🛑የኔ ዉሎVlog 😘ዉሎየን ላሳያችሁ ከልጅጋስራ💪ቆንጆ ምሳ ሰርቸ አበላኋቸዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 200

  • @زينبابراهيم-ف7ص
    @زينبابراهيم-ف7ص Місяць тому +10

    ማሻአሏህ ጀግና ሰው ማለት ባለው የሚብቃቃ ነው 🌹🌹🌹

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ Місяць тому +4

    ማሸአላህ በጣምድስትላላችሁ ያአላህ እኔንም ምኞቴን አሳካልኝ ይህቀን ናፍቆኛል

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z Місяць тому +2

    ጎበዝ ሴት ባላት ነገር ትብቃቃለች ❤❤

  • @hiuhu6358
    @hiuhu6358 Місяць тому +27

    እኔ ግርም የሚለኝ ሀገራችን ትንሹም ትልቁም ቡና ሲያቃርሩ ነው የማያቸው ምድነው ግን በኛ ግዜ አሮጊቶቹ ነበሩ የሚጠጡት እረከቦት ታቅፈው ነው የማያቸው 😂😂😂😂

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому +7

      በምን እንዝናና ደግሞኮ የኛ ቡና አይጎዳም ምንም ስለማይጨመርበት ሁሌ ደግሞ አይፈላም😂

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Місяць тому +2

      😅😅😅😂😂😂😂 የሱስ ሳይሆን ለመዝናናት ነው አብዛሀኛው እኮ ሀያቴዋ ግን እደት እዳሳቅሽኝ🎉🎉🎉🎉

    • @hiuhu6358
      @hiuhu6358 Місяць тому +1

      @ASH-zk4tf አረአያስቅም ይሄ አያዝናናም ሱስ ይይዛቸዋል እኮ በየቀኑ ሲግፉ አወል ጀባ ይላሉ ክክክክክ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Місяць тому

      @@hiuhu6358 🤣🤣🤣🤣 በነገራችን ላይ ሱስ የለብኝም እኔ ግን ሀገር ሳለሁ ቡና ሳፈላ ሳጫጭስበት እድሁ ደስ ይለኝ ነበር ሰርክ ሳይሆን እደው በይ ባለኝ ሳአት አሁንኳን 600 ብር ገዝቸ አላፈላም እሬቴን አጫጭሳለሁ ለቤቱም ለዛ ያብቃኝጂ ክክክክክክክ

    • @hiuhu6358
      @hiuhu6358 Місяць тому

      @ASH-zk4tf ክክክክክክ በቃ ለኔም እድታፈሊልኝ እኔ ማፍላትም ሆነ መጠጣት አልወድም አሳር እሚያክል እረከፎት ታቅፌ አልውልም

  • @nesihasirmolo-e2s
    @nesihasirmolo-e2s 29 днів тому +2

    ማሸ አላህ እኔመ ከመጠው እሩዝ አይኑን መይው አይመስለኝም ስልችት ብሎኘል

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  28 днів тому +1

      እዚህ ስትመጭ ያምርሻል መልሶ😂

  • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ

    ነፍሰጡር ነኝ 9ወሬ ገብቷል ልጅ ይዤ ነው የተቀመጥኩት ቆንጅየ ወንድ ልጅ አለኝ ባሌም በጣም ጠንካራና ቆንጅየ ነው በዱዓችሁ እንዳትረሱኝ በሰው ሀገር ከበድ ብሎኛል

