በሬ እያዋጋን ነዉ ማን ያሸንፋል ገምቱ ፍጠኑ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @kayrujamel6775
    @kayrujamel6775 22 дні тому

    😢😢😢

  • @foziya-seid
    @foziya-seid 2 місяці тому

    የበሬውጊያእና ወየዶችን መጣላት በሩቅነው 😅

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd 2 місяці тому

    ገመዱን ለምን አፈታውም😅😅😅😅😅

  • @aliami3143
    @aliami3143 2 місяці тому

    🌷🌹

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 2 місяці тому

    የዘበኑ ነገር ሠዉ ሢጣላ መቀረጥ ሢበላ መቀረጥ የሀልጋዉ ብቻነዉ የቀራችሁ 😂😂😂😂 እሱንም በመቆየት አይቀርም😢😢😢 አላህ ይስቱር በስ ሁሉነገር ለሚዳ

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك 2 місяці тому

    እኔ እዱር ነድቸ ሲያያዙብኝ አለቅስ ነበር ደግሞ ስለሚሸነፉ ደስይለኛል መጨረሻ ላይ😂 የአንድ ቀኑማ ጠዋት የተያያዙ ቀንደረሱ 😢

  • @hayatsaad23
    @hayatsaad23 2 місяці тому

    አይትዝታ

  • @እሙሙአዝሰ
    @እሙሙአዝሰ 2 місяці тому

    ከብት ስጠብቅ የሚስቸግረኛ ነገር ቢኖር ይህ ነገር ነበር ደግሞ እከ ስፈራ አይጣል

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf 2 місяці тому

    አይ ትዝቴ

  • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
    @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 2 місяці тому

    ደግነቱ ገደል የለም ዜድ እደናት

  • @MedinaAli-f1j
    @MedinaAli-f1j 2 місяці тому

    እር ናፍቆኛል እኔ

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 2 місяці тому +1

    😅የበሬ ወጊያ ወንድ ለወንድ ጠብ በጣም የምፈራው ነገር😅

  • @Ramahasan-uq8qd
    @Ramahasan-uq8qd 2 місяці тому

    አሲተዎሲኩ

  • @jemilamengestea8294
    @jemilamengestea8294 2 місяці тому

    ወላሂ ገምቸ ነበር አገኝሁ ጥቆሩ ያሸንፈል ብየ ነበር ገናሰየው የስስስ

  • @እሙአህሉ
    @እሙአህሉ 2 місяці тому

    ❤❤

  • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
    @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 2 місяці тому

    ዉይ ለምን አገለግሉም😂😂