Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንዃን በሰላም መጣህ ኣረ የጥርስ መቦርቦር😢😢😢 መዳሃኒት
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የምበላው እያስመለሠኝ ነው
እድሜና..ጤና.ይስጥህ..ዶክተርየ..እንደ.መልክህ.ፀባይህ.ወርቅ
የኛመልካም አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ምስሎችህን አላህ ያብዛልን ያረብ
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር ሰይፈ🙏❤🙏🙏 የመዳም ቅመሞች ሼር ስብስክራይብ አድርጉ ብዙ ሰወች በሽታቸውን ይወቁ ።።።። ይህ ድንቅ እውቀት ለሁሉም 🤔🤔🤔🤔👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ ለአገራችን 🙏🙏🙏
እኔ ይሄው እየተሰቃየሁ ነው በጣም ያስገሳኛል አልፎ አልፎ ያቅረኛል ምንም ብመገብ አይስማማኝም በዛላይ በጣም ይመታል ትካሻየንም ያመኛል ዱአ አዲርጉልኝ
ሺንትሸ ሸታ አለው እህቴ እኔ ቅመም ያለው ወይም ዘይት ያለው ምግብ ሰመገብ በጣም ያመኛል ፍቴም ያብጣል😢
አላህ ያሺራችሁ
ጉበትሽን ታይ
@@CkgtGjgr ጉበት እንደዝህ ነው የምያደርገው ማለት ነው ? መንሰኤውሰ ምንድነው እኔ ከዋሃ ውጭ ምንም ነገር አልጠጣም
በባዶ ሆድሽ ተልባ አፍልተሽ ሲበርድ ጠጭ ነጭ እሩዝ በሰላጣ ተመገቢ እህቴ እኔ እሱን ነው እምጠቀመው ተመስገን ነው ሳሰለች ተልባውን ተጠቀሚ ምስር የምስር ክክ ቀዝቃዛ ነገር ፍልፍል አስዋጥ ብርቱካን አሲር ሆምጣጣ ነገር እነዚህን አትጠቀሚ ቢያንስ 8 ሰዓት እንቅልፍ ተኝ እህቴ
ሰላም ዶክታር አማን ነዉ አራ በአላሀ እናቴ እየተሰቃዬች ነዉ መላ በልልኝ ዬት ነዉ ስራ ምትሰራዉ የላሀበትን ትመጣላች ሙሉ ምርመራ አድርግላት እስክ ተበበራኝ በፈጣራ 🤲🤲
ዶክተር ሰይፈ እናመሰግናለን
ዶክተር ላተ አለመኮመት ንፍግና ነው እድሜክን ያርዝመው ያለህ ትህትና ለሰው ያለህ እዝነት ወደር የለውም እድሜህን ሁሉ በመልካም ነገር የምታሳልፍ ያድርፍህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምክ
ደኩተረ ብሎዝም ነክ እኮ ቃል የለኝም ስላንተ ኑረልን 🥰🥰
ዶ/ር በተደጋጋሚ ምርመራ አድርጌ ባክቴርያ የለብኝም ከደረት በተጨማሪ ሆዴን በሙሉ ያቃጥለአኛል መግቡ በሙሉ እየተስማማኝ አይደለም በተደጋጋሚ ያስቀምጠኛል ምን አይነት ህክምና ያስፈልገኛል
ምርጥ የዘመኑ ጀግና ዶክተር
ስለ አንጀት እጥፋት አብራራልን ዶክተር 🤲🤲🤲
ወድሜ እርዳኝ የጨጓራ አሲድ አለብኝ ወደጎሮሮዬ ይመለሳል ጎሮሮዬ በማቃጠል ኢንፌክሽን ፈጠረ አሁን ደሞ እንቅርት 2እጢ ፈጠረብኝ ከሆዴ 3 ሳቲ ኪስ አለ የሀሞት ቀረጢጥ እባጭ አለ ጠጠር ይህ ሁሉ በሽታ ይዤ ሀኪሞች መዳኒት አልሰጡኝም ለምን ከአላህ ጋር እርዳኝ ለመዳኔ ሰበብ ሁነኝ ስልክህ አለኝ ግን አታነሳም በስደት ተሰቃየው😢😢😢😢😢 አላህ እውቀትን ጨምሮ ይስጥህ
የጨጓራ ባክቴሪያ መድሀኒት ምንድነው ዶክተር ከቻልክ መልስ በትሰጠን
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ የጭዳራ መድኃኒት በባዶ ሆድ ነው የሚዋጣ
ሠላም ዶክተር እንየም ያመኛን በመጀመርያ ትክሻየን በጣም ያመኛን እሡም አመታት አስቆጠርኩ አሁንግን ከጡቴ ስር በጣም ያመኛን ስበላ እጨነቃለሁ ይቆሥላን እናም በሠዉ ሀገር ነዉ ያለሁት በዉሥጥ እድታናግረኝ እፈልጋለሁ በፍጥነት መልስልኝ ግዜ አልሰጠኚም
Thanks Dr please do video for Haptic A,B ,c full information let us know important for all of us!
ሠላም ዶክተር እድሜህን ያርዝምልን ጥያቄ ነበረኝ ምንድነው አሱም አሁን በየማህበራዊ ሚድያው የስንፈተ ወሲብ ፍቱን መዳኒት አለን እያሉ ዶክተር እከሌ የሚል በዝቶብናል እና ዶክተርዬ እንቅጩን ብታስረዳን
Selam doctor enem betam yamegnal guroroyen laye yehone yetewtefe nger Yale yimeslegnal ,betam yakatilgnal min aynet medihanit liwesed
"Thank you, Dr. Seife! I truly appreciate your invaluable information and advice. You're the best!"
እግር ያቃጥላል ወይ
ዶ/ር ሰይፈፈ አመሠግናለሁ ብዙግዜነው እምከታተልህ እናቴንያማታን ብዙጊዜጨጓራነውሚሏት ግንብትመላለስምልትድን አልቻለችም ጨጓራሽተልጧንአሏት ብዙጊዜማስታገሻወችንትጠቀማለች ግንአልተሻላትም ሆዷምይነፋል የምበላውሁሉ አይስማማትም ጀርባየምይቃጠላንትላለች እባክህንመልስልኝ አትለፈኝ ወንድም
ዶክተር አልፍ አልፍ ማሰገሳት እና ደረተላይ ያቃጥለኛል ግን በተደጋጋሚ አፈውሰጥ ምራቅ ይሞላል የማያቋርጥ ረጅም ጊዜ ሆኖኛል በተለይ ምራቅ አፈውጥ የሚሞላውን የሚያሰቆም መዳኒት ምን እንደሆነ ንገረኝ ተቸገርኩ
አላህ ይጠብቅህ ዶክተር አተ ትለያለህ❤
ሰላም ።ደክተር እኔ ጨጓራያ በጣም ነዉ የሚያመኝ ቁስለት ነዉ የሚሉኝ እና ምንም ብበላ አይስማማኝም ያመኛል በምንድ የሚድነዉ አትለፈኝ ?
