በተለይ ለምሳ በጣም ምርጥ ነው ዛሬውኑ ስሪው ትወጂዋለሽ Lentil Salad with Broccoli Delicious and Healthy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685  9 місяців тому +1

    ውድና የተከበራችሁ የቻናሌ ተመልካቾች ስለምትሰጡኝ ግዜ ከልብ አመሰግናሉ የሽምብራ ሳላድ ለማየት ሉንኩን ተጫኑት ua-cam.com/video/784Y_GjdHnI/v-deo.htmlsi=XGq1m1NlTo6l-xU4

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 9 місяців тому

    በጣም ቀላል ደግሞ ጤናማ እንደሆነ ያስታውቃል ነገ እሞክረዋለሁ። እጅ ይባርክ❤❤❤

  • @epeniwasehun5a769
    @epeniwasehun5a769 9 місяців тому

    እጅሽን የሰራው አዕምሮሽ ያሰበውን ስለሆነ ልዑል እግዚአብሔር አዕምሮሽን ሁለመናሽን ይባርክልሽ ጎበዝ ነሽጨ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ🙏

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 9 місяців тому

    ዋዉ ልዩ ነዉ በጣም እጅሽ ይባረክ እህቴ እሺ ሞክረዋለሁ 👌👍❤🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 9 місяців тому

    ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝት ይበል ሚልካዬ በጣም ይቅርታ 🙏🙏የኔ ባለሞያ ምስሩን በልዩ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ❤❤share ውዴ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 9 місяців тому

    ዋው ሚልካዬ ሲያዩት ብቻ ብሉኝ የሚል አንቺ ደግሞ በቆንጆ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ👏👏👏❤️❤️

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 9 місяців тому

    Milkaye selsm lanchi yehun leyet yal ye difin misir ena broccoli aserar new yasayeshin yetbarek yehun❤

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 9 місяців тому

    ዋውውውው በች

  • @medihntube
    @medihntube 9 місяців тому

    Waooo Milkaye grazie mille per aver condiviso con noi like share❤️

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 9 місяців тому

    እናመሰግናለን የምወድሽ❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 9 місяців тому

    ሰላም ሰሊም ሚልካዬ የኔ ቅን እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ የፆም አማራጭ አሪፍ የሰላጣ አሰራር ነው ምስር ብሮከሊ ለጤና እጅ ተስማሚ የዱባ ፍሬ ዋው ለየት ያለ አሰራር ነው የተመጣጠነ ዘቢብ እና ሌሎች ግብአቶች ተጠቅመሽ ጤናማ ሰላጣ ነው ያዘጋጀሽው የመመገብ ፍላጎትም የሚጨምር ሰላጣ ነው የሶስ አዘገጃጀትሽ ዋው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆይሽ የተባረኩ ይሁኑ❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 9 місяців тому

    ላይክ ሼርርርር👍👍👍❤️