The second channel of dream interpretation የህልም ፍቺ
The second channel of dream interpretation የህልም ፍቺ
  • 131
  • 347 145
🟣በህልም #የሞተ ሰው ጥሪ #ሙታን ምግብ ሲያበስል ፣ሲበሉ #ሙታን ሲታመም #ሲሰግድ #ሙታን ከሞት ሲመለስ #ሙታን ዳግም ሲሞት #ሲሽና
#ሙታን ሲጣራ #የሙታን ፈገግታ #ሙታን ምግብ ሲያበስል ፣ሲበሉ #ሙታን ሲታመም #ሲሰግድ #ሙታን ከሞት ሲመለስ #ሙታን ዳግም ሲሞት #ሙታን መምታት #የሙታን ስሞሽ #ሙታን ሲሸና #ከሞተ ሰው ጋር መሄድ
#በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
Переглядів: 834

Відео

🟣በህልም#ጉዞን የሚያመለክቱ ህልሞች በዝርዝር #ቤት መቀየር
Переглядів 1,3 тис.День тому
በህልም#ጉዞን የሚያመለክቱ ህልሞች በዝርዝር #ቤት መቀየር #በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
🟣በህልም #ፍቅረኛ ተኝቶ #አትክልት እና ቃሪያ መሸጥ እና የበርካታ ህልሞቺ ፍቺ ቁጥር/21
Переглядів 74514 днів тому
#በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
🟣በህልም #አስጨናቂ ህልሞቺ ማየት #አስጨናቂ ህልም ለምን ይታያል?#እንደትስ ማስወገድ ይችላል?
Переглядів 73114 днів тому
በህልም #አስጨናቂ ህልሞቺ ማየት #አስጨናቂ ህልም ለምን ይታያል?#እንደትስ ማስወገድ ይችላል? #በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
🟣በህልም #ፍየሎች #የበካታ ህልሞች ፍቺ #የናንተው ጥያቄ እና መልስ
Переглядів 62821 день тому
የበርካታ ህልሞቺ ፍቺ የናንተው ጥያቄና መልስ #በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
🟣በህልም #አባት #የአባት ቁጣ
Переглядів 75928 днів тому
በህልም #አባት #የአባት ቁጣ #በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
🟣በህልም #ጋብቻን የሚያመለክቱ ህልሞቺ #ጋብቻን የሚያዘገዩ ህልሞቺ #ጋብቻ እንዳልተሟላ የሚያሳዩ ህልሞቺ
Переглядів 3,2 тис.Місяць тому
በህልም #ጋብቻን የሚያመለክቱ ህልሞች #ጋብቻን የሚያዘገዩ ህልሞች ጋብቻ እንዳልተሟላ የሚያሳዩ ህልሞች #በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
🟣በህልም #እርጎ
Переглядів 824Місяць тому
በህልም እርጎ መብላት መስጠት እርጎ መግዛት#በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
🟣በህልም #ማልቀስ በሂወት ላለ ሰው በህልም ሞቶ ማልቀስ
Переглядів 1,3 тис.Місяць тому
