ከአራስ ቤት ወጣሁ🎊🎊🎉🎉😘ናፍቃችሁኛል ደስ የሚል ጊዜ ነበር

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 194

  • @BusyLine-t2t
    @BusyLine-t2t Місяць тому +5

    ማሻ አላህ ብያለሁ
    አርባ ብሎ የሚከበርነገር የለም ማድርግ ከቻላችሁ ሀቂቃ ነው ሌላ አይቻልም.

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s Місяць тому +13

    በመጀመሪያ ማሻአላህ አላህ ያሣድግላችሁ ግን ወላሒ እኛ ሰዎች በጣም እምንገርም ፍጥሮችነን እሚጠቅመንን እሚጎዳንን ለይተን አናውቅም ሁለየ የሥሜታችን ባሪያ ነን አላህየ አንተ መጨረሻችንን አሣምርልን ቆይ ካፊር ከመመሣሠል ለቢዲአ ከመሮጥ መጀመርያ ሀይማኖታችን ያዘዘውን በተወጣን አረ ወላሒ አላህን ፍሩ ሢነግሯችሁ የቀኑባችሁ ይመሥላችኋል የኛ ፈተዋ ሠጭ ምናምን እያላችሁ በአሽሙር ሰውን ለማሸማቀቅ ለማሣጣት ትነቃላችሁ እኛም እናውቃለን ትላላችሁ። መመካከር ለሚወደው ሠው ለሙሥሊም እህት ወንዲም ሢሣሣት ዲኑን ማሥታወሥ የእሥልምና አንዱ ባህሪ መሆኑን እረስታችሁ ማለት ነው እኔ የገረመኝ አርበኢን እሚባል በባህላችን እራሡ አለ እንዴ? እኔ የወሎ ልጅ ነኝ ግን ሠምቼ አላውቅም። እውነት አላህን ለማመሥገን ከፈለጋችሁ ለምን አቂቃ አታወጡም? ለቢዲአ ሢሆን ኑሮው ይረክሳል አይደል?

    • @BusyLine-t2t
      @BusyLine-t2t Місяць тому +2

      ትክክል ወላሂ ደሞ ኮ አርብ ሀገር የነበርን ቢያስ ትንሽም ቡሆን እናቅ ነበር አላህ ያስተካክለን

    • @ليليمحمد-ج5ج
      @ليليمحمد-ج5ج Місяць тому +1

      መሸአላተበረከላ

  • @SofiyaMohamed-g9c
    @SofiyaMohamed-g9c Місяць тому +19

    ለምን ሀቂቃ አታወጭም አርባኢን ብሎ ነገር ምንዲነው?

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Місяць тому +2

      አቂቃ ነው የሴትልጅ አድ ፍየልወይምአድ በግነው

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm Місяць тому

      በስ እኛ ፠ሰወችስሜታችንን ሆነ እምንከተለዉ

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm Місяць тому

      በተክርስታን መዉሰድ ነው የቀራችሁ

    • @fatumamohammed975
      @fatumamohammed975 Місяць тому

      አርበኢን ሢባል ምንም አልመጣልኝ ነበር😅

  • @tube-mt9zx
    @tube-mt9zx Місяць тому +4

    በሉ አረበኢን የሚባል ነገር የለም ሀቂቃቸዉን አዉጡ በተረፈ በሰላም ይደጉ ሌላም አላህ ይስጣችሁ ወፍሩንም በቅርቡ ልጅ ይስጠዉ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 Місяць тому +6

    40ቀንተብሎየምከበረውምድነውአልገባኝም????አይፍቀድም።አላህንፍሩየፈረጅነገርአትከተሉ።

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr Місяць тому

      በክርስትና በተወለዱበት. ክርስትና የሚነሱበትነው. 😂😂😂😂😂😂😂

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Місяць тому +1

    ማሻአላህአላህ ያሳድግልሸ❤❤🎉🎉

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Місяць тому +3

    ይቅርታ አርበኢን እሚባል በአል የለም ሁሌም የምእራባውያን አንተከተል ዱናችን ሙሉ ነው ተጨማሪ አንፈልግ እህቴ እና ወንዲሜ ከሰማችሁ

  • @ZebaebrahimMesud
    @ZebaebrahimMesud Місяць тому +2

    ማሽአላህ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ግን ይሄ አርባ ቀን የሚባለዉ ነገር ከየቶ መጣ አላህን ፍሩ

