Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ የማቁላያ ቅመም ለማየት ሊንኩን ይጫኑት ua-cam.com/video/GVtFr3kGrHU/v-deo.htmlsi=imB59SsVXj5QcVuu
❤❤
ሚልካዬ ሽንኩርቱ ተገዝቶ ቁጭ ብሏል እንኳን አስታወሽኝ ለበዓሉም ቀድሞ መዘጋጀት ነው በሰላም ያድርሰንና አመሰግናለሁ ቆንጅዬ
ሰለም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ገላግሌ የሆነ የነጭ ሽንኩርትና የዝንጅብል አሰገጃጀት ነው ለረጅም ጊዜ እርፍ ያረጋል እጅሽ ይባረክ❤🙏👍👍
ምልካዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አሪፊ አዘግጃጀት ነው ጠቃሚ ነገር ያሳይእሽን እጂሽ ይባርክ like Share
ሚልካይዬ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ይሞከራል ቆንጅና ከኛ ሙያ ከሚልካዬ👏👏👏👏👏👍👍❤️❤️
Waoo ምልካናዬ ላክልኝ እንዴት ጎበዝ ነሽ like share ውዴ
like and share👍👍👍
ሰላም ሰላም ሚልካዬ በጣም ምርጥ የዝንጅብል የባሮ እና የነጭ ሽንኩርት አዘገጃጀት ነው ለረጅም ጊዜ እንዲሆን አድርገሽ ያዘጋጀሽው ወጥ የሚያጣፍጡ ናቸው በጣም ገላግሌ ዘዴ ነው ያሳየሽን እመሰግናለን❤
ሰላምሽ ይብዛ ምልካዬ waoo እውነት ገላግሌ እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ like share
ሰላም ሚልካዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ለምንሰራቸው ምግቦች ተጨማሪ ጣዕም መስጫ የሚሆን በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የእርጥብ ቅመም አይነት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን
Milkaye betam konjo ye wot ertib kimem azegejajet new endet endemigelagil eko enamesegnalen share selaregshin ❤
የኔ ባለሞያ❤
Wow sei bravissima 👏
Like Like
❤❤❤❤❤❤❤
Betame Amesegenalehu
ጥሩ ነበር ነገር ግን ምናለ መጠኖቹን በግልጽ ብታሳውቂን። እንዲያው በነሲብ እናደበላልቀው !!??
የምታዘጋጅው መጠን ይወስነዋል የኔ ቆንጆ ሌላ ግዜ ሳዘጋጅ ግን መጠን እገልፃለሁ እሺ አመሰግናለሁ