በህልም #ማልቀስ በሂወት ላለ ሰው በህልም ሞቶ ማልቀስ #በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
🟣በህልም #ባህር #በሃር ማየት በዝርዝር
Переглядів 1,3 тис.Місяць тому
በህልም #ባህር #በሃር ማየት በዝርዝር #በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
🟣በህልም #በጣም አስፈላጊ ህልም #ከሲሂር መፈወስን #ከበሽታ ማገገምን #ዱአ ተቀባይነት ማግኘቱን #ጋብቻን እና #ጉዞን የሚያሳዩ የህልም አይነቶች
Переглядів 2,4 тис.Місяць тому
#በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
🟣በህልም #ተስፋ ሰጪ 15 ህልሞቺ #ከጭንቀት መውጣትን የሚያሳዩ ህልሞቺ
Переглядів 8 тис.Місяць тому
በህልም #ተስፋ ሰጪ 15 ህልሞቺ #ከጭንቀት መውጣትን የሚያሳዩ ህልሞቺ #በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
🟣በህልም #መንገድ መሻገር #የድሮ ፍቅረኛ #መንታ መንገድ
Переглядів 2,1 тис.Місяць тому
በህልም #መንገድ መሻገር #የድሮ ፍቅረኛ #መንታ መንገድ #በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
❤ቁርአን መራም አብዲ ማሻ አላህ በሏት እንድትቀራም ላይክ አድርጉላት 😍😍
Переглядів 170Місяць тому
ማአውዳታይን ቁርአን በመራም አብዲ አንደበት ❤❤😍 #በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
🟣በህልም #ስሂር ያደረጉብንን ሰዎች ለማወቅ፣ የት እና ለምን እንደተደረገብን ለማወቅ የሚያስችል የቁርአን አያ እና ጠቃቀሙ።
Переглядів 4,3 тис.Місяць тому
#በህልም ስሂር ማን እንዳደረገብን እና ለምን እና የት ንደተደረገብን ለማወቅ የሚያስችለን የቁርዓን አያ እና አጠቃቀሙ #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my UA-cam channel
🔴 በህልም #ከመሬት ውስጥ ገንዘብ ማውጣት #ገንዘብ መደበቅ #የወረቀት ገንዘብ ማግኘት #በመንገድ ላይ #በቤት ውስጥ #ከሞተ ሰው ገንዘብ #ገንዘብ መክፈል
Переглядів 3,3 тис.2 місяці тому
🔴 በህልም #ከመሬት ውስጥ ገንዘብ ማውጣት #ገንዘብ መደበቅ #የወረቀት ገንዘብ ማግኘት #በመንገድ ላይ #በቤት ውስጥ #ከሞተ ሰው ገንዘብ #ገንዘብ መክፈል
🔴 በህልም #የሞተ ሰው ገንዘብ ሲለምን #የጉርጓድ ውሃ #ቧንቧ #የምንጭ ውሃ #ሙቅ ውሃ #ቀዝቃዛ ውሃ #የውሃ ቧንቧ መጠገን#ቧንቧ መትከል #ውሃ ጥም
Переглядів 3,4 тис.2 місяці тому
🔴 በህልም #የሞተ ሰው ገንዘብ ሲለምን #የጉርጓድ ውሃ #ቧንቧ #የምንጭ ውሃ #ሙቅ ውሃ #ቀዝቃዛ ውሃ #የውሃ ቧንቧ መጠገን#ቧንቧ መትከል #ውሃ ጥም
🔴 በህልም #ዱላ #ብትር ማየት
