ከትላንቱ የቀጠለ 😘የልጅነት ትዝታ ❤ማን እንዴ ሀገር😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 172

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 місяці тому +5

    እትፍትፍ ብለን አመታመቱ አድርሰን እንላለን አይ ትዝታ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sadaa5771
      @sadaa5771 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂አይይ ትዝታ

  • @aahlam82
    @aahlam82 2 місяці тому +2

    አመታመቱ አድርሠን እንል ነበር ድሮማ ክክክ ማሻአላህ ብሎ አፊያ እኔም በቅርብ ወሎ ላይ ነው ቤቷ እያልኩ ከች ልል ነው መልካም ግዜ በሉኝማ😢🎉

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አይ ትዝታ ብል አፊያ እኔደሞ ከጎደኞቸጋ ብሩቱካን ነበር የምንሰርቀዉ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 3 місяці тому +4

    መሻ አላህ ብልአፊያ🥰🥰
    ማነው እንዴኔ ይህ ቀን የናፈቀው 😪!!😊

    • @rawdaamuhmmed1658
      @rawdaamuhmmed1658 3 місяці тому

      @@fhgdgjf5573 ene 😥😥😣😔

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  3 місяці тому +1

      አላህ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 3 місяці тому

      @@mamezedtube731 አሚንንን ወንድም🥰

  • @Amena-n9w
    @Amena-n9w 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ ብል አፊያ እሂ ቀን ነዉ የናፈቀኝ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 3 місяці тому +7

    አይትዝታ እምድጃ ዳር ያለጠብ ትዝአለኝ ወንድሞቸጋር ፈቅበይ ፈቅበል የምንባባለው😅እኔ ማንጎ ነበር የምሰርቀው😅መስኖ ከሄድኩደግሞ ተሠባስበን ጎደኞቸጋር ሙዝ አዱንእራስ እንሰርቅእና እንቀብራለን ውይቀኑ እደትእደሚርቅብን እስተሚቀላ በመመላለስ እግራችን ያጥራል😅

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @MubarekMubark
      @MubarekMubark 3 місяці тому

      አይጢቱያችንጥርስለኔየኔንጥርስላችብየእጥልነበር

    • @MubarekMubark
      @MubarekMubark 3 місяці тому

      ሳርቤትላይ

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 2 місяці тому

      😅😅😅 እኔ ወላሂ አድግዜ አባቴ ከጭድውስ ሙዝ ቀብሮ እድበስል ጭዱ ዝብሎ የተከመረ አለደለም አድትክላስውስጥ ነው ያለው እና እኔ በየቀኑ አድ አድ ስበላ እነሱም አላዩትም መጨረሻላይ እስኪ እንየው ደርራሮይሆል ብሎ ወድሜ ያወጠዋል ትነሽነው የቀረው 😅😅 ከዛ ማን በልቶነው ሲሉ እኔም እደነሱ ማንበልቶነው 😂😂 ሽምጥጥ አላየሁምብየ በወድሜ ተፈረደ እኔ ከደሙንፁህሆኩ 😅😅😅አይ ምናለ ያግዜ ቢመለስ 😢😢

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih 2 місяці тому

      ​@@abcabc7430😂😂😂😂😂😂😂

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 2 місяці тому

    ማሻአላህ ብል አፌያ ❤❤🎉🎉🎉 የኔ እባ መምጣት

  • @ፋፊመሀመድወሎየዋ
    @ፋፊመሀመድወሎየዋ 3 місяці тому

    ማሻአላህ ብላፊያ አይትዝታ እኔም ቆፍሬነበር እምዲብቀው. ወዲሞቸጋር😂😂😂

  • @እሙሰሚራ
    @እሙሰሚራ 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ በቆሎዉ

  • @ቃልዬ-ጐ9ከ
    @ቃልዬ-ጐ9ከ 2 місяці тому

    ወይኔ ኢትዮጵያ ትዝ አለኝ 🙆🏾🙆🏾😢

  • @zedwaloyawa1388
    @zedwaloyawa1388 3 місяці тому

    ማሻአላህ ስታምሩ ወይኔ ትዝታየየየየየ❤❤❤

  • @amuhsniyoutube5769
    @amuhsniyoutube5769 3 місяці тому

    ማሻአሏህ አይ ትዝታታታታታታታታታታ ዜድየ በሰላም ዉለጂ❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hawamohammed4875
    @hawamohammed4875 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ ደስትላላችሁ

  • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
    @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 2 місяці тому

    አረ ተው ለእኛም እዘኑልን ማሻአላህ ብላኢፊያ

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ወልደሽ ደስታችሁ ሙሉ ይሁንላችሁ

  • @nafisaahmed5286
    @nafisaahmed5286 3 місяці тому

    ክክክክክ እረእናተየ እዳዉ ብቻየን በሳቅ ገደላችሁኝ ማሻአላህ ብል አፊያ በቀሎ የመጀመሪያ ሲቀመስ ተላምጦ ቱቱቱ ይባላል ክክክ እኔማ ቀልቸ አልልም የበቀሎ ትዝታና የላም ወልዳ ወዳዉ ታልቦ እጥጃ ላይ ቱቱቱቱ ይባላል እኔ አይ ቱቱ ብያለሁ ብየ ጥጥት እረ አያልቅም በፁሁፍ የጥቅሹ በሰኔ ሽልሻሎ ላይ ነዉ እምጀምረዉ እደከብት አጣቆ እስቲጥለኝ አየስደት በስ አልሀምዱሊላህ

  • @RabiahusenMahua
    @RabiahusenMahua 3 місяці тому

    ማሻአላሕ ብልአፊያ ጉንጨ ውሀ ቋጠረ

  • @seadi5
    @seadi5 3 місяці тому +1

    ማሻአላህደስስትሉ
    ግልገሎች ሳያምሩ

  • @FatumaAmenu
    @FatumaAmenu 3 місяці тому +1

    መሽ አላህ ብላፍያ ወሊሂ በጣም ነው የምወዳቹህ የመዳም ቅመሞች ምን ይከፈልበታል 100 ሽ ብታሥገቦቸው

  • @እሙከውሰር-ዠ5ሸ
    @እሙከውሰር-ዠ5ሸ 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ብልአፊያ አስቀናችሁኚ❤❤

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd 3 місяці тому

    መሸአለህ ደስ ስትለ ❤❤❤❤😂😂አይ ትዝታ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 місяці тому

    😢😢😢😢አይይይይይ ሀገሬ ናፈቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg 3 місяці тому

    Masha Allah Masha Allah bilafiya dass telalechu weeyyi❤kkkkkkk😂😂🥰🥰 tezita enem ager le geba now lnsha Allah M / z sewadachu ❤❤🎉👏

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 2 місяці тому

    😂😂 አድ ቤት ያደግን ነውእኮ እምንመስለው 😅😅😅😅 ተመሳሳይ ታሪክነው ያለን የመጀመሪያ በቀሎ ደርሶ ስንቀምስ ካመት ካመት አድርሰን ብለን ...😅😅😅ኦኦኦኦኦኦኦኦ ያረብ አገራችንን ሰላምአድርግልን

  • @RichWallo
    @RichWallo 3 місяці тому

    ማሻአላህ ያገሬ ልጆች በርቱታምራላችሁ🎉🎉🎉

  • @eexx3730
    @eexx3730 3 місяці тому

    መሸአላህ ኑረየ አይሁልበል

  • @MalukMelissa
    @MalukMelissa 3 місяці тому

    ማሻአላህ በልአፊያ የታየኝ በቀሎዉ ነው ❤❤❤

  • @rahmtriri55
    @rahmtriri55 3 місяці тому +2

    ማሻ አላህ አይ ትዝታ ልጂነት ምዲጃ ዳር ስንቀመጥ ወዲሜ ጋ በቦታ እንጣላ ነበር
    ጥቅሽ ለመስረቅማ አደኛ ነበርኩ በየ እርሻው እየሄዲኩ
    ጥርሳችን ሲወልቅ ደሞ አይጢቱ እች ጂል ጥርስሽን አጭ ሸጋ ጥርሴን ብለን ከሳርቤት ላይ እንወረውር ነበር😂

