- 317
- 1 337 319
mame&ZED Tube ማሜ &ዜድ
Saudi Arabia
Приєднався 17 бер 2020
አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ኢትዩጵያውያን በዚህ ቻናል የተለያዩ ምግቦችን መዝናኛወችን መረጃወችን የተለያዩ ነገሮችን ያገኛሉ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Відео
🛑ኑ ከትዳር በላይ ስለሚወደደዉ እና የብዙወችን ህይወትእየበጠበጠ ስላለዉ ቅጠል እናዉራ
Переглядів 3,9 тис.21 день тому
ኑስራ እየሰራን የብዙወችን ህይወትእየበጠበጠ ስላለዉ ቅጠል እናዉራ
🛑የኔ ዉሎVlog 😘ዉሎየን ላሳያችሁ ከልጅጋስራ💪ቆንጆ ምሳ ሰርቸ አበላኋቸዉ
Переглядів 10 тис.Місяць тому
ብርያኒ አሰራር በድንች/ ብርያኒ ሰራሁ በሀገሬ
ተዉ ሴቶች ግን ልብግዙ 😭😭💔ሶፊ ላንች ከአንች በላይ ማንምየለም በርታበይ#Sofi
Переглядів 3,1 тис.Місяць тому
ተዉ ሴቶች ግን ልብግዙ 😭😭💔ሶፊ ላንች ከአንች በላይ ማንምየለም በርታበይ#Sofi
ከአራስ ቤት ወጣሁ🎊🎊🎉🎉😘ናፍቃችሁኛል ደስ የሚል ጊዜ ነበር
Переглядів 7 тис.Місяць тому
ከአራስ ቤት ወጣሁ🎊🎊🎉🎉😘ናፍቃችሁኛል ደስ የሚል ጊዜ ነበር
👩🍳ይሄዉ በጠየቃችሁኝ መሰረት ይዥ መጥቻለሁ👩🍳እሚያምር እማታፍሩበት ዳቦ
Переглядів 12 тис.2 місяці тому
👩🍳ይሄዉ በጠየቃችሁኝ መሰረት ይዥ መጥቻለሁ👩🍳እሚያምር እማታፍሩበት ዳቦ
የጁመዓ ዉሎአችን😘ኑ እምነግራችሁአለኝ🎉 የሆድ የሆዳችንን እያወራን🎉🎉🎉🎉20ሽ ገብተናል🎉🎉🎉ለእናንተም ልዩ ምስጋና❤😘😘
Переглядів 13 тис.2 місяці тому
የጁመዓ ዉሎአችን😘ኑ እምነግራችሁአለኝ🎉 የሆድ የሆዳችንን እያወራን🎉🎉🎉🎉20ሽ ገብተናል🎉🎉🎉ለእናንተም ልዩ ምስጋና❤😘😘
ማሜን ሰርፕራይዝ አደረኩት🎉 ሳዑድን አስታወስኩት🤭እንደዛሬ መርቆኝ አያዉቅ
Переглядів 8 тис.2 місяці тому
ማሜን ሰርፕራይዝ አደረኩት🎉 ሳዑድን አስታወስኩት🤭እንደዛሬ መርቆኝ አያዉቅ
😍ደስየሚል ምሽት አሳለፍን 😍ሁላችሁንም ለዚህ ቀንያብቃችሁ ማን ነዉትዝታ ያለበት😘
Переглядів 3,5 тис.3 місяці тому
😍ደስየሚል ምሽት አሳለፍን 😍ሁላችሁንም ለዚህ ቀንያብቃችሁ ማን ነዉትዝታ ያለበት😘
ዜድ ወለድሽወይ?ተጨንቃችሁ ለምትጠይቁ ቤተሰቦቸ በሙሉ😘 ስም አዉጡ ፆታም ገምቱ 😀
Переглядів 4,4 тис.4 місяці тому
ዜድ ወለድሽወይ?ተጨንቃችሁ ለምትጠይቁ ቤተሰቦቸ በሙሉ😘 ስም አዉጡ ፆታም ገምቱ 😀
98ሽ330ብር የፈጀዉ ወደ ራያቆቦ እሚላክ መፈረሻ እና የቤት እቃ 0944514475ቁጥር ለምትጠይቁኝ
