Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተስማምቻለዉ ሁላቹም ለይኩ
እናመስግናለን ❤
ማሻአላህ በረች
አሚን ያረብ እስማማለሁ
ከልብ እናመሰግንሃለን በርችልኝ ጸጋውን ያብዛልሽ አፈታትሽ በጣም ደስ ይላል❤ እኔ በሁለቱም አለው ይህንን ህልም አትለፊ እባክሽ ፍቺልኝ በተደጋጋሚ አሰሪያዬን በህልም አያት አለው ሁል ጊዜ አንዳች ቀንም በመልካም ስራ አይቻት አላቅም መጥፎ ነገር ሲሰራ ብቻ ነው የማያት በእኔ ላይ መልካም ያለውን ስራ ሲሰራ ነው ማያት ፖሊስ አምጥታ ስታስፈትሻኝ እኔ ሳመልጥ አምልጪ ሲበር ጫካ ውስጥ ሲገባ ነው የማያት ደግሞ ሌላ ሠራተኛ አምጥታ እኔን እስር ቤት ልታስገባኝ ስታወራ እሰማታለሁ ተደብቀው ሲታየኝ አያት አሉ በአጠቃላይ መጥፎ ስራ ስሰራ ብቻ ነው የማያት በአላህ አትለፊ በውስጥ መልሺልኝ
አመሰግናለው የእኔ ውድ 🙏😍😍 ሁሌ በመጥፎ ካየሻት ከሷ ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ ግን አንደ ህልሙ እሷ በምታቅድብሽ መጥፎ ነገር ሁሉ የበላይ ነሽ አላህ ሁሌም ከሷ ሴራ ይጠብቅሻል ምክነያቱም መብረር በጣም የተወደደ ህልም ነው ።ua-cam.com/video/smAr9QvHjCo/v-deo.htmlsi=SLD8_B15TwGoSFiE 👈መብረር ua-cam.com/video/RaK4yu1GfzE/v-deo.htmlsi=D02kIuMQMrho3g26 👈በተደጋጋሚ አንድን ሰው ማለም
❤❤❤🙏
እኔ 2በሁሎቱ ላክ አርጊሻለሁ ትካታትይሺነኛ ሀሶበሺነ ትሰማምቻልሁ እናግኛሸ ቁጥርሺን ማሬ ጡሩ አሰበሻል
እህቴ እንኮን ሠላም መጣሽ ጎበዝ ነሽ አድናቂሽነኝ በርች ዛሬ ጓደኛየ በህልሞ ጥቅል ጎመን ይዘሽ አየሁሽ እንስራ እያልሽኝ አለችኝ ሥለጎመን የፈታሽውን አይቻለሁ ግን ግልፅአልሆነልኝም ባአላህ በኮሜት ፍችልኝ
ua-cam.com/video/dgJKp64ZAGY/v-deo.htmlsi=CgAPqIL7K3of28K8
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔበህልሜ ብዙሰዉአለ የሁኒሰዉ ደንጋይ ተሸከምይለኝል እዝህብታ አደረሺ እምልብኝ ብተዉ ቁልቁለትአለዉ ከዛእኔቴም እንጀራትጋረለቸ እኔም ያንዲንጋ አልቸከምአልኩት ስልክንእነካከለሁ ከዛ እንደጠይምልጀ ለተረስሺይለኚል ከዛ ለታረሰኝስል እዛእመተረስበትብት ጠይምልጀ ተቀምጣል አልደረሰም እኔምአልተቸከምኩም አለተረስኩመም እኔትዳርየለኝም ተሊያይትን ግን እምረጨለይነኝ 😂😂 በአላህ ነገረኝ ተጨንቂለሁ ደሙ ልጁ ለትዳርእማመርዉ ልጀ ጠይምነዉ
