Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሽአላህ በስላመ ውለድ
ምጡን ገር አድርጎ ጤነኛ ልጂ አላህ ያሳቅፍሽ ❤
@@Jemila-p2n አሚሚሚን
እኔ ግን ከመውለደ በፊት ነው አጥሚት የጠጣሁት ከአላህ በታች ምጡን አግርቶታል
ማሻአለህ ሀይት
ማሻ አላህ አላህ በሰላም ተገላግለሽ እምትጠቀሚው ያርግሽ ውዷ እህቴ
በደህናወለደሽ እቀፊ የኔወድ ማሻአላህ ቢለአፊያ የጤናምግብ ያርግልሽ
Masha allah ❤❤
አላህ በሰላም ይፈርጂሽ
አብሽሪ አላህ በሰላም ለሁለት ያድርግሽ
ማአሻአሏህ❤❤
አሏህ በሠላም ይገላግልሽ የኔውድ እኔም የባቲልጅነኝ ወደሀገር ልመጣአነው ኢሻአሏህ እኔም እዚህሀገር ወልጄ ተላኩኝ8 አመቴ አሁን እዳቺ እመኛለሁ❤
አላህ በሠላም ይልቀቅሺ
ማሻ አላህ በአላህ አልሀምዱሊላህ ጀግና❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዎአለይኩምሠላም ወራሕመቱሏህ በሰላም ወልዴሽ ልጂሽን የምሥሚ አሏህ ያድርግሽ ብል አፊያ ማማየ
ማሻአላህየኔባለሙያ በሰላም ውለጂውዴዋ❤❤❤❤❤
አላህበሰላምወልድሽየምታቅፊያርግሽእህት
Masha allah
ማሻአሏህ በሰላም አሏህ ይፈርጂሺ እህት አወ አይፈልጉትም ጥቅሙ አላወቁም
መሸአላህ👍👍👍
ማሽአለላህ
ማሻአላህ ጎበዝ
ማሻ አላህ ዜዶ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
አላህ በሰላምይገላጉላሺ❤🎉🎉🎉
Beslam Welsh wedyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለህ በሰላም ይገላግልሽ ውደ ሀገርን ሰላም ያርግልን
ማሻአላህ
መሚ መሻ አለህ ብል አፊያ ምርጥ ገንፎዉ ነዉ ግን ትንሽ ድርቅ ብሎወል ትንሽ ዎሀ ጨማር አድርግ ግን የገንፎዉን. እና የሙቁን ልይነት ኒገሪን በተራፈዉ አለህ በሰለም ይስጥሽ.
ሳህ ትንሽ ለግለግማለትአለበት
ጎበዝ ባለሙያነሽ
የኔ ማር ወፍ አይስማሽ በሰላም አሏህ ይፈርጅሽ አብሽሪ
የተፍጨው የገንፎ ድቄት ላይ ነጭ ድቄት አቀላቅይበት ቆንጆ ይሆናል ደሞም ይበረክታል እንዲበላሺም ይሆናል አላህ ሰላም ይገላግልሺ
እሽ
አላህ ይጠብቅሺ
አላህ በሰላም ይፈረጂሽ ያረብ እህቴም እረጉዝ ነች አላህ በሰላም ይማራችሁ ያረብ❤❤❤
መሻአላህ አላህ በሰላም ገላግሎሽ ተደሰቺ ሀቢብቲ እኔ ነጭ ገፎም ሆነ ሙቅ አልወድም ማን እደገብስ
ማሻአላህ በሰላም ወልደሽ ሳሚ🎉🎉
አላህበሰላምይገላግልሽእህት
መብሩክ እህት❤❤❤❤❤
ማሸአላህ የኔውድ አላህ በሰላም ከሁለት ያርግሽ ያረብ ❤❤እኔም የወር ከምናምን እርጉዝ ነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ሶሊሁን ልጅ ይወፍቀኝ ያረብ❤እኔኮ ስደት ነኝ ይሄን ሁሉ ማን ያዘጋጀዋል በርግጥ እህቴ እዚህናት አልሀምዱሊላህ ግን ስደት ስንሆን ትዝ አይለንም. ብቻ ዋናው ልጃችንን በሰላም ወልደን የምናቅፍ ያርገን ያረብ ❤አገርም ገብቸ ልውለድ እላለሁ ባሌም ፍቃደኛ አደለም እድሄድ እናቴም ነይ እኔነኝ የማርስሽ ትለኛለች❤❤❤❤❤