❤ ዶክተርዬ እናመሰግናለን እኔ የሚሰማኝ ሆዴን መንፋ ደረቴን ማቃጠል እና ማቃር ነው በብዛት የሚሰመኝ ሀገር እያለሁ ሽሮፕ ይታዘዝልኝ ነበር አሁን ግን ልሞት ነዉ ምግብም መጠቀም አልቻልኩ
ሰላምክ ይብዛ ዶ/ር❤
እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን ❤️
ዶክተርየ እኔ ምስር፣ በርበሬ የብዛበት እና በዝይት የተጠበሱ ምግቦች ስበላ ወዲያኑ ይነሳብኛል እና ሃሳብ ካለክ
ዶክተር በአላህ አትለፈኝ የትለትል መድሀኒት ምንድነው የሚበለው የሰው አገር ነኝ ሆዴ እየተነፈ ተቸገርኩ
ዶክተር ደም ማነስ በምን ሊተወኝ ይችላል
ጥቁሮን ዘቤብ እና ቀይ ስር ፈጭተሺ ጠጪ ጉበት እኔ ያዳነኝ ይህ ነዉ አፓል
ዶክተር የቆዳ ሀኪም ጋር ሄጄ tranexaheal 500ml ለሁት ወር እንድውጥ አዞልኝ ጀምሬዋለው እና ይህ መዳኒት ለማድያት ምን ያህል እሙን ነው? ስለ tranexaheal የሆነ ነገር ቀለኝ።🙏
ሆዴ ወደ ውስጥ ይገባብኛል ስነካዉ ህመም አለዉ ምንድነው??
አድራሻህን ንገርን
እናመሰግናለን እኔ አዳዴ ያልተስማማኝ ምግብ ስበላ ብቻ ነው ሚያመኝ ቃር ነው እና ግማሽ ብርጭቆ ወተት ስጠጣ ይተወኛል አልሃምዱሊላህ
ዶክተርዬ በእግዚአብሔር እግሬን በጣም አሞኛል መላ በለኝ please
ደክተር ሰላም ነው ጨጎራ ህመም የፀጉር መሳሳት ልያመጣ ይችላል ኣይዳል 🙏 መልስልኝ
Dr alrgic saynes as aschgerng menm madan alchalkum
ሰለም ዶክተረ እኔ ሆዴ በጠም የሰኪከኘል ሚን ለርግ
ሰላምዶክተር የጨጓራበሽታ ጭቀትጭንቀትይላል ያዞራል እንዴ አፌእንለሎሚ ይሆመጥጠኛል እስኪንገርኝ ዶክተርየ
ሰለም ዶክተር እነደምን አሉ ተበላይ እባላለሁ ምግብ ስመገብ ሆዴን ይነፋኛል ይቆርጠኛል ያሰገሳኛል የተመገብኩትን ምግብ ዳጀስት(አየፈጭልኝም) ዶክተር እባክህን ከአግዚአብሔር በታች አርዳኝ
ደኩተር ትምህርት በጣም ደስ የሚልነው ቀጥልበት እውቀትህ ፈጣሪ ይጨምርልህ እና ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ በኢሞ ፅፌልህ ኣልመለስኩም እኔ በፈለኩት ስኣት ኣንተን ማማከር ኣልችልም ያለሁት ኣረብ ኣገር ነው በስልክህ ሁሌቴ ደውየ ነበር ኣላነሳህም እና በተመቸህ ሰኣት እንድትመልስልኝ ተስፋ ኣደርጋሎሁ
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔሰ የማደርገው ጨንቆኛል ኢንደሰኮፕ ሁሉ አድርጌ አለሁ ለ 6 ወርም ክኒን ወሰጃለሁ ግን ቆይቶ እንደገና ይነሳልየሀሞት ጠጠርም ነው ተብየ ተቆርጦ አውጠውታል ከ 5 አመት በፊት ደጋሜ ደግሞ ዘንድሮ ያቃጥለኛል የበለሁት ምግብ ከውሃ ውጭ አይሰማማኝም ተሰቃየሁ
ሰላም ዶክተር እኔ ምግብ ስበላ ክጉሮሮዬላይ ነው የሚቆመው ካላስታወኩ ወይም ካላስተወኩ ወይም የሚያስገሳ ፈሳሽ ካልወሰድኩ በጉሮሮዬ ላይ ነው ሚቆየው ምን ትመክረኛለህ
BatchMFG የምለውን ክንን አጠቃቀም እንዴት ነዉ?
ዶክትር እኔ ሁልግዜ እክታተለልሁ ትምርትህን በጣም ዴስ ይልስል ሳትሰስት ሙያህን ማካፍልክ እኔ ጥያቄ አለኝ ጉፍን ምንም አይለየኝም 1ቀን ውየ አንድቀን ያመኛል ግን አይቆይብኝም ሲይዘኝም በጣም ፍጥንጥን ነው የሚያድርገኝ ዴህነብሆን 4 ወም 3ክዚህ በተለየ ሁሌም ጉፍን የተልየኮ የለውም ይስነጥሸኛል ፍሳሽ ይወርዳል አሁን ስሰማ በማርኛ አላቅም በአርበኛ ሀሰያነው ይላሉ ግን ሆስቢታል አልሄድኩም እስካሁን የሄው ሁለት አመቴ እስኪ አብራራልኝ ምንድን ልበለዉ
ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርቶች ከልብ እናመሰግናለንዶክተር እኔ የሮማ ቶይድ በሽታ አለብኝ ስለዚህ በሽታ ዶክተር ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብተሰጠን ህክምና ከጀመርኩ ከአመት በላይ ሆነኝ ግን ዶክተር ያለሁት እሰው አገር ነው ብሩን ክፍያ አልቻልኩትም እየሠራሁ ነው የምታከመው ሥራው ጋር ህመሙንአልቻልኩትም ካልሠራሁ መታከም አልችልም ህክምናውን ባቌርጥ ችግር አለው?
