🔴 በህልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 37

  • @DhDhh-u6f
    @DhDhh-u6f 2 місяці тому +1

    እናመስግናለን እህት አለም

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 2 місяці тому +1

    የመጀመሪያ ላይክ አድራጊ ነኝ

  • @sumyaawyle-wj1jm
    @sumyaawyle-wj1jm 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Faficho1234
    @Faficho1234 2 місяці тому

    www,እንዴት ነሺ ሀሊማዬ በህልም ደረጃ ያለው ፎቅ በአንድ እጅ ጥላ ይዜ በአንድ ደሞ በጭቁረ ፊስታል እቃ ይዜ ደረጃውን ጨረስኩት ሁሌም ሰለምትፈጥል አላህ ይሰጥልን❤❤❤❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 місяці тому

      ua-cam.com/video/j5ARVKCT72Q/v-deo.htmlsi=q6DU5xySb_k0qqZS

  • @አላህበቁየነዉ
    @አላህበቁየነዉ 2 місяці тому

    ወንድሜ ቆንጆ ቆንጆ ብዙ ብትር ተሸክሞ እቤ ሲያመጣ አየሁኝ አላህ ኸይር ያድርግዉ 😔

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 місяці тому +1

      ኸይር ነው ስለመሸከም እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ

    • @አላህበቁየነዉ
      @አላህበቁየነዉ 2 місяці тому +1

      @HalimaTube-hs8dw እሺጀዛከላሁኸይረን🌷

  • @okkoteerecords4133
    @okkoteerecords4133 2 місяці тому

    ❤❤❤bahirlay lariat mabirat

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 місяці тому

      ua-cam.com/video/oXXMO4IZIxo/v-deo.htmlsi=hRKPXRH3zH3orNvP 👈 ባህር ሂወት ነው

  • @aidanur3424
    @aidanur3424 2 місяці тому

    As wr wb ሁሌም ህልሜን ስለምትፈቺልኝ ጀዛኪላህ ህይር በህልሜ ከተለየሁት ባለቤቴ እና ጓደኛዉ መሀላቸዉ ቁጭ ብይ እዩት ጫማይን እላቸዋለዉ የለበስኩት ጫማ ጥቁር ፑትሰ አዲሰ ነዉ አማና ፍችልኝ ፈት ነኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 місяці тому

      ua-cam.com/video/0DCLOQeDHr4/v-deo.htmlsi=XZu8AwV6UUmIHumG

  • @HayatAhmed-zf8ex
    @HayatAhmed-zf8ex 2 місяці тому

    እህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሁሌም ህልሜን ፈችዉን ሳይዉ በዙሪያዋ ለሶ ጥሩ የማይመኝላት አለ ወይም ጠላት አልሽ ይላል እኔ ከቤተሰብም ሆን ከጓደኛ እርቄ ነው የምኖርዉ ሁሉንም ትች ቤተሰቦቹ እራሱ የት እንዳለሁ አያዉቁም 1ወንድሜ ብቻ ሲቀር አሰሪወች ጥሩ ናቸው ግን ደግም አንዳንዴ ይቀያየሮብኛል እና በዙርያ ያሉት እንሱ ብቻ ናችዉ እንሱ ሊሆኑ ይችላሉ አላሁ አለም በጣም ግራ ሰልገባኝ ነው እንደምክር የጠየኩሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ ብትመልሽልኝ አመሠግናለሁ አላህ እዉቀትሽን ይጨምርልሽ ለእኔም ዱኣ አድርጊልኝ የኢሰላም እህቴ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 місяці тому

      አላህ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ 🙏 በዙሪያዋ አሉ ማለት ቤተሰብ ማለት አይደለም በለት ከለት የምታወሪው ወይም የምታገኝው ለማለት ነው አላሁ አለም

