Tarik History
Tarik History
  • 125
  • 415 251
የኦሮሞ ታሪክ/History of Oromo ቦረና እና ባሬንቱ
የኦሮሞ ማኅበረሰብ ታሪክ
የኦሮሞ ማኅበረሰብ በቋንቋ ምሁራን ዘንድ ኩሻዊ ተብሎ የሚጠራ ምድብ ውስጥ የሚመደብ ቋንቋን የሚናገር ብሔረሰብ ሲሆን የሚገኘውም በኢትዮጵያ እና በሰሜን ኬንያ ነው። በስነ ሰብዕ አጥኚው በኸርበርት ኤስ. ሉዊስ ገለፃ የኦሮሞ እና የሶማሌ ማኅበረሰቦች የተነሱት በደቡብ ኢትዮጵያ ሲሆን ሶማሌዎች ወደ ሰሜን እና ወደ ምስራቅ ቀደም ብለው ተስፋፉ፤ ኦሮሞ ግን በ1522 ዓ.ም ገደማ እስካደረጋቸው መስፋፋቶች ድረስ በአሁኗ ኢትዮጵያ ደቡባዊ ክፍል እና በአሁኗ ኬንያ ሰሜናዊ ክፍል ብቻ ይኖር ነበር። የብሔረሰቡ ተወላጅ እና የታሪክ አጥኚ የሆኑት መሐመድ ሀሰን 'The Oromo and the Christian Kingdom of Ethiopia: 1300-1700' በሚለው መጽሐፋቸው በገለጹት መሰረት 'ኦሮሞ' የሚለው ቃል የመጣው 'ኢልም ኦርማ' ከሚል ቃል ሲሆን ትርጉሙም የኦርማ ልጆች ማለት ነው። በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ ኦርማ የኦሮሞ ሁሉ አባት እንደሆነ ይታመናል።
የኦሮሞ ህዝብ በታሪክ መዝገብ ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ የተጠቀሰው በ1452 ዓ.ም ተሰርቶ በተጠናቀቀው እና የካርታ ሰሪው የፍራ ማውሮ ስራ በሆነው በታዋቂው ማፖሞንዶ ወይም የዓለም ካርታ ላይ ነበር፤ በዚህም መሰረት ከአዋሽ ወንዝ በደቡብ የሚገኝ የኦሮሞ ወንዝ አለ። ይህም የኦሮሞ ህዝብ ወደ ሰሜን ከመስፋፋቱ በፊት ቢያንስ አንድ ክፍለ ዘመን ከግማሽ ለሚሆን ጊዜ ያህል ይህን አካባቢ ይዞ ለመኖሩ ማሳያ ነው። ገና ከ12ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ የኦሮሞ ህዝብ ሙሉ ሕይወቱ በገዳ ሥርዓት የተቃኘ ነበር፤ ይህ የገዳ ሥርዓት ዕድሜን መሰረት ያደረገ መንግሥታዊ እና መንፈሳዊ ሥርዓት ነው። በገዳ ሥርዓት ውስጥ በየ ስምንት ዓመቱ ኦሮሞ ዘጠኝ አመራሮችን ይሾማል፤ እነዚህ አመራሮችም ሳልጋን ያይ ቦረና ይባላሉ፤ ትርጉሙም ዘጠኙ የቦረና ስብስቦች ማለት ነው። በገዳ ሥርዓት የተመረጠ መሪ በሥልጣን መቆየት የሚችለው ለ8 ዓመታት ብቻ ነው፤ 8ቱ ዓመታት ከተጠናቀቁ በኋላ በቦታው ሌላ ሰው ይመረጣል። አንድ አባ ገዳ ተግባራቸውን በሚከውኑባቸው ዓመታት መካከል ቢሞቱ ቦኩ(ሥልጣናቸውን የሚወክለው በትር) ለሚስታቸው ይተላለፋል፤ እርሷም ቦኩውን(ሥልጣን የሚወክለውን በትር) ይዛ ህግጋትን ትደነግጋለች።
ስለ ኦሮሞ ማኅበረሰብ ሰፋ ያለ የታሪክ መረጃ ለመጀመርያ ጊዜ የፃፉት ኢትዮጵያዊው መነኩሴ አባ ባህሬይ ናቸው። በፕሮፌሰር ማእምር መናእሰማይ ጥናታዊ ጽሑፍ መሰረት አባ ባህሬይ በደቡብ በሚገኘው በጋሞ ምድር ይኖሩ የነበሩ ኦርቶዶክስ መነኩሴ ናቸው። በአባ ባህሬይ ገለፃም የኦሮሞ ህዝብ የአርብቶ አደር ህዝብ ሲሆን በሁለት ቡድኖች የተከፈለ ነው፤ እነዚህም በረይቱማ እና ቦረን ናቸው። እነዚህ ሁለቱም መስፋፋት የጀመሩት የከብቶቻቸው ቁጥር በእጅጉ እየጨመረ ስለነበር የግጦሽ መሬት እያነሳቸው ስለነበር ነው። በየ ስምንት ዓመታቱ በሚቀያየሩ ሉባ የተባለ ማዕረግ ባላቸው አመራሮች ስርም ሆነው ከቦረና ተነሱ፤ አባቶቻቸው ያልያዙትንም መሬት እየያዙ ሄዱ። የኦሮሞ የቦረን ጎሳ የሆኑት ዳዌ እና ጃዊ አባ ባህሬይ የነበሩበትን ምድር ጋሞን ባጠቁ ጊዜ ያላቸውን ንብረት ሁሉ እንደወሰዱባቸው ገልጸዋል።
አባ ባህሬይ በኦሮሞ ላይ ግልፅ ቂም ቢኖርባቸውም ኃይለኛ ተዋጊ መሆናቸውን ግን አልካዱም። እንደገለጹትም ከሆነ በኢትዮጵያ ክርስትያኖች ላይ የበላይነት የሰጣቸው ነገር አለ። ይህም የኢትዮጵያ ክርስትያኖች መነኩሴ፣ ቄስ፣ ዳኛ፣ ሽማግሌ፣ ባለሙያ፣ አንጥረኛ እና ወዘተ ተብለው የተለያየ የስራ ክፍል ስለሚይዙ የወታደሮች ቁጥር ትንሽ ነው፤ በኦሮሞ ዘንድ ግን ሁሉም ወንድ ከትንሽ እስከ ትልቅ በጦር ሜዳ ይሰለፋል ብለው ያብራሩታል።
በፕሮፌሰር ሪቻርድ ፖንክኸርስት ገለፃም መሰረት አባ ባህሬይ ሁለት ነገሮችን ከግምት ውስጥ አላስገቡም፤ እነዚህም አንደኛ የክርስትያኗ ግዛት እና የሙስሊሟ የአዳል ግዛት በኢማም አህመድ ኢብን ኢብራሂም አል-ጋዚ በተከፈቱት ዘመቻዎች ምክንያት አውዳሚ ጦርነቶች ውስጥ እንደገቡ፤ ሁለተኛ ደግሞ ኦሮሞ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች የሚገኙ ህዝቦችን የመጠቅለል ችሎታ እንዳለው ከግምት ውስጥ አላስገቡም።