  • @Hawa-bl7og
    @Hawa-bl7og Місяць тому +3

    ጀግናባለሽነገርደስተኛነሽማሻአላህ❤

  • @meriamseid
    @meriamseid Місяць тому +2

    ፀሀይላይአትስሪዜድየ ጥሩአደለም

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому +2

      መርሀባ የጧት ፀሀይ ነዉ ብየ ነዉ

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 21 день тому

    ማሻአላ ብለአፊ ዜዴ

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 Місяць тому +1

    ማሻላህ ዜዷ እኳንምለዚህ አበቃሽ ውደ ማሻአላህ ሚጣየ አላህያሳድጋት ከመቸው መፈራገጥጀመረች😊😊😊

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому +1

      አሚን ከተወለዱ አንዳፍታ ነዉ❤

  • @ኑርድን
    @ኑርድን Місяць тому +4

    ማሻአላህ. የሄን ቤተሰብ. ስወዳችሁ🎉🎉. አይለያችሁ🎉🎉. ውዶቸ. ደምሩኝ. እመልሳለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Місяць тому +2

    ዜድየ የኔባለሙያ በርች ማሬ ቢላል እዴኔ ዝምነዉ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ ህፃኗስ ነቃይ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому

      አሚን❤ ደህናናት አልሃምዱሊላህ

  • @ላታህዘንኢነላሃማአና

    ብላአፍያወላሂ ባለሙያ እኔ ስመጣ እደዝህ ነው የምሰርልኝ❤❤❤❤

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 Місяць тому +1

    ማሻአላህ ብለአፍያባለሙያነሸ አላህ ልጆችንም አላህያሻድግልሸ

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 Місяць тому +1

    Asalamualeyekum warahamatulh wabarakatuh welcome my sister Mashaallaah ❤❤❤🎉🎉

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому

      walayekumsalim warehematulah wabarekathu welcome tow❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Місяць тому +1

    ማሻአላ ውደ ሰውእንደቤቱነው ልክብለሻል

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z Місяць тому

    መሻአላህ ተባረክ አላህ የሩዙ ከለር እራሱ ሲያመር 🥰🥰🥰

  • @SayedAhmada-pn7py
    @SayedAhmada-pn7py Місяць тому +4

    እስኪ ግቡ ብይና ምከሪን መግባት እፈልጋለሁ ሳስብ ይጨቀኛል

  • @reisatube8247
    @reisatube8247 Місяць тому +9

    መቼ ነው እኔና አቺ 100k እምገባው ዜድዬ❤

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому +2

      😂❤ኢንሻ አላህ እንገባለን

    • @FafiFafi-n8q
      @FafiFafi-n8q Місяць тому +1

      ህንሸ አላህ ትጋበላቹ

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 Місяць тому +1

      ኢሻአላህ ትገባላችሁ እናተብቻ አትጥፉ ብቅብቅበሉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ Місяць тому +2

    መሸአላህ

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Місяць тому +1

    ወለድሽ ማሻአላህ ስመጣ አይሻለሁ ገርባ

  • @Rqpaya
    @Rqpaya 28 днів тому

    ፀሀይላይ ለምትሰሪአለሽ እህቴ

  • @አላህወኪል-ዠ5ኰ
    @አላህወኪል-ዠ5ኰ 28 днів тому +1

    ውሀ ይፈልጋል ቲማቲሙ በደብረ ነው የሚያፈራልሽ

  • @zenithyimam3223
    @zenithyimam3223 Місяць тому

    ማሻ አላህ ልክ ነሽ ሰው ባለው ነው

  • @HadhrahMuhabah
    @HadhrahMuhabah Місяць тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤ እኳንም በሰላም መጣችሁ

  • @haytube6877
    @haytube6877 29 днів тому

    ማሻአላህ ባል እና ሚሰቱ ደስስስስስስ ስትሉ❤

  • @GjdhghCnxnj
    @GjdhghCnxnj Місяць тому

    ባለሙያ እኮነሽ የኔውድ ጠንክሪ

  • @hdhdhdhd5082
    @hdhdhdhd5082 Місяць тому

    ማሻአላህ የኔዉድ ሞይሽኮ የለሌነዉ ብልአፍያ

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr Місяць тому

    ማሻአላህ ባለሙያ ሴት ደስትያለሽ በርች

  • @kamilamuye3035
    @kamilamuye3035 Місяць тому +1

    ማሻእላህ👍👍👍

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube7587 Місяць тому +1

    ፀሀይ ላይ ባሰሪ መልካምነው ሰበብ አድርሽ

  • @GjdhghCnxnj
    @GjdhghCnxnj Місяць тому +1

    ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ እህቴ እንዴት ናችሁ ማማየ እያደገች ነው ወይ ቢላሉል ሀበሽስ እንደት ነው ቁራአንስ ስንትጁዝ አደረገ አሏህ ያግራለት

