የጉራጌ ታሪክ/The History of Gurage ከምኒልክ ወረራ በፊት
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- የጉራጌ ማኅበረሰብ ታሪክ
'ጉራጌ' ስለሚለው ቃል ታሪካዊ አመጣጥ ሁለት መላምቶች ይሰጣሉ። በመጀመርያው መላምት መሰረት ጉራጌ የሚለው ቃል የመጣው በአሁኗ ኤርትራ በአካለ ጉዛይ ከሚገኘው ጉራ ከተባለው አካባቢ ስያሜ ነው። ይህ መላምት የመነጨው በቀዳማዊ አፄ አምደ ጽዮን ዜና መዋዕል ላይ ከተዘገበው ጽሑፍ አንፃር ነው። በዚህ ጽሑፍ መሰረት በ14ተኛው ክፍለ ዘመን አዝማች ስብሃት የተባለ የጦር መሪ በአምደ ጽዮን ትዕዛዝ ግዛት ለማስፋፋት ሠራዊቱን እየመራ በአካለ ጉዛይ ከምትገኘው ከጉራ ተነስቶ አይመለል ወደተባለ የጉራጌ ሥፍራ በመምጣት ከሠራዊቱ ጋር ሰፍሮ ነበረ። ታድያ በዚህ መሰረት የታሪክ አጥኚው አለቃ ታዬ እንዳለው ከሆነ ጉራጌ ማለት የጉራ ሰዎች እንደ ማለት ነው። በሁለተኛው መላምት መሰረት ደግሞ ኢስንበርግ እንዳለው ከሆነ ጉራጌ የሚለው ቃል የመጣው 'ግራ' እና 'ጌ' ከሚሉ ሁለት ቃላት ሲሆን ይኸውም 'ግራ' የሚለው የጉራጌምድር በጎንደር ማዕከልነት ሲታይ የሚገኝበትን ምድር አቅጣጫ የሚናገር ሲሆን 'ጌ' ማለት ደግሞ ምድር ማለት ነው፤ በዚህም መሰረት ጉራጌ ማለት በግራ አቅጣጫ የሚገኝ ምድር እንደ ማለት ነው። በታሪክ አጥኚዎች ዕይታ መሰረት ከማኅበረሰባዊ እና ከቋንቋ ምስረታ ጋር በተገናኘ በሰሜን ከአክሱም ሥልጣኔ ውድቀት በፊት የጉራጌ ማኅበረሰብ እና ቋንቋ ኩሻዊ ቋንቋ ተናጋሪ ነባር ህዝቦች ከሰሜን እና ከምስራቅ ከመጡ ሴማዊ ቋንቋ ተናጋሪዎች ጋር ተቀላቅለው የተመሰረተ ማኅበረሰብ እና ቋንቋ እንደሆነ ይታመናል።
ጉራጌ አራት ክፍሎች አሉት፤ ይኸውም፦ ሰባት ቤት፣ መስቃን፣ ዶቢ እና ሶዶ ናቸው። ሰባት ቤትም፦ በሰባት ክፍሎች የተዋቀረ ነው። እነዚህም፦ ቸሃ፣ ኧዣ፣ ሙህር፣ ጌቶ፣ ጉመር፣ እነሞር እና እንደጋኝ ናቸው። ከእነዚህም ውስጥ ሲገባ ብዙ የጎሳ ክፍሎች አሉ። ለምሣሌ፦ በቸሃ ውስጥ 15 ጎሳዎች አሉ፣ በኧዣ ውስጥ 4 ጎሳዎች አሉ፣ በጌቶ ውስጥ 3 ጎሳዎች አሉ፤ እንዲህ እንዲህ እያለ በሁሉም ክፍሎች ውስጥ ጥቂት ጥቂት ጎሳዎች አሉ፤ ለእያንዳንዳቸውም ጎሳ የየራሳቸው ሥያሜ አላቸው፤ እናም ከተመሳሳይ ጎሳ የሆኑ ወንድና ሴት መጋባት አይፈቀድላቸውም ነበር። እምቢ ብለው ከተጋቡም ሽማግሌዎች ይረግሟቸዋል። ስለዚህ በታሪክ ውስጥ ለአንድ ወንድ ማግባት ይፈቀድለት የነበረው ከዛው ከጉራጌ ማኅበረሰብ የሆነች ሴትን ነገር ግን ከእርሱ ጎሳ ያልሆነች ሴትን ነበረ።
