Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Sealme lance yuene ehte ❤❤❤
Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu yse andaya ❤ shukurani habibti
እባክሽ የብር መስቀል ሲሰጠኝ አየሁ ምንድነው???
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋአወወ አንኳን ደና መጣሻ ሀሊማዬ። ፍት ነኝ የማላቃት ሴት ልጅ ጋር መንገድ እየሄድን የሆነ ምግቤት ደርሰን የምግቤቱ ክፍት ነበር እሷ ቀደማኝ ደረጃው ላይቆመች እኔም ሌላ ደረጃ ላይ ቆሜ ወደሷ ለመሽገር የምግቤቱ አሰተናጋጅ እና እሷ እጄን ይዘው አሻገሩኝ።ፀጋ ይባላል።በአንድ በር ገባን በሌላኛው በር ወጣን ።ሁለቱም ክፍት ነበሩ በሮቹ ።ሰንወጣ በጣም ተደሰትኩኝ መንገድን ሳየው ቅርብ ነው በአቋራጭ መጣን አልኳት የምፈልገው መንገድ ነበር።አልኳት መንገድን ሳየው ተገርምኩኝ።በአቋራጭ ነው ያመጣሸኝ እያልኳት እየሄድን ነቃሁኝ። በአንቺ ሲፈታልኝ ደረሰ ሰለሚለኝ ነው እባክሸ አው ሰለ በር ደጋግመሸ ልከሻል። ነገር ግን ከደርጃ ወደ ደረጃ አሻገሩኝ ምንድነው በኮመንት ፍችልኝ
ua-cam.com/video/Ec60WvoCGno/v-deo.htmlsi=Verxib1EZg1zbTcH 👈 ደረጃው ትንካሬን ቁርጠኝነትን ቢያሳይም በአላማሽ ላይ የሚያበረታሽ ሰው አለ በውጤቱም ደስተኛ ትሆኛለሽ አቋረጭ መንገድ ውድድርን ያሳያል
@@HalimaTube-hs8dw በጣም አመሠግናለው ያሰብሸው ኸይር ሁሉ አላህ ያሳካልሸ በጣም ነው ምወድሸ
@@munthahassen-ix8xg አሚን 🤲🤲🤲 ያረብ ለሁላችንም አላህ ይውደድሽ የኔ ቆንጆ 🙏🙏😍
.አሰላም አላይኰም ማሬ በህልም ሁለት አሮጌ ሱሪ ደራርቤ ስለብስ አየሁ የፈታሁ ነኝ
ጥሩ አይደለም ልብስ መደረብ በተለይ ለሴቶች ማለቴ ልብስ የፍቅር አጋርን ወይም ለእምነት ያለንን ግንዛቤ ያሳያል ያኒ ሁለት ሰዎችን መያዝ ከአንድ ሀይማኖት በላይ ማመን አይፈቀድም መልካም ጎኑ ስራን የሚያሳይ ከሆነ ዳብል ስራን ሊወክል ይችላል
ከፍቅረኛዬ ጋር አልጋ ላይ ሆነን ህፃን ልጅ አብሮን እል እና ህፃኑ ስስ ልብስ ስለለበስ ልብስ ስደርብለት አየሁ ፍቺልኝ
Selame behilma kehuilte wedoche kegone ena gona techewe ayehuie mine yone algabahuime yetytienme sewoche alywachewe alkachewme
ሌላየምህወቀው ሰው ቤት ስቀያ የር ስ
ሀይ ትንሸ አልገባኝም በህልሜ እናቴ በእውነታው ሙታለች እኔ ውጪነው ያለሁት ከቤቷ ሄጂ ካልጋዋ ተኝታ እኔን የሚቀርብ ሰው አለ። ግን። ከናቴጋር ተኝቶ አየሁ እዴት ከናቴጋር ይተኛል አልኩ። እናቴ በጣም አምሮባታል መልኳ የወጣት ሁኖ አየሁ እኔ ፈትቻለሁ ፈችልኝ
እናትሽ ከሞት በኋላ የምትኖረውን ደረጃ እና ከፍቅረኛሽ ጋር የትኛውንም እንቅፋት በማስወገድ እረጅም እድሜ መኖርን ይወክላል
በጣም አሰግናለሁ እህቴ 🙏❤
ዋለኩም ወስላም እድት ነሽ በህልሜ ልጄ አቅፍት ስታውካልች እየጠርኩላት የውለድካት ከፍቅርናይ ይመስልናል ድጋሜስታስታውክ ጥርግላት እለውለው ማስታውክ ምድነው ፈችልን አላገባሁም
ማስታወክ ጥሩ ነው ከጭንቅ መላቀቅ ፣ እንቅፋትን ማስወገድ እና ከታመሙ ፈውስ ነው ።ua-cam.com/video/6uVGNjTC904/v-deo.htmlsi=H9jEyHk7_OMrGjnw 👈ከፍቅረኛ መውለድ
ውዴ ላይክ ብቻ አድርገሽ ዝም አልሽኝ
ምን የሚለውን ?