    • @HayatAhmed-zf8ex
      @HayatAhmed-zf8ex 2 місяці тому

      ​@@HalimaTube-hs8dwእሸ አመሠግናለሁ

  • @htdhfds9020
    @htdhfds9020 2 місяці тому

    አሰለሙአለይኩውም እህት በህልም ችግኝ መትከል ምድን ነው

    • @htdhfds9020
      @htdhfds9020 2 місяці тому

      የፈታሁ ነኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 місяці тому

      ua-cam.com/video/VPKoVoRc6HI/v-deo.htmlsi=RMcd3-ErYU4banST

  • @HayatAhmed-zf8ex
    @HayatAhmed-zf8ex 2 місяці тому

    እህቴ ከሴት አያቴ ጋር ኳስ መጫወት እንደ ቅርጫት ነበር ስንጫወት የነበርዉ እና በአጥር መሽሎክ ምንድንዉ ሰዉ የተመርዘ ባቄላ ሲሰጠን ምንድነዉአመሰግናለሁ እህቴ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 місяці тому

      ua-cam.com/video/MLWQyzKPYAk/v-deo.htmlsi=WwKS99aVrkcnC0og 👈
      ua-cam.com/video/1FfcFDqkKK8/v-deo.htmlsi=lgsOdoRcsW2kOZLp 👈
      በአጥር መሹለክ ህግን መጣስ ወይም ለሰሩት ተግማር ሮክሳ (ምክንያት) ማቅረብ

  • @HayatAhmed-zf8ex
    @HayatAhmed-zf8ex 2 місяці тому

    ትልቅ ፎቶ ማየት እና የዱሮ ፎቶወችን በብዛት ማይት

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 місяці тому

      ua-cam.com/video/tmY-hsSUCdI/v-deo.htmlsi=9aQudjl3fOr8ooEB

  • @עדיגל-ו1ת
    @עדיגל-ו1ת 2 місяці тому

    ሰላም እደነሸ በህልሜ ባልና ምሸት ከሰፈሪ ይመሰለኛል ግን ባልየው ሙቶል ሟቹ ወደልጁ ቤት ተቆጦ ሲገባ አየሁ መሸቲቱ ከታቸ ናት ብሎክ ሁለተኛ ደረደጃ ነው እኔም። ሁለተኛ ብሎክ ቀይ ጥላ ዘርግች በጣም። ያምራል አድቀን። ደገሞ ሁለተኛ ብሎክ ገብቸ አየሁ ተደጋገመብኝ 2ቁጥር ፈትቻለሁ። ፈቅረኛ። አለኝ ፈችል። አመሰግናለሁ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 місяці тому

      ምሽት? ብሎክ?የሚለው አልገባኝም

  • @መዲናሞሃመድ
    @መዲናሞሃመድ 2 місяці тому

    የህቴ ባል ታሞ ነበር ግን መንቀሳቀስ አይችልም ግን በልሜ ቀስ እያለ ሲንቀሳቀስ አየሁት በአላህ እህቴ መልሺልኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 місяці тому +1

      መንቀሳቀስ ፈፅሞን የማይችል ማለቴ ለመቀሳቀሱ ፈውስ የሌለው ከነበረ በህልም መንቀሳቀሱ ጥሩ አይደለም ግን ሊድን የሚችል ማለቴ እንደ አካለ ስንኩል ካልሆነ ኢንሻ አላህ ይፈወሳል

    • @መዲናሞሃመድ
      @መዲናሞሃመድ 2 місяці тому

      @@HalimaTube-hs8dw አመሰግናለሁ ማለቴ በአንድ በኩል ብቻ ነበር የማይንቀሳቀሰው ሁለት ወር ሆኖታል የቅንጭላት ላይ ዴም ፈሶበት ነው

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  Місяць тому

      @@መዲናሞሃመድ ይፈወሳል በአላህ ፈቃድ

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 2 місяці тому

    የኔ ብርቱ እህት በህልሜ ከፍቅረኛየ ጋመኪና እየነዳ በግራ ጎኑ ተቀምጬ እጃችንን አጠላልፈን ወደፍት ወደሁአላ እላለሁ እወዛወዛለሁ ለምንድነው የምወዛወዘው መሪውን ቢለቀውስ እያልኩ መወዛወዜን ተውኩ ከዛ እጄን እሺት እሺት ያረገኛል በፍቅር ደስ ብሎኝ በውስጤ ይወደኛል እላለሁ ከዛ ደብሮኝ ተኝቼ የሚያምር ህፃን ወንድ ልጅ አይቼ ለወደፊቱ ሲል ወሬውን ሳላስጨርሰው በውስጤ የምወልድልህ ሴት ነው እያልኩ አየሁ ውዴ ካላስቸገርኩሽ አብራርተሽ ስትፈችልኝ የዱአየን ውጤት ወድያው ያገኘው ነው የሚመስለኝ ካላስቸገርኩሽ የኔ ወርቅ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 місяці тому +1