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому +2

      አወ አልሃምዱሊላህ ዉዴ እያደገች ነዉ ቢላል ሁለት ጁዝ ደርሷል

  • @ميز-ج8ك
    @ميز-ج8ك Місяць тому

    ማሻአላህ የኔ ባለሙያ

  • @Semeriahussen
    @Semeriahussen 21 день тому

    የኔ ቆጆ አራቢ ናኚ እሽ

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ Місяць тому

    መሻአላህ ጎበዝ

  • @yaltenorljent
    @yaltenorljent Місяць тому

    በርቱ እህቴ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому +2

    ብዙ ሰዎች ዶሮና ስጋ መብላት እያቆሙ ነውኮ አትክትል ብቻ ነው የሚመገቡት ስለዚ አክልት አብዝታቹ ተጠቀሙ በደንብ ሳይበስል

  • @RichWallo
    @RichWallo Місяць тому

    ማሻአላህ ቢል አፊያ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 19 днів тому

    ፈታያለ ባልነው😂😂

  • @ኩንፈየኩን-ዐ1መ
    @ኩንፈየኩን-ዐ1መ Місяць тому

    ማሻ አላህ ደስስትሉ🥰🥰🥰

  • @ኡሙቲዩብ
    @ኡሙቲዩብ 29 днів тому

    ማሻአሏህ

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 Місяць тому

    ማሻአላህ ብልአፊያ

  • @Fatoommohammed-fq8jc
    @Fatoommohammed-fq8jc Місяць тому

    ዋሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርላችሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ በዛላይ ጸባይ ማሻ አላህ❤❤

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد Місяць тому +1

    ገጎበዝነሽ ግን ከፀሀይ ላይ ነውደ የምሰሪው ተጠቀቂ አራስ አደለሽ

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك Місяць тому +1

    ማሸአላህ ብለ አፍያ ግን በከሰል ነዉ ወይስ በጨት ይሰራሽ ምድጃዉ ስላልታይኝ ነዉ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Місяць тому +1

      በክሰልነውምድጃውይታያልእኮውዴ

  • @Zdtube-yq9tv
    @Zdtube-yq9tv Місяць тому +1

    ዜድ እስኪ መልሽልኝ ፍራሽሽ የጥጥ ነው ወይስ የስቦጁ ነው በተረፍ ታምራላቺሁ ማሻ አሏህ በፍቅር አርጁ እኔም ከሁት ወር ቡሀላ እውዱ ባሌጋ እገናኛለሁ እንደ አሏህ ፍቃድ ኢንሻ አሏህ ያረብ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому +2

      አሚን❤ አላህ በሰላም ያገናኝሽ
      አወ የጥጥ ፍራሽ ነዉ

  • @Zenitadem
    @Zenitadem Місяць тому +1

    ዜድ ግን በአላህ አገር ስመጣ እድታለማምጅኝ የኔውድ በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ እህቴ እድትሆኝ እፈልጋልሁ❤

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому +1

      መርሀባ ዉዷ ኢንሻ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ Місяць тому +5

    ወለድሽ እህት ማሻአላህ ያረብ እንዳ ስትጨነቂ ዱአአድርጌልሽነበር ማሻአላህ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому +2