  • @FatumaMahmmad
    @FatumaMahmmad Місяць тому +1

    ማሻአላህ አላህያሣድግላችሁ ሁልጌዜም ዲሥተኛ ያረጋችሁ❤❤❤❤

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube7136 Місяць тому +2

    ማሻአሏህ ማሜና ዜዷ እንኳን ደስ አላችሁ ግን አቂቃ አውጡላት 40ን ማክበር የሙስሊሞች አይደለም

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Місяць тому

    እኮን ደስ አላችሁ ዜድየ. ❤ሁላችንንም ለዚች ክብር ያብቅስን ያረብ❤❤❤

  • @rozenagaragare38
    @rozenagaragare38 Місяць тому +3

    ደሞ ምን አመጣሽብን ዝብለሽ ሀፍላ አደረገው አትይም ሂደት ኑራችሁ ሥትጃጃሉ ታሣዝኑኛላችሁ

  • @IkramEshatu
    @IkramEshatu Місяць тому

    ማሻ አሏህ የኛ ስውብታዝሊው ጎርበጥሽኝ ነውእሚልሽአይድነቅሽ

  • @amenaa2843
    @amenaa2843 Місяць тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቺሁ

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Місяць тому +10

    በመጀመሪያ እኳንአላህበሰለምእሁት አረገሺግ ሙስሊምነንባዮችታ ሳፍራላችሁሀቂቃ በኢስላም አርባኢን ገለመኔየለም። ከየትየመጣነገርነው ካፊሮችንምነውካልተመሳሰልን አንደሰትምአላችሁ አላሁመስታእንበስ

  • @SsSs-l7j
    @SsSs-l7j Місяць тому

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልን ❤❤❤

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት Місяць тому +1

    ሚጣየ አላህ ያሳድግሽ❤❤❤

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك Місяць тому +1

    ማሸአላህ በግ ሰለተወደደ በኬክ ሀቂቃዉን አወጣችሁት በቃ😂

  • @fatuma7299
    @fatuma7299 Місяць тому

    ጥያቂየ የመጀመሪያ ልጂሺ ናት ውይስ ሌላም ልጂ አለሺ ማሻ አላህህ

  • @Madinmadina-q5u
    @Madinmadina-q5u Місяць тому +1

    መሸአለ❤❤

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 Місяць тому +1

    ማሻላህ እኳንም በሰላም ወጣሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 Місяць тому +2

    የምን አርባነው ከቻላችሁ ሀቂቂቃ እረወደይት ነው ነገሩ

  • @ዘይባሀሠን-ጘ1ረ
    @ዘይባሀሠን-ጘ1ረ Місяць тому

    ማሻአላህአላህያሣድግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @Ashia12-s1z
    @Ashia12-s1z Місяць тому

    Masha Allah Allah yasadgat mitan ❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Місяць тому

    ማሻአላ እሙቢላል አርባሞላሽ ግዜውምኔነው እሚሮጠው አላህያሳድጋት ሚጣን

  • @ZenatAdem
    @ZenatAdem Місяць тому

    ወድሜ ለምንሸሸ🤣🤣

  • @زينبابراهيم-ف7ص
    @زينبابراهيم-ف7ص Місяць тому

    ማሻአላህ እንኳን በሰላም ወጣሽ ሚጣንም አላህ ያሳድግልሽ አብሽሪ በሀላችን ነው የኔ ውድ 🌹🌹🌹

  • @AAa-m3t6w
    @AAa-m3t6w Місяць тому

    mashaa alah mashaa alah ❤❤❤❤❤ alah yasadigilachuu

  • @Sjjw-q4f
    @Sjjw-q4f Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله مبروك الف مبروك

  • @زينب-ل3ص9ج
    @زينب-ل3ص9ج Місяць тому +1

    መሸአላህ ዜድ እኳን ለዝህ በቃሺ ማሜየገፎዉን ነገር አድቀን ሠርተህ ሥሠጣት ታታሣንን ካራሥ ወጣይ😂😂እኛንም ለዝህ ያብቃን የመዳም ቅመሞይ አሚንበሉ ከከከከ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Місяць тому

    መሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድግላችሁ
    🥰🥰🥰💞😊

  • @ZinaZina-k5p
    @ZinaZina-k5p Місяць тому

    መሸአላህ መሸአላህ አላህ ያሳድጋት❤❤❤❤

  • @Zainab-y7o
    @Zainab-y7o Місяць тому

    ማሻአላህ ተባረካላህ አላህ ያሳድግላችሁ

  • @MyLovemama-f7v
    @MyLovemama-f7v Місяць тому

    ማሻ አላህ አምሮብሻል ዜድ

  • @syutb9663
    @syutb9663 Місяць тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ዜድ እኳን በሰላም ወለድሽ🎉🎉

  • @meriamseid4730
    @meriamseid4730 Місяць тому

    ማሻአላህ ዜድ አላህ ያሳድግልሽ

    • @tube-mt9zx
      @tube-mt9zx Місяць тому

      የተደበቀ አድስ ሙሽራነዉ

  • @ZeburaHessen
    @ZeburaHessen Місяць тому

    ሱበሀን አላህ ዛሬ እያስታወስኩሽ ነበር

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አንኳን ለዚህ በቃሽ ፋፊ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Місяць тому

    መሻአላህ አላህ ያሳዲጋት❤❤❤

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 Місяць тому

    ማሻአላህ ደሰሰተሉ አላህ ያሳድግልሸ አምሮብሻል ማሻአላህ ተባረክአላህ😘🌷👍

  • @tibah7091
    @tibah7091 Місяць тому +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ዜድ አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hebe3258
    @hebe3258 Місяць тому

    ማሻአላህ እንኳን በሰላም ወለድሽ

  • @زهراءعبدو-و4ث
    @زهراءعبدو-و4ث Місяць тому

    ማሽአላህ አላህያሳድገላችሁ❤❤❤❤

  • @AyshaMohmmeb
    @AyshaMohmmeb Місяць тому +1

    ❤ማሻአላህ
    እኔ ብቻ ነኝ ግን ያባህል ልብስ እማሎድዉ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Місяць тому

    መሻአላህ እንኳን በሽልምወጣሽ

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk Місяць тому

    ማሻአላህ አላህ እኩዋን ለዚህ አበቃችሁ

  • @Fugg-q9r
    @Fugg-q9r Місяць тому

    አላህ ያስድጋት❤❤❤❤

  • @jabeebaahmad8847
    @jabeebaahmad8847 Місяць тому +1

    ማሻ አላህ

  • @ዜድሻወሎየዋ
    @ዜድሻወሎየዋ Місяць тому

    ወአለይኩም ሠላም ማሻላህ እኮን ደህና መጣችሁ ዜድየ እኮን ለዚህ አበቃችሁ በጣምነው እምታምሩት❤❤❤

  • @ዜድ-ሰ7ፈ
    @ዜድ-ሰ7ፈ Місяць тому

    ማሻአላህ❤

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት Місяць тому

    ማሜ😅😅ምጣድ ሰበራ ደሰሠ እንደ

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 Місяць тому

    የኔ ውድ ዜድየ እንደት ነሽ መሻ አላህ እንኳን ደስ አለ❤❤

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Місяць тому

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግላችሁ እህቴ እኳንም አሏህ በሽልም ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እሙአህሉ
    @እሙአህሉ Місяць тому

    መሸአላህእኳንለዚአበቃችሁ

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Місяць тому

    እንካን ለዚ አበቃቹ

  • @اممعاذ-ل9س
    @اممعاذ-ل9س Місяць тому

    ማሻአላ Zየ

  • @eexx3730
    @eexx3730 Місяць тому

    መሸአላህ ዜድ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Місяць тому

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤

  • @MsKusi-f3h
    @MsKusi-f3h Місяць тому

    መሸአላህ አላህ ያሳዲግላችሁ

  • @እሙአህሉ
    @እሙአህሉ Місяць тому

    ሚጣየአላህያሳድግሽ❤

  • @zzzz8346
    @zzzz8346 Місяць тому

    ዜድየማሻአላህብለናልያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AfghChjj
    @AfghChjj Місяць тому