የጉራጌ ማኅበረሰብ በታሪኩ ውስጥ ይተዳደር የነበረው በአንድ ንጉሥ ወይም በአንድ መሪ አልነበረም፤ ይልቁንም በጉራጌ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚገኙ እያንዳንዱ ጎሳዎች የራሳቸው የተለያየ አጋዝ ነበራቸው። ታድያ ግን በጉራጌ ማኅበረሰብ ዘንድ 'ጎጎት' የተባለ የአንድነት ጽንሰ ሐሳብ አለ እና የጉራጌ ጎሳዎች በዚህ ፅንሰ ሐሳብ መሰረት ከሌሎች ብሔረሰቦች ዘንድ በሚመጡባቸው ጦርነቶች እና በተለያዩ ማኅበረሰባዊ መስተጋብሮች ህብረት ይፈጥሩ ነበር። እነዚህ አጋዝ የተባለ ሥያሜ የተሰጣቸው የጎሳ መሪዎችም ጎሳቸውን በጦርነት ጊዜ የመምራት እና በሌላው ጊዜ ደግሞ ህዝቡን የማስተዳደር ሃላፊነት ነበረባቸው። ታድያ አጋዝ ተብሎ የተሾመው ሰው የሚኖርበት አካባቢም ሆነ ጎጆ ከህዝቡ የተለየ አሰፋፈር እና አሰራር ስለሌለው አጋዙ ከህዝቡ ተለይቶ ይታወቅ ዘንድ በአንገቱ ላይ ጌጥ ይደረግለት ነበር። አንድ አጋዝ በሞተም ጊዜ የሞቱ ዜና በህዝቡ ሁሉ ዘንድ በአደባባይ ይነገር ነበር፤ ከሀዘኑም በኋላ በቦታው ሌላ አጋዝ በሞተው አለቃ ቦታ ይሾማል። አንድ አጋዝ የመሪነት ችሎታው በተሻሻለ ቁጥር ከራሱ ጎሳ አልፎ በሌላ የጉራጌ ጎሳዎች ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ እያደገለት ይሄዳል። አጋዝ ከማኅበረሰቡ በግብር መልክ የሚሰበስበው ሐብት እንደ ህዝብ ሳይሆን እንደ ግል ሐብት ይታሰብለት ነበር። ከሀብቱም ለህዝብ የሚያከፋፍል ከሆነ በህዝቡ ዘንድ ተወዳጅነትን ይጨምርለታል። ግን ይህ አጋዝ ተብሎ የተሾመ አለቃ በህዝቡ ዘንድ ክብር የሚያገኘው በሚኖረው ሐብት ብቻ ሳይሆን በጦር ሜዳም በሚያሳየው ችሎታ ጭምር ነበር፤ በጦር ሜዳ ላይም ከጠላታቸው ዘንድ ቢያንስ አንድ መቶ ተዋጊ መግደል አለበት። ለአለቃዎችም ሆነ ለየትኛውም ተዋጊ በጦር ሜዳ በሚያሳዩት ችሎታ ልክ የሚሰጧቸው ማዕረጎች ነበሩ። ለምሣሌ ያህል ከጦር ሜዳ ለማይሸሸው 'እሴህያርብ'፣ የጠላትን ሰፈር ለሚያጠቃ 'በርደፍረ'፣ የጠላትን መስመር ሰብሮ ገብቶ የጀግና ተግባራትን ለሚከውን 'በርከፈታ'፣ በጠላት ከበባ መሀል ለሚገባ ደግሞ 'ዋንዘታርብ' የተባለ ሥያሜ ይሰጥ ነበር። በዕድሜ ከፍ ያሉ አጋዞችም ከጦር ሜዳ ችሎታ ይልቅ ትኩረታቸው ወደ አመራሩ ይሆናል፤ የሽማግሌ አጋዝ ክብርም ከወጣት አጋዝ ይልቅ ይጨምራል። በጎሳዎች መሐል በሚኖሩ ውይይቶችም ላይ የሽማግሌ አጋዝ ሃሳብ ከወጣቱ አጋዝ ይልቅ ተደማጭነት ይኖረዋል። ህዝቡ የሚተዳደረው ግን በአጋዞች ብቻ ሳይሆን በሽማግሌ ሸንጎም ጭምር ነበር። የሽማግሌ ሸንጎ ሥርዓት በሰባት ቤት ጉራጌ የጆካ ቂጫ ወይም የጆካ ሴራ፣ በሶዶ ጉራጌ የጎርደና ሴራ፣ በመስቃን ጉራጌ የፈረግዘና ሴራ እንዲሁም በዶቢ ጉራጌ ደግሞ የዶቢ ሴራ ተብሎ ይጠራል። ሴራ ማለት በጉራጊኛ ባህላዊ ህግ ማለት ነው። ለህዝብ ፍርድ በመስጠት ዙርያ የጎሳ አለቃ(አጋዝ) ሥልጣን የለውም፤ ፍርድ የመስጠት ሥልጣን የሽማግሌ ሸንጎ ነውና። ዕድሜው የገፋ አጋዝ ግን ጥበቡ ይጨምራል ተብሎ ስለሚታመን የሽማግሌውን ሸንጎ በመቀላቀል ለህዝብ ፍርድ የመስጠት ተጨማሪ አቅም ይኖረው ነበር።
በጉራጌ ማኅበረሰብ ታሪክ ውስጥ እንሰት የተባለው ተክል ሚና ቀላል አይደለም። እንሰት ለማኅበረሰቡ ህልውና መሰረት ነበር። ከእንሰት ውስጥ እንደ ቆጮ፣ አምቾ፣ ቡላ ያሉ ምግቦች ይወጣሉ። የእንሰት ተክል ድርቅን እንዲሁም ከፍተኛ ዝናብን የመቋቋም አቅሙ ከፍተኛ ስለሆነ የስነ ሰብ አጥኚው ወይም Anthropologisቱ ዊልያም ሻክ The Gurage: A People of the Ensete Culture በሚለው መፅሐፉ በገፅ 33 ላይ እንደገለጸው ከሆነ "በእንሰት እርሻ ምክንያት በጉራጌ ታሪክ ውስጥ ረሃብ እና መደኽየት አይታወቅም" ብሏል። እንሰት ከሰው እና ከእንስሳት ምግብነቱ ባለፈ ማኅበረሰቡ የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ሲያወጣበት እና ሲጠቀምበት ኖሯል፤ ይህም የህልውናው መሰረት ነው። እንሰት የሙዝ ዛፍ ቢመስልም እንደሙዝ ዛፍ የሚበላ ፍራፍሬ አያፈራም፤ ለምግብነት የሚውለውም ስሩ እና ሌላው ክፍሉ እንጂ የሚያፈራው ፍሬ አይደለም። ለማኅበረሰቡ ግን ከሙዝ በላይ ሲጠቅም ኖሯል አሁንም እየጠቀመ ይገኛል። እንሰትንም ለማሳደግ እንደማዳበርያነት የከብት ፍግ ያስፈልጋል። ስለዚህም በጉራጌ ታሪክ ውስጥ ከእፅዋት ሁሉ እንሰት ከእንስሳትም ሁሉ ከብት ትልቅ ሚና ሲጫወቱ የኖሩ ናቸው። ይህም በታሪክ ውስጥ ከጉራጌ ማኅበረሰብ ከመነጩት ቆጮ እና ክትፎ ታዋቂዎቹ ምግቦች ናቸው። ይኸውም ቆጮው ከእንሰት ክትፎው ደግሞ ከከብት ሥጋ ናቸው።
የጉራጌ ማኅበረሰብ ቤቱን የሚሰራው በተፈጥሮ ከሚያገኛቸው ጥሬ እቃዎች ሲሆን ቤት በማኅበረሰቡ ዘንድ ከመጠለያነት ባለፈ ብዙ ጠቀሜታ ነበረው። ይህም ቤት የሚሰራው ያለምንም ሚስማር ነበር።
ማጣቀሻ(Reference)
1. The Gurage: A People of the Ensete Culture, Book by William A. Shack
2. en.sewasew.com...)
