Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እህቴ አንቺ ትክክል ነሽ፣ ህልም ከአላህ መልክት እምናገኝበት ነው ፣ እንዳውም ህልም እሚያይ ሰው የነብይነትን 7ኛ ደረጃ ላይ ያለ ሰው ነው ሲባል ሰምቻለሁ አላሁአለም፣ እና በርቺ ማሻአላህ❤
አመሰግናልው የኔ ቆንጆ 🙏🙏😍
Tnx sis 🙏🤲💕 እኔም ህልም በጣም ነው የምወደው በጣም አያለው ጠቅሞኛል አልሀምድሊላ ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
ህልም የሚያየው ፈጣር የፈቀደለት ነው እኔ በህም አምናለው እና በርች እህታችን❤❤❤
አመሰግናለው የእኔ ምሁር 🙏♥️♥️❤
ማሻ አላህ ወላሂ እህቴ እኔም በጣም ብዙ ግዜ አያለሁ😊
ሽኩረን በርቺ ሁሉነገርሽ ግልፅ ነው ፣አታንዛዥም
እመሰግናለው 😍 ክበሪልኝ 🙏😍
ሀሊማቁጥርሺን እህት
በረቺ የኔ ጀግና አላህ ይጨምረለሸ 🎉🎉🎉🎉🎉
እመሰግናለው 😍 የኔ ቆንጆ 🙏🙏😍
ትክክል ነሽ የኔ ጀግና ሴት
❤❤ጀዘኩለሕ፣ከይር
Masha allha tebark allhu
S,a,w 🥰🥰🥰
የእዝነቱ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ውሰለም የረበና 🎁 ችን
በጠም ጥሩ ኣገላለጽ እኔ ኣንድ ዓመት ሙሉ ኣስጠነቐቅን ግን ጸሎት ኣላደረኩን ሂወተ ተባላሸ
አይዞን
ጀዛ ኪላህ ሁቢ
ዋልኩም ውስላም ጠፍሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢንሻ አላህ እመጣለው 🙏♥️♥️♥️🍰
ትክክል
እኔም አያለሁ ህልሜን እወደዋለሁ እኔ በራሴ አይቼዋለሁ ጀርቤዋለሁ ህልም ከአላህ ወህይ ነው ወላሂ በህልሞቼ ተጠቅሜያለሁ ምስክር ነኝ❤❤ አልሀምዱሊላህ
በርች የኔ ተወዳጅ
🙏❤❤❤😘
ማሻአላህ በርቺይ
Already I know, but what you do somebody you know what to do❤
እኔም ያየሁት ህልም እንዳልጎዳና ቀድሜ እንድዘጋጅ አላህ አሳይቶኝ በተግባር አይቼዋለው ከዛ ሰብር አድርጌ አልፌዋለው
ሱብሃ ነክ ያረብ ውቢ አምዲክ ወቢ ሀምዲክ
ሃሉም የምያስፈልገኝን ነው ቪድዬ የሰራሽልኝጀዛኪላህ ኸይረን ብታቂ ምን ያህል እንደተቸገርኩ በሲህር አላህ ሰበብ ባረገልኝ
አብሽሪ ሁሉም ችግር መፍትሄ አለው በትክክል መተግበር አለብሽ ከዛ የቀረውን ለአላህ ተይው
የኔ ውድ እህት እዳታልፊኝ በአላህ ይንን ቁርአን አዝወትሬ ቀርቼ ያየሁት ህልም ፍችልኝከስደት ተመላሾች ጋር ስልጠና እየተሰጠን ክፍል ውስጥ አስተማሪው ትልቅ ሰውና ቦርጫም ነው የፈለገውን ሰው እያስነሳ ጥያቄ ይጠይቃል እዛውስጥ የማንም መልክ አይታየኝም አብረውኝ ያሉት ሴቶች ከነሱ ትንሽ ከፍ ያለ ወንበር ላይ እንድቀመጥ ይጠይቁኛል አረባካቹ አስተማሪ ከሁሉም ከፍ ብዬ ስለምታየው ጥያቄ ይጠይቀኛል ስላቸው ችግር የለውም ይሉኛል እሺ ብዬ በቀኝ በኩልና መጨረሻ ጥግ ላይ ተቀመጥኩከፊት ያሉ ሁለት ተማሪዎች አንዷ በእጇ 6 የሚሆን ቢላ ይዛ ጀርባዋን 2 ጊዜ ትመታታለች በማርያም ስመኝ በማርያም ስመኝ እያለች ትጮሃለች ሰዎች ያገላግሏታልአጠገቤ ያለችው አረ ቶሎ አረብ አገር በሄደችልን ስትለኝ ሰው ለመግደል ነውዴ የምትሄደው እላታለሁየኔውድ እህት አበዛውብሽ ጨቆኛል ገላግይኝአላገባሁም
@HalumaBenuta-dp4jb የኔ ቆንጆ ስሂር የሚያደርጉት የሚታወቁ ሰዎች ናቸው ግን ደሞ ሌላ ሰው እንዳደርግላቸው ያስተላልፋሉ ግን አንች ምንም የምታውቂው ሰው የለም ስለ ጉዞሽ እንጅ ምን አልባት በጉዞሽ ላይ የተደረገ ካልሆነ በስተቀር ግልፅ አይደለም
አመሰግናለሁ የኔ ቀና እህት
የኔማርአላህይጠብቅሽሰላምሽይብዛልን❤❤❤❤❤❤💋💋🥰👍👍👍👍👍👍👍👍
እረ ዝበያቸዉ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ዉዴ ሺርክ አይደለም ❤❤❤❤❤
Aww ene migernesh sihir yale bihonem alamnem neber chegere negergen anchi yalshiwun be metfo menged meguaz dingay siwerewerebegn cherash alamen beye kezia betam sibezabegn bakara keriche du,aa adrege setegna yemaltereteraten giadegnaye ayehu kene tewled hagerua plus be zahir degami masreja ayehu
Betam gobez fechinesh rejem zendo tetemtemobegn betua.adere