ዋሊኩም ሰላም ሀሊማየ ፍችልኝ የኔውድ በህልሜ ምንገድ እይሄድኩ ይመስለኛል ማታ ይመስለኛል ግን መብራቶች አሉ ምን ገዱ ሜዳ ነው አገር የማሳ ቦታ ይመስለኛል የሆነ ማሳ ቦታ ስደርስ በጣም የማምር መስጊድ እየተሰራ አገኛለሁ በጣም ያምራል እኔም ማሻአላህ በጣም ያምራል ብየ ወደሱ እጠጋለሁ ፎቶም አነሳዋለሁ ደስ ብሎኝ ነበር ነጭ ቀለም ያለው
እህት ሰላም ነሺ ማር ህልሜን ፍችልኝ ዛሬ በህልሜ የሆነ ሰወ ሞቶ ክርስቲያን ጥቁር የለበሱ ትላልቅ ቄስ እሬሳዉን ይዘዉ እጣን እያጨሱ ወደቀብር ይሄዳሉ ተደብቄ አያለሁ እነሱ አያዩኝም በቀይ ብርድልብስ ነወ እሬሳዉን የጠቀለሉት ቀብርዉ ሲመለሱ ማንም ከሆላ እዳይቀር ይላሉ ሰፊ ሜዳ ላይ ነኘ ግን አያዩኘም እናም አይንናስ አለብኝ እሩቃ ሁልጊዜ አዳምጣልሁ ምናልባት ህልሜ ከበሺታይጋር የተያያዘ ተስፋሰጭ ነገር ካለዉ ብየነወ ማሬዋ ለምፈችልኝ ሁሉ አላህ ከይር ጀዛሺን ይክፈልሺ
አሰሉሙለይኩም ውደ የሞተአባቴ እርሻ እያረሰ የበሬውቀድ ረጅምነውእና እዳይወጋሽ ይለኛል ሌላውሁለት ቀሚስ ለብሸ አድን አወለኩት ሀዩ❤️❤️❤️👍👍
ua-cam.com/video/VPKoVoRc6HI/v-deo.htmlsi=VaFh1RQW_uzvMKTj
የኔ ውድ እህቴ ካለድምፅእያለቀሰች ባአንድ አይኗ ሰሶስት መስመር እባዋ ይወርዳል
ua-cam.com/video/IuWAG9KRPEs/v-deo.htmlsi=Q8UcxCJ_KaaT8fOR
ሰላም ዉዴ በህልሜ ትንሽ ተክል (ችግኝ) ተሰጥቶኝ ስተክል ነበር (ያላገባች)
ua-cam.com/video/vESpnQFy80Y/v-deo.htmlsi=W28sdfKdWEmdYw_M
አሰላም አሊኩም ደርጃ መዉርድ ምንድነዉ በደስታ ነበር ስወርድ የነበርዉ መጨርሻ ግን መወርድ ከብዶኝ ነበር ግን ሰዉ እርድቶኝ ወርድኩ ቦታዉ በጣም ያምር ነበር አላገባሁም
ላላገባች ሴት መውረድ ጥሩ ነው አድስ ጅምርን ያሳያል
@HalimaTube-hs8dw አመሠግናለሁ
ሠላም እንደት ነሽ ሀሊማየ ሁሌም እከታተልሻልሁ ዛሬ በህልሜ የአሠሬየልጅ አሮጌልብስ ለሠውልሰጥ ቡዙነው አውጥታ የምፈልጊው ታለ ምረጭ ትለኛለች ሁለት ልብሶች ደሥብለውኝ አነሣሁ እና ሌላውን የሶልብስ ማንይፈልጋል ብላነው እደማልፈልግ ላሣያት እያልኩ ነቃሁ በኮሜት ፍችልኝ ስለልብስ የሠራሽውን አይቸዋለሁ
ua-cam.com/video/aLdmmJmpUYo/v-deo.htmlsi=tYhIEW12YkCvlz_-
በአላህ ፍቺልኝ በህልሜየባለቤቴ አባት ሞተው በጣም እያለቀስኩ እያለ ድንገት ከሞት ተነሳ ምንድን ነውከሞቱ አመት ሆንዋቸዎል
ua-cam.com/video/io6Jub1kSW8/v-deo.htmlsi=Kk_FjFkmiy8z7O3B