ኦሮሞ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ከማድረጉ በፊት በሁለት ሕብረት የተከፈለ ነበር፤ እነዚህም ቦረና እና ባሬንቱ ናቸው፤ ቦረና በስምጥ ሸለቆው በምዕራብ፣ ባሬንቱ በስምጥ ሸለቆው በምስራቅ ይገኙ ነበር። ባሬንቱ ወደ አሁኖቹ አርሲ፣ ባሌ እና ሀረርጌ ሲገፋ፤ ቦረና ደግሞ ወደ ሸዋ፣ ኢሉባቡር እና ወለጋ ገፋ።
በእነዚህ መግፋቶችም ብዙ ፈረሶችን ማረኩ፤ የገዳ ሥርዓቱም የኦሮሞ ፈረሰኛዎችን በማቀናጀት ውጤታማ በሆነ ሁኔታ እንዲዋጉ አደረጋቸው። ኦሮሞ ደዋሮን ሲወር የተመለከተው ፖርቹጋላዊው የዜና መዋዕል ጸሐፊ ጃዎ ቤርሙደስ የኦሮሞን የውትድርና ሥነ ሥርዓት እንዲህ ብሎ ገልጾታል፦ "የመጡት እንደ ኋላ ቀሮች ያለ ሥርዓት አልነበረም፤ ነገር ግን እንደ ቡድን ተደራጅተው በአንድነት ነበር"
በሉባዎች በሚመራው በገዳ ሥርዓትም በኦሮሞ የተያዙ ብሔረሰቦች 'ገበሮ' እና 'ሞጋሳ' በተባሉ ሥርዓቶች አማካኝነት ባህላቸውን፣ ቋንቋቸውን እና ጠቅላላ ማንነታቸውን ወደ ኦሮሞ ይቀይራሉ።
በብሔረሰቡ ተወላጅ፣ የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት እንዲሁም የሳዮ ኦሮሞ ላይ ጥናት ያደረጉት ነጋሶ ጊዳዳ በጦርነት እና በሞጋሳ ሥርዓት ከ20 በላይ ብሔረሰቦች ወደ ኦሮሞ ማንነት ተጠቅልለዋል። ከእነዚህም ውስጥ ጋፋት፣ ማያ፣ አንፊሎ እና ወርጂ ይገኙበታል። ዛይ፣ አርጎባ፣ ሀረሪ እና ሺናሻ ህዝብንም አዳክሟል።
በአህመድ ዘካሪያ ገለፃም ኦሮሞ ወደ ሐረርጌ በመጣ ጊዜ ከኢሚር ኑር ኢብን ሙጃሂድ ጦር ጋር ገጥሞ አሸነፈ። ኢሚር ኑርም ሀረርን በጀጎል ግንብ ያጥር ዘንድ ግድ ሆነበት፤ ይህ ግንብም የሀረር ህዝብ ማንነትን ያስጠበቀ ግንብ ነው። ኋላም የአዳል ሱልጣኔት ተዳክሞ በወደቀ ጊዜ ኢማም መሐመድ ጋሳ ዋና ከተማውን ከሀረር ወደ አውሳ አዘዋወረ። በተመሳሳይ ጊዜም የክርስትያን ሰሎሞናዊያን ንጉሠ ነገሥታትም መቀመጫ በሸዋ ካሉት ከደብረ ብርሃን እና ቴጉላት ወደ በጌምድር ጎንደር ተዘዋወረ።
በ16ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መገባደጃ ኦሮሞ ከአባይ ወንዝ በደቡብ በአሁኗ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከደረሰ በኋላ ከከፋ ጋር ገጥሞ ከፋን ከጎጀብ ወንዝ ተሻግሮ እንዲሄድ በመግፋት በ60 ዓመታት ውስጥ አምስት የጊቤ ግዛቶችን መሰረተ። እነዚህም ጌራ፣ ጎማ፣ ጉማ፣ ጅማ እና ሊሙ-ኢናርያ ናቸው። በኦሮሞ ትውፊትም የከፋ ህዝብ ጅማን እንዲለቅ ያደረገችው ንግሥት ማክሆሬ ትባላለች። ሊሙ-ኢናርያም የተመሰረተው የኢናርያ ንጉሣዊ ቤተሰብ ሂናሬ ቡሻሾ ጎሳ ተገልብጦ ነው። በዚህም አካባቢ ያለ ኦሮሞ ከአርብቶ አደርነት ወደ አርሶ አደርነት ተለወጠ፤ የዚህም ምክንያቱ አካባቢው ለምለም እና ብዙ ውኃ ያለው መሆኑ ነው። ይህ የግብርና አስፈላጊነት መጨመርም የመሬት ይዞታ ያላቸው ሰዎች ኃያልነትን ጨመረ። ይህ ባለጠጋ መሬትም ብዙ ፈላጊ ያላቸው ውጤቶችን እንዲይዙ አደረጋቸው፤ ይህም ብዙ ነጋዴዎች እንዲኖሩ አደረገ። እነዚህ ለውጦችም የገዳ አስተዳዳሪዎች የተሻለ ሥልጣን እንዲተገብሩ እና በየ ስምንት ዓመቱ የሚቀየሩበትን ሥርዓት ወደ ንጉሣዊ ሥርዓት እንዲቀይሩ አስቻላቸው። በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል በአርሲ፣ በባሌ እና በሀረርጌ የሚገኙት ኦሮሞዎች እስከ 19ነኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ በስፋት አርብቶ አደር ሆነው ዘለቁ። በምስራቅ ካሉት ውስጥ ግብርናን እንደ ዋና ሥራ የያዙት ለሀረር ከተማ በቅርበት የነበሩት ኦሮሞዎች ብቻ ነበሩ፤ እነርሱም ያንን የሚያደርጉት ከታጠረችው ከተማ ነዋሪዎች ጋር ለመገበያየት ነበር። በቃል እና በጽሑፍ ማስረጃዎች መሰረት በ16ተኛው፣ በ17ተኛው እና በ18ተኛው መቶ ክፍለ ዘመናት አንዳንድ የሶማሌ እና የኦሮሞ ጎሳዎች በተለይ ለምስራቅ ድንበር ቅርብ በሆኑ ቦታዎች እርስ በእርስ ይዋጉ ነበር።
ማጣቀሻዎች(References)
1. en.wikipedia.org/wiki/Oromo_people
2. books.google.com/books/about/The_Ethiopian_Borderlands.html?id=zpYBD3bzW1wC#v=onepage&q&f=false
3. en.wikipedia.org/wiki/Bahrey
4. www.universal-translation-services.com/facts-about-oromo-people/
5. አጤ ምኒልክ - በጳውሎስ ኞኞ: dirzon.com/Doc/Details/telegram:athee%20menelike%20-%20phaawelose%20nyonyo%20.pdf
6. journals.ju.edu.et/index.php/gadaa/article/view/555/27
7. en.wikipedia.org/wiki/Harar
Переглядів: 5 612