Переглядів 1,5 тис.2 місяці тому
🔴 በህልም #ዱላ #ብትር ማየት
🔴 በህልም #አልጋዬ ላይ የተኛ ሰው #ከሰው አልጋ ላይ መተኛት #አልጋ ማጠብ #ፍራሽ መግዛት #አልጋ ሲቃጠል#የተቀደደ አልጋ ልብስ #አልጋ ማጠፍ፣አሮጌ አልጋ
Переглядів 3,4 тис.2 місяці тому
🔴 በህልም #አልጋዬ ላይ የተኛ ሰው #ከሰው አልጋ ላይ መተኛት #አልጋ ማጠብ #ፍራሽ መግዛት #አልጋ ሲቃጠል#የተቀደደ አልጋ ልብስ #አልጋ ማጠፍ፣አሮጌ አልጋ
🔴 በህልም #ወፍጮ #አይጥ ከአፍ ውስጥ #ድንጋይ ላይ መቀመጥ
Переглядів 1,1 тис.2 місяці тому
🔴 በህልም #ወፍጮ #አይጥ ከአፍ ውስጥ #ድንጋይ ላይ መቀመጥ
🔴 በህልም #ተልባ #ለውዝ
Переглядів 9642 місяці тому
🔴 በህልም #ተልባ #ለውዝ
🔴 በህልም #ቁጥር #ከ1000 በላይ ቁጥሮች #ባህልም #ውቂያኖት
Переглядів 9002 місяці тому
🔴 በህልም #ቁጥር #ከ1000 በላይ ቁጥሮች #ባህልም #ውቂያኖት
🔴 በህልም #ጅን #ከጅን መጣላት #ጂኒ አለመፍራት #ከጂኒ ማምለጥ #ጅንን በሩቅያ ማባረር #በጅን ላይ የቁርአን አንቀፅ
Переглядів 5962 місяці тому
🔴 በህልም #ጅን #ከጅን መጣላት #ጂኒ አለመፍራት #ከጂኒ ማምለጥ #ጅንን በሩቅያ ማባረር #በጅን ላይ የቁርአን አንቀፅ
🔴 በህልም #መፆም #ጾመኛ #ፆምና ማፍጠር
Переглядів 5813 місяці тому
🔴 በህልም #መፆም #ጾመኛ #ፆምና ማፍጠር
🔴በህልም #ምግብ ቤት #ሬስቶራንት #በሆቴል ውስጥ ሬስቶራንት #ከአንድ ሰው ጋር ምግብ ቤት መብላት #የሬስቶራንት ባለቤት መሆን #ሬስቶራንት ውስጥ መስራት
Переглядів 9113 місяці тому
🔴በህልም #ምግብ ቤት #ሬስቶራንት #በሆቴል ውስጥ ሬስቶራንት #ከአንድ ሰው ጋር ምግብ ቤት መብላት #የሬስቶራንት ባለቤት መሆን #ሬስቶራንት ውስጥ መስራት
🔴 በህልም #ቁጥሮች #ቁጥር 27ን ማየት
Переглядів 1,1 тис.3 місяці тому
🔴 በህልም #ቁጥሮች #ቁጥር 27ን ማየት
🔴 በህልም #እስፖርት መስራት #ጅም ክበብ መመዝገብ #የስፖርት ውድድር #የስፖርት ልብስ #የስፖርት ቁሳቁስ
Переглядів 7323 місяці тому
🔴 በህልም #እስፖርት መስራት #ጅም ክበብ መመዝገብ #የስፖርት ውድድር #የስፖርት ልብስ #የስፖርት ቁሳቁስ
🔴 በህልም #ማልቀስ #ለቅሶ #የሚያለቅስ ሰው ማየት
Переглядів 8 тис.3 місяці тому
🔴 በህልም #ማልቀስ #ለቅሶ #የሚያለቅስ ሰው ማየት
🔴 በህልም #ቁጥሮች #ቁጥር ማየት
Переглядів 3,3 тис.3 місяці тому
🔴 በህልም #ቁጥሮች #ቁጥር ማየት
🔴 በህልም #መስታወት #ብዙ መስታወቶች #የቆሸሸ መስታወት #መስታወት መግዛት #መስታወት ሲወድቅ
Переглядів 1,8 тис.3 місяці тому
🔴 በህልም #መስታወት #ብዙ መስታወቶች #የቆሸሸ መስታወት #መስታወት መግዛት #መስታወት ሲወድቅ