😭😭 የኔ ውድ አላህ ይፈውስሽ ገጠመኝሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏 እኔ አላህ ሱብሀነ ተአላ በእውቀት ያስቀመጣቸው ያስቀመጡትን ወደናንተ ከማቅረብ ውጭ ምንም አላረኩም ግን እዚች ምድር ላይ መፍትሄ የሌለው ሞት ብቻ ነው አላህ ለሁሉም መዳኒት ፈጥሯል አለመገናኘት ሁኖ እንጅ
A.w.w
❤❤❤❤ ከፍበይልን
አሚን 🤲🤲 ያረብ አመሰግናለው 🙏😍
👍👍
እኔ በጣም ህልም አያለሁ በያንዳንዱ አያለሁ በተለይ ለሰወቸ ህልም አያለሁ መልካም ከሆነ እነግራቸዋለሁ መጠፎ ህልም ካየሁ ዝም ብየ ዱአ አደርግላቸዋለሁ እና ግራ ይገባኛል
ጥሩ አድርገሻል ብዙ ግዜ ማንኛውም ሰው ለሰው መጥፎ ህልም አያይም ህልም አላሚው አብሮ በሂደቱ ውስጥ ካለ እንጅ ይላሉ ሙፈሲሮች አላሁ አለም
@@HalimaTube-hs8dw በውስጥ እንዴት ነው የማገኝሽ
ሁለት ትንንሽ እቁላል ትንሽ ኸርርቀት ቦታ ላይ ቀይ አፈር መሬት ላይ ማየት
ua-cam.com/video/eFarppST0js/v-deo.htmlsi=-Tg44dIEH2TYhIY4
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉
Me too i see dearmeim happy
ሀሊማ ለምንድ ነው በፎቶ የወጣሽው እኛ እኮ እንደዛም ሆኖ ይመቸናል የም የተከታይሽ ምክር አትሰሚም ደብሮኛል
ሀቢብቲ በፎቶ መውጣት ፈልጌ አይደለም ግን የዚህ ቻናል ትዛዝ ሆኖብኝ ነው ማለቴ የይቱብ ህግ በራሴ ካልሰራሁ ሞኒታይዜን እንደማይከፍትልኝ ትዛዝ ሆኖብኝ ነው እስከሚከፈት ድረስ እራሴ በቀረፅኩት ወይም በራሴ ቪዲዮ ቀረፃ መቅረብ ስላለብኝ ነው
ሀሊማየ በአላህ በአላህ መልሽልኝ ወድሜ ይመስለኛል ጦርነት ቦታ በግዳጂ ወስደውት ይመሰለኛል ከዛ ጥይት ተሸክሞል እሱ እኔ ደሞ ለሱ ውሀ ይዠለት እምሄድ ይመሰለኛል ምግብ ደሞ ተአካባቢው ሰው ለምኘ አበላዋለሁ እውሀም አጠጣዋለሁ ከዛ በሆላ በጎን እረብሻ ያለ ይመስለኛ እኔ ደሞ ካበላሁት በሆላ ገላውን አጥበዋለሁ በአላህ መልሽልኝ እበተሰብ ጋ ብዙም አይስማማጨኮኛል የኔውድ❤❤
ከብዙ ችግር እንድወጣ ትረጅዋለሽ በምክርም በገንዘብም
@HalimaTube-hs8dw ሽኩራል የኔ ውድ
እኔም ህልሜነዉ መካሪየ 😔😔😔😔 እኔም በጣምነዉ የማየዉ
As wr wb ye abate agot bekerb new yemotut suri lebsewal yale tishert jaket lebsew gelachew yetayal ber zegtewut tega yelalu lidefrugn allahen feru abate yemta letraw selachew esu endefelek belognal yelugnal abate teru sew new esu endezi aylem eyalkuachew eyetekerakeren mebratun siyatefut enbi alachew bemehal abate meto ber lay kome berum tekefete tolo beye eyasdenegetkuachew abarerkuachew eyerotu hedu HALIMAYE FECHILEG baletdar negn alweledkum YENE KONJO ❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ መጥፎ ነገር ቢኖርም ከሱ ትጠበቂያለሽ
አወ ወላሂ እኔ እራሡ መፍታት አልችልምጂ በጣም ነው የማየው
እኔም አንብቤ ነው የኔ ውድ
@@HalimaTube-hs8dw ጎበዚ ነሽ በጣም ነው የማደቅሽ
@@አልሀምዱሊላህህ አመሰግናለው
አሥላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አባቴ ታሞብኛል እኔ ያለሁት ሀርብ ሀገር ነኝ እና በአባቴ ሥም ነይቼ. በቀራለት. ይሆናል ። ይሻአላህ በአላህ መልሽልኝ. ብዙጊዜ አትመልሽልኝም ጀዛካላህ ህይር
አብራችሁ ብትሆኑ የቀራሽበትን ውሃ ቢጠጣ ይሆናል ግን አንች አንድ አገር እነሱ አንዳገር ሁኖ አይሆንም ግን አንች በስልክ ደውለሽ የሚጠጣ ውሀ አዘጋጅተው ወደ ውሀው ስልኩን ቀረብ አርገው መቅራት ትችያለሽ እናም ቤት ውስጥ በቀራን እንድከፍቱ ማድረግ
😢😢😢😢😢
በሕልም የሚበሩ ኮኮቦች ማየ ምንድን ነዉ መልሺልኝ
ua-cam.com/video/tPmc9NONZbw/v-deo.htmlsi=sj6r5D7zNI-6bbhy
