MulugetaAbebe-ff4rz Місяць тому +3

    wow ትወልዱ ወደ ቃሉ ተመልሷል🎉🎉

  • @yitbarekbirhanu5324
    @yitbarekbirhanu5324 Місяць тому +8

    ዶ/ር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል ጥያቄ ተጠይቆ መልሱን የማያቀው ከሆነ የዚህን ጥያቄ ኢንቴንሽን ስለማውቀው ብሎ የተጠየቀውን ጥያቄ አረሳስቶ ያልፋል: የዚህ ዘመን ጴንጤ ጠንከር ያለ ጥያቄ ሲጠየቅ እንደባዶ ጣሳ መንጫጫት ስራው ነው:

    • @melkammengistu1821
      @melkammengistu1821 Місяць тому +1

      አሳቀኝ በትክክል ነው የገለጽከው !

    • @melkammengistu1821
      @melkammengistu1821 Місяць тому +2

      ወይኔ "ተንተባተበ" ኤርምዬ ተባረክልኝ ❤

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    ኤርሚናመሰሎቹ
    የተዋህዶወታደሮች
    እግዚአብሔር
    አምላክከክፉሁሉ
    ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب Місяць тому +19

    ኤርሚ ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @ananiyadambu
    @ananiyadambu 13 днів тому +1

    ኤርሚ በጣም ጎበዛነ ፀጋውን ያብዛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazmeskele7036
    @almazmeskele7036 Місяць тому +8

    ኤርሚ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ከዚ በፊት ያስተምር ነበር አሁን ማስተማርህን ቀጥል ቲክቶክ ላይ በተለይ እባክህን አድናቂ ነኝ

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk 28 днів тому +3

    ኤርሚዬ እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 Місяць тому +25

    አይ እንዳልክ 😂ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቁት 😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Місяць тому

      😂😂😂😂😂 በጣም በምላሱ ክፍት አፋን ከፍቶ ጋጥ ጋጥ አርጎ ላሸ እሰኪል መጠበቅ ነው እየሱሰ የጃሲ ቴሌቨዝን ጣቢያ መሰሎታል😂😂😂

    • @MeseretAlemayehu-c8v
      @MeseretAlemayehu-c8v Місяць тому

      ጥርሴስ ልማዱ ነው ቅንድቤን አሳቅከው

  • @ultimategain
    @ultimategain Місяць тому +8

    እንዳልክ የገባብህ መንፈስን መርምረው መረፈስቅዱስ አፅናኝ እና ሚበረታ እንጂ ሚያስጮህ አይደለም ተረጋጋ

  • @tiruyebirara9688ኤማሆስ
    @tiruyebirara9688ኤማሆስ Місяць тому +20

    እኔ ግን እንዳልክን ሳየው አይጥ ያየች ድመት እሚመስለኝ ነገር😂

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd Місяць тому +19

    ኤርሚ ጀግና ነህ ❤

  • @meazamarie6885
    @meazamarie6885 Місяць тому +8

    ክብርህ ሁላ ተገፈፈ አቤት እዳልክ ልቦና ይስጥህ

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 Місяць тому +1

    እንዳልክ ኤርሚ የሚጠይቀውን ጥያቄ መመለስ ካልቻልክ አልችልም በል ከመፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነው የሚጠይቅህ መፀሐፍ ቅዱሳዊ መልስ መልስ ሌላ ቦታ አትግባ ወይንም ተመልሰህ መፀሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብብ በማስረጃ ነው የተጠየከው በማስረጃ መልስ ከመፀሐፍ ቅዱስ አትውጣ ደግሞም አትናደድ ይሔ መማማር ነው 😊😊😊

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x Місяць тому +5

    እንዳልክ ታድያ አዳራሽ ውስጥኮነክ ቤተክርስቲያን ናት በደሙ የተመስርተችው ክብር ለክርስቶስ ደሞ ትፈራልክ እንዴ ኮመንት አትይ ምትለው ortodox ለዘላለም ትኑር የተዋህዶ ልጆች በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @AmsaleMaryam
    @AmsaleMaryam Місяць тому +1