አሰላሙአለይኩም እህቴ በህልሜ ከብዙ አንበሶች ተከብቤ ተኝቼ ይመስለኛል ከዛ ስነቃ ከበውኛል አንዱ አንበሳ ወደ ጠጋ ሲል ፈርቼ ተነስቼ አመለጥኩ ከዛ ስሮጥ ነበር ከዛ የሆነ ጥቁር ሰውዬ በጣም ጨካኝ የሆነ ሰው ነው 9 አይነት ሁኖ ወደ ጅብ ይቀየራል ሌላኛው ቀዩ ሰውዬ 4 አይነት ትንንሽ አንበሳ ሁኖ ይቀየራል ሁለቱም ሲቀየሩ ከወገባቸው በላይ ጅብ ወይም አንበሳ የቀረው ደግሞ ሰውነት ይሆናል ይህንን ስመለከት በጣም ፈርቼ ጥቁሩ ሰውዬ ሊገለኝ ተስፋ ቆርጬ ነበር ከዛ የሆነ ወዳጄ አውቆነው አይነካሽም ይለኛል ከዛ ሰውየው መልሶ አልገልሽም ለሰርጌ ድግስ እንድታዘጋጂልኝ ነው ብሎ ሳይገለኝ ቀረ ከዛ የነበርኩበት ቦታ ወደ ሚያምር የገበያ ቦታ ይቀየራል ገበያው ቦታ የእህቴ ይመስለኛል በአላህ ፍችልኝ ሳምንቴ ሆነኝ ካየሁት ግን አእምሮዬ አልጠፋም ትልቅ መልዕክት ሊሆን ይችላል።
ሰውች ወደ እንሰሳ ሲቀየሩ ማየት ጥሩ ያልሻቸው ሰወች እንደጠበቅሻቸው አሆኑም ይቀየራሉ ።ua-cam.com/video/vjZOGQ009_0/v-deo.htmlsi=cRfBiNolg5pbuE-b 👈
አህለን በህልም የመስጂድ ሽትቤት ማጠብ ምንድነው ባለ ትዳር ነኝ
ማሻ አላህ በድንሽ ላይ መሻሻልን ያሳያል
ዋለኩም ወስላምእድት ነሽበህልሜ የተስጣ የታላቅ እህቴ ሂጃብ አስች ለበስኩት በተሰጣብት የኔም ሂጃቦች ታጥቦ ተሰጠተው ነበር ታጥብ ስወጣ ፀጉሬ ሰው እዳያየኝ ብይ ነውየሶን ህጃብ አስች የለበስኩት ለምን ተለብሻለሽ ስተለኝ ቁይ ትኝሽ ግዜ ነው አልካት ይላገባሁ ነኝ እሳ ባለ ትዳር ናት ከዝህ በፈት የሳዋ ህጃብ ለብሽ አየሁ ምድነው ፈችልን
እሽ እንለይካለን ምን አለ ብትፈችልኝ በህልም ሱረተል ያሲንን መቅራት ምንድን ነው? ብዙ ግዜ ጠየኩ ግን መልስ የለም
ua-cam.com/video/lFAQKpQaq1A/v-deo.htmlsi=Hjnm6dW94-eowEuM 👈 ሱረቱ ያሲን
Jezakellah alkher habibha
አላገባሁም ከወንድሜ ጋ ፀበኛ ነን እና በህልሜ እርጉዝ ሆኚ ውለጅ እያለ ይለምነኛል እኔ ደም አልወልድም እላለሁ ታላቅ ወንድሜ ነው እባክሽ
እሱ ርቅን ይፈልጋል
ተስማምቻለዉ ሁላቹም ለይኩ
እናመስግናለን ❤
ማሻአላህ በረች
አሚን ያረብ እስማማለሁ
ከልብ እናመሰግንሃለን በርችልኝ ጸጋውን ያብዛልሽ አፈታትሽ በጣም ደስ ይላል❤ እኔ በሁለቱም አለው ይህንን ህልም አትለፊ እባክሽ ፍቺልኝ በተደጋጋሚ አሰሪያዬን በህልም አያት አለው ሁል ጊዜ አንዳች ቀንም በመልካም ስራ አይቻት አላቅም መጥፎ ነገር ሲሰራ ብቻ ነው የማያት በእኔ ላይ መልካም ያለውን ስራ ሲሰራ ነው ማያት ፖሊስ አምጥታ ስታስፈትሻኝ እኔ ሳመልጥ አምልጪ ሲበር ጫካ ውስጥ ሲገባ ነው የማያት ደግሞ ሌላ ሠራተኛ አምጥታ እኔን እስር ቤት ልታስገባኝ ስታወራ እሰማታለሁ ተደብቀው ሲታየኝ አያት አሉ በአጠቃላይ መጥፎ ስራ ስሰራ ብቻ ነው የማያት በአላህ አትለፊ በውስጥ መልሺልኝ