Відео

የአርበኞች ታሪክ/History of Arbegnoch የሀገር ወዳዶች ታሪክ
Переглядів 34719 годин тому
የሀገር ወዳድ አርበኞች ታሪክ ሁለተኛው የኢትዮ ጣልያን ጦርነት ከተጀመረ ከጥቂት ወራት በኋላ በህዳር 29 ቀን 1928 ዓ.ም የኢትዮጵያ የጦር ሚኒስቴር የነበሩት ሙሉጌታ ይገዙ በሰሜን የነበሩትን አለቃዎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትን ሊወስዱ የመጡትን ጣልያኖች እንዲመክቱ አዘዙ። የአርበኛ ንቅናቄም በትግራይ ክፍለ ሀገር ከተደረገው ከማይጨው ጦርነት ወዲህ በ1928 ዓ.ም የፀደይ ወቅት ላይ ተነሳ፤ የኢትዮጵያ ግዛት የተበታተነ ሠራዊትም የደፈጣ ውግያ ሥልትን በመጠቀም ወራሪዎቹን ማጥቃት ጀመረ። የተለያዩ አካባቢዎች ነዋሪዎችም የአርበኛዎችን ቡድን ይቀላቀሉ እና ሌሎች ደግሞ በየ ግላቸው በቤታቸው አቅራብያ ጣልያንን ይዋጉ ነበር። አር...
የጋፋት ታሪክ/History of Gafat የጠፋው ብሔር
Переглядів 6 тис.14 днів тому
የጋፋት ማኅበረሰብ ታሪክ የጋፋት ህዝብ የጠፋ ብሔረሰብ ሲሆን በአንድ ወቅት በአሁኗ ምዕራብ ኢትዮጵያ ይኖር ነበር። ይናገር የነበረውም ቋንቋ ጋፋትኛ የተባለ ቋንቋ ነበር፤ ጋፋትኛ የጠፋ ቋንቋ ሲሆን የቋንቋ ምሁራን ከአፍሮ እስያዊ ቋንቋዎች መካከል በደቡብ ኢትዮ ሴማዊ የቋንቋ ቤተሰብ ምድብ ውስጥ ይመድቡታል፤ ቋንቋውም ከሀረሪ እና ከምስራቅ ጉራጌ ቋንቋዎች ጋር ቅርበት ነበረው። በአለቃ ታዬ ገለፃ መሰረት በ1914 ዓ.ም ጋፋትኛ በጎጃም በግል የሚነገር ቋንቋ ነበር። ጋፋት ይገኝ የነበረው ከጊቤ ወንዝ በላይ እና ከጥቁር አባይ ወንዝ ደቡብ ነበር። በገድለ ያሬድ በተገለጸውም መሰረት በ12ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጋፋት በዛግዌ አስ...
የአማራ ታሪክ/History of Amhara የዐምሐራ ታሪክ
Переглядів 8 тис.14 днів тому
የአማራ ማኅበረሰብ ታሪክ አማራ እንደ ማኅበረሰብ በታሪክ መዝገብ ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ የተጠቀሰው በ12ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመርያ ላይ በዛግዌ ሥርወ መንግስት ዘመን ነበር። በዚህም መሰረት በ1120 ዓ.ም አማራ በወርጂ ምድር ጦርነት ላይ ነበር። ከዛ በኋላ በ13ተኛው ወይም በ14ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተፃፈው ገድለ ተክለ ሐይማኖት አማራ የተባለው አካባቢ ከ9ነኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ እንደ ነበር ይገልፃል። የቋንቋ ምሁራን አማርኛ ቋንቋን ከጉራግኛ፣ ከአርጎብኛ እና ከሌሎች ቋንቋዎች ጋር ከደቡብ ኢትዮ-ሴማዊ ቋንቋዎች መካከል ይመድቡታል። ከ1 መቶ ክፍለ ዘመን በፊት የሰሜን እና ደቡብ ኢትዮ-ሴማዊ ቋንቋ ቅርንጫፎች...
ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ/King Sahle Selassie የምኒልክ አያት
Переглядів 1,1 тис.28 днів тому
የንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ታሪክ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ከሸዋው አማራ መስፍን ከራስ ወሰን ሰገድ እና ከመንዝ ባላባት ከአፍቀራ ጎሌ ልጅ ከወይዘሮ ዘነበ ወርቅ በ1787 ዓ.ም በአንኮበር ከተማ ተወለዱ። በዘመኑ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ የሚገዛ ምኒልክ የሚባል ንጉሥ ይነግሣል የሚባል ንግርት ስለነበር፣ አባታቸው ምኒልክ ብለዋቸው ነበር። ሣኅለ ሥላሴ ትምህርታቸውን በሰላ ድንጋይ ደብር ሲከታተሉ ከቆዩ በኋላ አባታቸው ራስ ወሰን ሰገድ ቁንዲ ላይ ሰኔ ፩ ቀን ፲፰፻፭ ዓ/ም ላይ ሲያርፉ የሸዋን አልጋ አውርሰዋቸው አለፉ። ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ‘የኢትዮጵያ ታሪክ ፦ ከንግሥተ ሳባ እስከ ታላቁ የአድዋ ድል በሚለው መጽሐፋቸው በገጽ ፷...
የዳሞት ታሪክ/History of Damot ኃያሉ ግዛት
Переглядів 1,7 тис.Місяць тому
የዳሞት ግዛት ታሪክ ከ13ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ በኢትዮጵያም ሆነ በውጪ የጽሑፍ ምንጮች ከአባይ ወንዝ በደቡብ የሚገኙ አካባቢዎች በተደጋጋሚ ተጠቅሰዋል። ዳሞት፣ እንደገብጠን እና ወረብ በአሁኑ የኢትዮጵያ አካባቢያዊ አወቃቀር ውስጥ የማይገኙ ጥንታዊ ስሞች ናቸው። የዳሞት ግዛት በመካከለኛዎቹ ዘመኖች በአሁኗ ምዕራብ ኢትዮጵያ የነበረ ግዛት ነው። ግዛቱም የሚገኘው ከጥቁር አባይ በታች ነበር። የሸዋ ሱልጣኔትም እንዲገብርለት ያስገደደ ኃያል ግዛት ነበር። ግዛቱን ለመቆጣጠር የተላኩትንም የዛግዌ ሥርወ መንግስት ወታደሮች ደምስሷቸዋል። ዳሞት ብዙ የሙስሊም እና የክርስትያን አካባቢዎችን በጦርነት ይዟል። የሙስሊሟ ግዛት ሸዋ እ...
የአፋር ታሪክ/History of Afar የሙዳይቶ ዳንካሊ አውሳ ራሃይቶ ታሪክ
Переглядів 2,7 тис.Місяць тому
የአፋር ማኅበረሰብ ታሪክ የአፋር ሕዝብ ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ500 ዓ.ዓ እስከ 15 ዓ.ም ድረስ ከየመን፣ ከግብጽ፣ ከአክሱም ነገሥታት ጋር ግንኙነት እንደነበራቸውና በስተሰሜን ከዳህላክ ደሴቶች ጀምሮ በስተደቡብ እስከ ዘይላ ድረስ ባለው አካባቢ እንደኖሩ ይነገራል። የአፋር ስምጥ ሸለቆ የታላቁ ስምጥ ሸለቆ አካል ሲሆን ይህም የጥንታዊ የሰው ልጅ ቅሪተ አጽምና ይጠቀምባቸው የነበሩ የድንጋይ መሳሪያዎች የሚገኙበት ስፍራ ነው። እነዚህ ቅሪተ አካላት በመገኘታቸው የሰው ልጅ አመጣጥን በሚመለከት ምርምር ለሚያደርጉ አጥኚዎች አካባቢው የወርቅ ጉድጓድ ያህል ቀልባቸውን ለመሳብ በቅቷል። የአፋር ህዝብ እስልምናን ከመቀበሉ በፊት የራ...