КОМЕНТАРІ

  • @siifanbdi8495
    @siifanbdi8495 29 хвилин тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @AsAz-fc2xx
    @AsAz-fc2xx 19 годин тому

    አላህ ይጨምርልሺ ሰለፈታሺልኝ

  • @AsKh-u9j
    @AsKh-u9j 22 години тому

    ከይቅርታጋር ፐሮፍይልሽ ምደነው አስተግፊሩላህ አገትሽን ተገላልጠሽ

  • @بببب-ظ2ح
    @بببب-ظ2ح День тому

    እናመሠግናለን

  • @بببب-ظ2ح
    @بببب-ظ2ح День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb День тому

    ሰላም እህት በፈጣሪ አንቺን ብቻ ነው የምከታተለው ትክክለኛ ፈቺ ስለሆነ ዛሬ በህልሜ ትንሽ በወገብ የሚያዝ ሻንጣ ዚኙ ተበላሽቶ እኔ አስተካክዬ ስዘጋ አየሁ እባክሽ ፈቺልኝ እህቴ ❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 20 годин тому

      ዚፑ ተበላሽቶ ማየትሽ የጉዞ መስፈርት ላይ ካለሽ በሱ ላይ የሚፈጠር ችግር ቢኖርም እንደመጀመሪያው እንድሆን መፍትሄ ታገኛለሽ አዚያም ስለ አንች ሚስጥሮች ይወጣሉ ግን ማስተካከል እና ሁኔታውን መሰተር ትችያለሽ

    • @Maryam-zf6wb
      @Maryam-zf6wb 19 годин тому

      @@HalimaTube-hs8dw አመሰግናለሁ ተባረኪ !

    • @Maryam-zf6wb
      @Maryam-zf6wb 19 годин тому

      @@HalimaTube-hs8dw ሰላም እህቴ ባለፈው ህልም ፅፌልሽ ነበር አልመለሽልኝም አፃፃፌ ስላልገባሽ ይሆናል ወንድሜ ቡዙ ቀይ አፕል ይዞ አየሁ እሄ ሁሉ ምን ይሰራል ስለው የሚሸጥ ነው ይለኛል ህልሜን ቶሎ ስለምት ፈቺልኝ አመሰግናለሁ ❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 18 годин тому

      @Maryam-zf6wb ua-cam.com/video/sa1nRAgDXFk/v-deo.htmlsi=0cl5ScQzLUMfoHLZ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc День тому

    ❤❤👍👍

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc День тому

    👍👍👍❤️

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc День тому

    👍👍

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc День тому

    👍👍

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc День тому

    👍👍👍👍👍🤚🤚

  • @dawitalemu6268
    @dawitalemu6268 День тому

    አሪፍ የፍቺ ትርጉም ነው

  • @Madeena-h8k
    @Madeena-h8k День тому

    ❤❤

    • @Madeena-h8k
      @Madeena-h8k День тому

      As wr wb mare baa hilime Akisite liji Sagureni Shuruba Sarachiyi fichiliyi

  • @rahelgebreamlak5764
    @rahelgebreamlak5764 День тому

    ሰላም አህቴ በህልሜ ኣሁን የሚለብሶ ጥቁር ኣዲዳስ ጫማ ኣለ ከሱና ከ ኣዲስ ጫማ አየለካሁት ኣንድ ቀይህ ሴት የቱ ና ኣሪፍ አያልኩዋ አሳም የ በፊትሽ ጫማ ትለኛለች ኣሁን ከፍቅረኛየ ተጣልተናል ኣማሪኛ ብዙ ኣልችልም ይቅርታ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw День тому

      ua-cam.com/video/b5OEaxhTowk/v-deo.htmlsi=DnpcUt10HcLDZt8q

  • @ShuuMommed
    @ShuuMommed 2 дні тому

    ሀሊማ ሰላም እዳትታልፊኛ እባክሺ በህልሜ ብዙ ጊዜ የልበሰለ እጀራ እና ቂጣ አያለዉ እናም ቂጣዉ ጠቆር የለነዉ እናም ትንሽ ነዉ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw День тому

      ua-cam.com/video/b_NkmgMb8iQ/v-deo.htmlsi=K0RGPIZxgrw4mrUe

    • @ShuuMommed
      @ShuuMommed День тому

      እዚህ ላይ የለም ዉዴ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 18 годин тому

      @ShuuMommed ምን ነበር? ጥያቄው

    • @ShuuMommed
      @ShuuMommed 16 годин тому

      @@HalimaTube-hs8dw ዉዴ ህልም አፈታትሽ ትክክል ስለሆነዉ ነዉ እኮ የምጠይቅሽ በህልሜ ገጠር ሄጄ የእናቴ ሀገር እደ እዉነቷዉ እናቴ ከተማ ነዉ የምትኖረዉ እናም አዲት ጓደኛ እደ እዉነቷዉ ተጣልተናል እናም እጀራ ስትጋግር አያታለዉ ኩሺና ዉስ የገጠር ኩሺና ማለት ነዉ እናም እጀራዉ ቡዙ ነዉ ነገር ግን አያምርም ማለቴ ነጭ ጤፍ ነዉ ግን የተጣመመ ነዉ እኔ እና እናቷ ቆመን እናያታለን እኔ በዉስጤ እናቷ ምንም አትላትም እዴ እላለዉ ህልሙ ግን ረጂም ነዉ ዉዴ እችን ብቻ ፍቺልኛ