ልቧንምይስባታን የሆደእቃተሠብሥቦ ወደልቤይመጣን ትላለች መዳኒቱስምንድነው ዶ/ርዬ እርዳኝባክህ
ሰላም ዶክተር እህቴን በጨጓራ እየተሰቃየች ነው እስኪ ተባበርኝ የት አካባቢ ነው አገልግሎት የምሰጠው እኔ አርብ አገር ነው የምኖርው አድራሻህን ንገርኝ እና መታ ትታከም ከይቅርታጋር
ሰላም ዶክተር ሰይፍ እናመሰግናለን እባከወትን በህክምና ዙሪያ እማመክረወት ነበረኝ ከቻሉ አድራሻ ቢሰጡኝ
ቁጥር አለልሽ ፈልጊው ፕሮፋይሉ ላይ
ሰላምህን ይብዛ ዶክተር አባክህን አንዳታልፋኝ የጨጋራ ባክተርያ ነበርኝ ከዛ መዳኒት ተሰጠኝ አና መዳኒቱ ጨርሰኩ አሁን ድጋሜ ሀኪም ቤት ለመሄድ አተመቸነኝም ምክንያቱም መዳም ቤት ነኝአሁን ባክተርያው አንደሞተ በምን ላርጋግጥ።ያ
ሰላም ዶክተር በናትህ መልስልኝ ጓደኛዬ የኪንታሮት መዳኒት ተሰጥቷት በአፍ የሚወሰድ መስሏት 3 ፍሬ ወሰተች በፊንጢጣ እንደሚደረግ ሳታው ለ15 ቀን ነው የተሰጣት 30ፍሬ ችግር ሊያመጣባት ይችላል 3ፍሬ በአፋ የወሰደችው
ዶክተርየ በምታምነው አምላክ ሀገሬ መግባት አስጠላኝ በማዳት የተነሳ
ጥቅል ጎመን ያጠፋል
ዶክተር ጨጓራ ህሞተኛነኝ ምርመ ራ አሪጊያው ለው ጥ ቢኖረው በአፌ የጨው ስሜት አለው ምንለድርግ
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ የጨጓራ 🦠 አለብኝ መጥፋት ይችላል ወይ ምገብበጥንቃቄነው እምዎስደው እሚያመኝ የተለያየምግብ ስመገብ ዘይት የበዛበት ስመገብ ነው እስኪ ለጨጓራ ባክቴሪያ መድሀኒት ስራልን
የኔም ጥያቄ ነዉ የጨጓራ ባክተርያ ይሰራልን ዶክተር ከይቅርታ ጋ
ዶክተር እማስጊነለዉ የጮገረ ተማሚ ነበሩከኝ የምሰጠዉ ትሚርት ሰል ሚከተተል አሁን በጠም ለዉጥ አገኜችለዉ አለሀምዲሊለይ ግን ማደኒቱን የጀማረኝ ቀን ቢቸ ነዉ ሚወዝደዉ
ደክተር በቅድሚያ ምስጋና ምስጋና ይገባሀል እኔ በጣም አሰቃየኝ ቁጭብየ አዱራለሁ ለሊትለሊት ይብሳል ያቃጥለኛን ዉጋት አለዉ ያስመልሰኛል ያስገሳኛል ጀርባየንሁሉ ያቃጥለኛል ሆደን ይነፋኛል ደክተር በናትህ አማክረኝ
Sinus alrgic pls Dr 🤧 😪
Dr bemejemeria alah yistln.. Yene tyake cheguwarayen yamegnal kenbrete belay deretelay bzu gize snekaw yamegnal ena degmo begra bekul new smetoch yalut stegnam mchit aysetegnm andande ketute betach chemddo yzegnal jerbayenm endezaw gn grs yegebagn begra begul new smetu ena ychohal hulem
ሰላም ዶክተር እኔ ጨጓራ የሚባል ነገር አላውቅም ነበር ለስላሳ መጠጥ በጣም እጠቀም ነበር እናም ከሆነ ግዜ በኋላ ሆዴ መነፋት ጀመረ በዛው ተወጥሮ ቀረ አመታትን አለፍኩ ምንም ህመም የለውም ስበላ በጣም ውጥር እያለ ሲከብደኝ ተመርምሬ የጨጓራ ባክቴሪያ ነው ተብዬ 3አይነት መድሃኒት ተሰጥቶኝ እየወሰድኩ ነው እናም 2ሳምንት ሊሆነኝ ነው ግን ስበላ እብጠቱ ሊቆም አልቻለም መልስልኝ እስኪ
ዶክተር ወንድሜ ለረጅም አመት በዚህ በሽታ ይሰቃየል እና ዶክተር ከቻልክ አድራሻህን ሰተሀኝ አንተጋ ቢታይ ወይም ምንማድረግ እንዳለበት ብትረዳልኝ ሁሌም አመሰግንሃለሁ
Enmesegenalen Dr egziabeher edeme ena tena yestek
ሰላም ዶክተር እኔ ከደረቴና ጀርባዬ እደሽፍታ እያስቸገረኝ ነው ጥቋቁር ነጠብጣቦች ብዙ አሉብኝ ምንድነው መላው😢😢😢
ተባረክ❤❤
ዶክተር የወር አበባ የምቆየው ምክንያት ምንድነው እባክህ መልስልኝ😢😢😢
❤❤❤ጨጓራ ሲነሳ መሉ ስውነቴ የቁስለት ስሜት አለኝ በተለይ አንገቴና ማንጅራቴን በእጆቸ መንካት ያመኛል ምን ባደርግ ይሻለኛል
ቆይ ግን ዶክተር ሰለጥር ለምድነው የማታወራው ሰለጥርስ ሳሙና እዲሁም ሰለህመሙ??
ዱክተርየ አጎቴ በሳባ ምች እየተሰቃየ ነው እደትነው አተን ማገኝት የምችለው
ሰላም ዶክተርየዉልክ ምግብ ከተመገብኩ በኋላ ውሀም ልጠጣ ጎንበስ ካልኩ ወድያው ማመለስ ሳይሆን እንደ ህጻናት ልጅ ቅርሻት ልበለው ባፌ ይሞላል በልቼም ጋድም ካልኩም እብዛኛው ግዜ እንደዛ ያደርገኛል ምንድን ነው?
አረ ዶክተርዬ አንድ በለኝ ተቀምጬ ስነሳ ያዞረኛል ሲያስነጥሰኝ የሆነ ነገር ጭቅላቴን ከነካኝ ምን እንደሆ ማላቀው ነገር አይምሮዬ ሄዶ ጓዋ ያረገኛ ከውስጥ መሃል ጭቅልቴን የተውሰነ ከጀርባ ክፍልጋ በድገት ያመኛል የጆሮ ችግር ስላልብኝ እንዳይቀሰቅሱብኝ ፈራለው ምን ላርግ😢
እኔ ተስፋ ቆርጫለሁ ሙሉ መርመራ አርጊ ያልታዘልኝ መዳኒት መዳኒት የለም ግን ጀርባየ ወገቤ ክንዴ ሁለቱም ይገነጠላል ጎበዝ ታልኩ ካጥ ማለት አልችልም ምንም ልብላ ምንም አይስማማኝም እንደ እርጉዝ ሴት ያቅለሸልሸኛል ከዛም አልፎ በጣም ይርበኛል ልበላ ስል ይከብደኛል ብቻ ስንቱን ልፆፈው ይህ ሁሉ ህመምሽ አስድ ፈጥሮ ነው አሉኝ ዶክተሮቹ ሆደ ያብጣል ስበላ ለነገው እስትራቦ ይይዘኛል ልክ እንዴተመታ ሰው ሁሉንም ተይ አሉኝ ምግብ ተውኩ ግን ቢያንስ የሚያቃጥለኝን በምን ልከላከለው ዶክተር ሀተታ ይመስላል ግን ምን ላድርግ ይቅርታ አድርግልኝ ዶክተር መፍትሂ ፈልጊ ነው ብሬም አለቀ እኔም አልዳንኩም😢😢😢😢😢
የኔእህትእንደኔሁነሺነዉ
Anes btam yetskyeku koney
ኧረየኔእህት እኔም አንችየጠቀስሽውሁሉ ያመኛል ተቃጠልኩ አሁንስ አልቻልኩትም ወላሂ😭😭😭😭😭ምንዲንነው መፍትሄው ስበላ ያስታውከኛል ሲርበኝያመኛል ራሤም ፈነዳ😭😭😭😭😭 ይሄንየምታነቡትሁሉ የአላህ እዝነትና ራህመት አይለያችሁ ለታመምነውው ዱአአድርጉልን አላህ አፊያችንን እንድመልስልን ያረብብ አሁንስ ኡፍፍፍፍፍፍ
የኔስሜትነው የከምላርግአረንገሩኝ😢😢😢😢😢😢
እህቴ ጣት ጣት ሥትነሺ ለብ ያለዉሀጠጪ ሁሌም ያለዉን ጋዝ አጥቦ ወደላይ ይልሻል ዉሀ የሚመሥል የሚገተትነገር የሚያምለገልግ ግን በየግዜወዉ ጠጪ ኢሻአላህ ይሻልሻል እኔም እዳቺነበርኩ ዘይት እዳበይ ትንሺ ዘዘይቶን ተጠቀሚ
ዶክተር፡አንነገርላማክርህ፡ጨጋራዬን፡በጣምነው፡የሚቃጥለኝከሚገባውበላይ፡እሳትያቃጠለኝነውየሚመስለኝ፡ሆዲንይነፋኛል፡እናአፌላይመጥፎጣምነውየሚመጣው፡ስራደግሞደረቴሁነውየሚቁለው፡ታክሚነበርሀገርእለሁ፡የተሻለኝመስሎኝነበር፡አሁንከመጣሁ6ወርሆነኝተመለሰብኝምንላድርግ
ሰውነት እና ጀርባን ለሚያቃጥ ጨጎራ መፍትሄውና መድሀኒት ምንድን ነው
SiderAL FORTE INT Ani medanti layii mebiryaa isiti Dr
❤በማሪያም እዳታልፎኝ እኔ ያለሁ ኩዌት ነው እመ ሀፀኔ እደቡግጂ እሚ ስል እየ ወጣ አስቸገረኝ ከአመት በፊት ሀኪም ቤት ሄጀ ነበር ምንም አደል ብለው ኪኒኒ ነው የሰጡኝ ግማሹ ፈነዳ ግማሹ ጠፋ ግን አሁንም እደዚው አይ ነት ወጣብኝ 😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏በፀሎት አስቡኝ
መልሰሽ ሂጅና ተመርመሪ በተይ እሚፈነዳ ከሆነ ኢንፌክሽን ይፈጥላ ስለዚ የሂድሽበት ደካማ ሀኪም ቤት ከሆነ ሌላ ቦታ የተሻለ ሀኪም ቤት መሄድ አለብሽ እህት መታየቱ ጥሩ ነው
እሺ ❤❤❤❤አመሰግናለሁ
Thank you DR.