የኔ ውድ ዛሬም ላስቸግርሽ በውነታው ከፍቅረኛየ ጋ አንነጋገርም በህልሜ ፍቅረኛየ መኪና እየነዳ በግራ ጎኑ አጠገቡ ቁጭ ብየ እጃችንን አጠላልፈን ይነዳል እጄን ድብስ ድብስ ያረገኛል በውስጤ ይወደኛል እላለሁ ከዛ ደብሮኝ ተኝቼ የሚያምር ወንድ ህፃን ልጅ አየው የወደፊቱ እንደዛ ልጅ እያለ ሲያወራ ሳላስጨርሰው በውስጤ እኔ የምወልድልህ ሴት ልጅ ነው ልለው እያሰብኩ ግን አላልኩትም ከመኪና ው ስወርድም አላስታውስም እሱ ለቅሶ ሊደርስ የሆነ ግቢ ይገባል በሩ አካባቢ እጠብቀዋለሁ ሲቆይብኝ ልደውልለት እልና ሳልደውልለት ግቢ ውስጥ ስገባ ከጓደኞቹጋ መኪና ውስጥ አለ መሪው ላይ ሁለት ወንዶች ተነባብረው ተቀምጠዋል አንዱን ደሞ በውነታው አቀዋለሁ አህመድ ይባላል ያየኛል ፍቅረኛየ ደሞ ከመኪናው አልጋ ላይ ተኝቷል እዴት እደታየሁት አላቅም ብቅ ብሎ ሲያየኝ ና ስለው እሺ ብሎ ከመኪናው ወርዶ መጣ ❤አብራርተሽ ፍችልእ ትግስት አድርጌ እጠብቅሻለው እያብራራሽ ስትፈችልኝ አሁኑኑ የደረሰኝ ነው የሚመስለኝ ወላሂ ❤❤❤❤
ይሄን ውዴ ሙሉውን
ከማትታወቅ ሴት ጋር ተኝቶ እሷ እሱ ተኝቷል በማለት ቀስ ብላ ልትነሳ ስትሞክር እሱ ወዲያው ሲነቃ ማለም ፍቺው ምንድነው
ua-cam.com/video/omN0_HzXdHU/v-deo.htmlsi=4op5O0XUBarYNrqO
@@HalimaTube-hs8dw ሹክረን ሀቢብቲ
HALIMAYE BEALLAH laschgrsh behlm kebetsgurn mekbat lalagbach set mindnw
ua-cam.com/video/GCmriOiaHG4/v-deo.htmlsi=rPfGOCxTOcPHot3M
ወአለይኩምሰላምሀሊማየ ተይፍችልኝ😢😢😢 በሳሙናፊትመታጠብ ምንድነዉ እጀንም ታጥቤ የአሰሪየልጅ እጀንሲስመኝአየሁ እኔምፈገግአልኩኝ ደሞአብራንያለችሴት ክሬምነገርትሰጠኛለች ፊቴንተቀባሁ በጣምለሥልሶ አመሮነበርፊቴ ባለትዳርነኝ
ua-cam.com/video/emegre063z0/v-deo.htmlsi=WNf_xTJsOicOds0O 👈ቆንጆ ፊትua-cam.com/video/j7letirKQGc/v-deo.htmlsi=4E3nFfnlDRmns1YE 👈 ሳሙና ua-cam.com/video/GCmriOiaHG4/v-deo.htmlsi=iBD99MqYTUWVuU7g 👈ቅባት
የፈታሁት ባሌ ሀልጋየ ላይ ተኝቶ ሌላ ሲያወራ አየሁ ፍችልኝ
ua-cam.com/video/ue6ySvGX5_E/v-deo.htmlsi=TgIMsZe1-BAno40v
ሌላ የምናውቀውሰው ቤት መቀያየር ስ
እንደተቀየረው ቤት የሁኔታን ሽግግር ያመለክታል
ከአልጋ ቤት አድስ የተሴራ አልጋ መየትስ ማለቴ የለተነጠፌ
አንድ ሰው አልጋው ያለ የቤት እቃ በህልም ካየ, ይህ ጉዞን ሊያመለክት ይችላል, በህልም ውስጥ የተሸፈነ አልጋ የእድገት እና የእድገት ምልክት እንደሆነ ይቆጠራል.