አብሽሪ አላህ ያሳካልሽ
አላህ በሰላም ወልደሽ የምታቅፊ ያርግሽ
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ❤
ማሬ ጡሩ አድርገሻል በተለይ ሙቁን በደንብ ጠጭ የሁሉም እህል አይነት ጠጨምሮ እራሱ በሀላ ለህፆኑ ከጡትሺ ተጨማሪ በጡጧ በትሰጭው ለጤንነቱ 100 % ጡሩነው
መርሀባ
በሠላም ውለጂ የገብስ ጎፎ ነው እዳውም የሚጣፍጠው
አብሸሪ አላህ በሰላም ከሁለት ያድረግሸ አህት ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ወላሂስወድሽማማየ፡፡አችንየምትመስልእህትነበርችኝ😢😢😢ስትናፍቀኝ፡፡አችነው፡፡የማየው😢😢😢
Yane wede
ማሻላህ የኔባለሞየ እህትነቴ ጡሩ አድርገሻል ግድነውመጠቀም አላህ በሠላም ሁለታያድርግሺ❤❤❤❤❤❤
የኔ እህት አች ስተውልጀ በገፎም በሙቅም ተጠቅሚ እኔ ታቂኛልሸ ባክልም ሁለት ወልጀ አንድም ወለድኩ አልምስልም ገፎዉ ትንሺ ላላላ አደረገው እና በባቂላ ናረፎ ብይ ደሞ ሳቱ ብይ በስላም ሁለት ሁኑ ወልደሸ ለመሳም ያብቅሽ እኔም መጠች እማይሸ ያደረገኛ
ኢንሻ አላህ የኔዉድ
😂😂😂😂😂 እኔ ሁለተኛ የ5ወር ነፍሰጡር ነኝ እንኳን ገንፎና ወፍም የለ😅😂😂😂 የመጀመሪያየን ስወልድ አይ የሰው ሀገር አሁን እናቴ ነይ እያለችኝ ነበር ግን
@@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀውዴ እዚህም መጥቀም ትችያለሽ
አላህ በሰላም ወልዶ ለማቀፍ ያብቃሽ እህት 🥰
Yna mare bselam welje
በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ❤ በቦታው ተገኚቸ ባርስሽ እደትደስባለኚ
ታድዬ
አላህ በሠላም ሁለት ያድርግሽ አብሽሪ ዱአ አድርጊ🎉🎉🎉🎉🎉
በሰላም ውለጅ አሚን ለዱአሽ
አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ግን ስታስፈጪ ጨው ጨምሪበት
እሙቁ ላይ ጨምሬለሁ ዉዴ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ዜዷ
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይክ
ምጡንምገረያረግልሸወደአይዞሸጤነኛምልጀአላህይሠጥሸ
Ameen❤
❤❤❤❤
بلعافية
ሙቁ ትንሺ ሊከብድሺ ዪቺላል ሳጠጪዉ ወተት ካገኘሺ ጨምሪበት የኔዉድ
እኔ ገና ያልሞከርኩት አለሁ የሚጨቀኝ የኔስ ከፋ የምር በዛ ላይ እርግዝና እቢ ብሎኛል ያዉ እኔም የዉስጤን ቺግር አላየሁትም ዝብየ አረብ ስራ ላይ ተጥጀ ነው ያለሁት ገና ሀገር ገብቸ አግብቸ ሀሳብ ላይ ነኝ ብቻ እሱ ያለዉ ይሆናል አንቺንም በሰላም ተገላገይ ወልድሽ ሳሚ
እርጉዝነሽ እንዴ በሰላምውለጂ
ጠካራ ሴት የሥራ ሠው ደስ ይለኛልእህቶቸ እንጠክር ለራሳችን ያለነው ራሳችን ነን
ግን ገፎቀጠንሲልነው
ገብስእኮጥቅምአለውበጣም
አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ. እኔ የምልሽ ወይባ በደንብ ሙቂ
ኢንሻ አላህ
