Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመስግናለን የኔ እህት
እኔም አመሰግናለው 🙏🙏😍
❤😘ተቀየምኩሽ 😭
ለምን ማማዬ
አሰላሙ አለይኩም ውደ እደትነሽ ከቻል ሽ በኮሜንት ፋችልኝ የሆነ የማላቀው ወጣትልጅነው በትልቅየ ቢለዋ ስለት አለው ሆደን ሊወጋኝ ሲል ስታገለው ቀኝ እጀን የተወሰነ ቆርጦሽ ደማሀኝ ከዛ ታግየ አመለጥኩት ምንድነው ፋችልኝ
በቢላ ስለመወጋቱ የህልም ትርጓሜ · በቢላ መወጋቱ በቃልም ሆነ በተግባር የሚገለጥለትን ወይም እየደረሰበት ያለውን ፈተና የሚያመለክት ሲሆን በሌላ ቤት ውስጥ ደግሞ እሱ የደረሰበትን አላማና አላማ አመላካች ነው።
አንደበተ ማር ሀሊማየ ማሻአላህ በህልሜ የማላቃቸው ሰወች ስብስብ ውስጥ ምጤ መቶ ይመስለኛል የመጀመሪያ ልጄም 10 አመት ናት በውኑ እያማጠች ይመስለኛል እንቅስቃሴ አድርጊ ተብየ ይመስለኛል እቀሳቀሳለሁ ልጄም አብራ ትንቀሳቀሳለች ሆዴም አልገፋም ምጤም ህመም የለውም ዛሬ ነው ያየውት አብራርተሽ ፍችልኝ እስኪ❤
አመስግናለው የኔ ቆንጆ 🙏😍 ምጥ መጨረሻው መውለድን የማያካትት ከሆነ አሁን ላይ እንድፈፀም የምጠብቂው ነገር እንዳላለቀ ማለቴም አንች ባሰብሽው ግዜ ባይፈፀምም ፍፃሜ ሊያገኝ ይችላል። ለፍፃሜውም ያንቺ ጥረት ያስፈልጋል
@addismedia9882 መርሀባ ከዱአ ውጭ ምንም ጥረት የለኝም ዱአየን አላህ ይስማኝ
ኢንሻ አላህ አላህ ይቀበልሽ
እስኪ ውዴ ፍችልኝ እባብ ከግሪላይ እያርገፍኩ አየሁ ሲህር ያርጉብንን ለማወቅ ብለሽ የለቀቀሽውን ቀርቼ ነበር ሌላው ዴሞ ሲህር ተዴርጎባታ እያሉ ሲወሩ ሰማሆቼ ማንነታቼውን አላወኩም ፍችልኝ ሁወቴ ምስቅልቅል ያለነው አልሀምዲሊላለሁሉም ነግር
ስለ ስሂር ያየሽው በቂ አይደለ ደጋግመሽ ቅሪ ስሂር የሚያደርጉብንን ሰወች ለማወቅ የምናውቃቸው ሰወች መሆን የለበትም።ua-cam.com/video/SzvhW9oRUfg/v-deo.htmlsi=9-yBAtuKlPOfrvRT
ሀልማይ የኔ ዉድ በህልም ሁለት ጋደኞች ናችው በስራ ቦታ ሁለቱ ክርስታን ናችው በህልም ሁለት ጫማ አንድ ጥቁር አንድ አርጋድ ግን ይርጁ ናቸው ግዢ ትለናልች ጥቁሩ ይቅርብን አልኝ ብያት አርጋድው እውስዻለው እላታለው እደገና ቀይ ያርጀ በክር የተሰር ቀይ ጉርድ ነገር ልበሹ ትለናለች እድት ልበስው ቀዳነው ስላት ፋሽን ነውእና እደዝህ ለብስን ነው ያደግነው