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  3 місяці тому

      የሁላችንም ትዉስታ ነዉይሄ😁😁

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 місяці тому

    ማሻአላ ብልአፊያ ይህቀን ለኛንም ያቅርብልን

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 місяці тому

    ማሻላህደስስትሉኮ ትዝታነው የምቀሰቅሱት😅

  • @حوا-س7ل
    @حوا-س7ل 3 місяці тому

    ማአሻአሏህ ቢልአፊያ🎉🎉

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 місяці тому +1

    አሚን ያረብ ይቀነው የናፈቀን😢

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 2 місяці тому

    ብል አፊያ ምርጦች❤

  • @IberhemSaid
    @IberhemSaid 4 дні тому

    እኔ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 3 місяці тому

    ማሻአሏህ ብል አፊያ

  • @mnmalawi2360
    @mnmalawi2360 3 місяці тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EeEe-rk6hy
    @EeEe-rk6hy 2 місяці тому

    አይትዝታ ዜድየ አጎጎችሁኝ

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 3 місяці тому

    ውይይይ ትዝአለኝ የመጀመርያ ግዜ ቱቱ ይባልኔ የአመት ሰውበለን ይባላል

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 місяці тому

    ማሻላህ ሲምር ያሰላም

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 3 місяці тому

    ማሻአላህ ብልአፊያ ደሥትላላችሁ

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 3 місяці тому

    ማሸአላህ❤❤❤

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 3 місяці тому

    ቢላል ቆጆ መሺአላ❤❤❤❤❤አዴገ

  • @AfghChjj
    @AfghChjj 3 місяці тому

    ማሻአላህደስስትሉ👍👍👍👍🌹🌹

  • @lubabasaed6959
    @lubabasaed6959 3 місяці тому

    አይይይይ።ትዝታ።አገሬ።ገርባ

  • @hayatmohammad293
    @hayatmohammad293 3 місяці тому

    አረውዶቺ"እሽትአምሮኝል"አይይይ"ዛሬስ

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 місяці тому

    ማሻላህ አድባድ ሀፍዘሀታል አረሳሀውም

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 місяці тому

    ውይይ በቀሎ አጎመጃችሁኝ 🥰

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 3 місяці тому

    ወይኔ ትዝታ አዞሮ ሊደፋኝ ነው ዜድየ አልወለድሽም ወይ

  • @ኢለሀምእብራሂም
    @ኢለሀምእብራሂም 3 місяці тому

    ማሻአላህ ያገሬ ልጆች

  • @ZemZem-fz7he
    @ZemZem-fz7he 3 місяці тому

    ማሻአላህ ብልአፊያ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 3 місяці тому

    መሻአላህ

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 3 місяці тому

    አይይይ😢ትዝታ የፍየል ግልገል ስወድ

  • @eexx3730
    @eexx3730 3 місяці тому

    ዜድ አብዱ ዳአረገልኛ በጠም ልጀች ነፍቀዉኛ አላህ አሳክቶልኛ በሰላም ለሀገሬ እደበቀኛ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  3 місяці тому

      አላህ ያሳካልሽ የኔ እህት

  • @አተቂላህ
    @አተቂላህ 2 місяці тому

    ቢለአፊያ ማሻአላህ

  • @hdhdhdhd5082
    @hdhdhdhd5082 3 місяці тому

    ማሻአላ ብልአፍያ

  • @seadayesuf5771
    @seadayesuf5771 3 місяці тому

    ማሻአላህ ብልአፍያ

  • @NasimaLiban
    @NasimaLiban 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @taybamohamed445
    @taybamohamed445 3 місяці тому +1