    • @ShuuMommed
      @ShuuMommed 16 годин тому

      ከዛ እኔም ጋግራለዉ ነገር ግን ከሷ ይሻላል ሁለት አባ ጋግሬ አደኛዉ ትንሽ ተለቅ ይላል ግን ተጣመመብኛ ከዛ አስተካከልኩኛ ከዛ እሷ ታየኛለች ሁለተኛዉ ደግሞ ስጋግር ትንሽ ነዉ ከዛ ልያርብኛ ሲል እናቷን ተርቻት ታነሳልኛለች ከዛ የሆኑ ወዶች አሉ አደኛዉን አቁዋለዉ ሌሎችን አላቃቸዉም ስታነሳልኛ ያያሉ

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd 2 дні тому

    ሰላምሽ ይብዛ ሀልማየ በህልሜ የሆነች የሰፊሬ ሴት ነበርች እና ሙታለች እና ለናቴ ኦፕርሽን ልታደርጋት እያለች አያሀት ምንድነው እናቴ አለች ደህና ናት እሷ ሙታለች ምንድነው

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw День тому

      ሟቹ ቀዶ ጥገና ሲያደርግ ማየት እና በህልም ተሳክቷል, ምክንያቱም ይህ የሚያመለክተው ለህልም አላሚው የሟቹን ልጆች እንዲንከባከብ እና ሌሎችን እንዳይፈልጉ ይንከባከባል.

    • @GiasBd-lt9sd
      @GiasBd-lt9sd День тому

      @@HalimaTube-hs8dw እሽ ማሬ አመሰግናለሁ የተሳካ አይመስለኝም

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 18 годин тому

      @@GiasBd-lt9sd ካልተሳ በዚህ ጉዳይ ተቃራኒውን ወይም ስኬት ላይ አለመድረስ

  • @Ekram-jt5ry
    @Ekram-jt5ry 2 дні тому

    Farichachewu eyameletiku neber

  • @Ekram-jt5ry
    @Ekram-jt5ry 2 дні тому

    Ebakishign erijigni be hilime kayi ena nachi barewochi kanidachu rajajim nw ebakashigni fichilign

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw День тому

      * ኃይልና ጥንካሬ፡- በሬዎች በአጠቃላይ ኃይልን፣ ጥንካሬንና ጽናትን የሚያመለክቱ ምልክቶች ናቸው። በህልምሽ ውስጥ እነዚህ ባህሪያት በአንች ውስጥ ሊኖሩ ወይም በአንች ላይ ተጽዕኖ ሊያሳርፉ ይችላሉ። በተለይ ረጅም ቀንድ ያለው። * ፈተና ወይም ጠላት፡- በሌላ በኩል ደግሞ በሬዎች አንድ ዓይነት ፈተናን ወይም ጠላትን ሊያመለክቱ ይችላሉ። * ነጭ፡- ነጭ ቀለም በአጠቃላይ ንጽህናን፣ ንጹህነትን፣ አዲስ ጅምርን እና መንፈሳዊነትን ያመለክታል። * ቀይ፡- ቀይ ቀለም ደግሞ ፍቅርን፣ ቁጣን፣ ጉልበትን፣ ወይም አደጋን ሊያመለክት ይችላል።