ትለናለች ልለብስው በይ ትልቅ ባስ ከሱቅ የተጋጨ መስልኝ እያየሁ አልተጋጨም የማቀው ሰው አብዶ ሳየው እየሩጥኩ ቤት ገባሁ በር ዘግቼብት ይታገልናል መልሶም ልላልጅ ይሆተንብናል ሰክሩም ይመስልናል በጋሮ ብር ዉጣሁ ጋሮ ገብችም የሚመጣ ይመስለናል እፈራለው ያላገባሁ ነኝ ጋደናዬ ናት ሲሂር የሚሰሩብን ከሆነ ንገርን ለመጠቀቅ
ከሲሂር ጋር የተያያዘ አይደለም ግን አረንጓደው ጫማ ከእምነት ጋር የተያያዘ አህላቅን ያሳያል ። ባጠቃላይ አሮጌ ልብስ ወይም ጫማ መልበስ ያጡትን ዳግም ማስመለስ ነው ሰውም ሆነ ስራ።ua-cam.com/video/WOD9lcD1y-A/v-deo.htmlsi=lP14A0v52-sROHLa
@addismedia9882 አልምይ በጣም አመሰግናለው ኑርልን በጣም ተጨኝቄ ነበር
አሰላም አለይኩም ወርመቱላሂ ወበርካቱ አሊማ ሰላምንሽልኝ ❤❤❤እኔምልሽ በህልሜ ቀይ ላም ልትወጋኘ እየሮጠች ሰትመጣ እኔ በሰወች መሀል እገባና አመልጣታለሁ ላሚቱም ከማሀል ለይ ቁማ አያታለሁ ሁለተኛ ህልሜ የሆንቦታ ሁንን ሶሰት ፓሊሶች በተርታ ቁመው እኛን አልፍው እንዛን ወታደሮች በቦብ ይገሏችዎል እኛም ቀጥለው ይገሉን ይሆናል ብለን እናመልጣለን ማማየ ጨቆኛል ንገሪኝ አላገባሁም
አንድ ሰው ላም በህልም ሲያሳድደው ሲያልመው፣ ሕልሙ ጥረቱን ለመቀጠል ግብዣ እንደሆነ ሁሉ ያለማቋረጥ እና ያለማቋረጥ ወደ ግቡ የሚያመራውን ተከታታይ እርምጃ የሚያመለክት በመሆኑ ስለ ሕልሙ አይጨነቅም።ቀይ ላም ለአንድ ሰው በሕልም ውስጥ ስትገለጥ ፣ ይህ ማለት ለዓላማው እና ለራሱ የሚሳለውን በማሳደድ ጎዳና ላይ እየጣረ ነው ፣ ግን አንዳንድ መሰናክሎች እና ችግሮች ያጋጥሙታል ፣ ስለሆነም እሱ ሊፈልግ ይገባል ። ለህልሞቹ መንገድ ለመዘርጋት እራሱን ላለማጣት አደጋዎችን እና እሾሃማ መንገዶችን በመጋፈጥ ጠቢብ ሁን ፣ እና ላም ብዙውን ጊዜ ስኬትን እና መልካም እድልን ያሳያል።
@addismedia9882 አሊማ የኔውድ የኔቆንጆ እኔ እደምወድሽ አላህም ይውድሽ ብዙህልሞች ፍተሽልኛል አፍታትሽ በጣምየሚገርምነው ጀዛከላህ ከይር የኔ ውድ
ሠላም ሀሊማዬ እኔ ፈትነኝ ብህልሜ ጥቁርእጀራ ላጎቴልጅ ሰጠሁት ሁለትእጀራነው የሰጠሁት አሁላይ ነገርገብቶበታ በመርት ነገርላይነው ያለው መልሸል ዉዴ ጨቆኛል እና እኔደሞ በውናታ የበደልኝሰውአለ በህልሜአየዋለሁ ምድነው እያይኘነው የማይ በጣምየጎዳኘሰውነው