ለዚህ ግሩም ዝግጅትና አቀራረብ በጣም እናመሰግናለን። ለወደፊቱ ኑሮና ተስፋ ያለፈውን ታሪክ ማወቅ በጣም ይጠቅማል። ባብዛኛው ታሪክ ተብሎ በሠፊው የሚጻፈውና የሚነገረው የጉልበታሙና በወቅቱ የበላይ የነበረውን ወገን ብቻ ሆኖ ይገኛል። እንዲህ ያሉ ዝግጅቶች ለብዙዎቻችን ዓይን ገላጭ ናቸውና በርቱ።
በጣም ደስ ይላል ከተቻለ መጻሕፍት ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል።
The Gurage: A People of the Ensete Culture
Book by William A Shack
አንድ ታሪክ የሚያውቁ አዛውንት ሲያወሩ የሰማሁ ት ጉራእ ከሚባል ከኤርትራ ከአካለጉዛይ አካባቢ ፈልሰው የመጡ ናቸው ቁዋንቁዋቸውም የሴም ቁዋንቁዋ ነው ሲሉ ሰምቼ ነበር።አሁን ደግሞ ይህንን ሰማሁ ታሪክን ማወቅ ጥሩ ነው እንዲሁ ሌላም ሌላም አሰሙን ታሪካችንን እንድናውቅ ።
ጉራገ ከ ጉራ ከ ጉራዕ ጉረኛ 😊ቋንቋችን ታሪካችን በራሳችን ❤ምእራባዊ ጠማዛዚ ነው።
የጉራጌ ህዝብ ሀበሻ ነው የሰሜኑ ክልል ህዝብ ዘር ናቸው😊
ትክክል 👍
@@melkamumengiste እን ምን ይጠበስ ያልሆነ ስም አታሰጠን
እናንተ ሰዎች ከኤርትራ ከመጡ ወደ ድሀ ሀገርህ ሂዱ። ኢትዮጵያ ውስጥ አንፈልግህም።
Yeseman hezb leba ena achberbari sew aydelem. ጉራጌ ሊላ ቦታ ፈለገ። Yeknachu 😂
እነሡሥ በ14ኛው።በ16ኛው የመጣ ቅርብ መጤ አለ አደል@@atakelthailu187
አቦ ጉራጌ 🎉🎉🎉
wow andegna new
በርታታ❤
የሶዶው ጉራጌ ከጉራአ ይልቅ ከጎንደር የሚለው ሚዛን ይደፋል እላለሁ ።ቋንቋው በጣም ካማሪኛ ጋር ይቀርባል ።ሌላ ምሳሌ ጣና ሐይቅ ውስጥ ቆለጭ የሚባል የአሳ ስያሜ አለ ።በሶዶ እንቁራሪትን ቆለጨ ይላል ሌሎችም ተመሳሳይ ስያሜዎች ይስተዋላሉ ።
አ፣ እና ፣ዐ፣የሐበሻ ማንነታቸው ያጠፉ ቤሔሮች ናቸው
❤❤
You started by saying history of Gurage but you end up talking about one tribe from all gurage's. I kindly request you to change the title.
ሁላችንም አፍሪካኖች ነን ::
የጉራጌ ጠላት ከጥትም እሰከ ዛሬ አማራና ኦሮሞ ናቸው የወረሩን😢
ደንቆሮ ጋላ እንጅ ያሳደደህ አማራ ርስትኸን አልቀማ ጀዝባ
ቀማንኮ በደንብአርጎ ታሪካችን በደንብ እናቃለን@@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
ዘራኸ ይቅለጥ!ጎንቸ ይብላህ!
ጠቃሚ ትምህርት ነው ምስጋና ይገባሀል።
Teyaka algn sodo gurage zeru gurage new weyse aydelem
ነው
ሚኒልክ አይደለም የነጻ አውጣችሁ?
Thanks sir
Welcome
ጉራጌ ለመሆን እፈልጋለሁ የተባበሩት አረብ ኢመሬት 7 ሀገራ ናቸው የወሰዱት ከሰባት ቤት ጉራጌ ነው ይህን ያቃሉ
Gourage ye Eritrea zer new
😂😂😂😂 meskin. Egna ertrawian Leba ena achberbari sew yelenem
@@atakelthailu187 ante erigreawi aydelehm
@@atakelthailu187😢😢😢😢😢
የጉራጌ የሰፈረበት ቦታ ሰፊ የሚባል አይደለም ።መነሻው አንድ ከጉራአ ወይም ከጎንደር የሚሉ ትርክት አቀርቧል ።የኔ ጥያቄ ይሄ ሁሉ የተለያዩ ቋንቋዎች እንዴት ሊፈጠሩ ቻሉ?