as wr wb እህቴ አሊም ሰላም ነሽ አላህ ሰላሙን ያብዛልሽ የሁልግዜ ተከተታይሽ ቤተኛኛ ነኝ በህልሜ ከምስቴ ጋር ማታ በሆነ ነገር ይተጨቃጨቅን ሴት ልጄ የመጀመሪያ ልጄ ናት ከኛ ጋር ቁጭ ብላ ሚስቴን በጥፊ ሰመታታት ፈንት ሰራች ከዛህ ተሸክማያት የሆነ ቦታ ቤት ውስጥ አስገብተናት አግዙኝ እያልኩኝ ሰው ፍለጋ ስዞር አባቴ መጥቶ ምንድነው ብሎ አብረን እሷ ወዳለችበት ስንመጣ እናቷ ነይ ወጪ እያለች ትጮወላች አባቴ ይጂ ከዚህ ብሎ ሆዷን በእርግጫ መተታት ሆዴን ብላ እጨወች ምነሆሽ ተረጋጊ ስላት ነህ ለሚስ ይዘሽ ሁጪ እያለች ለሚስ ስላት ዘይቱን ይዘሽ ውጪ ትላለች አባብዬ ከጊቢ አሰወጣዋት ዉጭ ላይ ሚኒባስ አቧራ እያስነሳ ይጠበቃት ነበር እሷ ወጣች አባቴ የሚስቴን ስም ጠርቶ ከዚህ ቤት ማንም አይወጣም አላት ሚስቴ አልጋ ላይ ተኝታ ነበር አባቴ አኪራ ይደዋል አላህ ይርሀመው
ጨንቆኝ አሊማዬ እንዳየሽው ምልሽልኝ ማማ አላህ ይጠብቅሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ
አሚን 🤲 ያረብ
እሺ ወንድም አንድ ሰው ፊት ላይ ሌላ ሰው እየመታ እንደሆነ ከተሰማው, ይህ ማለት አንድን ችግር ለማሸነፍ ለዚያ ሰው እርዳታ ይሆናል ማለት ነው። የመታችወ ለተመታችው እርዳታ ወይም ድጋፍ ትሰጣለች ይህ ካልሆነ ያለመግባባት ሊፈጠር ይችላል። ሌላው ደግሞ ሟቹ የመታት የውርስ ገንዘብ ልታገኝ ትችላለች አላሁ አለም ።
እህቴ እንኮን ሠም መጣሽ ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቅሽ በህልሜ የአሠሪየ ወድም ቡዙብር ይሠጠኛል ኩሽናመቶ ልጅም ይሠጠኛል ያልተዘረዘረ አምስት መቶ ሁለት መቶ ይበዛበታል ብሩ
ua-cam.com/video/cQd_vSQ-zVo/v-deo.htmlsi=TWWXz93LS8H4O8KC 👈
ሀልማየ በአላህመልሺልኝ 😢😢😢 በህልሜ ጂብ እየታግልኩ አየሁ ከዛ ድመትም እደዛው ከዛበዱላ አንገቶን ቆመጥኮት እና ወደትምርት ቤት ልሄድ ይመስለኛል እጎደኝቸጋ ከዛ ምገድላይ የሳንትም ወርቅ እለቅማለሁ ያጎቴልጂ ያላቅመኛል በኪሴ እሰበስባለሁ እና እሪቂያ አዳምጨነበር የተንኛሁት እግሬን ያመኛል
ua-cam.com/video/iQ4rmp336qY/v-deo.htmlsi=mvuxmjASWnBDXzbP 👈ua-cam.com/video/8iCg_IfHdNc/v-deo.htmlsi=HIR8fQPG9pXpYcYd 👈ua-cam.com/video/cQd_vSQ-zVo/v-deo.htmlsi=FM_Rha1ai7iIqYF9 👈
አሰላም አሊኩም እህቴ ባለትዳርነኝ ወርቃማ ከለር ጫማ እና ቀሚስ አዲስለብሼነው ያየሁት
ua-cam.com/video/tj4V3YTioU4/v-deo.htmlsi=ct4auYHBlW0wdAYS
እህቴእንደትነሽ በጣም ነው እማደቅሽ ጎበዝ በርች እኔ በህልሜ አሠሪየ ተራሤላይ ቅማል አሥታ ትሠጠኛለች በጀ እኔ ደሞ ገደልኩት ስለቅማል የፈታሽውን ህልም አይቸዋለሁ የኔ ለየት ስላለብኝ ነው
ቅማል መግደል የሚል አለ አሰሪሽ ስለሰጠችሽ የተለየ የመሰለሽ ጠላቶችሽን ለማስወገድ በምክር እሚረዳሽ አለ እሷም ልትሆን ትችላለች
ሠላም ውደ እኔ ሁሌነው እምከታተልሽ በጣም ትመችኛለሽ በርችልኝ እኔ በህልሜ እማላቀው ሥራቦታ ሁኘ ባልናሚሥት ጎዜን ልብሤን ጥቅልል አድርገው በሻጣ እየረተቡ እሶጣት ትህድ እያሉ ሲመካከሩ ሠማሆቸው ተዛም እኔ እየተናደድኩ እያለቀሥኩ ቋሚ ስራነው ብላችሁኝ አደል እንደ የመጣሁት እንደት አሁን እወጣለሁ ሥላት አይ ለሁለት ወር ብቻነው እኔ ያልኩሽ በፊትም ትለኝና ጎዜን እናቴ የተወለደችበት ሀገር ይልኩታል ቆላነው ተዛ እዛኮን አልህድም ወደከተማ ተከራይቸ እቀመጣለሁ እንጅ የያሥኩት ብር እሥካለቀድረሥ ግን እቃየን ከፋፍተው ለሠው ይሠጡብኛል እያልኩ ነቃሁ
አመሰግናለው።🙏🙏 ua-cam.com/video/gt3Vou0_Pbs/v-deo.htmlsi=98kECgA5uFVEA2YT 👈 ስለ ስራ ua-cam.com/video/G8HuMSdjm1U/v-deo.htmlsi=umzwn0uLFSg1rrXL 👈 ስለ ቆላ
Aww endat neshe jezakehaalhee behelem eje metatb mndenwee yalgebwae ngne
Wuhawu nisuh kehone yehalal gebi new kalehone yeharam gebi
@@HalimaTube-hs8dw shokrenn habibte
እህቴ ስካር ድንች የመሳሰሉትን ሽንኩርት ካሮት ሁሉንም የኣታክት አይነት ሰብስበ ና ብድዎ ቅረፀኝ እለዎለዉ የማላቀዉ ሰው ነው ማሬ ፍችልኝ አመሰግናለሁ❤