ኃይለ ሥላሴ ጉግሳ/Haile Selassie Gugsa ኢትዮጵያን ከድቶ ለጣልያን የወገነው ከዳተኛ የጦር መሪ
Переглядів 4 тис.Місяць тому
የኃይለ ሥላሴ ጉግሳ ታሪክ ኃይለ ሥላሴ ጉግሳ የልዑል ጉግሳ አርአያ ሥላሴ ልጅ ነበር። ጉግሳ አርአያ ሥላሴ የምስራቅ ትግራይ ክፍለ ሀገር ገዥ እና የአፄ ዮሐንስ 4ተኛ የልጅ ልጅ ነበሩ። በ1924 ዓ.ም ጉግሳ አርዓያ ሥላሴ በሞቱ ጊዜ ኃይለ ሥላሴ ጉግሳ ከደጃዝማች ማዕረግ ጋር የምስራቅ ትግራይ ሹም ሆ ተካቸው። ደጃዝማች ኃይለ ሥላሴ ጉግሳም የአፄ ኃይለ ሥላሴን ሁለተኛ ሴት ልጅ ልዕልት ዘነበወርቅ ኃይለ ሥላሴን አገባ። እርሱ በጊዜው 25 ዓመት አካባቢ ሲሆን እርሷ ደግሞ 14 ዓመት ሊሞላት ነበር። ልዕልት ዘነበወርቅ በ1926 ከሞተች በኋላ በአፄ ኃይለ ሥላሴ እና በደጃዝማች ኃይለ ሥላሴ ጉግሳ መካከል የነበረው ግንኙነት እጅግ...
የሀድያ ታሪክ/History of Hadiya የአድያ ታሪክ
Переглядів 5 тис.Місяць тому
የሀድያ ማኅበረሰብ ታሪክ የሀድያ ህዝብ በቀደመው ጊዜ የሙስሊም ግዛት የነበረችው የሀድያ ሱልጣኔት ብዙ ብሔረሰብ ቅሪት ነው። በ9ነኛው መቶ ክፍለ ዘመን በሀርላ ግዛት ይኖሩ ከነበሩት የሀርላ ህዝቦች ጋር ግንኙነት እንደነበራቸው ይገመታል፤ ነገር ግን አልተረጋገጠም። የተለያዩ ቋንቋዎችን የሚናገሩ የሀድያ ሲዳማ ጥምረትም እንደ መስራች ህዝብ የሀድያ ሱልጣኔትን መሰረቱ። በሀድያ አረጋውያን ገለጻም መሰረት ሥርወ መንግሥቱ የተመሰረተው የሀረሩ ኢሚር አባድር የልጅ ልጆች ከሲዳማ ሰዎች ጋር ተጋብተው ነበር። የሌሞ ሀድያ እና የተበታተኑት የዋሶ-ጊራ ሀድያ ጎሳዎች የሀድያ ሱልጣኔት ክፍል ከነበሩት ከጉዶላ ዘሮች የወጡ ናቸው፤ እነርሱም ...
የሀላባ ታሪክ/History of Halaba የአላባ ታሪክ
Переглядів 3,6 тис.Місяць тому
የሀላባ ማኅበረሰብ ታሪክ የሀላባ ሰዎች እንደሚናገሩት ከሆነ መነሻቸው ሀረር ላይ ሰፍረው የነበሩት አረብ የሐይማኖት መምህር አባድር ናቸው። የሀድያ ሱልጣኔት ገራድ የነበረው ሲዴ መሐመድም የሀላባ ህዝብ አባት እንደሆነ ይታመናል። ማኅበረሰቡ ሀላባ ቀቤና የተባለ ቋንቋ የሚናገር ሲሆን የሀላባ ሰዎች ባህላዊ ጉዳዮች እና የአኗኗር ሁኔታዎች ሲዳኙ የኖሩት ሴራ በተባለ ህግ፣ መርህ፣ ልምድ፣ ወግ፣ እና ደንብ ነው። ሴራ በእርግጥም ከሀላባ በተጨማሪ በጉራጌ እና ስልጤም ዘንድ ባህላዊ ህግ ነው። ሴራ በሀላባ ዘንድ ከባህላዊ ህግ በተጨማሪ የአዲስ ዓመት በዓልም ነው። በየዓመቱም ከሚደረግ የሰብል ምርት በኋላ የሴራ በዓል ይከበራል። በመካ...
የስልጤ ታሪክ/History of Silte የስልጢ አዜርነት ወለኔ ገደባኖ ታሪክ
Переглядів 8 тис.Місяць тому
የስልጤ ማኅበረሰብ ታሪክ የስልጤ ማኅበረሰብ ከሀረር እንደተነሳና የሀድያ ሱልጣኔት ትውልድ እንደሆነ ይናገራል። የስልጤ አገር ለመጀመርያ ጊዜ በፅሁፍ የተጠቀሰው በ14ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ስልጤጌ ተብሎ ነበር። በቃል በተላለፈ ታሪክ መሰረት የስልጤ ቅድመ አያቶች የሀረር ነዋሪዎች የነበሩት ካቢር ሐሚድ እና አው ባርክሀድሌ ነበሩ። ወራቤም ለመጀመርያ ጊዜ የተጠቀሰው ከ440 ዓመታት በፊት በ1583/1584 ዓ.ም በአፄ ሠርጸ ድንግል ዘመነ መንግሥት የኦሮሞ ሰዎች ወራቤን እና ፋንፋራን በጦር ሲከብቡ ነበር። የስልጤ ወደ አሁኑ አካባቢው አመጣጥ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደሚጀምር ይታመናል። ይህም ኢማም አህመድ ኢብን ኢብራሂም...
የወርጂ ታሪክ/History of Warjih የወርጋር ታሪክ
Переглядів 35 тис.Місяць тому
የወርጂ ማኅበረሰብ ታሪክ በኢትዮጵያ ውስጥ ከጀበርቲ ማህበረሰብ ጋር በኢኮኖሚ ተዋስኦው የሚመሳሰል ሌላ ህዝብ አለ፡፡ ይህ ህዝብ “ወርጂ” ይባላል፡፡ የወርጂ ህዝብ ንግድን የኢኮኖሚ መሰረቱ በማድረግ በኢትዮጵያ ውስጥ የተዋጣለት የነጋዴ ማህበረሰብ የሚባልበትን ቅጽል ለመጎናጸፍ ችሏል፡፡ ወርጂዎች ንግድን ከእስልምና ጋር በመላው ሐገሪቱ ያሥፋፉና በዚህም የተነሣ ለዘመናት በሁሉም ክልሎች ተበታትነው ለመኖር የተገደዱ ህዝቦች ናቸው። ወርጂ በምጣኔ ሐብት ስምሪቱ ከጀበርቲ ጋር መመሳሰሉን በማየት ብቻ በርካቶች የጀበርቲ ማህበረሰብ አካል አድርገው ሲቆጥሩት ይታያል፡፡ ወርጂና ጀበርቲ ግን የተለያዩ ነገሮችን ነው የሚወክሉት፡፡ ጀበርቲ ...
የጅማ አባ ጅፋር ታሪክ/History of Jimma Abba Jifar Mootii Abbaa Jifaar
Переглядів 2,6 тис.Місяць тому
ዳግማዊ ሞቲ አባ ጅፋር አስቀድሞ የኦሮሞ ማኅበረሰብ ይተዳደር የነበረው በገዳ ሥርዓት ነበር። በገዳ ሥርዓት መሰረት ህዝብ የሚመራው በአንድ ግለሰብ(ንጉሥ) ሳይሆን በተለያዩ የእድሜ ክፍል በተከፈሉ ግለሰቦች ነበር። ነገር ግን የኦሮሞ ማኅበረሰብ በተስፋፋና አካባቢዎቹ በተለያዩ ጊዜ የተለያዩ የኦሮሞ ግዛቶች የተለያየ አይነት የአስተዳደር ሥርዓት መከተል ጀመሩ። ከእነዚህም ግዛቶች ውስጥ አንዷ ጅማ ነበረች። የጅማ ግዛት ንጉሣዊ አስተዳደር የነበራት የሙስሊም ኦሮሞ ግዛት ነበረች። ከጅማ 6 ተከታታይ ነገሥታትም በብዛት የሚታወቁት አምስተኛው የጅማ ንጉሥ የነበሩት ዳግማዊ አባ ጅፋር ወይም በተለምዶ ጅማ አባ ጅፋር ናቸው። ዳግማዊ ሞ...