በጨጋራ ህመም ምክንያት የጉሮሮ ቱቦ ላይ እና የጀርባ ላይ ስሜት ይፈጥራሉ እንዴ
ዶክተር በማርያም አትለፈኝ 😢እኔ ለረጅም አመት ሁለቱም ጎኔ በጣም ያመኝ ነበር እና ከአመት በፊት ሀኪም ቤት ሄጄ በ X Rey ምርመራ አድርጌ ምንም የለሽም አሉኝ ከዛ ሌላ ቀን የደም ሽንት እና የ ultrasound ምርመራ ሳደርግ የኩላሊት ጠጠር አሉኝና መዳኒት ሰጡኝ ዉሀ ጠጪ አሉኝ ግን ህመሙ እስካሁን አልጠፋሞ እየባሰ ሄደ እንጂ ከሁለት ቀን በፊት ድጋሚ ሀኪም ቤት ሄድኩ የሽንት እና Ultrasound ተመረመርኩ ct scan በሙባለዉም ታየሁ ግን ምንም የለሽም አሉኝ ኩላሊትሽ ደና ነዉ ጠጠርም የለዉም አሉኝ እኔ ግን ያቅለሸልሸኛል ሰዉነቴ ይዝላል ጎኔን በጣም ያመኛል ከጀርባየ ጀምሮ እስወደታች ይወርዳል አንድ ቦታ ብቻ አይደለም ህመሙ አንዳንዴ የማቃጠል ስሜት አንዳንዴ ዉስጡ እጅ ያለ እስከሚመስለኝ የመቆርቆር ስሜት አለዉ ምግብ ስበላ ህመሙ ይብስብኛል እና ዶክተር ምን ሊሆን ይችላል በጭንቀት ልሞት ነዉ በሰዉ ሀገር በልጅነቴ 😢😢😢 የኩላሊት ችግር ወይም ጠጠር ከላይ በጠቀስኳቸዉ ምርመራዎች ሊታወቅ አይችልም ነዉ ወይስ ሌላ ምን አይነት ምርመራን መመርመር አለብኝ የኩላሊቴን ጤንነት ለማወቅ
D.r enate ejig eyetesekayech nw.sewinetwa sayiker menemene beyegezew mitiwesdew yechegwara medanet eyekebedat techegiralech.ene kager wiche negin lefaseka memelese ayikerm hakemiye bemebete anitegar endametat tebaberegin ???
ሰላም ዶክተር እኔ የዛሬ አመት ጉሮሮየን አሙኝ ሰርጀሪ ተሰርች ነበር ይህው አንድ አመት ሆኔኝ ውስጡ አልድንም አለኝ በጣም ያማኝል መዳኒቱንብ ሲሂድም ያኑኑ ነው የሚሰጡኝ ደግም እውጭ ነኝ የላይኝው የጉሮሮየ ክፍል ነው የሚያመኝ እና እንቅ ያድርገኝል እራሲን ልብን ደክም ይለኝል መዳኒትን ተባበርኝ በይቅርታ ጋር
ስልክህን ከየት ላግኛው
ሰላም ሚጊብ ከበላዉ በሀላ አይሰራፊልኝ ዎገቤን የቀጢላኘን ?
ነስረ የሚነሥረው
ዶክተር ብዙ ጊዜ በቀኝ ኩላሊቴ አካባቢ የመዉጋት ስሜት ይሰማኛል እንዲሁም ማቅለሽለሽ እና በርበሬ ያለበት ወጥና ድንች ስበላ በጣም ያመኛል!ምን ባደርግ ይሻለኛል?
Ante wushetam doc.nek eske zare lemanim replay yaderegkew yelem
እናመሰገናለን ዶኮተር
እናመሰግናለን ዶክተር ግን ሕክምና የሚሠጡን መድኃኒት ምንም አይነት ለዉጥ የለዉም ጠቃጥየ ልሞት ነዉ😢😢😢
hmeme betam sibeza liben snekaw hmem alew? ena betam yagesagnal
ዶክተር እባክህ እኔ በጣም ጨጓራየን አሞኛል የኔ ህመም ሚሰማኝ ከእምብርቴ ወደላይ ነው ከሱ ቦታ ሲያመኝ ጀርባላይ በጣም ያመኛል መብላት መተኛት አልችልም ምንላድርግ
የሆድ መንፋትና መጎረባበጥ ምቾት ማጣት ሰሞኑን አጋጥሞኛል ምን ይሆን አልሰማህም ዘወር ብየ ስራየን እያባረርኩ ነዉ ግን ሊለቀኝ አልቻለም ምን ይሆን ?