    ማሻአላህአላህያሳድግላችሁ👍👍👍🎉🎉

  • @makkiamakkia3478
    @makkiamakkia3478 Місяць тому

    ሚጣየንም አላህ ያሳድጋት

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 9 днів тому

    የሞተሠዉይመሥልአርባየንሠማኒያየንአበሉሀቂቃማዉጣትነዉካላችሁከለለግደታአደለም ወጀልአትሥሩ

  • @Eman-t8v
    @Eman-t8v Місяць тому

    እችልጅ አገር ገብታለችደ ሁለተኛወልዳነው ንገሩኝኮመቶች

  • @fatumayesuf6320
    @fatumayesuf6320 Місяць тому

    ሐቂቃ አውጡ

  • @HadhrahMuhabah
    @HadhrahMuhabah Місяць тому

    ማሻአላህ ❤❤❤ውዶቸ

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    ማሻአሏህህህ😍😍😍

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ Місяць тому

    ማሻአላህ ተባከላ አላህ ያሳድግላችሁ ውዶቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙአህሉ
    @እሙአህሉ Місяць тому

    ሚጣየቆጆ

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk Місяць тому

    ማሻአላህ z ሌላ መስለሻል አራስነት ተመች ቶሻል 🌹🌹

  • @LOVe-d6r4z
    @LOVe-d6r4z Місяць тому

    ማሻአላህድስትላላችሁ

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr Місяць тому

    መሽአላህመብሩክውዶችየ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 Місяць тому

    ምንድነወአለ

  • @RahamaRahama-h1d
    @RahamaRahama-h1d Місяць тому +1

    አድስነገር እያመጣችሁ ዲናችንን አታበላሹ ኧረ አላህን ፍሩ በረቢ የተፈቀደውን እየጣላችሁ ያልተፈቀደውጋ ሚን አያያዛችሁ ያአላህ አላህ ይህድኩም. ከማቃለሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም መን አሚለ አመለን ለይሰአለይሃ አምሩና ፈሁረድ የኛትዛዛ የለለበትን ስራየሰራሰው ስራው ተመላሽነው ተቀባይነት የለውም ።

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s Місяць тому

      ሠለሏህ አለይሒ ወሰላም

  • @ssaa4401
    @ssaa4401 Місяць тому +2

    የምንአርባሆ እናተ እወዳቸሁነቀር ግን ተሳኡዲወርዳቺሁ እዛዉ ናችሁ አዲኮ የረሳችሁትየለም ሽርክ አላህአይምርም ሊላወጀል ሊምረንይቺላል አላህ ታዉ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому +2

      ሽርኩ ምንድን ነዉ ዉዷ ሽርክ ማለትኮ ከአላህ ሌላ ማምለክ መገዛት ማለት ነዉ ምን አገናኘዉ

    • @ZebaebrahimMesud
      @ZebaebrahimMesud Місяць тому

      ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነቢ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr Місяць тому

      እና አርባኢን ማለት እኮ በክርስትና አንድርስት ወልዳ አንድ ወር ካስርቀን ሲሞላት ልጇን ክርስትና የምታስነሳበት ቀን ነው. ስለዚህ ይህ ሽርክአይደለም እዴ. በእስልምና አርባ አይባልም ሀቂቃነው. እሱም ካልሆነ. አርባኢን. ይህማ መክፈርበይው ​@@mamezedtube731

    • @afR-y9s
      @afR-y9s 15 днів тому

      ቢዳአ ነው ​@@mamezedtube731

  • @Sama-ex2un
    @Sama-ex2un Місяць тому

    ማሻአላህማሻአላህ

  • @aagg2229
    @aagg2229 Місяць тому

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @pakpakistan3963
    @pakpakistan3963 Місяць тому

    ማሻአሏህ

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 Місяць тому

    ማሻአላህ ዜድየ እምር ብለሻል የኔ ጨረቃ አላህ ያሳድግልሺ ሚጣየም ሳም ሳም አድርጊልኝ እሺ ማሬዋ በጣም ነው የምወድሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ametullahtube3452
    @ametullahtube3452 Місяць тому

    ማሻአላሕተባረከላሕወለድሺዴ.አላሕያሣድግልላችሑ.