Переглядів 2,7 тис.4 місяці тому
98ሽ330ብር የፈጀዉ ወደ ራያቆቦ እሚላክ መፈረሻ እና የቤት እቃ 0944514475ቁጥር ለምትጠይቁኝ
አልጋሰብረሽ ተነሽ ይባል የለ|ለአራስቤት ዝግጅት| የገንፎ የሙቅ የንፍሮ እህል አዘጋጀሁ ኑእናዘጋጅ
Переглядів 8 тис.5 місяців тому
አልጋሰብረሽ ተነሽ ይባል የለ|ለአራስቤት ዝግጅት| የገንፎ የሙቅ የንፍሮ እህል አዘጋጀሁ ኑእናዘጋጅ
ቢላል ተመረቀ አበባ እየያዛችሁ congra በሉት ደስየሚል ጊዜ አሳለፍን
Переглядів 8 тис.5 місяців тому
ቢላል ተመረቀ አበባ እየያዛችሁ congra በሉት ደስየሚል ጊዜ አሳለፍን
Highlight 31:36 - 36:34 from ተናፍቃችኋል
Переглядів 2 тис.6 місяців тому
Highlight 31:36 - 36:34 from ተናፍቃችኋል
ማሻ አላህ ተባረክረህማን🎉
የኔ ባለሞያ በጣም ይጣፍጣል አቺን እያየሁ ሰርቼዉ እጅሽ ይባረክ
ከከከከ አሰቅሺኘ
ድመቶች ኢደይበሉሹ
ደሞ በርበሬ ከመቸ ወዲህ ነው የሚታመስ ጉድድድድ
እርፍ
ዶሮውን አይጠበስምደ እኔ እጠብሰዋለሁ ሴትዮ ታዘኛለች
በርች የኔ ጎበዝ ❤❤❤
በርችላይክሰብአርኩሺ❤
ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ ቅመም ማዘጋጀት ድካሙኮ ኡፍ
እኔበጣምአምሮኛልጎመንላኪልኝሳኡድነኝእህት
ለማን ልላክልሽ
በርች ሁቢ የጨመርሽበት ቅመም ምን ምን ነው ❤❤
መጀመሪያዉ ቪደወ ላይ አሳይቻለሁ
❤❤❤❤Berchi sis
ወይኔ ጣጣው ብዛቱ በርበሪኮ ያቃጥላል እደት ነው እኔ የማዘጋጀው ላየሁት ፈራሁት😂 እናቴን ኤረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እሷ ታዘጋጅልኛለችጂ እኔስ እጃልኝ😢😢😢
😁😁😁እስከ መቸ
ደሞ ይታመሳልደ ይሰጣል ሲደርቅ ማስፈጨትነው የምናቀው
ወድህ እህቴ ወድህ የውንድሜ ሚስት መሸአላህ ብያለሁ ❤❤❤❤❤
በኛ ይታመሳል
ማሻአሏህ ሚጥማጣ ተጨምሮ መቅመስ እፈልጋለሁ አገናኝሻለሁ እድልኪልኝ ሳዑዲ
በኛ ቀይ ሽኩርት ለብቻው አድርቀን ከርቤ እስከሚመስል የቆላል ቢሀላ ይደባለቃል ቀይ ማለነው በሰሜን ወሎ ሌላው ተመሳሳይ ነው
የኛ አብሮይደለዛል ብዙእንዳያቃጥልም ይረዳዋል
@@mamezedtube731 እኔም እንዳነች ነዉ የማዘጋጄዉ
በርች እህት ጀግና አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ
ሰላም
እርጥቡንና ደረቁን ቅመም ስማቸውን ሳትነግሪን
በመጀመሪያዉ ቪደወ አሳይቻለሁ
በርበሬዛላውንእጠቢው ወላሂየሚወጣውቆሻሻሻ
እደት ተደርጎነዉ። በጀሪካን። እሚደረሰዉ
የደረቀዉን በርበሪ እጀሪካዉ ጨምረሽ በመዉቀጫ ትመችዉና እና እርጥብ ቅመሙና ሽንኩርቱን እየጨመርሽ አብረሽ ማዋሀድ