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 2 дні тому

    ሰላም እህቴ እባክሽ ይህችን ህልም ፍችልኝ አንድ በጣም የምግባባው ሰው በተደጋጋሚ ወሲብ ልፈፅም ይለኛል ከጎኔ ተኝቶ ወይ ራቁቱን ሆኖ ስስመኝ አያለሁ እሱ በእውኑ ባለ ትዳር ነው የኔ የፈታሁ እባክሽ የኔ ውድ ፍችልኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 2 дні тому

      ua-cam.com/video/KlE6f5RJkE4/v-deo.htmlsi=3CTvkOkb-_D8IDE4

  • @ፋፊነኝየአላህባራ

    ሀሊማየ ዛሬ የፍታኝ። ባሊ እሽት ባቄላ እና አተር ይሰጠኝል። ግን አልቀበለውም ያችነው ብሎ ውድኔ ይጥለዋል። ግን አላንሳውም።

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw День тому

      * የባቄላ እና አተር ምልክት: ባቄላ እና አተር በተለያዩ ባህሎች ውስጥ የተለያዩ ትርጉሞች አላቸው። በአጠቃላይ ግን እድገትን፣ ምግብን፣ ሀብትን እና ፍቅርን ያመለክታሉ። በአንዳንድ ባህሎች ደግሞ ቤተሰብን እና አንድነትን ሊያመለክቱ ይችላሉ። * አለመቀበል: እሸቱን አለመቀበልሽ የተለያዩ ነገሮችን ሊያመለክት ይችላል። ለምሳሌ ከባልሽ ጋር ያለሽ ግንኙነት ላይ ያለሽ አለመስማማትን፣ ከእሱ የምታገኝውን ድጋፍ በቂ አለመሆኑን ወይም ለእሱ ያለሽ ስሜት እየተቀየረ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል። በሌላ በኩል ደግሞ ለራስሽ ያለሽ አክብሮት እየጨመረ መምጣቱን እና የማትፈልጊውን ነገር መቀበል እንደማትፈልጊ ሊያሳይ ይችላል።

  • @messymasarat-6415
    @messymasarat-6415 3 дні тому

    ሰላም ዉድ ሰዉ መሸኘት ምድነው

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 2 дні тому

      * የሚሸኙበት ቦታ: ለምሳሌ በህልም ውድ ሰውዎን ወደ ደህንነት ቦታ እየሸኙ ከሆነ፣ ይህ ማለት በእውነተኛ ህይወት ውስጥ ከችግር ለማውጣት እየሞከሩ ነው ማለት ሊሆን ይችላል። * የሚሰማዎት ስሜት: በህልም ደስተኛ ከሆኑ፣ ይህ ማለት ለዚያ ሰው ያለዎት ፍቅር እና እንክብካቤ ነው ማለት ሊሆን ይችላል። ነገር ግን በህልም ጭንቀት ወይም ድካም ከተሰማዎት፣ ይህ ማለት ለዚያ ሰው ያለዎት ኃላፊነት በጣም ከባድ ነው ማለት ሊሆን ይችላል። * የሚሸኙበት መንገድ: ለምሳሌ በህልም ውድ ሰውዎን በፍጥነት እየሸኙ ከሆነ፣ ይህ ማለት አንድ አስቸኳይ ጉዳይ አለ ማለት ሊሆን ይችላል።

  • @መራሂመራሂ
    @መራሂመራሂ 3 дні тому

    በህልም ብዙ ቀይ በጎችን መጠበቅ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 2 дні тому

      ua-cam.com/video/VPKoVoRc6HI/v-deo.htmlsi=h0rRO55Y9OcrbgXR 👈 ቀይ ቀለም ፍቅር ነው

  • @EeEe-q9j
    @EeEe-q9j 3 дні тому

    እኔበህልሜ አድት ትንሽውሻናት ግናልጅናት ቀይናት ታምራለች ከዛምበግመድ የሳብኩ ትንሄድ ከዛም በጣም ትቀረበኛለች እኔ ደግሞ እንዳትነጅሰኝ ያልኩአርቃታለሁ. ከዛም በጣምለመቅረብ ትሞክራላች እኔምአበራታለሁ ከዛምትመልሳለች አሁንም አበራታለሁ ምድነው