ምርመራ ይደረግ
@@Dr.SeifeWorku እሽ አመሠግናለሁ ዶክተር 🙏
ዶክተር እኔ የጨጎራ ፓክተርያ ፕይሎር ፓክተርያ አለኝ እና ምን አይነት መድሃንት አለዉ ማለት ግዝያዉ መስታገሻ ብቻ እንጅ ዘላቅ መፍትዮዉ አላገኘሁኝም 😢
የጨጋራ መዳኒት ከምግብ በፊት መውሰዱ ጥቅሙ ምድነው
Thank you
እኔ የጫጓራ ማክትሪያ ምርመራ ተረጋግጦ ለብዙ ጊዜ በአግባብ መዲሀኔቱን ወሰጄ በሺታውን መዲለኔቱ ሰለተለማመደው ከበሺታ ለመዳን አልቻልኩም በደኩተሮችም ጨጓራን የሚያድን መዲሀኒት አለ ብየ እንዳላምን አድርጓኛል
ዶክተርዬ አላህ እድሜህንም እውቀትህንም በረካ ያድርግልህ ኑርልን
አመሰግናለሁ
ዶክተር በአላህ መልስልኝ እናቴ የኪላሊት ጠጠር አለብሽ ብለዋት መዳኒት እየወሰደች ነው እስኪ ንገረኝ ማለቴ መዳኒቱን ምን አይነት ነው እና ያለሁት እውጭ ሀገር ነው አሳውቀኝ እሽ አመሰግናለሁ ።።@@Dr.SeifeWorku
Doctor ene dame now emystfenge mn laderge hakime sahide mnme alelungme dame now yatmermerkute😢😢
ዶክተር እባክህ ስለምራቅ መብዛት ምድነው😢
Enamesegnalen Dr
ዶክተር እኔ እያሠቃየኚነው በቀኚ በኩል ያቃጥለኛል ምግብ ሁሉም አይሥማማኚ ምላሴ ያብጣል አፌ ይሸታል በተለይ ተቅልፌ ስነሳ አፌ ይመረኛል በጣም ይሆመጥጠኛል ምን ይሻለኛል ያለሁት አረብ አገርነኚ የሚሠጡኚ መዳኒት አላሻለኚም ወተት ስጠጣበት ለትንሺ ስአት ሻል ይለኛል ዶክተር በናትህ መላበለኚ በቴሌግራም ፅፌልህ አልመለሥካልኚም
ዶክተርዬ እረ ተሰቃየው ምን ላርግ እቦክክ እርዳኝ 4ወር አለፈኝ ማታታ ነው ደሞ ሚብስብኝ ቶፖ ፕራዛል እየወሰድኩ ነው እረ እርዳኝ ድምፄን ሁላ ነው የሚዘጋኝ
እንዃን በሰላም መጣህ ኣረ የጥርስ መቦርቦር😢😢😢 መዳሃኒት
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የምበላው እያስመለሠኝ ነው
እድሜና..ጤና.ይስጥህ..ዶክተርየ..እንደ.መልክህ.ፀባይህ.ወርቅ
የኛመልካም አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ምስሎችህን አላህ ያብዛልን ያረብ
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር ሰይፈ🙏❤🙏🙏 የመዳም ቅመሞች ሼር ስብስክራይብ አድርጉ ብዙ ሰወች በሽታቸውን ይወቁ ።።።። ይህ ድንቅ እውቀት ለሁሉም 🤔🤔🤔🤔👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ ለአገራችን 🙏🙏🙏
እኔ ይሄው እየተሰቃየሁ ነው በጣም ያስገሳኛል አልፎ አልፎ ያቅረኛል ምንም ብመገብ አይስማማኝም በዛላይ በጣም ይመታል ትካሻየንም ያመኛል ዱአ አዲርጉልኝ
ሺንትሸ ሸታ አለው እህቴ እኔ ቅመም ያለው ወይም ዘይት ያለው ምግብ ሰመገብ በጣም ያመኛል ፍቴም ያብጣል😢
አላህ ያሺራችሁ
ጉበትሽን ታይ
@@CkgtGjgr ጉበት እንደዝህ ነው የምያደርገው ማለት ነው ? መንሰኤውሰ ምንድነው እኔ ከዋሃ ውጭ ምንም ነገር አልጠጣም
በባዶ ሆድሽ ተልባ አፍልተሽ ሲበርድ ጠጭ ነጭ እሩዝ በሰላጣ ተመገቢ እህቴ እኔ እሱን ነው እምጠቀመው ተመስገን ነው ሳሰለች ተልባውን ተጠቀሚ ምስር የምስር ክክ ቀዝቃዛ ነገር ፍልፍል አስዋጥ ብርቱካን አሲር ሆምጣጣ ነገር እነዚህን አትጠቀሚ ቢያንስ 8 ሰዓት እንቅልፍ ተኝ እህቴ
ሰላም ዶክታር አማን ነዉ አራ በአላሀ እናቴ እየተሰቃዬች ነዉ መላ በልልኝ ዬት ነዉ ስራ ምትሰራዉ የላሀበትን ትመጣላች ሙሉ ምርመራ አድርግላት እስክ ተበበራኝ በፈጣራ 🤲🤲
ዶክተር ሰይፈ እናመሰግናለን
ዶክተር ላተ አለመኮመት ንፍግና ነው እድሜክን ያርዝመው ያለህ ትህትና ለሰው ያለህ እዝነት ወደር የለውም እድሜህን ሁሉ በመልካም ነገር የምታሳልፍ ያድርፍህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምክ
ደኩተረ ብሎዝም ነክ እኮ ቃል የለኝም ስላንተ ኑረልን 🥰🥰
ዶ/ር በተደጋጋሚ ምርመራ አድርጌ ባክቴርያ የለብኝም ከደረት በተጨማሪ ሆዴን በሙሉ ያቃጥለአኛል መግቡ በሙሉ እየተስማማኝ አይደለም በተደጋጋሚ ያስቀምጠኛል ምን አይነት ህክምና ያስፈልገኛል
ምርጥ የዘመኑ ጀግና ዶክተር
ስለ አንጀት እጥፋት አብራራልን ዶክተር 🤲🤲🤲
ወድሜ እርዳኝ የጨጓራ አሲድ አለብኝ ወደጎሮሮዬ ይመለሳል ጎሮሮዬ በማቃጠል ኢንፌክሽን ፈጠረ አሁን ደሞ እንቅርት 2እጢ ፈጠረብኝ ከሆዴ 3 ሳቲ ኪስ አለ የሀሞት ቀረጢጥ እባጭ አለ ጠጠር ይህ ሁሉ በሽታ ይዤ ሀኪሞች መዳኒት አልሰጡኝም ለምን ከአላህ ጋር እርዳኝ ለመዳኔ ሰበብ ሁነኝ ስልክህ አለኝ ግን አታነሳም በስደት ተሰቃየው😢😢😢😢😢 አላህ እውቀትን ጨምሮ ይስጥህ
የጨጓራ ባክቴሪያ መድሀኒት ምንድነው ዶክተር ከቻልክ መልስ በትሰጠን
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ የጭዳራ መድኃኒት በባዶ ሆድ ነው የሚዋጣ
ሠላም ዶክተር እንየም ያመኛን በመጀመርያ ትክሻየን በጣም ያመኛን እሡም አመታት አስቆጠርኩ አሁንግን ከጡቴ ስር በጣም ያመኛን ስበላ እጨነቃለሁ ይቆሥላን እናም በሠዉ ሀገር ነዉ ያለሁት በዉሥጥ እድታናግረኝ እፈልጋለሁ በፍጥነት መልስልኝ ግዜ አልሰጠኚም
Thanks Dr please do video for Haptic A,B ,c full information let us know important for all of us!