      አወ ዉዴ አልሃምዱሊላህ አመሰግናለሁ ደርሶኛል ዱዓችሁ

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 Місяць тому

    ማሻአሏ🎉🎉🎉

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ Місяць тому

    ማሻአላ😊

  • @Semeriahussen
    @Semeriahussen 21 день тому

    ማሸአላህ ብያለሁ እህት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጀሚላወሎዩቱብ-ረ9ጀ
    @ጀሚላወሎዩቱብ-ረ9ጀ Місяць тому

    መሻአላህ አብሽሩ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Місяць тому

    ማሻአላህ🎉🎉🎉👌👌

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ Місяць тому

    ዜዶ እኛ ቤት በላይ ሞልቶልሻል❤❤❤ እሬት እናማ ነይ እሼጥልሻለሁ😂😂😂😂😂 ‏‪2:50‬‏

  • @RahamaRahama-h1d
    @RahamaRahama-h1d Місяць тому

    ማሻአላህ ይጠብቃችሁ

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 27 днів тому

    ሳሙና ያለው ውሃ አትፊበት ለምሳሌ ልብስ ያጠብሽበትን ያደርቀዋል ሌላ እጥጣቢ ግን ድፊበት ❤❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 Місяць тому +1

    ወለድሽ ማሬ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому +2

      አወ አልሃምዱሊላህ ❤

    • @yarab4997
      @yarab4997 Місяць тому +1

      @@mamezedtube731 ማሻአላህ አላህ በጤና ያሳድግልሽ ማሬ

  • @yarab4997
    @yarab4997 Місяць тому

    ❤❤❤❤💋💋💋ቢላሉ

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb Місяць тому +1

    ማሻአላህ

  • @ዘይባሀሠን-ጘ1ረ
    @ዘይባሀሠን-ጘ1ረ Місяць тому

    ማሻአላህብልአፊያ❤❤❤❤❤

  • @hanabirhan9334
    @hanabirhan9334 25 днів тому

    የሩዝ ቀለብ ስልችቶኛል

  • @SsSs-l7j
    @SsSs-l7j Місяць тому

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @LaJs-o9d
    @LaJs-o9d Місяць тому

    እኔስመጢ መቶብርነበር ስጋ ጉድ

  • @ረሂማደሴ
    @ረሂማደሴ Місяць тому

    የት ነው ያላችሁ ስመጣ ልዘይራችሁ እኔ ኮቻ ና ደሴ ነኝ 🎉🎉🎉

  • @uughjhji4882
    @uughjhji4882 24 дні тому

    ጉራ😂😂

    • @uughjhji4882
      @uughjhji4882 24 дні тому

      ባቅሙየሚለውተመችቶኛል❤❤❤

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  24 дні тому

      የዞረበት ሰዉ ኮመንት😂😂

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Місяць тому +1

    ዜድየ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ውዴ ❤ ለኛም ሶሊህ ልጅ ትስጠን እርጉዝ ነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ሶሊህ ልጅ እድሰጠኝ ደአ አርጉልኝ. ❤❤❤❤እና ስደት ነኝ አገር ልግባወይስ እዚህው ልውለድ እናቴም ነይ እያለችኝ ነው ከወጣሁ ቆየሁ. ከዚህም ባሌም እህቴም ወድሜም አከጅም አሉኝ ምን ትመክሩኛላችሁ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому

      አሚን ❤አንችንም አላህ በሰላም ይገላግልሽ ቤተሰብ ካለሽ እዛ ካለ እቅድ ከምትመጭ እዛዉ ዉለጅ በእቅድ ከሆነ ግቢ

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw Місяць тому

      ​@@mamezedtube731አሚን የኔውድ አወ ከዚህ አሉኝ እህት ወድሞቸ ባሌ እዚሁ ናቸው. ደሞ ኢቱ ያሉት ናፈቁኝጅ እኔ ካረገዝኩ እሄዳለሁ ብየ ነበር. አሁን ሁለት ልባ ሆኩጅ