አመሰግናለው የእኔ ውድ 🙏😍😍 ሁሌ በመጥፎ ካየሻት ከሷ ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ ግን አንደ ህልሙ እሷ በምታቅድብሽ መጥፎ ነገር ሁሉ የበላይ ነሽ አላህ ሁሌም ከሷ ሴራ ይጠብቅሻል ምክነያቱም መብረር በጣም የተወደደ ህልም ነው ።
ua-cam.com/video/smAr9QvHjCo/v-deo.htmlsi=SLD8_B15TwGoSFiE 👈መብረር
ua-cam.com/video/RaK4yu1GfzE/v-deo.htmlsi=D02kIuMQMrho3g26 👈በተደጋጋሚ አንድን ሰው ማለም
❤❤❤🙏
እኔ 2በሁሎቱ ላክ አርጊሻለሁ ትካታትይሺነኛ ሀሶበሺነ ትሰማምቻልሁ እናግኛሸ ቁጥርሺን ማሬ ጡሩ አሰበሻል
እህቴ እንኮን ሠላም መጣሽ ጎበዝ ነሽ አድናቂሽነኝ በርች ዛሬ ጓደኛየ በህልሞ ጥቅል ጎመን ይዘሽ አየሁሽ እንስራ እያልሽኝ አለችኝ ሥለጎመን የፈታሽውን አይቻለሁ ግን ግልፅአልሆነልኝም ባአላህ በኮሜት ፍችልኝ
ua-cam.com/video/dgJKp64ZAGY/v-deo.htmlsi=CgAPqIL7K3of28K8
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔበህልሜ ብዙሰዉአለ የሁኒሰዉ ደንጋይ ተሸከምይለኝል እዝህብታ አደረሺ እምልብኝ ብተዉ ቁልቁለትአለዉ ከዛእኔቴም እንጀራትጋረለቸ እኔም ያንዲንጋ አልቸከምአልኩት ስልክንእነካከለሁ ከዛ እንደጠይምልጀ ለተረስሺይለኚል ከዛ ለታረሰኝስል እዛእመተረስበትብት ጠይምልጀ ተቀምጣል አልደረሰም እኔምአልተቸከምኩም አለተረስኩመም እኔትዳርየለኝም ተሊያይትን ግን እምረጨለይነኝ 😂😂 በአላህ ነገረኝ ተጨንቂለሁ ደሙ ልጁ ለትዳርእማመርዉ ልጀ ጠይምነዉ
ዋሊኩም ሰላም ሀሊማየ ፍችልኝ የኔውድ በህልሜ ምንገድ እይሄድኩ ይመስለኛል ማታ ይመስለኛል ግን መብራቶች አሉ ምን ገዱ ሜዳ ነው አገር የማሳ ቦታ ይመስለኛል የሆነ ማሳ ቦታ ስደርስ በጣም የማምር መስጊድ እየተሰራ አገኛለሁ በጣም ያምራል እኔም ማሻአላህ በጣም ያምራል ብየ ወደሱ እጠጋለሁ ፎቶም አነሳዋለሁ ደስ ብሎኝ ነበር ነጭ ቀለም ያለው
እህት ሰላም ነሺ ማር ህልሜን ፍችልኝ ዛሬ በህልሜ የሆነ ሰወ ሞቶ ክርስቲያን ጥቁር የለበሱ ትላልቅ ቄስ እሬሳዉን ይዘዉ እጣን እያጨሱ ወደቀብር ይሄዳሉ ተደብቄ አያለሁ እነሱ አያዩኝም በቀይ ብርድልብስ ነወ እሬሳዉን የጠቀለሉት ቀብርዉ ሲመለሱ ማንም ከሆላ እዳይቀር ይላሉ ሰፊ ሜዳ ላይ ነኘ ግን አያዩኘም እናም አይንናስ አለብኝ እሩቃ ሁልጊዜ አዳምጣልሁ ምናልባት ህልሜ ከበሺታይጋር የተያያዘ ተስፋሰጭ ነገር ካለዉ ብየነወ ማሬዋ ለምፈችልኝ ሁሉ አላህ ከይር ጀዛሺን ይክፈልሺ
አሰሉሙለይኩም ውደ የሞተአባቴ እርሻ እያረሰ የበሬውቀድ ረጅምነውእና እዳይወጋሽ ይለኛል ሌላውሁለት ቀሚስ ለብሸ አድን አወለኩት ሀዩ❤️❤️❤️👍👍