ሠላም ዶክተር እድሜህን ያርዝምልን ጥያቄ ነበረኝ ምንድነው አሱም አሁን በየማህበራዊ ሚድያው የስንፈተ ወሲብ ፍቱን መዳኒት አለን እያሉ ዶክተር እከሌ የሚል በዝቶብናል እና ዶክተርዬ እንቅጩን ብታስረዳን
Selam doctor enem betam yamegnal guroroyen laye yehone yetewtefe nger Yale yimeslegnal ,betam yakatilgnal min aynet medihanit liwesed
"Thank you, Dr. Seife! I truly appreciate your invaluable information and advice. You're the best!"
እግር ያቃጥላል ወይ
ዶ/ር ሰይፈፈ አመሠግናለሁ ብዙግዜነው እምከታተልህ እናቴንያማታን ብዙጊዜጨጓራነውሚሏት ግንብትመላለስምልትድን አልቻለችም ጨጓራሽተልጧንአሏት ብዙጊዜማስታገሻወችንትጠቀማለች ግንአልተሻላትም ሆዷምይነፋል የምበላውሁሉ አይስማማትም ጀርባየምይቃጠላንትላለች እባክህንመልስልኝ አትለፈኝ ወንድም
ዶክተር አልፍ አልፍ ማሰገሳት እና ደረተላይ ያቃጥለኛል ግን በተደጋጋሚ አፈውሰጥ ምራቅ ይሞላል የማያቋርጥ ረጅም ጊዜ ሆኖኛል በተለይ ምራቅ አፈውጥ የሚሞላውን የሚያሰቆም መዳኒት ምን እንደሆነ ንገረኝ ተቸገርኩ
አላህ ይጠብቅህ ዶክተር አተ ትለያለህ❤
ሰላም ።ደክተር እኔ ጨጓራያ በጣም ነዉ የሚያመኝ ቁስለት ነዉ የሚሉኝ እና ምንም ብበላ አይስማማኝም ያመኛል በምንድ የሚድነዉ አትለፈኝ ?
❤ ዶክተርዬ እናመሰግናለን
እኔ የሚሰማኝ ሆዴን መንፋ ደረቴን ማቃጠል እና ማቃር ነው በብዛት የሚሰመኝ
ሀገር እያለሁ ሽሮፕ ይታዘዝልኝ ነበር አሁን ግን ልሞት ነዉ ምግብም መጠቀም አልቻልኩ
ሰላምክ ይብዛ ዶ/ር❤
እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን ❤️
ዶክተርየ እኔ ምስር፣ በርበሬ የብዛበት እና በዝይት የተጠበሱ ምግቦች ስበላ ወዲያኑ ይነሳብኛል እና ሃሳብ ካለክ
ዶክተር በአላህ አትለፈኝ የትለትል መድሀኒት ምንድነው የሚበለው የሰው አገር ነኝ ሆዴ እየተነፈ ተቸገርኩ
ዶክተር ደም ማነስ በምን ሊተወኝ ይችላል
ጥቁሮን ዘቤብ እና ቀይ ስር ፈጭተሺ ጠጪ ጉበት እኔ ያዳነኝ ይህ ነዉ አፓል
ዶክተር የቆዳ ሀኪም ጋር ሄጄ tranexaheal 500ml ለሁት ወር እንድውጥ አዞልኝ ጀምሬዋለው እና ይህ መዳኒት ለማድያት ምን ያህል እሙን ነው? ስለ tranexaheal የሆነ ነገር ቀለኝ።🙏
ሆዴ ወደ ውስጥ ይገባብኛል ስነካዉ ህመም አለዉ ምንድነው??
አድራሻህን ንገርን
እናመሰግናለን እኔ አዳዴ ያልተስማማኝ ምግብ ስበላ ብቻ ነው ሚያመኝ ቃር ነው እና ግማሽ ብርጭቆ ወተት ስጠጣ ይተወኛል
አልሃምዱሊላህ
ዶክተርዬ በእግዚአብሔር እግሬን በጣም አሞኛል መላ በለኝ please
ደክተር ሰላም ነው ጨጎራ ህመም የፀጉር መሳሳት ልያመጣ ይችላል ኣይዳል 🙏 መልስልኝ
Dr alrgic saynes as aschgerng menm madan alchalkum
ሰለም ዶክተረ እኔ ሆዴ በጠም የሰኪከኘል ሚን ለርግ
ሰላምዶክተር የጨጓራበሽታ ጭቀትጭንቀትይላል ያዞራል እንዴ አፌእንለሎሚ ይሆመጥጠኛል እስኪንገርኝ ዶክተርየ
ሰለም ዶክተር እነደምን አሉ
ተበላይ እባላለሁ ምግብ ስመገብ ሆዴን ይነፋኛል ይቆርጠኛል ያሰገሳኛል የተመገብኩትን ምግብ ዳጀስት(አየፈጭልኝም) ዶክተር እባክህን ከአግዚአብሔር በታች አርዳኝ
ደኩተር ትምህርት በጣም ደስ የሚልነው ቀጥልበት እውቀትህ ፈጣሪ ይጨምርልህ እና ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ በኢሞ ፅፌልህ ኣልመለስኩም እኔ በፈለኩት ስኣት ኣንተን ማማከር ኣልችልም ያለሁት ኣረብ ኣገር ነው በስልክህ ሁሌቴ ደውየ ነበር ኣላነሳህም እና በተመቸህ ሰኣት እንድትመልስልኝ ተስፋ ኣደርጋሎሁ
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔሰ የማደርገው ጨንቆኛል ኢንደሰኮፕ ሁሉ አድርጌ አለሁ ለ 6 ወርም ክኒን ወሰጃለሁ ግን ቆይቶ እንደገና ይነሳል
የሀሞት ጠጠርም ነው ተብየ ተቆርጦ አውጠውታል ከ 5 አመት በፊት ደጋሜ ደግሞ ዘንድሮ ያቃጥለኛል የበለሁት ምግብ ከውሃ ውጭ አይሰማማኝም ተሰቃየሁ
ሰላም ዶክተር እኔ ምግብ ስበላ ክጉሮሮዬላይ ነው የሚቆመው ካላስታወኩ ወይም ካላስተወኩ ወይም የሚያስገሳ ፈሳሽ ካልወሰድኩ በጉሮሮዬ ላይ ነው ሚቆየው ምን ትመክረኛለህ
Batch
MFG የምለውን ክንን አጠቃቀም እንዴት ነዉ?
ዶክትር እኔ ሁልግዜ እክታተለልሁ ትምርትህን በጣም ዴስ ይልስል ሳትሰስት ሙያህን ማካፍልክ እኔ ጥያቄ አለኝ ጉፍን ምንም አይለየኝም 1ቀን ውየ አንድቀን ያመኛል ግን አይቆይብኝም ሲይዘኝም በጣም ፍጥንጥን ነው የሚያድርገኝ ዴህነብሆን 4 ወም 3ክዚህ በተለየ ሁሌም ጉፍን የተልየኮ የለውም ይስነጥሸኛል ፍሳሽ ይወርዳል አሁን ስሰማ በማርኛ አላቅም በአርበኛ ሀሰያነው ይላሉ ግን ሆስቢታል አልሄድኩም እስካሁን የሄው ሁለት አመቴ እስኪ አብራራልኝ ምንድን ልበለዉ
ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርቶች ከልብ እናመሰግናለን
ዶክተር እኔ የሮማ ቶይድ በሽታ አለብኝ ስለዚህ በሽታ ዶክተር ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብተሰጠን ህክምና ከጀመርኩ ከአመት በላይ ሆነኝ ግን ዶክተር ያለሁት እሰው አገር ነው ብሩን ክፍያ አልቻልኩትም እየሠራሁ ነው የምታከመው ሥራው ጋር ህመሙንአልቻልኩትም ካልሠራሁ መታከም አልችልም ህክምናውን ባቌርጥ ችግር አለው?