በች
ኧረይታመሳል ስታመስ ለራሡ ሽታው ይጥማል
እማያምስ አለ
ስታምሽ ግን በቀዘቀዘ ምጣድ ቢሆን ይመሩጣል ብረምጣድ ግልብልብ ነው በምጣድ ጋግረሽ ስትጨርሽ ብታምሽው ያሰላም አጠይቂኝ እናቶቻችን እደዛ ነው የሚያምሱት
በምጣድ ነዉ ያመስኩት ምጣዱን ለሰስ አድርገሽ በብረት መታመሱንም አላዉቅም
ብርበሬ ታልታመሰ ይለባለባል ሲቀጥል ሲታመስ በጣም ኑው የሚጥመው በቃ ንጥር ቅቤ በይው አሁን አሁን አናምስም ይላሉ ግዜው በተቀያየረ ሰኡት ሞያውም እየቱቀያየረ ኑው እዴ
እዉነት ነዉ❤
ማሻአላህ ተባረካላህ የእናትን ትዝታ ❤❤❤❤❤🎉🎉
👍👍👈👈😳
ማሻ አላህ ዜድ በርቺ
መሸአላህ ዜድ ባለሞያ ነሽ አላህ ያፊያ ይፕጤና ቀለብ አላህ ያርግልሽ
ግን በርበሪ ሳይታመስ ጅምረዋልዴ እዴሚታመስ ነው የማቀው ባለሙያ ንሽ ዜድ
አወ ዘመን ብለዉ ከተማ አይታመስም
የኔ ውድድድ ማሻአላህ ተባረከላህ እናቴም እዳችው አብሳነው ሥትልዘጋጅ የማያት
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ዜድ ማሻአላህ ሁላችንም በሥዴት ያላችሁ ሁላችሁምላገራችን ያብቃን ሙያ የለኝም አላህ ይሥትርር
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ አህለን ፋፊ
መሸአላህጎበዝ
ማሻአላህ ዜድዬ ባለሙያ ❤🎉በረች
ማሻአሏህ ማሻአሏህ በጣም ሀሪፍ ነው ዜድየ በርች ብል አፊያ እኔም እደዚህ አድርጌ ነው የማዘጋጀው ነበር ማሻአሏህ ❤❤❤🎉🎉
ማሻአላህ
ለገበያ ለቤተሰቦቻችሁ ማዘዝ የምትፈልጉበ 0944514475 0944514475 በዋትሳፕ በኢሞ በኢሞ በፈለጋችሁት ማዘዝ ትችላላችሁ
ማሻአላህ የኔ ሴት የኔ ባለሙያ ቁንጅናም ሞያም የሰጠሽ ውብ ሴት ደሞ ከሃላ ያለው ይአዛን ጥሪ ደስ ሲል በጀባሩ
❤❤❤
ቁጥርሺን አስቀምጪ
0944514475
ማጓለልአልችልምኮ😂
😁😁😁ትለምጃለሽ
@@አሞየየወሎዋ በይ ልጀጂ ክክክ
እኔም አልችል ሙያስ አለኝ ግን ማጓለል አልችልም ዱሮም ብል ብል እቢ ብሎኝ ቀርቷል
እኔም አልችል ሙያስ አለኝ ግን ማጓለል አልችልም ዱሮም ብል ብል እቢ ብሎኝ ቀርቷል
እኔም አልችል ሙያስ አለኝ ግን ማጓለል አልችልም ዱሮም ብል ብል እቢ ብሎኝ ቀርቷል
ማሻአላህ. የምትሰሬው ሁሉይመቸኝል.
ሚጥሜጣ ስኖርው. በጣም አሬፍነው
እዴት በጀሪካ😮 አሳይኝ
እናመሰግናል ቆጂት
ማሻአላህ❤ ኧረ በኛም ይታመሳል
ከተማ እሚያምስ የለም ከ10አንድ ነዉ
እኔ ግን ገና ሰማሁ በሪበሪ በኛም ታምሶ ነው
የከተማዉ ሰዉ አብዛሀኛዉ አያምስም
አረ ይታመሳል
ማሻአላህ ተባረክአላህ
ማሻአላህ ተባረካለህ በርች ሲታማስ ጠአም አለዉ ያተማስ ግን እደታማሰአይሆንም ይለያያል ጠአሙአላህ ገባሽን ይክፈተልሽ ከሱቅ የተፈኝ ከመግዛት እደዚከዘጋጁበት መግዛት ይሻላል ሲታመስ
እዉነት ነዉ አሚን