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 2 дні тому

      ua-cam.com/video/hyGBr91IXek/v-deo.htmlsi=2JAixjZDMq4ZietL

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 2 дні тому

      @HalimaTube-hs8dw አመስግናለሁ ውድ አላህ ይጠብቀንተክፉነግር

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw День тому

      @EeEe-q9j አሚን 🤲😍 ያረብ ማማዬ 😍🙏

  • @MulukaBadu
    @MulukaBadu 3 дні тому

    Amin yarbe 🤲

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 4 дні тому

    እህትእኔበህልሜ አንድ ሴትቀይነት ትጠለኝአለቸ ከዛገለገሉን እኔሶለት እየሰገዲኩኝ መታትይዘኝአለቸ ከዛአለቀስኩኝ አልጨሁኩም እመኪናዉስጥ እገባለሁ ስገባ ህፃንልጀ አገኝሁ ከዛማንሊነደዉነዉ እያልኩኝ አሰብኩኝ ከዛመኪናዉ ከለሸፊር. ለእረሱ ተቀሰቀስ ቀጥተ ይዞንሆደ ሁለትቸንም እኔ እና ህፃኖ 13:25 ን እህት ህፃኖ ሴትልጀነት ትንሻልጀነት

  • @JosephLegese
    @JosephLegese 4 дні тому

  • @cvyu6845
    @cvyu6845 4 дні тому

    ሰላም እህት እደትነሽልኝ ህልም አፈታትሽ በጣም ሀሪፍ ነው በርችልኝ እሽ ሁልጊዜም ነው የምከታተልሽ ይህንን እባክሽን ፍችልኝ በህልም ይህን ውድ ነው እንተዋወቃለን በአካል ግን አውርተን አናቅም እና በህልሜ ቁሞ ያየኛል ከአንደ ሁለቴ ስላየሁት ነው ግን አያወራኝም ትንሽ ስለጨነቀኝ ነው ፍችልኝ ስለምንሽ😢

    • @cvyu6845
      @cvyu6845 3 дні тому

      በአላህ ይዥሻለሁ እሽ

  • @DeboraZeray
    @DeboraZeray 4 дні тому

    እናመሰግናለን እህቴ❤❤❤

  • @MekdesDesign-vq1db
    @MekdesDesign-vq1db 4 дні тому

    እሽት ሽንብራ ከዛፍ ላይ እየቀነጠስኩ መብላት ምንድነው በናትሽ መልሽልኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 3 дні тому

      ua-cam.com/video/nsWlMrDsHcE/v-deo.htmlsi=-Jn5qF9pQlX5SkpJ

  • @MartaBelete-v1p
    @MartaBelete-v1p 5 днів тому

    ቸኮላታ በህልም መብላት

  • @BoniBejiga
    @BoniBejiga 5 днів тому

    Ebakish fechilg enate ehte ene gadegaye honen Mekina west kuch beln miyamer tekur chocolate enate tesetegalech le ene Ena le eraswa hultachn becha enbelaln

  • @የትምብትሆንአላህንፍ

    እህት መልሽለኝ ከአየሸዉ በህልም ጭናዳ ቀጠልሉ ማጨድ ምድነዉ እንደሁም እርጠብ ቀጠልን ከሌላሰዉ መሰጠት ምንድነዉ

  • @aamm4470
    @aamm4470 5 днів тому

    በጣም ጎበ ❤❤❤❤

  • @Chck-p1c
    @Chck-p1c 5 днів тому

    ማሻ አላህ ወላሂ እህቴ እኔም በጣም ብዙ ግዜ አያለሁ😊

  • @EkutiAbdu
    @EkutiAbdu 5 днів тому

    Aselam alekum werametula ihite arebi hageri kehedechi koyitalechi gin behilme fitwa tekuro ayalew tigosakula kesita tukuri achir habaya ariga ayewati biwitetaw idemirbati ina setiyawa idemichekechiwati ina migib idemayisetiwat negirangalch ine gemo betedegagam azina ina tegosakula ayatalew ibakishi fichilng