ልቧንምይስባታን የሆደእቃተሠብሥቦ ወደልቤይመጣን ትላለች መዳኒቱስምንድነው ዶ/ርዬ እርዳኝባክህ
ሰላም ዶክተር እህቴን በጨጓራ እየተሰቃየች ነው እስኪ ተባበርኝ የት አካባቢ ነው አገልግሎት የምሰጠው እኔ አርብ አገር ነው የምኖርው አድራሻህን ንገርኝ እና መታ ትታከም ከይቅርታጋር
ሰላም ዶክተር ሰይፍ እናመሰግናለን እባከወትን በህክምና ዙሪያ እማመክረወት ነበረኝ ከቻሉ አድራሻ ቢሰጡኝ
ቁጥር አለልሽ ፈልጊው ፕሮፋይሉ ላይ
ሰላምህን ይብዛ ዶክተር አባክህን አንዳታልፋኝ
የጨጋራ ባክተርያ ነበርኝ ከዛ መዳኒት ተሰጠኝ አና መዳኒቱ ጨርሰኩ አሁን ድጋሜ ሀኪም ቤት ለመሄድ አተመቸነኝም ምክን
ያቱም መዳም ቤት ነኝ
አሁን ባክተርያው አንደሞተ በምን ላርጋግጥ።
ያ
ሰላም ዶክተር በናትህ መልስልኝ ጓደኛዬ የኪንታሮት መዳኒት ተሰጥቷት በአፍ የሚወሰድ መስሏት 3 ፍሬ ወሰተች በፊንጢጣ እንደሚደረግ ሳታው ለ15 ቀን ነው የተሰጣት 30ፍሬ ችግር ሊያመጣባት ይችላል 3ፍሬ በአፋ የወሰደችው
ዶክተርየ በምታምነው አምላክ ሀገሬ መግባት አስጠላኝ በማዳት የተነሳ
ጥቅል ጎመን ያጠፋል
ዶክተር ጨጓራ ህሞተኛነኝ ምርመ ራ አሪጊያው ለው ጥ ቢኖረው በአፌ የጨው ስሜት አለው ምንለድርግ
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ የጨጓራ 🦠 አለብኝ መጥፋት ይችላል ወይ ምገብበጥንቃቄነው እምዎስደው እሚያመኝ የተለያየምግብ ስመገብ ዘይት የበዛበት ስመገብ ነው እስኪ ለጨጓራ ባክቴሪያ መድሀኒት ስራልን
የኔም ጥያቄ ነዉ የጨጓራ ባክተርያ ይሰራልን ዶክተር ከይቅርታ ጋ
ዶክተር እማስጊነለዉ የጮገረ ተማሚ ነበሩከኝ የምሰጠዉ ትሚርት ሰል ሚከተተል አሁን በጠም ለዉጥ አገኜችለዉ አለሀምዲሊለይ ግን ማደኒቱን የጀማረኝ ቀን ቢቸ ነዉ ሚወዝደዉ
ደክተር በቅድሚያ ምስጋና ምስጋና ይገባሀል እኔ በጣም አሰቃየኝ ቁጭብየ አዱራለሁ ለሊትለሊት ይብሳል ያቃጥለኛን ዉጋት አለዉ ያስመልሰኛል ያስገሳኛል ጀርባየንሁሉ ያቃጥለኛል ሆደን ይነፋኛል ደክተር በናትህ አማክረኝ
Sinus alrgic pls Dr 🤧 😪
Dr bemejemeria alah yistln.. Yene tyake cheguwarayen yamegnal kenbrete belay deretelay bzu gize snekaw yamegnal ena degmo begra bekul new smetoch yalut stegnam mchit aysetegnm andande ketute betach chemddo yzegnal jerbayenm endezaw gn grs yegebagn begra begul new smetu ena ychohal hulem
ሰላም ዶክተር እኔ ጨጓራ የሚባል ነገር አላውቅም ነበር ለስላሳ መጠጥ በጣም እጠቀም ነበር እናም ከሆነ ግዜ በኋላ ሆዴ መነፋት ጀመረ በዛው ተወጥሮ ቀረ አመታትን አለፍኩ ምንም ህመም የለውም ስበላ በጣም ውጥር እያለ ሲከብደኝ ተመርምሬ የጨጓራ ባክቴሪያ ነው ተብዬ 3አይነት መድሃኒት ተሰጥቶኝ እየወሰድኩ ነው እናም 2ሳምንት ሊሆነኝ ነው ግን ስበላ እብጠቱ ሊቆም አልቻለም መልስልኝ እስኪ
ዶክተር ወንድሜ ለረጅም አመት በዚህ በሽታ ይሰቃየል እና ዶክተር ከቻልክ አድራሻህን ሰተሀኝ አንተጋ ቢታይ ወይም ምንማድረግ እንዳለበት ብትረዳልኝ ሁሌም አመሰግንሃለሁ
Enmesegenalen Dr egziabeher edeme ena tena yestek
ሰላም ዶክተር እኔ ከደረቴና ጀርባዬ እደሽፍታ እያስቸገረኝ ነው ጥቋቁር ነጠብጣቦች ብዙ አሉብኝ ምንድነው መላው😢😢😢
ተባረክ❤❤
ዶክተር የወር አበባ የምቆየው ምክንያት ምንድነው እባክህ መልስልኝ😢😢😢
❤❤❤ጨጓራ ሲነሳ መሉ ስውነቴ የቁስለት ስሜት አለኝ በተለይ አንገቴና ማንጅራቴን በእጆቸ መንካት ያመኛል ምን ባደርግ ይሻለኛል
ቆይ ግን ዶክተር ሰለጥር ለምድነው የማታወራው ሰለጥርስ ሳሙና እዲሁም ሰለህመሙ??
ዱክተርየ አጎቴ በሳባ ምች እየተሰቃየ ነው እደትነው አተን ማገኝት የምችለው
ሰላም ዶክተር
የዉልክ ምግብ ከተመገብኩ በኋላ ውሀም ልጠጣ ጎንበስ ካልኩ ወድያው ማመለስ ሳይሆን እንደ ህጻናት ልጅ ቅርሻት ልበለው ባፌ ይሞላል በልቼም ጋድም ካልኩም እብዛኛው ግዜ እንደዛ ያደርገኛል ምንድን ነው?