    አዬየየ እነ እሙ ቢላል ትላንት ና ዛሬ ወደ ልጅነቴ መልሳቹል እኔ ደሞ በቀሎ ስበል ልምዝምዝ ነኘ ና አንዴ ታላቅ ወንድሜ ነጥቆኝ ሰፈሩን ሁሉ የሮጥኩት አምጣ እያልኩ😂😂😂

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 місяці тому

    አቡቢላል እንድህ ሲል የዘረጋልኝ እየመሰለኝ ልቀበል ጉጉቴ ትዝታ አይይይይ

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 місяці тому

    ማሻላህያምራሉ❤

  • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
    @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 3 місяці тому +1

    ሱካር ድንች ደሞ እንጨት ትንሄድ ቆፍረን እናወጣና ጥሬዉን ብልት አይትዝታ

  • @NemiAbdu-f9m
    @NemiAbdu-f9m 3 місяці тому

    ማሻአሏህ ብል አፊያ ዜድ ምነው አፈጠጥሽበት ይናገር እትፍ እትፍ አመት አመት ያድርሰን ነበር ዱሮ ገብል ምጥዋ የምንለው ወይኔ በሳቅ😂😂😂

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  3 місяці тому

      ምን ሊል ነዉ ብየኮ ነዉ😂

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 3 місяці тому

    አይጢቱ ያችን ጥርስ ለኔ የኔን ጥርስ ላች 🤣🤣🤣🤣 ብለን ወደ ጓዳ እንወረውረዋለን አይ ልጅነት

  • @AsAs-q6x
    @AsAs-q6x 3 місяці тому

    Mashaa allah

  • @rawdaamuhmmed1658
    @rawdaamuhmmed1658 3 місяці тому

    shet😢😢😢

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 3 місяці тому

    አመት አመቱ ድገመን የከርሞ ሠው በለን ነበር አይይይይይይ ትዝታ

  • @hawahawa5139
    @hawahawa5139 3 місяці тому

    እኔም አደዛዉ ነበርኩ

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 3 місяці тому +3

    ስበላ ቢሲሚላህ ብቻ ነው ማለት ወድሜ ሌላ አጨምር እሽ

    • @ታምሬቲዬብ
      @ታምሬቲዬብ 2 місяці тому

      ምን ችግር አለው ቢስሚላህ እርግማን እረሂም ማለት

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 місяці тому

    አወልጅያምራል አድራሻውን አስቀምጭ😂😂😂😂

  • @mslubaba602
    @mslubaba602 3 місяці тому

    ቱቱ ሀመቱሀመቱ አድርሰን

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 місяці тому

    እደት ናችሁ ያገሮቸልጆች😂😂😂

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ 3 місяці тому

    Tezta Mashlla

  • @saidamohammed2683
    @saidamohammed2683 3 місяці тому +1

    ወላሂ ላአዚም ቢላልን ሳይ ልጀ ነዉ ትዝ የሚለኝ

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂እኔ እና እህቴ አድርገነዋል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይግዜ

  • @ኢለሀምእብራሂም
    @ኢለሀምእብራሂም 3 місяці тому

    አይትዝታ በቀሎ😢😢

  • @skettube4149
    @skettube4149 3 місяці тому

    የፍየል ግልገል እና የበግ ግልገል ኩሪላ ስወድ 😂

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  3 місяці тому +1

      ያምራሉኮ😂

    • @skettube4149
      @skettube4149 3 місяці тому

      @@mamezedtube731 በጣም ባገኛቸው ባልቴትም ሁኛ እሷቸው ጋር ተመጫወት ወደኋላ የምል አይመስለኝም

  • @hdhdhdhd5082
    @hdhdhdhd5082 3 місяці тому

    መስከርም አይደል አሁን ጥቅምትመችነዉ ማሜ

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 місяці тому

    ብላፊያ🎉🎉🎉🎉

  • @Zdtube-yq9tv
    @Zdtube-yq9tv 3 місяці тому

    ቱ ቱቱ አመታመቱ ድገመን እንል ነበር ግን አይባልም ነበር የልጂነት

  • @saidamohammed2683
    @saidamohammed2683 3 місяці тому

    ቢላልየ የኔ ወድ እዴት ነዉ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 місяці тому