እያየሽ የምታይው ሰው እያሰብሽ ነው ግን በመጥፎ ይሁን በጥሩ ያስተያየቱ ሁኔታ ይለየዋል
ጠላቴነው ይቅርታ አበዛሁብሸ ማር
ኧረ ተይ በውስጥ እደት ነው የማገኝሽ
ኢንሻ አላህ
ሰላም እህቴ❤በህልሜ ታላቅ እህቴ ከሰው ቤት ተጠርታ ሄዳ እኔና ታናሸም ለምን እኛስ አንሄድም ብለን እንሄዳለን ስንደርስ እሚበላ የለኝም እዳላቀርብላችሁ ትለናለች የሄድንባት ሴትዮእኛ የመጣነው ከታላቃችን ጋር ልንጫወት ነው እንላታለንታላቄምፀጉሬን ስሪኝ ትለኝና እሰራታለሁኝሁለቱ ጉንጉን አያምርም ፍችና አስተካክይ ብላኝ እንደገና እሰራታለሁኝ ያምራል አሳመርሽኝ ብላኝ ነቃሁ።ታላቄ አግብታለች እኔና ታናሼ አላገባንም❤
ua-cam.com/video/7lT7pfhHWvk/v-deo.htmlsi=iQWm1L4YtI2F9QjK 👈ua-cam.com/video/OXRT2Avya68/v-deo.htmlsi=6lb6Q5nxqbs3gqFM 👈
ህልሙን ያየችው ታናሽ እህቴ ናት አንተቤት ከትንሿልጀጋር መጥቸ መሬትላይ አንጥፈን. ትንሿን ልጀን እምሃል አገን ተኛን ከዛ ቆይ ቤቱን ላጽዳልህ ብየ ተነሳሁ አንተ ግን ተይው አታጽጅው አልከኝ እምቢ ብየ ማጽዳት ጀመርኩ አልጋ ስር ስጠራርግ ሁለት ስዓት እና አስር ብር አገኘሁ አለችኝ ስአቱ አንዱ ብርማ አንዱ ደሞ ወርቃማ ነው እና ያንተ ይመስሉኛል ከዛ ቤትህ ተቦርቡሮ ተበስቶ ሳየው ያንንም ድፍን አረኩት አለችኝ
ባንተ ሂወት ውስጥ የምታስተካክልልህ ብዙ ነገሮች ይኖራሉ ፍቃደኛ ባትሆንም
@HalimaTube-hs8dw አመሰግናለሁ
እናመስግናለን የኔ እህት
እኔም አመሰግናለው 🙏🙏😍
❤😘ተቀየምኩሽ 😭
ለምን ማማዬ
አሰላሙ አለይኩም ውደ እደትነሽ ከቻል ሽ በኮሜንት ፋችልኝ የሆነ የማላቀው ወጣትልጅነው በትልቅየ ቢለዋ ስለት አለው ሆደን ሊወጋኝ ሲል ስታገለው ቀኝ እጀን የተወሰነ ቆርጦሽ ደማሀኝ ከዛ ታግየ አመለጥኩት ምንድነው ፋችልኝ
በቢላ ስለመወጋቱ የህልም ትርጓሜ · በቢላ መወጋቱ በቃልም ሆነ በተግባር የሚገለጥለትን ወይም እየደረሰበት ያለውን ፈተና የሚያመለክት ሲሆን በሌላ ቤት ውስጥ ደግሞ እሱ የደረሰበትን አላማና አላማ አመላካች ነው።
አንደበተ ማር ሀሊማየ ማሻአላህ በህልሜ የማላቃቸው ሰወች ስብስብ ውስጥ ምጤ መቶ ይመስለኛል የመጀመሪያ ልጄም 10 አመት ናት በውኑ እያማጠች ይመስለኛል እንቅስቃሴ አድርጊ ተብየ ይመስለኛል እቀሳቀሳለሁ ልጄም አብራ ትንቀሳቀሳለች ሆዴም አልገፋም ምጤም ህመም የለውም ዛሬ ነው ያየውት አብራርተሽ ፍችልኝ እስኪ❤