አረ ዶክተርዬ አንድ በለኝ ተቀምጬ ስነሳ ያዞረኛል ሲያስነጥሰኝ የሆነ ነገር ጭቅላቴን ከነካኝ ምን እንደሆ ማላቀው ነገር አይምሮዬ ሄዶ ጓዋ ያረገኛ ከውስጥ መሃል ጭቅልቴን የተውሰነ ከጀርባ ክፍልጋ በድገት ያመኛል የጆሮ ችግር ስላልብኝ እንዳይቀሰቅሱብኝ ፈራለው ምን ላርግ😢
እኔ ተስፋ ቆርጫለሁ ሙሉ መርመራ አርጊ ያልታዘልኝ መዳኒት መዳኒት የለም ግን ጀርባየ ወገቤ ክንዴ ሁለቱም ይገነጠላል ጎበዝ ታልኩ ካጥ ማለት አልችልም ምንም ልብላ ምንም አይስማማኝም እንደ እርጉዝ ሴት ያቅለሸልሸኛል ከዛም አልፎ በጣም ይርበኛል ልበላ ስል ይከብደኛል ብቻ ስንቱን ልፆፈው ይህ ሁሉ ህመምሽ አስድ ፈጥሮ ነው አሉኝ ዶክተሮቹ ሆደ ያብጣል ስበላ ለነገው እስትራቦ ይይዘኛል ልክ እንዴተመታ ሰው ሁሉንም ተይ አሉኝ ምግብ ተውኩ ግን ቢያንስ የሚያቃጥለኝን በምን ልከላከለው ዶክተር ሀተታ ይመስላል ግን ምን ላድርግ ይቅርታ አድርግልኝ ዶክተር መፍትሂ ፈልጊ ነው ብሬም አለቀ እኔም አልዳንኩም😢😢😢😢😢
የኔእህትእንደኔሁነሺነዉ
Anes btam yetskyeku koney
ኧረየኔእህት እኔም አንችየጠቀስሽውሁሉ ያመኛል ተቃጠልኩ አሁንስ አልቻልኩትም ወላሂ😭😭😭😭😭ምንዲንነው መፍትሄው ስበላ ያስታውከኛል ሲርበኝያመኛል ራሤም ፈነዳ😭😭😭😭😭 ይሄንየምታነቡትሁሉ የአላህ እዝነትና ራህመት አይለያችሁ ለታመምነውው ዱአአድርጉልን አላህ አፊያችንን እንድመልስልን ያረብብ አሁንስ ኡፍፍፍፍፍፍ
የኔስሜትነው የከምላርግአረንገሩኝ😢😢😢😢😢😢
እህቴ ጣት ጣት ሥትነሺ ለብ ያለዉሀጠጪ ሁሌም ያለዉን ጋዝ አጥቦ ወደላይ ይልሻል ዉሀ የሚመሥል የሚገተትነገር የሚያምለገልግ ግን በየግዜወዉ ጠጪ ኢሻአላህ ይሻልሻል እኔም እዳቺነበርኩ ዘይት እዳበይ ትንሺ ዘዘይቶን ተጠቀሚ
ዶክተር፡አንነገርላማክርህ፡ጨጋራዬን፡በጣምነው፡የሚቃጥለኝከሚገባውበላይ፡እሳትያቃጠለኝነውየሚመስለኝ፡ሆዲንይነፋኛል፡እናአፌላይመጥፎጣምነውየሚመጣው፡ስራደግሞደረቴሁነውየሚቁለው፡ታክሚነበርሀገርእለሁ፡የተሻለኝመስሎኝነበር፡አሁንከመጣሁ6ወርሆነኝተመለሰብኝምንላድርግ
ሰውነት እና ጀርባን ለሚያቃጥ ጨጎራ መፍትሄውና መድሀኒት ምንድን ነው
SiderAL FORTE INT Ani medanti layii mebiryaa isiti Dr
❤በማሪያም እዳታልፎኝ እኔ ያለሁ ኩዌት ነው እመ ሀፀኔ እደቡግጂ እሚ ስል እየ ወጣ አስቸገረኝ ከአመት በፊት ሀኪም ቤት ሄጀ ነበር ምንም አደል ብለው ኪኒኒ ነው የሰጡኝ ግማሹ ፈነዳ ግማሹ ጠፋ ግን አሁንም እደዚው አይ ነት ወጣብኝ 😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏በፀሎት አስቡኝ
መልሰሽ ሂጅና ተመርመሪ በተይ እሚፈነዳ ከሆነ ኢንፌክሽን ይፈጥላ ስለዚ የሂድሽበት ደካማ ሀኪም ቤት ከሆነ ሌላ ቦታ የተሻለ ሀኪም ቤት መሄድ አለብሽ እህት መታየቱ ጥሩ ነው
እሺ ❤❤❤❤አመሰግናለሁ
Thank you DR.
በጨጋራ ህመም ምክንያት የጉሮሮ ቱቦ ላይ እና የጀርባ ላይ ስሜት ይፈጥራሉ እንዴ
ዶክተር በማርያም አትለፈኝ 😢እኔ ለረጅም አመት ሁለቱም ጎኔ በጣም ያመኝ ነበር እና ከአመት በፊት ሀኪም ቤት ሄጄ በ X Rey ምርመራ አድርጌ ምንም የለሽም አሉኝ ከዛ ሌላ ቀን የደም ሽንት እና የ ultrasound ምርመራ ሳደርግ የኩላሊት ጠጠር አሉኝና መዳኒት ሰጡኝ ዉሀ ጠጪ አሉኝ ግን ህመሙ እስካሁን አልጠፋሞ እየባሰ ሄደ እንጂ ከሁለት ቀን በፊት ድጋሚ ሀኪም ቤት ሄድኩ የሽንት እና Ultrasound ተመረመርኩ ct scan በሙባለዉም ታየሁ ግን ምንም የለሽም አሉኝ ኩላሊትሽ ደና ነዉ ጠጠርም የለዉም አሉኝ እኔ ግን ያቅለሸልሸኛል ሰዉነቴ ይዝላል ጎኔን በጣም ያመኛል ከጀርባየ ጀምሮ እስወደታች ይወርዳል አንድ ቦታ ብቻ አይደለም ህመሙ አንዳንዴ የማቃጠል ስሜት አንዳንዴ ዉስጡ እጅ ያለ እስከሚመስለኝ የመቆርቆር ስሜት አለዉ ምግብ ስበላ ህመሙ ይብስብኛል እና ዶክተር ምን ሊሆን ይችላል በጭንቀት ልሞት ነዉ በሰዉ ሀገር በልጅነቴ 😢😢😢 የኩላሊት ችግር ወይም ጠጠር ከላይ በጠቀስኳቸዉ ምርመራዎች ሊታወቅ አይችልም ነዉ ወይስ ሌላ ምን አይነት ምርመራን መመርመር አለብኝ የኩላሊቴን ጤንነት ለማወቅ
D.r enate ejig eyetesekayech nw.sewinetwa sayiker menemene beyegezew mitiwesdew yechegwara medanet eyekebedat techegiralech.ene kager wiche negin lefaseka memelese ayikerm hakemiye bemebete anitegar endametat tebaberegin ???
ሰላም ዶክተር እኔ የዛሬ አመት ጉሮሮየን አሙኝ ሰርጀሪ ተሰርች ነበር ይህው አንድ አመት ሆኔኝ ውስጡ አልድንም አለኝ በጣም ያማኝል መዳኒቱንብ ሲሂድም ያኑኑ ነው የሚሰጡኝ ደግም እውጭ ነኝ
የላይኝው የጉሮሮየ ክፍል ነው የሚያመኝ እና እንቅ ያድርገኝል
እራሲን ልብን ደክም ይለኝል መዳኒትን ተባበርኝ በይቅርታ ጋር