ua-cam.com/video/VPKoVoRc6HI/v-deo.htmlsi=VaFh1RQW_uzvMKTj
የኔ ውድ እህቴ ካለድምፅእያለቀሰች ባአንድ አይኗ ሰሶስት መስመር እባዋ ይወርዳል
ua-cam.com/video/IuWAG9KRPEs/v-deo.htmlsi=Q8UcxCJ_KaaT8fOR
ሰላም ዉዴ በህልሜ ትንሽ ተክል (ችግኝ) ተሰጥቶኝ ስተክል ነበር (ያላገባች)
ua-cam.com/video/vESpnQFy80Y/v-deo.htmlsi=W28sdfKdWEmdYw_M
አሰላም አሊኩም ደርጃ መዉርድ ምንድነዉ በደስታ ነበር ስወርድ የነበርዉ መጨርሻ ግን መወርድ ከብዶኝ ነበር ግን ሰዉ እርድቶኝ ወርድኩ ቦታዉ በጣም ያምር ነበር አላገባሁም
ላላገባች ሴት መውረድ ጥሩ ነው አድስ ጅምርን ያሳያል
@HalimaTube-hs8dw አመሠግናለሁ
ሠላም እንደት ነሽ ሀሊማየ ሁሌም እከታተልሻልሁ ዛሬ በህልሜ የአሠሬየልጅ አሮጌልብስ ለሠውልሰጥ ቡዙነው አውጥታ የምፈልጊው ታለ ምረጭ ትለኛለች ሁለት ልብሶች ደሥብለውኝ አነሣሁ እና ሌላውን የሶልብስ ማንይፈልጋል ብላነው እደማልፈልግ ላሣያት እያልኩ ነቃሁ በኮሜት ፍችልኝ ስለልብስ የሠራሽውን አይቸዋለሁ
ua-cam.com/video/aLdmmJmpUYo/v-deo.htmlsi=tYhIEW12YkCvlz_-
በአላህ ፍቺልኝ በህልሜየባለቤቴ አባት ሞተው በጣም እያለቀስኩ እያለ ድንገት ከሞት ተነሳ ምንድን ነው
ከሞቱ አመት ሆንዋቸዎል
ua-cam.com/video/io6Jub1kSW8/v-deo.htmlsi=Kk_FjFkmiy8z7O3B
አሰላሙአለይኩም እህቴ በህልሜ ከብዙ አንበሶች ተከብቤ ተኝቼ ይመስለኛል ከዛ ስነቃ ከበውኛል አንዱ አንበሳ ወደ ጠጋ ሲል ፈርቼ ተነስቼ አመለጥኩ ከዛ ስሮጥ ነበር ከዛ የሆነ ጥቁር ሰውዬ በጣም ጨካኝ የሆነ ሰው ነው 9 አይነት ሁኖ ወደ ጅብ ይቀየራል ሌላኛው ቀዩ ሰውዬ 4 አይነት ትንንሽ አንበሳ ሁኖ ይቀየራል ሁለቱም ሲቀየሩ ከወገባቸው በላይ
ጅብ ወይም አንበሳ የቀረው ደግሞ ሰውነት ይሆናል ይህንን ስመለከት በጣም ፈርቼ ጥቁሩ ሰውዬ ሊገለኝ ተስፋ ቆርጬ ነበር ከዛ የሆነ ወዳጄ አውቆነው አይነካሽም ይለኛል ከዛ ሰውየው መልሶ አልገልሽም ለሰርጌ ድግስ እንድታዘጋጂልኝ ነው ብሎ ሳይገለኝ ቀረ ከዛ የነበርኩበት ቦታ ወደ ሚያምር የገበያ ቦታ ይቀየራል ገበያው ቦታ የእህቴ ይመስለኛል በአላህ ፍችልኝ ሳምንቴ ሆነኝ ካየሁት ግን አእምሮዬ አልጠፋም ትልቅ መልዕክት ሊሆን ይችላል።
ሰውች ወደ እንሰሳ ሲቀየሩ ማየት ጥሩ ያልሻቸው ሰወች እንደጠበቅሻቸው አሆኑም ይቀየራሉ ።
ua-cam.com/video/vjZOGQ009_0/v-deo.htmlsi=cRfBiNolg5pbuE-b 👈