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Місяць тому

    ማሻአላህደስትላላችሁግን በኢስልምናየለለነገርአታድርጉለሁለተኛው አላህያሣድግላችሁ አምሮብሻልአራስነቱ አርባቀንየሚባልየለምበሸሪአችን በተወለደችሰባትቀንነው ሰዎንጠርታችሁማብላትያለባችሁ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому

      ይሄኮ ለ40ቀኑ በአል እያከበርን አይደለም እህቴ ኬኩ ላይ ያለዉን አይተሽ ከሆነ እንጅ

  • @aminatmahammed98
    @aminatmahammed98 Місяць тому

    Mashaallh

  • @makkiamakkia3478
    @makkiamakkia3478 Місяць тому

    መሸአላ ተባረከላ

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ Місяць тому +1

    ማሻአላህ አላህያሳድግላችሁ እግድህ እኔ የወግድልጂነኝ ጋሽ ሙሀመድእና እትዬ ዜድ ልጃችሁንለ ልጄ ብያለሁ እኔው ከወዴት ወግድነኝ 😅😅😅😅😅

  • @እሙአዚዛ-ኀ6ደ
    @እሙአዚዛ-ኀ6ደ Місяць тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ጠቃሚልጅ ያርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @أمعبدالرحمان-م6ث7ز
    @أمعبدالرحمان-م6ث7ز Місяць тому

    ማሻ አላህ እሀት

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ Місяць тому

    መሸአላህ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Місяць тому

    አታውጫት ውደ አላህያሳድጋት

  • @Emusekina-ck3hs
    @Emusekina-ck3hs Місяць тому

    አላህ በሰላም አሳድጎ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ

  • @afR-y9s
    @afR-y9s 15 днів тому

    አርባኢን የሚባል ባአል የለም ሀድስ እንጅ ሆ ወደ የት እየሄድን ነው

  • @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ

    ወፍራሙ ሠውየ ማነው አድስሆነብኝ

  • @fandishaTube-ve5cg
    @fandishaTube-ve5cg Місяць тому +1

    መሻአላ እህት ግን ህፅኑን እታወጫት

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Місяць тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @ኢነሏሃማአሶቢሪን
    @ኢነሏሃማአሶቢሪን Місяць тому +2

    😂ማሜ ለኔ ሰረግ ነው አሉ እውነቱን ነው ምጣድ ሰበራ አለ ከ40 ቀን ቡሀላ 😅😅😅

    • @ኡሙጀሚላኢሻአላህ
      @ኡሙጀሚላኢሻአላህ Місяць тому +1

      ክክክክክክ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Місяць тому +3

      ምጣድ ሰበራ አላውቅም ነበር ሰምቸም አላውቅም እና አግብቸ 4ወርምናምን ሁኖኝ ከዛ ጎረቤት ነበረች ወልዳ በተሰብጋ የመጀመሪያዋ ነው አራስ ቤቷን ጨርሳ ወደባሏቤት ተመልሳ አንድ ቀን አድራ ልጇ ሞተ ባት 😢😢አዛ ባሌምጣድሲሰብሩ ረቅጠውትነው አለኝ ለም ነው ምጣድ የሚ ሰብ ሩት ስለው ስትወልጂአሳይሻለሁአለኝ😂😂😂ይሄውእስከዛሬ አል ወለድ ኩም 10አመቴ ታገባሁ ዱአ አድርጉልኝ😢😢😢

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln Місяць тому

      ​@@wynitomohy1775የኔ ሚስኪን አላህ ይወፍቅሽ እህቴ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Місяць тому

      አላህ ይወፍቅሽ 😂😂እደት አታቂም ምጣድ ሰበራዉማ አርባቀን ሤት ሥትቀመጥ ድግል ይሆናል ለዛነዉ ድግል አላቅም እዳትይኝ​@@wynitomohy1775

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 Місяць тому +1

      ቆይ. ምድን. ነው. ምጣድ. ሠበራ. እኔ. ወሎየ. ነኛ. ግን. አላቅም. ምጣድ. ሠበራ

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Місяць тому

    አርባኢንማለት

  • @DghB4r
    @DghB4r Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @محمدمحمد-ك3ق8س
    @محمدمحمد-ك3ق8س Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc9403 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @skettube4149
    @skettube4149 Місяць тому

    ማሻአላህ መብሩክ ግን ያረግሽው ወርቅ ነውደ ዜዷ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Місяць тому

      ክክክ

    • @ፈሩህሙሀመድ
      @ፈሩህሙሀመድ Місяць тому

      ያገር ውስጡ ይሆናል

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln Місяць тому

      ​@@ፈሩህሙሀመድየሃገር ውስጥ እንድህ ጥራት የለውም 😅