አሰላምአለይኩም እኔ ፈትነኝከፍታቦታ እወድቃለሁ ግን አንድ ወጣት ያነሳኝል የወደኩበት ቦታየንግድ ሰፈርነዉ ቁጪእላለሁ ያወጣቱከጀርባይ ሁኖ ጰጉሬን ያበጥርልኝል ጰጉሪን ሊሰራኝ አማዝን ይለኝል አማዝን ማለት ካባኒነዉ እሱየጰጉሪአከፋፋሉ ቀጥያለነዉ እኔስወድቅ ሰወነቴ እዳይገለጥ ፈርቸ ግን ነጭ ታይት ለብሺለሁ አንድም ጪቃ አልነካኝም እኔግኝ ሱዴስ ልጂ እዳይሰማ እላለሁ መወደቃን ወገቤን ያመኝል ሀሊማይ በኮሜት መልሺልኝ
ua-cam.com/video/GqOdzeqcS18/v-deo.htmlsi=oq-DVJJZwIoDIzXo 👈
❤
Sealme lance yuene ehte ❤❤❤
Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu yse andaya ❤ shukurani habibti
እባክሽ የብር መስቀል ሲሰጠኝ አየሁ ምንድነው???
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋአወወ አንኳን ደና መጣሻ ሀሊማዬ። ፍት ነኝ የማላቃት ሴት ልጅ ጋር መንገድ እየሄድን የሆነ ምግቤት ደርሰን የምግቤቱ ክፍት ነበር እሷ ቀደማኝ ደረጃው ላይቆመች እኔም ሌላ ደረጃ ላይ ቆሜ ወደሷ ለመሽገር የምግቤቱ አሰተናጋጅ እና እሷ እጄን ይዘው አሻገሩኝ።ፀጋ ይባላል።በአንድ በር ገባን በሌላኛው በር ወጣን ።ሁለቱም ክፍት ነበሩ በሮቹ ።ሰንወጣ በጣም ተደሰትኩኝ መንገድን ሳየው ቅርብ ነው በአቋራጭ መጣን አልኳት የምፈልገው መንገድ ነበር።አልኳት መንገድን ሳየው ተገርምኩኝ።በአቋራጭ ነው ያመጣሸኝ እያልኳት እየሄድን ነቃሁኝ። በአንቺ ሲፈታልኝ ደረሰ ሰለሚለኝ ነው እባክሸ አው ሰለ በር ደጋግመሸ ልከሻል። ነገር ግን ከደርጃ ወደ ደረጃ አሻገሩኝ ምንድነው በኮመንት ፍችልኝ
ua-cam.com/video/Ec60WvoCGno/v-deo.htmlsi=Verxib1EZg1zbTcH 👈 ደረጃው ትንካሬን ቁርጠኝነትን ቢያሳይም በአላማሽ ላይ የሚያበረታሽ ሰው አለ በውጤቱም ደስተኛ ትሆኛለሽ አቋረጭ መንገድ ውድድርን ያሳያል
@@HalimaTube-hs8dw በጣም አመሠግናለው ያሰብሸው ኸይር ሁሉ አላህ ያሳካልሸ በጣም ነው ምወድሸ
@@munthahassen-ix8xg አሚን 🤲🤲🤲 ያረብ ለሁላችንም አላህ ይውደድሽ የኔ ቆንጆ 🙏🙏😍
.አሰላም አላይኰም ማሬ በህልም ሁለት አሮጌ ሱሪ ደራርቤ ስለብስ አየሁ የፈታሁ ነኝ
ጥሩ አይደለም ልብስ መደረብ በተለይ ለሴቶች ማለቴ ልብስ የፍቅር አጋርን ወይም ለእምነት ያለንን ግንዛቤ ያሳያል ያኒ ሁለት ሰዎችን መያዝ ከአንድ ሀይማኖት በላይ ማመን አይፈቀድም መልካም ጎኑ ስራን የሚያሳይ ከሆነ ዳብል ስራን ሊወክል ይችላል
ከፍቅረኛዬ ጋር አልጋ ላይ ሆነን ህፃን ልጅ አብሮን እል እና ህፃኑ ስስ ልብስ ስለለበስ ልብስ ስደርብለት አየሁ ፍቺልኝ
Selame behilma kehuilte wedoche kegone ena gona techewe ayehuie mine yone algabahuime yetytienme sewoche alywachewe alkachewme
ሌላየምህወቀው ሰው ቤት ስቀያ የር ስ
ሀይ ትንሸ አልገባኝም በህልሜ እናቴ በእውነታው ሙታለች እኔ ውጪነው ያለሁት ከቤቷ ሄጂ ካልጋዋ ተኝታ እኔን የሚቀርብ ሰው አለ። ግን። ከናቴጋር ተኝቶ አየሁ እዴት ከናቴጋር ይተኛል አልኩ። እናቴ በጣም አምሮባታል መልኳ የወጣት ሁኖ አየሁ እኔ ፈትቻለሁ ፈችልኝ
እናትሽ ከሞት በኋላ የምትኖረውን ደረጃ እና ከፍቅረኛሽ ጋር የትኛውንም እንቅፋት በማስወገድ እረጅም እድሜ መኖርን ይወክላል
በጣም አሰግናለሁ እህቴ 🙏❤
ዋለኩም ወስላም እድት ነሽ በህልሜ ልጄ አቅፍት ስታውካልች እየጠርኩላት የውለድካት ከፍቅርናይ ይመስልናል ድጋሜስታስታውክ ጥርግላት እለውለው ማስታውክ ምድነው ፈችልን አላገባሁም
ማስታወክ ጥሩ ነው ከጭንቅ መላቀቅ ፣ እንቅፋትን ማስወገድ እና ከታመሙ ፈውስ ነው ።
ua-cam.com/video/6uVGNjTC904/v-deo.htmlsi=H9jEyHk7_OMrGjnw 👈ከፍቅረኛ መውለድ
ውዴ ላይክ ብቻ አድርገሽ ዝም አልሽኝ
ምን የሚለውን ?