የላስታ ታሪክ/History of Lasta የላሊበላ ታሪክ
Переглядів 1,3 тис.Місяць тому
በ10ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በ960 ዓ.ም የመጨረሻው የአክሱም ንጉሥ አፄ ድል ናዖድ በሰሜን ንጉሥ በጌድዮን አራተኛ ሴት ልጅ በቤተ እስራኤላይቱ ዮዲት ጉዲት ከተሸነፈ በኋላ አክሱምን ሸሽቶ ሄደ፤ በዚህም የአክሱም መንግስት አከተመ። ዮዲትም ከ960 ዓ.ም እስከ 1000 ዓ.ም ለ40 ዓመታት መርታ ከሞተች በኋላም አገሪቱ ውስጥ የሥልጣን መበታተን እና ብጥብጥ ሆነ። በዚህም ጊዜ አንድ መራ ተክለ ሐይማኖት የተባለ ሰው በትረ መንግሥቱን ጨብጦ መናገሻ ከተማውን ወደ ላስታ በማዞር የዛግዌ ሥርወ መንግስትን መሰረተ። ዛግዌ የሚለዉ ስያሜ የሥርወ-መንግሥቱ አባላት የነገደ አገው ተወላጆች ስለኾኑ የአገው መንግሥት ለማለት ’’ዘአገው’’ ከ...
የአክሱም ታሪክ/The history of Axum ጥንታዊቷ የሥልጣኔ ማዕከል
Переглядів 2,4 тис.2 місяці тому
የአክሱም ከተማ ታሪክ አክሱም ከትንሽ የአካባቢ ኃይል ተነስታ ወደ ትልቅ ኃይል ስላደገችባቸው ስለ መጀመርያዎቹ የአክሱም ክፍለ ዘመናት ያለው መረጃ ትንሽ ነው። ከከተማዪቱ በቅርብ ርቀት በሚገኙት በጎባድራ (ጎቦ ዳራ) እና አንቃር ባህቲ የሚገኙ የቋጥኝ መጠለያዎች ውስጥ የተገኙት የሥነ ቅርስ ማስረጃዎች የድንጋይ ዘመን ቅሪቶች መሆናቸውን ያሳያሉ። ሮዶልፎ ፊቶቪች ከአክሱም በላይ በሚገኘው በአምባ ቤተ ጊዮርጊስ ያደረገው ቁፋሮ ከክ.ል.በ ከ7ተኛው እስከ 4ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ከአክሱም ከተማ መመስረት በፊት በአካባቢው ሰዎች ሰፍረው ይኖሩ እንደነበር አሳይተዋል። ከዚህ በተጨማሪም በአክሱም ከተማ መሐል ላይም ሐውልቶቹ ባ...
የዳንካሊ ሱልጣኔት ታሪክ/History of Dankali Sultanate የአፋር ሱልጣኔት
Переглядів 1,2 тис.2 місяці тому
የዳንካሊ ሱልጣኔት ታሪክ/History of Dankali Sultanate የአፋር ሱልጣኔት
ክሮስቶቮ ዳ ጋማ/Cristóvão da Gama ፖርቹጋላዊው የጦር መሪ በኢትዮጵያ
Переглядів 6502 місяці тому
ክሮስቶቮ ዳ ጋማ/Cristóvão da Gama ፖርቹጋላዊው የጦር መሪ በኢትዮጵያ
የሀርላ ታሪክ/History of Harla ቀደምት ሀረሪዎች
Переглядів 9 тис.2 місяці тому
የሀርላ ታሪክ/History of Harla ቀደምት ሀረሪዎች
የአርጎባ ታሪክ/History of the Argobba አረብ ገባ
Переглядів 10 тис.2 місяці тому
የአርጎባ ታሪክ/History of the Argobba አረብ ገባ
ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ/Tsehafi Taezaz Aklilu Habte-Wold የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር
Переглядів 5972 місяці тому
ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ/Tsehafi Taezaz Aklilu Habte-Wold የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር
እቴጌ ምንትዋብ/Empress Mentewab የጎንደሯ ንግሥት
Переглядів 4022 місяці тому
እቴጌ ምንትዋብ/Empress Mentewab የጎንደሯ ንግሥት
ሳባጋዲስ ወልዱ/Sabagadis Woldu ዘ-መንፈስ ቅዱስ
Переглядів 5912 місяці тому
ሳባጋዲስ ወልዱ/Sabagadis Woldu ዘ-መንፈስ ቅዱስ
ዋቄፋና ሐይማኖት/Waaqeffanna religion የኦሮሞ ባህላዊ እምነት
Переглядів 7162 місяці тому
ዋቄፋና ሐይማኖት/Waaqeffanna religion የኦሮሞ ባህላዊ እምነት
የዘይላ ከተማ ታሪክ/The History Zeila town የወደቧ ከተማ
Переглядів 1,2 тис.3 місяці тому
የዘይላ ከተማ ታሪክ/The History Zeila town የወደቧ ከተማ
የአል-አብዋብ ግዛት ታሪክ/Kingdom of al-Abwab مملكة الابواب
Переглядів 3633 місяці тому
የአል-አብዋብ ግዛት ታሪክ/Kingdom of al-Abwab مملكة الابواب
የፋዙግሊ ግዛት ታሪክ/Kingdom of Fazughli ደቡብ ምስራቅ ሱዳን እና ምዕራብ ኢትዮጵያ
Переглядів 6383 місяці тому
የፋዙግሊ ግዛት ታሪክ/Kingdom of Fazughli ደቡብ ምስራቅ ሱዳን እና ምዕራብ ኢትዮጵያ
የፉንጅ ሱልጣኔት/Funj Sultanate የሰናር ሱልጣኔት
Переглядів 4633 місяці тому
የፉንጅ ሱልጣኔት/Funj Sultanate የሰናር ሱልጣኔት
ራስ ጎበና ዳጬ/Ras Gobena Dache ከምኒልክ ኃያል የጦር መሪዎች አንዱ
Переглядів 7283 місяці тому
ራስ ጎበና ዳጬ/Ras Gobena Dache ከምኒልክ ኃያል የጦር መሪዎች አንዱ
የጉራጌ ታሪክ/The History of Gurage ከምኒልክ ወረራ በፊት
Переглядів 14 тис.3 місяці тому
የጉራጌ ታሪክ/The History of Gurage ከምኒልክ ወረራ በፊት
መስቀለኛዎቹ | Crusaders | ኢየሩሳሌም ከተማን ለመቆጣጠር የተደረጉት የመስቀል ጦርነቶች | The Crusades
Переглядів 4543 місяці тому
መስቀለኛዎቹ | Crusaders | ኢየሩሳሌም ከተማን ለመቆጣጠር የተደረጉት የመስቀል ጦርነቶች | The Crusades