አሠላም አሊኩም ከድሮ ጋደኛይ ጋር ከሚምር ግቤ ቤት ገባን እና ከቤቱ በር አንድ ወጣት ልጅ ፅጉሮ በራ ነው ግን አደበኛ የሚምር ልጅ አገኝን ጋደኛይ እሄኮ ባልሽ ነው ግን አንችም ሆንሽ እሱ ማዉራት አይፈቀድም ትልና እሱ ታወራዋልች የሚንግራት ትፅፍልች እኔም ልጅ ልቤ ማርኮት ነበር እሱም እንደዛዉ ግን በደንብ መተያየት ሆን ማዊራት አይችልም የሰ አባት ሁለት ሻንጣ አንዱ እሚጓት አንዱ የሚነገት አድርጉ ከግቢዉ ወጭ አሰቀመጠልኝ እኔ እና ጓደኛይም ሻንጣችን ይዘን ሰንወጣ ልጅ አሻግሮ ያየኛ እኔ ወደሆላ እየዞርኩ አይዋለሁ ሁለታችንም በመሰራርቅ እየተያየን ተለያየን ግን ከልቤ ቀር በቅስታ ሰለሱ እያሰብኩ መንገድ ቀጠልኩ ምንጣፍ የተንጠፈበት ቦታ ደርስኩ ሆቴልም ይመሰለኛል የተንጠፈዊ ለመወርድ ብይ ስርግጠዉ ይሽራትትና ወደታች ይሄዳል ባለቤቶ አንች ነሽ የጣልሽዉ አሰተካክያት እያለች ትጮህብኛለች በጣም ትግሰት የሚፈታትን ነግግሮ ትናገርኝ አለች እኔ ግን ይቅርታ አሰተካክላለሁ በጥሩ ቃላቶች እየተናገርኩ ዙልያዉን እንደፍራሽ አድርጊ ድዛይን አወጥች በጣም ያማር አድርጊ አንጠፈኩት ሰትየዋም ልፈትንሽ ነበር አንች ጥሩ ልጅ ነሽ ሰትል አሁ ልሂድብይ ከበሮ ስወጠ ዝናብ ዘንቦ የጭቀጭቅ ጭቃ ነበር ወደሀገር ቤት ልሄድ አይር ላይ ልሳፈር እያልኩ ከዚያ ያልጅ ይናፈቀኝና አንድግዜ አይችዉ ከሰጠ እልና በጭቃዉ ማሀል እየጠቀጠኩኝ መልሽ ከሆቴሎ ብር ጭቃዉን እብስ እያደርኩ ገባሁ ግን ላገኝዉ አልችልኩም ተሰፍ ቆርጭ ወደአይር መሳፈርያይ ሄድኩኝ አላገባሁም ፍችልኝ ከችልሽ በፁሁፍ
እህቴ እናቴ ወጣት ሆና የእኔ አባያ ነጭ እና ጥቅር ለብሳ በጣም አምሮባት ለእኔ ከአጓቴ ልጅ ጋር ሁን የፅጉር ሻንቦዉችን እና ቀለበት የብር ገስታ ሰጠችኝ ሻንቦዉ የለዉዝ ነበር ሽታዉ ይማርክ ነበር ግን ቀለበቱ ደዛይኑ ቢምርም ለእኔ ግን ከእጀ ሰጠልቀዉ ሰፍኝ ከዚያ እናቴም ብይ እንሂድ እና ከአሊ ሱቅ እንቀይርዉ የሚሆንሽን እንግዛ እያለችኝ ዝናብ ሲዘንብ ነበር ነቃሁ አላገባሁም ስለምትፍችልን አመሠግናለሁ
በሚመጣው ቅዜ ጥሩ እድል ይኖርሻል።ያልተስማማሽበት የማይመጥንሽን የጋብቻ ሁኔታ በተሻለ ይቀየራል አን ላይ ያለው የፍቅር ግንኙነት አይሆንም አይመጥንሽም ግን ከሱ የተሻለ የምትወጅው ሰው ይመጣል አሁን ላይ ከሌለ ቅድሚያ የሚመጣው አይመጥንሽም። ጥቁርና ነጭ ቀሚስ ግልፅ እና ሀብትን ያሳያል
@@HalimaTube-hs8dwሽኩርን እህቴ አላህ ይጠብቅሽ
ውዷ እህቴ ፎቶሽን አትልቀቂ አሏህን ፍሪ
እህቴ ብዙ ጊዜ ተደጋጋሚ የማይዉ ህልም ሰዉ የእኔ ባል ከሚመስለኝ ባልሼ ነው ከሚሉኝ ሰዉች ስንጥሉኝ ነው የማይዉ እኔ ብዙ ጊዜ በእዉነታዉ ትዳር እንደዘገይ ይሰማኛል ግን ከመዳምቤት ዉጭ አልወጣ ማወራዉ ጓደኛም ሆንፍቅርኝ የለኝም ከአርብች ዉጭ እኔ የሚዉቀኝ የለም አሁ ባለሂበት ሆንታ
Ebakish selk qutreshen lakilegn
በ አንድ ቀን ብቻ ነው ይህን ምታየው 🤔
በአንድ ቀን ብቻ ማየት ግደታ አደለም እውነታውን ለማወቅ ትዛዙን በትክክል መተግበር ያስፈልጋል
እኔ ሳይደረግብኝ አይቀርም ህልሜም አያለሁ ወደ ሀገርም ሳስብ ይጨነቃል ልቤ ብቻ💔
እሱ ብቻ በቂ አይደለም ስሂር አለብኝ ለማለት እናም ደሞ ጥርጥር መሸነፍ ነው የኢማን ማነስ ነው ሆኖም ግን ከተጠራጠርሽ መፍትሄው ይሄ ነው
ሀሊማዬ በህልሜ መንገድ ሽሻገር አየው መንገድ መሻገር ምድነው
ቀጣይ ቪዲዮ ጠብቂ
@@HalimaTube-hs8dwእሽ እኔም እጠብቃለሁ እህት ብዙ ህልም አለኝ
አረ ህልማችን መልሺልን መጀመርያ
የሰራሁት የጥያቄ መልስ ነው እስካየሁት እና እስከገባኝ መመለሴን አላቆምኩም
@@HalimaTube-hs8dw ዉዴ ባሌ በህልሜ ቪዲዮ እያወራን ጣቱ ላይ የብር ቀለበት ልሙጥ አያለዉ ከየት አመጣህ አንተ እኮ ስታስርልኝ እኔ አላሰርኩልህም ስለዉ ገዝቼዉ ነዉ ይለኛል ባለ ትዳር ነኝ
@@HalimaTube-hs8dw እሄንን ህልም ከፃፍኩልሽ 3ሳምንት ሆነዉ ስጠብቅሽ ወፍ የለም🤔
@@Aisha-m3z ua-cam.com/video/QkcxhqsnI6o/v-deo.htmlsi=vkx-IZbX5Fhwk0R8 👈ua-cam.com/video/KMCxnIL590o/v-deo.htmlsi=bR6dyKu0yDby86Xk 👈
እረእህትህልሜን መልሺልኝ
የት ነው
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
