በካናዳ የገበያውን ሁኔታ እንየው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 13

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685  Рік тому +1

    ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ ጤናማ የዱባ ሳላድ ለማየት ሊንኩን ይጫኑት ua-cam.com/video/IH4s-K2yk9Q/v-deo.htmlsi=HeS4i3v-JrCjY0vi

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Рік тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ እህቴ በጣም ቆንጆ የሆነ ግብይት ነው ስላጋራሽን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ ሚልካናዬ ጥሩ የገበይ ጉብኝትና የዋጋ ልዩነቶችን በተለይ ዘይት ልዩነታቸውን ባጠቃላይ የግሮሰሪ ሁኔታዎችን ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Рік тому

    ሚልካዬ በጣም ቆንጆ የካስኮ ግብይት ስላሳየሸን ከልብ እናመሰግናለን ላይክ ና ቬርር👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @medihntube
    @medihntube Рік тому

    Waooo che bel negozio grazie mille per aver condiviso con noi like share

  • @FikirFikir123
    @FikirFikir123 Рік тому

    ሜልካዬ አሪፍ ቪዲዮ ነው የሰራሽው ለኔ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ❤❤❤

  • @genetchannel30
    @genetchannel30 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህት እንኳን ደህና መጣሽ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Рік тому

    ሚልካየ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የዘይት የዱቀት እንዲሁም ዶሮ የበግ የከብት ስጋ ትልቅ ሱቅ ስላግስጎበኘሽን እናመሰግናለን like share

  • @Temerta
    @Temerta Рік тому

    ሚልካዬ ሰላም ነዉ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሚልካዬ በጣም ቆንጆ ግብይት ነው የካስኮ ሱፐር ማርኬት የዘይትና የስጋ ዋጋቸውን ስላሳየሽን እናመሰግናለን❤

  • @Temerta
    @Temerta Рік тому

    በጣም ነዉ የተወደደዉ

  • @hanatessema5409
    @hanatessema5409 Рік тому

    እንዲት ነሽ እናመሰግናለን❤❤🎉🎉

  • @meazateka5771
    @meazateka5771 Рік тому

    ❤❤❤