КОМЕНТАРІ

  • @Booruu-Galatuu-Muuldhiisaa
    @Booruu-Galatuu-Muuldhiisaa 3 години тому

    አቦ ጉራጌ 🎉🎉🎉

  • @carolguta9504
    @carolguta9504 6 годин тому

    ወይ ከሳሽ ማጣት😅

  • @heywet
    @heywet 10 годин тому

    Des yemelew, Qube generation can't hear you because they don't know dedeb yemeyadergew ha hu fedel

  • @heywet
    @heywet 10 годин тому

    Really???? Hahahaha

  • @heywet
    @heywet 10 годин тому

    Ye Amara teret teret

  • @besobela7237
    @besobela7237 10 годин тому

    ከየት የመጣ በማስረጃ ያልተረጋገጠ ሀሰት ታሪክ ይርክት ነው? ከቤተመንግስት የወታደር የሚስጥር መነጋገሪያነት መነሻ ያለው መሆኑ የታወቀ መሆኑ እየታወቀ ሌላ ቀደዳ አትተሩኩብኝ

  • @HamzaAhimed-j5u
    @HamzaAhimed-j5u 12 годин тому

    Goobana Daaceen osoo nu gurguruubaatee kun hin jitu ture😢😢😢

  • @abdulbasitesmaelroba-ee1fm
    @abdulbasitesmaelroba-ee1fm 18 годин тому

    ፈረ ነበር ኦሮሞን አቅመ ደካማ ፈላሾች ላይ ስገድል ነበር

  • @KUSHSONLINE
    @KUSHSONLINE 19 годин тому

    Dear brother, it's good work. Let me advice something thing your story telling is limited references with false narratives if you can't somebody help you. Read more search again before disiminating with false narratives. See you soon with better work.🙏

  • @Ambassel
    @Ambassel 20 годин тому

    ጊዜው የወሬ ዘመን ነው ማንም የፈለገውን ትርክት ፈጥሮ በሚዲያ መቀደድ ይችላል ነገር ግን ሁሉንም እንደየስራው የሚከፍል እግዚአብሔር አለ::

  • @memhirudea8048
    @memhirudea8048 20 годин тому

    Yiberetal!

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 21 годину тому

    Ara Oromo amaroyteefii somaloyte akamitii ofitii qabnee oromeeysinaa yaadaa .Kunis nidandayama jaeetiin yaadaa ! Akamii?

  • @JoharMohammed-t4e
    @JoharMohammed-t4e День тому

    My oromo❤💪

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t День тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @DejeneBekele-zu2dy
    @DejeneBekele-zu2dy День тому

    oromoon Qa'een isaa kaaba itoophiyaa durii Qarqara galaana Diimaa kaasee suudaan, itoophiyaa, Egypt hunda keessa fi Afrikaa keessa hundaa deemeeet jiraachaa ture .All history of wriitten on oromo by habasha was false. Eretiera is all so the oromo land don't imitates what is said before Read again.