እህቴ አንቺ ትክክል ነሽ፣ ህልም ከአላህ መልክት እምናገኝበት ነው ፣ እንዳውም ህልም እሚያይ ሰው የነብይነትን 7ኛ ደረጃ ላይ ያለ ሰው ነው ሲባል ሰምቻለሁ አላሁአለም፣ እና በርቺ ማሻአላህ❤
አመሰግናልው የኔ ቆንጆ 🙏🙏😍
Tnx sis 🙏🤲💕 እኔም ህልም በጣም ነው የምወደው በጣም አያለው ጠቅሞኛል አልሀምድሊላ ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
ህልም የሚያየው ፈጣር የፈቀደለት ነው እኔ በህም አምናለው እና በርች እህታችን❤❤❤
አመሰግናለው የእኔ ምሁር 🙏♥️♥️❤
ማሻ አላህ ወላሂ እህቴ እኔም በጣም ብዙ ግዜ አያለሁ😊
ሽኩረን በርቺ ሁሉነገርሽ ግልፅ ነው ፣አታንዛዥም
እመሰግናለው 😍 ክበሪልኝ 🙏😍
ሀሊማቁጥርሺን እህት
በረቺ የኔ ጀግና አላህ ይጨምረለሸ 🎉🎉🎉🎉🎉
እመሰግናለው 😍 የኔ ቆንጆ 🙏🙏😍
ትክክል ነሽ የኔ ጀግና ሴት
❤❤ጀዘኩለሕ፣ከይር
Masha allha tebark allhu
S,a,w 🥰🥰🥰
የእዝነቱ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ውሰለም የረበና 🎁 ችን
በጠም ጥሩ ኣገላለጽ እኔ ኣንድ ዓመት ሙሉ ኣስጠነቐቅን ግን ጸሎት ኣላደረኩን ሂወተ ተባላሸ
አይዞን
ጀዛ ኪላህ ሁቢ
ዋልኩም ውስላም ጠፍሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢንሻ አላህ እመጣለው 🙏♥️♥️♥️🍰
ትክክል
እኔም አያለሁ ህልሜን እወደዋለሁ እኔ በራሴ አይቼዋለሁ ጀርቤዋለሁ ህልም ከአላህ ወህይ ነው ወላሂ በህልሞቼ ተጠቅሜያለሁ ምስክር ነኝ❤❤ አልሀምዱሊላህ
በርች የኔ ተወዳጅ
🙏❤❤❤😘
ማሻአላህ በርቺይ
Already I know, but what you do somebody you know what to do❤
እኔም ያየሁት ህልም እንዳልጎዳና ቀድሜ እንድዘጋጅ አላህ አሳይቶኝ በተግባር አይቼዋለው ከዛ ሰብር አድርጌ አልፌዋለው
ሱብሃ ነክ ያረብ ውቢ አምዲክ ወቢ ሀምዲክ
ሃሉም የምያስፈልገኝን ነው ቪድዬ የሰራሽልኝ
ጀዛኪላህ ኸይረን ብታቂ ምን ያህል እንደተቸገርኩ በሲህር አላህ ሰበብ ባረገልኝ
አብሽሪ ሁሉም ችግር መፍትሄ አለው በትክክል መተግበር አለብሽ ከዛ የቀረውን ለአላህ ተይው
የኔ ውድ እህት እዳታልፊኝ በአላህ ይንን ቁርአን አዝወትሬ ቀርቼ ያየሁት ህልም ፍችልኝ
ከስደት ተመላሾች ጋር ስልጠና እየተሰጠን ክፍል ውስጥ አስተማሪው ትልቅ ሰውና ቦርጫም ነው የፈለገውን ሰው እያስነሳ ጥያቄ ይጠይቃል እዛውስጥ የማንም መልክ አይታየኝም አብረውኝ ያሉት ሴቶች ከነሱ ትንሽ ከፍ ያለ ወንበር ላይ እንድቀመጥ ይጠይቁኛል አረባካቹ አስተማሪ ከሁሉም ከፍ ብዬ ስለምታየው ጥያቄ ይጠይቀኛል ስላቸው ችግር የለውም ይሉኛል እሺ ብዬ በቀኝ በኩልና መጨረሻ ጥግ ላይ ተቀመጥኩ
ከፊት ያሉ ሁለት ተማሪዎች አንዷ በእጇ 6 የሚሆን ቢላ ይዛ ጀርባዋን 2 ጊዜ ትመታታለች በማርያም ስመኝ በማርያም ስመኝ እያለች ትጮሃለች ሰዎች ያገላግሏታል
አጠገቤ ያለችው አረ ቶሎ አረብ አገር በሄደችልን ስትለኝ ሰው ለመግደል ነውዴ የምትሄደው እላታለሁ
የኔውድ እህት አበዛውብሽ ጨቆኛል ገላግይኝ
አላገባሁም
@HalumaBenuta-dp4jb የኔ ቆንጆ ስሂር የሚያደርጉት የሚታወቁ ሰዎች ናቸው ግን ደሞ ሌላ ሰው እንዳደርግላቸው ያስተላልፋሉ ግን አንች ምንም የምታውቂው ሰው የለም ስለ ጉዞሽ እንጅ ምን አልባት በጉዞሽ ላይ የተደረገ ካልሆነ በስተቀር ግልፅ አይደለም
አመሰግናለሁ የኔ ቀና እህት
የኔማርአላህይጠብቅሽሰላምሽይብዛልን❤❤❤❤❤❤💋💋🥰👍👍👍👍👍👍👍👍
እረ ዝበያቸዉ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ዉዴ ሺርክ አይደለም ❤❤❤❤❤
Aww ene migernesh sihir yale bihonem alamnem neber chegere negergen anchi yalshiwun be metfo menged meguaz dingay siwerewerebegn cherash alamen beye kezia betam sibezabegn bakara keriche du,aa adrege setegna yemaltereteraten giadegnaye ayehu kene tewled hagerua plus be zahir degami masreja ayehu
Betam gobez fechinesh rejem zendo tetemtemobegn betua.adere