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد Місяць тому

      መመለስ ከቻልሽ ሂደሽ ወልደ ተመለሰ ማን እደናት ለመታረስ​@@AuufYgcc-hk4vw

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Місяць тому

    ማሻ አላህ ወዴ እኔ ከሀገሬ ከወጣሁ ቆየሁ እና ዱሮ እኮ ሩዝ ነጩ ብቻ ተሰርቶ ብቻውን ይጣፍጥ ነበር አሁን እደት ኘው ሩዙ ያው ነው ይጣፍጣል ወይስ ተቀይሮ የውጩ ሩዝ ነው አሁን ያለው🙄

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому

      እረ አሁን እንዴፈለገ ሆኗል አሁን

  • @Gdts-m7q
    @Gdts-m7q Місяць тому

    ማሻአላህ ቪዶ ለመስራት ከእኞ አገር ስራ ጋር መች ይመቻሻል ወይ የመዳም ቅመሞች አገር ሲገቡ ሌላ ሰው እሚመስሉን ነገርስ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому

      ማንን መሰልን ራሳችንን እንጅ😂

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 19 днів тому

    ከፀሀይላይ አትስሪ😢

  • @Eman-t8v
    @Eman-t8v Місяць тому +1

    እችልጅአገርብታለችደ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው Місяць тому +1

    ያምራል ብል አፍያ ኢትዩጲያ ነጩ እሩዝ እራሱ ይጣፍጣል

    • @nawal5119
      @nawal5119 Місяць тому +1

      እሱ ድሮ ነበር

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Місяць тому +3

      ​@@nawal5119አሁንምንቀየረው ያውአደል ወይስ እዚህ ሰለቸሽ በመዳምቤት ክክክክ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Місяць тому

      በጣም

  • @Fatimh-y2j
    @Fatimh-y2j Місяць тому +1

    ቆይ ወልደሻል

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому +1

      አወ ቆየሁ

    • @Fatimh-y2j
      @Fatimh-y2j Місяць тому +1

      @mamezedtube731 ማሻአላህ ደስ ይላል ቢድኦውን ጨርሼ ሳይ አወኩ

  • @UaeUae-hd3un
    @UaeUae-hd3un Місяць тому +1

    አሁን እነዝህን ከፍ ብታረጉቸውሥ እሥኪ ክብራቸውሥ አያምርም ሥከባበሩ ❤

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Місяць тому +1

    ወደምግቡስመጣ ማሻአለላህ ሰውባለውበሚለው ያምራል ቱና እሚገኝከሆነ በአካባቢሽ በቶናም ብራኒመስራትይቻላል በጣም ይጥማል ሀተ ቅመምባይኖርሽኳ ትንሽበርበሪእና የቤትሽቅመም መከለሻካለሽ በዛብቻመስራት ትችያለሽ ባለንነገር ቀለልብሎመኖርነው 1 ኪሎ 600 ከመግዛት ተበድሮምቢሆንሙሉዋንበግመግዘትይሻላል 😅😅😅😅😅 ብድሩን ጊዜ ይክፈለው

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому

      😂😂😂እዉነት ነዉ ቱናም አለ ትንሽየዋ 120 _130 ብር ነዉ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Місяць тому

      ​@@mamezedtube731ወዬኔእኔማ ኢትዮ የምትባል አገርአታቀኚም አላቃትም😂😂

    • @Hawa-bl7og
      @Hawa-bl7og Місяць тому

      እኔምብያለሁ​@@እሙሂራ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Місяць тому +1

      ​@@እሙሂራ ሌሽ ኢትዮጵያ ባህር የላትም አሳ ከየት ታመጣለች ባሀር ቢኖረን ጡሩ ነበር

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص Місяць тому

      የአላህ የአንድ ቱነ ዋጋ ​@@mamezedtube731

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Місяць тому +1

    ግን እሬቱ ይለያያል በኛ በየወዙ እሚወጣውአይደለም መሰለኝ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому

      ያዉ ነዉ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s Місяць тому

      ያው ነው እንደውም የኛ ሀገሩ ይልጣል ብለዋል ሀኪሞቹ

  • @HadijaAhmed-y7c
    @HadijaAhmed-y7c Місяць тому

    መሻ አላህ እኔንም ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች እመልሳለሁ

    • @Medi-t1y
      @Medi-t1y Місяць тому

      ነይ እንደማመር

  • @LaJs-o9d
    @LaJs-o9d Місяць тому

    እሩዝላይ በርበሬእ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому

      አወ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s Місяць тому

      ምን ችግር አለው ብሪያኒ ላይ ፓፕሪካ ይደረግ የለ እንዴ እኔ አሁን የኢትዮጵያን በርበሬ ነው እንደ ቅመም እምጠቀመው ወላሒ ማሻአላህ ነው ሸታው እራሡ ልዩ ነው ሠዎቼም በጣም ነው እሚወዱት

  • @አልሀምዱሊላህ-ቐ4ዸ
    @አልሀምዱሊላህ-ቐ4ዸ Місяць тому

    እህት ማሸአሏ ግን እጠሀይላይ ሌሺ ትሰሪያለሺ ምች ምናምን አፈሪም

  • @aminatmahammed98
    @aminatmahammed98 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @AishaSajid-ne8cn
    @AishaSajid-ne8cn Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው Місяць тому

    ሌላ ትከይ

  • @fatumTube
    @fatumTube 21 день тому

    ለኔን ዱአ አድርጉልኝ ከባሌ ጋ እድገናኝ ገርባ ነው ያለው

  • @FatumaFatuma-ku3bb
    @FatumaFatuma-ku3bb 27 днів тому

    ደምሩኝኝኝኝኝኝ😢 ተዉዉዉዉ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому

    የባልሽ ሀረካት ያስቀኛል 😂😂 ጣጣ የለለው ሰው ነው

  • @እሙኑራ
    @እሙኑራ Місяць тому +2

    ማሻአላህ ትማቲሙን ሙሃ አጠጭው

  • @Seid-z9n
    @Seid-z9n Місяць тому

    ደምሩኝ ውዶች

  • @MalukMelissa
    @MalukMelissa Місяць тому

    ውሀ አጠጭው በደብ

  • @WoloBorena
    @WoloBorena Місяць тому

    ሲጅመር በርያኔ በአትክልት እርጎ አይጨመርም የምን እርጎ ነው ጨምሩ የምትይው?

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Місяць тому

      ማን ነዉ ያለዉ ከማዉራት ሰርቶ መሞከሩ እሚሻል አይመስልሽም

    • @WoloBorena
      @WoloBorena Місяць тому

      @ ስንት የሚሞከር ነገር እያለ ይሄን ልሞክር እንዴ ከፈለግሺ አስተምርሻለሁ😂😂ለማንኛውም አትናደጂ ኮመንት መቀበል አለብሺ

  • @Hawa-bl7og
    @Hawa-bl7og Місяць тому

    ጀግናባለሽነገርደስተኛነሽማሻአላህ❤

  • @eexx3730
    @eexx3730 Місяць тому

    መሸአላህ

  • @Sama-ex2un
    @Sama-ex2un Місяць тому

    ማሻአላህ

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh 28 днів тому

    ❤❤❤

  • @زهراءعبدو-و4ث
    @زهراءعبدو-و4ث 29 днів тому

    ማሽአላህ

  • @MhhMhh-n7w
    @MhhMhh-n7w Місяць тому

    ማሻአላህ

  • @RahimaMaganda
    @RahimaMaganda 16 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @hebe3258
    @hebe3258 Місяць тому

    ማሻአላህ

  • @SofiyaMohamed-g9c
    @SofiyaMohamed-g9c Місяць тому

    ማሻአላህ

  • @fatumTube
    @fatumTube 21 день тому

    ማሻአላህ