  • @faheemdidadida683
    @faheemdidadida683 День тому

    Fake history

  • @nahiliwaloo
    @nahiliwaloo День тому

    This is fake story.The man is dessiminating fake story about Great Oromo peoples.OUE ENEMY CANNOT TELL THE TRUE HISTORY OF THE OROMO PEOPLE.

    • @heywet
      @heywet 10 годин тому

      Still He lives 1900

  • @fautunegusse3042
    @fautunegusse3042 День тому

    ❤❤❤❤❤

  • @fautunegusse3042
    @fautunegusse3042 День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kurabachewshewawork8268
    @kurabachewshewawork8268 День тому

    Oromo ante balkew geography bicha yetewesene alneberem. Bizu ager sigeza endeneber kalawekih weyim menager kalfelek zim zim malet yishalihal.

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj День тому

    😮

  • @badhaasaab.bayissa5154
    @badhaasaab.bayissa5154 2 дні тому

    You created false narrative like fake writers.

  • @hassenhussein3190
    @hassenhussein3190 2 дні тому

    Yewushet Tarik new

  • @bizuayehu6122
    @bizuayehu6122 2 дні тому

    ኦሮሞ ጀግና ነው አላለም ክክክክክክ የዋህ ነው ብትል ይሻላል የጥርሴን ባሌስትራ ልታሰብር ነው ሀሳብህ ክክክክ

  • @6Sky6
    @6Sky6 2 дні тому

    ኦሮሞ ታሪኩን በትክክል የፃፉለት እንቊ ምሁሮች ኣሉት :: ኦሮሞ ኣንጋፋ የኩሽ ሕዝብ እና ምሥራቅ ኣፍሪካ ላይ ቀድሞ የተፈጠረ ህዝብ ሲሆን በገዳ ሥርዓት ከ4000 ኣመት በላይ በኢትዮጵያና ጎረቤቶችዋ ውስጥ ይተዳደር ነበር ::

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum День тому

      ኩሽ ምንማለት ነው በኦሮምኛ፧

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤ my oromo 😊

    • @6Sky6
      @6Sky6 2 дні тому

      Jarattiin summit dammaaan bulbultee afaan nama keessi . Oromoo akka waan jaarraa 14ffaa keessa biya biraa irraa Itoophiyaatti galtee fakkeessuu feeti . የኦሮሞ ህዝብ ለኢትዮጵያና ጎረቤቶች ቀደምት ባለቤት ነው ::

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 2 дні тому

    Be telacha ye temola ye komata amara ye wushet terektewch ye oromo tarikh le matfat ye te lame lib woled naw yeh aynet terektewch 😎

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum День тому

      ጋላ እና ሰገራ እያደር ይገማል ።

    • @oromtichaoromia1265
      @oromtichaoromia1265 День тому

      @Zeyede_Seyum ke komata amara ye me gama Hager ale woy 😀

    • @oromtichaoromia1265
      @oromtichaoromia1265 День тому

      @Zeyede_Seyum Aakash alkish tefenakelllel,Hager alba Aakash komata 😎

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum День тому

      @@oromtichaoromia1265 ከጋላ ጎረቤት ይሻላል ባዶቤት ።

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum День тому

      @@oromtichaoromia1265 የጋላ ጨዋ የጎመን ጮማ የለውም

  • @mohamedshukr
    @mohamedshukr 2 дні тому

    በርታ ወንድም ታሪክ ደስ የሚል ነገር ነዉ

    • @6Sky6
      @6Sky6 2 дні тому

      ኣትሸወድ የኦሮሞን ታሪክ ከማያውቁ የኣባ ባሕረ ቤተዘመዶች መረዳት ኣትችልም :: ኦሮሞ ለምሥራቅ ኣፍሪካ ጥንታዊና ቀደምት ባለቤት ነው እንጂ ተስፋፊ ኣደለም ::

  • @mekke6544
    @mekke6544 2 дні тому

    የተበታተነ ኦሮሞ የለም።ሚኒልክም አይደለም አንድ ያረጋቸው፣ኢትዮጵያውያን አንድ እንዲሆኑ እነ ራስ ጎበና ማለት አንድ ይሁኑት ኦሮሞዎች አገዘቱ። ።ጥንትም በየስምንት አመት የሚመረጥ እያንዳዱ የኦሮሞ ጎሳ አለው።ባላባት ይባላል።

  • @mekke6544
    @mekke6544 2 дні тому

    ኦሮሞ እመነቱ ማለት ያምን የነበርውን "ዋቃ ጉሩቻ" ብሎ ነው የሚጠራው።ዋቃ ጉራቻ ማለት ጥቁሩ እግዚአብሔር ማለት ነው።አሁንም ብዙ ሰዎች ክርስቶስ መልኮ ጥቁር ነው ብለው ነው የሚያምኑት።ማለት ኢትዮጵያውያን ፈላሻዎች መልክ።

    • @Taggist-rx6wr
      @Taggist-rx6wr День тому

      @@mekke6544 አዎ አዳም ኢትዮጵያዊ ነው ቅድስት ደንግል ማርያም ኢትዮጵያዊ ናት ጣይም መልክ አለቻው

  • @mekke6544
    @mekke6544 2 дні тому

    ደብረ ብርሃን ጥንት ሌላ የኦሮሞ ስም ነበረው።ደብረብርሃን የተባለው በአካባቢው አንጸባራቂ ብርሃን ድንገት በመታየቱ ነው ደብረ ብርሃን ያሉት።

    • @Taggist-rx6wr
      @Taggist-rx6wr День тому

      @@mekke6544 ትክክል እውነት ነው

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum День тому

      ደብረብርሀን ኦሮሞ ሳይፈልስ በፊት በ15 ኛው ክፍለዘመን በዐፄ ዘርዓያዕቆብ የተመሠረተች ከተማ ናት ።

    • @mekke6544
      @mekke6544 22 години тому

      @Zeyede_Seyum ልብወለድ ታሪክ።

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 18 годин тому

      @@mekke6544 ልብወለድ የምታወሪው አንቺ ነሽ ። በራሱ በዘርዓያዕቆብ ዜናመዋዕል በ1456 የተመዘገበ ነው ። ኦሮሞ የመሠረተው አንዳች ከተማ የለም ።

  • @mekke6544
    @mekke6544 2 дні тому

    "ኢልማ ኦርማ" ማለት "የሰው ልጅ" ማለት ነው እንጂ ፣"ኦርማ" የኦሮሞ አባት ነው ማለት አይደለም። ወላቡ ያቢያ አባ ነምኒ ደርቤፍ ጋባ።ም

  • @HisanYasen
    @HisanYasen 2 дні тому

    በትክክል ወሎ ❤❤❤❤ኦሮሞ❤❤❤

  • @HisanYasen
    @HisanYasen 2 дні тому

    ወሎ ኦሮሞ

  • @HisanYasen
    @HisanYasen 2 дні тому

    Oromo❤❤❤

  • @retadiresReta
    @retadiresReta 2 дні тому

    What types of history have oromo people????????