    ኤርሜ ፈጣሪ ይባርክህ ትህትናህ ይለያል በቤቱ ያፅናህ!!!❤❤❤

  • @RozaRoza-ii6wu
    @RozaRoza-ii6wu Місяць тому +8

    በማስረጃ ነው የሚጠይቀው ዋውውውው ኤርሚ መልስ አጣ እኮ እንዳልክ

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah Місяць тому +1

    ኤርሜዬ. ጀግናችን በርታ የቤተክርስቲያን ልጅ❤❤❤

  • @TgRt-d1e
    @TgRt-d1e Місяць тому +5

    ወይኔ ኤሪሚየ እግዛብሄር በቤቱ ያጽናህ

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 12 днів тому

    በጣም ጎበዝ መልስ ስለሌለው intention እያለ ሊያሳፍር ህ ቢጥርም አለማወቁን ለመሸፈን ቢታገልም በእጥፍ ዘረርከው እንዲህ ነው የኦርቶዶክስ ልጆች 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @tarikkassa4840
    @tarikkassa4840 Місяць тому +13

    ዋው ኤርሚያስ ካንተ ብዙ ተማርክ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት

  • @melesechteshager674
    @melesechteshager674 19 днів тому

    ኤርሚየ በጣም ትክክል ነህ እኔም የማምነው ይህን ነው ትክክለኛውን ኢየሱስን የሚያመልክ ሰው የድንግል ማርያምና የቅዱሳን ስም ሲጠራ ለምን ይበረግጋሉ? ቃሉንማ ሰይጣንም ያውቀዋል አይኖርበትም እንጂ። ስለዚህ
    በስሜ ይመጣሉ ያለውን ትንቢት በጴንጤዎች በደንብ እያየሁት ነው ።

  • @hareg373
    @hareg373 Місяць тому +10

    የጴንጤን እምነት የመሰረታት ሉተር እና ቦንኬ ናቸው 😂

    • @SamiJesus-b4k
      @SamiJesus-b4k Місяць тому +1

      Marii penet neche eko Deko mezamuru hla eko pente nachew ee cuz enesu eyesusn enji mariyamn adelem miketelu ee😊😊

    • @AlemituDelga
      @AlemituDelga Місяць тому +1

      ከስድብ በቀር ምን ታውቃላችሁ ስጀመር

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Місяць тому

      በትክክል ሉተርን ሸንት ቤት ቁጭ ብሎ የመሰርታት 😂😂😂😂😂

  • @MeseretAyel
    @MeseretAyel Місяць тому +2

    ኤርሚ ለምን ጠፋክ አረ ተው ቪዲዮ ስራልን ቲክቶክ ላይም ጠፍቶዋል ኤርሚ አድርሱልኝ ለኤርሚ

  • @merkebienegussie7569
    @merkebienegussie7569 Місяць тому +9

    አይ እንዳልክ! ምንም ሳታውቅ ለፍርፋሪ ብለህ እምነት ቀይረህ ነፍስህ ተጭነቀች።

    • @MeroninChrist
      @MeroninChrist Місяць тому

      Eyesus❤

    • @HabtamuFerede-k9m
      @HabtamuFerede-k9m Місяць тому

      ​@@MeroninChrist Jesus is saviour 🙌 🙏
      My Orthodox 🩶 🤍 🤌🏻

  • @Rehoboth321
    @Rehoboth321 6 днів тому

    ሮሜ 16:3፤ በክርስቶስ ኢየሱስ አብረውኝ ለሚሠሩ ለጵርስቅላና ለአቂላ ሰላምታ አቅርቡልኝ፤
    ሮሜ 16:4፤ እነርሱም ስለ ነፍሴ ነፍሳቸውን ለሞት አቀረቡ፥ የአሕዛብም አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ የሚያመሰግኑአቸው ናቸው እንጂ እኔ ብቻ አይደለሁም፤