ሌላው ደግሞ የክስታኔና የሰባት ቤት አመጣጥ ነው ሚለያየው ፤ በአምደ ፂዮን ጊዜ መጣን የሚለው ክስታኔ ነው ፤ የሰባት ቤት አመጣጥ በአክሱም ጊዜ እንደ መጣ እና ከነባር ህዝብ ጋር እንደ ተቀላቀለ ይነገራል፤ የቋንቋውም ይዘት ያንን ያሳያል። ሌላው ከወደ ምስራቅ ያልከው እነ ስልጤ ወለኔ ሀላባ ቀቤና ህዝቦች ሊሆን ይችላል ፤ የጉራጌ ታሪክ ሲፃፍ ከእነዚህ ህዝቦች ጋር አንድ ላይ ስለተፃፈ ነው ብዙ መላምቶች የሆኑት።
የቦዥ እምነት መሪ የነበሩት እስልምናን የተቀበሉት ከሚኒሊክ ወረራ ቀደም ብሎ ነው፤ እሳቸው እና በአጠቃላይ 12 የሰባት ቤት ጉራጌ ሙስሊሞች ከቦዥ እምነት ተከታይ ከነበሩ ጉራጌዎች ጋር ተዎግተዎል። ቡሃላም ሌሎች እስልምናን ተቀብለው ብዛታቸው ስለጨመረ በሃሰን ኢንጃሞ መሪነት ለሁሉም የሰባት ቤት ጉራጌ አጋዞች ጥሪ በማቅረብ ከምኒሊክ ጦር ጋር ውጊያ እንደ ጀመሩ ይነገራል ። በወቅቱ የምኒሊክ ጦር ምሁር ላይ ሰፍሮ ስለነበር ምሁርን ለማስመለስ የተለያዩ ውጊያዎች ተደርገዎል።
እና የቦዥ እምነት አልጋ ወራሽ የነበሩት የአብሬት አባት የነበሩት እኛህ ታላቅ ሰው እስልምናን ከኢማም አረብ ወይም ቆነት ሸይክ ተቀበሉ። የቦዥ እምነትን ይተገብሩ ነበር ያልከው ስተት ነው
ኢትዮጵያ 89ጉሳ ኣላት ሁሉም ተጠቃሎ የመጨረሻ ስማችን እፍሪካ ነው ሁሉም ዲያስፓራ ወይም ኢትዪስፖራ ያዙኝ ልቀቁኝ ሰማያዊ ፍየል እረዱልኝ ይላል ሁላችንም ጥቁር ህዝብ ነን::
Yihe Gurage mibal koshasha sewoch nachew
Balege
😂 !!!
ጀላ እራስ ቦርኮ ሉጢ የሹጣም ልጅ እንስሳ
ድምፁ መላኩ ቢረዳ ይመስላል
No , I know Melaku accent has his mother tongue influence
የኧዣ 4ጎሳዎች አይደሉም ❤72ጎሳ ነው ያላቸው
በኔ እምነት ውሸት ነው፣ ጉራጌ ጥንታዊና በቀዬው ነዋሪ ህዝብ ነው። ታሪክ ፀሀፊዎች እንንደፈለጉ ሥለፃፋት ነው? በቤተ-ጉራጌ ያለው የቋንቋ ብዝሃነት ያ ህዝብ ነባር መሆኑን አንዱ ህያው ምሥክር ነው። ይልቁንሥ አንተ ያልካቸው ቋንቋዎች ሁሉ መነሻቸው ቤተ-ጉራጌ መሆኑን የብሪታንያ ሳይንቲስቶች ማረጋገጣቸው ሰምተህ ይሆን። ጉራጌዎች መጤዎች ሣይሆኑ ነባር አፍሪካዊ ህዝቦች ናቸው።
እንዴት ነው ያረጋገጡት?
ታሪክ እንደፈለጉ ስለሚፅፉ ነው አይመስለኝ አይባልም መሰለኝደሳለኝ የመሀይብነው ወይየሚሞግት ሀሳብማምጣት ንው ታሪክመጠናትአለበት ይበልጥስለጉራጌ ታሪክአልወጣም አልተነገረም ድፍድፍነው
በርታ
በጉራጌ ግን የሙሲለምና የመስቀል ጦርነት ተደርጎ ነበር
አዲስ አጀንዳ መሆኑ ነው ምን አለ እግዚአብሔርን ብትፈሩ
ወይኔ ኤርትራ አገሬ ሁሉም ይፈልግሻል, አሁን ደሞ ጉራጌ አረ ባካችሁ.... ጉራጌ ሶማሊ ነው ተዉ በሃይል ኤርትርዊ ኣታድርጉት
ዝም በይ ደንቆሮ.. ቆቃ እምስ
Aye enye Eritrawit negne Gourage ke Eritrea endehone be tarik temryalehu
You don't know nothing
You know nothing OR you donot know, is it sorry babe!