      በመኪና አብሮ መጓዝ የጋራ ሂወት ነው።
      ua-cam.com/video/Xj68FXwllNg/v-deo.htmlsi=pNvckZ8fa2SFAes9

    • @DelightfulBus-tp9lw
      @DelightfulBus-tp9lw 2 місяці тому

      @HalimaTube-hs8dw የኔ ውድ ወላሂ የላክሽልኝ ሊንክ አልገባኝም የቱ ነው ለኔ ህልም ፍች የሚሆነው እባክሽ ተባበሪኝ

  • @romanjundi8926
    @romanjundi8926 2 місяці тому

    Ke gorfust keweta buhala ya yebesebesew libsu wede suf tekeyere Zinit blo fitlefite komena fitun azuro ye fero mirkuz yizo kome. Ine demo anten sitebik Yesira seat alefebign silew idilish nw yilegnal keza yameletegnin Bas lemesafer sihed basum amlitognal. Keza Setoch aras hitsan akfew basun yitebikalu inem betesfa kenesu gar kome basunitebikalew.gin betam checking neber yesira seat refedebign bye betam iyetechenekugn komiyalew. yihen hilm kayehugn koyichalew isum iyekeledebign yimeslegnal Nikayen alaweredem.wey Alastedaderegnim yemilikilign genzeb yelem. Aydewulilignim. ibakish ihite Yihen indatalfign

  • @romanjundi8926
    @romanjundi8926 2 місяці тому

    As wr wb ihite indet nesh yagebahut bekirb new gin altesmamanim tetaltenal ahun nikah indiwerdilign iyeteyekut new isu yalew Dubai nw ine yalehut Ethiopia nw ina behilme kesu gar ihedin zor sil yelem.keza dengiche ALLAH min yilegnal isu slarege akim yelewum blesh titeshiw tihejalesh yilegnal bye wede hualatemelishe sifeligew yehone golmasa sew yawulish izaga yilegnal.sayew bezinab wuha besbiso libsu layulay besbsual.tseguru demo shebitual.mejemerya ke gorfust mewtat akitot neber inen siyayegn gulbet aginto wede dar weta

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 місяці тому

      ካጠገብሽ መሰወሩ በመካከላችሁ ያለው አለመግባባት ወይም መራራቅን ያሳያል ። የብረት ፌሮ ስለመደገፊ የብረት ብትር የሚለውን እዚሁላይ አለ
      ua-cam.com/video/WsMvhOqp_dQ/v-deo.htmlsi=xK8yHLDnflMA2APS 👈ዝናቡ ከባድ ከሆነ ራእዩ ህልም አላሚው ወደ ሁሉን ቻይ አምላክ ያለውን ቅርበት እና ስራዋን ሙሉ በሙሉ መያዙን ያሳያል።
      ራእዩ ጥሩ እና የተትረፈረፈ እድልን ሊያመለክት ይችላል.

  • @YoyoLove-gf6hq
    @YoyoLove-gf6hq 2 місяці тому

    Alenga chafo sekoret ayew

  • @romanjundi8926
    @romanjundi8926 2 місяці тому

    Ke gorfust keweta buhala ya yebesebesew libsu wede suf tekeyere Zinit blo fitlefite komena fitun azuro ye fero mirkuz yizo kome. Ine demo anten sitebik Yesira seat alefebign silew idilish nw yilegnal keza yameletegnin Bas lemesafer sihed basum amlitognal. Keza Setoch aras hitsan akfew basun yitebikalu inem betesfa kenesu gar kome basunitebikalew.gin betam checking neber yesira seat refedebign bye betam iyetechenekugn komiyalew. yihen hilm kayehugn koyichalew isum iyekeledebign yimeslegnal Nikayen alaweredem.wey Alastedaderegnim yemilikilign genzeb yelem. Aydewulilignim. ibakish ihite Yihen indatalfign