😭😭 የኔ ውድ አላህ ይፈውስሽ ገጠመኝሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏 እኔ አላህ ሱብሀነ ተአላ በእውቀት ያስቀመጣቸው ያስቀመጡትን ወደናንተ ከማቅረብ ውጭ ምንም አላረኩም ግን እዚች ምድር ላይ መፍትሄ የሌለው ሞት ብቻ ነው አላህ ለሁሉም መዳኒት ፈጥሯል አለመገናኘት ሁኖ እንጅ
A.w.w
❤❤❤❤ ከፍበይልን
አሚን 🤲🤲 ያረብ አመሰግናለው 🙏😍
👍👍
እኔ በጣም ህልም አያለሁ በያንዳንዱ አያለሁ በተለይ ለሰወቸ ህልም አያለሁ መልካም ከሆነ እነግራቸዋለሁ መጠፎ ህልም ካየሁ ዝም ብየ ዱአ አደርግላቸዋለሁ እና ግራ ይገባኛል
ጥሩ አድርገሻል ብዙ ግዜ ማንኛውም ሰው ለሰው መጥፎ ህልም አያይም ህልም አላሚው አብሮ በሂደቱ ውስጥ ካለ እንጅ ይላሉ ሙፈሲሮች አላሁ አለም
@@HalimaTube-hs8dw በውስጥ እንዴት ነው የማገኝሽ
ሁለት ትንንሽ እቁላል ትንሽ ኸርርቀት ቦታ ላይ ቀይ አፈር መሬት ላይ ማየት
ua-cam.com/video/eFarppST0js/v-deo.htmlsi=-Tg44dIEH2TYhIY4
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉
Me too i see dearmeim happy
ሀሊማ ለምንድ ነው በፎቶ የወጣሽው እኛ እኮ እንደዛም ሆኖ ይመቸናል የም የተከታይሽ ምክር አትሰሚም ደብሮኛል
ሀቢብቲ በፎቶ መውጣት ፈልጌ አይደለም ግን የዚህ ቻናል ትዛዝ ሆኖብኝ ነው ማለቴ የይቱብ ህግ በራሴ ካልሰራሁ ሞኒታይዜን እንደማይከፍትልኝ ትዛዝ ሆኖብኝ ነው እስከሚከፈት ድረስ እራሴ በቀረፅኩት ወይም በራሴ ቪዲዮ ቀረፃ መቅረብ ስላለብኝ ነው
ሀሊማየ በአላህ በአላህ መልሽልኝ ወድሜ ይመስለኛል ጦርነት ቦታ በግዳጂ ወስደውት ይመሰለኛል ከዛ ጥይት ተሸክሞል እሱ እኔ ደሞ ለሱ ውሀ ይዠለት እምሄድ ይመሰለኛል ምግብ ደሞ ተአካባቢው ሰው ለምኘ አበላዋለሁ እውሀም አጠጣዋለሁ ከዛ በሆላ በጎን እረብሻ ያለ ይመስለኛ እኔ ደሞ ካበላሁት በሆላ ገላውን አጥበዋለሁ በአላህ መልሽልኝ እበተሰብ ጋ ብዙም አይስማማጨኮኛል የኔውድ❤❤
ከብዙ ችግር እንድወጣ ትረጅዋለሽ በምክርም በገንዘብም
@HalimaTube-hs8dw ሽኩራል የኔ ውድ
እኔም ህልሜነዉ መካሪየ 😔😔😔😔 እኔም በጣምነዉ የማየዉ
As wr wb ye abate agot bekerb new yemotut suri lebsewal yale tishert jaket lebsew gelachew yetayal ber zegtewut tega yelalu lidefrugn allahen feru abate yemta letraw selachew esu endefelek belognal yelugnal abate teru sew new esu endezi aylem eyalkuachew eyetekerakeren mebratun siyatefut enbi alachew bemehal abate meto ber lay kome berum tekefete tolo beye eyasdenegetkuachew abarerkuachew eyerotu hedu HALIMAYE FECHILEG baletdar negn alweledkum YENE KONJO ❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ መጥፎ ነገር ቢኖርም ከሱ ትጠበቂያለሽ
አወ ወላሂ እኔ እራሡ መፍታት አልችልምጂ በጣም ነው የማየው
እኔም አንብቤ ነው የኔ ውድ
@@HalimaTube-hs8dw ጎበዚ ነሽ በጣም ነው የማደቅሽ
@@አልሀምዱሊላህህ አመሰግናለው
አሥላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አባቴ ታሞብኛል እኔ ያለሁት ሀርብ ሀገር ነኝ እና በአባቴ ሥም ነይቼ. በቀራለት. ይሆናል ። ይሻአላህ በአላህ መልሽልኝ. ብዙጊዜ አትመልሽልኝም ጀዛካላህ ህይር
አብራችሁ ብትሆኑ የቀራሽበትን ውሃ ቢጠጣ ይሆናል ግን አንች አንድ አገር እነሱ አንዳገር ሁኖ አይሆንም ግን አንች በስልክ ደውለሽ የሚጠጣ ውሀ አዘጋጅተው ወደ ውሀው ስልኩን ቀረብ አርገው መቅራት ትችያለሽ እናም ቤት ውስጥ በቀራን እንድከፍቱ ማድረግ
😢😢😢😢😢
በሕልም የሚበሩ ኮኮቦች ማየ ምንድን ነዉ መልሺልኝ
ua-cam.com/video/tPmc9NONZbw/v-deo.htmlsi=sj6r5D7zNI-6bbhy