አመስግናለው የኔ ቆንጆ 🙏😍
ምጥ መጨረሻው መውለድን የማያካትት ከሆነ አሁን ላይ እንድፈፀም የምጠብቂው ነገር እንዳላለቀ ማለቴም አንች ባሰብሽው ግዜ ባይፈፀምም ፍፃሜ ሊያገኝ ይችላል። ለፍፃሜውም ያንቺ ጥረት ያስፈልጋል
@addismedia9882 መርሀባ ከዱአ ውጭ ምንም ጥረት የለኝም ዱአየን አላህ ይስማኝ
ኢንሻ አላህ አላህ ይቀበልሽ
እስኪ ውዴ ፍችልኝ እባብ ከግሪላይ እያርገፍኩ አየሁ ሲህር ያርጉብንን ለማወቅ ብለሽ የለቀቀሽውን ቀርቼ ነበር ሌላው ዴሞ ሲህር ተዴርጎባታ እያሉ ሲወሩ ሰማሆቼ ማንነታቼውን አላወኩም ፍችልኝ ሁወቴ ምስቅልቅል ያለነው አልሀምዲሊላለሁሉም ነግር
ስለ ስሂር ያየሽው በቂ አይደለ ደጋግመሽ ቅሪ ስሂር የሚያደርጉብንን ሰወች ለማወቅ የምናውቃቸው ሰወች መሆን የለበትም።
ua-cam.com/video/SzvhW9oRUfg/v-deo.htmlsi=9-yBAtuKlPOfrvRT
ሀልማይ የኔ ዉድ በህልም ሁለት ጋደኞች ናችው በስራ ቦታ ሁለቱ ክርስታን ናችው በህልም ሁለት ጫማ አንድ ጥቁር አንድ አርጋድ ግን ይርጁ ናቸው ግዢ ትለናልች ጥቁሩ ይቅርብን አልኝ ብያት አርጋድው እውስዻለው እላታለው እደገና ቀይ ያርጀ በክር የተሰር ቀይ ጉርድ ነገር ልበሹ ትለናለች እድት ልበስው ቀዳነው ስላት ፋሽን ነውእና እደዝህ ለብስን ነው ያደግነው ትለናለች ልለብስው በይ ትልቅ ባስ ከሱቅ የተጋጨ መስልኝ እያየሁ አልተጋጨም የማቀው ሰው አብዶ ሳየው እየሩጥኩ ቤት ገባሁ በር ዘግቼብት ይታገልናል መልሶም ልላልጅ ይሆተንብናል ሰክሩም ይመስልናል በጋሮ ብር ዉጣሁ ጋሮ ገብችም የሚመጣ ይመስለናል እፈራለው ያላገባሁ ነኝ ጋደናዬ ናት ሲሂር የሚሰሩብን ከሆነ ንገርን ለመጠቀቅ
ከሲሂር ጋር የተያያዘ አይደለም ግን አረንጓደው ጫማ ከእምነት ጋር የተያያዘ አህላቅን ያሳያል ። ባጠቃላይ አሮጌ ልብስ ወይም ጫማ መልበስ ያጡትን ዳግም ማስመለስ ነው ሰውም ሆነ ስራ።
ua-cam.com/video/WOD9lcD1y-A/v-deo.htmlsi=lP14A0v52-sROHLa
@addismedia9882 አልምይ በጣም አመሰግናለው ኑርልን በጣም ተጨኝቄ ነበር
አሰላም አለይኩም ወርመቱላሂ ወበርካቱ አሊማ ሰላምንሽልኝ ❤❤❤እኔምልሽ በህልሜ ቀይ ላም ልትወጋኘ እየሮጠች ሰትመጣ እኔ በሰወች መሀል እገባና አመልጣታለሁ ላሚቱም ከማሀል ለይ ቁማ አያታለሁ ሁለተኛ ህልሜ የሆንቦታ ሁንን ሶሰት ፓሊሶች በተርታ ቁመው እኛን አልፍው እንዛን ወታደሮች በቦብ ይገሏችዎል እኛም ቀጥለው ይገሉን ይሆናል ብለን እናመልጣለን ማማየ ጨቆኛል ንገሪኝ አላገባሁም
አንድ ሰው ላም በህልም ሲያሳድደው ሲያልመው፣ ሕልሙ ጥረቱን ለመቀጠል ግብዣ እንደሆነ ሁሉ ያለማቋረጥ እና ያለማቋረጥ ወደ ግቡ የሚያመራውን ተከታታይ እርምጃ የሚያመለክት በመሆኑ ስለ ሕልሙ አይጨነቅም።
ቀይ ላም ለአንድ ሰው በሕልም ውስጥ ስትገለጥ ፣ ይህ ማለት ለዓላማው እና ለራሱ የሚሳለውን በማሳደድ ጎዳና ላይ እየጣረ ነው ፣ ግን አንዳንድ መሰናክሎች እና ችግሮች ያጋጥሙታል ፣ ስለሆነም እሱ ሊፈልግ ይገባል ። ለህልሞቹ መንገድ ለመዘርጋት እራሱን ላለማጣት አደጋዎችን እና እሾሃማ መንገዶችን በመጋፈጥ ጠቢብ ሁን ፣ እና ላም ብዙውን ጊዜ ስኬትን እና መልካም እድልን ያሳያል።
@addismedia9882 አሊማ የኔውድ የኔቆንጆ እኔ እደምወድሽ አላህም ይውድሽ ብዙህልሞች ፍተሽልኛል አፍታትሽ በጣምየሚገርምነው ጀዛከላህ ከይር የኔ ውድ
ሠላም ሀሊማዬ እኔ ፈትነኝ ብህልሜ ጥቁርእጀራ ላጎቴልጅ ሰጠሁት ሁለትእጀራነው የሰጠሁት አሁላይ ነገርገብቶበታ በመርት ነገርላይነው ያለው መልሸል ዉዴ ጨቆኛል እና እኔደሞ በውናታ የበደልኝሰውአለ በህልሜአየዋለሁ ምድነው እያይኘነው የማይ በጣምየጎዳኘሰውነው
እያየሽ የምታይው ሰው እያሰብሽ ነው ግን በመጥፎ ይሁን በጥሩ ያስተያየቱ ሁኔታ ይለየዋል
ጠላቴነው ይቅርታ አበዛሁብሸ ማር
ኧረ ተይ በውስጥ እደት ነው የማገኝሽ
ኢንሻ አላህ
ሰላም እህቴ❤
በህልሜ ታላቅ እህቴ ከሰው ቤት ተጠርታ ሄዳ እኔና ታናሸም ለምን እኛስ አንሄድም ብለን እንሄዳለን ስንደርስ እሚበላ የለኝም እዳላቀርብላችሁ ትለናለች የሄድንባት ሴትዮ
እኛ የመጣነው ከታላቃችን ጋር ልንጫወት ነው እንላታለን
ታላቄም
ፀጉሬን ስሪኝ ትለኝና እሰራታለሁኝ
ሁለቱ ጉንጉን አያምርም ፍችና አስተካክይ ብላኝ እንደገና እሰራታለሁኝ ያምራል አሳመርሽኝ ብላኝ ነቃሁ።
ታላቄ አግብታለች እኔና ታናሼ አላገባንም❤
ua-cam.com/video/7lT7pfhHWvk/v-deo.htmlsi=iQWm1L4YtI2F9QjK 👈
ua-cam.com/video/OXRT2Avya68/v-deo.htmlsi=6lb6Q5nxqbs3gqFM 👈