እኔ እራሱ ከወልኩኝ በጣም ቆይቻለሁ ሁለተኛ ለማርገዝ ሳስብ በጣም እፈራለሁ ለመደመሪያው ምንም አልመሰለኝም ነበር
እረ ይሄ ነው ጥሩ እህት ጥቅም ያለው ነጪ ዱዌት አትጠቀሙ ካሰር. ያሲዛል ሲል ሰምቻለሁ የሆነ ዶክተር
ዜድ እንደት ሆነሽ መሻአላህ
የባቄላ አጥሚት😂
እህ ኑጉን ተልባዉን ከገንፎ እህል ጋራ አብረሽ ልታሥፈጭዉ ነዉ ወይሥ ለምበይበት ነዉ ከተገነፋ ቡሀላ
ለሙቅ እህል ነዉ እሱ
በሰላምዉለጅ ዉዷ ግን ሴት ከሆነች ስሟን በእኔ ተዉት❤❤❤
@@tube-mt9zx እደየ እኛስስስ🤔
@@ሰአዲአደም-ዠ6ዘ ✊✊✊✊✊
ግባአቶቹን ብፅፌቸዉ ዉዴ እኔ እናት የለኚ እኔ አላቅበት ምን ይዉጠኚ ይሆን
የኔ ዉድ እኔ አዘጋጅልሻለሁየት ነሽ
@@mamezedtube731 እርቀሽኛል ዉዴ ዴሴ ነኚ እንዳዘጋጄሽልኚ ቆጥሪዋለሁ የኔ መልካም🌹🌹
ማሻአላህ ዜድየ ሙቁማ ለልጅም ላንቺም አሪፍነው የገንፎኳ አቅም የለም ከኔ😅 አላህ ሷሊህ ልጅ ወፍቆያስደሳሽ ያስደሳን
አሚን 😂የመብላቱ ነዉ የማገንፋቱ አቅም የሌለሽ
ክክክክክ
@@mamezedtube731 😂😂😂😂ክክክ የምር ማገንፋቱ ይሻለኛል 1ሰአትም ፈጅቼ አገነፋለሁ መብላቱ ግን ይጨንቀኛል አልችልም እኔ እጃ ለምን እደሆነ
ማሻአላህአላህበሰላምየፍትሽንበጀርባሽያርግልሽአኛንምአላህለዝክቀንያብቃን
ብል አፍያ
ማሽአላህ በስላመ ውለድ
ምጡን ገር አድርጎ ጤነኛ ልጂ አላህ ያሳቅፍሽ ❤
@@Jemila-p2n አሚሚሚን
እኔ ግን ከመውለደ በፊት ነው አጥሚት የጠጣሁት ከአላህ በታች ምጡን አግርቶታል
ማሻአለህ ሀይት
ማሻ አላህ አላህ በሰላም ተገላግለሽ እምትጠቀሚው ያርግሽ ውዷ እህቴ
በደህናወለደሽ እቀፊ የኔወድ ማሻአላህ ቢለአፊያ የጤናምግብ ያርግልሽ
Masha allah ❤❤
አላህ በሰላም ይፈርጂሽ
አብሽሪ አላህ በሰላም ለሁለት ያድርግሽ
ማአሻአሏህ❤❤
አሏህ በሠላም ይገላግልሽ የኔውድ እኔም የባቲልጅነኝ ወደሀገር ልመጣአነው ኢሻአሏህ እኔም እዚህሀገር ወልጄ ተላኩኝ8 አመቴ አሁን እዳቺ እመኛለሁ❤
አላህ በሠላም ይልቀቅሺ
ማሻ አላህ በአላህ አልሀምዱሊላህ ጀግና❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዎአለይኩምሠላም ወራሕመቱሏህ በሰላም ወልዴሽ ልጂሽን የምሥሚ አሏህ ያድርግሽ ብል አፊያ ማማየ
ማሻአላህየኔባለሙያ በሰላም ውለጂውዴዋ❤❤❤❤❤
አላህበሰላምወልድሽየምታቅፊያርግሽእህት
Masha allah
ማሻአሏህ በሰላም አሏህ ይፈርጂሺ እህት አወ አይፈልጉትም ጥቅሙ አላወቁም
መሸአላህ👍👍👍
ማሽአለላህ
ማሻአላህ ጎበዝ
ማሻ አላህ ዜዶ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
አላህ በሰላምይገላጉላሺ❤🎉🎉🎉
Beslam Welsh wedyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለህ በሰላም ይገላግልሽ ውደ ሀገርን ሰላም ያርግልን
ማሻአላህ
መሚ መሻ አለህ ብል አፊያ ምርጥ ገንፎዉ ነዉ ግን ትንሽ ድርቅ ብሎወል ትንሽ ዎሀ ጨማር አድርግ
ግን የገንፎዉን. እና የሙቁን ልይነት ኒገሪን በተራፈዉ አለህ በሰለም ይስጥሽ.