as wr wb እህቴ አሊም ሰላም ነሽ አላህ ሰላሙን ያብዛልሽ የሁልግዜ ተከተታይሽ ቤተኛኛ ነኝ በህልሜ ከምስቴ ጋር ማታ በሆነ ነገር ይተጨቃጨቅን ሴት ልጄ የመጀመሪያ ልጄ ናት ከኛ ጋር ቁጭ ብላ ሚስቴን በጥፊ ሰመታታት ፈንት ሰራች ከዛህ ተሸክማያት የሆነ ቦታ ቤት ውስጥ አስገብተናት አግዙኝ እያልኩኝ ሰው ፍለጋ ስዞር አባቴ መጥቶ ምንድነው ብሎ አብረን እሷ ወዳለችበት ስንመጣ እናቷ ነይ ወጪ እያለች ትጮወላች አባቴ ይጂ ከዚህ ብሎ ሆዷን በእርግጫ መተታት ሆዴን ብላ እጨወች ምነሆሽ ተረጋጊ ስላት ነህ ለሚስ ይዘሽ ሁጪ እያለች ለሚስ ስላት ዘይቱን ይዘሽ ውጪ ትላለች አባብዬ ከጊቢ አሰወጣዋት ዉጭ ላይ ሚኒባስ አቧራ እያስነሳ ይጠበቃት ነበር እሷ ወጣች አባቴ የሚስቴን ስም ጠርቶ ከዚህ ቤት ማንም አይወጣም አላት ሚስቴ አልጋ ላይ ተኝታ ነበር አባቴ አኪራ ይደዋል አላህ ይርሀመው
ጨንቆኝ አሊማዬ እንዳየሽው ምልሽልኝ ማማ አላህ ይጠብቅሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ
አሚን 🤲 ያረብ
እሺ ወንድም
አንድ ሰው ፊት ላይ ሌላ ሰው እየመታ እንደሆነ ከተሰማው, ይህ ማለት አንድን ችግር ለማሸነፍ ለዚያ ሰው እርዳታ ይሆናል ማለት ነው። የመታችወ ለተመታችው እርዳታ ወይም ድጋፍ ትሰጣለች ይህ ካልሆነ ያለመግባባት ሊፈጠር ይችላል። ሌላው ደግሞ ሟቹ የመታት የውርስ ገንዘብ ልታገኝ ትችላለች አላሁ አለም ።
እህቴ እንኮን ሠም መጣሽ ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቅሽ በህልሜ የአሠሪየ ወድም ቡዙብር ይሠጠኛል ኩሽናመቶ ልጅም ይሠጠኛል ያልተዘረዘረ አምስት መቶ ሁለት መቶ ይበዛበታል ብሩ
ua-cam.com/video/cQd_vSQ-zVo/v-deo.htmlsi=TWWXz93LS8H4O8KC 👈
ሀልማየ በአላህመልሺልኝ 😢😢😢 በህልሜ ጂብ እየታግልኩ አየሁ ከዛ ድመትም እደዛው ከዛበዱላ አንገቶን ቆመጥኮት እና ወደትምርት ቤት ልሄድ ይመስለኛል እጎደኝቸጋ ከዛ ምገድላይ የሳንትም ወርቅ እለቅማለሁ ያጎቴልጂ ያላቅመኛል በኪሴ እሰበስባለሁ እና እሪቂያ አዳምጨነበር የተንኛሁት እግሬን ያመኛል
ua-cam.com/video/iQ4rmp336qY/v-deo.htmlsi=mvuxmjASWnBDXzbP 👈
ua-cam.com/video/8iCg_IfHdNc/v-deo.htmlsi=HIR8fQPG9pXpYcYd 👈
ua-cam.com/video/cQd_vSQ-zVo/v-deo.htmlsi=FM_Rha1ai7iIqYF9 👈
አሰላም አሊኩም እህቴ ባለትዳርነኝ ወርቃማ ከለር ጫማ እና ቀሚስ አዲስለብሼነው ያየሁት
ua-cam.com/video/tj4V3YTioU4/v-deo.htmlsi=ct4auYHBlW0wdAYS
እህቴእንደትነሽ በጣም ነው እማደቅሽ ጎበዝ በርች እኔ በህልሜ አሠሪየ ተራሤላይ ቅማል አሥታ ትሠጠኛለች በጀ እኔ ደሞ ገደልኩት ስለቅማል የፈታሽውን ህልም አይቸዋለሁ የኔ ለየት ስላለብኝ ነው
ቅማል መግደል የሚል አለ አሰሪሽ ስለሰጠችሽ የተለየ የመሰለሽ ጠላቶችሽን ለማስወገድ በምክር እሚረዳሽ አለ እሷም ልትሆን ትችላለች
ሠላም ውደ እኔ ሁሌነው እምከታተልሽ በጣም ትመችኛለሽ በርችልኝ እኔ በህልሜ እማላቀው ሥራቦታ ሁኘ ባልናሚሥት ጎዜን ልብሤን ጥቅልል አድርገው በሻጣ እየረተቡ እሶጣት ትህድ እያሉ ሲመካከሩ ሠማሆቸው ተዛም እኔ እየተናደድኩ እያለቀሥኩ ቋሚ ስራነው ብላችሁኝ አደል እንደ የመጣሁት እንደት አሁን እወጣለሁ ሥላት አይ ለሁለት ወር ብቻነው እኔ ያልኩሽ በፊትም ትለኝና ጎዜን እናቴ የተወለደችበት ሀገር ይልኩታል ቆላነው ተዛ እዛኮን አልህድም ወደከተማ ተከራይቸ እቀመጣለሁ እንጅ የያሥኩት ብር እሥካለቀድረሥ ግን እቃየን ከፋፍተው ለሠው ይሠጡብኛል እያልኩ ነቃሁ
አመሰግናለው።🙏🙏 ua-cam.com/video/gt3Vou0_Pbs/v-deo.htmlsi=98kECgA5uFVEA2YT 👈 ስለ ስራ
ua-cam.com/video/G8HuMSdjm1U/v-deo.htmlsi=umzwn0uLFSg1rrXL 👈 ስለ ቆላ
Aww endat neshe jezakehaalhee behelem eje metatb mndenwee yalgebwae ngne
Wuhawu nisuh kehone yehalal gebi new kalehone yeharam gebi
@@HalimaTube-hs8dw shokrenn habibte
እህቴ ስካር ድንች የመሳሰሉትን ሽንኩርት ካሮት ሁሉንም የኣታክት አይነት ሰብስበ ና ብድዎ ቅረፀኝ እለዎለዉ የማላቀዉ ሰው ነው ማሬ ፍችልኝ አመሰግናለሁ❤