    እትፈእትፈ አሐትአመቱ ኘዲረሰኝነው ግንሺረክነው😂😂😢

  • @rahmahrahmah3158
    @rahmahrahmah3158 2 місяці тому

    😅😅😊😊

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 3 місяці тому

    አይጢቱ ያችን ጥርስ ወደኔ. የኔን ጥርስ ወዳች 😂ክክክክ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  3 місяці тому

      😁

    • @sadaa5771
      @sadaa5771 2 місяці тому

      አረ ወይኔ 😂በተለይ ሳር ቤት ላይ አይይ ልጂነት 😂😂😂

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 місяці тому

    እኔ አደኛነበርኩ ጥቅሽ ሰረቃ😅😅😅

  • @habeeba8251
    @habeeba8251 3 місяці тому

    እኔ ጥቅሽ እሰርቅ ነበር😅😅😅😅

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 3 місяці тому

    እኔና ወንድሜ ዝርዛሮ ሲጀምር ጀምረን ነው የምሸነቁረው ለወፍ ቀለብ የጥንቅሹ ነገርማ አይወራ ካብ ለካብ መቅበር ነበር ስራዬ

  • @وبوي-ع3ي
    @وبوي-ع3ي 3 місяці тому

    ኑሩ ጉግሳ ነው እንደ የኔ ወንድም ደህናነው ዜድ

  • @AsAs-q6x
    @AsAs-q6x 3 місяці тому

    ❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ሐ5ቀ
    @አልሀምዱሊላህ-ሐ5ቀ 3 місяці тому

    አመታመቱ አድረሰን እንል ነበር

  • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
    @እሙረያንሀገሬንወዳድ 3 місяці тому

    ዜድዋ ስወዳችሁ ወላሂ ለኛም ዱአ፣አድረጉልን❤❤

  • @mariam3292
    @mariam3292 3 місяці тому

    ወደ ሆዳችን እትፋ እትፋ እንላል እኔ የጥቅሽ ነገር እኔም እደናት እደብቅ ነበር ግን አባቴ እራሱ ትልሽ ይሽት ይል ነበር አይ ትዝታ

  • @ኢለሀምእብራሂም
    @ኢለሀምእብራሂም 3 місяці тому

    ማሜ ቦታ ገርባ ፈልግልኝ እሽ

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 3 місяці тому

    እሸት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲቀመስ ቱ ቱ ቱ ቱ ቱ ቱ ቱ ቱ ቱ ቱ
    ይባል ነበር😂

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 3 місяці тому

    እኔ በልጅነቴ ጥቅሽ ሳይደርስ በልቼ ጎርባ አስገባዋለሁ ቡርቱካንም እደዛው ከዛው ከዛፉ በልቼ ስጨርስ ወርጄ በልብሴ ሰብስቤ ጎርባ ፈልጌ ጥየ አፈር ጭኜ ከቤቴ ላሽ ነው😂😂😂😂😂

  • @saada8893
    @saada8893 3 місяці тому

    አመት አዲርሠን ይባላል

  • @محمدمحمد-غ6ك9ز
    @محمدمحمد-غ6ك9ز 3 місяці тому

    መሻ አላህ ብል አፍአ ዜድ ዋትሣብ ላይ ፅፌልሽ ነበር ኦላይ የለሽም እሥኪ ማሜን አናግሪልኝ የሚሽጥ ቦታ ነበረኝ እዛው ገርባ ነው

  • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
    @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 3 місяці тому

    😂😂😂እረ በሳቅ እኔ እሰርቅነበር ጥቅሽ

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 місяці тому

    ጥሩምክርነው😅😅

  • @madinamadina2490
    @madinamadina2490 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimaendris5089
    @halimaendris5089 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ብል አፉያ