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 2 дні тому

      😂😂😂በቃ ታሪክ ማለት ድንጋይ መገተር ሰው ገሎ ጀግና መባል ነው ?? ብዙ ታሪክ አለው ዘርዝረን የማንጨርሰው

    • @DailyZena-d9f
      @DailyZena-d9f 2 дні тому

      ​@@oromtitiiibrahim1238እና ግንባር ላይ ወ*ላ መገተር ነዉ ታሪክ😂😂😂

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 2 дні тому

    You guys, please don't try to mess up with something that you don't know for sure. First of all, what you call "Histrory" is not an objective reality, but subjective. This means that "history" is always written according to the wishes of the Ruling Class, or to please the winner. When it comes to the Oromic or the Oromo people, they were the most Ancient people who were living in Ancient Egypt, the present day of Sudan, Ethiopia(Eritrea included), Somalia, Kenya, ... all the way to Tanzania, since 12, 000 years ago. Oromo Empire even extended to India, China, Japan, etc. under the name called Cushite Empire thousands of years ago. For example, one of the Greatest Spiritual leader of Ancient time, Buddha, was an Oromo. This can be proved today since the names, such as, Gutama, Buddha, Gemechu, etc. are prevalent among the Oromos and the Indians of India. Physically also, the Oromo and the Indians almost look like one another today, because the Cushite Empire extended all the way to the East as mentioned above. It was only the 3 religions - Christianity, Judaism, and Islam that destroyed the Ancient Empire of Kush and reduced the Oromo people to their current state. You need to make more research before you utter anything about the Oromic people.

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 2 дні тому

    ኦርሞች እኮ ጅግና ናቸው አባ በርህ ከኦሮሞ ጋ ሲል ተጣሉ ኦሮሞ ሕዝብ በተፍጥሮ ደግ ቅን ዋህ ርዑሩር ናቸው 🥰

    • @bizuayehu6122
      @bizuayehu6122 2 дні тому

      ክክክክክክክክክ

    • @gemirum2608
      @gemirum2608 2 дні тому

      ማንነትን ሙሉ ለሙሉ እየጨፈለቁ ስለሚያጠፍህ እሩሩህ ነበሩ፤ የእነሱን ቋንቋ እና ካልተናገርክ ብልትህን ቆርጠው ስለሚገሉህ እሩሩህ ነበሩ!!!!!

    • @NimoonaaTube-p5e
      @NimoonaaTube-p5e 2 дні тому

      ኦሮሞ ለዛ ሩህሩህ ኮቴ ዱዳ ለኢትዮጵያ ልጆች ደካማ ነው።

    • @Taggist-rx6wr
      @Taggist-rx6wr День тому

      @gemirum2608 ኦሮሞ ሕዝብ በጣም ደግ እሩሩ ቅን ሕዝብ ናቸው መንፈስ ቅዱስ መስክርልቻል እግርዝት የእግዚአብሔር ሕግ ነው ወንድ ልጅ ግድ መግርዝ አለበት ይህ የእግዚአብሔር ነው ጥንት የነበር ነው

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum День тому

      ኦሮሞ ማለት አራጅ፣ ገዳይ እና ዘረኛ ማለት ነው ።

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 дні тому

    😂😂😂😂

  • @know559
    @know559 2 дні тому

    ብሮ የሰሜኑን ሽንፈት በደንብ አልጠቀስክም በዳሞት ስር ነበሩ ሸዋዎቹም ሆኑ ዮኩኖአምላኮችም ጎጃምም ጎንደርም ሆኑ ሌሎቹ ለዳሞታዉያን ይገብሩ ነበር ለብዙ ዘመናት ብሎም ሞቶሎሚ ክርስትናን ሲቀበል ዳሞትን ለአቡነተክላይማኖት አስረከበ እሳቸዉም ከአመደጺዮን ጋር ክርስትናን እንዲያስፋፋ ሰጡት እንጂ አንድም ቦታ አመደ ጲዎን ዳሞትን አላሸነፈም በደንብ መርምር ብሮ ሌላዉ አሪፍ ነዉ

  • @ዘ-hz2fo
    @ዘ-hz2fo 3 дні тому

    ተሪክ አጣራ

  • @kalebwondimu9019
    @kalebwondimu9019 5 днів тому

    የጥበቡ ሰለሞን ልጀ ማን ነበር እንደውም ከእስራኤል ከ 3ሺህ አመት በፊት ፅላት ሙሴን ይዞ የመጣው? አው ቀናማዊ ሚንይሊክ( ምን ይልክ ) ቃሉን አ ስምርልኝ! አንተ ዶማ አማሪኛ n 12 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ምናምን ነዉ ትላለህ እንዴ😂 እሱን ለምንታምንቴዎችህ ንገራቸው ወይ መፅሐፍ ከሆነ ጥቀስ። አማራ የሚባል ህዝብ የለም ያሉም ስላሉ ብዙም ከይደንቀንም ::

  • @KakuJajjo
    @KakuJajjo 6 днів тому

    ለምን ትላላጣላችሁ? እየተጠመቃችሁ የተቀየራችሁ ቅማንቶች ናችሁ! አማራ ማለት ወዶ ገብ ወታደር ማለት ነው። ሳይንት ማለት ምን እንደሆነ ስታውቁ ቅማንትነታችሁን ታውቃላችሁ! ብዙ አትድከሙ!

  • @brhanegmedhin5188
    @brhanegmedhin5188 7 днів тому

    werji yeminorubet akebabi new ahun yeminorts

  • @abdurehimosman8838
    @abdurehimosman8838 7 днів тому

    ዘመነ መሳፍንት የየጁ ሥርወ መንግስት ጠንካራ ነበር ። ለምንድነው ዘመነመሳፍንት እሚባለው።

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 7 днів тому

    My oromo hero🌑🔴⚪️🌳🥷🦅🦾

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 7 днів тому

    Atilenme😂😂😂 liyweme eglizi lena agiza😂😂😂tu delu yna newe yemine eglize newe🤮👎🇪🇹🦾🦾🦾🦾🦾🌑🔴⚪️🌳🤮🦾🦾🦾🦾

  • @semirabedru8577
    @semirabedru8577 9 днів тому

    Hadyia+silte+halaba+harari =

  • @samsonmarkos1603
    @samsonmarkos1603 9 днів тому

    Totally tpfl history..

  • @ajeyimer8201
    @ajeyimer8201 9 днів тому

    ውሽትትትትትትት