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 5 днів тому

      ua-cam.com/video/8coq-nnL9jQ/v-deo.htmlsi=rECvu3dXHSNXQs-A

  • @EkutiAbdu
    @EkutiAbdu 5 днів тому

    Ekiramneng radiya bezi awerngi

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 20 годин тому

      እኔ ሀሊማ ነኝ ተሳስተሽ ይሆናል

  • @birtukanayele4703
    @birtukanayele4703 6 днів тому

    ኧረ ሙዚቃው አያሰማም

  • @seada12a28
    @seada12a28 6 днів тому

    መኪነዉስጥ ህጣንልጂ ታቅፊ ቁርአን ተክፈታል እሚለዉን በልቤ እላለሁ ግንመኪነዉ ሹፈርየለዉም እዴት ያለሹፊር ይኔዳል እላለሁ በመጨርሻም አስብንበት ቦታ ደርስን ፈችልኝ የሀቢቢቲ

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 6 днів тому

    Wa wr wb ❤❤

  • @RhemunaUseman
    @RhemunaUseman 6 днів тому

    ሰላምአለይኩአሊማለቤትሸአዲሰነኝእቲይህህልምፈቺልኝ፡ትምህረትቤትይመሰለኛልየሚያስተምሩበትመፀሀፈላሳትምእፈልጋለው፡ት/ቤቱየህፃናትይመስለኛልመፀሀፉቀድሞየሚያሰተምሩበትየነበረይመሰለኛ፡የ/ቤቱ፡መፀሀፈየማሳትመው፡ለልጆቼምይመሰለኛል፡እከለክላለው፡ከዛሰራተኛትመሰለኛለችእሳንአናግራለውአይቻልምትለኛለችእነሱንአናግሪ፡አይነትምትለኛለች፡እሺ፡የ/ፋ፡ዋጋሰንትነውእላታለው፡3ብርነውተለኛለችእያቅማማች፡እኔደሞመጀመሪውኑ፡250ብርከፈዬነበር።ከዛከልክላኝወጣውእየሄድኩሳለውጫማዬይጠበኛልከዛደሞዋላውአጥፌእለብሰዋለውከዛደሞበአንድእግሬትንሽዬጎርፈይገባብኛልአሁንምትንሽእንተጒዝኩኝጫማውአልሰኬድአለኝበጣምጠበበኝከመጥበብምአልፎእግሬንጠመዘዘውከዛቁጭአልኩኝከዛእስቃለው፡ወንድሜከሆነልጅቁጭብሎነበርከዛእኔንሲያይከኔጋርመጥቶቁጭአለ፡እኔእሰቃለውእሱደሞአዞሽእደማለትይላልከዛደሞትንሽዬዝቅብሎ:2ወንዶችያዩኛልአንድኛውመጥቶበእግሬላይእየተሻገርነቃውወንድሜምነበር።ባለትዳርነኝከፍታሸልኝበውሰጥላኪልኝአሰጨንቆኛል።የመልካምሰራሸምንዳውከጌታዬአረህማንይድረሰሽ።ከላይካልተነበበልሽትምህርትቤትነውለማለትየፈለጉት

  • @yesufhussen-v4f
    @yesufhussen-v4f 6 днів тому

    እህት በህልም ከሞተች ስው ጋር ተደጋጋ የግብርስጋ ግንኘነት ፈፀምኩ ግን ሴትየዋ ትልቅ ሰው ናት

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 5 днів тому

      ua-cam.com/video/KlE6f5RJkE4/v-deo.htmlsi=v3pgrR7yL5ewFHLe

  • @DoDo-jm6lx
    @DoDo-jm6lx 6 днів тому

    Waleykum selàm ehte and hlm ayche neber ena baletdar neg behlme kelela bota wede enbet sgeba lje tegto neber keza alga lay astegawalew ena znab yzenbal bete bemulu yafesal beka lk wchi endemizenbew hulum bota yafesal lje lay siders ljen yze emayafes bota ekomalew eza gam yzenbal emxelelbet bota axalew lje sibesebs eroche wexana sew bet gebalew yegebawbet bet gn znab yelem ehte be Allah fchilg chenkogal

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 7 днів тому

    ሠላም ውደ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 7 днів тому

    Wa wr wb ❤

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 7 днів тому

    Wa wr wb ❤