  • @Lili-df1sr
    @Lili-df1sr Місяць тому +4

    እንዳልካቸው ቦርኮ😅😅😅😅😅
    ከእውቀት ነፃፃፃፃፃፃፃፃፃፃፃፃ
    ምን ጉድ ነው ኧረ አታውቅም በቃ አለቀ በግድ እወቁኝ ውር ውር ውር ኡኡኡ

  • @የመስቀል_ስር_ስጦታዬ

    Ene Ermi fetari kezih belay yabertachu gobezoch, endi new bewket mashenef. 🙏👏👏💯 Endalk demo libona yistih, demo nededk eko tinish teregaga esti

  • @ddddddddddsd
    @ddddddddddsd Місяць тому +9

    መናፍቅ ለመሆን ቅድመ ዝግጂት ምድነው😂😂😂😂?ድድብና አይበቃም ወይ😂😂😂😂

  • @haymanotSisay-z8u
    @haymanotSisay-z8u 10 днів тому

    እንዳልክ ልቦና ይሰጥህ ኤርሚ ፀጋው ያብዛልህ በርታ ጆሲ ጎበዝ ጠያቂ እስካት ጥሩ አድማጭ

  • @AregaGemiser
    @AregaGemiser Місяць тому +10

    ዋው እንዳልክ እንዴት ነው ጌታ የገባሕ!!!አቦ ዘመንሕ ይባረክ

  • @Mesi-14w
    @Mesi-14w 18 днів тому

    Wow eindalk ጌታ ፅጋውን ያብዛልክ ተልያልክ ተባረክ 👍👍👍👍

    • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
      @ኢትዮጵያዊነትኩራት 18 днів тому

      😂😂😂😂አልመለሰም

    • @KalkidanFekede
      @KalkidanFekede 10 днів тому

      Yemrhn new eski ante melse set bewend lay ltseletn altefekedem gn be pente tastemralech ena yehasetegnaw kristos amlaki adelachum ende endalk sathon mels tyakewin bicha

  • @rossross6520
    @rossross6520 Місяць тому +5

    አይ እንዳልክ ይሄን እውቀት ይዘህ ነው ሳታጣራ የመነፈቅከው ሎቱ ስብአት 😢😢 ኤርሚ ጀግና💪💪

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 19 днів тому

    እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ስት እቁ ልጆች አሏት ድንግል ከነልጇ ትጠብቃችሁ ወድሞቼ🙏🙏 አይ እዳልክ ዝም ብለክ ጣጣጣጣጣጣጣጣጣ ጡጡጡጡጡጡጡ ጢጢጢጢጢጢጢጢ ብቻ ከእውቀት ነፃ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Місяць тому +5

    አቃለሁእንጂአላቅም አይልም ሲጀመር ተረረረረረ ሰለሚል ለጴንጤየሚጠቅመው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alleworku7870
    @alleworku7870 Місяць тому +1

    ወንድሜ አውላቅም ግን ውስጥ ያልህ በጌታ ላይ ትምክትህ እጅግ በጣም በጣም ደስ ይላል። ነገር ግን ጥያቄ ጠያቃ ወንድሞቼ በንጽህ ልብ ለማለት የምፈልገው በንግግራቹ አሸናፊ ለመሆን ከመሞከር ይልቅ የሕውነት መንፈስ የሆነውን መንፈስ ቅዱስ እንዲያስተምረን በትህትና መንፈስ መለመን እንድትለማመዱ በንጽህ ልብ ልጠይቃ
    ችቹ

  • @yalemworkgiday3949
    @yalemworkgiday3949 Місяць тому +6

    ኢንቴሽኑ የተወጋ ይሁን😂😂😂😂

  • @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ

    ዕድመ ይስጠው ወንድሜ ኤርሚያስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tolinachali8306
    @tolinachali8306 Місяць тому +4

    UUff Ermi thanks bro... tancerecereko... sitatachewn iyawekukonw yimayamanut promax