አሠላም አሊኩም ከድሮ ጋደኛይ ጋር ከሚምር ግቤ ቤት ገባን እና ከቤቱ በር አንድ ወጣት ልጅ ፅጉሮ በራ ነው ግን አደበኛ የሚምር ልጅ አገኝን ጋደኛይ እሄኮ ባልሽ ነው ግን አንችም ሆንሽ እሱ ማዉራት አይፈቀድም ትልና እሱ ታወራዋልች የሚንግራት ትፅፍልች እኔም ልጅ ልቤ ማርኮት ነበር እሱም እንደዛዉ ግን በደንብ መተያየት ሆን ማዊራት አይችልም የሰ አባት ሁለት ሻንጣ አንዱ እሚጓት አንዱ የሚነገት አድርጉ ከግቢዉ ወጭ አሰቀመጠልኝ እኔ እና ጓደኛይም ሻንጣችን ይዘን ሰንወጣ ልጅ አሻግሮ ያየኛ እኔ ወደሆላ እየዞርኩ አይዋለሁ ሁለታችንም በመሰራርቅ እየተያየን ተለያየን ግን ከልቤ ቀር በቅስታ ሰለሱ እያሰብኩ መንገድ ቀጠልኩ ምንጣፍ የተንጠፈበት ቦታ ደርስኩ ሆቴልም ይመሰለኛል የተንጠፈዊ ለመወርድ ብይ ስርግጠዉ ይሽራትትና ወደታች ይሄዳል ባለቤቶ አንች ነሽ የጣልሽዉ አሰተካክያት እያለች ትጮህብኛለች በጣም ትግሰት የሚፈታትን ነግግሮ ትናገርኝ አለች እኔ ግን ይቅርታ አሰተካክላለሁ በጥሩ ቃላቶች እየተናገርኩ ዙልያዉን እንደፍራሽ አድርጊ ድዛይን አወጥች በጣም ያማር አድርጊ አንጠፈኩት ሰትየዋም ልፈትንሽ ነበር አንች ጥሩ ልጅ ነሽ ሰትል አሁ ልሂድብይ ከበሮ ስወጠ ዝናብ ዘንቦ የጭቀጭቅ ጭቃ ነበር ወደሀገር ቤት ልሄድ አይር ላይ ልሳፈር እያልኩ ከዚያ ያልጅ ይናፈቀኝና አንድግዜ አይችዉ ከሰጠ እልና በጭቃዉ ማሀል እየጠቀጠኩኝ መልሽ ከሆቴሎ ብር ጭቃዉን እብስ እያደርኩ ገባሁ ግን ላገኝዉ አልችልኩም ተሰፍ ቆርጭ ወደአይር መሳፈርያይ ሄድኩኝ አላገባሁም ፍችልኝ ከችልሽ በፁሁፍ
እህቴ እናቴ ወጣት ሆና የእኔ አባያ ነጭ እና ጥቅር ለብሳ በጣም አምሮባት ለእኔ ከአጓቴ ልጅ ጋር ሁን የፅጉር ሻንቦዉችን እና ቀለበት የብር ገስታ ሰጠችኝ ሻንቦዉ የለዉዝ ነበር ሽታዉ ይማርክ ነበር ግን ቀለበቱ ደዛይኑ ቢምርም ለእኔ ግን ከእጀ ሰጠልቀዉ ሰፍኝ ከዚያ እናቴም ብይ እንሂድ እና ከአሊ ሱቅ እንቀይርዉ የሚሆንሽን እንግዛ እያለችኝ ዝናብ ሲዘንብ ነበር ነቃሁ አላገባሁም ስለምትፍችልን አመሠግናለሁ
በሚመጣው ቅዜ ጥሩ እድል ይኖርሻል።ያልተስማማሽበት የማይመጥንሽን የጋብቻ ሁኔታ በተሻለ ይቀየራል አን ላይ ያለው የፍቅር ግንኙነት አይሆንም አይመጥንሽም ግን ከሱ የተሻለ የምትወጅው ሰው ይመጣል አሁን ላይ ከሌለ ቅድሚያ የሚመጣው አይመጥንሽም። ጥቁርና ነጭ ቀሚስ ግልፅ እና ሀብትን ያሳያል
@@HalimaTube-hs8dwሽኩርን እህቴ አላህ ይጠብቅሽ
@@HalimaTube-hs8dwሽኩርን እህቴ አላህ ይጠብቅሽ
ውዷ እህቴ ፎቶሽን አትልቀቂ አሏህን ፍሪ
እህቴ ብዙ ጊዜ ተደጋጋሚ የማይዉ ህልም ሰዉ የእኔ ባል ከሚመስለኝ ባልሼ ነው ከሚሉኝ ሰዉች ስንጥሉኝ ነው የማይዉ እኔ ብዙ ጊዜ በእዉነታዉ ትዳር እንደዘገይ ይሰማኛል ግን ከመዳምቤት ዉጭ አልወጣ ማወራዉ ጓደኛም ሆንፍቅርኝ የለኝም ከአርብች ዉጭ እኔ የሚዉቀኝ የለም አሁ ባለሂበት ሆንታ
Ebakish selk qutreshen lakilegn
በ አንድ ቀን ብቻ ነው ይህን ምታየው 🤔
በአንድ ቀን ብቻ ማየት ግደታ አደለም እውነታውን ለማወቅ ትዛዙን በትክክል መተግበር ያስፈልጋል
እኔ ሳይደረግብኝ አይቀርም ህልሜም አያለሁ ወደ ሀገርም ሳስብ ይጨነቃል ልቤ ብቻ💔
እሱ ብቻ በቂ አይደለም ስሂር አለብኝ ለማለት እናም ደሞ ጥርጥር መሸነፍ ነው የኢማን ማነስ ነው ሆኖም ግን ከተጠራጠርሽ መፍትሄው ይሄ ነው
ሀሊማዬ በህልሜ መንገድ ሽሻገር አየው መንገድ መሻገር ምድነው
ቀጣይ ቪዲዮ ጠብቂ
@@HalimaTube-hs8dwእሽ እኔም እጠብቃለሁ እህት ብዙ ህልም አለኝ
አረ ህልማችን መልሺልን መጀመርያ
የሰራሁት የጥያቄ መልስ ነው እስካየሁት እና እስከገባኝ መመለሴን አላቆምኩም
@@HalimaTube-hs8dw ዉዴ ባሌ በህልሜ ቪዲዮ እያወራን ጣቱ ላይ የብር ቀለበት ልሙጥ አያለዉ ከየት አመጣህ አንተ እኮ ስታስርልኝ እኔ አላሰርኩልህም ስለዉ ገዝቼዉ ነዉ ይለኛል ባለ ትዳር ነኝ
@@HalimaTube-hs8dw እሄንን ህልም ከፃፍኩልሽ 3ሳምንት ሆነዉ ስጠብቅሽ ወፍ የለም🤔
@@Aisha-m3z ua-cam.com/video/QkcxhqsnI6o/v-deo.htmlsi=vkx-IZbX5Fhwk0R8 👈
ua-cam.com/video/KMCxnIL590o/v-deo.htmlsi=bR6dyKu0yDby86Xk 👈
እረእህትህልሜን መልሺልኝ
የት ነው
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