የኔ ውድ ዛሬም ላስቸግርሽ በውነታው ከፍቅረኛየ ጋ አንነጋገርም በህልሜ ፍቅረኛየ መኪና እየነዳ በግራ ጎኑ አጠገቡ ቁጭ ብየ እጃችንን አጠላልፈን ይነዳል እጄን ድብስ ድብስ ያረገኛል በውስጤ ይወደኛል እላለሁ ከዛ ደብሮኝ ተኝቼ የሚያምር ወንድ ህፃን ልጅ አየው የወደፊቱ እንደዛ ልጅ እያለ ሲያወራ ሳላስጨርሰው በውስጤ እኔ የምወልድልህ ሴት ልጅ ነው ልለው እያሰብኩ ግን አላልኩትም ከመኪና ው ስወርድም አላስታውስም እሱ ለቅሶ ሊደርስ የሆነ ግቢ ይገባል በሩ አካባቢ እጠብቀዋለሁ ሲቆይብኝ ልደውልለት እልና ሳልደውልለት ግቢ ውስጥ ስገባ ከጓደኞቹጋ መኪና ውስጥ አለ መሪው ላይ ሁለት ወንዶች ተነባብረው ተቀምጠዋል አንዱን ደሞ በውነታው አቀዋለሁ አህመድ ይባላል ያየኛል ፍቅረኛየ ደሞ ከመኪናው አልጋ ላይ ተኝቷል እዴት እደታየሁት አላቅም ብቅ ብሎ ሲያየኝ ና ስለው እሺ ብሎ ከመኪናው ወርዶ መጣ ❤አብራርተሽ ፍችልእ ትግስት አድርጌ እጠብቅሻለው እያብራራሽ ስትፈችልኝ አሁኑኑ የደረሰኝ ነው የሚመስለኝ ወላሂ ❤❤❤❤
ይሄን ውዴ ሙሉውን
ከማትታወቅ ሴት ጋር ተኝቶ እሷ እሱ ተኝቷል በማለት ቀስ ብላ ልትነሳ ስትሞክር እሱ ወዲያው ሲነቃ ማለም ፍቺው ምንድነው
ua-cam.com/video/omN0_HzXdHU/v-deo.htmlsi=4op5O0XUBarYNrqO
@@HalimaTube-hs8dw
ሹክረን ሀቢብቲ
HALIMAYE BEALLAH laschgrsh behlm kebetsgurn mekbat lalagbach set mindnw
ua-cam.com/video/GCmriOiaHG4/v-deo.htmlsi=rPfGOCxTOcPHot3M
ወአለይኩምሰላምሀሊማየ ተይፍችልኝ😢😢😢 በሳሙናፊትመታጠብ ምንድነዉ እጀንም ታጥቤ የአሰሪየልጅ እጀንሲስመኝአየሁ እኔምፈገግአልኩኝ ደሞአብራንያለችሴት ክሬምነገርትሰጠኛለች ፊቴንተቀባሁ በጣምለሥልሶ አመሮነበርፊቴ ባለትዳርነኝ
ua-cam.com/video/emegre063z0/v-deo.htmlsi=WNf_xTJsOicOds0O 👈ቆንጆ ፊት
ua-cam.com/video/j7letirKQGc/v-deo.htmlsi=4E3nFfnlDRmns1YE 👈 ሳሙና
ua-cam.com/video/GCmriOiaHG4/v-deo.htmlsi=iBD99MqYTUWVuU7g 👈ቅባት